እንደዚህ ደንግጬ አላውቅም! እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ...ስላከበራችሁኝ አመሠግናለው!

  Рет қаралды 99,799

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 640
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 25 күн бұрын
መሲየ ይገባታል ይህችን ቅን እህት ስላከበራችሁልን ክብር በሉልን🙏🙏🙏🙏
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 25 күн бұрын
የልጅ አዋቂ ጀግና❤፣ እውነትን ነው በህይወት እያለን መመሰጋገንን እጅግ በጣም እደግፈዋለሁ❤፣ የውጭ ሐገር ሰዎች ደስ የሚለው እንደዛ ያረግጋሉ፣
@shawaye5579
@shawaye5579 25 күн бұрын
Exactly 💯 😢😢😢
@YohannesNegash-l7n
@YohannesNegash-l7n 25 күн бұрын
መሲ እግዚአብሔር ያጽናሽ ያበርታሽ የሁሉ እንባ አባሽ ነሽ በሁሉ ኢትዮጵያዊ ኤርትራዊ ልብ ውስጥ ነሽ እድሜ ይስጥሽ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 25 күн бұрын
የልጅ አዋቂ ጀግና❤፣ እውነትን ነው በህይወት እያለን መመሰጋገንን እጅግ በጣም እደግፈዋለሁ❤
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 25 күн бұрын
በስማም እንባዬ እንደ ውሀ ነው የወርደ 😢😢😢 መሲዬ ለባትች ነብሳቸው በአፀደ ገነት ያኑርል
@eyerusalemdesta7887
@eyerusalemdesta7887 25 күн бұрын
የአባት ሞት ቤት ያፈርሳልማንነት ያሳጣል መስዬ ሀዘናቸዉ ሁሌም በልባችን ነዉ እንኳን ተደሰትሽ ደስይበልሽ
@tsehayalem9688
@tsehayalem9688 25 күн бұрын
መስዬ ይገባሻል ተፅናኚ የኔ ደግ ቅን ቃላት የለኝም ሰላንቺ መልካምነት እኛ ወደነሱ እንጂ እነሱ ወደኛ አይመጥም ጠንከር ብዬ የኔ ጀግና።
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 25 күн бұрын
የኔ ፍቅረ መሲዬ እንኳን ደስ ያለሽ ይገባሻል የሀዘን መጨረሻ ያድርግልሽ የምትወደጂ ነሽ እናንተም ተባረኩ ምርጦች ናቹ❤❤❤❤❤❤
@adamugebreyes2734
@adamugebreyes2734 25 күн бұрын
ጎበዝ አስተዋይ ነሽ መመሰጋገን በጎ ነው
@ስሜነውኢትዬጵያ
@ስሜነውኢትዬጵያ 25 күн бұрын
መስዬ የኔ ጀግና ይገባሻል❤❤🎉🎉
@BezaGetachewNigatu
@BezaGetachewNigatu 25 күн бұрын
ኡፍ መስዬ አብሬሽ አለቀስኩኝ ይገባሻል መስዬ እንወድሻለን ❤❤❤
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 25 күн бұрын
መስዬ ሐዘናና ደስታ ከኛ ጋር አብረው ፕኖራሉ አይዞሽ❤❤❤🎉
@Yohannesethiopia1995
@Yohannesethiopia1995 25 күн бұрын
ይገባሻል የኔ አዳማጭ ❤❤❤❤
@gsidbhhgsidhfhjd4211
@gsidbhhgsidhfhjd4211 25 күн бұрын
መሲ የአባት ነገር እንደዋዛ አይረሳም ።እኔም ሁሌም ስማስበው አብሮኝ እንዳለ ነው የሚሰማኝ።አይዞሽ የግድ መጽናናት አለብን።
@AsterWulu
@AsterWulu 25 күн бұрын
መሲየ እህቴ ይገባሻል ሲያንስሺ ነው ስለአከበራችዋክብር ይስጥልን
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 25 күн бұрын
