Yechewata Engida - Dejazmach weldesemayat G/Weld With Meaza Birru Week Six Part Two

  Рет қаралды 9,960

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 6
@aselefechbalcha6277
@aselefechbalcha6277 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ። አባታችን እድሜ እና ጤና ይጨምርሎት አምላካችን በጣም ደስ የሚሉ ሰው ኖት።
@ingrid1164
@ingrid1164 6 жыл бұрын
እባክሽ ወ/ሮ መዓዛ በጠቅላላው ያለውን CD ላይ አድርጋችሁ ብትሸጡልን እንዴት ደስ ባሰኛችሁን ፣ድንቅ ነው ፣ ትምህርታዊ ነው!
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን መአዚና እንግዳዋ 😍😍😍አቤት በጣም ደስስስስ የሚል ጭውውት ነው። ደጃዝማች ወልደሰማያት እጅግ እናመሰግናለን የንጉሱ ዘመን እና ጃንሆይ እንቁ እንደነበሩ ነው ያስገነዘቡን። ብልህ አመራር ድንቅ ደግ ዘመን ነበር ማለት ነው። እኛ ግን መጥፎ ተምረን ነው ያደግነው። ገርማሜ ነዋይ እና ወንድሙ ቆሻሾች ልክክስ ኮሚኒስት ናቸው የታሪክ አተላዎች ሰልፊሾች ነበሩ የበሉበትን ወጪት ሰባሪዎች! የሰው ሀገር የፈረንጅ ሲስተም ናፍቀው የስንት ሺ ዘመን ቅርስ አጥፍተው ለድህነት እንድንበቃ መጀመሪያ መንገድ የከፈቱ ጅቦች
@survivalbelay8838
@survivalbelay8838 6 жыл бұрын
Yes, Germame is arrogant and he had no idea and knowledge of Ethiopia. He became a wrong example to students and eventually Ethiopia lost its grip.
@zefunzefun
@zefunzefun 6 жыл бұрын
አንቺ ክፍት አፍ ቆርቆሮ ጭንቅላት ባንቺ አፍ የሚገመግሙ አይደሉም ለመሆኑ ምን አውቀሽ ነው ደርሶ ስለኮሚኒዝም ገምጋሚ የሆንሽው የሚገርመው ይኼ ባዶ ጭንቅላት ያዘለ አሳዛኝ ትውልድ እንደ እዋቂ አፉን ሲከፍት ነው! ድግም ሳታውቂ ስለድህነት ታወሪያለሽ ኢትዮጵያ በክፉ ድህነት የኖረችው በንጉሱ ዘመን ነው! ያብዪን ወደ እምዬ አሉ ኃይለስላሴ ያን ሁሉ ዘመን በነፃነት ከሌሎች አፍሪካዊያኖች በተለየ ስንኖር በስልጣኔ ገስግስን አፍሪካዎችን ቀድመን አርያ መሆን በተገባን ነበር! ነገር ግን ይህን ማረግ ሲገባቸው ንጉሱ ያለ እንድ ተግባር እዚህ ግባ የሚባል ቁም ነገር ሳይሰሩ የሕዝቡን ኑሮ ሳይሻሽሉ እንደውም ይባስ ብሎ በሳቸው ዘመን ነው ኢትዮጵያዊያን በድርቅ ተጎድተው እንደቅጥል የረገፉት! ሕዝቡ እያለቀ ግን እሳቸው ልደታቸውን ለማክበር ኬክ በውድ ዋጋ በውጭ አገር አስርተው አስረሽ ምችው ሲሉ ነበር! ያንቺ ጃንሆይ ሕዝብ እየረገፈ እያለቀሰ ደንታ የላቸውም ነበር! ይኼ ውሽት ነው ካልሽ ደግሞ በደንብ ተመዝግቦ በዓለም ያለ ሀቅ ሰለሆነ በቅን ከፈለግሽው እውነቱን ታገኛለሽ ትረጃለሽ! እናንተ ትውልዶች እረ በፈጠራችሁ አደብ ግዙ ድሮም መሃይም ደፋር ነው ይባል የለ እንደልባችሁ ጨፍሩ እናንት እሳፋሪ ትውልዶች!! ሐበሻዊት የተባልሽ ጉድ ሳታውቂ እንደ አዋቂ አፍሽን ከመክፈትሽ በፊት አንብቢ እባክሽ ያለቦታሽ ገብተሽ አንትቦጫረቂ ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ አሉ!!
@survivalbelay8838
@survivalbelay8838 6 жыл бұрын
Dejazmatch Weldesemayat G/Weld was a governor of Wellega when I were a high school student in Nekemte. He was very dynamic and monitor every movement of the workers in office and outside office. But he was not favored by those who exploit people and the Wellega Nationalist like Olana Beti. Olana Beti who was a lawyer organised a rally against him and within short time Dejazmatch Weldesemayat was expelled from Wellega.
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 3,9 МЛН
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4 МЛН
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 82 МЛН
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 1,7 МЛН
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 3,9 МЛН