Sheger Yechewata Engida - ኢንጂነር ካሳ ገብሬ ከመዓዛ ብሩ ጋር (Engineer Kasa Gebre ) 1ኛ ሳምንት ክፍል 1

  Рет қаралды 16,319

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

#YechewataEngida #Chewata #ኢንጂነርካሳገብሬ #EngineerKasaGebre
Sheger Yechewata Engida - ኢንጂነር ካሳ ገብሬ ከመዓዛ ብሩ ጋር (Engineer Kasa Gebre ) 1ኛ ሳምንት ክፍል 1
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 23
@mohamedworake3317
@mohamedworake3317 2 жыл бұрын
በካሳ ገብሬ አያልቅም ብሬ! በረከት የነበረው ባለስልጣን ምርጥ ሰው በስሩ የነበሩ ሰራተኞች እኩል ነበሩ ! ትልቅ ሰው ነበሩ ! ትልቅ ባለሙያዎች አፍርተዋል እድሜ ይስጥልኝ!
@Ketemawgetie
@Ketemawgetie 6 ай бұрын
የሚገርሙ ሰው ናቸው!
@gulelatamdie2382
@gulelatamdie2382 Жыл бұрын
ጎበዝ መሪ!
@yehualashetdessalegn5001
@yehualashetdessalegn5001 2 жыл бұрын
You are so quite meaza god bless you.
@targettube4968
@targettube4968 2 жыл бұрын
አሰማረ ደጀኔ በዛብህ እና ካሳ ገብርሬወች።
@kalutesfaye8696
@kalutesfaye8696 2 жыл бұрын
በከተማ ልማት አለቃየ ነበሩ ፊት ለፊት የሚናገሩ የሚደነቁ ሰው ናቸው
@antenehbelay7296
@antenehbelay7296 Жыл бұрын
ጋይንት!!!! የጀግኖች ሱሪ ስሙ ወንዝ አሻጋሪ ለእናት ሀገር ጥሪ ፈጥኖ ደራሽ ፊት መሪ። ጋይንት!!!! የ'ነ ፊ/አ ገብርዬ አገር በዘመተበት የማያሳፍር ራስ ተብሎ የተጠራ ጥንትም ያገር አውራ። ጋይንት!!!!! በአንበሣ እንደ ማርቆስ በራስ እንደ ንጉሥ በአርበኝነት ውሎው ጥንት የተሰዬመው። ጋይንት!!!! አንተ የሃይማኖት ካባ የቤተ'ልሄም ፤ ዙር''አባ የባሕል ትውፊት መናኻሪያ የጀግና ፤ የሊቃውንት መፈጠሪያ። ተጣፈ በመርከብ (በአክባሪዎ በወዳጀዎ ታምሩ በላይ ልጅ) እጅግ መልካም ሰው ነዎት አባቴም ይነግረኝ ነበር። እድሜ ከጤና ጋር ያድለዎት አሜን።
@targettube4968
@targettube4968 2 жыл бұрын
ላሰተወሰዋ አንዱ የአንደኛ ደረጃ ጋይንት ያሰተመርዋ መምህር ተክለብረሀን ዘለለው ናቸው። ተክለብርሀን ዘለለው ጋይንት ስቴሸነሬ የነበራቸው እውቅ መምህር ናቸው። የኔን ሁለት ወላጆች ጋይንት ነፋስ መውጫ አሰተምረዋል። ሌላው መምህረዋ ደግሞ መምህር ዳምጤ ጥረነህ ናቸው። ትምህረትቤቱ አሁን አሰተዳደር የሚባለው ቦታ ነበር። አባትዋ ደጀች ገብሬ ካሳ በተለይ ጸጉር ሚካኤል ጋር ጣልያን ጋር በደንብ ተዋግተዋል። እነ አድማሱ በደርግ አመጽው እሰከ አመድበር ከደረስ ገፍተው ነበር። ወንደመዋ አቶ በዛብህ ተክፈለ ሀገር አሰተዳደሪ ሆነው ጦር መርተው ከወንድሞቻቸው የጋይነት ጦር ጋር ተዋግተው ጋሳኝ ላይ ሞቱ ያሳዝናል። ግራ እና ቀኝ የወደቁት ሁለቱም የጋይንት ወንድማማቾች ናቸው። ወንድመዋ ልጅ በዛብህ ጣልያንን በጋራ ከተዋጉት ከደጃዝማ ታደሰ ለማ ጋር እንደገና በተለያየ ጎራ ተዋግተው ሁለቱም ሞቱ ያሳዝናል። አንድ የገረመኝ እናንተ የአርበኛ የፊውዳል ልጅ ሆናችሁ እንዴት ደርግ አምኖ ተቀበላችሁ?። ከአንድ ጋይነት አርባ አጋንነት የሚባለው ለግጥም ቢሆንም ሰው ደግም ጀግናም ሀይለኛም ነው። በተለይ በውግያ እና ዘመቻ የታወቀ ነበር። በመቅደላ በአደዋ ባይጨው በራያ በበለሳ በራዛ በደራ በሱማሌ ዘመቻ ሁሉ ዋና ተዋጊ ጋይንት ነበር። ይሄን አሰተሰያት በአጋጣሚ ካዮት ማነጋገር እፈልጋለሁ።
@antenehbelay7296
@antenehbelay7296 Жыл бұрын
ጥሩ አስተያዬት ነው !
@SelamMengistu-vl1lw
@SelamMengistu-vl1lw Жыл бұрын
ስላም ለናንተ ይሁን ጉዳዩ ካሳ ገብሬን መፈለግ ወይም አድራሻ እድሰጡኝ ነው ወይም የኔን እድሰጡልኝ ነው ጉዳዬ ይሆ አማረች ገብሬ ወይም አታለለች ገብሬ ትባላለች ሀረር አካባቢ ነበር ምኖረው የአቶ ካሳ ገብሬ እህት ናት በዛን ወቅት የአማረችን አንድ ልጅ ሳለ ጎርጊስ የሚባለውን ልጆን ከውትድርና ወደ ድሬድዋ ቀለም ፋብሪካ ወስዶትም ነበር በወቅቱ ይጠይቃቸውም ነበር አውን ላይ የአማረች ገብሬ ልጆች እናም የልጅ ልጆች እየፈለጋቹ ነው ማንም ወገን ዘመድ የለንም እያሎ ነው እባካቹ የምታቆቸው አድርሱልኝ ሸገር እሬድዮ ጣብያም ሄደን ነግረናል እባካቹ ተባበሩኝ በፈጣሪ ስም አድራሻ አቶ ካሳ ገብሬ አጎት የሚሆኖት አምሳለ ትባላለች የአማረች ገብሬ ልጅ ስልክ 0912124989 የአምሳለ ልጅ ደሞ ስልክ 0924179868 እባካችው ቸባበሩን በፈጣሪ ስም በትህትና አመሰግናለው
@targettube4968
@targettube4968 2 жыл бұрын
ጎንደር ቁልቋል በር
@targettube4968
@targettube4968 2 жыл бұрын
ኢነጅነር ካሳ የአቶ በዛብህን አሞሞት እና የጦርነቱን መንስኤ ቢነግሩን ጥሩ ነው።
@SelamMengistu-vl1lw
@SelamMengistu-vl1lw Жыл бұрын
ስላም ለናንተ ይሁን ጉዳዩ ካሳ ገብሬን ነመፈሐግ ወይም አድራሻ እድሰጡኝ ነው ወይም የኔን እድሰጡልኝ ነው ጉዳዬ ይሆ አማረች ገብሬ ወይም አታለለች ገብሬ ትባላለች ሀረር አካባቢ ነበር ምኖረው የአቶ ካሳ ገብሬ እህት ናት በዛን ወቅት የአማረችን አንድ ልጅ ሳለ ጎርጊስ የሚባለውን ልጆን ከውትድርና ወደ ድሬድዋ ቀለም ፋብሪካ ወስዶትም ነበር በወቅቱ ይጠይቃቸውም ነበር አውን ላይ የአማረች ገብሬ ልጆች እናም የልጅ ልጆች እየፈለጋቹ ነው ማንም ወገን ዘመድ የለንም እያሎ ነው እባካቹ የምታቆቸው አድርሱልኝ ሸገር እሬድዮ ጣብያም ሄደን ነግረናል እባካቹ ተባበሩኝ በፈጣሪ ስም አድራሻ አቶ ካሳ ገብሬ አጎት የሚሆኖት አምሳለ ትባላለች የአማረች ገብሬ ልጅ ስልክ 0912124989 የአምሳለ ልጅ ደሞ ስልክ 0924179868 እባካችው ቸባበሩን በፈጣሪ ስም በትህትና አመሰግናለው
@targettube4968
@targettube4968 5 ай бұрын
ማዛ ብሩ ስልክ አላት ማዛ ብሩን ጠይቋት።
@DanielBiyakoy
@DanielBiyakoy 2 жыл бұрын
ለምን ቀለል ያድርጉታ የአባይን ግድብ መጀመር እርሶ ራሶ ከበድ ኣድርጋችሁ እዩኝ እያሉ ነው ሚመስለው በቃ ስለ ግድቡ ምንም ባይሉ ይሻል ነበር ለላ ግዘ በምክንያት ማመን ሲችሉ ይምጡ
@MyHeroes12dotcom
@MyHeroes12dotcom 2 жыл бұрын
አይ ደርጎች ራሳቸውን ሲቆልሉ ለጉድ ነው እንደ ዘላን በየ ት/ቤት ሲዞር ኖሮ ራሱን እንደተማረ እንደ ጀግና ይቆልላል
@targettube4968
@targettube4968 2 жыл бұрын
ጅል ቢዞርም ጅኔስ ነው። አንተ ደንቆሮ።
@MyHeroes12dotcom
@MyHeroes12dotcom 2 жыл бұрын
@@targettube4968 ጀዝባ 👎
@targettube4968
@targettube4968 2 жыл бұрын
አህያ ባንዳ የገንጣይ ልጅ
@MyHeroes12dotcom
@MyHeroes12dotcom 2 жыл бұрын
@@targettube4968 አህያው ማን እንደሆነ እናትህን ጠይቃት 😂😂😂
@targettube4968
@targettube4968 2 жыл бұрын
@@MyHeroes12dotcom አህያው እንደአንተ ያለው የባንዳ
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 24 МЛН
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,8 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20