Sheger Shelf - ስንጥር ፍለጋ አጥር/ሐምሌ ሲያባራ / ስሙን ለሰው አወረሰው /አንድ አድርገን! በአንዷለም ተስፋዬ Andualem Tesfaye

  Рет қаралды 39,612

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Sheger Shelf - ስንጥር ፍለጋ አጥር/ሐምሌ ሲያባራ / ስሙን ለሰው አወረሰው /አንድ አድርገን! በአንዷለም ተስፋዬ Andualem Tesfaye
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZbin: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 10
@asnakechnegatu7119
@asnakechnegatu7119 11 ай бұрын
አርብ እስኪደርስ በጎጎት የምጠብቀው ዝግጅት ነው እናመሰግናለን ጋዜጠኛ ተራኪ አንዱእለም ተስፋዬ ሁላችሁንም እመስግናለሁ በጣም ደስ የሚል የሚስብ ድንቅ አቀራረብ ስለሆነ
@dochodocho8126
@dochodocho8126 11 ай бұрын
Thank you!
@hagoseyob-k7r
@hagoseyob-k7r Ай бұрын
ዋው ዋው ዋው
@vortexgaming2732
@vortexgaming2732 11 ай бұрын
Enamseginalen Andualem , ye lijachinin Ashenafi Demisse huletegna mesthiaf tiru adirgeh terikehewal.
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 11 ай бұрын
በትክክል ባንዶች እኛ ቤትመንግስት ካልገባን ኢትዮጵያ የለችም አትኖርምም እያሉ ጏዳ ጏድጏዳችንን ለባዕድ እያሰጎበኙ ይሄው ከውጪም ከውስጥም በሷው ተምረው ብሷው ሹሮ እስከጮማ አማርጠው ይሄው ሊያፈርሷት እየሰሩ ነው :: እኛ ዙፋን ላይ ካልተቀመጥን ኢትዮጵያ ትጥፋ ብለዋልና :: እስቲ እንየው ወይ እንአበበ ( በለው አዝማሪው ገላው ማለቴ ነው) እና መሰሎቻቸው ውሾች ኢትዮጵያን ያፈርሷታል ወይንም እነአብይ ኢትዮጵያን ይገንቧታል ::
@hagoseyob-k7r
@hagoseyob-k7r Ай бұрын
አንዳለም ትችላለህ እውነት ምርጥዬ ❤
@tutorialx2362
@tutorialx2362 11 ай бұрын
ይሄንን ነፈዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ንቆሩት 😂😂😂😂
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 11 ай бұрын
ያ የዲያቢሎስ ሽንት መለስ ሰይጣናዊ ነው ለኢትዮጵያ ህዝብ የ100 አመት የቤት ስራ ብሎ በዘር በክልል ከፋፍሎን አንድነታችንን ያናጋው ድሮስ የሰይጣን ስራ እንዲህም አይደል ? አፈሩን ሚጥሚጣ ያድርግበት ነፍሱ አትረፍ ትቃጠል ይሄው ውጤቱ እንደ አራስ ውሻ መነካከስ:: አሁንም ከአብያችን ስር ሆነው በሁለት ቢለዋ የሚበሉትን እግዚአብሔር ፍርዱስ ይስጣቸው :: የደሀው ደም የሚያፋስሱ ከአሜሪካ እስከ እስራኤል ተቀምጠው የነሱን ልጆች እያስተማሩና ከሰው በላይ እያኖሩ ፍርዱን በውለዱት ይፍረድ የኛ የደሀ ደምእንደፈሰሰ ፍርዱን ይስጥ ::
@helinagirma6026
@helinagirma6026 6 ай бұрын
እንግዲህ ሙሴን /አብይን ታጣጥመው ዘንድ መቶልሀል
@TmgGuale.mengis
@TmgGuale.mengis 2 ай бұрын
👍👍👍🫶❣️❤
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 22 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 75 МЛН
🔴 "ላለማግባት" በአንዱዓለም ተስፋዬ lalemagbat
14:15
Andualem Tesfaye አንዷለም ተስፋዬ
Рет қаралды 154
ሸገር ሼልፍ~ በአንዷለም ተስፋዬ
1:03:23
Eshe man Tade
Рет қаралды 49 М.
Funny Bewketu Seyoum full አጫጭር ትረካዎች
3:01:44
KIDUS getem
Рет қаралды 137 М.