በስደት ያፈቀርኩት ባሌ እኔን አስቀምጦ ሌላ አገባ!ከ ልጅነት ጀምሮ ህይወቴ በፈተና የተሞላ ነው​⁠

  Рет қаралды 19,483

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 300
@alemkebede5848
@alemkebede5848 8 сағат бұрын
አለቃቀሷ ልብ ያንሰፈስፋል ይብላኝ እንዲህ እንድታነባ ላላደረጋችኋት ወንዶች እግዚያብሄር ምስክሬ ነው አምላክ ይፈርድባችኋል አይዞሽ እህቴ ታረክሽ ሁሉ ይቀየራል መጨረሻሽ በጣም ያመረ እንደሚሆን ነው የተሰማኝ ፈጣሪ ምህረትን ያውርድልሽ።
@HyabTadese
@HyabTadese 7 сағат бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ከዜሮ
@ከዜሮ 7 сағат бұрын
በጣም 😢
@nejatali7088
@nejatali7088 6 сағат бұрын
Fetari hulem fithawi new.
@ethio1754
@ethio1754 Сағат бұрын
የእኔ የዋህ ምስኪን
@THEFIXER1
@THEFIXER1 3 сағат бұрын
አከራይ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ መድሃኔአለም ይጠብቃችሁ አላህ የልጆቻችሁን ደስታ ያሳያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 9 сағат бұрын
አቤት ጌታ ሆይ የወንድ ልጅ ጭካኔ የሴት ልጅ ፈተና ብዛቱ😢😢😢😢😢
@HyabTadese
@HyabTadese 7 сағат бұрын
😢😢😢🙏🙏🙏
@ኡሙፉአድ
@ኡሙፉአድ 7 сағат бұрын
አላህ አፍያሽን ይመልስልስ የማማ። አብሽሪ ከዝህ የከፋውን አልፈሻል ይህም ያልፋል። አብሽሪ የበደሉሽም የገፉሽም ስራቸውን እያገኙ እያየሻቸው ነው። የቀረው ባልሽም ነገ አላህ ፊት ትተሳሰቢዋለሽ። አላህ ከልጆችሽ ያገናኝሽ የማማ
@Saif-bw9tx
@Saif-bw9tx 9 сағат бұрын
የሰውየው ፎቶ ይለጠፍ ሌላዋንም ሕደያስለቅስ መስዬ ህባክሽ ፈጣሪ 👈☝️🙏
@geniigenni3262
@geniigenni3262 6 сағат бұрын
አቤት የሴት ልጅ መከራ ከመጀመሪያው ጀምሬ አዳመጥኩኝ እህቴ እግዚአብሔር ከዛ ሁሉ መከራ አውጥቶ ለዚህ አብቅቶሻል የነገሽንም እርሱ ያውቃል አይዞሽ አትሞቺም ልጆችሽንም ታገኛቸዋለሽ 😢😢😢
@meseretdegu-o8n
@meseretdegu-o8n 8 сағат бұрын
ዛሬ እኔ ከዚች ልጂ የተማርኩት ገንዘብ ከጤና እደማይበልጥነው ተመስገን የድግል ማሪያም ልጂ ጤናየን ሰለሰጠኸኝ🙏 በጣም ነው የምታሳዝነው😢
@KidstArsema-c5l
@KidstArsema-c5l Сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 9 сағат бұрын
እግዚሐብሔር የታመነ አምላክ ነው ሀዘን ትካዜህን በእርሱ ላይ ጣለው❤
@elsagebremikael7246
@elsagebremikael7246 9 сағат бұрын
አይዞሽ ይሄ ሁሉ መከራ አሳልፈሽ አሁን ማረፊያሽ ግዜ መጥተዋል ትታከሚያለሽ ልጆችሽ ጋር ትገናኛለሽ አሁን ታሪክሽ እንዳካፈልሽ የሚመጣው ግዜ በደስታ በጤና ሳቅሽ የደስታ ሳቅ እናያለን ከእግዝአብሄር ጋር በርቺ የልጆችሽ አምላክ አይለይሽ ይርዳሽ
@alemhaile625
@alemhaile625 10 сағат бұрын
የኔ እናት እሄን ሁሉ መከራ አሳልፈሽ በጣም ብርቱ ነሽ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅሽ 😢
@Eskedar-bw9ox
@Eskedar-bw9ox 9 сағат бұрын
የቤተሰብ ምክር መስማት ከሰህተት እንድናለን❤
@sartt4085
@sartt4085 8 сағат бұрын
አሏህዬ አፍያሸሽን ይመልስልሽ ከልጆችሽ ያገናኚሽ
@ያአሏህየመጨረሼንነገርአደ
@ያአሏህየመጨረሼንነገርአደ 51 минут бұрын
አብሽሪ እህቴ ደም ያልቅሡ ያስለቅሱሽ እስልማና ወፍቆሻል አልሀምዱሊላህ አሏህ ጨርሶ ይማርሽ ያረብብብብብብብብ በዝነትህ😢😢😢😢😢
@Zulfaahmed-s1v
@Zulfaahmed-s1v 8 сағат бұрын
የኔ እህት ወደ አላህ አልቅሺ አብሽሪ ሁሉም አለፈ አላህ ከልጆችሽ ያገናኝሽ
@TamratBeyene-b3u
@TamratBeyene-b3u 7 сағат бұрын
ምንም ሁኚ የኔ እናት ያመንሽዉ ይርዳሽ
@AynalemTelila
@AynalemTelila 7 сағат бұрын
ወይ ፈጣረ ወይ ፈተና አብሪያት እያለቀስኩ የጨረስኩት ንግግራ እየጣፈጠን ፈተና እንዲ የታለፈል ብዪ ሰልጨርስ ወደ እንባ የተጣለ የተረሳ የሚያንሳ ፈጣሪ ነው እግዚአብሔር በሰላም ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ በርቺ ጠንካራ ነሽ በርቺ ባል ተብየውም ለራሱ ድንጋይ ይዋጥ አቦ😢😢😢😢😢😢😢
@ስለምለኪትዩብ
@ስለምለኪትዩብ 6 сағат бұрын
አይዞሽ አህተየ እግዛብሄር ይፈልግሻል, ጠበል ተጠመቂ እመንኝ ትድኛለሽ.
@shemsuidris1021
@shemsuidris1021 4 сағат бұрын
Endate ttemekalech muslim nat alhamdulilah
@Betty-yf9yi
@Betty-yf9yi 2 сағат бұрын
​@@shemsuidris1021ለስጋዊ ድህነት ክርስቲያን መሆን አይጠበቅባትም እንደምትድን ካመነች በቂ ነው
@herut-asefatsige4510
@herut-asefatsige4510 5 сағат бұрын
እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ እና ከልጆችሽ ጋር ለመገናኘት ያብቃሽ::አንተም ባል የተባልከው ሰውዬ ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ይላል የእግዚአብሔር ቃል የቆምክመስሎህ በአካልህ ላይ ይህንን በደል መፈፀምህ ያሳዝናል
@senaitTamru
@senaitTamru 8 сағат бұрын
ግራ የገባት ነብስ እግዚአብሔር ይማርሽ ፀበል ተጠመቀ. እህቲ አይዞሽ
@MeseretMesi-ol3se
@MeseretMesi-ol3se 3 сағат бұрын
Ewent new
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m 8 сағат бұрын
አላህ ከልጆችሽ ያገናኝሽ አፊያሽንም ይመልስልሽ ያረብ 😢😢😢
@halimaali4383
@halimaali4383 8 сағат бұрын
Aameen ya rabbi Aameen
@nefisaahmedtube8288
@nefisaahmedtube8288 7 сағат бұрын
አብሽሪ አላህ አለሽ አብሽሪ የእኔ እናት አላህ የሚወደውን ይፈትናል
@blenTekeda-z5r
@blenTekeda-z5r 5 сағат бұрын
ምስጊን ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ እባካችሁ አቅም ያላችሁ እንዷት🥺
@godislove5271
@godislove5271 8 сағат бұрын
ምንም ሊገባኝ አልቻለም ታሪኩ ውስብስብ አለብኝ አንዴ ይሄዳል አንዴ አለ አንዴ ብር አይሰጥም አንዴ ብዙ ብር አስተላልፎኝ ነበር ብቻ ፈጣሪ ይሁንሽ ንስሀ ግቢና ጸበልሽን ተጠምቀሽ ወደ ሀይማኖትሽ ተመለሽ በቃ እሱን እርሽው ለልጆሽ አሳዳጊ ንገሪያቸው ወስደው ያሳክሙሻል ። ማህጸኑም ወጦ ጤና የሚሰጥሽ ከሆነ ይውጣ አይዞሽ ደንደን በይ አታልቅሽ እሱ የስራውን ይስጠው ይሄ መቸም አይቀናውም
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 7 сағат бұрын
Endezi Nachew Ende Ashen Feletewal Yeteregemu Setochem Bezetewal Eyawequ Yemiyaferesu Ye Sew Bete Weye Ayetew Weye Ayeze Weye Ayeqere Netsuhan Sewoch Wendung Setum Bezu Yemigodu Alu Lehulum Egeziabehere Lebona Yesexen Kekefu Ayagaxem
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Сағат бұрын
ምን አልባት የማብራራት ችሎታ ወይም ሜንታልዋ ትንሽ ተረብሾ ይሆናል?
@ናኒተኪኤ
@ናኒተኪኤ Сағат бұрын
ሐይማኖት ያለምክንያት መቀየርም እራሱን የቻለ ችግር ነው 😢
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Сағат бұрын
@ናኒተኪኤ በጣም
@memumu4242
@memumu4242 Сағат бұрын
You are funny
@beamlakfitsum3176
@beamlakfitsum3176 6 сағат бұрын
ቆንጆኮ ነሽ ከዚህ በላይ ፈጣሪ ያበርታሽ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ 5 сағат бұрын
መሲ አካዉንቷን አስቀምጭልን ተባብረን እናሳክማት
@ኡምሀሙዲዩቱብ
@ኡምሀሙዲዩቱብ 3 сағат бұрын
ስልክ ቁጥሮን መጨረሻ ላይ ተናግራለች አቅም ካገኝን ደውለን ተቀብለን እንርዳት
@rahinahussen8783
@rahinahussen8783 2 сағат бұрын
❤​@@ኡምሀሙዲዩቱብ
@gravitymobile5061
@gravitymobile5061 2 сағат бұрын
አረ ተረጋጉ ውሸት ነው ጎረቤቴ ናት
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ 2 сағат бұрын
@@gravitymobile5061 የምርሽን ነዉ አሁን እኮ የውሸት እንባ በዝቷል
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m 2 сағат бұрын
​@@gravitymobile5061እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን ሰው ሲረዳ የምንቀናና እንዳይረዳ ውሸት የምናወራ
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 5 сағат бұрын
አይዞሽ ብዙ አልፈሻል በዚህ አትጨነቂ ግን ማህፀኑ መውጣት ካለበት ይውጣ የኔ ቆንጆ በተለይ ደም የሚፈስሽ ከሆነ ይውጣልሽ አንቺ ኑሪ።
@destata7749
@destata7749 8 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የእዉነቱ ይፋረዳል አይዞሽህ
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 3 сағат бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ የምታምኝው ለልጆችሽ ያብቃሽ እርግጠኛ ነኝ ነገ ድነሽ በደስታ እናይሻለን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@welotube463
@welotube463 4 сағат бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ😢❤❤❤ አይዞሽ
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 6 сағат бұрын
ቸሩ መድኃኒያለም በምሕረቴህ ጎብኛት እውነት ተሳልኩልሽ አይዞሽ ትድኛለሽ እህታችን ያለፍሽበት ህይወት እጅግ ከባድ ነው የሰው ልጅ ፈተና ግን ላያስችል አይሰጥ ያሳዝናል ሰዎች ሆይ እረ አንክፋ በተለይ ወንዶች እረ የፈጠራችሁን ፍሩ የሰው እንባ አታፍስሱ ህይወት አታመሳቅሉ ግፍ ነው በስመአብ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 7 сағат бұрын
አቤት ግፍ 😭😭😭 አምላኬ ሆይ እባክህን ለአረመኔዎቹ ማስተዋል አድልልን አስታግስልን 🤲😥
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 9 сағат бұрын
ከልኡል እግዚሐብሔር የሚበልጥ ፍቅር ዬለም።።።።
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 8 сағат бұрын
እምነትሽን አደራ የኔ ውድ😢
@TshayeLema
@TshayeLema 6 сағат бұрын
እሻአላህ
@babuletgirma3538
@babuletgirma3538 3 сағат бұрын
ኦርቶዶክስ ሁኝ​@@TshayeLema
@hirut7396
@hirut7396 5 сағат бұрын
እንዴት እሚያሳዝን ታሪክ ነው በእመቤቴ ሴት መሆን እራሱ ፈተና ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢
@messeluweysa7695
@messeluweysa7695 5 сағат бұрын
ኡፍፍ ወይኔ ዘንድሮ ልብ ይሰብራል እባካችሁ እህቶች ለራሳችሁ ሁኑ ሁሌም በሚዲያ ታያላችሁ እባካችሁ ተማሩ የእኔ እህት እግዚያብሄር ይርዳሽ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 10 сағат бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ❤❤😂ኣይዞሽ እማየ😢
@fasikawande3558
@fasikawande3558 10 сағат бұрын
❤❤❤
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Сағат бұрын
አቤት ሰታምሪ ደሞ እኔ ለቅሶዋ ልብ ይሰብራል መንሱርን አገናኟት ይረዳታል ይቺን ቆንጆ ልጅ
@AmeleworkBesher
@AmeleworkBesher 5 сағат бұрын
አንቺ አታልቅሺ ፅልዬ እየሱስን ትተሽ አፅናኝ ለምን ስለምሽ ግን እግዚአብሔር አለሽ አሜን አሜን የዋህ ነገር እግዚአብሔር ይከተልሽ
@zahareahmad7812
@zahareahmad7812 3 сағат бұрын
የሄን ቬድዮ ያያችሁ እህትና ወንድሞቼ የቺልጅ ምንም የላት በዛላይ ሰለምቴ ናት በቴሰብ የላትም ገዘብ የላትም ለአላህ ብለን እንባዋን እናብስላት በሀሳቤ የተስማማችሁ ላይክ አድርጉ ቁጥሬን ተመልሸ አስቀምጣለሁ
@Hiwot19-g6b
@Hiwot19-g6b 8 сағат бұрын
የጦጦዋ ኪዳነምህርት በፊትም እደማርችሽ አሁንም ሄጅ ትምርሻለች ወደ ልቦናሽ ተመለሽ ያማል 😢
@HyabTadese
@HyabTadese 7 сағат бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rtfdift143
@rtfdift143 2 сағат бұрын
😅😅
@rtfdift143
@rtfdift143 Сағат бұрын
ገና ትንሽ ናትኮ ህክምና ነው የሚያስፈልጋት ገና ብዙ መስራት ትችላለች። ለምን ትሞቻለሽ አትሞችም አገር ውስጥ ምን ህክምና አለ ችግሩ ይሄነውኮ ኩዌት ቢሆን ቀላል ነበር።
@rtfdift143
@rtfdift143 Сағат бұрын
ሰው ሁሉ የዘራውን ያጭዳል ባል የተባልከው ይሄ ሁሉ እንባ የት የሚያደርስህ ይመስልሀል? ካንተ አንድ ሱዳን ይሻላል
@zuzu3ozuzu305
@zuzu3ozuzu305 6 сағат бұрын
ያርቢ የተበዳዮችን እንባ እበሰልን
@HiwetLove-k9c
@HiwetLove-k9c 8 сағат бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ወደ እምነትሽ ተመለሽ እግዚአብሔር ደግና ማሀሪ ነው ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳሽ
@omabdhellaham2722
@omabdhellaham2722 40 минут бұрын
ያማል አላህ ቀልብና ልቦና ይስጥህ እህቴ አላህ ከመድሐኒትሽጋር አላህ ያገናኝሽ የኛ የስደተኛች መከራ ከባድ ነው ፍርዱን ለአለህ ብቻ መተው ነው አይዞሽ❤
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 9 сағат бұрын
😢😢😢😢😢አላህ ሁሉንም ያስተካክልልሽ የኔ አህዋዬ😢
@sarah14252
@sarah14252 31 минут бұрын
አይዞሽ የኔ ብርቱ አለንልሽ ገና ሺህ ትወጃለሽ 😭ኡኡ ለልጆችሽ እቅፍ ያብቃሽ አይዞሽ መሲዬ😢
@Ganat-n1u
@Ganat-n1u 58 минут бұрын
አቤት.የኛ.ነገርአላህ.ይርደሽ እህት.አብሽሪ.😭😭😭
@almazhassen187
@almazhassen187 9 сағат бұрын
አይዞሽ ለበጎ ነው አላህ ዝም ብ ሎ አይተውሺም
@Senyafrja
@Senyafrja 8 минут бұрын
የኔእናት አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ የልጆች ብለሽ ጠንክር አታልቅሺ ❤❤❤❤❤❤
@OMANWAR-v9u
@OMANWAR-v9u 2 сағат бұрын
መሲዬ ክፉ አይንካሽ ተባረኪ
@debritunigusse2224
@debritunigusse2224 7 сағат бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ሁሉ ያልፋል
@lba12345
@lba12345 7 минут бұрын
እኔን አንጀት ትበላለች አይዞሽ የበዛውን ችግሮችሽን አልፈሻል ንፁ ህ ልጅ ነሽ ማን ያውቃል ልጆችሽ ወስደው ሊያሳክሙሽ ይችላሉ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እመብርሐን ካንቺ ትሁን
@BetiNeg
@BetiNeg 8 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ በጀመርሽው የትዳር ህይወት ውስጥ እግዚአብሔር የለበትም በህይወትሸ ውስጥ እግዚአብሔር እንዲቀድም አድርጊ
@zahareahmad7812
@zahareahmad7812 4 сағат бұрын
ሙስሊም ናት።
@GenetBerihun-i5s
@GenetBerihun-i5s 9 сағат бұрын
መሲ እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ እናት አይዞሽ ሃሳብሽንና ጭንቀትሽ ለድንግል ማርያም ስጪያት እሷ ለተጨነች ነፍ ፈጥና ደራሽ ናት እና
@MayoshaTa
@MayoshaTa 9 сағат бұрын
ሰለምኩ አለችኮ
@Simplefunlover
@Simplefunlover 7 сағат бұрын
ልብ የሚነካ ልብ የሚስብር ምከራ ነው የደረስብሽ አይዞሽ በርች ጠንክሪ
@YttugfUudfhg
@YttugfUudfhg 4 сағат бұрын
የአላህ አላህ አፍያሽን ይስጥሽ እህቴ አይዞሽ ዱኒያ ፈተና ናት አብሽሪ ተስፋ አትቁረጪ እህቴ
@محمدالغامدي-س7ظ4س
@محمدالغامدي-س7ظ4س 10 сағат бұрын
አይዞሽለበጎነው፡በፈተ፡የሚፀነእሱየተባረክነው
@YirgalmeMekurya
@YirgalmeMekurya 4 сағат бұрын
አይ ይሄ እንባ እሳት ይሁንብህ 😭😭😭እግዚአብሔር ይርዳሽ
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 6 сағат бұрын
አላህ መጨረሻሽን ያሳምረው ያረብ አይዛሽ ነገም አዲስ ቀን ነው ያልፉል
@MulatuAyewu
@MulatuAyewu 7 сағат бұрын
ፀበል ሂጅ የዋህ ነሽ እመቤቴ ትርዳሽ
@dinahmed5623
@dinahmed5623 5 сағат бұрын
የልጆቹ አባቶችማ ሰይጣኖች ናቸው ። አንተ ሙስሊም ተብየው ያገባሀት የነበርከው ከአንድ ሙስሊም የማይጠበቅ ነገር ነው ያደረከው። እቺ ልጅ ሀይማኖታን ቀይራ ተጋብታችሁ እሷን መንከባከብ ለአንተ ጥሩ ምንዳ እንዳለው እያወክ የዱንያውን ህይወት በማስበለጥ እሷን እንደዚህ ማሰቃየት በሀይማኖታችን አይፈቀድም። አሁንም ቢሆን አረፈደም ሀቋን መልስላት። እህቴ አላህ ጤናሽን ይስጥሽ
@zahareahmad7812
@zahareahmad7812 4 сағат бұрын
ሴለምቴ እህቶቻችን የሚያገቡ ወንዶች እባካችሁ አላህን ፉሩ ብዙገዜ ሲያማርሩ ነው የማያቸው ቢያንስ ቤተሠብ የላቸውም ጓደኛም አይኖራቸው ወደ እስልምና ሲገቡምንም አይኖራቸውም ከአላህ በስተቀር እባካችሁ አትበድሉዋቸው ክፍተት እንኳ ለአላህ ብላችሁ ሸፍኑላቸው
@werotagezaw3378
@werotagezaw3378 7 сағат бұрын
አይዞሽ።
@mitateferi1859
@mitateferi1859 Сағат бұрын
አይዞሽ እህቴ። አሳ ህይወት ብዙ ነው የተማርኩት።
@senaitjira209
@senaitjira209 6 сағат бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ፈተና ሁሉ ለበጎ ነዉ አታልቅሺ ይህን ሁሉ ፈተና ችለሻል በርቺ ጠንክሪ በርግጠኝነት የምነግርሽ የናፍቁሽ ልጆችሽ ከፍ አርገዉ እንደሚያነሱሽ እርግጠኛ ነኝ አላህ ያበርታሽ አላህ ፈተናሽን በደስታ ይቀይርልሽ ከልጆችሽ ያገናኝሽ
@halimaali4383
@halimaali4383 7 сағат бұрын
Insha Allah sitil selemte atmeslim❤❤❤❤ Alhamdulilah sitil emnetwa❤❤❤❤
@ZahroCalixade
@ZahroCalixade 8 сағат бұрын
አንች ስር ይመጣሉ አይዞሽ አዱኛ ትመጣለች ትሄዳለች አንች ጤና
@halimaali4383
@halimaali4383 7 сағат бұрын
betikikil 💯 Allah kekifu neger hulu yitebikish Allah yimarsh Allah kelijochsh gar beselam yagenagnnsh yene ennat 😢
@Dare-py5vv
@Dare-py5vv 8 сағат бұрын
እኔ ምላዉ ግን በምንም ፋታና ዉስጥ ሆናችሁ በእምነታችሁ ፅኑ ፋጣሪ የምወደዉን ነው ምፈትነዉ 👈ላማንኛዉም ፈጣሪ አለልሽ አይዞሽ ሁሉም ሌ በጎዉ ነው
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 сағат бұрын
እሚያናድደው ብዙ ጊዜ ሰምቻለሁ ሐይማኖት እስክንቀይር ይጠብቁና እምቢ ይላሉ ግን ያሳዝናል😢
@misraali9676
@misraali9676 7 сағат бұрын
may Allah help you to see your kids sister 🙏 🙏🙏🙏
@hanamelese1997
@hanamelese1997 6 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጤናሽን ይመልስልሽ አይዞሽ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 8 сағат бұрын
አላህ የተሻለዉን ዪስጥሽሽ ያመሽዉ አላህ እንሸአላ አብሽሪ እህቴ
@kiduzuri
@kiduzuri 7 сағат бұрын
እግዚአብሔር አዋቂ ነው አይዞሽ እህቴ 😢😢😢😢 ጠንካራ ሁኝ ለልጆችሽ ኑሪ 😢😢😢😢😢
@AsmaAbdulfeta
@AsmaAbdulfeta 3 сағат бұрын
የአለህ።አለህ አፍየሺን።ዪስጢሺ
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 40 минут бұрын
የኔ እናት ንፁህና የዋህ ተኮል የሌለባት ልጅ መከራ በዛባት
@josephwaite1317
@josephwaite1317 2 сағат бұрын
Oh my God. God be with you, my sister. Emberhane metenanatune teseteshe.
@semirayahya5427
@semirayahya5427 9 сағат бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅሻል
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 6 сағат бұрын
እምላክ ይፈርድ እግዚአብሔር ብርታትን ይስጥሽ ቀሪውን ዘመን ይባርክልሽ
@Zulfaahmed-s1v
@Zulfaahmed-s1v 7 сағат бұрын
አልሀምዱሊላ የኔ ጀግና ❤❤
@ገነትየጥበብመጀመራውእግዚ
@ገነትየጥበብመጀመራውእግዚ Сағат бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ. ጠበል ተጠመቂ. ኦርቶዶክስ ሆነሽ የኪዳነ ምሕረት ጠበል እዳዳነሽ አሁንም ያድንሻል ለ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
@hiwotemamo589
@hiwotemamo589 Сағат бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ እኽቴ አይዞሽ
@የክርስቶስባርያእኔነኝ
@የክርስቶስባርያእኔነኝ 51 минут бұрын
ተሳሳትሽ እህቴ እደዛ ተጫውተውብሽ ድጋሚ ወድ ማመን አነበረብሽ የመጀመሪያ ስቃይሽ ማስታወስ ነበርብሽ 😢😢 አሁንም እጦጦ ማርያም ፀበል ግቢ ውዴ 😭😭
@zahareahmad7812
@zahareahmad7812 3 сағат бұрын
ሱበሀነክ ረቢ መካም ነገርን አላህ ይወፍቅሽ ያረብ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 сағат бұрын
እህቴ ሰይጣን አዲህ ህይወት እንዲኖርህ አስደረገ፣ ግን አይፈረድብሽም፣ አዲስ ህይወት ነውና የምትፈልጊው ያ ክፉ ኑሮ ክፉ ሰው ይሄንን ሁሉ አስደረገሽ፣ ግን ያንቺን ጤንነት እግዚአብሔር ይስጥሽ፣ አሁንም እመብርሐን እየሱስ ክርስቶስ ይወዱሻል ❤።
@MulatuAyewu
@MulatuAyewu 8 сағат бұрын
ይህ ፈተና የሚተዉሽ ወደእምነትሽ ተመለሽ እግዚአብሄር ይፈልግሻል አይዞሽ
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 9 сағат бұрын
እየሱስ.ጌታነው ንስሐ.ሳትገቡ.እንዳትሞቱ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@zahareahmad7812
@zahareahmad7812 4 сағат бұрын
ወንድማችን ነው እንወደዋለን እሱ የሚገዛውንም ጌታ እንገዛለን።
@اسماعيلمحمد-د9ح
@اسماعيلمحمد-د9ح Сағат бұрын
አብሽሪ እህቴ አልላህ አለልሽ አታልቅሺ
@Asdf23600
@Asdf23600 Сағат бұрын
ስላም መስየ ስላምሺ ይብዛ መሲየ ልጅቷ ብፍጠነት ህክምና እነድታግኝ መረዳት አለባትኝ ብፍጢነት እርዳታ እነድታግኝ ሀቢባ ጋር ቲክቶክ ብታግናኛትኝ እሷ ዘነድ ብዙ ትክታይ ስላላትኝ ብፍጢነት ቢዋጣላትኝ ሀቡ ብጣም አዛኝ ነች ታስረዳታልች ሀቡ ብዙ ስዎች እነድዲኑ ምክነያት ሆናልች እቺም እህታችን ብፍጢነት ታክማ እነድትድነ ብነተባባራትኝ ታክማ ድና ልጁቿን ልማይት ብትብቃ ብሺታ ድሞ ብቆይሺ ቆጢር እየብስ ስልሚመጣ ብቻልነው ብነተባብራትኝ መሲየ ይቅርታ እነድ ሀሳብ ነው
