Yechewata Engida - መሪ ተዋናይት እመቤት ሆይ አስካለ አመነሽዋ (Askale Ameneshewa Interview With Meaza Birru ክፍል 1

  Рет қаралды 6,519

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 10
@ኢትዬጵያሀገሪ
@ኢትዬጵያሀገሪ 4 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ወግ ደስ አይልም መአዚ እግዛብሄር ይስጥሽ ጆራችን ደምቶ ነበር ፕሮግራሙ ሁሉ አንዳይነት እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቦችሽ
@tilethio
@tilethio 4 жыл бұрын
መአዚ እስከ ዛሬ ካቀረብሻቸው ፕሮግራሞች ይሄ እጅግ የተለየ ነው፡፡ እትዬ አስካለ ጨዋታውን ትተው ወደ ግብዣ ሲገቡ የሬድዬ ድራማ እንጂ ኢንተርቪው አይመስልም፡፡ በቪዲዬ ቢሆን ደግሞ እንዴት ደስ የሚል በሆነ፡፡ እግዜር ይባርካችሁ አቦ፡፡ እንዲህ ያለ ጨዋታ ቀኑን እንዴት ብሩህ ያደርጋል!
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
ድንቅ ነው!!!❤️❤️
@ethiozare8001
@ethiozare8001 4 жыл бұрын
ፈርቀዳጅ የሆኑ አዛውንት ተዋናንያንን የማስታወስ፣ በፊልሞች፣ ድራማዎችና ተውኔቶች ላይ በማሳተፍ ልምዳቸውን በመጠቀም ትውልድን ማነፅ ይገባል። መአዚ ለድንቅ ተግባርሽ ፈጣሪ ይስጥሽ!
@ኢትዬጵያሀገሪ
@ኢትዬጵያሀገሪ 4 жыл бұрын
ማአዚ ጋሽ ደበበ እግዚአብሔር ይስጥልን
@shimeleshunde8318
@shimeleshunde8318 4 жыл бұрын
የሚገርም አርቲስት ነበሩ የአዛውንቶች ክበብ ላይ ሲጫወቱ አይቻቸዋለሁ።
@fitsumbedilu3511
@fitsumbedilu3511 4 жыл бұрын
በቪዲዮ በሆነ ብዬ ተመኘሁ
@abebe7532
@abebe7532 4 жыл бұрын
wey ! Motewal ende ???? omg ! RIP !!
@derartutulu7522
@derartutulu7522 4 жыл бұрын
ወይ እትዬ አሰካለ የነቴዲ ራሄል ሳሚ ታቦር እናት .........ካሜራውን እና ጋዜጠኛውን ረስተው ግብዣ ጀመሩ😁😁😁
@allfootballs341
@allfootballs341 4 жыл бұрын
ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ kzbin.info/www/bejne/g37cd56ffKl0qtk
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3,8 МЛН
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
Askale Amenshewa Incredibly Talented Ethiopian Actress
25:19
Tewdage Bekele
Рет қаралды 6 М.
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3,8 МЛН