Sheger Mekoya - የጦርነት ጠቢብ ሰን ዙ Sun Tzu በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

  Рет қаралды 119,860

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@Hagere251
@Hagere251 2 жыл бұрын
እሽቴ አንትን የመሰለ ጋዜጠኛ በ እድሜ ዘመኔ አላየዉም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏 አንተን መስማት ያስደስተኛል ያዝናናኛል 😍
@Landa500
@Landa500 11 ай бұрын
እንደዚህ ማድነቅ መለማመድ አለብን እሼ በጣም አደንቀዋለው ግን ለእኔ እንደ ያየሰው ሽመልስ( ኢትዮፎረም) የሚሆን የለም።
@2blueye
@2blueye 2 жыл бұрын
Every night 🌙 almost 7 years you feed me knowledge Mr Eshete asfa i wish 🤞 you long life thank you
@henokamelga1650
@henokamelga1650 2 жыл бұрын
ሁሌም የማከብርዎት የምወድዎት ጋሽ እሸቴ በአለማችን አዳዲስ ክስተቶች እየተከናወኑ ነው ምነው ጀባ ቢሉን❤🙏
@nigeman3897
@nigeman3897 2 жыл бұрын
Ewunet new
@sammyabraham6645
@sammyabraham6645 2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እሸቴ አሰፋ አቀራረብህና ትረካህ እንደተለመደው ልዩ ነው አትጠገብም እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለው ::
@aliabdulkadir664
@aliabdulkadir664 2 жыл бұрын
እሸቴ ስለምታበረክትል ዘመን የሚሻገር የሸገር መቆያ ምስጋናችን ከልክ ያለፈ ነወ። #እባክኽ ስለ በረሀው አንበሳ ኡመር ሙኽታር አስደምጠን🙏🙏🙏🙏🙏
@ሳምኬት-ዘ9ኈ
@ሳምኬት-ዘ9ኈ 2 жыл бұрын
የጋዜጠኛ አቶ እሸቱን ትረካ ስሰማ እዛው ቦታ ያለሁ የሚመስለኝ ግን እኔ ብቻ ነኝ?
@fasttrack-i8g
@fasttrack-i8g 2 жыл бұрын
ሸገር፣ ሁሌ አንደኛ።
@sadiqalreshidi659
@sadiqalreshidi659 2 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ ምርጥ የመቆያ ፕሮግራም አዘጋጆች እሸቴ አንተን ማድመጥ እንዴት ደስ እንደሚል በርቱ
@manunitedfanss3149
@manunitedfanss3149 2 жыл бұрын
እናመሰግንሃለን ጋሽ እሸቴ አባቴ ሺህ አመት ኑርልኝ
@haime508
@haime508 2 жыл бұрын
እሸቴ በአንተ ትረካ ብዙ የአለም ታሪኮችን ማወቅ ችያለሁ አመሰግናለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ድምፅህን የሰማሁት "ብረቷ ወይዘሮ ጎልዳሜር "በሚለው ትረካህ ነው ከዛ ጊዜ ጀምሮ ፕሮግራሙን ወድጄው ቀረሁ ፕሮግራሙ ይቀጥል ❤❤❤❤❤❤❤
@ayanawmussie
@ayanawmussie Жыл бұрын
The most intellectual journalist eshete assefa
@yosefteshome1125
@yosefteshome1125 2 жыл бұрын
አሸቴ እድሜህን ያርዝመዉ ትረካህ ሰላም ይሰጣል ልቅምቃሚ ምናምንቴ ወሬ አሰልችቶን ያንተ ሰላም አለዉ።
@wassiebelay5089
@wassiebelay5089 Жыл бұрын
እሼትዬ በአንተ አንዴበት የተንቆረቆረው ሁሉ ባያምርም ያምራል።
@ambachewamb3873
@ambachewamb3873 2 жыл бұрын
ድንቅ አቀራረብ 🙏🙏🙏ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ
@hmnhararimedianetwork3717
@hmnhararimedianetwork3717 6 ай бұрын
Thank you Shager, truly inspirational story.Thanks for your Professional Journalism and dedication.
@E29-n3x
@E29-n3x Жыл бұрын
Thank you sheger fm, about all tiem
@birukman878
@birukman878 Жыл бұрын
አሸታችን እኖድሀለን ❤
@birukadane8022
@birukadane8022 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን!! እናከብርሀለን.
@yeshiatska4044
@yeshiatska4044 Жыл бұрын
Tankyou for professional behaviour
@brex4
@brex4 Жыл бұрын
True story teller amazing ❤❤❤
@Yosef-nl1gx
@Yosef-nl1gx Жыл бұрын
Eshety mert gazetna
@adugnanegesu6930
@adugnanegesu6930 2 жыл бұрын
Eshe andegna thanx!
@aser789
@aser789 2 жыл бұрын
Sheger makoya andagna nachu gn eski ke tornen tarikoch weta belen sela ethiopian maths yemibalewn neger 1 program serubet mesmama kale like adrgu ena yebelt sel hagrachn enwek yemchchu!!
@tewoldegirma1060
@tewoldegirma1060 2 жыл бұрын
thanks
@tofiqihasen7272
@tofiqihasen7272 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ግን ጠላቶቻችን ትረካውን እንደማይሰሙ ተስፋ አረጋለሁ
@nikodimosabate8451
@nikodimosabate8451 2 жыл бұрын
Eshe enwedekalen gen Addis neger yelem ende
@jonathancarlos498
@jonathancarlos498 2 жыл бұрын
Thanks 🙏🏼
@amenaykentiba2721
@amenaykentiba2721 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እነሆ መቆያ ብዙ እውቀት ይገኝበተል ግን አንድ አንድ ታሪክ ትንሽ ይገኝበታ ለምሳሌ የዓረብ ታሪክ ወይ በነቢ ማሀመድ ግዜ የነበረ ታሪክ ትንሽ ስተቶች አለው የስም አጠራር ስተት አለው እንደገና በቅርብ ግዜ የተደረገ ታሪክ ደግሞ ብዙ ስተቶች አለባቸው እየኖርበት ያለ ግዜ ስለሆነ እንደነ ዒራቅ ውግያ እንደነ ቀጠር ከዓረቦች የተደረገባት ማዕቀብ ሌላ ሌላ ብዙ ግን ችግር የለውም ከሰው ስተት ከብረት ዝገት ይባል የለ ግን ታሪኩ እንድይጥም ከአንድ ወገን አትወጉኑ ለብዙ ግዜ ታሪኩ ስለ ሚቀጥል ? ከተሳሳትኩ ይቅርታ አድርጉልኝ አመሰግናለሁ 🙏
@nigeman3897
@nigeman3897 2 жыл бұрын
Ende smachin shegeroch enleyalen.
@tofiqihasen7272
@tofiqihasen7272 2 жыл бұрын
አቦ ትምህርት ሰጭ የሆኑትን ላክልን
@hus1s214
@hus1s214 2 жыл бұрын
ዲጋም የተለቀቀ ነው
@behayluyibe7652
@behayluyibe7652 2 жыл бұрын
Mekoya copy eyetederege belelasew yikerbal and tiru IT balemuya bitketiru tiru new
@szzemea5378
@szzemea5378 2 жыл бұрын
እሽቴ ሳላደንቅህ ባልፍ ቅር ይለኛል
@behayluyibe7652
@behayluyibe7652 2 жыл бұрын
le you tube yikesal, yitekumal
@worldcomm9842
@worldcomm9842 2 жыл бұрын
አይ አንተ ደደብ ለአንተ ሊመስልህ ይችላል የትግራይ ሰራዊት ሲበረታ በየወሩ የሄንን ትለፈልፋለህ
@sadiqalreshidi659
@sadiqalreshidi659 2 жыл бұрын
ምነው ጩኸቴን ቀሙኝ አልክ አረ በህግ አምላክ የጠራህ የለም እኮ ይህ ቦታ የጭዋ ምድብ ነው አከባቢህን ፈልግ
@nikodimosabate8451
@nikodimosabate8451 2 жыл бұрын
You don’t know how much narrow mind you have🧠
@nikodimosabate8451
@nikodimosabate8451 2 жыл бұрын
You don’t know how much narrow mind you have🧠
@getachewhabtemariam8891
@getachewhabtemariam8891 2 жыл бұрын
ስድቡ ለምን አስፈለገ ምናልባት የምጡቅ አእምሮ ባለቤት ስለመሆንህ መገለጫህ ይሆን
@berisobedada188
@berisobedada188 2 жыл бұрын
አራዊት የሚናገረውን አያውቅም ደደብማ ደደብ የሚለው ነው ለነገሩ ከእባብ እንቁላል ዶሮ አይገኝም
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
Sun Tzu ተረክ ሚዛን Salon Terek
26:18
salon tube
Рет қаралды 43 М.
Sheger Mekoya -  ሳን ዙ Sun Tzu  በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
28:24
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 85 М.
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН