Yechewata Engida - “ጥቁር ማብረር አይችልም ተብሎ በጠራጊነት ገብቶ ለመጀመሪያ ጊዜ የአየር ኃይል ትምህርትቤት የከፈተው ሮቢንሰን” Week 2P1

  Рет қаралды 9,015

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

#ShegerFM #YechewataEngida #ኮሎኔል_ስምረት_መድኃኔ
በኢትዮጵያ አየር ኃይል ከፈተኛ አሰተዋፀኦ ያደረጉት ኮሎኔል ስምረት መድኃኔ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉት ጨዋታ 2ኛ ሳምንት ክፍል 1
shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZbin: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 11
@dichagena3726
@dichagena3726 3 ай бұрын
ኮሎኔል ስምረት ለሀገራችን እጅግ ከፍተኛ አስተዋፅእ ያበረከቱ በሳል ሰው ናቸው።ስለእርሳቸው ግን ብዙም አልተባለላቸውም።እርሳቸውም በዚህ ኢንተርቪው እንኩዋ ስለራሳቸው ብዙም ማውራት ቁጥብ ናቸው ።ጠያቂዋ ማአዛ ስለሆነች እንጅ።ለማንኛውም ለሀገራችን ላበረከቱት እናመሰግናለን።ቀሪ እድሜዎ የሰላምና የጤንነት ይሁንሎት።
@teddyamhara
@teddyamhara 3 ай бұрын
ጀኔራል አሰፋ የቅርብ ዘመዴ ናቸው። ስለሳቸው ብዙ አላውቅም ኮሎኔል ስለሳቸው ቢነገሩን መልካም ነው።
@RahelHagos-k2l
@RahelHagos-k2l 2 ай бұрын
የድሮዋን የከበረች ኢትዮጵያ የማይበት መስታወት ሽገር ❤️❤️❤️እንቁና ጨዋ ልጆችዋን ስለምታቀርቢል መአዚ ተባረኪ 🥰
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 3 ай бұрын
ሾመው ሸልመዉት ሊሆን ይችላል ። ነገር ግን በመጨረሻ ሰዉየዉ ያለሳቸው እዉቀት ብቸኛዋን አይሮፕላን አስነስቶ አዲሳባን በመዞሩ " ይቺ ሰው በአንዱ በተረገመ ቀን ለጠላቶቼ ተገዝታ ከነቤተ መንግስቴ ታጋየኛለች" በሚል በአስቸኳይ ከሃገር እንዲወጣ አድርገዋል ።
@melkamwubie8264
@melkamwubie8264 Ай бұрын
Meaza please let the Gentleman finish his sentences. You keep on interrupting and put words in his mouth.
@fisehajemberu5463
@fisehajemberu5463 2 ай бұрын
ኮነሬልእድሜና ጤና እመኝሎታለሁ ሰለካፒቴን አሰፋ አየለ የሚያዉቁትን ቢገልፁልኝ
@fisehajemberu5463
@fisehajemberu5463 2 ай бұрын
አጎቴ ነዉ
@Selamtesfaye-b8v
@Selamtesfaye-b8v 3 ай бұрын
Goering የአክስቱ ባል ነው ቀጥታ የደም አጎቱ አይደለም።
@MarjorieOvellette-z1p
@MarjorieOvellette-z1p 16 күн бұрын
Altenwerth Trace
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 3 ай бұрын
👍👍👍👍
@Yibezgreat
@Yibezgreat 3 ай бұрын
ኮለኔል እንደው ስለ አየለ ከበደ ጎሹ ቢሾፍቱ አየር ሐይል ውስጥ ሚያውቁት ነገር ይኖር ይሆን የአያቴ ወንድም ናቸው
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 32 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 16 МЛН
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 23 МЛН
Girum Tereka - ሁለት ማራኪ ታሪኮች ስለ ሎተሪ - በግሩም ተበጀ Girum Tebeje @ShegerFM1021Radio
25:30
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 16 М.
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 32 МЛН