ShegerShelf - የእናኑ መልዕክት ለሽሮሜዳ ዜጋዎች - ከአዳም ረታ Adam Reta “መረቅ” ትረካ - በኤልዳ ግዛቸው - ሸገር ሼልፍ

  Рет қаралды 31,147

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

#ShegerShelf #Ethiopia #AdamReta
ShegerShelf - የእናኑ መልዕክት ለሽሮሜዳ ዜጋዎች - ከአዳም ረታ “መረቅ” ትረካ - በኤልዳ ግዛቸው - ሸገር ሼልፍ
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 23
@selamawitmengistu2161
@selamawitmengistu2161 11 ай бұрын
በጣም የተዋጣለት ውብ አተራረክ፣ ጎበዝ! እጅግ በጣም ነው የወደድኩት፣ ተባረኪ።
@melkamelka4213
@melkamelka4213 3 жыл бұрын
ለኜ በጣም ተመችተሽኛል የኔ ቁጆ ቀጥይበት ጉበዝ
@ruthbeyene7111
@ruthbeyene7111 2 ай бұрын
I love the presenter Besmam endet gobez nat
@tsegayedinagde4188
@tsegayedinagde4188 Жыл бұрын
Just perfect 👌
@hailegebrehiwot4741
@hailegebrehiwot4741 3 жыл бұрын
ኦ አዳም
@amanuelgebrezgiabiher1525
@amanuelgebrezgiabiher1525 2 жыл бұрын
Wow narrator, thank you
@tensaemulugeta3246
@tensaemulugeta3246 11 ай бұрын
❤❤❤ደስ የሚል አቀራረብ ቀጥይበት❤❤❤
@abuyefantu2916
@abuyefantu2916 3 жыл бұрын
ምርጥ አንባቢ
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 3 жыл бұрын
የተዋጣ እና ዘብ አቀራረብ እጅግ ለጆሮ በሚጥም ድምፅ አቦ ፈጣሪ ይባርክሽ
@penielkibreab6725
@penielkibreab6725 3 жыл бұрын
ጎበዝ ተራኪ!!!!💓💓
@kiflubeyene1982
@kiflubeyene1982 3 жыл бұрын
ኣፍሪቃዊዉ ቶልስቶይ ነህኮ ኣዳም ረታ ! ያንቺ ኣተራረክ ደሞ ስእላዊነቱ ፊልም ያስንቃል። ፓ! ብዬ ኣልፌዋለሁ በቃ። ይህን ትረካ ስሰማው ከልብ የምወደውና የማከብረው የስደት ጓደኛዬና ወንድሜ ኣርፎ ነገ ወደ ማይመለስበት ኣገር ልሸኘው ያለበት ኣገር መጥቼ ከ ሌሊቱ 4•00 እንቅልፍ እንቢ ብሎኝ ራሴን በሆነ ነገር ስራ ለማስያዝ ስጥር ነበር። ትቶል ን የሄደው የክርስትና ልጄን ካንተ ጋር ካልተኛሁ ብሎ ረብሾኝ ከጎኔ ተኝቶ ነበር ትረካውን የሰማሁት ኣይ ልጅ መሆን እንዴት በጎ ነው ክታሪኩ ጎን ለጎን የሚሄድ ትልቅ ኣጽናኝ ትረካ ስለሆነልኝ በጣም ከልብ ኣመሰግናችኋለሁ ሸገሮች ሁሌም ኣድናቂያችሁ ነኝ ተባረኩ። ከ ቮልፍስበርግ ከተማ
@honormobile9742
@honormobile9742 10 ай бұрын
ሙሉ መፅሐፉን የት እናገኛለን ፈልጌ አጣሁት እባካቹ😢
@ayiyajemberu5425
@ayiyajemberu5425 3 жыл бұрын
Adam Retta is a mysteriously plain writer. Elda is a uniquely superb narrator. Thank you Sheger!
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 3 жыл бұрын
የሰብለወንጌል መሸሻን ታሪክ አስቀጠሉልን አይደል ? የአያት ወግ አይጠገብም !!
@ethiopneur
@ethiopneur 3 жыл бұрын
ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹.።
@-Travel-food_music
@-Travel-food_music 3 жыл бұрын
ኤልዳ ምርጥ አተራረክ ሂወት ዘርተሽበታል
@ስደትአይኑይጥፋ-አ1ዸ
@ስደትአይኑይጥፋ-አ1ዸ 3 жыл бұрын
እውነተኛ ታሪክ ነው ?
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 3 жыл бұрын
ዘብ የሚለዉ ዉብ ይባልልኝ
@abebayeshitila8570
@abebayeshitila8570 2 жыл бұрын
😡 .. እና ለምን ያላለቀ?? ... አጓጉል አረጋችሁኝ😏
@startafrica.
@startafrica. 3 жыл бұрын
-----የይስማዕከ ወርቁ ዴርቶጋዳ መፅሐፍ በፊልም መልክ ቀርቦ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው ፊልሙን ከታች ባለው ፔጅ ያገኙታል 👉👉👉#queen_sheba_diy
@kingkiya7177
@kingkiya7177 3 жыл бұрын
አቤት መቀደድ
@alexyona4043
@alexyona4043 3 жыл бұрын
Great Narration..... Superb. Adam is the greatest Ethiopian Writer. Add more from his work.
@zadigshiferaw4823
@zadigshiferaw4823 3 жыл бұрын
እጅግ ውብ አተራረክ እጅግ አስገራሚ የታሪክ ሂደት ኤልዳ እጅግ እናመሰግናለን!!!
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 235 МЛН
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 4,2 МЛН
የግንቦት ትውስታዎችና ጋዜጠኛ ዳሪዮስ ሞዲ
17:47
ማሞ  እና ተፈሪ አለሙ ከባድ ሚዛን  Adam Reta and Teferi Alemu
16:59
Gebetaizer / ገበታይዘር
Рет қаралды 1,2 М.
ከአዳም ረታ ll ከሰማይ የወረደ ፍርፍር ll ሙሉ ክፍል
1:24:50
Literary conversation with Adam Reta the voluminous, and versatile novelist and a remarkable author!
1:20:54
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 235 МЛН