Sheger Mekoya - Nancy Wake መቆያ - ነጯ አይጥ the White Mouse በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

  Рет қаралды 202,202

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

#Mekoya #ShegerFMRadio #NancyWake #EsheteAssefa #መቆያ
Sheger Mekoya - Nancy Wake መቆያ - ነጯ አይጥ the White Mouse በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
In 1956, Australian author Russell Braddon wrote Nancy Wake: The Story of a Very Brave Woman (ISBN 978-0-7524-5485-6).[63] A copy of the book, dedicated to Major Denis Rake MC who worked with Nancy Wake in the SOE undercover in France, was auctioned in 2022, in the same auction of Rake's medals.[64] Nancy Wake wrote her own account (first published in 1985) with the original title, The White Mouse ("The autobiography of the woman the Gestapo called the White Mouse") (ISBN 0-7251-0755-3). In 2001, Australian author Peter FitzSimons wrote Nancy Wake, A Biography of Our Greatest War Heroine (ISBN 0 7322 6919 9), a bestselling comprehensive biography of Wake.[40] In 2011, German author Michael Jürgs [de] wrote Codename Hélène: Churchills Geheimagentin Nancy Wake und ihr Kampf gegen die Gestapo in Frankreich. (translated: Codename Hélène: Churchill's secret agent Nancy Wake and her fight against the Gestapo in France).[65] The book was published in October 2012. In 2020, Simon and Schuster published Ariel Lawhon's Code Name Helene, a fictionalization of Wake's exploits
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 91
@amharafano20
@amharafano20 Жыл бұрын
ሁሌም ለአእምሮአችን ምግብ የሆነ ፕሮግራም ለምታዘጋጅልን የምንወድህ እና የምናከብርህ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፍ አድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ❤👌👌👌👌
@rediettamirat8331
@rediettamirat8331 Жыл бұрын
5555555555
@rediettamirat8331
@rediettamirat8331 Жыл бұрын
56665655558665665555
@rediettamirat8331
@rediettamirat8331 Жыл бұрын
555665665656665555766555556756655555555565656665
@rediettamirat8331
@rediettamirat8331 Жыл бұрын
555555555555566
@rediettamirat8331
@rediettamirat8331 Жыл бұрын
6655555666555566565555655555555556595655555566565665566565555550555555555
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Жыл бұрын
Eshete Assefa, a SUPERBLY GREAT Storyteller; Evidently, His Very Objective Journalism Seems To Be The Critical Part Of His Storytelling!! HURRAH For Eshete Assefa!!!!!
@brookhaile6862
@brookhaile6862 Жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ የሚገርም ተንታኝ ነህ። እንደምናየው ከሆነ የጋዜጠኝነት ሙያው በዋናነት ወደ ግለ-ታሪክ ተንታኝነት ያደላል ። ጭብጫቦ ለእሸቴ አሰፋ ውርስ ትርጉም ስለሺ በቀለ! Hurray for Brook Haile!!!!! 😅😅
@tireshopsaddis
@tireshopsaddis Жыл бұрын
Hurrraaaah !!!!!!
@afeshatadesse5620
@afeshatadesse5620 Жыл бұрын
Ato Eshete your reach experiences with journalism the way you present to address your listeners. Stay safe and blessed.
@fikeryashenfal4921
@fikeryashenfal4921 Жыл бұрын
ግሩም ታሪክ, ግሩም ቋንቋ, ግሩም ተራኪ አንደበት!
@hailukebede2108
@hailukebede2108 Жыл бұрын
እሸቴ እንኳን ድምፅህን ሰማሁ ቃላት የለኝም አትጥፋ እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤
@yitayalbaye9039
@yitayalbaye9039 Жыл бұрын
የቅዳሜ አዲስ ነገር የማወቅ ጥማታችን በተገቢው መንገድ ያረካ...🌟🌟🌟🌟🌟 አሁንም ወደፊትም በዚህው መንገድ ቀጥሎልን...?!?! እናመሰግናለን ...!!! በርቱልን ...👍👍👍
@DanDan-dw8hl
@DanDan-dw8hl Жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ በዘመኔ በነገራችን ላይ “Nancy walk arrived Australia when she was two not 4” እኔደው ለማስታወስ ነዉ እሸቴ አሰፋ ምርጥ ጋዜጠኛ ከ ምድረ አዉስትራሊያ
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ ከፍተኛ የትረካ ችሎታ ያለው ምርጥ ጋዜጠኛ ነው። እኔ በምኖርበት አገር ውስጥ ቢኖር ኖሮ ዶክመንተሪ የሚያዘጋጁ ባለሙያዎች ሁሉ የሚሻሙበት ቱጃር ተራኪ ሊሆን እንደሚችል ቅንጣት ያክል አልጠራጠርም። ምስጋናዬ በአለህበት ይድረስህ!
@tsegaStudio
@tsegaStudio Жыл бұрын
ትክክል🙏😡ጋሽ እሸቱ እንደ አይምሮ መጋቢነቱ የሚገባውን ክብርና የልፋቱን ያህል ሀብት አላገኘም በጣም ነው የሚያናድደው😌
@selasgosaye1789
@selasgosaye1789 Жыл бұрын
እሼ ሁሌም ተሰምቶት የማይጠገብ ድምፅና አቀራረብ ጀግና ጋዜጠኛ💪💪💪💪💪💪💪💪👈👈💪❤❤🙏🙏🙏🙏
@mylady9674
@mylady9674 7 ай бұрын
በጣም ጀግና ሴት ተመስጨ አዳመጥኩት አመሰግናለሁ እሸቴ አሰፋ ድንቅ አቀራረብ
@afeshatadesse5620
@afeshatadesse5620 Жыл бұрын
Eshete you used old amharic words it's amazing for me. Much appreciated 🙏 as I always said
@seniyamedede7337
@seniyamedede7337 Жыл бұрын
የብዙ ሰላዮች መጨረሻ አያምርም ነበር እናመሰግናለን
@benaiahgeorge788
@benaiahgeorge788 Жыл бұрын
What a women!!!! Nancy the brave❤❤❤❤
@weldearebtadi166
@weldearebtadi166 Жыл бұрын
እሸቴ በጣም የማደንቅህና የምወድህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ሁሌም የምታቀርባቸው ታሪኮች ይመስጡኛል በርታልን
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Жыл бұрын
ato eshete assefa erzim edme tena selam fiker kante gar yehunelin enamsegnalen sheger yegna radio!!!!
@fikeryashenfal4921
@fikeryashenfal4921 Жыл бұрын
በናዚ ጊዜ የናዚ የደህንነት ኃላፊ ይመስለኛል, ቢዝነስም የነበረው, ግንዘቡን ጭምር እየተጠቀመ, ብዙ አይሁዶችን በመታደጉ, እሥራዔል በክብር ያስታውሱታል, ለትረካ ይመጥናል ብዬ አስባለሁ::
@hailukebede2108
@hailukebede2108 Жыл бұрын
ፊልም እዳየሁ ይመስለኛል እሸቴ እድሜ ይስጥልን መድሃኒያለም አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mmb5706
@mmb5706 Жыл бұрын
ዋው እንደ ነው መኖር ምርጥ ታርክ ።
@Africanethio
@Africanethio Жыл бұрын
ታሪክ ካንተ አንደበት ሞገሱን ያገኛል ከልቤ ማድመጥ ስሻ የምመኘው
@tilahundemisse188
@tilahundemisse188 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፍ አድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን
@yosiefangesom4149
@yosiefangesom4149 Жыл бұрын
ግሩም ታሪክ ግሩም አተራረክ እና እቀራረብ እናመሰግናለን ጋሽ እሸቴ አሰፋ ረጂም እድሜ ከ ጤና።
@fhffuffy645
@fhffuffy645 Жыл бұрын
Ehete Assefa betam ewedhalehu emtegnaw be mekoya new fikir yehone zegeba new yaleh keep it up please
@derarabyata5901
@derarabyata5901 Жыл бұрын
እኔም ጀግና ታሪክ መስራት ተመኘው በግፍ ለሚገደሉት ወለጋ ላሉ ህዝቦች
@helenabib5397
@helenabib5397 Жыл бұрын
i like everything about you your explanation everything waw waw i have no words to you brother
@atalay1437
@atalay1437 Жыл бұрын
ጀግና እንስት ነበርሽ እናመስግን አለን ጋሽ እሸቴ
@ewawa11412
@ewawa11412 Жыл бұрын
እሽቴአስፋድንቅጋዜጠኛ ስላምህይብዛየኔጎበዝ
@wushutube108
@wushutube108 Жыл бұрын
ግሩም ነህ✌ እሸቴ አሰፋ!!!
@abaynehtefera8577
@abaynehtefera8577 Жыл бұрын
Excellent documentary and visual narration! Mekoya has been a goldmine, I’ve learned a lot and there is so much content to revisit. Thank you Sheger !
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 Жыл бұрын
ጎረቤት ሲታማ ፣ ለኔ ብለህ ስማ ።( የኛዎቹ ጉዶች ) ኑርልን እሸቴ ።
@derejealemayhu-k5d
@derejealemayhu-k5d 9 ай бұрын
የሚመች ትረካ
@amorawweloye9944
@amorawweloye9944 Жыл бұрын
Wow የዛሬዋ ጀግና ትለያለች
@yonathan2895
@yonathan2895 Жыл бұрын
Sheger radio inde ine ba eshaete aseffa mikiniyat subscribeyaragachu like gichugn ist
@ethiomake2888
@ethiomake2888 Жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው ግን የ ኢትዮጵያውያን ታሪክ መቼ ነው የምትረካው
@ሃያትዳውድ
@ሃያትዳውድ 7 ай бұрын
እናመሠግናለን በጣም❤
@Mekonnenbelay-rf2pf
@Mekonnenbelay-rf2pf 3 ай бұрын
ፋኖ ነች የሴት ፋኖ
@סיוןמולט-צ9ל
@סיוןמולט-צ9ל Жыл бұрын
Nancy jegna nesh birtu tenkara just how can sucess u very very larger👍🏼🌏
@mengieayalew9164
@mengieayalew9164 Жыл бұрын
ሁሌም ቢሆን ያንተን ድምፅ መስማት በራሱ ከብዙ ነገሮች>
@mintukebede909
@mintukebede909 Жыл бұрын
Thanks so much. You are the one..
@abdiedris6415
@abdiedris6415 Жыл бұрын
Tew eshete yetesetehen bcha eyametak atgaten gazetegna hun
@kidus-cw5ly2bl6q
@kidus-cw5ly2bl6q Жыл бұрын
ጋሼ እሸቴ እድሜ ይስጥልን! እናመሰግናለን
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 Жыл бұрын
GEGENA ...YEMIMOTE SEW YEMAYEMOTE TARIKE ...
@agafiwisdomentertainmentan1682
@agafiwisdomentertainmentan1682 Жыл бұрын
Admire and Respect!
@abrahamdemissie9747
@abrahamdemissie9747 Жыл бұрын
I love France!
@zekariaszewdu
@zekariaszewdu Жыл бұрын
እሸቴ ታውቃለህ አንተን ካልሰማውህ እኮ እንቅልፌን መተኛት አልችልም በጣም እወድሀለው
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 Жыл бұрын
ትክክል በእዉነት ።
@fendishbiree652
@fendishbiree652 Жыл бұрын
Waw waw mash alha
@Ade-s9e
@Ade-s9e Жыл бұрын
Nice keep.up the good work 👍
@israeleshetukacha9919
@israeleshetukacha9919 Жыл бұрын
እሸቴ❤❤❤
@habtamutilahun5211
@habtamutilahun5211 Жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ ልዩ ጋዜጠኛ ነህ
@biniyamkassahun1277
@biniyamkassahun1277 Жыл бұрын
@henocktekeste1304
@henocktekeste1304 Жыл бұрын
2:49 Nancy Wake moved with her family to Sydney when she was two(20 months old)
@sofoniasyitbarek1933
@sofoniasyitbarek1933 Жыл бұрын
France nat kedemeya torenat yawajachew
@bayesisay1468
@bayesisay1468 Жыл бұрын
ወንድሜ ይሄ የምትተርክልን የ20ኛው ክ/ዘመን አጋማሽ መጥፎ የሰው ልጆች ታሪክ ነው። ብንማርበት ጥሩ ነበር ። ግን አሁን በ21ኛው ክ/ዘመን ወደ እኛ ሀገር የመጣ አይመስልህም?
@ElyasElyas-cu2kg
@ElyasElyas-cu2kg 9 ай бұрын
ሂትለር ልክ ነበር አሁን የአለም ችግር እነሱ ናቸው
@ሰብሌእያስ
@ሰብሌእያስ Жыл бұрын
የኛም እናት ሃገር ኢትዮጲያ እንደነጯ አይጥ ያለ ቋራጥ ሴት ሳያስፈልጋት አልቀረም። መንግስትም ሆነ የሃገሪቱን ሰላም እየነሱ ያሉ እያንዳንዱ አካላት በጎቹ ተኩላ ከመሆናችን በፊት በሰላም እንድንኖር ቢተውን ይሻላቸዋል።
@ella2-r1w
@ella2-r1w Жыл бұрын
❤❤❤
@goitomrobel2174
@goitomrobel2174 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@Mekonnenbelay-rf2pf
@Mekonnenbelay-rf2pf 3 ай бұрын
አብይ አሕመድ አሊ ናዚ ከፈፀመው በምን ይለያል? ይቅርታ ይለያል ናዚ ይፈፀመው የነበረው የሐገሩ ዜጎች ላይ አልነበረም አብይ ግን የሐገሩን ዜጋ ነው የጨረሰው
@ashenafituji3645
@ashenafituji3645 Жыл бұрын
የጋዘጠኝነት ውሃ ልክ የሆነ የሀገራችን ምርጡ ጋዜጠኛ
@Bolebole8470
@Bolebole8470 Жыл бұрын
#tsunami #tsunami ይስራልን እሼ እባክክን ሱናሚን አስተውሰን
@BekriYenebyubarya
@BekriYenebyubarya Жыл бұрын
እሼ ትለያለህ
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 Жыл бұрын
ጥቁር አይጥ ማን ነው?
@tasfasionrahel7038
@tasfasionrahel7038 Жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@sultannure7807
@sultannure7807 Жыл бұрын
አይ አመረ እሽቀበጭ ነቹ እኮ
@gorfubitew6142
@gorfubitew6142 Жыл бұрын
የጀርምን ናዚዎች አውሬዎች አዎ ነበሩ የብልፅግናችሁ ጥቁር ናዚዎችና ፋሽሽቶችስ በገዛ ህዝባቸው በትግራይና በኦሮሞ በአገውና በቅማት በምድራችን ያልተደረ ነውረኛ ጨካኝ ዘረኛ ኢሰብኣዊ ሰው በሂወቱ አቃጥለው ጠብሰው በዳቦ ወይስ በእንጀራ ሲሉ ከባጃጅ አውርደው ብዙ ህዝብ ተሰብስቦ በድንጋይና በዱላ ቀጥቅጠው ሲገድሉ ከአምቡላንስ በሽተኞችን አውርዳችሁ በዓለም የተከለከለ የረሸናችሁ ለሻዕብያ ጨካኝ አውሬ አገርና ህዝብ ሽጣችሁ እስከአሁን መሰረተ ልማቶች ሆስፒታሎችን ዩኒቨርሲቶችን ፋብርካዎችን ነቀለው ሲወስዱና ስያቃጥሉ በደም ሰክራችሁ ጥሩ አደረገ ብላችሁ ሻፓኝ ጠጥታችሁ የደስታ ስትተኩሱና ከህፃን እስከ መነኩሴና ወጣት ልጃገሰዶችን ከ10 በላይ ለአንዲት ሴት ስትፈራረቋቸው እርጉዞችን በሳንጃ ቀዳችሁ የተወለደው ወያነ እንዳሆን ብላችሁ በግፍ ስትጨፈልቁት የሽማግሌዎች አንገት በሳንጃ ቆርጣችሁ በእንጨት ሰቅላችሁ ለህዝብ የምታሳዩ ሰው እንደ በግ ቆዳው የገፈፋችሁስ ያውም ኢትዮጵያዊው ወገናችሁ ምን ብለን እንጥራችሁ? ጥቁር ናዚዎች + ፋሽሽቶች = ኢሰብ በድኖች ያንሳችሁ ይሆን እንደሆነ እንጂ አይበዛችሁና ስለ አገራችሁ የተደረገ ኢሰብኣዊነት አስነዋሪ አውሬዊ ዘግናኝ ድርጊታችሁስ ትተርኩት ይሆን እንተ ሞራለና ህሊና አልቦ በድኖች !😡👹👺🥶💀💀💀😡🤮🤮🤮😡🤮🤮🤮
@geethavebrahim3426
@geethavebrahim3426 Жыл бұрын
ይኸ ውልህ ወንድም መጀመርያ ጣትህን ወደ አንድ ማሀበረሰብ ከመጠቆም ይልቅ መጀመርያ ይህ ችግር እደት ተከሠተ እሚለውን ሚዛናውይ በሆነ መንገድ እወቅ 1 ትግራይን ሠላሳ አመት ሲጠበቅ የነበረውን በ1991 አ ም አርባሺ ወጣት የተገበረው እና ያለ በቂ ደሞዝ ሲጠብቀው የነበረውን ወታደር ገደላችሁት ተሗላው እምሽጉ ያበላችሁን እጅ ቆረጣችሁ ዘበኛህን ገድለህ እደፋለገህ አተኛኛም 2 ህወሀት ሠላሳ አመት ሢገዛ አመራሩ ላይ ያለበትን ችግር እና የተዛባ አመለካከት ሲገመግሙት ማሠር እና ማፈን መግደል ሆነ ስራው ከስልጣን ሲለቅ አንድን ማሀበረሠብ መወጀል ጀመረ መቸም ጠላት ስትለኝ እስተምትገለኝ አልጠብቅህም 3 ባተ ክልል ውሥጥ መነሳት የማትፈልገውን እሊላ ክልል ውስጥ ገብተህ ታወራለህ ለምሳሌ እሮፕ የማንነት ጥያቄ ቢአነሳ ምን እደምታደርጉት እናቃለን አማራ ክልልስ ዞን ተሠጥቷል 4 ሲጠብቅህ የነበረውን ወታደር በመኪና መዳጥ በአፋር እና በአማራ የሠራችሁት መለኩሴ መድፈር ይከ ምን ይባል የጣልያን ፋሽሽት 5 ኦነግ ተብዬ ተሆንህ የፃፍኸው የናተን ወጀል እኔ ፅፌ የይም ተናግሬ አልዘልቀውም መሪአችሁን አራት ኪሎ ተቀምጦ ያልሰራ ችሁት የለም
@fasilyalew3851
@fasilyalew3851 Жыл бұрын
እሼቴ የአማረኛ መዝገበ ቃላት ነህ ትለይብኛለህ
@bettytube2
@bettytube2 Жыл бұрын
250 ኪሎሜትር በብስክሌት አረ በስንት ቀን ደረሰች አስባቹታል ያውም የድሮ ብስክሌቶች አረተው እነሱ ሲዋሹ አንተ እንኳን እለፈው
@abdiedris6415
@abdiedris6415 Жыл бұрын
Eshete asefa ye ewunet gn gazetegna new enesu yetsafuleten bcha new miyanebelen
@laleibrahim1878
@laleibrahim1878 Жыл бұрын
ምንም ምጣዉቀዉ ነገር የለህም አጭበርባሪ
@samydevingo2344
@samydevingo2344 Жыл бұрын
Here in Ethiopia Amhara has been killed everywhere by Oromo
@KingAkaeBeka
@KingAkaeBeka Жыл бұрын
Must hear it kzbin.infoDPIfxIEelbQ?feature=share kzbin.infog9Qrpw0UsFo?feature=share
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 11 ай бұрын
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 11 ай бұрын
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 42 МЛН
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 49 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 8 МЛН
ሸገር ሼልፍ~ በአንዷለም ተስፋዬ
1:03:23
Eshe man Tade
Рет қаралды 49 М.
ቀልዶች ከጋብሮቭ ምድር! ትረካ - በግሩም ተበጀ Girum Tebeje @GirumTereka
27:04
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 72 М.