Sheger Shelf - መሬት ጮኸች /ሽጉጤ ደሜ - ከቤልጅግ ዓሊ ትረካ፣ በግሩም ተበጀ

  Рет қаралды 23,537

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

ShegerShelf #ShegerFM #ሽጉጤደሜ
Sheger Shelf - መሬት ጮኸች /ሽጉጤ ደሜ - ከቤልጅግ ዓሊ ትረካ፣ በግሩም ተበጀ
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 17
@nahomnegussu8974
@nahomnegussu8974 3 жыл бұрын
የአራት ኪሎ ልጅ ነኝ። ተወልጄ ያደግሁት ብቅል ተራ አካባቢ ነው። በ1970ዎቹ ልጅ ሆኜ በምሽት ከቤት እንዳልወጣ አክስቴ የምትከለክለኝ "ሽጉጤ ደሜ ይመጣልሃል።" ብላ እያስፈራራች ነበር። " እሱ ትቦ ውስጥ ነው የሚያድረው።" ትለኝ ነበር በዚህም በጣም እፈራ ነበር። ሁሌም መብራት ጠፍቶ ከመትኛቴ በፊት ብርድ ልብስ ውስጥ ሆኜ በሀሳቤ ሰፈራችን ያለ ትቦ ውስጥ ሽጉጤ ደሜን እስለውና እጨነቅ ነበር። አሁን በእንዲህ ያለ ጥሩ ቅንብርና አቀራረብ እውነተኛውን ሽጉጤ ደሜን በመስማቴ ደስተኛ ነኝ። አመሰግናችኋለሁ
@ሐመረድንግልየማሪያምልጅ
@ሐመረድንግልየማሪያምልጅ 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትውስታ ነው አይ የልደታ ታሪክ ተተርኮ ተተርኮ አያልቅም እኮ በጣም እናመስግናለን
@zz3455
@zz3455 3 жыл бұрын
ሽጉጤ ደሜ ቤቱ ሰንጋተራ ቀበሌ 53 ቤቱም ቀበሌው አከባቢው ነበር ባለቤታቸው ወይዘሮ ዝማም ይባሉ ነበር አንድ ልጅ ነበራቸው ስሙም ቴድሮስ ሽጉጤ ( ግራኝ ) ይባል ነበር 2ኛ ዙር ብሔራዋ ውትድርና ዘምቶ በ83 ወታደሩ ሲበተን ከአሰብ ወደ ሰፈሩ ተመልሶ ቀልዱ ሳቁ ደስ ይል ነበር አንድ ቀን ግን እንደአባቱ ጠጁን ጠጥቶ ከሰው ተጋጭቶ የአስፋልት ኮርነር መቶት በ3ኛው ቀን የሽጉጤ ደሜ ቤተሰብ በ1985 ተጠናቀቀ ነብስይማር ቀና አና ሰው አክባሪ ቤተሰብ ነበሩ
@muluwerkbegashaw336
@muluwerkbegashaw336 Жыл бұрын
አሳዛኝ ታሪክ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 3 жыл бұрын
እንዴ ልደትዬን የ01 ልጅ ነኝ የቶሎሳ ሰፈር ልጅ 🤣🤣🤣🤣
@TINATO73
@TINATO73 3 жыл бұрын
ለጹሁፍ መጣም ድምጸትህ ከፍተኛ አበርክቶ አለው በቃ ይጥማል።
@blacklion1579
@blacklion1579 3 жыл бұрын
Wow I remember that. Thank you you refresh my memory ❤ ♥ 😘
@dawitalmaze8142
@dawitalmaze8142 2 жыл бұрын
ግሩም ur so wonderful
@abebagebrehiwot2089
@abebagebrehiwot2089 3 жыл бұрын
Long time thanks always Lideteya
@ኢትዮጵያ-ሰ7ጀ
@ኢትዮጵያ-ሰ7ጀ 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ሚል ትዝታ እናመሰግናለን ግሩሜ🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@samdang9033
@samdang9033 3 жыл бұрын
Gash Shigute Ye Etye zimam Ye Teddy Enat Bal nachew Yeminorutim Sengatera ken Mengiste ena Almaz bet gon nw Lij honen siwera bizu gize enisemalen, ye Gebawum desalegne gar sihon yewetawum Shito Fabrica Agazian timhirtbet gar nw
@nahomnegussu8974
@nahomnegussu8974 3 жыл бұрын
የአራት ኪሎ ልጅ ነኝ። ተወልጄ ያደግሁት ብቅል ተራ አካባቢ ነው። በ1970ዎቹ ልጅ ሆኜ በምሽት ከቤት እንዳልወጣ አክስቴ የምትከለክለኝ "ሽጉጤ ደሜ ይመጣልሃል።" ብላ እያስፈራራች ነበር። " እሱ ትቦ ውስጥ ነው የሚያድረው።" ትለኝ ነበር በዚህም በጣም እፈራ ነበር። ሁሌም መብራት ጠፍቶ ከመትኛቴ በፊት ብርድ ልብስ ውስጥ ሆኜ በሀሳቤ ሰፈራችን ያለ ትቦ ውስጥ ሽጉጤ ደሜን እስለውና እጨነቅ ነበር። አሁን በእንዲህ ያለ ጥሩ ቅንብርና አቀራረብ እውነተኛውን ሽጉጤ ደሜን በመስማቴ ደስተኛ ነኝ። አመሰግናችኋለሁ።
@sophsoph6040
@sophsoph6040 3 жыл бұрын
Thx to the Great Autor Mr.Beljig Ali
@ahabte
@ahabte 3 жыл бұрын
😃😃👍
@amanuelgebrezgiabiher1525
@amanuelgebrezgiabiher1525 3 жыл бұрын
Wow!!, thanks
@beljigali
@beljigali 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ።
@mequanentabebe5388
@mequanentabebe5388 Жыл бұрын
ይህ ታሪክ በወቅቱ ብጋዜጣ ታትሞ ለንባብ መብቃቱን አስታውሳለሁ:: በጊዜው የከተማው ልጆች "ጏድ" ተብለው ሲጠሩ "ሽጉጤ የገባበት ጉድጏድ ግባ" እያሉ ከጏደኞቻቸው ጋር መቀለጃ አድርገውት ነበር:: ግን በጋዜጣ ያነበብኩት አቶ ሽጉጤ ቀን ከቀበሌ ግቢ የነበረ አሮጌ የቤት ክዳን ቆርቆሮ ሰርቀው ሽጠው ሲፈለጉ ነበረ:: ታድያ በምሽት ሰክረው አብዮት ጥበቃዎችን ሲያዩ እያዛለሁ ብለው ነው ለመደበቅ ጉርጏዱ ውስጥ የገቡትና ለዜና የበቁት::
Girum Tebeje - ሒሳብ፣ ሰይፍና ፍቅር  - በግሩም ተበጀ Girum Tebeje
28:05
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 20 М.
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 3,5 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 39 МЛН
Girum Tereka - ጥርሰ ወርቁ፣ ቦርሳው እና እርግቢቱ - በመሀመድ ኢድሪስ @ShegerFM1021Radio
32:01
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 17 М.
Girum Tereka -  የኦሾ ትረካዎች Osho በግሩም ተበጀ Girum Tereka @GirumTereka
27:59
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 12 М.
Girum Tereka  - ቀጠሮ በሰማይ! ከቤልጅግ ዓሊ - በግሩም ተበጀ GirumTebeje
30:56
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 28 М.
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 3,5 МЛН