አይዞሺ መሲዬ. ሰርፕራይዝ የምታደርጊዉ ልጅ ግን በማርያም አለም ሰገድን እዮሀ ሚዲያ ላይ የሚሰረዉንም ሰርፕራይዝ አድርገዉ ስወድሺ ግን እዳታስለቅሱት አደራ ልክ እደመሲ ቱሁት መልካም ሰዉ ነዉ❤
@tefsehetbelaineh1616
@tefsehetbelaineh1616 25 күн бұрын
ክብር ይገባታል መሲዬ👍
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 24 күн бұрын
መስዬ ይገባሻል❤
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 24 күн бұрын
መስዬ ይገባሻል❤
@halimafeleke4748
@halimafeleke4748 25 күн бұрын
አይዞሸ መሲየ 😭😭😭😭😭😭 ሀዘኑን እኔ አውቀዋለሁ
@lubabayimam4598
@lubabayimam4598 6 күн бұрын
ግን እንዴት ነው የሚቻለው እኔስ አልቻልኩትም አባቴ ብርታቴ ድምቀቴ ሁሉነገሬ ነበር
@פלקהפלקה-ש6ד
@פלקהפלקה-ש6ד 25 күн бұрын
መስየ ይገባታል ቅን አስተዋይ እሩሁሩህ የዋህ ሰዉ ናት ፈጣሪ ደስታሽን ያብዛልሽ ❤❤❤
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 25 күн бұрын
መሲዬ እንኳን ደስ አለሽ🎉surprise ስለተደረግሽ ደስ ብሎኛል ይገባሻል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@mengistuassamnew5595
@mengistuassamnew5595 25 күн бұрын
መሲዬ ሁሌ ደስ ይበልሽ❤❤❤❤❤
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 25 күн бұрын
እኔም አባቴን በጣም ነው የምወደው ነፍሱን በገነት ያድርግልኝ ጌታ ስሜት ሽፋን እጋራለሁ መስዬ በርቺ!!!
@rorororo7967
@rorororo7967 25 күн бұрын
የአባት ነገር ያማል መስዬ መጽናናትን ይስጥሽ።
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 25 күн бұрын
እረ የእናትም ኡፍፍፍፍ
@rorororo7967
@rorororo7967 24 күн бұрын
@@Yekrta-LLB የእሷማ የባሴ ነው አያምጣብሽ።
@hirut7396
@hirut7396 25 күн бұрын
መስዬ አይዞሽ የአባታችንን ነፍስ በገነት ያኑርልን ❤❤❤❤❤❤
@wolansamekonen8243
@wolansamekonen8243 25 күн бұрын
አይዞሽ መስዬ ነፍሳቸዉን በዓፀደ ገነት ያኑርልን የአባት እናት ሐዘን የዘላለም ነዉ ቢሆንም ይረፉ ተዋቸዉ ይባል የለ እንባችን ያቃጥላቸዋል በርቺ የሐዘን ዳርቻ ያርግላችሁ ❤
@zeetube12
@zeetube12 25 күн бұрын
መሲዬ እንኳን ደስ ያለሽ ይገባሻል የኛ መልካም ሴት አይዞሽ አታልቅሺ ሁላችንም ይተራ ጉዳይ ነው እንጂ ሟቾች ነን ይህንን ደስታ ለፈጠሩት ዘመኖች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቃ
@Tsigerada-dw5hx
@Tsigerada-dw5hx 19 күн бұрын
መሲዬ በርቺ 🎉 በስመአም ዘመን ግን በጣም የምትገርም ከንግግሯ አንስቶ ስራዋን ጨምሮ አፌን ከፍቼ ነዉ ያደመጥኳት በጣም የምታኮራ ትምህርት የሆነች ልጅ ናት የወጣት ቁንጮ በርቺ ዘመንዬ❤
@ameleworksahile3495
@ameleworksahile3495 19 күн бұрын
ዘመነ መሳፍንት you are role model for new generation . wish u best of luck!! Mise you deserve it!!
