Sheger Mekoya - መቆያ- ተወርዋሪው እና ባለድሉ ማርሻል- በእሸቴ አሰፋ- ጥር 21፣ 2014

  Рет қаралды 59,528

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 45
@firdosasnake7260
@firdosasnake7260 3 жыл бұрын
እሸቴ በጣም የሚገርም የታሪክ አቀራረብ ያለህ እጅጉን ሌሎች ሊከተሉ የሚገባህ ሰው ነህ ጋዜጠኝነትን በደምብ የገባቸው ሰው ውስጥ ትጠቀሳለህ ። የዩትዩብ ቻናል ከፈተህ በትሰራ ይበልጥ አድማጭህ ይሰፋል ።
@selasgosaye1789
@selasgosaye1789 3 жыл бұрын
ሁሌም ቢደመጥ የማይሰለች ፕሮግራም እሼ ሁሌም አንደኛ👌👌👌💪
@kingman-qt2tt
@kingman-qt2tt 3 жыл бұрын
መቆያዎች እድሜና ጤና ይስጣቹ በእድሚያችን ያልደረስንበት ታሪኮች በጊዘውም ኖረን መረጃ ባለመከታተል ሆነ ሳናነብ ያለፉኑን ድንቅ እውነታዎች ታሪኮች ለአድማጮች ስለምታቀርቡልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርቱ ቀጥሉበት ስል በተለይ ደሞ የፕሮግራው አዘጋጅና አቅራቢ እሸቴ አሰፋን ክብርና አድናቆቴን ልገልፅለት አወዳለው። ይመቻቹ
@qedusmustofa9534
@qedusmustofa9534 3 жыл бұрын
እሸቴ እናመሰግናለን
@محمدابوجمال-ح8ث
@محمدابوجمال-ح8ث 3 жыл бұрын
ዝግጅትህ በጣምይመቸኛል ግን ጥሩከመሆኑየተነሳ አናሳ ሰውነው የሚከታተለው ለምን ሠው ጥሩ ማየትመሥማት አይወድምና?
@dawudteke4238
@dawudteke4238 3 жыл бұрын
አሁን ጊዜ እደዚህ ሆኗል ነገር አለሙ
@ethiotube6965
@ethiotube6965 3 жыл бұрын
ጊዜው የውሸትና የፕሮፓጋንዳ ሆንዋል ፈጣሪ ይድረስልን እንጂ ህዝቡ እራሱ ፈጥሮ አውርቶ እራሱ አኩራፊ ይሆናል በዚ ከቀጠልን አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ነው የምንገባው ፈጣሪ ይጠብቀን
@Abyssinica
@Abyssinica 3 жыл бұрын
Abizagnaw yegna hizib seber zena, wore, politics, tik tok ena tirkimirki wore silemiwod new
@tsiondene431
@tsiondene431 3 жыл бұрын
Bezu temelekache yalachwe yemesadbu sel Ethiopian political yemeyaweru yetelacha negegeren yemeyaweru ena selewechwe aleme yalebabese ena yananoware yemeyaweru
@Yo-ll1ek
@Yo-ll1ek 3 жыл бұрын
ኣይገርምም
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 3 жыл бұрын
እሸቴ እናመሰግናለን ❤🙏
@balambaras5848
@balambaras5848 3 жыл бұрын
ግሩም አስተማሪ የሆነ ዝግጅት ነው። ሹማምንቶች ብትሰሙት መልካም ነው።
@FNeway
@FNeway 3 жыл бұрын
I'm not gonna get tired of listening the heroism of Marshall Zhukov. What a hero ! ዝኮቨ ሳይሆን ዥኮቨ ነው ራሽያኖች የሚሉት።
@WONDE3166
@WONDE3166 3 жыл бұрын
ጋሽ እሼቴ ስለሰጡን እውቀት ሁሉ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏❤️
@BereketGetachew-fv3gd
@BereketGetachew-fv3gd 3 ай бұрын
Gash eshete ❤❤❤
@qelem2196
@qelem2196 3 жыл бұрын
ዋዉ!ስለዚህ የጦር ሰዉ ስለ መማርሻል ላ.ቤራ ከሰራኸዉ ፕሮግራም ላይ ቀንጨብ አዲረገህልናል። እናመሰግናለን።
@ዮሐንስግርማ
@ዮሐንስግርማ 3 жыл бұрын
አይገርምም ልክ እንደኔ
@danieldesta3426
@danieldesta3426 3 жыл бұрын
ባጣም ነው ምዎዳቹ በርቱ🙏🙏
@alwaysethiopia712
@alwaysethiopia712 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው ኘሮግራም ነው በርታ ስትተርከው እዛው ቦታው ላይ ሆኜ እያየው ነው የሚመስለኝ thank you
@temesgenaman4259
@temesgenaman4259 3 жыл бұрын
Endezi ayinetun keftegna mareg new Ethiopiachin be ers bers tornet le birhanu yesetechiw?
@samidire6004
@samidire6004 2 жыл бұрын
It Is Very Very Nice Program Every Day Lessens. Thanks Dear Eshete Assefa & Sheger FM 102.1 Radio. P/c Produce About Field Marshal Montgomery.
@genetoumer9377
@genetoumer9377 3 жыл бұрын
Selame tena bezete yebelhe eshete asefa the best journalist in Ethiopia tebareke bezu tarike be merewa demstehe astemrehenale selamehe bezete yebelelehe kene betesebhe wudu wendemchine 👍👌👍👏👏👏👏👏🥀🌹⚘🌷🥀
@japhetethio978
@japhetethio978 3 жыл бұрын
ቅዳሜ በቀጥታ ስርጭት የሰማነዉ ሙሉ ነበር ይሄ ሙሉዉ አይደለም
@basicinfo9862
@basicinfo9862 3 жыл бұрын
betam asgerami akerareb ke temuala ewiket gar . bertalign.
@gadaaabdiisaa5456
@gadaaabdiisaa5456 3 жыл бұрын
እሽቴ እባክህን ስለ ሶሻሊዝም እና ኮሙኒዝም ልዩነት ብታዘጋጅልን እባክህን እባክህን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@jemalyimam6477
@jemalyimam6477 3 жыл бұрын
እሸትየ ሰላምህ ይብዛ ከቻልክ በምስል የታገዘ ብታደርገው
@selammeshesha878
@selammeshesha878 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@selhadinab5586
@selhadinab5586 3 жыл бұрын
Tnx
@ephremgebremariam7875
@ephremgebremariam7875 3 жыл бұрын
እሸቴ እንደምናለህ ሙሉ ጤና ከእድሜ ጋር እመኝልሀለው አንድ ጥያቄ አለኝ ሁሌ በአይምሮዬ የሚመላለስ ሰለሆነ ነው እሱም ሒትለር ለምንድነው ይሁዶችን የጨፈጨፈው ለምን ጥላቻ አደረበት ምክንያቱ ምን ነበር? ምታውቀው ነገር ካለ አመሰግናለው🙏
@erdachewyilma1839
@erdachewyilma1839 3 жыл бұрын
አነጋገር ከተባለ የአንተ ነው ደሞ ሌሎች የሚፈቅዱ ከሆነ በጋዜጠኝነት የማርሻል ማእረግ ለአንተ ቢሰጥህ ደስ ይለኛል
@genetoumer9377
@genetoumer9377 3 жыл бұрын
Tekekele eshete asefa the best journalist 👏👏👏👏🥀🌹🌹⚘⚘🌷👌👌👌👌👌👍
@manunitedfanss3149
@manunitedfanss3149 3 жыл бұрын
ጋሽ እሸቴ አባቴ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ በኛ ሀገር የመጀመሪያ የተሰጠ ጀነራል ሰምቻለው ባልሳሳት ግን ምን ጀግንነት ሲፈፀሙ ነው ⁉
@zelalembekele4724
@zelalembekele4724 9 ай бұрын
@kassaaragaw5072
@kassaaragaw5072 3 жыл бұрын
ምንም ማዳመጥ ባልፈልግ እንኳን በመቆያ ፕሮግራም አልጨክንም
@hiriyaabbe9011
@hiriyaabbe9011 3 жыл бұрын
Bxm arif program nw ist sile Bermuda triangle , secret service, NASA INA sile metifo sewicho bicha sayhone sile tiru sewoch aqaribn
@samsomtekle6852
@samsomtekle6852 3 жыл бұрын
😅Efnam ALEN MARSHAL... BERHANU JULA😅😂🤣🙈🙈🙈 AYY ETHIOPIA
@abdissamengesha876
@abdissamengesha876 3 жыл бұрын
ተመስጬ ሰማሁት:: መጨረሻ ላይ ማርሻል ዙኮቭ ከበርሊን ወደ ሞስኮ እንዲመለስ በስታሊን ተጠራ:: ከዚያስ? ስታሊን በላው እንዳትለኝ ብቻ ጀግናስ ያሳሳል:: ስለምርጡ ዝግጅት መቆያዎች ልትመሰገኑ ይገባል::
@tesfahungenene826
@tesfahungenene826 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@abdiabshiro2158
@abdiabshiro2158 Жыл бұрын
ቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨ፣ በበ በ በ በበ፣በ በ በበ፣በበበበ በበበበበበበበ በ በ በበበ በ በበ በ በበበበበበ በ በ በበ በበበበ በ በበ በበበበበበበበበበበበበ በበ በዘ በበ በ ዘበ በ በ በ በ በ፣ በ በበ ፣በበ በ በበ ፣ በ በበ ፣ በ በ በ በ በ በ በዘዘበ በ በበዠበ ዘበ ዠበ ዘበዘበዘ ዘበ በ
ሞሳድ ፡ ኃያሉ የስለላ ድርጅት ፤
32:19
TAEM RADIO || ጣዕም ሬዲዮን ፤
Рет қаралды 156 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
ፊልድ ማርሻል ቲቶ Marshal Josip Broz Tito (ዩጎዝላቪያ)
30:30
DAMOT ENTERTAINMENT-ዳሞት ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 20 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН