የተፈተነው ልጅነት! አንገቴ ላይ በወጣብኝ ዕጢ ከሰው ተገልዬ ነበር! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 80,264

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 171
@jemmatube4741
@jemmatube4741 2 жыл бұрын
ስለ እመቤታችን መመስከርሽ ደስ ይላል። የተደረገልንን መመስከር ታላቅነት ነው።
@Mita460
@Mita460 2 жыл бұрын
ባብዛኛው ለምስጋና የጠራቻቸው ሙስሊሞች ናቸው ሰው በመሆኗ ብቻ የረዷት👏👏👏👏 ምድር ላይ ለሰው ልጅ መልካም ነገር ያደረጋችሁ ሁሉ ሰማይ ቤት ውለታችሁን እግዚአብሔር ያስብላችሁ 🙏🙏🙏
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
የኛ እኮ ባህል ከሌላው የሚለየው ይሄ ነበር ዘር ሃይማኖት ሳንል ነበር የኖርነው እድሜ ለወያኔ ከፋፍሎ ጉድ አደረገን እንጂ
@Mita460
@Mita460 2 жыл бұрын
@@meazagebrehiwot5600 absolutely right 😒
@helensemere303
@helensemere303 2 жыл бұрын
ስድ ባለጌ ነህ ሃይማኖት ልትከፋፍል ነው አጭበርባሪ ወሮ በላ
@Mita460
@Mita460 2 жыл бұрын
@@helensemere303 አናትሽ ይከፈል 🤣🤣🤣
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ጀግና ሴት ነሽ የኔ ጠንካራ ከምንም በላይ ደሞ በየመሃሉ የፈጣሪሽን ስም ስትጠሪው እንዴት ደስ ይላል ከዛ ሁሉ መከራ አውጥቶ ለዚህ ያደረሰሽ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
በጣም በየመሀሉ "" እግዚአብሄር ደግ አይደል""" ስትል በጣም ደስ ስትል ጌታ በጤና በእድሜ በሀብት ይባርካት ።
@tigistbirara4501
@tigistbirara4501 2 жыл бұрын
ሸገር ኢንፎዎች እና በግል መሲየ በምክንያት ነው የምወድሽ ትልቅ የህይወት ድልድይ ነሽ እድሜ እና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ የድንግል ማርያም ልጂ እግዚአብሔር ይስጥሽ ላመሰግንሽ ግዴታየ ነው፡:
@bezobezonesh5524
@bezobezonesh5524 2 жыл бұрын
አመስጋኞች በምንም መከራ ቢያልፉም እግዚአብሔር ከነርሱ ጋር ነው ደስ ሊልሽ ይገባል ደሞ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር በዘመንሽ ሁሉ ያግዝሽ 😭🙏❤️
@danielm4956
@danielm4956 2 жыл бұрын
ስምረት እጅግ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ። I am very proud of you. You are an icon for those struggling like you.ይችላልን አሳይተሻል።
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 2 жыл бұрын
ሥምረት የኔ ቆንጆ ድምፀ ለስላሳ ፈጣሪን አክባሪ ተባረኪ ሀሳብ ብሽን ሁሉ ይሙላልሽ።አንቺ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ነሽ። የተፈተንሽ ግን ነጥረሽ የወጣሽ። ከፍ ከፍ ብለሽ ኢትዮጵያችንን ከፍ ለማድረግ የብቃሽ።
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ !!!!!!
@bute5158
@bute5158 Жыл бұрын
እንዲህ ያለ መልካም ፀጋሽ ሊገለጥ ነው ያለፍሽውን ፈተና ያለፍሽው አሁንም በርች ተሽንፈሽ ያላቋረጥሽው ጀግና ጎበዝ ነሽ
@የማራያምልጅነኝ
@የማራያምልጅነኝ 2 жыл бұрын
ዋውውው የኔ ጠካራ ከዚህ በላይ እንደምትሆኝ አምናለሁ ያን ስቃይ አሳልፈሻ ካሁንብሀላ የሚመጣውን መጋፈጥ አያቅጥሽም የምኞትሽን ያሳካልሽ የድግል ማርያም ልጂ🙏🙏
@mekonnen74
@mekonnen74 2 жыл бұрын
ድንቅ ሰው ነሽ ጎበዝ ጎበዝ ለፍተሽ ጥረች እዚህ መድረስሽ ያስመሰግንሻል.በርቺ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ.
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
በጣም የሚሳዝን ታሪክና ጀግንነትሽ ዛሬ ላይ የደረሽበት እግዚአብሔር እየረዳሽ ከዚህም በላይ ከፍ ያለ ቦታ ያድርስሽ
@genitub984
@genitub984 2 жыл бұрын
እማ ሰብስክራይብ አርጊኝ በናትሽ❤🙏
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 2 жыл бұрын
አቤት ስርአት ከልጅነት እስከአሁን ለተከተለሽ አምላክ እና አባት ክብር እና ምስጋና ለሱ ይሁን አላማሽን ለማሳካት ጽናት እና ምሳሌ ስለምትሆዬ ታሪክሽን ሼር ስላረግሽ እናመሰግንሻለን በዝች ልጅ ህይወት በጎ እጃችሁን ላዋላቹህ ሁላ ፈጣሪ ዉለታችሁን ይክፈላቹህ
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 жыл бұрын
ቅን ልቦች እደ ማለዳ ፀሃይ ውበታቸው አይጠገብም እናም ስምረትዬ ትላትናወችሽ ምንም ከባድ ፈታኝ ቢሆኑም እግዚአቤሔር ለሁሉም ነገር ምክኛት ስላለው እግዚአቤሔር ይመስገን የረዱሽ ያገዙሽ ሚስኪን ደጋግ ኢትዮጵያዊያኖች በእውነት ክብር ይገባቸዋል እና ስምረትዬ አቺ ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ አሳብ ምኞትሽን ሁሉ ያሳካልሽ ዘድ መልካም ምኞቴ ነው
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 2 жыл бұрын
መጀመርያ እናቴ ግሸን ማርያም ምስጋና ይድረሳት ጎበዝ ነሽ የበለጠ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያደርስሻል በርቺ
@hirutalemu6267
@hirutalemu6267 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለእመቤታችን
@gezahegnassefa6786
@gezahegnassefa6786 2 жыл бұрын
ስለጠቀሻቸዉ ቦታዎች አዉቃለሁ በተለይ ስለዝዋይ። ከቱሪስት ጀርባ ባለዉ መንገድ ላይ እዛ ጭለማ ዉስጥ ግን የተቀመጥሽባትን ቀን ስሜት መገመትም የሚከብድ አይደለምና ብቻ በሰላም ማለፉ.......። ሁሉም የሰራዉን ያጭዳልና የገጠሙሽ መልካም ነገሮች ለመልካምነትሽ የተበረከተልሽ ስጦታዎች ናቸዉ። ብርቱ ሴት ነሽ አገላለጽሽ ይስባል አነቃቂም ናቸዉና የሰዎችን መልካምነት አጉልተሽ አሳይተሻል። የጤናማዉን ብቻ ሳይሆን የእብድን ልብ ያራራልሽ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ ቆንጂት።
@yibekalbelachew2589
@yibekalbelachew2589 2 жыл бұрын
የኔ እህት በጣም ጠንካራ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ በርቺ ለብዙዎች አርአያ ነሽ።
@ዘሚካኤል-ሸ5ደ
@ዘሚካኤል-ሸ5ደ 2 жыл бұрын
ከምር እራሴን እንድታዘብ አደረግሽኝ...ትክክለኛ የእግዚአብሔር ልጅ ማለት ይሄነው ጀግና ነሽ 👍👍👍
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
አንች ጠንካራና ጀግና ሴት ነሽ ታሪክሽ ልብ ይነካል ያን ሁሉ አልፈሽ ከዚህ በመድረሰሽ እግዚአብሔር ይመስገን ❤️🙏
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 2 жыл бұрын
በችግርሽ በደስታሽ በህመምሽ ሁሉ አመስጋኝ በመሆንሽ እግዚአብሔር ብስኬት ውስጥ እንድታልፊ አድርጎሻል ብእንባ ሳይሆን ብፈገግታ ሽ ችግርን ሁሉ ያብራራሽበት መንግድ ይገርማል :: ጠንካሬ የሚለው ቃል አይገልፅሽም :: የሴቶች የጀግና ጀግና ነሽ
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 2 жыл бұрын
ምርጧ መስዬ ስወድሽ። እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ። እመቤቴ በመንገድሽ ሁሉ ትከተልሽ።፦🙏
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ ከሂወት ጋር ግብግብ ገጥመሽ በአሸናፊነት ተወጣሽው በጣም ጀግና ነሽ አሁንም ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ፈጣሪ
@direlovetube9731
@direlovetube9731 2 жыл бұрын
ለዚህ ያበቃሽን እግዚያብሄርን በጣም አመሰግነዋለሁ አንቺ ምርጥ የኢትዬዽያ ልጅ ነሽ
@helensemere303
@helensemere303 2 жыл бұрын
ስምርየ ሁሉም ችግር አልፋል ከአሁን በሓላ ጠንካራ ሴት መሆን አለብሽ እግዚብሔር ካንቺጋር ነው
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 Жыл бұрын
በርቺ ጠንካራ ነሽ እናመስገን ጨምሮ ይሰጠናል
@hannagetaneh7759
@hannagetaneh7759 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው እህቴ እግዚአብሔር ደግ ነው መጨረሻሽን ያሳምረው በርቺ ለኔ ትልቅ ብርታት ሆነሻልና አመሰግንሻለሁ👌👌👌😍😍😍
@samebahit8933
@samebahit8933 2 жыл бұрын
She's a strong and independent woman. She have a bright future ✨️
@ይሁን
@ይሁን 2 жыл бұрын
ትክክል ሰው አግብቶ ሰው አይሆንም
@sebletsedal668
@sebletsedal668 2 жыл бұрын
የኔን ታሪክ የምትርኪ ይመስለኛል ወይ ጉድ ያለፈተት ያውቀዋል ሥቃዩን
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 2 жыл бұрын
የኔናት፣አብሽሪ፣ነገ፣ሌላቀነው
@tgabyoutb6269
@tgabyoutb6269 2 жыл бұрын
Temesgen bicha nw mibalew ene bicha yimesilegn nber
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 2 жыл бұрын
መሲ በርቺ የምታቀርቢ ፕሮግራም አስተማሪ አፅናኝና የሚያበረታታ ስለሆነ አንቺንም እድሜና ጤና እየተመኘሁልሽ በርቺ እልሻለሁ፡፡
@setyoyesew9464
@setyoyesew9464 2 жыл бұрын
ይገርማል እኔም ካንቺ የባሰ ህይወት ነው ያሳለፍኩት እሰው ቤት ከ10 አመት ጀምሮ የማታ በሰው ቤት አ 13 አመት መከራየን አሁንም መከራየን እየበላሁ ነው ሆኖም እመቤት አለችኝ ህፃናት አያያዝ ተምሬ ነበር ግን ፈተናዎቹ ከበዱኝ እሚቀጥረኝ አጣሁ መሲ ጥሩ ሰው ነሽ ፕሮግምሽ አያለሁ
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 жыл бұрын
Just wow she is strong smart beautiful young woman l wish her more success in life young lady l have so much respect for you you are row model to many young women they can learn a lot from your life experience
@የነገንማንይቃል
@የነገንማንይቃል 2 жыл бұрын
እህቴ እራሴን አስታውሺኚ ይሳለፍኩትን አላስታውሰውም ምክንይቱም በልጂነቴ ብዙ ውጣ ውረዲ አልፌአለሁ ግን ይቺን ታሪክ ስሰማ አስታወሲኩት እናም አቺ ጎበዝ ነሺ ብትፈተኚም በትምሪትሺ ጎበዝ በመሆንሺ ሳላደቅሺ አላልፍም እኔ ግን ከማሳልፈው ሂውት ጋር መኖር ሂወት ስለከበደኚ ትምሪቴን አቆረኩ ተብዙ ውፃውረዲ በሆላ ዲግም ስደት ተሰደዲኩ አሁን ባረብ አገር ስኖር ብር ሳገኚ የጠሉኚ ሁሉ ካለኔ ዘመዲ ይለ አይመስላቸውም ግን እኔ እለመማሬ ሁሌም ይቆጨኚል አሁን ተማገኘው ገዘብ ትንሺ እኮ ቢኖረኚ ንሮ እማሪ ነበር ብየ አስባለሁ ግን ይሳለፍኩትን ታሪክ ላለማስታወስ እምክራለሁ ምክንይቱም የበደሉኚን ሰውቺ መሪሳት እፈልጋለሁ ግን የልጂነት አይምሮየ ላረሳው አልቺለም ግን አሁን ባረብ አገር እገኚለሁ በትምሪቱ ባይሆንልኚም እግዝአብሄር ይመስገን እዝህ ደሪሺለሁ እረብ እገር የሚኬደው በገዘብ ነው እኔ ግን እናቴ ኪዲነምህረት ናት ይሳካቺልኚ ሰው ሰባት ሺብር እየከፈለ ሲመጣ እኔ ግን አዲ ሺአምሲት መቶ ብር ብቺ ነበር በሁለትሺ አምስት አመተምህረት ነበር እህቴ ብሪታትሺን ሳላደቅ አልቀሪም እህቴ ይሰብሺው እዲሳካልሺ ምኞቴ ነው 🙏🙏🙏
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና አንበሳ ነሽ እግዚአብሔር ፍፃሚሽን ያሳምርልሽ እንኮንም እግዚአብሔር ለዚህ አበቃሽ አዎ እኛ ከበረታን ጥሩ ነገር ካሰብንፈጣሪ ይጨመርበታል
@emnetgetahun2799
@emnetgetahun2799 2 жыл бұрын
ጥንክካሪን የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን ነገሽ ብሩህ እንደሚሆን ጅማሪሽ ይመሰክራል በርቺ ለነገሮችሽ መነሻ የሆነችው ሕይወትሽ ሊለወጥ ና ከገጠር እንድትወጪ እንዲሁም በጤናሽ ላይ ለከፈለችው በጎነገር አክስትሽን እረስተሻት ከሆነ በአንቺ ስም አመሰግናታለሁ ።
@MulunaLewi
@MulunaLewi 2 жыл бұрын
Your so right....
@ሕይወት-ፐ3ለ
@ሕይወት-ፐ3ለ 2 жыл бұрын
ትክክል ሕግዝያብሄር ይስጣት
@mulemule2357
@mulemule2357 2 жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ገና ከዚ በላይ ለአገር ተምሳሌት ትሆኛለሽ አገር የሚወድ የተባረከሰው ነው
@lebeam4937
@lebeam4937 2 жыл бұрын
አይገርም እኔም በጊሸን ማርያም ነው የዳንኩት
@ayimanamajaz8002
@ayimanamajaz8002 2 жыл бұрын
ፈጣሪየ ሆይ እባክህ የምድራዊ ኑሮየ ካበቃ እርፍቴን ስጠኝኝ በልብ ህመም ለርዥም ጊዜ ተሰቃየሁ
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ እግዚአብሔር ደግ አይደል ስትይ አንጀቴን ታላውሽዎለሽ አወ እግዚአብሔር ደግ ነው አልተወሽም እኔንም እንደዛው እግዚአብሔር ደግ ነው ሁሎ ለበጉ ነው ተባረኬልኝ
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ጀግና ሴት ይጨምርልሽ
@suleymanabdelaali6003
@suleymanabdelaali6003 2 жыл бұрын
እናት አባትሽም ስለወለዱሽም አመስጊኛቸው
@fkrfisha7990
@fkrfisha7990 2 жыл бұрын
ጀግኔት አሁንም ሁሌም ፈተና አለ እና መበርታት አለብሽ
@Sara-f2j9i
@Sara-f2j9i 2 жыл бұрын
በጣም የምትደነቂ ልጅ ነሽ ነገ ከዚ የበለጠ ደረጃ ደርሰሽ ለማየት ያብቃሽ ማማዬ🙏❤
@astufeyesa9863
@astufeyesa9863 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔም ልክ እንዳቺ አሞኝ ነበር የሚገርምሽ አሁንም ቦታሁ የተሠፋ ይመስላል እንኳንም ተሻለሽ ተመስገን
@lensasima7682
@lensasima7682 2 жыл бұрын
So do i!! Its very difficult to get sick when you are a little girls. In Harrge this sickness are a lot. The most hurted is when some people insulted is you " tabasa"
@harrieelias5756
@harrieelias5756 Жыл бұрын
Very smart resilient hardworking incredible woman. God bless you more and more. Amazing you are!!!!!
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 2 жыл бұрын
አላህ ይባርካት ባይረብሹን እስላም ክርስትያኑ ተደጋግፎ ይኖራል
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 2 жыл бұрын
ሰዓዳ ያልሻት ልጅ በሚገባት መጠን አላመሰገንሻትም ። ከሁሉም እሷ ነች ያተረፈችሽ።
@milegetsahamdahamd9460
@milegetsahamdahamd9460 2 жыл бұрын
Kezi belay men tebel wey abesha
@maedinkebede4207
@maedinkebede4207 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በመንገድሸ ሁሉ ይርዳሸ ጠንካራ ሰው ነሸ!!!!😍
@genitub984
@genitub984 2 жыл бұрын
እማ ሰብስክራይብ አድሪጊኝ በናትሽ❤🙏
@ethiobeste7671
@ethiobeste7671 2 жыл бұрын
ጠካራ ሴት ነሽ ማሻአላህ አይዞሽ
@ghionkebede4063
@ghionkebede4063 2 жыл бұрын
I got a chance to watch your two shows, both guests cried when they told their stories, and used their hands and fingers to clean and stop their tears, so I advise the show producer to have tissue paper and hand to them when they cry or tell the guests to have hand carchef or tissue paper when they come . Other than that, I love the show.
@MG-eo8eg
@MG-eo8eg 2 жыл бұрын
ይህች እህቴ አንገቷ ላይ ያበጠው ዕጢ ሳይሆን ከአዮዲን (Iodine) እጥረት የሚመጣ እንቅርት ነው እንጂ ሌላ ከባድ በሽታ አይደለም። ይሄ በብዙ የገጠሪቱ የሀገራችን ሴቶች ላይ የሚከሰት ነው። በቀላል ህክምና የሚወገደው ነገር ከድህነት የተነሣ እሷን ብዙ ዋጋ አስከፈላት።
@አዲስዘመን-ፀ9ዠ
@አዲስዘመን-ፀ9ዠ 2 жыл бұрын
ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@taduchannel5238
@taduchannel5238 2 жыл бұрын
በጣም በሳል ነሽ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካለሽ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
ጠንካራ ነሽ ጥሩ ያስተምራል ታሪክሽ በርቺ
@lensamuktarlensamuktar1812
@lensamuktarlensamuktar1812 2 жыл бұрын
አይዞቭ,,አንቺ,በጣም,,ጠንከራና,,አስተዋይ,ልጂነቭ
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 2 жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ ፈተናሽ አውጥቶና ከፊት እየቀደመ ሁኔታዎችን እያመቻቸ እዚህ ላይ ያደረሰሽን እግዚአብሔርን አለማመስገን ቅር ያሰኛል። እግዚአብሔር ስለስሪው የሰው ልጅ ምስገና አለማድረጉ ለምን ይሆን?
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
ግን ሶፍት እንዴት አይኖራችሁም ፕሮግራሙን አቅራቢዎች
@flower525af4
@flower525af4 2 жыл бұрын
Yihe neger wid yihon? Seyfu, Josi show and lelochim koy niftachewin belibsachew yitregut? Yawim beseletenew gize.. ereeeeeee
@eritreanerena7332
@eritreanerena7332 2 жыл бұрын
ስም ይመራል ጧፍ ያበራል "ስምረት" ማለት ትልቅ ትርጉም አለው በችግር ተከበሽ ለድል መብቃትሽ መደነቅ የሚገባሽ ሰው ነሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ
@feruzsallah1735
@feruzsallah1735 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ። የምመኘው ያንችን ጥንካሬ ለማድነቅ ቃላት የለኝም የኔ ምኞት ያንችን ጥንካሬ እንዲሰጠን መፀለይ ነው አይዛሽ መፈተን ጥሩ ነው ፈተናውን አልፈሽዋል አሁን እንዳንቺ እድለኛ የለም ሁሌም ደስተኛ ሆነሽ እደምትኖሪ አልጠራጠርም አይዞሽ ♥♥♥♥
@mulugirma2121
@mulugirma2121 2 жыл бұрын
Semre yana Kongo egzare macharashasen yasamerawe
@teddyteddy9850
@teddyteddy9850 2 жыл бұрын
yena konjo tenkrana jegna set nashe lebzu ehtoch bertat tehogalsh gena telk derja ley dersashe enyshalen berch sela hulum egzabher yemsgen 🙏
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Allah hulem yiredal yisetal yegna misgana dua 🙏madireg bicha new yemefelegew. Betam gobez enkanim Allah redash.
@merry_hani
@merry_hani 2 жыл бұрын
What a life testimony Challengees become high new yamiyadergew waw thank u
@mokaruth6301
@mokaruth6301 2 жыл бұрын
ፍጣሪ መጨርሻሽን ያሳምርልሽ
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 2 жыл бұрын
ጀግኒትነሽ ፈተና ጥሩነው ይመችሽ
@anwatmohamed7743
@anwatmohamed7743 2 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ያለው የት ይቀራል ።
@hanahana1960
@hanahana1960 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን እዚች ምድረ ላይ ያልተፋታና ሰውየለም እኮ
@medenaseide
@medenaseide Жыл бұрын
የኔ ታረክ ነው
@enatalme9259
@enatalme9259 2 жыл бұрын
Hi my dear. good lessons for all of as God is so grate thanks God all the day wishing you all the best to you thank you
@henoknegashi4991
@henoknegashi4991 2 жыл бұрын
Oooohhhhhh semert betam tekara neshi .....egeziyabeher kezi yebelet neger ley ediyanoreshi tselote nw
@rahelel1080
@rahelel1080 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 жыл бұрын
ጀግና ጎበዝ በርቺ
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ለበጎ ነው ሁሉም ነገር ጀግና ነሽ ይሔው እኔም እንዳችው ጡቴ ውስጥ እጢ አለ እያደገ ነው ግን ፈራሁ ለማስወጣት 😭😭😭😭
@genetyilma7717
@genetyilma7717 2 жыл бұрын
የማሪያም ልጅ ምን ማለትሽ ነው ይውጣልሽ አትፍሪ ለእመቤቴ ማሪያም ንገሪያት ደግሞ ትሰሚኛለሽ
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 2 жыл бұрын
መታከም፣ይሻላል፣አትፍሪ፣መኖሩ፣አይተቅሙም።
@fih7949
@fih7949 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ከመቼ ነው ማርያም የምታድነው ?? የቱ ጋር ነው የተጻፈው ? ይገርማል !!!
@abebechdisasa7630
@abebechdisasa7630 2 жыл бұрын
ሳምሪ በሰው ሕይወት ፈተና ያጋጥማል ግን እግዚአብሔር ከፈተና ያወጣል ያመንሽው ጌታ አልተወሽም በየ ቤቱ በተለይ ገጠራማ ኢትዮጵያውስጥ ሆድ ይፍጀው አንቺ መጨረሻሽን ያማረ ይሁን እህቴ ጉበዝ ነሽ በርቺ
@rhemefamileyyoutube8685
@rhemefamileyyoutube8685 2 жыл бұрын
14አመቴ ነው አረብሀገር ነው የተላኩት
@flower525af4
@flower525af4 2 жыл бұрын
Eskahun kayehuachew setoch endanchi yemesetegn yelem, lesles yalish yedimixish lizibina wiy endet iko endemitamri...Anegagerish andebete sweet 😋 ♥️ Egziabher behulu mengedish yikdemilish
@merrymerobi6531
@merrymerobi6531 2 жыл бұрын
😭😭yehan hulu storyshin alewqim nabera samriye
@tesfamichaelzewde8163
@tesfamichaelzewde8163 2 жыл бұрын
እንቺ ጀግና ነች ኣዞሽ
@tube-jo6rg
@tube-jo6rg 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እፍፍፍፍ ብቻ ሁሉም ለበጎ ነዉ ህመምሸ ይገባኛል እኔም አልፌበታለሁ ሚንሰትሪ ወሰጀ ነዉ ትምህረቴን የተዉኩት በህመሜ አንገቴን ሰለምደፍ ዛሬ ላይ ግን በሰዴት ነኝ ህክምናየንም ተከታትየ ሰረጀሪ ተሰርቻለሁ አልሀምዱሊላህ ግን ትምህርቴን በለመማሬ ይቆጨኛል አሁን ከሰዴት መልሰ ልማር ወይሰ ልተወዉ ምከሩኝ እሰኪ
@bobolala1974
@bobolala1974 2 жыл бұрын
መማር ከፈለግሽማ ተማሪ እንጂ እህቴ..... የምን ምክር መጠየቅ ነው😊
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 2 жыл бұрын
ጠካራሴትነሺ አይዞሺ
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 жыл бұрын
መሲዋ ሰላም! ስምረት ይህ የኋላ ታሪክሽን አላውቅም ነበር። አከበርኩሽ!! ነገ የበለጠ ቦታ ትጠበቅያለሽና በርቺ!!!
@yedipro1145
@yedipro1145 2 жыл бұрын
ወይ የሀገሬ ልጅ ነች .
@mekonnen74
@mekonnen74 2 жыл бұрын
መስዬ Tissue ለሌላ ግዜ አስቀምጭ!
@ProudlyETHIOPIAN
@ProudlyETHIOPIAN 2 жыл бұрын
Yene konjo ayzosh. You are so strong.
@misshalimahalima870
@misshalimahalima870 2 жыл бұрын
You strong women really For Everything God with you my sweet sister
@girmaa5480
@girmaa5480 2 жыл бұрын
Endurance pays off
@enayko5471
@enayko5471 2 жыл бұрын
Brava betam tenkara neshi lek neshi Egezaberh melkam new berchi betenekareshi gena telek bota tedrshaleshi fetari yemiwdewn new yemiftenew 😘
@esheteamenu3895
@esheteamenu3895 2 жыл бұрын
Dink lij berchi Lela Tarik tiseriyalesh confidence alesh
@የነገንማንያውቃል-ደ7ዘ
@የነገንማንያውቃል-ደ7ዘ 2 жыл бұрын
በጣም ውስጤን ነካሽኝ አሁን ዲኛለሁኝ እና ሁሉም ይመጣል እእእእእእ💔
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 2 жыл бұрын
jegnit u r my hero u can do it i am sohappy to meetu sis
@juhdihikema5784
@juhdihikema5784 2 жыл бұрын
ግን ምንም ቢሆን አምጥታ ያሳከመችሽን አክስትሽን ማመስገን ይገባሻል
@konjitberhanu8571
@konjitberhanu8571 2 жыл бұрын
በርቺ። ጎበዝ። ይቅናሽ።
@wendwosntelahun1873
@wendwosntelahun1873 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ያልተፈተነ አያልፍም ነገር ሁሉ ለበጎ ነው አይዞሽ
@kukidamtew7572
@kukidamtew7572 2 жыл бұрын
Tissue. Meseret, you have to provide tissue for the guests.
@merrymerobi6531
@merrymerobi6531 2 жыл бұрын
Semru yene wub tenkara nesh
@bayounigusie7923
@bayounigusie7923 Жыл бұрын
Jegna yagere lij
@aahmed6426
@aahmed6426 2 жыл бұрын
ሂወት🙏🙏🙏
@mesatwottedsseofficialchan6718
@mesatwottedsseofficialchan6718 2 жыл бұрын
የጠንካራ ሴቶች ተምሳሌት ነሽ በርቺ
@anwatmohamed7743
@anwatmohamed7743 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ደግ ነው ሌላው ስለ ፈጣሪ ምን ይውቃሉ ?
@medhanitbegashaw86
@medhanitbegashaw86 2 жыл бұрын
Yena konjo 😍😍😍
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49