እህቴ DNA እንድትሰጥልኝ ነበር የወጣሁት!ሊሊ ምን ገጠማት!​⁠

  Рет қаралды 47,591

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 139
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 сағат бұрын
ሊሊ ተመልሳ ስለመጣች ከልብ ነው ደስ ያለኝ የላይ ውበት ብቻ ሳይሆን ውስጧም እንደ ውሃ የጠራ ነው በወሬዎችዋ ጣልቃ የምታስገባቸው የመፅሐፍ ቅዱስ ቃሎች እራስዋን አፅናንታ ለሌሎችም ያበረታታል እግዚአብሔር ከንግዲህም የምትደሰችበት ኑሮ ይስጥሽ ❤❤ ለመሲም እንደዛው🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@BerhanEnecal
@BerhanEnecal 10 сағат бұрын
በስማም መታደል ነው ይሄን የመሰለ ቤሎ መስጠት መሳብ ሃሰቡ እራሱ እሚደነቅ ነው ለኛም እግዚአብሔር ቅን ልብ ማስተዋሉን ያድለን ለሰጭዋ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ዘር ማዘርሽን
@asteradugna4277
@asteradugna4277 12 сағат бұрын
እውነትም የወሴፍን የጎበኘው እግዚአብሔር ይጎበኝሻል ❤❤❤
@EthiopiaNewse
@EthiopiaNewse 7 сағат бұрын
ሊሊ አንቺ መልካም ሴት አስራዎቹ ቤት እያለን አውቅሻለው ሊሊዬ በዚያን ጊዜም እንኳን ያሳለፍሽውን አላወራሽውም አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ❤❤❤❤
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 12 сағат бұрын
ከዘመድም በላይ የሚጠጋጋ የወንድምንም እህትንም እናትንም የሚተካ ኢየሱስ ክርስቶስ የሚባል ጌታ አለ ዘመድ ወዳጅ ቀን የማይለውጠው !!
@AbebaKebede-c8w
@AbebaKebede-c8w 9 сағат бұрын
True ❤ 🙏
@yifat-o4w
@yifat-o4w 9 сағат бұрын
ክርስቶስ አሁን ከሴትዮዋ ጉዳይ ጋር ምን አገባው?
@hannaatena7844
@hannaatena7844 9 сағат бұрын
True ❤❤❤❤❤
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 8 сағат бұрын
ወንድ አይመለክም ባልተጠራቹበት አትዘባርቁ
@TgistGetachew
@TgistGetachew 10 сағат бұрын
ብዙ ወንድሞች አሉ እናትና አባት ተክተው እህት ወንድምን የሚያስተዳድሩ የኔ ወንድም ይጠቀሳል ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ አንተ ፀሀይ ብርድ መከፋት ብዙ ነገሮችን ችለህ ለኛ ብለክ ብዙ ነገር አሳልፈሀል የኔ ወንድም ሙሉ እድሜዬን ላንተ ይስጥህ
@NaomiAbebe-h9j
@NaomiAbebe-h9j 9 сағат бұрын
ያባታቹ ውርስ ይኖራል የሄ ክፋት ነዋ አንቺ ግን እግዝአብሄር ይወድሻል
@belayshebo3149
@belayshebo3149 9 сағат бұрын
ዬት ነዉ ዉርሰ የመኖረዉ አናቷ እኮ ኢተዮጰያ ነዉ ያለቸዉ :
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 4 сағат бұрын
Her father
@afomibelen8123
@afomibelen8123 12 сағат бұрын
ስለወንድምሽ ስታወሬ እዳንቺ ነው ያለቀስኩት በጣም ጥሩ ልዩ ተወዳጅ እደ አባት ሚሳሱ የተለየ ወንድም ነው ያለኝ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልኝ መሲ የሚሰጡ እጆች የተመራጡ ናቸው
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 12 сағат бұрын
ይገርማል መሲ ድምፅሽ እራሱ እንድንረዳ ያስገድዳል መልካምነትሽ ተባረኪ❤❤❤❤ ወላሒ
@bekelechtolaboku4650
@bekelechtolaboku4650 7 сағат бұрын
በጣም የሚግርኝ የአማኛ ችሎታዋ እና ቀና አመለካከትዋ፡፡ አቤት፡
@WebitEthiopia
@WebitEthiopia 5 сағат бұрын
ተወልዳ ያደገችው እኮ ኢትዮጵያ ነው:: እናቷ ሃበሻ አባቷ ናቸው ጣልያን::
@236KUYE
@236KUYE 54 минут бұрын
Teweldako yadegechiw Ethioia Gore new
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 9 сағат бұрын
ወይ የዚህ ዘመን የማትመስል መሲይ ሥነምግባሯ ተባረኪ አትልቆሽ እማ ስታምር አይዞሽ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 12 сағат бұрын
ሊሊዬ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ህመም የለውም እያልኩ ሳይሆን በቃ የሚቻልሽን ሞክረሻል ካልፈለጉ ተያቸው አንቺ በእህት እኔ ለዛውም በእምዬ የተከዳው ነኝ በቃ የራስሽን ኑሮ ኑሪ እንኳን አናት አለም እምዬ ከጎንሽ ሆነች በርቺ በጣም ስኬታማ እንደምትሆኚ አልጠራጠርም ደሞ በራስሽ ምርጫ አግብተሽ ነገሮችሽ ሁሉ አምረው ተስተካክለው በድጋሚ ለማየት ያብቃን መሲዬ ተባረኪ።
@abayteshome5079
@abayteshome5079 9 сағат бұрын
እግዚአብሔር አለሽ የኔ ወርቅ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ነዉ ❤❤❤❤
@MudaTutu
@MudaTutu 4 сағат бұрын
አንቼ ውብና መልኳም ሴት ነሽ ብዙ ሺ እህቶች አሉሽ እርሻት ባለችበት ሰላም ትሁን የመሰረት በዙ ቲዪብ ሼር የማያደርግ ሰው የለም ❤❤❤
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 сағат бұрын
ልእልት ነሽ እንጀራ ይውጣልሽ እንዴት እንደምታምሪ ስምንት ቁጥር ነሽ ሼፕሽ ሲያምር:: ይሄንን ለረዳሽ እህት ዘመንሽ ይባረክ መሲ ያንቺም ዘመን ይባረክ::
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 7 сағат бұрын
ቬሎውን እያከራዩ ገቢ ቡያስገኙበት ጥሩ ነው እህቴ ሊሊ ታምሪያለሽ በርቺ
@zafuzafu6588
@zafuzafu6588 12 сағат бұрын
መሲየ አንተ እኮ የሰው ልብ ነው ቤትሽን ቤተሰቦችሽን ልጆችሽን ሁሉን ነገርሽ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ቃላት መግለጫ አላገኘሁልሽም መሰየ!!!!
@genetyilma7717
@genetyilma7717 6 сағат бұрын
እምነትሽ ይጠብቅሻል፣ ያድንሻልም
@lizethio6061
@lizethio6061 9 сағат бұрын
መልካምነት ለራስ ነው❤
@elsatilahun7271
@elsatilahun7271 11 сағат бұрын
ደሥ የሚሉ ናን ው አውሥትራሎዊያ ጎበዥ ጥሩ አይዲያ አሪፍ❤❤❤❤
@mulualemtadesse5524
@mulualemtadesse5524 12 сағат бұрын
ባንቺ ብቻ አይደለም በየቤቱ ነው ያለው ግን ብርታትሽ እግዚአብሔርን እንዴት እንዳገዘሽ ነው ያሳየሽን በርቺ የሁላችንም እህት ነሽ
@sabakassa2363
@sabakassa2363 12 сағат бұрын
መሲ መልካምነት /ተሰሚነት/ከእ/ር ነው አንቺደግሞ አለምሁሉነው የሚያቅሺ ምንነው እንዳኔቺ የበዛሰው ቢኖር የኔቆንጆ ሊሊ እ/ር ነገርሺን መንገድሺን ያቅናልሺ አይቀርም እህትሺ እራሷ ለምናሺነው የምትገናኙት እ/ር መንገደብዙዙዙነው አይዞሺ ተባረኪ
@KidstArsema-c5l
@KidstArsema-c5l 11 сағат бұрын
እግዚአብሔር በምህፃረ ቃል አይፃፍም😮
@ሐብታምዘተዋሕዶ
@ሐብታምዘተዋሕዶ 10 сағат бұрын
ምናለ እግዚአብሔር ብለሽ ብፅፊ የት ልትደርሽ ነው የምታሳጥሪው ይሄን ሁሉ ለቅልቀሽ
@tigieyob6383
@tigieyob6383 13 сағат бұрын
7 እኛ በጣም የምወደው ቁጥር❤❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 6 сағат бұрын
መሲ የለበሽው በጣም ያምራል ምሻአላህ በውሀ ይለቅ።ብትወስጂው ጥሩ ነው ❤❤❤❤
@saragudeta1355
@saragudeta1355 11 сағат бұрын
ማሻአላህ ሲምርብሽ የመጀመሪያዋ ለባሽ ያርግሽ የድንገቱን ትዳር አላህ ይስጥሽ
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 10 сағат бұрын
She is so sweetheart ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraSoriya-q6m
@SaraSoriya-q6m 11 сағат бұрын
ተናግሬ ነበር ለምስጋና ፈጣሪ እንደሚያመጣች እዚህች ቦታ
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv 10 сағат бұрын
ደስ የሚል ዜና እመቤቴ ማሪያም ትባርካችሁ
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 9 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቹ የሠጣቹ
@yehishimebet4605
@yehishimebet4605 10 сағат бұрын
እግዚያብሄር ልብ ይስጣት እቺ እህት ሳትሆን ምቀኛ ናት.
@asteradugna4277
@asteradugna4277 12 сағат бұрын
እምትደንቂ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ጠንካራ ❤❤❤❤
@asterbeza10
@asterbeza10 9 сағат бұрын
ደስ ስትሉ ሥራችሁማ በጣም ደስ ይላል
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ 12 сағат бұрын
የኔ ውድ ለማይፈልጉሽ ቦታ ሰተሽ አትጨነቂ ፀልይ ጠንካራ ሁኚ ያኔ በጉልበታቸው ተበርከው ይፈልጉሻል😢
@sirgutshiferaw5463
@sirgutshiferaw5463 12 сағат бұрын
አያቶችሽ በህይወት አሉ ውርስ ልትጋራኝ ነው ብላ ነው የጠላችሽ ቀድማ መሄድ እንዳለ እረስታው ነው ሲስቱ ፈጣሪ ነው የሚያቀው ቀዳሚውን ግዜ ያነሳል ግዜ ይጥላል የቋመጥሽለት ውርስ ሳታይው እንዳትጠሪ
@belayshebo3149
@belayshebo3149 9 сағат бұрын
ሰረምን ዉረሰ ነዉ የምታወሩት ዉጭ ሀገረ ዉረሰ ብሎ ጠጣ ዬለመ
@askaletaye4372
@askaletaye4372 7 сағат бұрын
የሚገርም ወንድም እህቴ አይደለሽም የሚሉትስ በቁስልሽ የሚጫወቱት ምን ይባሉ ወድምሽን እግዚአብሔር ይባርክህ በይልኝ
@lula-lp3cu
@lula-lp3cu 10 сағат бұрын
Missy be mirt KZbinr be andegnanet tishelem yemitlu ewnet mirt asteway deg gobez egzabher yedkamshn ykasish ❤️😘🙏🏾
@GabrielBEZABIH-kr5vf
@GabrielBEZABIH-kr5vf 12 сағат бұрын
ምን አለ ሊሊ አንችን የመሠለ እህት ቢሠጠኝ ግን አንችን ለማውራት እድሉን አላገኘሁም
@SaiH-r9j
@SaiH-r9j 12 сағат бұрын
ማሸአሎነህ ትሀትናሽ ፀበይሽ በጠም፡ ጡሩነው በጠም፡ ምርጥ ነሽ እናማሳግናላን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉?፡ችርስ ለፃባይሽ 10+10ይገበሻል ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 7 сағат бұрын
Decent Lady❤❤❤❤
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 5 сағат бұрын
በዋጣ ይተኻላቸዉ እህታችን እንደገና ስላየንሽ ደስ ብለናል❤
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 12 сағат бұрын
ካልፈለገችሽ ተያት
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 8 сағат бұрын
መሲ ወርቅ ልብ ነው ያለሽ እንወድሻለን እንዳትቀየሪ እሺ!!!
@asratgutema3066
@asratgutema3066 9 сағат бұрын
መን አልባት የአባት ሐብት ከለ እንዳተካፈያ ይሆን ? ከሄድሽና ካወቅሽ
@abrahamengida4898
@abrahamengida4898 11 сағат бұрын
ሰላም ሊያ, አባትሽን Signor Recardo ን በልጅነቴ ጎሬ አስታውሳቸዋለሁ:: የጎሬን መብራት የሚያበሩልንና በ midnight የሚያጠፉት እሳቸው ነበሩ !! ቴሬሳ ሪካርዶና ማሪያ ሪካርዶ ሽርኮቼ ነበሩ:: እግዚኣብሄር ይርዳሽ
@zahramohamed9125
@zahramohamed9125 9 сағат бұрын
Ahhh betami yehezen ajoki kab france neketatelki sheger madia kea betami nefetweki ❤
@shantayekelebore6345
@shantayekelebore6345 5 сағат бұрын
She’s so beautiful inside out😇
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 12 минут бұрын
ሊሊጀግናነሽሁሉምያልፋሌአብሽሪ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 12 сағат бұрын
ይሄን ያህል ፍቅር አለ ኢትዮጵያ????? እናቴን እህቴን ወንድሜን እፈልጋለሁ እሚል በጣም እስማለሁ ኦን ዘአዘር ሳይድ እህት እህቱን ወንድም ወንድም ልጅ አባቱን ወዘተ እሚገልበት ህገር......... ዋው ዋው!!
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 12 сағат бұрын
ዋው ?
@beletbelay6721
@beletbelay6721 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ያውቃል እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው አይዞሽ አንድ ቀን ትገናኛላችሁ
@Thahiretade
@Thahiretade 9 сағат бұрын
ኡኡኡኡኡ ካላገባች እኔ ላግባ ባርች ነኝ ከለንደን am single man and you sweet ?
@ZeldaCarolissen
@ZeldaCarolissen 9 сағат бұрын
She's very Beautiful ❤❤❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 6 сағат бұрын
የውጭ አገር ኑሮ እስትረስም አለው እወቂላት ቀላል አይደለም ።
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 10 сағат бұрын
አግቢና ውለጅ ቤተሰብ መስርቺ 😢
@GodisgoodTrue-pj5yo
@GodisgoodTrue-pj5yo 4 сағат бұрын
Your wedding is soon, sis
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 5 сағат бұрын
ሊሊዬ አይዞሽ እህትሽ እንዲህ የጨከነችዉ በራሷ የግልዋ ምክንያት ይኖራታል ምናልባት ለጥቅም የፈለግሻት መስሏት ይሆናል በሒደት ከጥቅም በበለጠ ፍቅራን እንደፈለግሽ ይገባታል አንድ ቀን እራሷ ትፈልግሻለች ሑሉንም ለጊዜ ስጪዉ እዉነት ነዉ ጊዜ የማይፈታዉ የለም ነገም ሌላ ቀን ነዉ ይባል የለ ብቻ ዋናዉ ላንቺም ለምትወጃት እህትሽ እድሜና ጤናዉን ይስጣቹ ።❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏
@emmyafework3101
@emmyafework3101 9 сағат бұрын
Messy green is your color, Beautiful
@SaiH-r9j
@SaiH-r9j 12 сағат бұрын
ማሻአለህ እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@WebitEthiopia
@WebitEthiopia 5 сағат бұрын
ተያቸው እባክሽ አንድ ቀን እንዳልሽው እንደ ዮሴፍ እጅሽ ላይ ይጥላቸዋል ካንቺ የሚፈልጉት ነገር ያስፈልጋቸው ይሆናል የሰው የዘመድ ያለህ የሚሉበት ጊዜ ይመጣል እስማርትና ቆንጅዬ ወጣት ሴት ነሽ ብዙ ዘመድ አትርፈሻል ብዙ እህቶች አግኝተሻል::
@NeimaGetachew
@NeimaGetachew 7 сағат бұрын
ጎበዝ❤
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 12 сағат бұрын
እህት ምንምድ የነካት ፀበ እርጮ ውስጧ ምንም ችግር ያለ ጭንቀት ስው ቢኖርባት ሲሆ እህቴ ችግራ ልታ ያገባ አንድ ስው ጭንቀ ሚያዝ ሚያወራ ስው ማጣ ተው እህት ክፋ ምቀኛ የሆሽብ ምናል እምነት ስለማትወ ፕፕሮቴስታንት ወይም ደግሞ አባት ሃብት ካለ እንዳኳፈዬ ያሆና ( እንዲ ካ አትለማመጭ እግዚአብሔር ላንቺ ያለ አታጭ እግዚአብሔር ታራክሽ አንድ ያቀየራልትግስት ያኑ
@yodittekelemariam9628
@yodittekelemariam9628 10 сағат бұрын
Betam dese yemeyl program amlke edmyna tena ystacha❤❤❤
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 12 сағат бұрын
እህቴ ምናልባ ኢትዮጵያ የሆ ትጠላም ያሆ አንዳንድ ኢትዮጵያው// ጣናዊ ሆነው ተወልደ የገዛ እህት ሚጠሉ ስጣ መንፈ ስ ውስጣቸው ስላለ ነውኢትዮጵያ ሚጠለሉ ስዎች አሉ ኮ ጥቅም አምሮ የተሞሉ ክፍፍፍጨካ ምቀኛ እህቶ አሉና
@GodisgoodTrue-pj5yo
@GodisgoodTrue-pj5yo 5 сағат бұрын
You guys so sweet. Bless you more
@genetalemu8825
@genetalemu8825 3 сағат бұрын
Betam new yemiamrew Mesi❤❤❤
@merafgetu1457
@merafgetu1457 10 сағат бұрын
Ynem wendem endachi nw edemena Tena yistilge egizabher ytbiklge
@Genet-j2f
@Genet-j2f 11 сағат бұрын
Yena konjio Egezabhare yerdashal Aizoshe Gene mewetateshe Aikerm Gata yerdashal❤❤❤
@GodisgoodTrue-pj5yo
@GodisgoodTrue-pj5yo 4 сағат бұрын
you both beautiful girls
@tsegeredagezahegn5560
@tsegeredagezahegn5560 12 сағат бұрын
Amen amen Tebareki
@Meskifiker
@Meskifiker 8 сағат бұрын
❤❤❤❤Mesiye Egeziyaber ybarekeshi liliye abeshri
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 10 сағат бұрын
ህምም ይሰግድሉሻል ምንም ጥያቄ የለውም?🤔 በጣም የሚገርመው የኔ ሂወትም የዮሴፍ ነው እላለሁ ነገርግን እኔ ዮሴፍን አላክልም?🤔🤨🙄
@dbhdhhfhfhf6522
@dbhdhhfhfhf6522 8 сағат бұрын
Yane enat abeshire allha alesh❤
@WeiniOkbagabir
@WeiniOkbagabir 12 сағат бұрын
ጣልያን። ኢንባሲ ለምን። ኣትሄድም። መክሰስ። ኣይቻልም
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 11 сағат бұрын
የእኔ እህት ብትሆን ጥሩ ነበር። ሰው እንዴት እህቱን ይክዳል?ነውር እኮ ነው።አንድ እንኳን ማስተዋል ያለው ይጠፋል?👺👹
@sarahbay3607
@sarahbay3607 6 сағат бұрын
ገንዘብ ይገኛል ይታጣል ዛሬ ስላላት የምትኮራበት ገንዘብም ጤናም ዘላለማዊ ኣይደለም ሰው በሽታን ማጣትም ሞትንም ይዘንነው የምኖዘረው
@GodisgoodTrue-pj5yo
@GodisgoodTrue-pj5yo 4 сағат бұрын
Waw very decent style
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 13 сағат бұрын
ወይ እኔ ደሞ ሁለተኛ
@birhanafework9450
@birhanafework9450 9 сағат бұрын
Emebirhan titebkshe fetena le bego new yalfal yena werk Mesye edma tana ystshe
@fatumahissa6338
@fatumahissa6338 12 сағат бұрын
MaashaAllaha tebarekAllaha ❤ amirobishal masiye😂👍🥰
@zahraliban5714
@zahraliban5714 6 сағат бұрын
ምናልባት ቤቶች ድራማ በልቀቀች ሚስት ሆና ትሰራ በነበረች ብትሞክሪ።ስሟ ጠፋኝ ይቅርታ
@behailuadem8851
@behailuadem8851 13 сағат бұрын
እኔ ሶስተኛ
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 8 сағат бұрын
ፍሮምሳ የሚባል የሰፈሬ ልጅ አውቅ ነበር ድራዳዋ ካምፕ 7ኛ.
@elsatilahun7271
@elsatilahun7271 11 сағат бұрын
እኔም ዘመድ አለኝ ወንድ ነው።ፍሮምሣ ይባላል።
@Sintago-cs8ox
@Sintago-cs8ox 12 сағат бұрын
If u want to go Europe you can do it
@biriebirhanu6917
@biriebirhanu6917 5 сағат бұрын
Exactly
@ehisjames
@ehisjames 7 сағат бұрын
❤❤❤❤❤yes
@kassahunretta8826
@kassahunretta8826 4 сағат бұрын
Always pray to have eyes that see the best in people, a heart that forgives the worst, a mind that forgets the bad, and a soul that never loses faith in God!! 🙏❤🙏❤🙏❤🙏 Man purposes but God despises. Amen! Lily be strong! Hold on to God and we are almost home. 🙏❤🙏❤🙏❤🙏.
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 11 сағат бұрын
ለምን ሆድ ይፍጀው ኣልሽ ግን?ንገሪንና እንስማው እንጂ🙏
@SelamawitAbebe-c3m
@SelamawitAbebe-c3m 2 сағат бұрын
አንድ ቀን ትመጣለች ተስፋ እንዳትቆርጪ
@yohansbegale8837
@yohansbegale8837 52 минут бұрын
የህችን ልጅ ቴሉፎና ፈልጉሉኝ
@ZeldaCarolissen
@ZeldaCarolissen 9 сағат бұрын
Huletum Konjo new
@MeriEthi
@MeriEthi 13 сағат бұрын
እኔ 4ኛ ነኝ
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 5 сағат бұрын
Betam sibeza fiker nesh Yemetamegniw egzabiher yiredash
@helinayakob9820
@helinayakob9820 12 сағат бұрын
Enam be beteseb guday betam kirb negi 😊
@elnesweet383
@elnesweet383 12 сағат бұрын
Selam lenate yunlaechuuuu
@nigestideberzion9090
@nigestideberzion9090 9 сағат бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷😘
@SofiaIbrahim-n1s
@SofiaIbrahim-n1s 10 сағат бұрын
Ke sabella garema ayegnagnem tarikshe
@asegedechbelayneh7896
@asegedechbelayneh7896 9 сағат бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 13 сағат бұрын
ፍሮምስስ በኦሮሞኛ ማዛመድ(ማስማማት)ማለት ነው ትርጉሙ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 5 сағат бұрын
AYEZOSHE LE SISTERSHE. EGZABHER LE BONA YESTATE.
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 13 сағат бұрын
እኔ ሶሰተኛ
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН