Mekoya - Mohammed bin Salman Al SaudCrown Prince of Saudi Arabia መቆያ በእሸቴ አሰፋ

  Рет қаралды 308,400

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 241
@umuhikma2033
@umuhikma2033 Жыл бұрын
ምርጥ አተራረክ እናመሰግናለን ሳኡዲ አረቢያ የበረሀዋ ገነት ሁለተኛ ሀገሬ
@1r3hayrdin75
@1r3hayrdin75 11 ай бұрын
ሸሪዐን ትቶ የምዕራባዊያን ስርአት አራምዳለሁ አስፈፈለሁ ማለት በራሱላይ እሳት ለኩሷል ...አላወቀም እንጂ የሀያሉ ጌታችን አላህ አያያዙ ከባድ ነው...ቶሎ ብሎ መሀመድ ቢን ሰልማን ሳአውዲን ወደ ቀድሞ ምትከተለው የጌታችን የአላህን ህግ ሸሪዐ መመለስ አለበት የአላህ ቁጣ ሳይወርድበት...
@yaredassefayimer2148
@yaredassefayimer2148 Жыл бұрын
ሁሌም የምታቀርብልን ትረካ ለእኛ ትልቅ ትምህርት ነው። የሚገርመው ደሞ ሁሌሞ ከእኛ ሀገር ወቅታዊ ሁኔታ ጋር የሚመሳሰል ቅኔ አለው። በጣም እናመሰግናለን ❤
@amaktube
@amaktube Жыл бұрын
እሼ ይኸው 9ጠነኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ነውጰአንተን መከታተል የጀመርኩት even class በሆንኩ ሰአት እንኳን አስተማሪ እያለ በ ኤርፎን እሰማህ ነበር አሁን ላይ የሶስተኛ አመት ተማሪ ሆኜ እንኳን አትሰለቸኝም
@BestAbdu-yj5ze
@BestAbdu-yj5ze Жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ አቀራረቡ ድምፁ ብቻ አይደለም ማቆያን ተደማጭ ያደረገው እሸቴ አሰፋ እንደሌሎች ተራኪዎች የትኛውንም ታሪክ ወደራሱ ፍላጎት እንዲሆን በመስራት(በማስተካከል) አለማቅረቡ ነው። ብዙዎቹ የሚያስጠሉት ለዚህ ነው። እሸቴ አሰፋ ሺ አመት ኑርልን። ክብርልን።
@muuzgebremariam6756
@muuzgebremariam6756 Жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን በጠና ታማችኋል , ጠቅላዩን : ጋዜጠኛውን, ፖለቲከኛውን ---ወዘተ ሺ አመት ኑሩልን በቃ! እነሱ ሺ አመት ከኖሩ ማን ይሙት ? ምድረ ጉልቻ የምታወራውንና የምትናገረውን እያሰብክ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
​@@muuzgebremariam6756ገፊ😫😏😏
@muuzgebremariam6756
@muuzgebremariam6756 Жыл бұрын
@@Oumlizaaa እኔ ገፊ🤔 😂😂😂
@BestAbdu-yj5ze
@BestAbdu-yj5ze Жыл бұрын
@@muuzgebremariam6756 ሕፃን ልጅህ ሲፈሳ ወርቅ ፍሳ ልጄ ብለህ የምትለው ወርቅ እንዲፈሳ ነውን?
@HinkaPunto
@HinkaPunto Жыл бұрын
ይህ ፈሪ ንጉሥ እሥራኤልን ማይነካ ፈሪ ብልጡ ሢሮጥ በቁልቄቱ አይን አለው በቂጡ ነው ሣውዲይ ባለመሆኔ ፈጣርየን አመሥግናለሁ 😂😂😂
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Жыл бұрын
የሣኡድ መንግሥት ሀገሩን እደሚለውጠው አልጠራጠርም አሁን ያየነው የሀገር ለውጥ ከቀጠለ በቅርቡ እምናይ ይሆናል ብየ አሥባለሁ ችግሩ ለውጭ ዜጎች ኑሮ አሥወድዶብናል እጅ አላህ የኛንም ሀገር ምርጥ መሪ ይሥጠን አሚን
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ Жыл бұрын
ሳውድሁለተኛሀገሬአላህይጠብቅሽከፍፍምበይ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@mohammedomer9309
@mohammedomer9309 Ай бұрын
Jilajil.
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 10 ай бұрын
የራሱን፡ዘንብ እንዳይበቃ የሌላው ዘንብ(ሓጥያት) ልሸክም ብሎ ራሱ ላይ የፈረደ ይመስለኛል።ህዳያ ይስጠው ና ይስጠን።ትርካው እና ይዞታው ይደነቃል እሼ።በርታ።
@lukaseyob1976
@lukaseyob1976 Жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ እኔ ኤርትራዊ🇪🇷 Jewish ነኝ ረጅም ዓመት ሰማሁህ ድምጽህ አቀራረብህ ተአምር ነው፣ ሺህ ዓመት ኑርልን👍❤🙏 አንድ ቀን ከኔ ሽልማት አለህ።
@emumiftah2467
@emumiftah2467 Жыл бұрын
በእኛ ዘመን ምንም ይሁን ራስን ለማስከበር ጠንካራ መሆን አስፈላጊ ነው የአማራም ህዝብ ማንንም ሳያስፈቅድ ሀገሩ ላይ ለመኖር በደሙ ታሪክን ይጽፋል❤❤❤❤
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Жыл бұрын
ተረት ተረት
@የወሎቤተአማራልጅ
@የወሎቤተአማራልጅ Жыл бұрын
ኢንሻ አሏህ
@pxppxp5764
@pxppxp5764 Жыл бұрын
​@@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2ziእውነትም ተረተረት አለም በሰለጠነበት ጊዜ የገዛ ዜጋዋን እየገደለች ጀግና የምትል ኢትዮ ሀገሮች ዜጎቿ ያልሆኑትን ትዋጋለች የኛ ግን የራሷን ዜጋ
@fissehayigzaw1732
@fissehayigzaw1732 2 ай бұрын
Best of best
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 Жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ አቀራረቡ ድምጹ ስነቃሎቹ እንዴት እንደምወደው😍🙏🙏እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ😍😍🙏🙏
@DrMATIAS-ly4ch
@DrMATIAS-ly4ch Жыл бұрын
እሼ አለህልኝ ታላቄ መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ ከዚህ በላይ መስራት ትችላለህ በርታ
@jrrhurir5966
@jrrhurir5966 Жыл бұрын
የተማረ ሰዉ ነዉ መግዛት መብቱ ነዉ ስለራሳቹ አዉሩ ስለ ሰዉ ሀገር ወረ ተዉና ለነሱም አላህ ይጨምርላቸዉ ለኛም አላህ ይስጠን እኔ ከህይወተ በላይ ሱኡዲን እወዳታለዉ ሱኡዲዬ ከፊ ከፊ በይልን❤❤❤አዳማ ሁሉ በረባሶለችን
@solomonmebratu5370
@solomonmebratu5370 Жыл бұрын
አቤት በአንተ አንደበት እንዴት ታሪኩ ስሙኝ ይላል ኑርልን እሸቴ
@mdet9828
@mdet9828 11 ай бұрын
🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🌹🌹🌹🌹 ما شاء الله تبارك الله
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 Жыл бұрын
ሁለተኛ ሀገሬ🇸🇦👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 Жыл бұрын
Esheti Asefa yeny Medhanit Demte Merewa Amesegenalhu!!
@ቅንሀበሻነኝ
@ቅንሀበሻነኝ Жыл бұрын
ለመጀመርያ ጊዜ ስስማህ ነው በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው
@SamuelEshete-g7s
@SamuelEshete-g7s 4 ай бұрын
ምርጥ አተራረክ እናመሰግናለን
@hayatqassim6104
@hayatqassim6104 Жыл бұрын
ሳውዲዬ ከመሪሽ ሁሌ ከፍ በይ 🇸🇦👌🥰❤️
@abdullahebrahim2013
@abdullahebrahim2013 Жыл бұрын
በሙስሊም መሪ ከፍ ትላለች ኢንሻአ-ሏህ በአሁኖቹ በኢስላም ስም ባሉ የአሏህ ጠላቶች ግን ውርደትና ጥፋት ነው!!!አሏህ ዲኑን እና ባሮቹን ይረዳል!!!
@ahlammohammed7146
@ahlammohammed7146 Жыл бұрын
አሏህ ይጠብቀው መሀመድ ቢን ሰልማን ምርጥ መሪ ነው የሚጫጩት ኢኽዋን እና ሽአ ሶፍያ አህባሽ ናቸው በሌ መልኩ ደግሞ ሀገሪቱን እደፈለግን በፖለቲካ እናተራምሳለን ብለው ነው ልካቸውን ያጋኙት አልያ ግን መሀመድ ቢን ሰልማን ምርጥ ንጉስ ነው አወ እኔ እመሰግራለሁ በአስር አመት ቆይታዬ ረሀ ደስታ ሠላም ፍትህ የነገሰባት ሀገር ነች የኔ ምርጥ ሁለተኛዋ ሀገር አሏህ ይጠብቅሽ ሳኡድ እወድሻለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SofanitWorku
@SofanitWorku Жыл бұрын
ሚያሳዝን ፀሎት😂
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅​@@SofanitWorku
@ZenebechZenu
@ZenebechZenu 8 ай бұрын
Ahadu
@mylove3982
@mylove3982 Жыл бұрын
በነገራችሁ ላይ ምርጥ መሪ ነው ያለ ነጻነት አሁን እየተሻሻለ ነው እድሜ ይስጠው
@Ganat-n1u
@Ganat-n1u Жыл бұрын
አሚን.የሀገሩን.ህዝብ.በደንብ.ነው.የሚይዘው.እንደሰው.ስንፍና.አይደለምየሳውዲ.ህዝብ.ፈታ.ብለው. ነው.የሚኖሩት
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ Жыл бұрын
የምንነጻነትበተውሂድነውመመራትያለበት
@MekiyaIbrahim
@MekiyaIbrahim 6 ай бұрын
እና ተዉሂድ ነፃነት የለዉም ያለህ ማን ነው እዳዉም ናፃነትና ሰላም ያለዉ ተዉሂድጋ ነው ​@@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 Жыл бұрын
በጣም ጥራት ያለዉ አቀራረብ ነዉ እናመሰግናለን ሳደምጠዉ በጣም ነዉ እንድመሰጥ እና እንዳዳምጥ ያደረገኝ
@millimilli-cq5dh
@millimilli-cq5dh Жыл бұрын
አቀራረብህ ምርጥ ነው
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Жыл бұрын
gash eshete asefa enkuan leaddisu amet 2016 amet enkutatash beslam aderseh kewzro meaza biru ena kemlaw yeshger balderboch gar edme ketena keslam kefiker yestelen emye Ethiopian selam yaderglen hulem lemitakerblen yemaytegeb programeh enamseginalen!!
@TecleBeraki
@TecleBeraki 2 ай бұрын
What an explanation!!!! Well done
@mesekereshetu
@mesekereshetu Жыл бұрын
Thanks! Assefa Eshete
@addisalemdemese6893
@addisalemdemese6893 Жыл бұрын
Bewnet new yemeleh Eshete, shger radio beteley kedame chewata yalante endihum yale meazi aytemem, lemesmat tegabezaleh thank you and long live!💗
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ታሪክ ማንበብጂ መስማት የማልወደዉን እኔን በድምፅህ ምክኒያት ሰሚ ሆኛለሁ ክበርልን🥰🥰👏
@firaolgemmechu2936
@firaolgemmechu2936 Жыл бұрын
God bless you sir
@lalisab.enkossa1147
@lalisab.enkossa1147 Жыл бұрын
Eshete, the Man.!
@birukadane8022
@birukadane8022 Жыл бұрын
ሁሌ እስቲ ለጥፉልን ግዜ ስናገኝ እንስማ የእሸቴን የማዓዚ እንኳን አለ
@rahimafaode8912
@rahimafaode8912 Жыл бұрын
Allah ytbkew saudi ❤
@workineshteka3269
@workineshteka3269 9 ай бұрын
አእናመሰግናለን እሸቴ ግም አቀራረብ 👌💐💐
@henokmenelik7362
@henokmenelik7362 Жыл бұрын
እሸቴ ምርጥ ሰው እንደቀድሞው ፕሮግራምህን በሳምንት አንዴ ማቅረብህን ከመተውህ በቀር በፕሮግራምህን ከማድነቅ በቀር ይህ ቀረው የሚባል አይደለም ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ ክበርልኝ
@lalisab.enkossa1147
@lalisab.enkossa1147 Жыл бұрын
Eshete one of my favorite... ❤🎉❤
@Ermiashailukassa
@Ermiashailukassa Жыл бұрын
You are the best 👍
@mdet9828
@mdet9828 11 ай бұрын
شق كلامك ما شاء الله تبارك الله ترى نحبها سعودي ما شاء الله لا اله الا الله❤❤❤🇸🇦
@belete6899
@belete6899 Жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ ❤❤❤❤❤
@حياهبوبا
@حياهبوبا Жыл бұрын
ሳአዑዲ ፎቅ ፎቅ
@MengaMenga-eo6bl
@MengaMenga-eo6bl Жыл бұрын
የዘመናችን ጀግና መሪ 👍
@Bestvideoshd1
@Bestvideoshd1 Жыл бұрын
እንደኔ ግን የእሸቴ አሰፋን አቀራረብና ድምፅ የሚወደው❤
@mushazdtv7591
@mushazdtv7591 9 ай бұрын
Amazing
@IrbhHhffh
@IrbhHhffh 10 ай бұрын
ትችላለህ ሀቢቢ
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Жыл бұрын
እስልምና ሴትን ልጅ ንግስት ነው የሆነ ረገው ንግስቶች የታገር እራሳቸው ሲያሽከረክሩ አይተሀል ንግስት በቀላል አትታይም አትገኝምም የናተ ነፃነት መራቆት እደፈለጉ ከወድጋ መቀሆ ወይም እደዌስትር ሴትን ሸቀጥ ማረግ ነው ነፃነት ተብሎ መሠለኝ አሁን የለብንን ጉድ የመጣው ሲቀጠል ምንም አይነት መረጃ የለህም አቀራረብህ ግን እውነት ያስመስላል ግን አትርሳ ትራፖ ሆነ ምስሊም ያልሆናቹ በሸሪአየምትደዳደር አገር ስታዮ አይናቹ ደም ይለብሳል ግን ከሙስሊም አገር ውጭ ሴቶችን በሰረተተኛ በሹፌር አከባክቦ የሚኖር የትኛው አገር ነው ሴቷን ሸቀት ከማረግ ውጭ😅
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 11 ай бұрын
ሁሌ ከፍ በይ ሳውድ ያደኩብሽ የተለወጥኩብሽ ብዙነገር የተማርኩብሽ ሁለተኛዋ ሀገሬ
@mubarekwabellabilal4483
@mubarekwabellabilal4483 Жыл бұрын
አተራረኩ በጣም አሪፍ ነወ የአሜሪካ ሚና ግን አልተገለፀም
@highvoicetrends
@highvoicetrends Жыл бұрын
ሴቶች ተገላልጣቹ ሂዱ ማለት እና ስኒማ ቤቶች መክፈት ሃጥአተኛ እና የፈጣሪ ወዳጅ እንዳልሆነ ያሳያል።
@MengaMenga-eo6bl
@MengaMenga-eo6bl Жыл бұрын
በአናትክ ተተከል/ይ ጀላ ራስ የሰው ልጅ በግድ ሳይሆን በፍላጎት ነው መኖር ያለበት
@seada12345
@seada12345 Жыл бұрын
እሱ እራቁት ሂዱ አላለም አላህን ለሚፈራ ይሸፈን አላህን ላልፈራ ማሥገደድ የለም ጥፋቱ ከምን ላይ እንደሆነ አልገባኝም ሳኡዲያ የተውሂድ የሱና ሀይማኖቷን ወዳድ እና አክባሪ ናቸው ለምትናገሩት ነገር ልትጠነቀቁ ይገባል
@HabibaAhmed-jw5zw
@HabibaAhmed-jw5zw Жыл бұрын
100#100
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913 Жыл бұрын
አንተ ዶንቆሮ ቆፍጠን ያለ መሪ አምላኩን ፈጣሪ የማይፈራ እንዳንተ ውርጋጥ ጋጠ ዋጥ አይፈጠርም
@ferhankedir3353
@ferhankedir3353 2 ай бұрын
Men malete new mere honeshe kefelegachu metet tetu yalefelege yetew yebalale ende?​@@seada12345
@azebroba2575
@azebroba2575 Жыл бұрын
ለእኔ እሸቴ አሰፋን በመስማት በአገራችንና በዓለም ከሚሰማው መዓት ቴራፒ የምወስድበት ጊዜ ነው። እሸቴ እጅህን ድምፅህ አይንጠፍ። ሁሌም እንደሌሎች ጋዜጠኞች መታወቅ ያለብህን ያህል አለመታወቅህ መሰማት ያለብህን ያህል አለመሰማትህ እጅግ ይቅጨኛል። በርታልን!!!!!!
@DarlingtonOCHOLA
@DarlingtonOCHOLA 3 ай бұрын
Victory be to Fano ❤❤❤
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 2 ай бұрын
Day dreamer saboteur.
@TestiAbduselam-e3q
@TestiAbduselam-e3q Жыл бұрын
❤thank u
@zinetnuru136
@zinetnuru136 Жыл бұрын
የሚግረም ነው ታሬኩ
@Guii-cs5en
@Guii-cs5en 11 ай бұрын
ሰውድዬ ሁሌም ከፍ በይልኝ❤❤❤
@MekiyaIbrahim
@MekiyaIbrahim 6 ай бұрын
ገና በሩቅ ሲያዩት ጠላት ያሸብራል ከሊመቱ አተ-ዉሂድ ባንድራሽ ይበቃል 🇸🇦👑🌍✨🌙
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ Жыл бұрын
እምየ ሳኡድ አረቢያ ከሊመቱ ተዉሂድ ባድራሺ ይለምልም መሸፈናቸዉ ጌታቸዉ ያዘዛቸዉ ትህዛዝነበር አፈነገጡጂ በአሳማሚ ቅጣት ያሳያቸዋል
@demseethiopia5458
@demseethiopia5458 Жыл бұрын
ከነሡ በላይ አረብ ነኝ አልሽሣ አሽቄ
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Жыл бұрын
@@demseethiopia5458 አረብ ስለሆነች ሳይሆን ሙስሊም ስለሆነች ነው: በእስልምና የእከሌ ዘር የእከሊት ብሎ ዝባዝንኬ የለም የሰው ልጆች ሁሉ እኩል ናቸው ልዩነታችን አላህን በመፍራት ብቻና ብቻ ነው
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Жыл бұрын
አላሁምመ አሚን
@seada12345
@seada12345 Жыл бұрын
አፈነገጡጂ ማለት?
@GT-yr8yz
@GT-yr8yz Жыл бұрын
Please do for Artist Hacalu Hundessa.
@abebeche722negash
@abebeche722negash Жыл бұрын
ካሾክጅን አርዶ ከበላው በሁላ ሰው መስሎ አይታየኝም ነጭ ሳይጣን ነው የሚመስለኝ ::በጣም ነው የምጠላው ::
@salemalhrbe9310
@salemalhrbe9310 Жыл бұрын
ሳኡዲ የተውሂድ ሀገር አላህ ይጠብቃት
@ቅንሀበሻነኝ
@ቅንሀበሻነኝ Жыл бұрын
ሳዉዲ ሁለተኛ ሀገሬ ከፍ በይልኝ ❤❤
@HabibaAhmed-jw5zw
@HabibaAhmed-jw5zw Жыл бұрын
ምንም ለዉጥ ይዞ አልመጣም ሃገሪቱን በሃፂያት አጨማለቃት ለዜጎች የኑሮ ዉድነት ብቻ ነዉ ያተረፈላቸዉ በዘመኔ እንደሱ ቆሻሻ ሰዉ አላየሁም ሙስሊሞችን መጨፍጨፍ እራቁት ካፊሮችን ለጭፈራ መጋበዝ በስ ከዚህ ዉጭ ምን ይዞ መጣ ሰወችን አታሎ ማሰር ጀግንነት ሳይሆን የፈሪ ብትር ነዉ ስልጣኑን ለሃፂያት ብቻ ነዉ የተጠቀመበት አላህ ያስተካክለዉ ወይ ያሶግደዉ ይሄ ለሳኡድ አይበጃትም
@Abumahbub8
@Abumahbub8 5 ай бұрын
አተራረክ ጥሩ ነው ግን ደግሞ ሰኡድ አረብያ በረሀ ብች አይደለችም፣ እንዲያውም ለምለም መሬትም አላት። ሰለዚህ' በተረፈ አቀራረብህ በጣም ጥሩ ነው።
@jesusislord288
@jesusislord288 Жыл бұрын
በጣም አጕግ ዝግጅት ነው ቀጣዩን አደራ 😊
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 Жыл бұрын
ፕፕፕፕፕ የማይሰለቺ ጥፍጥ እንዳለ የሚያልቅ ትረካ ነው
@SabaSaba-k6l
@SabaSaba-k6l 4 ай бұрын
Emebatan ante telyaleh rejem edme yestelen
@muluken8661
@muluken8661 Жыл бұрын
ድጋሚ ነው አይደል
@Fikruzabarga
@Fikruzabarga Жыл бұрын
አረ ወንድማችን ያንተ ዜናና ትረካ ሊበረታታና ሊደገፍ ይገባዋል
@ShafiSeman-o3j
@ShafiSeman-o3j 2 ай бұрын
@AliEsse-yr8em
@AliEsse-yr8em 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ቅንሀበሻነኝ
@ቅንሀበሻነኝ Жыл бұрын
አሁን ንጉስ ነው ንግስናዉን ተቀብሏል
@uniquetube1919
@uniquetube1919 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ እና ሃያሲ ይሉሃል 😍እሸቴ አሰፋ😍!
@brook_tadesse
@brook_tadesse Жыл бұрын
ገራሚ አቀራረብ ነው ልክ እንደሙዚቃ ነው የምሰማክ እዲተሮች ግን እስከሚያልቅ ለምን አልጫናቹትም ?
@surafelmamush5785
@surafelmamush5785 Жыл бұрын
Ere ebakih eshete lemindin new koy biyans be samint 1 gize enkuan sintebik matakerbew gin
@salemalhrbe9310
@salemalhrbe9310 Жыл бұрын
ሄጃብ አለመልበሳቸው በጣም ኪሳራነው አላወቁምጅ
@gersutadros5960
@gersutadros5960 Жыл бұрын
Ena betsa sadke zara aydelm besral setawera betam des yelal meknyatum esralen yetla kenga tetalakkk
@ابدواسلام
@ابدواسلام 5 ай бұрын
Wushetamoch
@45ttdtuy
@45ttdtuy Жыл бұрын
👍👍
@JorgeHabtemariam
@JorgeHabtemariam 4 ай бұрын
Semeles yezesh ehedalw
@habil8160
@habil8160 Жыл бұрын
እኛም አገር አለ ቦካሳና ኤዲያሚን ዳዳን የሚያስንቅ የሰዉ ስጋ የሚበላ
@Michael-s4i3x
@Michael-s4i3x 4 ай бұрын
Bewerk frash lay ydensalu yemilew part😂😊😊
@selwaabdu2511
@selwaabdu2511 Жыл бұрын
የሳውዲ መንግስት ወሊድ ኢብን ጠላልን ሲያስር አይፈራም ህግ እዛ ነው እና ሀገር ዘር እየተለየ ነው ድርጊቱ የሚፈፀመው ሳውዲ ምርጥ ከገር ነች ህዝቡም ራህማ አላት
@ጠባቂዬብርቱነው
@ጠባቂዬብርቱነው Жыл бұрын
እረ ደግሞ ህዝቡ አረመኔ አይደልዴ
@reemmo1328
@reemmo1328 Жыл бұрын
💚💛❤
@yonasgirma296
@yonasgirma296 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@محمخاحا
@محمخاحا Жыл бұрын
በዚህ ሀገር መግስት ቀልድ የለምአርፈህ ተቀመጥ
@kidus-cw5ly2bl6q
@kidus-cw5ly2bl6q Жыл бұрын
ተደግሟል
@solomonassefa-sc9dy
@solomonassefa-sc9dy Жыл бұрын
እና ምን ይጠበስ
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
​@@solomonassefa-sc9dyኧረመልስተዊከይርእንማር
@ያአላህሶብርስጠኝ
@ያአላህሶብርስጠኝ Жыл бұрын
ሳኡዲ ሁለተኛ ሀገሬ ከፍ በይ
@rasalmaz5740
@rasalmaz5740 Жыл бұрын
እሼቴ አሰፍ ጡሩ ጋዜጠኛ ነሕ ግን እናንተ ነፃነት የምትሉት የሴቶች መበለቃቀጥ ለሳውድ አረቢያ የሚገባ አይደለም
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m Жыл бұрын
ሳኡዲ መሪ በየሳምንቱ መግደል ልምዱ ያደረገ በጣም አምባገነን መሪ ነዉ።
@MekiyaIbrahim
@MekiyaIbrahim 6 ай бұрын
የት ነው ሲገድል ያዬኸዉ ?
@traditionaltube809
@traditionaltube809 10 ай бұрын
እባክህን ለስለ ምኑም ዳነንኪራ አልፈቀዱም ያ ማለት በዓለም ላይ ላሉ ጠቅላላው ሙስልም የእምነት ቦታቸው የሆነውን መዲናን ማርከስ ነውና ያ ብሆን ደግሞ ተቀባይነት የሚያጡት በዓለም ሙስልም ጭምር ስለምሆን መረጃውን ብታርመውና ያለውን ለውጥ ብታወራ ተደማጭ ልትሆን አትችልም ? ወይ ዳንኪራ ወፍ የለም፡፡
@nebiyouwondimu9632
@nebiyouwondimu9632 11 ай бұрын
እሸቴን አሰፋው ብለን ብንጠራህ ይበልጥ ስምህ ገናና ይሆናል ....ቆይልን@
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 Жыл бұрын
ሊባኖስ ዛሬ እንድትወድቅ ያደረገቻት ሳውዲ ናት የሳዕድ ሃሪሪ ስልጣን መልቀቅ የሳውዲ እርዳታ መቆም ሊባኖስን የማትወጣው ክስረት ላይ ጥሏታል
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 10 ай бұрын
ዕብሪተኛ መሖኑ ጉልበተኛ አያደርገውም። በዘይት ማዕቀብ የትም አይደረሥም።
@Sirage111d
@Sirage111d Жыл бұрын
Hulum eunatnaw
@Adamacentar-nd9ce
@Adamacentar-nd9ce Жыл бұрын
አረ ቪዲዮውን ስታቀርብ አታራዝመው ይሰለቻል
@Zahara-eo2cc
@Zahara-eo2cc Ай бұрын
የቀግ ቆዳ የለበሰ ቀበሮ አተር ባይ አክሳሪ ነው አላህ ያጥፋው እሱ አስተሳሰቡ ጥፋት እንጂ ልማት የለውም አላህ ውርደቱን ከምኞቱ ያፍጥንለት ኢሻአላህ ሲያስጠላ
@eyerusalemhunt1096
@eyerusalemhunt1096 Жыл бұрын
The same thing happened in our country😢
@RastaMan-w3f
@RastaMan-w3f 4 ай бұрын
😮
@TsionNigusse-t6z
@TsionNigusse-t6z 4 ай бұрын
በስመአብ አስደመምከኝ አይ አልጋወራሽ
@abenetwoldesenbet9117
@abenetwoldesenbet9117 Жыл бұрын
Meshefafenun kasekeru ye Europe and America filmu degemo rakutachewen endihedu yasayachewal....yezan Saudi ye ebede ketema tehonaleh bezu setochem besekelat yalefu yehonal.ene gen feraw😢😢😢
@SofanitWorku
@SofanitWorku Жыл бұрын
እሽቴ እንዴት ነህ
@fifiikonjo6712
@fifiikonjo6712 Жыл бұрын
በማታውቁት ገብታቹ አታቦኩ ፣ሀገሩን ለየት የምያደርገው ፣ በአላህ ትእዛዝ እንድትመራ ነው ፣ ግን መሀመድ ከመንገዱ አፈነጌጠ
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
ዴቪድ ቤን ጎርዮን - David Ben-Gurion - መቆያ - Mekoya
30:54
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 89 М.
Америка... #shorts #фильмы #топ
0:59
KINO ELITA
Рет қаралды 4,1 МЛН
Boss әйел | Босс айел | 8 СЕРИЯ
25:47
Седьмой канал - 7 канал Казахстан
Рет қаралды 165 М.