@zeanalkhh1114
@zeanalkhh1114 9 сағат бұрын
አይዞሽ የኔ እናት
@Yohannesethiopia1995
@Yohannesethiopia1995 10 сағат бұрын
Mesi you most have therapist who can work with you and yourself. It’s hard to hear this kind of 💔 stories everyday
@dfghtyui4174
@dfghtyui4174 Сағат бұрын
እግዜአብርሔ ይማርሽ
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg 9 сағат бұрын
ኢየሱስ ይወደናል
@yeshitilahun2079
@yeshitilahun2079 6 сағат бұрын
You are strong woman
@MekdesTadese-i5i
@MekdesTadese-i5i 9 сағат бұрын
እህቴ ፈጣሪ አለ አይዞሽ 😢😢😢😢
@Fetya-k5g
@Fetya-k5g 9 сағат бұрын
እኔ አሁን የተረዳሁት ነገር ቢኖር ወንድ ልጅ የምታፈቅረውነ የምትወደውን የምትከባከበውን ሴት አይወድም ወይም አይፈልግም ስንቱን የሆንኩለት ሰው ዛሬ ምክንያቱን ባላወኩት መሸሽ ፈለገ እኔም እያረርኩ አለሁ
@mememmememmmemem5648
@mememmememmmemem5648 7 сағат бұрын
Tekekel ayzosh hlum yalfal
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 3 сағат бұрын
አይዞሽ እህቴ የደነበሽ መከራ ቃላል አይደለም ግን ደግሞ እሰከዛሬ ያቆየሽ ፈጣሪ አይተወሽም ነገ የተሻለ ቀን ነው ብዙ ደጋግ ወንድም እህቶች ኢትዮጵያዊያን አሉ ለመልካም ጎዳና መጎዝ ላልቻሉት የሰው ልጅ ጠላት ዲያብሎስ ነው በነሱ ላይ ያደረውን እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገሰጸው መሰዬ እግዚአብሔር ይሰጥሽ
@erozaseid5861
@erozaseid5861 7 сағат бұрын
እህህህህህ እንዴት ይጨንቃል ታሳዝናለች
@RabiaEndeis
@RabiaEndeis 8 сағат бұрын
ያ አላህ አላህ ይፈርጂህ
@TgA-sq4iz
@TgA-sq4iz 8 сағат бұрын
የኔናት ኡፍፍፍፍፍ ፍጣሪ ይማርሽ
@RawadaHaji
@RawadaHaji 8 сағат бұрын
Abshiir yene konjo uuufff 😭😭😭😭
@godisgoodallthetime42
@godisgoodallthetime42 10 сағат бұрын
በጉጉት የጠበኩት ክፍል2
@rozaroza4288
@rozaroza4288 45 минут бұрын
እደገና አኦፐሬሽን ብትስራ ትድናለች አይዞሽ ገና ልጅ ነሽ አላህ ያሽርሽ
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,3 МЛН
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН