በ ወደኩበት ሰዓት መሆኑ አስከፍቶኛል! የ ቀድሞ አርቲስት ፋናዬ አጅሬን ምን ገጠማት?

  Рет қаралды 41,005

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 237
@Hiwot-h4c
@Hiwot-h4c 18 сағат бұрын
እኔ ሰርጌ ወር ሲቀረው ጀምሬ ፋና ጋር 3 ጊዜ ወይባ ጭስ ሞቄ የሰርጌ ለት እንደ አንፖል ነበር ያበራሁት በጣም ምርጥ ሰርቪስ ነው ያላት:: የቅቤው የማሩ የብርዙ እንዴት ደስ ይል ነበር :: ሁል ጊዜ ነው ሀገር ቤት ስገባ የመጀመርያ የማደርገው ፋና ጋር ወይባ የምገባው እያልኩ የምፎክረው:: በርቺ ከስሙ በላይ ስራው ነውና ዋናው የምናውቅሽ ፈልገንሽ እንመጣለን ❤
@mignotlulu7590
@mignotlulu7590 Сағат бұрын
ስንት ነው?
@meklitsamson6389
@meklitsamson6389 19 сағат бұрын
ፋንዬ አይዞሽ ስምሽ ቢቀየርም ስራሽ ሁሌም እንዳበራ ነው ማንም ስራሽን ሊቀይረው አይችልም ሁሌም አንደኛ ነሽ ❤❤❤ እንወድሻለን
@afomibelen8123
@afomibelen8123 17 сағат бұрын
ስምሽን ስለወሰደች እድልሽን አትወስድም ጥራት ያለው ስራሽን አትወስድም ፈገግታሽን ታማኝነትሽን አትወስድም ግን አንቺን የሚወድ በስተት አንድቀን ቢሄድ ቀጣይ አይደገሙትም እመኝእኝ ❤❤❤❤❤
@bezuhanteferra5609
@bezuhanteferra5609 6 сағат бұрын
ፋንዬ ትሁት ደግ ከከተማችን ካሉት የዉበት ቤቶች ሁሉ አንደኛ እባካችሁ ስሟን መልሱ ባትመልሱም ሁሌም ፋና ናት ❤❤❤
@hasbeslife1033
@hasbeslife1033 14 сағат бұрын
አይዞሽ ምቀኛ መጨረሻው አያምርም አንቺ ከስምሽ ስራሽ የበለጠ ይናገራል የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንሽ ነው❤❤❤
@Ema-Tube22
@Ema-Tube22 19 сағат бұрын
እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰
@ህይወት-ህመም
@ህይወት-ህመም 18 сағат бұрын
አሚንን ውዴ የእረፍት እንጄራም ይስጠን
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 18 сағат бұрын
አሜን
@HahwaMohammed
@HahwaMohammed 18 сағат бұрын
አሚን ስስክራይብ አድርጊኝ እህት
@Mehretwondimu
@Mehretwondimu 18 сағат бұрын
Amen❤
@liyaaddis5829
@liyaaddis5829 17 сағат бұрын
Amen 🙏🏻
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 17 сағат бұрын
መሢዬ ዝንጥ ብለሻል በቀሚስ ዛሬ ዋው! 🎉🎉❤❤❤
@rouhamaabdallah1869
@rouhamaabdallah1869 18 сағат бұрын
እኔ ሰለፋና መግለፅ ይከብደኛል በጣም የዋህ ሰዉ አክባሪ አሰሪ እንኮን አትመስል ያላት ቀረቤታ ከልጆቾ ጋር በጣም ነዉ የምወድሽ ጥሩ ሰዉ ኑሪልኝ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አትጨነቂ ማንም ይባል አይዞሽ የድሮ ደንበኛሽ ነበርኩ ካሳንችስ የትም ሁኚ እንመጣለን ።
@mohammedismail8545
@mohammedismail8545 17 сағат бұрын
ፋንዬ የቆንጆ አድራሻሽን እንመጣለን አቦ ይመችሽ 🎉🎉🎉
@senaitaweke2902
@senaitaweke2902 18 сағат бұрын
ፋንዬ የኔ ጀግና ሴት ለኔ አርአዬ ነሽ ለቤተሰብሽ ያለሽ ነገር የዛሬ 30አመት ነው የማቃት ስለቤተሰቦችዋ ታወራኝ ነበር በጣም የተሰጠች ሴት ናት አኔ እስዋ በተወዛዋዥነት በምትሰራበት የባህል ምሽት ክለብ ውስጥ በአስተናጋጅነት እሰራ ነበር ትንሽ ሆኜ የሰማሆት ጥንካሬዋ ለኔ ለዛሬ ላለሁበት ጠቅሞኛል ፈንዬ በርችልኝ የኔ ጀግና ወድሻለሁ የኔ ቆንጆ
@alemayele7521
@alemayele7521 15 сағат бұрын
አይዞሽ በርቺ ፉናዬ አጅሬ የሰፈራችን ልጅ መተን እንጠቀማለን!
@meseretworkaferahu519
@meseretworkaferahu519 17 сағат бұрын
አይዞሽ ወላዲት አምላክ ትርዳሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ታገኚዋለሽ ሀብት ንብረት አንቺ ከሰራሽ ታገኚዋለሽ ዋናው ጤና ነው እኛም አለን እንመጣለን
@helenbekele-yc9wi
@helenbekele-yc9wi 17 сағат бұрын
ፋንዬ የኔ መልካም ሰው በእውነት ከሆን ፋና ብራንድ ያረገችው እስዋ ናት ግን ይሁን ስራሽ ሁሌም አንደኛ ነው እዛ ሂዶ የማያበራ የለም
@Tigstnegash-z8b
@Tigstnegash-z8b 17 сағат бұрын
ፋንዬ የኔ ደግ መሰተንግዶሸ ያለሸ መልካም ሰብእና ዋው እኔ በቅርብ ተጠቅምያለሁ በጣም ጀግና ነሸ የኔ ደግ እውነት እናት ነሸ በርቺልን እንወድሻለን ❤❤❤
@alemayele7521
@alemayele7521 14 сағат бұрын
እንደ ቢዝነስ አጀማመርሽ ዘመን መሸወድ አልነበረብሽም! የከተማ ልጅ ነገር ይኸዉ ነዉ! ባልጠበቀዉ ነዉ የሚሸወደዉ! ለማንኛዉም አይዞሽ መቆላመጥ ነዉ የቀረብሽ አንቺ አንቺ ነሽ!! ሞያሽም ከአንቺ ጋ ነዉ! ባዲስ ብራንድ አዲስ ስራ! ወደፊት
@YemisrachAlemayehu-sj7mv
@YemisrachAlemayehu-sj7mv 13 сағат бұрын
ፋንዬ ሆዴ እኔስ ለ 10 ቀን ነበር የመጣሁት ደግሜ ሳልገባ ባንድ ቀን ተመለስኩ የኔ አክባሪ እህት እናት ነሽ ፋንዬ እኛ ሁሌም ፋንዬ ብለን እንመጣለን አይዞሽ አንቺ እህት እናት ነሽ እንደናት ሆዴን ጀርባዬን እሽትትት ያደረግሽኝ መቸም አልረሳውም እድሜ ይስጥሽ ወድባለው የኔአክባሪ❤
@menentafera
@menentafera 16 сағат бұрын
በጣም በጣም ይግርማል አውነት ነው ፉና ለረጅም ጊዜ ማቃው
@BetelhamGaredAyenalem
@BetelhamGaredAyenalem 2 минут бұрын
አዮዞሽ ሊነጋ ሲል ይጨልማል ቲክቶከሮች please ማስታወቂያ ስሩላት መሲየ በጣም አስተዋይ ሴት በርች
@workeago426
@workeago426 15 сағат бұрын
እዉነት ብለሻል አኔም ፀጉር ሰሪሑ ነበርኩ መስዬለ ለሰላሳ አመትኢትዮጲያ ሰመጣአመጣለሁ ሰርአትሽ ደስ ይላል ከሜሪላንድ አድናቂሽ
@ያህያYahyawe-s1r
@ያህያYahyawe-s1r 19 сағат бұрын
እችን coment የምታነቡ አኮዋን ካልታሰበ አደጋ ይጠብቃችሁ 🙏❤️
@mdenayuosf4244
@mdenayuosf4244 19 сағат бұрын
Amennnn
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 19 сағат бұрын
ደምርኝ እስክ ውዶችየ❤❤❤
@Saif-bw9tx
@Saif-bw9tx 19 сағат бұрын
አሜን አሜን 🌹🌹🌹🌹🌹🙏
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 19 сағат бұрын
Amen❤❤❤
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 18 сағат бұрын
አሜን
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 15 сағат бұрын
ፋንዬ ያ እስክስታሽኮ ትዝ ይለኛል❤❤❤፣
@DorkaFikr-s9i
@DorkaFikr-s9i Сағат бұрын
እውነትም ፋና ❤ ስሟ ብቻ ነበር ጆሮዬ የቀረው ዛሬ ስላየኻት ደስ ብሎኛል መልኳም ፋና ነው ስሟ ይመለስላት ❤
@BesufekadCenter
@BesufekadCenter 18 сағат бұрын
ሀይ ፋኒ ከብዙ ጊዜ ቡሀላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሁለታችሁም አውቃቹሀለሁ ፋና አጅሬ ካሳንቺስ እያለሽ ፋናየ ገብረመድህንም ሳር ቤት አከባቢ ነበረች አሁን ቦሌ ዮድ አቢሴንያ አከባቢ እስዋም መልካም ሴት ናት ጥፋቱ አለመመዝገብሽ ነው እንጂ ከፋና አንቺ ነበርሽ ቀድመሽ የከፈትሽው ብታወሩበት አሪፍ ነው ሁለታቹሁም መልካሞች ናቹህና አንቺ ብታስመሰክሪ እንደምታሸንፊ እርግጠኛ ነኝ ለምን ብትይ በፍጹም ጊዜው አይገናኝም የሰላሳ ሶሰት አመት የስራ ስምና የሀያ አመት የስራ ስም አይገናኝም አንቺን የማታቅ አርቲስት አይደለም ያዲስአበባ ልጅ ይሄን ስም አይክደውም ፋናየኮ በወይባ እንጂ በፀጉር ስራም አትታወቅም ጸጉር ስራ ሶስት አመትም አልሆናትም ለራስዋም ጥሩ አይደለም ኦኬ ስሟ ነው ፋናየ ያንቺ ፋና ነው ሁሉም በየራሱ ይመዝግብ ካልሆነ ራስወዳድነት ነው
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 14 сағат бұрын
ፋና አይዞን ነገሌላ ቀንነው : ላንቺ ያለው የትም አይሄድም አብሽር ይላል ወለዬ እኛ እንቺጋር እንመጣለን የትም ብትሄጂ በርቺ ::
@zinatube
@zinatube Сағат бұрын
ፋናዬ ምርጥ ሰው ፈገግታዋ ብቻ ይበቃል እኔም ምስክር ነኝ ለዩቱብ ቪዲዮ እንድሰራ እንድቀርጽ በጣም ተባብራኝ ነበር የኔቅን ፈጣሪ በእድሜ በጤና ያቆይልን እንወድሻለን ❤❤❤
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 19 сағат бұрын
እውነት ፋናን ካሳንችስ ከጀመረች ጊዜ ጀምሮ የሷንም የእህቷን የመሌንም ፀጉር ቤቶች ደምበኛ ነበርኩ አሁንም ገርጂ የመሌ ደምበኛ ነኝ በእውነት ትክክለኛ የውበት ባለሞያዎች ናቸው ሰራተኞቻቸው ፕሮፌሽናሎች ለሰው ያላቸው ክብር የሚደንቅ ነው
@LamrotLamrot-p6h
@LamrotLamrot-p6h 16 сағат бұрын
Ehte ebaksh yeweyba betun adrasha btnegrign?
@fengebi9715
@fengebi9715 16 сағат бұрын
ገርጅ ምኑ ጋር ነዉ?
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 15 сағат бұрын
@@LamrotLamrot-p6h ቦሌ አትላስ ገባ ብለሽ ከ ይልማ ስጋቤት ፊትለፊት
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 15 сағат бұрын
@@fengebi9715 ገርጂ የእህቷ ፀጉር ቤት ነው ሞሮኮ ባዝ ነው እዛ ያለው ታክሲተራውን ወደንግድባንኩ ገባብለሽ በመጀመሪያው መታጠፊያ ኮብልስቶኑን ስትገቢ ታገኚዋለሽ
@asnawb4341
@asnawb4341 15 сағат бұрын
​@@LamrotLamrot-p6hቦሌ ዬድ አቢስንያ ገባ ብለሽ
@genayal4277
@genayal4277 18 сағат бұрын
መስተንግዶም ስራሽም እጅግ ደስ ይላል እውነትዋን ነው ያወራቹ
@kokobeabebe1594
@kokobeabebe1594 5 сағат бұрын
ከፈተና በመላ በረከት አለ እግዛብሄር በበረከት ሊትረፈርፍሽ ነው እኔ አንዴ መጥቼ ወይም ተጠቅሜ ያለሁ በጣም ደስ ብሎኝ ነው የተመለስኩት ትዝታ ነው የሆነብኝ
@rozayoseph1782
@rozayoseph1782 15 сағат бұрын
መልካምነትሽ አይወሰድብሽ ጎበዝ ሰው ነሽ ፋናዬ (እናት)ብለን እንመጣለን ወንድምሽ ወድቆ ከምታይውና ጥሩ ደረጃ ደርሶ ብታይው የቱ ደስ ይላል አስተሳሰብሽ አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው
@rozayoseph1782
@rozayoseph1782 15 сағат бұрын
አንቺ ጀግና ነሽ በርቺልን የኔ ቆንጆ እናት
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 15 сағат бұрын
በድመአብ ፋናዬ አጅሬ ጀግናዋ❤❤❤
@MekdesBelay-u9b
@MekdesBelay-u9b 17 сағат бұрын
አይዞሽ ፋንዬ ነገሮች ለበጎ ነው
@selamselina1321
@selamselina1321 18 сағат бұрын
ፋንዬ ካሳንችስ እያለሽ የዛሬ 16አመት ነው የማውቅሽ ደስ ብሎኛል የመጀመሪያዋ ታዋቂዋ ፋና ቢዩቲና ወይባ በርቺ እመጣለሁ አንድ ቀን ከ 10አመት ወዲህ ጠፍቻለሁ
@emawayeshmoges3275
@emawayeshmoges3275 15 сағат бұрын
ፋንዩ ፡ያንቺን ፡ ሰራመቼም ፡ ሰልረሳውም ፡ ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 3 сағат бұрын
መስዬ መልካም ሴት አቀረብሽልን እናመሳግናለን
@Omosuger3838
@Omosuger3838 8 сағат бұрын
ፋናዬ መልካም ሰዉ ለረፍት እንመጣለን እንኳንም ነገርሽን ❤
@Lemelem-c2m
@Lemelem-c2m 7 сағат бұрын
ፋንዬ የኔ ደግ ለሰራተኞችሽ ያለሽ ነገር
@ጠበቃ
@ጠበቃ 18 сағат бұрын
ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ❤ ካሳንቺስ ቤትሽ ተጠቅሜ አቃለው❤😍🙏👌👍አይዞሽ ያልፋል ።ደሞ እንመጣለን❤❤👌👍ይልማ ስጋ ቤት ፊት ለፊት እንመጣለን አይዞሽ።
@DorkaFikr-s9i
@DorkaFikr-s9i Сағат бұрын
❤ ፋና አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው በአንቺ ስር ብዙ ስራ አጥ ይተዳደራል ሰርቶ ሂወቱን ይመራል እናም ስምሽ ሊቀየር ይቅርና ድጋፍ ነው የሚገባሽ ስምሽ እንደ ሚመለስልሽ በእግዚአብሔር እየታመንኩኝ የበለጠ የበረከትና የመስፋፋት ስራ ቦታ ይሁንልሽ ስምሽ ይመለስ ግን አንድ ነገር ልንገርሽ በልቤ መስታወት ስመለከትሽ እድፍ የለብሽም ለሰዎች ደግና ቅን ነሽ ግን ከሰራተኛም ሆነ ከከስተመር ጋር ስለ ፖለቲካ ዲስከስ አታድርጊ አታውሩ ምንም አይነት መንግስት ነክና እርካሽ የፖለቲካን ወሬ ከስተመር ሁሉ ኖርማል ከስተመር አይደለም ሰራተኛ ሁሉ ኖርማል ሰራተኛ አይደለም መልካም ሰራው ብለሽ አንዳንዴ የእባብ እንቁላል አቅፈሽ ትፈለፍይና በዛ እባብ ተነድፈሽ ትቆስያየሽ. ከለ ስራሽ ከለ ፍሪ ወሬና ጫወተ ከፖለቲካ ፍርፋሪ ከመንግስት ጥላቻ ጫወታና ወሬ ራቂ እግዚአብሔር ይረዳሻል ዘመንሽ እንደ ፋና ብርሃን ሆኖ ይቀጥል ❤
@abinetsis43
@abinetsis43 18 сағат бұрын
They have a great service it feels like home always.FANI will always shine❤
@senaitgeorgies3239
@senaitgeorgies3239 4 сағат бұрын
Betame gobez teru service yalew bet newe yetem betheje Enmetalen Semune lewsdue yechelalu yanchen Edel gene manem aywsdem ❤❤❤❤
@genetresom6888
@genetresom6888 18 сағат бұрын
ፋና አንደኛ ነበርሽ በቩሩባም
@meazaworku9230
@meazaworku9230 32 минут бұрын
ፋንዬ ስስት የማታውቅ በእውነት እንደ እናት ነች እኔ ሌሎቹንም ወይባ ቤት ተጠቅሜያለሁ እንደሷ ግን አላየሁም
@terezadaba7329
@terezadaba7329 5 сағат бұрын
Be strong and keep your mind, Ethiopian people are always support you❤
@AliEsmer-jo2rw
@AliEsmer-jo2rw 10 минут бұрын
ፋናዬ የኔ ምርጥ በጣም ነው የምውዳት❤❤❤❤ ሁሌም አንደኛ ናት
@rahelmitike8922
@rahelmitike8922 13 сағат бұрын
መሲጋር መተሽ ስልክሽን ስላስቀመጥሽ ደስብሎኛል አገር ቤት ሰመጣ አንቺ ጋር ለምጣት አስብ ነበር መሲጋር መተሽ አድራሻሽን አናገኘውም ነበር እርግጠኛነኝ ሌሎች እህቶችም አንቺጋር ምጣት ይፈልጋሉ ስልክሽን ባትነግሪን ኖሮ አናገሽም በጣም እናመሰግናለን መተሽ ስለነገርሽን አገርቤት እስክመጣ በጣም ቸኩያለሁ አንቺጋር ለመምጣት
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal 2 сағат бұрын
♦እህት ፋናዬ፦ ለሰው አንድ ነገር ስታደርጊ "ውለታ ይመልስልኛል" ብለሽ ተስፋ አድርገሽ ከሆነ ስህተት ነው። ♦የምታደርጊው ደግ ነገር ሁሉ እግዚአብሄር የሚወደውን ስለሆነ፤ በችግርሽ ጊዜም እግዚአብሄር ይደርስልሻል። እግዚአብሄር ጤና፣ እድሜ፣ ፀጋና በረከቱን ያብዛልሽ👏አሜን/3
@zenithbhier5634
@zenithbhier5634 17 сағат бұрын
ጀግና ተምሳሊት ነሽ። አንዱ ከቢት መሰዋት የሚከፋሎ እንዳለ ሁሎ አንዱ ደግም ቤተሰቦን የሚበጠብጥ አባባልሽ Absultly agree🥰
@mercymercy9309
@mercymercy9309 5 сағат бұрын
ስታምሪ ቆንጆ 🎉❤❤❤ ሀቀኛ ሴት ነሽ ተባረኪ!!
@mahletasfaw3682
@mahletasfaw3682 7 сағат бұрын
ፋንዬ ከ Dabi complex ጀምሮ ሰርጌን መልሴን ያደመቅሽ እናት ነሽ። ጎበዝ አፍሽ የሚጣፍጥ ደንበኞችሽን እንደቤተሰብ የምትይዢ ነሽ። አትላስ ይልማ ስጋ ቤት ጋር ያለውንም ደጋግሜ መጥቼበታለሁ በጣም በጣም ቆንጆ ነው። ፋኒዬ ስም ባይኖረው እንኳን እጅሽን የምናውቀው አንቀርም። አሁንም አለን ከጎንሽ እጅሽን ስራሽን ቤተሰብሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ።
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 19 сағат бұрын
ያለሽን እውቅት ግን መቀይር አይችሉም እኔ ደግሞ ፋኔየ ነዉ እመልሽ😂❤❤❤🎉
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ 13 сағат бұрын
ከረ የትም ብትሆኚ እንመጣለን እንጎበኝሻለን እና አሁን ያለሽበትን ስለሰማን አይዞሽ መሰበር የለም። አንቺ የሰው ሃብታም ነሽ። ለበጎ እንዲሆንልሽ ይሆናል። አይዞን።
@TgkonjoBekele
@TgkonjoBekele 7 сағат бұрын
ኢትዮጵያ የምቀኛ ሀገር እኔም እዝች ሰትዮ ቤት ተጠቅሜያለው በጣም አሪፍ ነው
@EyerusalemTaye-vw2zy
@EyerusalemTaye-vw2zy 17 сағат бұрын
ሰወደሽ ፋንዬ 1ኛ 💕💕💕 ትህትናሽ😘😘😘
@asterbalchagudeta3609
@asterbalchagudeta3609 Сағат бұрын
አይዞሽ ፋኒዬ እኔ ስመጣ አንቺ ጋ እመጣለሁ የኔ ቆንጆ አንቺ ጀግና ነሽ ❤❤❤
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 19 сағат бұрын
መሲየ እኔ የራያ ልጅ ነኝ ወይን ማለትኮ ምርጥ ሰው ያልነቃበት ህክምና ለማህፅን ለ ወገብ ለጉልበት አረ ምኑ ልግለፅልሽ ❤🎉❤🎉❤🎉
@tadelechadera5595
@tadelechadera5595 14 сағат бұрын
አይዞሽ ፋንዬ እግዚአብሔር መልካም ነው። እግዚአብሔር የእጆችህን ስራ ይባርከዋል ተብሎ ተፅፏል ጥርት ያለ ስራ ነው የምትሰሩት ጠንካራ ደግ ለቤተሰብ እንደሻማ የቀለጥሽ ነሽ ብድራትሽን እግዚአብሔር ይከፍልሻል❤❤❤❤ እምዬ ነሽ ❤❤
@meskineway4162
@meskineway4162 18 сағат бұрын
ፋንዬ ቆንጆ ዋው እንኳን አየሁሽ የኔ የዋህ
@meaza1598
@meaza1598 17 сағат бұрын
ፋፊ ጀግና ሴት ሁሌም አንደኛ ነሽ ደሞ ለበጎ ነው የኔ መልካም ሴት
@senayteyasu3588
@senayteyasu3588 12 минут бұрын
ፋንዬ አእሁን አቆላምጠን እንጠራሽለን የኔ ቆንጆ ይመችሽ አሁንም
@hannamengistu9260
@hannamengistu9260 2 сағат бұрын
ፋንዬ❤ደስይላል ወይም( ፋንሽ !) ብንልሽስ እንደስምሽ ፋናነሽ እና ጎበዝ ጥንካራ ሴት ተወዳጅ ነሽ ዛሬም እንዳትላንቱ ከፍብለሽ ትበሪያለሽ ዋናው የአንቺመኖር ነው ከፍ ከፍ በቃ ከፍ።
@ገኒዩቱብ-ዘ3ቸ
@ገኒዩቱብ-ዘ3ቸ 12 сағат бұрын
ፋናዬ እኔም የተወሰ ጊዜ ሰርችባታለው በጣም መልካም ሴት ነች
@Jerryyo-z1r
@Jerryyo-z1r 6 сағат бұрын
እውነቷን እኮነው የምናውቃት ፋና እሷራሷ ናት ከተማው ላይ በግዜው ነፂናፋና ነበሩ በተለይ ሹሩባ አይዞን እህቴ ግዜው የጥሎማለፍ ሆኖነው ላንቺያለው የትም አይሄድም❤❤❤
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 18 сағат бұрын
ፋና እኔ የማቃት ተወዛዛዋዥ በነበች ጊዜ ባህሬን ነበር የማውቃት አበት ግዜ ❤❤
@helenbekele-yc9wi
@helenbekele-yc9wi 17 сағат бұрын
እኔ ባህሬን እያለች ነው የማውቃት መካሬ ነበረች
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 12 сағат бұрын
ፋናን መሰሉን ትንሽ ወንድማቸውም ነበር ካሳንችስ እያሉ ነው የማቃቸው በጣም ድሮ ከዛም ሳይ ኬክ ቤት ጋርም ተጠቅሜ አቃለው ጀግና ናት እህቶም መሰሉም ገርጂም ያለችው ልዬ ናቸው እመሰክራለው አይዞሽ ላቺ ያለው የትም አሄድም ብቻ በርቺ❤
@tsionfisehazewde6292
@tsionfisehazewde6292 2 сағат бұрын
I will definitely come to your salon whenever I need this treatment. Berchi ayzosh!
@birhanabeera8759
@birhanabeera8759 3 сағат бұрын
Yane feker Yane Enat ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@HewanHewina
@HewanHewina 13 сағат бұрын
እናት ከሆነም ስሙ እናት ብለን እንመጣለን አንቺ ጋር ። ጎበዝ ነሽ እናቃለን ዋናው ስራሽ ነው ስራሽ ደግሞ በጣም አሪፍ ነው
@Lemelem-c2m
@Lemelem-c2m 7 сағат бұрын
መስዬ የኔ መልካም ዘርሽ ይባረክ
@heran3479
@heran3479 14 сағат бұрын
ፋኑዬ የኔ እናት እንዳንቺ አይነት ፍቅር የሆነች እናት አላየሁም እወድሻለው በጣም መልካም ሴት ናት እኔን እንደ እናት ሆና ነው የዳረችኝ
@floridatekie6323
@floridatekie6323 12 сағат бұрын
She is very kind and honest person ❤🎉🎉🎉🎉
@OfficialNickJr.UK6642
@OfficialNickJr.UK6642 8 сағат бұрын
እውነት ነው ፋኒ ደግ ነሺ የታወቀ ነው
@seadaargaw
@seadaargaw 18 сағат бұрын
ፋና ጋ ሁሉሠው እኩልነው ታዋቂ ውንም ተራውንም ሠው በፍቅር ነው የምታስተናግደው ይገርመኛል እውነትም አደናት ነው የምታስተናግደው ስወዳት
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 17 сағат бұрын
ውይ ፋና ይገርማል ወፈርሽ በጣም ደንበኛ ነበርኩ
@mahi007.
@mahi007. 15 сағат бұрын
Fana Yena Enat, Gegenaw Ehta ❤❤❤
@hiitsme1635
@hiitsme1635 18 сағат бұрын
አጅሬ ፋና በይዋ ፋንዬ። ቅቤን አንቺ ቀቢያት እናት ነሽ በእውነት
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 4 сағат бұрын
ፋና የጥንቷ ካሳንችስ ፀጉር ቤት ስንቱ እሷ ቤት ሙያ ተምሯል መሰላቹ ድሮ ፋና ጋር ነበረ ምሰራዉ ❤
@bertukanmazengia4235
@bertukanmazengia4235 40 минут бұрын
ፋኒዬ የኔ መልካም❤
@bethdejene4362
@bethdejene4362 13 сағат бұрын
አይ እህቴ እኔም ፀጉር ቤት ከፍቼ ሰዎች የኔን ቤት ፎቶ ያነሱ ነበር 😂 ታሪኬን ነው ያወራሽው በሰው አገር ስራ ስሰራ የአገሬ ልጆች ነበር መሰናከል የሆኑኝ❤
@alemns5942
@alemns5942 12 сағат бұрын
❤❤❤በርቸ ❤❤❤
@emawayeshmoges3275
@emawayeshmoges3275 15 сағат бұрын
ስራሽ ፡ ምስክር ፡ ነው ፡ የምትወጃት ፡ እመቤቴ ፡ ትርዳሽ ፡ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💤❤️💤💤💤💤💤
@Alemayehulegese-m2n
@Alemayehulegese-m2n 6 сағат бұрын
አይዞሽ ፋኒዬ ❤❤❤❤❤❤❤
@rawdahussen8857
@rawdahussen8857 4 сағат бұрын
Selam Masiyye ❤❤ ani afaan amaara dubbachuu malee barresu hin dandayu garuu Faana yeroo tokko seenee ture hiriyyaa tiyya waliin ijollen achi keessa dalagan osoo hin hafiin dubartoota jajjaba ayzosh innatachin love 🙏🥰🌹🌹❤️❤️ brachii yenga tamsalet👍💪💪
@fekerteh974
@fekerteh974 17 сағат бұрын
ደፋር ናት ከዋላ የመጣ አይን አወጣ የሚባለው ይሄነው እኛ የምናውቃ ካሳንች ሆናነው ፋና በሚል ነው ተያቸው አንቺ የታወቅሽ ነሽ በርቺ
@HelinaAbdi
@HelinaAbdi 17 сағат бұрын
It's good to know that where you are fana
@She12-e5t
@She12-e5t 16 сағат бұрын
መሴዮ የልብሽ ከለሩ የሶዶሜያን ነው ሊያውም ባንዲራቸው ነው ካላወቅሽ ብዬ ነው እኔም ሁለት ነበርኝሳውቅ ትቼዋለሁ :: በደንብ ልብ ብለሽ እይው :::
@danileteffra3573
@danileteffra3573 16 сағат бұрын
😂😂😂😂አለማወቅን አወኩት
@kidistabebe7390
@kidistabebe7390 17 сағат бұрын
ፋኑዬ አይዞሽ እኔ ስመጣ ሌላ ቦታ ኔጄ እጅግ አዝኜ ነው የወጣሁት እመጣለው እህት አለም።
@birhanabeera8759
@birhanabeera8759 3 сағат бұрын
You are different I don’t have words for you you are our mom I love you ❤❤❤❤❤❤it’s difficult I now you 😭😭😭
@Sebleabay-fu9pg
@Sebleabay-fu9pg 17 сағат бұрын
ጀግና እናት ነሺ ፋናዬ🥰🥰🥰
@ELIZABETHThompson-g6j
@ELIZABETHThompson-g6j 13 сағат бұрын
She is my favorite season was she is Bahrain 🇧🇭 and keep you're good job fani i will see you when i come back home
@floridatekie6323
@floridatekie6323 12 сағат бұрын
We miss you amazing service ❤❤❤❤❤❤
@hananomer8038
@hananomer8038 17 сағат бұрын
Best service in town
@fekerteh974
@fekerteh974 17 сағат бұрын
ወይኔ እኔ እድዚ ቴምር እርልስቴ እደዚ አልስለቸኝም መሲ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 15 сағат бұрын
She is busy getting paid
@TesfayeMengiste-e4b
@TesfayeMengiste-e4b 18 сағат бұрын
አርሴምዬ ሁሉን ንገሪያት
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 19 сағат бұрын
እኮ የት ነው የእሳ ውይባ ቤትዋ 🤔🤔ንግሩኝ 😍ፕልስ
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 18 сағат бұрын
@@ኢትዮጵያየእኝናት አትላስ ሆቴል ገባ ብሎ ይልማ ስጋቤት አጠገብ አለችኮ
@onelove2401
@onelove2401 17 сағат бұрын
Web saw Nash yamer… when I came back to Ethiopia for sure I will get your service l regret 2 years a go I was there for vacation I didn’t get chance but I really want to try this stuff.
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 49 минут бұрын
አዎ የወሎ ባህልነዉ አሁን አዲሣባ የተለመደዉ ከዛ የታየነዉ ጎበዝናት ማበረታት ይሻላል ወይሰ እኔልበለጥ እኔ በማለት ሌላዉ ላይ ጫና ማረግ አይገባም እህቴ ፋና ለበጎነዉ ሰራሸን አጠናክረሸ ቀጥዩ ያን መድሀኒቱን የተፈጥሮ የወሎዉን ጭሸ አምጪዉ ነምን ሞሮኮ ያገር በቀል እያለ
@BelayeteferateferaBanjaw
@BelayeteferateferaBanjaw 18 сағат бұрын
Ofcourse ofcourse
@ራቢይአቡየ
@ራቢይአቡየ 8 сағат бұрын
ማሻአላህ ነሽ አብሽሪ
@ሪቾያባቷልጅ
@ሪቾያባቷልጅ 13 сағат бұрын
ፋኒዬ አንድ ነገር እደሀሳብ ልንገርሽ ። እደሀሳብ ነው ሁልግዜ ሞሮኮ ባዝ ነው የሚባለው ለምን ኢትዬ ባዝ ብለን አቀይረውም። የሰው ሀገር እውቅና ከምሰጥ። ባዲስ መልክ ኢትዬጲያ ባዝ ብለሽ አትጀምሪም። ሀገር ስመጣ እጎበኝሻለሁ የኔ ደርባባ። ነፂን ስላነሳሻት ደስ ብሎኛል በቅርብ ስለማውቃት ነው መልካም እህት መካሪዬ ጎደኛዬም ናት ነፂዬ ባለችበት መልካምን ሁሉ እመኝልሻለሁ። ለዛሬ ህይወቴ መነሻዬ ናት
@rozayoseph1782
@rozayoseph1782 15 сағат бұрын
አድራሻ አስቀምጡ ቶሎ ዩቲዩብ ቻናልሽን አስተካክይ ፋንዬ ቴሌግራም ቲክ ቶክ ኢንስታግራም ላይ ቶሎ አስተካክይ ሰው እየተሳሳተ እዛ እንዳይሄድ
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН