Mekoya - የአፍሪካ ህብረት መስራቾች ታሪክ በአጭሩ ! በእሸቴ አሰፋ African Union/Eshete Assefa

  Рет қаралды 64,301

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 11 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ አሰፋ እግዚአብሔር እድሜንከጤና ይስጥልን😍🙏የቃላት አጠቃቀም ስነቃሉ ረጋ ያለ አተራረኩ በህሊናችን ታሪኩን ስትስል ልዩ ነህ💚💚💛💛❤❤😍😍🙏🙏
@osmanmohammed356
@osmanmohammed356 11 ай бұрын
እሽቴ የምፈልገው ታሪክ ነበር እድሜና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን
@getasewalemu4999
@getasewalemu4999 10 ай бұрын
ታሪክን ግን ይህ ሰውየ ይተርከው ግሩም ነው በጣም!
@stifmg8885
@stifmg8885 2 күн бұрын
Insightful. Thanks for remembering our remarkable forefathers and leaders.
@tsigeyheis5031
@tsigeyheis5031 11 ай бұрын
ክበርልን እሸቴ🙏
@eliastadesse6733
@eliastadesse6733 11 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ጋሼ እሸቴ አሰፋ እድሜ እና ጤና እመኝልሀለው የዘወትር ተከታታይክ ነኝ መቆያ ከተጀመረ ጀምሮ እከታተላለሁ ሁሉም አሉኝ እናመሰግንሀለን።
@fasilyalew3851
@fasilyalew3851 11 ай бұрын
እሸቴ የማይታየው ሞተር❤❤❤
@abditemam5838
@abditemam5838 11 ай бұрын
Super NEWS Tanks
@eyerusalemhunt1096
@eyerusalemhunt1096 11 ай бұрын
እናመሰግናለን እሸቴ : መልካም: ሳምንት
@stifmg8885
@stifmg8885 2 күн бұрын
Thanks!
@RejebBedewi
@RejebBedewi 10 ай бұрын
ጋሼ እድሜህን ያርዝመው የተረጋጋና ልብን ሰርስሮ ሚገባ አቀራረብ ነው እንዳንተ ያሉ ሰዎችን ቢያበዛልን ምን ነበረበት ግን..... ኤክሰፕት ጌታሁን ንጋቱ
@Jonii398
@Jonii398 11 ай бұрын
እሸቴ አንተ ባትኖር እኮ ይሄ ትውልድ ደድቦ መቅረቱ ነበር። ያልተዘመልህ የዚች ሀገር ዕንቁ ነህ!!!
@Joshua-xr4ri
@Joshua-xr4ri 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ. እሸቴ
@Silsnku
@Silsnku 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል እውቀትን ነው እያገኘን ያለነው እከታተላችሁ አለሁ ሁሉንም ግን ለመጀመሪያ ግዜ መኮመቴነው እሸ እናመሰግናለን በተለይ የቴድሮስን ታሪክና ዘመነ መሳፍትን በደብ ገልፀሀችዋን 🙏🙏🙏🙏🙏
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 11 ай бұрын
እናመሰግናለን እሸቱ ❤❤❤
@melakubeshaw2223
@melakubeshaw2223 11 ай бұрын
Eshetie Assefa #1
@ZAnteneh
@ZAnteneh 8 ай бұрын
አይ አፍሪካችን!
@tayemesfin2341
@tayemesfin2341 11 ай бұрын
አብዛኛዎቹ ዩቲበሮች ካንተ እየወሰዱ ነው የሚዘግቡት ላይክ እና ኮሜንት ለማግኘት።❤❤❤❤❤
@weldearebtadi166
@weldearebtadi166 11 ай бұрын
እሼ እናመሰግናለን
@aminabssinya9800
@aminabssinya9800 11 ай бұрын
Thank you Eshete
@ermiashabte-e9y
@ermiashabte-e9y 11 ай бұрын
Enamesegenalen esheta leka hulum betesemarabet mesk hagern metkem yechilal!!
@AboyeBekele
@AboyeBekele 10 ай бұрын
Waw thanks
@ayeleberie5947
@ayeleberie5947 11 ай бұрын
ታዲያ ምን ዋጋ አለው የመስራቾች ሀሞት አብሮ ሞቷል እነሱ ኑረው በሆን እስከ አሁን እንዲህ አይጫወቱብንም ነበር....
@DaOu-c5h
@DaOu-c5h 11 ай бұрын
አላህ ይይላቸዉ ጃሂሎች
@MohammedYasin-ok3bu
@MohammedYasin-ok3bu Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@temesgenyilma3215
@temesgenyilma3215 10 ай бұрын
Eshete betam enamesgnalen yeaterarek chilotahn betam ewedewalehu adenkihalehu sladamitew alfogn yihun alakim ye Kenya president Jommo kenyatan Tarik gin alsemahum
@berkiiiyohannes4999
@berkiiiyohannes4999 10 ай бұрын
eshete tebarekln .. ebakh yemejemerya ken Casablancawoch ena monoroviach ads abeba yetegenagnu ken yaderegutn negeger akrbln
@wesilibrahem3880
@wesilibrahem3880 11 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ለመሆኑ ጋዜጠኛ አለን?ምናልባት ግዛው ዳኜ፣ፊርማዬ አለሙ (ከፖሊስ)እነ ልዑልሰገድ ኩምሳ ፣ዜና ነህ መኮንን ፣ዳሪዮስ ሞዲ ይቅርታ ለጊዜው ስሙን የረረሳሁት ከሳይንስ አለም አዘጋጅ የነበረ ማን ገ/ማሪያም ፣እሸቴ ኣሰፋም እንዲሁ የሃገራችን ምሰርጦች ነበሩ።ኣሁን ግን ጋዜጠኝነት የለም ።አሁን ለሁሉም መስሪየቤት ለደሞዝና ለብሄርነው የሚሰረው።
@GirmaKebede-h3h
@GirmaKebede-h3h 18 күн бұрын
እባክህን በ1968 ጥዋት ሲተረክ የነበረዉን **አሜሪካዊ ጋዜጠኛ በሩሲያ አብዮት **የሚለውን ብታስደምጠን
@SeifeAman
@SeifeAman 11 ай бұрын
ጋዜጠኛ እሸቴ መንጌ ላይ ያለህ ጥላቻ ይገርመኛል በግል ያደረሰብህ ነገር አለ ካለም ፕሮግራም ስራለት
@ashagrachewtilahun
@ashagrachewtilahun 11 ай бұрын
እሼቴ አተራረክክ ወይም አቀራረብክ ደንቅ ነው ነገር ግን ጥያቄዬን እንድትመልስልኝ በአክብሮት ጠይቃለው ሀ/ስላሴን ወይም ጃኖኤን መንግስቱ ሀ/ማሪያም በትራስ አፍኖ መግደሉን ምን ያክል እርግጠኛ ነ? መልስክን ጠብቃለው አድናቂክ አሻግራቸው
@esheteasefa
@esheteasefa 11 ай бұрын
ምስክሮች ፍርድ ቤት ቀርበው መስክረዋል፡፡ዐቃቤ ህግ ስለፍርዱ ሂደት ባሳተመው መፅሐፍ ላይ ተጠቅሱዋል፡፡
@EliyasHa-i2j
@EliyasHa-i2j 11 ай бұрын
እሸቴ አሰፋ ምን እደምልህ አላቅም ግን እዳተ ያሉ ጋዜጠኞች ምን አለ ሀገር እድትመሩ ስልጣን ቢሰጣቹ ዳሩ ምን ያረጋል ሰው የለማ ሰው የለም
@sewmehone1736
@sewmehone1736 11 ай бұрын
ኮሚናኬሽን ማንስትር ነው መሆን የሚገባው።
@hailerootethiopia5331
@hailerootethiopia5331 11 ай бұрын
ምናለ አቢቹንም ቢገሉልን😅😅😅
@BrhanaMelaku
@BrhanaMelaku 10 ай бұрын
😂😂😂
@nadiyajemal6677
@nadiyajemal6677 10 ай бұрын
የተረገመ ህዝብ ይመስላል አሁንምኮ እዚያው ላይ ነው አህጉር ፈቀቅ አላለም
@birhanudrar2821
@birhanudrar2821 11 ай бұрын
የኛውንም ማሙሽ ማን ይበላው ይሆን?
@agnewyelma9048
@agnewyelma9048 10 ай бұрын
ተመራጮቹ ከገደብ በላይ ሥልጣን ላይ በግድ በማን አለብኝነት ይቆያሉ ። ስህተቱ ገደብ የሌለዉ የአምባገነንነት ሥልጣን ነው። ቢማሩም አልተማሩም ።
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН