No video

Yekidame Chewata - የኩባ ተማሪዎች ጨዋታ Week One Part 2

  Рет қаралды 15,490

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

3 жыл бұрын

#Ethiopia #YechewataEngida #የኩባ_ተማሪዎች_ጨዋታ #Fidelkastro
Yekidame Chewata - የኩባ ተማሪዎች ጨዋታ Week One Part 2 Meaza Birru Interview With Kuba Students
ከዛሬ 43 ዓመት በፊት ሰኔ 30 ቀን 1970፣ እድሜያቸው ከ7 እስከ 14 የሚሆናቸው ኢትዮጵያውያን ልጆች ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኩባ ለትምህርት ተላኩ፡፡
እንዲህ አይነቱ ያልተለመደ የትምህርት እድል በምን ምክንያት ተካሄደ ? የልጆቹ የኩባ ውስጥ ኑሮስ ምን መሳይ ነበር ? ዛሬስ የት ናቸው ? የኢትዮጵያ እና የኩባ ግንኙነትስ ምን መሳይ ነበር ? ዛሬስ የቀድሞ የኩባ መሪ ፊደል ካስትሮ fidel kastro በእነሱ አተያይ ምን ዓይነት ሰው ነበሩ ?
መዓዛ ብሩ ከትራንስፖርት ኢኮኖሚስቱ አቶ አበበ አያሌው፣ ከኬሚካል ኢንጂነሩ አቶ ሺበሺ ካሳ፣ ከአርክቴክት አቶ ይብራ መሃሪ እንዲሁም ከሲቪል ኢንጂነሩ አቶ አበራ ንጉሤ ጋር ተጨዋውታለች…
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 33
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,5 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,5 МЛН