Ethiopia Sheger FM - Mekoya - መናፍስቶች የሚያናግሩት ሸማቂ (ጆሴፍ ኮኒ) Joseph Kony

  Рет қаралды 168,888

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

#Ethiopia #ShegerFM #Mekoya #JosephKony
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
#Ethiopia #ShegerFM #Mekoya
Ethiopia Sheger FM - Mekoya - መናፍስቶች የሚያናግሩት ሸማቂ (ጆሴፍ ኮኒ) Joseph Kony
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 95
@Ttt-ig9py
@Ttt-ig9py 4 жыл бұрын
በጣም ነው ምናመሰግነው ለወደፊት ምስል ያለው ዶክመንታሪ ፕሮግራምች ቢኖራችሁና እኛም እናንተን ለማገዝ እሚቻልበት መንገድ ቢመቻች ሃገራችን ላይ ያለውን የግንዛቤ እጥረት ለማስተካከል ትልቅ ድርሻ ይኖረዋል ብየ አምናለሁ!
@AmenZemedkun-b2w
@AmenZemedkun-b2w 4 ай бұрын
ምርጥ ነው ስለሀገራችንም ቢኖረው ጥሩ ነው።
@mercyzmt1512
@mercyzmt1512 4 жыл бұрын
I love your program! Can you make video about Sadam n Carlos Qebero? Thanks.
@dagembelete7702
@dagembelete7702 4 жыл бұрын
Yes
@dani43843
@dani43843 5 ай бұрын
እድሜ ይስጥልን
@reewreew6118
@reewreew6118 4 ай бұрын
ምርጥ ሰው እንደው ትመቸኛለህ
@ኢክንያልአሀቲ
@ኢክንያልአሀቲ 4 жыл бұрын
አይ አፍሪካ ምስኪን ህዝብ እኮነን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ቻይ የሆንን አለመጥፋታችን እራሱ በእግዚአብሔር ሀይል ነው እንጂ ተረት እንሆን ነበር
@faithmoore7486
@faithmoore7486 4 жыл бұрын
Another Sad story in Africa HUMAN become a MONSTER. Like always Thank you Eshete Asefa.
@ambachewsemma2231
@ambachewsemma2231 Жыл бұрын
Thank you Eshate you are an asset.keep it up I love it
@salehaddinadem6881
@salehaddinadem6881 4 жыл бұрын
አይ አፍሪካ ሚል መጽሐፍ ልጻፍ እንዴ ??? አይ አፍሪካ 🤔🤔🤔
@Only1God889
@Only1God889 4 жыл бұрын
ፆፍውማ
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 4 жыл бұрын
Saladin Benath safew ene egezahalhu 😂
@salehaddinadem6881
@salehaddinadem6881 4 жыл бұрын
Elisabeth Esayas መጅመርያ እኮ libraire ልስራ ብየ ተውኩት ምክንያቱም በአንድ መጽሐፍ አያልቅም !!!
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 4 жыл бұрын
@@salehaddinadem6881 liek neh mejemreya library tensh serana tesefalh..ayzon
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 4 жыл бұрын
@@salehaddinadem6881 lek neh mejemerya library serana tesfalh 😂🤣
@jemalyimam6477
@jemalyimam6477 4 жыл бұрын
እሸትየ በነካካ እጅህ የከሊፋ አቡበከር ታሪክ በዚያ በማይጠገበው በሚናፍቀኝ አቀራረብህ አደራ አደራ አቅርብልን ወንድምዋ እረጅም እድሜ ላንተና ለቤተሰብህ እመኛለሁ
@nardoseyabeyala1862
@nardoseyabeyala1862 4 жыл бұрын
Ye albahadadi now
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 жыл бұрын
አይ የአፍሪካ ችግር ተወርቶ አያልቅም እኔም ደቡብ ሡዳን ነበርኩ አሁንም ደቡብ ሡዳን ልክ እንደነዚህ አይነት ድርጊት ነው የሚፈፅሙት አላህ ይወቅላቸው
@Only1God889
@Only1God889 4 жыл бұрын
ሱዳኖች ታዎቂ ናቸው በዚህ ጉዳይ
@aass5491
@aass5491 2 жыл бұрын
Thenaks bro
@alemayehusahile353
@alemayehusahile353 2 ай бұрын
አረ ስለ ሀገራችን ቀደምት መሪዎች ስራልን
@liasol8518
@liasol8518 4 жыл бұрын
Endezih ayinetun metfo tegbar batakerb tiru newu. Ke astemarinetu yilk atfinetu yameznal.
@geromeabebe9463
@geromeabebe9463 4 жыл бұрын
Begiz kalaskomen ene jewera endzi new yemiydregut bey new yemferew☺☺☺
@belultekle4932
@belultekle4932 4 жыл бұрын
Welcome
@R.A52
@R.A52 2 жыл бұрын
ወይ አፍሪካና ጉዱቿ😃
@mubarekma3443
@mubarekma3443 4 жыл бұрын
ለእኩልነት የሚዋጋ የስልሳ ሚስቶች ባል አይ አፍሪካ
@moonstar7343
@moonstar7343 4 жыл бұрын
hi eshete sele sadam akrebeln pls.
@SolomonYosef-j8e
@SolomonYosef-j8e 2 ай бұрын
Sile qoshashaw abiy ahimed silemibal oneg aqribilin
@tsedalukebede202
@tsedalukebede202 2 жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@kidanezerai5174
@kidanezerai5174 4 жыл бұрын
Pls ye esiyas Afweriqiy akribilin Sir
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 4 жыл бұрын
kkk:- YE Mafiaw tplf god Father SEBHAT NEGA & FAMILIW Ze Behera ADWA neew ye miamerew ESU - Ma men IRON Ye hone ye CHINA sistem .ke 30 amet ye torenet Esat NAPAL Bomb weteto Nexanet Ya meta,,;; tedegagami ye telat tourenet be ergata Dele yaderege , SELAM Ye sefenebat yale manem ERDATA - Be melmat yalech ye tebareke chewa hezeb ye minorebat Hager ERITERIA MERI NEEW -
@zerihungamo6742
@zerihungamo6742 4 жыл бұрын
አይ አፍሪካ ስንት ጉድ አለባት
@semiraahmed8088
@semiraahmed8088 4 жыл бұрын
😂😂😂 ሰውረውት ይሆን !!!!? ይመችህ
@rossa1994
@rossa1994 Жыл бұрын
እሼ ፩
@selamselamey8644
@selamselamey8644 3 жыл бұрын
ለምን ግን አሸባሪ ያልተባለ ?? እስቲ አሰቡ መልሱ ቀላል ነው፡
@Only1God889
@Only1God889 4 жыл бұрын
አይሁድ ኦሪት ወይም ባይብል 70መልክ አለው ይላሉ እኒህም መፅሐፍ ቅዱስ በመስላቸው ጠማማ አመለካከት ተርጉመው ተግባር አዎለው😠 ይህ ጨለማ 🌚
@binyamgessessie5216
@binyamgessessie5216 3 жыл бұрын
shimels abdissa in his 60s
@tadesseayalkiflie9025
@tadesseayalkiflie9025 3 жыл бұрын
ዝግጅታችሁ በጣም በጉጉት የሚጠበቅ ነው ግን ማስታወቂያ የሚተላለፍበት ጊዜ ርቀት አጭር በመሆኑ ስኪፕ ማለቱ ብቻ ሌላ ስራ ይሆናል ስራ እየሰሩ ለማዳመጥ አስቸጋሪ ነው ይህን ማስተካከል ብትችሉ የሚል አስተያየት አለኝ። አመሰግናለሁ
@awelmuhammed5851
@awelmuhammed5851 2 жыл бұрын
አስተማሪ አይደለም
@bereketnew3124
@bereketnew3124 4 жыл бұрын
Nay Zi aremeni Iseyasi afewerik abake akirbelina ??
@እምባጠቐራ
@እምባጠቐራ 4 жыл бұрын
ደንቆሮ ፈስፋስ ሙሽሙሽ ካራ ውራይ ንሱ ብጅግንነት ይትረከሉ እንበር አምዚ ጎሓፍ ትቆጽሮ !
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 4 жыл бұрын
YE mafiaw Group tplf -Money loundry & be hager & be wech ye minoru ketronoch abalatu yale kerex tax,. "20 amet mulu bank & MEREAT ye chebecheb HIZBEN Ende kebet Leyayetö kelel - ye kelele Anetnem ya seletene - Internet yastemare DIGITAL WEYANI neh.
@sisayatumo2058
@sisayatumo2058 Жыл бұрын
የኡጋንዳ ጃል መሮ
@ادمعلي-ع4ي3ف
@ادمعلي-ع4ي3ف Жыл бұрын
Qq
@yalemselam8158
@yalemselam8158 Жыл бұрын
The content of this program evil ideology.....you and other media contribute and taught awful mindset....you should present better than this so your followers to be optimistic
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 4 жыл бұрын
*መናፍስቶች ግን ፡ ደሃ አገር ውስጥ መኖር ፡ ለምን ይወዳሉ?*
@JJ-xz2re
@JJ-xz2re 4 жыл бұрын
Beye online kemtdakri do something else change your life your self from your hearted you are the same like Joseph kony right now he is changing his mind and his life style now it's your turn if you have a power i am sure you are worse than Joseph kony
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 4 жыл бұрын
@@JJ-xz2re ይቅርታ! ቤተ ዘመዶችህን ነካሁብህ መሰለኝ ;-)
@genagena8548
@genagena8548 4 жыл бұрын
Ayee are American betam ale
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 4 жыл бұрын
@@genagena8548 እኛን ተከትሎ ፡ መጥቶ እንዳይሆን!? :-)
@genagena8548
@genagena8548 4 жыл бұрын
Metsihet Kebede Satan every where new.
@ኣነኮ-ቨ1ዘ
@ኣነኮ-ቨ1ዘ 4 жыл бұрын
እሸቴ ኣንተ የምታቀርበው ለኣእምሮም ለጆሮም መድሃኒት ነው ዕድሜ ይስጥህ
@rajuusalah45
@rajuusalah45 3 жыл бұрын
Ya cheristisn ashebari nebs bela indalem mawek alebachu !!
@zinawberhanu1935
@zinawberhanu1935 3 жыл бұрын
እንደት ናቹ ማቆያዎች ይህን ፕሮግራም በጣም ነው የሚወደው ነገር ግን youtube ላይ መልቀቃቹ ካልቀረ በቪዲዮ ብታቀርቡ የታሻለ ነበር ወይ ደግሞ የ documentary source link ብታጋሩን የታሻለ ነው። አመስግናልዉ!
@samriethiopia3264
@samriethiopia3264 4 жыл бұрын
ወይ አንቺ እማማ አፍሪካ ስንቱን ችለሽዋል እናቴ🤔 ደሞ እግዚአብሔር ይላል የሰይጣን ግብር ይዞ 😄😄😄
@Blessedpodcast1
@Blessedpodcast1 4 жыл бұрын
መቆያ: ከመቆያነት ያለፍ መሳጭ ትምህርታዊ መሰናዶ ነው ::
@Fedlu-zi2wb
@Fedlu-zi2wb 7 ай бұрын
የአፍሪከ፡መሪዎች፡ከጥንት፡አመታ።ጀምሮ፡ዕሥከዛሬ፡አንዴ፡በዘር፡በሀይማኖት።ዕናበጥቅም
@medhanitgetahun2236
@medhanitgetahun2236 4 жыл бұрын
አሁንምኢትዮጵያ የኮኒን አይነት እየተፈጠረ ስለሆነ አጥብቀን እንዋጋለን ለጠፉት ወጣቶች ፍትህ እንላለን
@RedDevil-f3x
@RedDevil-f3x 2 ай бұрын
🤭
@Fale-kl5yd
@Fale-kl5yd 6 ай бұрын
Betam tru new gin sengo sengo bilakak arif new it is the best youtube channel eshete.
@seifedinm.6756
@seifedinm.6756 4 жыл бұрын
Thank you gazetegna yetekeberk Eshetey Asefa
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 2 жыл бұрын
ወይ አፍሪካ ይሄም አይነት ነገር አለ? ይገርማል ምን ያህል ኋላ ቀርነት ነው? ለማመን ይከብዳል የሚያስደምመው ደግሞ፣የት እንደገባ አለመታወቁ ?? አቤት አቤት አቤት እቺ ምድር ስንት ነፍሰ በላ"ተሸክማለች" እስቲ እግዚአብሔር አምላክ ቸርነቱን ያምጣልን !!
@jenetetefere7152
@jenetetefere7152 4 жыл бұрын
እሸትዬ እካን ደና መጣህ ።።ስጠብቅ ነበር አዲስ ነገር
@liasol8518
@liasol8518 2 жыл бұрын
The Sudan President Albeshir is responsible for all this damage and death
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 4 жыл бұрын
ፕሮገራሙ ምርጥ ሆኖ ሳለ ማስታወቂያ በጣም በዛ እባካችሁ ለመቀነስ ሞክሩ።
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 4 жыл бұрын
የእዬ ጩፋ የእስራኤል ዳንሳ የዲዲያ የዮናታል አክሊሉ ታላቅ ወንድም ነው በለኛ መንፈሰ የሚያናግረው ነብይ
@fsy1999
@fsy1999 4 жыл бұрын
ክክክ
@zerubabelgirma1520
@zerubabelgirma1520 4 жыл бұрын
Bro selmatakiwe ngere atzebarqi please ..... bqa Ethiopia wust Protestant mehone bqa enede 3rd citizen nwa menetayew ..... ena ur belief is yours ...... k erasahu alfachu atmtu.......
@አጣ-ሙዲ
@አጣ-ሙዲ 3 жыл бұрын
አዉርተክ ሞተካል መንደሬ
@abyaby4137
@abyaby4137 4 жыл бұрын
ስለ ካርሎስ ቀበሮ እብክህ ተረክልን አመሰግናለሁ
@powerofbrain9480
@powerofbrain9480 4 жыл бұрын
2016 yate endanber awkwalhu gene yamtlute nagre ewnte aydlme sedatyochen nu yemythwawerwe.chekaye nu gene ewnte alu.
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 4 жыл бұрын
ዉዬ ይህን ተራኪ ስወደዊ ድምፁ ወደ ወሰን ሰርጎ ይገባል
@teddymekonin3524
@teddymekonin3524 4 жыл бұрын
yehe program betam turu program new
@derejelegesse1863
@derejelegesse1863 4 жыл бұрын
be ketay samintat sile Mahtama Gandhi, Sile Jawaarhal Nehru, sile, Napoleon Bonaparte, sile Adolph Hitler, sile Ho chi Minh ena lelochm berkata ngeroch entebikalen ....gn gn silenezih sewoch enditakerbi hule eleminhalew gn eskahun sile manachewn alakerebkim ye admach filagot atakebrim malet naw Eshetie????????????
@Only1God889
@Only1God889 4 жыл бұрын
አንብበህ አትረዳም ምን አስጠበቀህ😂
@belaydejene3547
@belaydejene3547 Жыл бұрын
Among the best KZbin channels !!!!!
@sarahkadr2089
@sarahkadr2089 4 жыл бұрын
ምን ይመስላል በጌታ ክፉ🤔😯
@amenyehonlezelalem3100
@amenyehonlezelalem3100 3 жыл бұрын
U'r No 1 reporter wow..
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 4 жыл бұрын
Beselmeam leyetegawr zemen uuuuffff yezegenenale
@biniamzinabu4454
@biniamzinabu4454 4 жыл бұрын
is kony alive today?
@guguorcoky
@guguorcoky 4 жыл бұрын
still at large according to www.foxnews.com/world/viral-vanish-what-happened-to-joseph-kony
@bereketamare1425
@bereketamare1425 3 жыл бұрын
yes he does😭
@holymountainzion7413
@holymountainzion7413 4 жыл бұрын
Eshete please we need your work on Haitian Dictator, Duvalier.
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 4 жыл бұрын
JESUS IS THE MESSIAH THE SON OF YAHWEH pick a book n read yourself
@amermusaamer4731
@amermusaamer4731 4 жыл бұрын
Advertising gap is so quick. Please every minute listen to advertise boring. Keep it up!
@meazi01
@meazi01 4 жыл бұрын
Amer Musa Amer , that’s true I have been saying the same, because all about money even though interesting video.
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
Ethiopia Sheger FM Mekoya - Robert Mugabe ሮበርት ሙጋቤ - መቆያ
24:12