Tizita ze Arada - ታላቁ የስነ-ፅሑፍ ሰው መንግስቱ ለማ Mengistu Lemma100th Year Anniversary መንግስቱ ለማ

  Рет қаралды 5,384

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

10 ай бұрын

#Ethiopia #MengistuLemma100thYearsAnniversary #TeferiAlemuSheger
Tizita ze Arada ታላቁ የስነ-ፅሑፍ ሰው መንግስቱ ለማ Mengistu Lemma100th Year Anniversary መንግስቱ ለማ #TeferiAlemu
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZbin: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 6
@amaremekonnen2434
@amaremekonnen2434 10 ай бұрын
ታላቁ የዘመኑ የስነ-ጽሑፍ ሰው! ነፍስህን በዓጸደ ገነት ያኑርልን!!!
@hb-rh8iw
@hb-rh8iw 10 ай бұрын
የተባረኩ ድንቅ አባትና ልጅ። ዛሬ ፊደላችን በዓለም ፊት የሚያሰጠንን ክብር የተሸከምነው በእንደዚህ አይነት ብሩህና ብልህ አባቶች ነው ።አነድ የአማርኛ መምህሬ በስስትና በአክብሮት ''አብዬ መንግሥቱ ለማ'' ብሎ ነበር የሚጠራቸው ።በእውነት ክብር ይገባቸዋል
@tewanaytube1867
@tewanaytube1867 10 ай бұрын
አብዬ መንግሥቱ በልደርባቸም በጣም ነው የምወዳቸው ፎቶአቸዉ ቤታችን ነበረ ካባባ ጤናው ጋር አባባም ጋሽ መንንግስቱም ነፍሳቸዉን ይማርልንንንንን
@alisemir2527
@alisemir2527 4 ай бұрын
ሸገሮች በተለይም መኣዛና ተፈሪ በጣም ልትመሰገኑ ይገባል። እኚህን ታላቅ የቋንቋና የስነፅሁፍ ሰው ማስታወሳችሁ እናንተም ትልቅ መሆናችሁ ያሳያል።እግዚአብሄር ያክብራችሁ።
@alisemir2527
@alisemir2527 4 ай бұрын
ተፈሪ እኮ እንኳን ይህን የመሰለ የሚጥም ታሪክ ይቅርና ተራ ጽሁፍ እንኳ ቢሆን እርሱ ሲያነበው ለጆሮ ይጥማል። መታደል ነው። አፈወርቅ ብዬሃለሁ
@eliasalemseged3553
@eliasalemseged3553 10 ай бұрын
ደማሙ ብዕረኛ መንግሥቱ ለማ!
ሐኑን (ደራሲ አሌክስ አብርሃም)  ተራኪ (ገሊላ በላይ)
1:59:33
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 116 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
这是王子儿子吗
00:27
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН
ዓለማየሁ ገላጋይ - Theater of the Absurd | Sheger Cafe With Meaza Biru
42:51
ታሪክና ምሳሌ ፡ ክቡር ከበደ ሚካኤል | ማርቃል ተራኪ 🎙
10:17
ማርቃል ተራኪ - Markal Teraki 🎙
Рет қаралды 328
За девочкой гонится бандит😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 4,9 МЛН