@romangugssa4519
@romangugssa4519 25 күн бұрын
ይገባሻል መሲ ምርጥ ሰዉ ዘመንሽ የተባርእከ ይኦን
@senaysenayet775
@senaysenayet775 22 күн бұрын
surpraise አዘጋጇ የልጅ በሳል ነሽ ተባረኪ አንቺ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ በልጅነትሽ የቤተሰብ ሀላፊነት መቀበልሽ ያለዕድሜሽ እንድትበስዪ አድርጎሻል idea የሰጠሽ አይምሮሽን የባረከልሽ ፈጣሪ ነው አንዳንድ ወጣቶች በሚሄዱበት መንገድ አልጀመርሽም በበጎ ሕሊናና creative እንድትሆኚ የረዳሽ ይባረክ።መሢዬን surpraise ስላረግሽልን እናመሠግናለን።keep going young Lady😢
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ 25 күн бұрын
አይዞሽ መሲየ አባታችንን ነፍሳቸውን በቅዱሳኑ ጎን ያኑርልን
@yirgedgetachew
@yirgedgetachew 25 күн бұрын
መሲዬ በርችልኝ እግዚአብሔር ያፅናሸ አባታችንንም ነፍሳቸውን በአፀደገነት ያሳርፍልን ።
@asemerttilahuntilahun5225
@asemerttilahuntilahun5225 25 күн бұрын
ታድለሽ መሲይ መልካም ስው ስለሁንሽ ነው
@elisabethbirhanu4017
@elisabethbirhanu4017 14 күн бұрын
መሲዬ እንኳን ደስ አለሽ ደግሞም ይገባሻል። ለአባትሽ እረፍተ ነፍስን ያድልልን። በእውነት አብሬሽ አልቀስኩኝ
@zeynebkemal3488
@zeynebkemal3488 25 күн бұрын
ወላሂ መስዬ በጣም ደስብሎኛል ላንቺ አይዞሽ ሁሉም ነብስሞትቀማሽናት
@Hayat-v5h
@Hayat-v5h 25 күн бұрын
የኔ ገራገር ደስታሺም መከፋትሺም ቅርብ ነዉና የደስታን ምንጭ ያብዛልሺ አንችን አይክፋሺ መስየ ለሁላችን ቅርብ የሆንሺዉ እህታችን
@yeshimelaku5769
@yeshimelaku5769 23 күн бұрын
መሲ ይገባሻል ጎብዝ እህት ነሽ የእባትሽን ነፍስ በእፀደ ገነት ያኑርልሽ ቤተስቡን ሁሉ መፅናናትን ይስጥ ጎብዥስራሽን እደንቃለሁ በርች ❤❤❤❤
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 25 күн бұрын
Jegena set mesy we all love you. Bemezmur Lela gezy surprise. Adergewat.
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 21 күн бұрын
መሲዬ ጀግና ሴት ነሽ ይገባሻል። የአባትሽን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑራቸው። መሲ ጠረዼዛሽ ላይ ሶፍት አስቀምጪ
@terhasgebregziabher8550
@terhasgebregziabher8550 25 күн бұрын
መስየ ይግባሻል ዛርየ በጣም ነው ያለቀስኮት በእውነት ኣባት መከታ ነው ከኣባት ቀጥሎ ዶሞ ወንድም
@yeshitsega8615
@yeshitsega8615 25 күн бұрын
አይዞሺ መስዬ እግዚያብሄር ጥንካሬውን ይስጥሺ
@bettybottcher4261
@bettybottcher4261 21 күн бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ እሱ ያፅናሽ ሁላችንም በጊዜያችን እንሄዳለን
@TirsitHabtgabral
@TirsitHabtgabral 21 күн бұрын
ነፍሳቸውን ይማር መሲ በቃሽ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ።
@yemibelay4465
@yemibelay4465 23 күн бұрын
Mesi ❤❤ you deserve it 🎉🎉🎉🎉🎉
@yeznMamuye
@yeznMamuye 25 күн бұрын
የኔም አባት ካረፈ ጥቅምት 19 ነገ 14 ዓመት ኾነዉ የኔ ጀግና አባት የችግር ደረሳሽ የኹሉ አባት ነፍስህ በሰላም ትረፍልኝ ገና እፋይ በመባየዉ ሄድክኝ አሁን ም እጎኔ እንዳለህ ይሰማኛል አባባዬ 💝
@edlawittsegayekibret3385
@edlawittsegayekibret3385 10 күн бұрын
አይዞሽ መሲዬ የእኔ ውድሁሉም ወደዚያው ነው !! የአባትሽን ነብስ በአፀደገነት ያኑርልን!!
@WereSrtyh
@WereSrtyh 25 күн бұрын
አይዘሽ መሲ እግዚአብሔር ያበርታችሁ
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 25 күн бұрын
መሲየ ይገባሻል ምርጥ ሰው ነሽ
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 12 күн бұрын
መሲ ከአንቺ ጋር አለቀስኩኝ ፈጣሪ የአባትሽን ነፍሳቸውን ይማረው ከእነአብርሃምና ያዕቆብ አጠገብ በገነት ያኑርልን!!!❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 25 күн бұрын
ይገባሻል ኖሮን ላንቺ ብንሰጥ መሰረት በዙ ❤ ሃዘንሸን አጠገብሽ ሆነን አልተጋራንሽም ዛሬ እነዚህ ወጣቶች ያደረጉት መልካም ነገር ከልብ ያስደስታል
@Jesusismysavior2244
@Jesusismysavior2244 25 күн бұрын
ምርጥ ስጦታ ነው መሲዬ እኔም አባቴን በጣም ነው የምወደው ❤ እንኳን ደስ አለሽ
@mahermahrmahermahr1810
@mahermahrmahermahr1810 25 күн бұрын
እውነት ነው አባት ያጎላል ባቺ ውስጥ አባቴን አስቤ አነባው ቢቆዩልን መልግም ነበር ግን ደሞ ፈጣሪ አይሳሳትም ያፅናናን መስዬ በርቺ
@DebrituBelete
@DebrituBelete 25 күн бұрын
መስዬ በርች አባቴን አስታወስሽኝ አባትን ማጣት ከባድ እደሆነ አውቀዋለው መልካም አባት ለተቸገረ የሚያስብ አባት ስለነበረሽ እግዚአብሔር አድሎሻል አይዞሽ እግዚአብሔር በረዳሽ መጠን የሳቸውን ፍላጎት ተግባራዊ አድርጊ ::
@ElsaAlene
@ElsaAlene 25 күн бұрын
መሲዬ ይገባሻል ዘዬ በርቺ❤❤❤❤❤❤
@TenayeGetachew
@TenayeGetachew 25 күн бұрын
እድለኛ ነሽ ጌታ እድሜያቸውን አቆይቶልሻል አመስግኚ አይዞሾ አድናቂሽ ነኝ
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 25 күн бұрын
መሲዬ ይገባሻል የኔ ወርቅ ሳስሽ ነው ለአች እናተም ተባረኩ አስባቹዉ የኔ ስለአረጋቹላት 🥰🥰🥰❤❤😥😥
@mesayassefa3808
@mesayassefa3808 19 күн бұрын
መሲ ማኛ እግዚአብሔር ባለወልድ ያበርታሽ!
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 13 күн бұрын
የኔ ማር መስዬ 😢😢😢😢እግዚአብሔር የወደድውን አደረገ የአባትሽ ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑርልን መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያፈራል አንችም የአባትሽ ውጤት ነሽ ደግነትሽ አይለይሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 25 күн бұрын
መሲይ ይግብሻል ያአባትሽን ምርቃት ሁሊ ከዚህ በላይ ትሆኛልሽ
@1443TH
@1443TH 22 күн бұрын
መሲ ይገባሻል እህቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነቤተሰቦችሽ
@TeshaleGmariam
@TeshaleGmariam 25 күн бұрын
መስዬ አቼ እኮ ዉስጥሽ እያዘነ ነዉ ሰዎችን ከወደቁበት እና ባዘኑበት ነገሮቾሁሉ የምታፅናኚ የምታበረታቺ አቺም ለካ ሆደባሻ ነሽ እህቴ ላቺ ሀዘን አይገባሽም ሁሌም ተደሰችልኝ የልጅ አዋቂ ❤❤❤❤ዘመንሽ የተባርከ ይሁን እሜን በሉልኝ😊😊
@BerkaBerkaBerkaberka
@BerkaBerkaBerkaberka 18 күн бұрын
አይዞሽ መሲ እግዚአብሔር ያፅናሽ አባትሽንም ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራቸው
@amenhmohamed3018
@amenhmohamed3018 25 күн бұрын
መሲ ይገባሻል አባታችንም ፈጣሪ ከደጋጎች ያረጋቸው ስታለቅሺ አልቅሻለሁ ስትስቂም ስቄለሁ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ የኔም አባት አረፏል አባቴንም አላህ ጀነተል ፊረዶስ ይወፋቅልኝ መሲ ሺ አመት ኑሪልን
@Rabih3Call-yw9sv
@Rabih3Call-yw9sv 25 күн бұрын
መስይ የኒ ውድ እህት አይዙሽ አባት ከባድ ነው እኒም እዳቺ በጣም የምወደውን የምሳሳለትን አባቲን ዛሬ ነገ አሳለፍኩለት እያልኩ በስደት አጣሁት አባቲን መቺም ከፈጣሬ አንጣላም ነፍሳቸውን በአፀደ ገንት ያኑራልን ❤️
@haimont9075
@haimont9075 25 күн бұрын
እኔም በስደት እያለሁ ነው አባቴ ያለፈው ሁሌም ይቆጨኛል ለረሀቡ ለጥማቱ ሳልደርስለት እንዲሁ እየተቃጠልሁ እየኖርኩ ነው
@Yeshi987
@Yeshi987 25 күн бұрын
​@@haimont9075እኔም እናቴን ካጣሁ ይሄው ድፍን 4ወር ሆነኝ😢😢😢😢
@nunubelete8142
@nunubelete8142 25 күн бұрын
አይዞን እኔ ደሞ የባሰው አገር ውስጥ ሆኝ ሳልደርስለት ሳልቀብረው 😢😢😢 ኢሃዴግ ሲገባ አይሮፕላን የለም ባቡር የለ አቶቢስ የለ በዚህ ምክኒያት 💔 😥😪 ሳላስታምመው በሁለት ቀን አረፈ መቼም አልረሳውም ሆነ እኛ ወደነሱ ተጠርተን 😢😢 እስከምንሄድ ባፀደ ገነት 🌻 ይኑርልን 🙏 💚💛❤️ 🙏
@EyerusKeralem
@EyerusKeralem 25 күн бұрын
​@@haimont9075ኧህህ ከባድ ነው እኔም አባቴን በቅርቡ ነው ያጠሁት በድንገት ለ6አመት ሳላነው ለቀብርም ሳልደርስ ሁሌም ደፀጽተኛል😢😢
@AsNee-y6p
@AsNee-y6p 25 күн бұрын
ውይ ለምንድነው ሳላስበው እንባየ የፈሰሰው መሲየ አይዞሽ ሰው ሲደሰት ደስ ይለኛል
@nanny3146
@nanny3146 25 күн бұрын
Mesey you deserve it 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigistteshome4307
@tigistteshome4307 25 күн бұрын
ትችያለሽ ዘመነ❤ መሲዬ የኔ እናት የኔ አንደበተ ወርቅ ድምፀ እርጎ እግዚአብሔር የአባትሽን ነፍስ ይማር 🙏
@romangtsadik9420
@romangtsadik9420 25 күн бұрын
ይገባሻል እንደዚህ አይነት እርጋታ ያላት ሴት ንግስት ናት እና ይገባሻል መሲ
@yegziabhersra3145
@yegziabhersra3145 21 күн бұрын
መሲ እግዚአብሔር ያፅናሽ። አልቅሰሽ አስለቀሽኝ። ጋሽዬ ስትይ ደሞ😢 በጣም ገረመኝ እኔም አባቴን ጋሽዬ ነበር የምለዉ። በሕይወት ካጣሁት ቆዬ። አይዞሽ በርቺ። የአባት ሞት ሁሌም አዲስ ነዉ እስክንሞት አብሮን የሚዘልቅ። መፅናናትን ለመላዉ ቤተሰቦችሽ መፅናናትን እመኛለሁ።
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 25 күн бұрын
መሲዬ ከቤተሰቦቼ እንደ አንድ አካል ነው የምትስማኝ ከስንቱ ጋር እንደምታለቅስ ሁላችንም እናውቃለን እና አንቺም እንዲህ ስታስበው ስርፕራይዝ ስለአደረግሽት እግዚአብሔር ያክብርሽ ይገባታል !!!!የልጅአዎቂ ነሽ good job 👏🏾
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 25 күн бұрын
❤መስዬዋ እግዚአብሔር የአባትሽን ነፍስ በመንግስተሰማያት ያሳርፍልን አንችንም ፅናቱን ያብዛልሽ እማ❤❤❤❤❤
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 21 күн бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ ብሎናል አስብቹ እሄንን ላደረገቹ ሁሉ ፈጣሪ ያክብራቹ የሰውነት ልክ እሄ ነው በቃ በሀዘንህ ያፅናናህና በቁምህ ያመሰገነህ ነው በጣም ደሰሰ ብሎናል❤❤❤
@betslot9715
@betslot9715 25 күн бұрын
መሲ ፍቅር የሆንሽ የብዙሆችን እንባ ያበሽ ጀግና ሴት ነሽ ይገባሻል ተባረኩልኝ
@amefke2069
@amefke2069 25 күн бұрын
መስዬ የኔ ውድ ይገባሻል እንኳን ደስ አለሽ ዘመነ ጎበዝልጅ ነሽ በርቺ
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 25 күн бұрын
Mesiye you deserve more ! we love you
@yeayneabebamulalem1689
@yeayneabebamulalem1689 24 күн бұрын
መሲዬ በጣምነው የተደሰትኩት ይገበሻል።ደስታሽ ደስታዬ ነዉ መስዬ ከልብ አስለቀሽኝ እወድሻለሁ ቀሪው ዘመንሽን ተደስተሽ ኑሪ።
@almazdubale9277
@almazdubale9277 25 күн бұрын
መስዬ ይገባሻል ለአባትሽ ነብሳቸውን ይማሪልን አንቺ በጣም አስተዋይ ነሽ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 24 күн бұрын
አባየ የጀነት ይበልህ እፍፍፍፍመሲየስሜቱ. ከባድነው😢😢😢😢በርቺይ
@edenyemane3753
@edenyemane3753 25 күн бұрын
የኔ ውድ ላንቺ ሲያንስ እንጂ መቼ ይበዛል ይህን ያረጋቹ ደግሞ ተባረኩልን❤
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 25 күн бұрын
ትክክል አባባልሁል ግዜ እምለው ነው!!! ስንሞት ብቻ እንዲህ ነበር እንዲህ ነበረች በቆረጣ እየተያዩ አይን መጭምቅ ከንፈር መምጠጥ እባካችሁ በቁም ተረዳዱ ተጎበኛኙ ከሞትንሞትን ነው!!!
@yonastesfaye5442
@yonastesfaye5442 23 күн бұрын
መስየ እኔም የምወደውን አባቴን ስላጣሁት ይሄን ዘፈን ስሰማው ደግሞ በጣም ነው የሚያስለቅሰኝ እግዚያብሔር በስራው አይሳሳትም 😭😭
@lalaside9094
@lalaside9094 25 күн бұрын
መሲ እግዚያብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እኔ አባቴን በጣም ነበር የምወደው አሁንም እወደዋለሁ አባቴ የምተብኝ በልጅነቴ ነው እስካሁን ግን ለእኔ አዲስ ነው
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 25 күн бұрын
ሰውን በህይወት እያለ ስላደረገው/ችው መልካም ተግባር ማመስገንና ማበረታታት የሚደነቅና የሚበረታታ ተግባር ነው ስለዚህ ለእህታችን መሲና ለሌሎችም ስላደረጋችሁት ሁሉ እናመሰግናለን
@YeshembateDesta-w5l
@YeshembateDesta-w5l 25 күн бұрын
ወይኔ ደሰ ሲል እዉነት ነዉ በህይወት እያሉ መመሰጋገነ ። ደስ ይላል
@meselumulugeta4900
@meselumulugeta4900 24 күн бұрын
መስዬ በጣም ነው የምወድሽ አይዞሽ❤❤❤ሁሉ በእግዚአብሔር ይቻላል በጣም ጎበዝ ልጅ ናት ይገባሻል መሲ
@እመአምላክእናቴ-ኸ1ቘ
@እመአምላክእናቴ-ኸ1ቘ 25 күн бұрын
መስዬ የማከብርሽ እህቴ ስላከበራችኋት እግዚአብሔር ያክብራችሁ ❤❤❤ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ስለሚገባት ነው መስዬ እህታለም አብሬሽ በእንባ ታጠብኩ የኔ አባትም 5 ዓመት ሆነው ከመነኮሱ 20 ዓመት እናም እዳታለቅሱ ነጭ ለብሳችሁ ሸኙኝ ብሎ በ105 ዓመቱ በህይወት ተለዬን
@mame.f3798
@mame.f3798 25 күн бұрын
ነፍስ ይማር እሳቸዉ ሲኖሩም በጌታ ሲሄዱም ወደጌታ እንዴት ያለ መባረክ ነዉ
@እመአምላክእናቴ-ኸ1ቘ
@እመአምላክእናቴ-ኸ1ቘ 25 күн бұрын
@@mame.f3798 አሜን አወ እግዚአብሔር ይመስገን እህታለም
@mariamaria8168
@mariamaria8168 24 күн бұрын
መስዬ የመልካም ሴቶች ምሳሌ ፅናት ከፈጣሪ ነው እና እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቡችሽ ፅናቱን ይስጥሽ 🙏 ዘመን እስከባልደረቦችሽ በርቺ
@zabshworkalemayhu8227
@zabshworkalemayhu8227 24 күн бұрын
መሲ እግዚአብሄር ያፅናሽ እኔም እናቴን በተመሳሳይ ወራት ነው የተለየችኝ ስሜትሽን ተረድቸዋለሁ አይዞሽ በጣም ደስ የሚል ሳፕራይዝ ነው ጎበዞች ናችሁ ተባረኩ
@tigistdmk5728
@tigistdmk5728 25 күн бұрын
መሲዬ እንዳንቺ አይነት ሴት ትሁት ለሰጡን አባት ፈጣሪ ነፍሳቸውን በገነት ያኑራት
@Uae050-i9t
@Uae050-i9t 24 күн бұрын
መሲዬ ይገባታል አንቺ በጣም መልካም ሰው ነሸ❤❤❤🎉🎉🎉 አባታችንም መንግሰተ ሰማያት ያዋርሰልን አንቺንሚ እግዚአብሔር ፅናቱኑ ይሰጥሸ 😢😢
@ትሁትኢትዮጵያ
@ትሁትኢትዮጵያ 25 күн бұрын
መሲዬ አይዞሽ የአባታችንን ነፈስ ይማር ከደጋጎቹ አባቶች መካከል ነፈሳቸውን ያሳርፍልን በአፀደገነቱ አይዞሽ የኔ ውድ እህት ዉድድ ነው የማደርግሸ ለዘመንና ለሰራ ባልደረቦቿ ምስጋናዬ ይድረሳቹ የበለጠ ከፍ በሉ በጣም ነው ደስ የምትሉት በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
@filmonweldemariam2475
@filmonweldemariam2475 24 күн бұрын
መሲዬ የኔ አስተዋይ ሴት ላንቺ ይሄ ያንስብሻል በጣም ጎበዝ ጀግና ለብዞዎች ምሳሌ የሆንሽ ሴት ነሽ ❤❤
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 25 күн бұрын
በእውነት አባታችንን ያጣን ሁሉ ሆድ ያስብሳል በጣም አለቀስኩ😭 ልክ ነሽ መሢዬ አባት መከታ መኩሪያ ነው:: ነፍሳቸው ትረፍልን🙏 የአመቱ ድንቅ ፕሮግራም👏🏽👏🏽 ተባረኩ እደጉ እናንተ ቅን ወጣቶች!!
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 25 күн бұрын
መስዬ የእኔ የዋህ ፣ደርባባ ❤❤❤❤አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ የአባትሽን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን እንባሽን ሳየው አብሬሽ አነባሁ 😢😢😢
@suzankassa9719
@suzankassa9719 24 күн бұрын
መስዬ ይገባሻ ልክነሽ አባት የሁሉ ነገር ማጣፈጫ ቅመም ነው የፈለገ ቤሞላ ቤደላሽ ሁሌም ጎደሎነትሽ ነው እሜታይሽ ህመምሽን አቀዋለሁ እና አስለቀሺኝ ያባትሽን ነፍስ በአፀደ ገነት ባባታችን እቅፍ ውስጥ ያኑርልን
@nmha4141
@nmha4141 25 күн бұрын
መስዬ ዬገባሻል የኔ ወድ❤❤❤❤❤❤ የአበትሽም ነፍስ ይማር😂😂 እወድሻለሁ
@endalehibebo2545
@endalehibebo2545 20 күн бұрын
ይገባታል ለመስዬዬ እግዚአብሔር የካብራቸው
@ayaneshume3593
@ayaneshume3593 24 күн бұрын
መሲ ይገባሻል፣ እንኳን ደስ አለሽ፣ እኛ ወደነሱ ነው የምንሄደው ፣ ማንንም ሐዘን አይመልሰውም ፣ ሕይወት ትቀጥላለች ፣ እኔ አንቺን የመምከር አቅም ኖሮኝ አይደለም ። ዝም ከምል ነው።
@yegondergetmezgebu6045
@yegondergetmezgebu6045 20 күн бұрын
አይዞሽ መሲዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ እኔ አባቴን ከአጣሁ ዓመታት አለፉ ግን አልፀናሁም አባቴን ያጣሁባት ቀን ምድር ሰማዩን ነው የደባለቀችብኝ ሳለቅስ አቅም ሁሉ ያጣሁበት ቀን ነበረም የደግ አባት ሞት ቤት ያፈርሳል ሞራል ይገድላል እኔ ሁልጊዜ አባቴን እናፍቀዋለሁ ግን እንደገና ማግኘትም ማየትም እንደማልችል ሳውቀው ፊቴ በዕንባ ይታጠባል።
@africanwomen916
@africanwomen916 23 күн бұрын
ክብር ይስጥልን።ስለአከበራችሁአት ተከበሩ።
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,8 МЛН
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 3,6 МЛН
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 86 МЛН
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 5 МЛН
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 180 М.
Anchor Media የመተማው ኮሪደር ትንቅንቅ
17:23
Anchor Media
Рет қаралды 7 М.
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,8 МЛН