ከ 25 ዓመት በላይ የተደበቃትን እውነት ልጄ እንድታውቅ እፈልጋለው! እኔ እናትሽ አልሞትኩም! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 117,400

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 528
@abat6971
@abat6971 2 жыл бұрын
ታማኝ መረጃ በጣም እወዳችዋለው
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
MASALLAH MASALLAH ALLAH WITH YOU
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
Please. don't cry
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
Ow my Allah
@helanhelan50
@helanhelan50 2 жыл бұрын
የጊቢው ገብርኤል ይርዳሺ የኔ እናት ደስታውን በቅርቡ ያሰማን
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 2 жыл бұрын
እጅግ የሚያሳዝን ታሪክ ነው ሰው ማንነቱን ሳያውቅ የመኖርን ያህል ከባድ ነገር የለም በእውነት ተማምነው እናትና ልጅ ቢገናኙ በጣም ደስ ይላል ።
@aaaa1029
@aaaa1029 2 жыл бұрын
0
@saratube9100
@saratube9100 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ በድራማ ሳይ እድህ አይነት ታሪክ ያለ አይመስለኝም ነበር የሆነ ፍልስፍና ይመስለዝኝ ነበር ለካም ጉድ የሆነ ታሪክ አለ የሚገርም ነው አላህ በሀቅ ላይ ያጽናሽ ከልጅሽም ያገናኝሽ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 2 жыл бұрын
ብዞ ግዜ ድራማዎቾ እውነተኛታራክን ይገልፃሉ
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 2 жыл бұрын
ኣይይ ሳሪየ ድራማው እኮ ህይወታችንን ነው የሚሰሩት ብቻ ሂወት ፈተና ናት
@kedijamohamed6791
@kedijamohamed6791 2 жыл бұрын
አሚን
@kassahunbekele5234
@kassahunbekele5234 2 жыл бұрын
መሲ በጣም የምገርም ታሪክ ነው። አቦ አሳዛኝ ታሪክ ነው። ኢትዮጵያ ስው በድህነቱ ብዙ ተጎደቶወል።
@almazmalu6956
@almazmalu6956 2 жыл бұрын
ተይ እህቴ እማማን ማመስገን አለብሽ። እሳቸውን አስረድተሽ አመስግነሽ እንዲያገናኙሽ መጠየቅ ነበረብሽ። መወቀስ አይገባቸውም ለዚህ አብቅተዋታል
@elsaengash8360
@elsaengash8360 2 жыл бұрын
Awo lik nesh
@Neju-w7k
@Neju-w7k 2 жыл бұрын
Ere tebale ende lejawan magnet alebat yefele biyasadgwat ligwa nat
@ethioqueencleo6445
@ethioqueencleo6445 2 жыл бұрын
ዝናሽ እናት ማለት ሁሉ ነገር ናት ለክርስትና እናትሽ በገብርኤል ስም ሰጥታሽ አጥታ ቸግሮት ሄደች እንጅ መንገድ ላይ ጠቅላ አልጣለችሽም መንገድ ላይ እንኮን የተጣሉት እናቴ ቢቸግራት ነው እንጅ ትወደኛለች ብለው ካደጉ በሆላ አፈላልገው ያገኛለ እንዴት እናትሽ አለሁ ስትልሽ ለጊዜው ብትደነግጭም እውነቱን ለማወቅና እናትሽን ለማግኘት መጎጎት ሲኖርብሽ ብሎክ ስልካቸውን ታረጊያለሽ ልጅ አሁን ባይኖርሽም ለወደፊት ይኖርሻል ያኔ ታውቂዋለሽ ልብ ይስጥሽና ዲኤኔ ሰተሽ ለናትሽም ይቅርታ አርገሽ ታረቂ መሽሽት የሆላ የህሊና በሽታና ፀፀት ነው እህቴ
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
ትክክል ነሸ የበለጠ መደበቅ DNA መፍራት ለምን???ገንዘብ ከእናትነት አይወዳደርም!!!ፍፁም
@segenm950
@segenm950 2 жыл бұрын
Dna
@sanasana2935
@sanasana2935 2 жыл бұрын
ልጅቷ ምንም ጥፋት የለባትም ጥፋተኞች አሳዳጊዎቹ ናቸው እባክሽን ዝናሽ የናትሽን እንባ አብሺ እናትሽ ሳትሆን እናት ነኝ አትልም እናትነቷን ብቻ እመኝላት ካንቺ ምንም አትፈልግም አለው በያት እህቴ ፈጣሪ ያግዝሽ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭👍
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ 2 жыл бұрын
መስዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በእውነት ያሳለፈችው ታሪክ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ከልጅሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ ዝናሽንም ያሳደጎት እናታችን ፈጣሪ ይስጣቸው እንደዚ የተቸገረ መሰብሰባቸው መታደል ነው
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ አይ የእናት መከራ አይዞሽ ምናልባት ያሳደጓት ሴትዮ ከማርጀታቸው የተነሳ የመርሳት ችግር ገጥሟቸው ይሆናል አውቆም ከሆነ እንደዚህ የሚሰሩት ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ምንም ቢሆን አሳድጎ ለቁምነገር አብቅቷታል ከቻላችሁ በሽምግልና በሰላማዊ መንገድ ጨርሱ ወይም ለረጅም ዓመታት ጠፍተሽ ድንግት ስትሄጂባቸው ደንግጦ ይሆናል እግዚአብሔር በመሀላችሁ ይግባ
@naomiteklemariam1724
@naomiteklemariam1724 2 жыл бұрын
መሲ ይቅርታ አስተያት መስጠት አልወድም ዛሬ ግን ከሀሳቤ ጋር ብዙ ሙግት ገጠምኩ እናም ይችን ማለት ወደድኩኝ ብዙ ጊዜ እንደዚህ አይነት ታሪኮችን እያነባሁ ነው የማዳምጠው ዛሬ ግን ጥያቄ ፈጠረብኝ መጀመሪያ ለአሳዳጊዋ እግዚአብሔር ይስጣቸው ምስጋና ይገባቸዋል እናት ግን ታሪኩን ስትናገር ቤቱ ውስጥ የሚበላ የለም ሽሮ እየበጠበጥኩ ነበር ለልጄ የምሰጣት ብላለች ታዲያ እንዴት ጨክና ምግብ የሌለበት ቤት ውስጥ ጥላት ሄደች ሁለተኛ እዛው አዲስ አበባ ነው የነበረችው ቤት ከመቀየራቸው በፊት እንደውም ታማሚ እናቷ ሳይሞቱ በፊት መልሳ ካሳንችስ አካባቢ ትሰራ ነበር አንድ ቀን ልጇን ማየት አትችልም ነበር? በዛላይ ሴትየዋ ቤት ነው እንጂ የገበያ ቦታቸውን አልቀየሩም ጠብቃ የሚከፍቱትን ሰዎች ማግኘት ትችል ነበር ለባለቤቷም ልጅ እንዳላት አላሳወቀችውም ባይሞት ሚስጥሩን እንደያውቅ አትፈልጋትም ነበር። ልጅቷስ ለምን ተውሽኝ ስትላት ለናቴ፣ ለእህት ወንድሞቼ ስል ልትላት ነው? ዛሬ አሜሪካ ናት ሲባል የአሳዳጊዋን ውለታ መርሳት ጥሩ አይደለም በዚህ አጋጣሚ ተቸግረው ልጆቻቸውን ለአሳዳጊ የሰጡትን እናቶችን እግዚአብሔር ይርዳቸው ከልጆቻቸው እንዲገናኙ ምኞቴ ነው።
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 2 ай бұрын
እሚገርም እይታ ነው ትክክል እኔ በዝናሽ ቦታ እና በአሳዳጌዋ ቦታ ብሆን አልሰጥም እናትነቷንም አልቀበል እራስ ወዳድ እናት ነች።
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
እህቴ ለጥቅም መስሎቸው አደጋ እንዴያደርሱብችሁ ልጀሽንም እራስሸንም ጠብቂ ስትየዋ ጥብቅ ድብቅ ስለሆኑ የሚደርጉት አይታወቅም።እግዚአብሔር ይርዳሽ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳሽ ይከልልሽ !!!
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 2 жыл бұрын
ትክክል ሰውየው ሞቶኣለቃ ነኝ ምናምን ብሎ ማስፈራራቱ ያስፈራል
@fatumaseid2251
@fatumaseid2251 2 жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነው ለደልንነታቸው ተጨንቄ አለሁ ሰው ስልኳንም ስለተናገረች የሆነ ነገር ለማድረግ ቀላል ነው
@tsion5088
@tsion5088 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሴት ናቸው ዝናሸን ያሳደጎት ደሀ ሰብሰበው ለወግ ለማእረግ ያበቁ ለልጅቷም ቢሆን እውነቱ ባሳዳጊዋ አያቷ ነበር መነገር የነበረባት። ባ ቋራጭ መግባት ይደብራል ።💚💛❤🙏
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ 2 жыл бұрын
ቲሽ አሽቄ
@EM-jm3xm
@EM-jm3xm 2 жыл бұрын
Endet beselk yenegeral leljetwa enkwa ayabewem
@tsion5088
@tsion5088 2 жыл бұрын
@@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ ኢሰላም ሰላም ተረጋጋ (ጊ) ቲፎዞ የሚያሰፈልገው ጌም አደለም ። ክብር ያለው የሰው ልጅ አሳዛኝ ታሪክ ነው።💚💛❤🙏
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Lijita kalawekech tidenegitalech.
@nanilesanwoork2377
@nanilesanwoork2377 2 жыл бұрын
አትፋረድ ይፈረድብሃል
@ዘመንአይሽሬ
@ዘመንአይሽሬ 2 жыл бұрын
መሲዬ ሚዛናዊነትሽ ድንቅ ነው ድሞፅሽ እራሱ ዋው ❤❤
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 жыл бұрын
"የልጅቷ"ን ከነቤተሰቧ መጠየቅ ሰምቼ ወደዚህ መጣሁ። በመጀመሪያ ሁሉንም በጣም ወቅሻቸው ነበር። እናት ግን ትክክል የተናገርሽው ሁሉ በህይወታችሁ አልፎ ከሆነ በልጅቱ ልብ ውስጥ ከዚህም የከፋ ቁጣን የሚፈጥር ብዙ ጥያቄን ያስቀመጠ ብዙ ፈተና አልፏል። የኔ እህት ትላንት የቱንም ያህል ቢቸግር ቢከፋሽ ምነው አንቺ ራስሽ ቤታቸው ስትኖሪ "ሴትዮዋ ለራሳቸው ውጪ በልተው ከመምጣት ውጪ አንድም ቀን እንኳ ቤት ውስጥ የሚላስ የሚቀመስ አልነበረም ለምኜ ነበር እኔም ልጄም የምንበላው" ያሽበት ቤት ውስጥ ገና ነፍስ ያላወቀች "እማዬ እራበኝ...!" ብቻ የምትል ህፃን ልጅ ለሠው ሰጥቶ መሄዱን እንዴት ልብሽ ፈቀደ? 😔😔😔 የፈለገ አበልጅ ብትሆኑ በፊትም እየለመንሽ ነው ታበያት የነበረች ልጅሽን "ምን ያበሏታል?" ብለሽ አሰበሽ ነው የሠጠሻቸው? 😭😭😭 በየምክንያቱ የሚያስተክዘን አናጣ። 🤨😏
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 жыл бұрын
አላህ ያገናኛችሁ የሰው አብሽሩ ሁሉም ለቦጎ ነው ብትቸገሩም ልፈወልዳችሁ ለሰው አትስጡ ውድ እህቶቼ ቀን ያልፍና ያማረቀን ይተካል
@ኑሃሚንመሃመድ
@ኑሃሚንመሃመድ 2 жыл бұрын
ትክክል ከተወለደ በኋላ ምንም ይምጣ ለማንም አለመስጠት ነው
@ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
@ዮርዳኖስገብረትንሣኤ 2 жыл бұрын
ቁድስ ገብርኤል መልአኩ ፈጠን መልአክ ቸሩ ያሰማን አሜን 🙏❤🌻🤲🇪🇷🌺🇪🇹
@merontedi7120
@merontedi7120 2 жыл бұрын
የኔ እህት የናት አንጀትን የወለደ ያውቀዋል : ነገር ግን ያሁኑ ንግግርሽ ንዴት፣ቅናት ያዘለ ይመስላል ልጅሽን ለማሳመን መጀመሪያ ካሳዳጊዋ ጋ መቀራረብ እውነቱን ለሳቸው መንገር መኖርሽን ማሳመን ነበረብሽ ተመላልሰሽ ማሳመን ያረጁ እናትን በአንድ ቀን ሄደሽ እናት ነኝ ስትይ 30 አመትን ያህል ነገር አሳልፈሽ ጥፋት ነው የኔ እህት የሳቸውን አይምሮ መልሶ ለሷም መረጋጋትን ሰጥቶ የልጅሽ እናት ያርግሽ
@ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
@ዮርዳኖስገብረትንሣኤ 2 жыл бұрын
እዉነት እናትዋ ናቸዉ የከንፈርዋ ድምጽዋ አናጋግራቸዉ አይናቸው በጣም ይመስላሉ ሐቁ መለየት መመርመር ነዉ ሐቁ እናት ላይ ያለዉ ነዉ መድሃኔአለም ሐቁ ያወጣው አሜን 🙏🤲🙏🙏❤❤❤🌻🌻
@lulaabdullahahmed37
@lulaabdullahahmed37 2 жыл бұрын
Yes
@asnakechasres4579
@asnakechasres4579 2 жыл бұрын
እስከ ዛሬ ከሰማሁት ታሪክ እደዚ ያናደደኝ ታሪክ የለም እሳቸው ጥሩ እዳልሆኑ እያወቀች ዝም ብላ የራሷን ሂወት ብቻ ነው መጀመያ የሮጠችው ሴትየዋ ግን አሁንም መልአኩ ይረዳሻል ሴትየዋ በህግ ቢጠየቁ
@ethioqueencleo6445
@ethioqueencleo6445 2 жыл бұрын
ውይይይ ኮመንቱን በከፊል አነበብኩትና በጣም አዘንኩ እኛ ኢትዮጵያውያን አንዳዴ በጣም ጥሩ ያልሆነ ብሀል አለን አሳድጌ አሳድጌ የሚል ግን እውነትስ ቃልስ የድሮ ማተብስ አደራስ የት ሄደ የውጭ ዜጎች እንኮን እንደዚያ አቀባረው አሳድገው እናቶን ወይም ቤተሰቦን ካላገኘች የህሊና ጎደሎ ወይም ጤነኛ አእምሮ አይኖራትም ብለው አስፈልገው ጠይቀው ያገናኛሉ ያ ነው ትክክለኛ የናት ፍቅር ሂወቶን በሙሉ በጥያቄና በውሸት የተሞላ ህመም ከመስጠት እናት ልክ ናት ባሎ እንዳያውቅ ሌሎች ልጆቾ እንዳይበተኑና በተደጋጋሚ ደሞ ሂዳ አጣቻቸው ተደበቁ ምን ታርግ ብቻ እግዚአብሔር ሁሉንም ሰላም አርጎ ያገናኛቸው ግን ዝናሽን እናቶን ልታገኝ ነው ብለው በማታውቀው ነገር ሴትዬዋ እንዳይጎዶት ፈጣሪ ይጠብቃት
@fikriewoldesamyat1448
@fikriewoldesamyat1448 2 жыл бұрын
እውነት ንጋት እያደር ይጠራልና ለአሳደጉት እናትም ለወላጅ እናትም እንዲሁም ልጃችሁም ውጤቱን በፀጋ በመቀል ለሁላችሁም ከፈጣሪ በረከትን እንድታገኙና እኛም የደስታችሁ ተካፋይ በመሆን የአምላክን ቸርነትና ተአምር ለመስማት ያብቃን ዓሜን !!!
@rahelbekel1553
@rahelbekel1553 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ጎበዝ እናት ነሽ ጌታ እውነትን ያውጣው
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 2 жыл бұрын
ምን እላለሁ እግዚአብሔር እዉነቱን ለእናት እና ልጅ ያዉጣ አብሳሪዉ መላእክ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳችሁ ፣ልጅ ዝናሽ የእህትነቴን እምመክርሽ አእይምሮሽንም አረጋጊ እና እዉነቱን ማወቅ አለብሽ ወላጆችሽን ማወቅ አለብሽ የማንነት ጥያቄ ስለተፈጠረብሽ አሁን ቆይተሽም ሰላም አይኖረዉም ከብዙ ነገር አንፃር አስቢዉ በተረፈ እማማ እናትሽ ናቸዉ አሳድገዉ እዚህ አድርሰዉሻል ሊመሰገኑ ይገባል ስታድጊ አያትም ናቸዉ ምንም እሚቀየር ነገር የለም ለመልካም ነገር ብለዉ ይሆናል የልጄ ልጅ ነሽ ብለዉ ያሳደጉሽ ነገር ግን ግድ የለም እዉነቱን ማወቅ ይጠቅምሻል ከባድ እንደሆነ በደንብ እረዳሻለሁ ግን በርቺና እዉነቱን በዲኤንኤ አረጋግጪ
@sophiavegas1667
@sophiavegas1667 2 жыл бұрын
2 አመት ያልሞላት ልጅ አሳድገው ለወግ ያደረሱ አያትም እናትም ናቸው ። 🛑🛑🛑 በመጀመሪያ ክብር እና ምስጋና ይገባቸዋል ። 🛑🛑🛑🛑 ከ30 አመት በኋላ በድብቅ ሰልከ ወስደው ልጅቷን አሰደንግጠው ። ሰለ አባትየው ምንም አልተናገሩም ። ቀስ ብለው ።።መከባበር አለባቸው ።
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 2 жыл бұрын
ልጅቷን ከማስደንገጥ ሌላ ምን ማድረግ ይችሉ ነበር?
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 2 жыл бұрын
ያላቸው አማራጭ ከመገር ውጪ የለም ልጅቷ በአሳዳጊዎቿ ታፍናለች
@sophiavegas1667
@sophiavegas1667 2 жыл бұрын
@@Mona-sz6gt ማለት?
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 2 жыл бұрын
@@sophiavegas1667 እና እዴት ሊያገኟት ይችላሉ ከመናገር ውጪ??
@almazabreham2776
@almazabreham2776 2 жыл бұрын
ዲኤንኤውን በናንተና በዝናሽ ብቻ ይሁን የነሱ ሰው አይግባ ሊያስቀይሩት ይችላሉ
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 жыл бұрын
የኔናት አይዞንን አላህ ይድረሥላቹ ያረብ እናቶች ሢያለቅሱ ያሣዝናል ፈጣሪ እባችሁንይበሥላቹ
@ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
@ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 2 жыл бұрын
እንዳፋቻቸው እነዚህን ሰዎች ሌላ ሴት ነው ያቀረቡት ያንቺ ልጅ አይደለችም አሜሪካ ያለችው ለማለት መሲ ጋር በድጋሚ ቅርብ አረብ ሃገር ደርሳ መጥታ ዳርናት ያሏትን ልጅ ጠበቅ አድርገሽ ያዣት ቡዙ ሚስጥር ያለው ቤተሰብ ነው
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
አሳዳጊዋ ሊመሰገኑ ይገባል ለዚህ አድርስዋታልና እግዚአብሔር ይስጣቸው ወላጅ እናትም ለረጅም አመት ስለጠፋሽ እንደዛ መስሏቸው ይሆናል አንቺ ግን ልጆችሽን ይዘሽ እሳቸውጋ መሄድሽን አቁሚ ዝናሽም ትረጋጋ ፈቃደኛ ከሆነች ልታገኝሽ ትችላለች ማስገደድ እይቻልም ሴትየዋን በሽምግልና መያዙ ጥሩ ነው ድኔኤም እኮ እሷ ፈቃደኛ ከሆነች ነው መወለድ ቋንቋ ነው አሳዳጊዋን አመስግነሽ በጸባይ ያዣቸው ልጅሽ ፈቃደኛ ሆና እንድታገኝሽ እግዚአብሔር ይርድሽ
@majedaleb7532
@majedaleb7532 2 жыл бұрын
eni zenashen sakat betam telek Nate enetemari eyalew telek yaleche nat beyanse ESA endalechwu bedemi ayegenagum gn ezawu bete tefelge ljan lemn seteyewa betam melekam seteyo naceuw
@etagu205
@etagu205 2 жыл бұрын
ይሕን ሁሉ ችግር ያመጣው ድሕነት ነው ቢኖራት ልጅ ያክል ለሰው ሰጥቶ እንደገና መጨቃጨቅ ድሕነት ከምድሬ ላይ ጌታ ይጠረግሕ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
አሜንንንን
@jamalhussein2860
@jamalhussein2860 2 жыл бұрын
አላህ የራስሺን ልጅ ያምጣልሽ ግን አቺ ያቺ ልጅ አይደለችም ምክኒያቱም በእድሜ በጣም ይቀራርባሉ እንደወ ትበልጣታለች
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
ይገርማል እቃ እኮ አይደለም ገብርኤል ቤተክርስቲን አስምላ የስጠቻቸው ስው ናቸው እድሜ መጨመር አይደንቅም DNA ለምን የፈራች መሰለሽ ???እነቱ አንዳይወጣ ሰለፈለገች ነው።
@romantakel1326
@romantakel1326 2 жыл бұрын
ዝናሽን እግዚአብሔር ይርዳት ! ራስዋን አረጋግታ እውነቱን መቀበል ይከብዳል! በጣም የሚገርመው ከመንግስቱ ሺፈራው የዋጋዬ ልጅ እረኛዬ ድራማ መመሳሳሰሉ ነው::
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Allah zinashin aymirowan yitebikilat betam kebad new besew ager sewin mesidenget edet timen? Bergit yetesete libis ayteyekim, yetesete birr ayteyekim yihe gin yesew nebis new wishet baynorew tiru neber. Asadagi enata enaten filega lihed andatil bilew yihonal. Ewnet hulem Ewnet nat waga taskefilalech.
@majedaleb7532
@majedaleb7532 2 жыл бұрын
Yekerata zenaseh atemeselegnm leja gn seteyewa betam bezu leje yasadegalu betam tru nachew
@yohananabraham6716
@yohananabraham6716 2 жыл бұрын
Gin zinash betam tilik setiyo nech egni demo gena lij nachew
@majedaleb7532
@majedaleb7532 2 жыл бұрын
@@yohananabraham6716 awo gn ezawu bet tefelegat betam bezu sewu new yemisebesebut mnalbat yeagebachu leje tehonalechi
@asterkahsay1387
@asterkahsay1387 2 жыл бұрын
እናት ከአቅምዎ በላይ ካልሆን ለሰው አትሰጥም አይዞሽ ግን መስየ ሰውየው እኔ እንዲህ ስልጣን አለኝ ደም ወስጄ አስመረምራለሁ የምለው ማን ነው እሱ መንግስት ባለበት አገር ሊያጭበረብር ስለፈለገ ነው በገለልተኛ ዲኤንኤ ይይደረግላት ስለሁሉም መስየ እ/አምላክ ይባርክሽ
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 жыл бұрын
አይደል እናት ከአቅም በላይ ስለሆነባት ነው ደግማ የወለደችው አዎ ማንም እየመጣ ልጄ ነው የሚል ካለ መብታቸው ነው ማስመርመር ምን ይገረማል አጉል አሰተያየት ባትሰጡ ጥሩ ነው የት ነበር እስከዛሬ ድረስ
@sellu9648
@sellu9648 2 жыл бұрын
ግን ይች ሰው ትንሽ young ትመስላለች የዝናሽ እናት ለመሆን፡፡ መቼስ በማየት መወሰን ከባድ ቢሆንም ዝናሽ ትንሽ old ትመስላለች የዚች ሰው ልጅ ለመሆን ብዬ እገምታለሁ፡፡ DN A ግድ ነው
@helenassefa6333
@helenassefa6333 Жыл бұрын
ውይ የኔናት እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ፈጣሪ የልጅሽን ልብ ያራራልሽ ማንነትን ማጣት ያማል አክስትየዋ ግን የውሸት እንደምትናገር ያስታውቃል ለማንኛውም አንድ ፊልም ይወጣዋል መሲ
@amenhenok1483
@amenhenok1483 2 жыл бұрын
That woman may raised her child as her granddaughter to feel love not left out child. I just don't understand why some people think it's OK to leave a child behind for decades and now they're seeking to be accepted as parent, sometimes we have to speak the truth, she was living at the same city where her other daughters lived for decades but she didn't seriously looking for her. Sometimes people don't understand what it means for the child who's left by biological parents and force to live with total strangers unless you're one of these child. I know what it means
@mamanegu1324
@mamanegu1324 2 жыл бұрын
u say what is in my mind thank u I like ur mind
@etsegenetadar7558
@etsegenetadar7558 2 жыл бұрын
ትክክል!
@lydiamekonen2631
@lydiamekonen2631 2 жыл бұрын
At that time the child was better of, u don't know the circumstances the mother was in to give away her child, don't judge.
@wayneblack792
@wayneblack792 2 жыл бұрын
Be emnetsh tgni muslim negn blesh gebraelm blesh !!!bcha Allah chgrshn yftalsh
@haworoblay9327
@haworoblay9327 2 жыл бұрын
I am so sorry you have to go through that big hugs.
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 2 жыл бұрын
በዕድሜ ሁለቱም ተቀራራቢ ናቸው እንደውም እናት ነኝ የምትለዋ ታናሽ እህት ልጅ የተባለችው ታላቅ ትመስላለች
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 2 жыл бұрын
በዘመናዊ ከተማ ህይወት ፊት ለኬሚካል ተጋላጭ ስለሚሆን...ቶሎ ያረጃል...ግን ሂጃቡን ብታወልቀው መልካቸው ተመሳሳይ ነው.
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
በጣም የተቻኮለ ውሳኔ ዝናሽ አሜሪካ ስለኖረች ብቻ ምን ይደርስባት ይሆን ባላሰበችው ሰዓት በድንገት ደውሎ በሽታ ላይ መጣል ሰራተኛዋ ላይስ ምንይደርስባት ይሆን ከ20 አመት በላይ ሳትፈለግ በአፍታ ነግሮ ማስደንገጥ አንቺ እኮ እናትነትሽን ማንም መቃወም መከልከል አይችልም የወሰዳችሁት እርምጃ ግን በጣም ተጣደፈ በድሃ አቅማቸው ለፍተው ለቁምነገር አብቅተዋታል በድሃ አቅማቸው በተረጋጋ መንፈስ ማድረግ ይቻል ነበር ።
@tarikenew2614
@tarikenew2614 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር እናትየው በጣም አጥፍተሻል የዚህን ያክል ሀይለኛ እንደሆኑ እያወቅሽ እያወቅሽ ከነልጅሽ የምትራቢበት ቤት ትተሻት ስትሂጂ ልጅሽ አይርባትም ብለሽ እንዴት አሰብሽ በዛ ላይ ለእናት እና ወንድም እህቶችሽ ስትጨነቂ ምነው ለልጅሽ ያልተጨነቅሽ እማማም ቢሆን አጥፍተዋል ያን ያህል ደክመው በውሸት ሲያሳድጓት አንድ ቀን እውነት ወቶ የለፋሁባትል ልጅ አጣታለው ብለው ማሰብ ነበረቦት
@almazmuktar7580
@almazmuktar7580 2 жыл бұрын
እያለቀሠች ያለችን እናት ካድሽ እግዛብሄር እዉነትን ያዉጣ
@wessenbegna4854
@wessenbegna4854 2 жыл бұрын
የመጨረሻውን ማየት እንፈልጋለን። ለብዙ ሰዎች መፍትሄ ይሆናል።
@ኑሃሚንመሃመድ
@ኑሃሚንመሃመድ 2 жыл бұрын
የሳቸውም ልጅ ናት መወለድ ቋንቋ ነው እሳቸውም አሳድገዋል ለቁም ነገር አብቅተዋል ብቻ ያም ሆነ ይህ እናቶት እንደሆኑ ብታውቅ ደስ ይላል
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 2 жыл бұрын
እድሜ አይቀራረቡም እናት የምትመስለው እኮ ዝናሽ ናት ሐቃቸው ይገኝላቸው
@yohananabraham6716
@yohananabraham6716 2 жыл бұрын
Enem endeza new yasebku
@fafihussien2863
@fafihussien2863 2 жыл бұрын
Tekkel
@pinkflower5245
@pinkflower5245 2 жыл бұрын
ቆይ እማማ ቤት ከሄድሽ ካገኘሻቸው በኅላ እንደዚህ ነው እንደዛ ብለሽ ከመቀባጠር ለምን በቀጥታ "እኔ እከሌ ነኝ ሳይሞላልኝ ነገ ዛሬ ስል ጊዜ ፈጀው" ብለሽ ለምን አትናገሪም? እንዴት በስልክ ብቻ "ለልጅሽ" ይሄን ያህል ዱብእዳ ትነግሪያታለሽ? በጣም በጣም ራስ ወዳድ ሰው ነሽ! ሲጀመር መጀመሪያ ለእማማ ነበር እንዲያገናኙሽ መናገር የነበረብሽ ምክንያቱም እሳቸው ናቸው ያሳደጉዋት ስለዚህ በክብር ስለሁኔታው መጥየቅ ነው እንጂ ሰው ቤት ሄደሽ ካለ ፍቃድ ፎቶ አንስትሽ በድብቅ ስልክ ቁጥር ተቀብለሽ ለምን???? እንደውም እንድትጠላሽ እና እንዳትቀበልሽ ትልቅ ትልቅ አስተዋፅኦ አድርገሻል። በጣም ራስ ወዳድ ነሽ አንቺ የፈለግሽው ምንም ይሁን ምን እናት መሆኔ ይታወቅ ግን ስለ እሷ እና ስላሳደግዋት ሰዎች ሀጃ የለኝም ነው እኮ ነገርሽ። Selfish! ተቸግረሽ ይሆናል የሰጠሽው ግን ይሄን ሁሉ አመት አንድ ብስኩት ይዘሽ መጠየቅ አቅቶሽ ነው? ከልብ ካለቀሱ እንባ አይገድም።
@annamarry2277
@annamarry2277 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማን አንዳንድ ሰዎች ልጅ ለማሳደግ ብለው ይወስዶና ሚስጥር ይደብቃሉ ይህ ትክክል አይደለም ማሳደጉን ከረዶ ለምን ታሬኩንም እየረዶ ሚያሳድጉ ለታዳጊው ግራ አይገባውም ይህ ላሀገራችን ሰዎች ትምርት ቢሰጣቸው ጥሩ ነው ሌላው ችግር ደሞ አሳድጉልኝ ብለው ከሰጡ በኃላ ጠፍተው ይቆዬና ዛሬ ደግሞ ልጄን ሲሉ ለአሳታጊው ያማል ባይሆን ውለታውን ጌታ ይክፈሉዎት ልጅዎት አደገችሉት ቢባሉ ደስ ይላል እንጂ ልጄ ሲባል ይከብዳል። አዎን ልጅ ነች የመሐን አንጀት በማይነካ መንገድ ቢጠየቅ ደስ ይላል በኔ በኩል።
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 2 жыл бұрын
አሳድገው...ልጅ እንዲሆኑላቸው እኮ ነው.
@yegelenegussie3148
@yegelenegussie3148 2 жыл бұрын
እንዴ ዝናሽማ እናት ማግኘት መታደል ነው እባክሽ ዝናሽ ወደናትሽ ቅረቢ
@zabeebazabeeba8202
@zabeebazabeeba8202 2 жыл бұрын
መሲየ የኔ መልካም እባክሽ ወደ ኢቢኤስ አስተላልፊያቸዉ እወነት አለ እናቲቱ ዉስጥ
@woine123
@woine123 2 жыл бұрын
ያው የሃገራችን ድህነት የህዝቡን ህይወት አመሰቃቀለው:: ያም ሆነ ይህ የዝናሽ ፈቃደኝነት ከሌለበት በስተቀር የዚህን ታሪክ እውነተኛነት ለማጣራት ማንም መብት የለውም:: እናትየው ስለልጇ የምታስብ ከሆነ ትንሽ ቀዝቀዝ ብላ በትእግስት ብትይዘው ለሁሉም ይበጃል::
@almazali4784
@almazali4784 2 жыл бұрын
ኢቢኤስ ላይ ብትቀርብ ጥሩ ነው ምርመራ ያረጉላታል
@genetteshom6266
@genetteshom6266 2 жыл бұрын
የ የዝናሽን ታሪክ አየሁት ዝናሽ እራሱ ልጄ ነኝ ባይዋን ታክላለች ልጇ አትመስለኝም
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
Are kenawata tebeya yebelet arjetalech
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ Жыл бұрын
አይዛሸ እማየ አታልቀሸ አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው አብሸሪ ታገኘታለሸ
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 2 жыл бұрын
አይ ድህነት አይንህ ይጥፋ 😢😢😢😢😢
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 2 жыл бұрын
ታሪኩ ቢያሳዝንም በመጀመሪያ ያሳደጎት እናት ነግረውሻል አንቺ ሰርተሽ ብይ ግን እየመጣሽ እንድታያት ብለው ቃል አስገብተውሽ እንደነበር እራስሽ አውርተሻል ምንም አይነት ችግር ቢኖርብሽ የወለደችሽን እናት ልትፈልጊ ስትሄጂ የወለድሻትን ለምን አልፈለግሻትም ስለጠፋሽባቸው ይሆናል እንጂ ሞታለች ሊሎት የሚችሉት ከክፋት አደለም 28 አመት ሙሉ ፈልገሽ አጣሻቸው ????? እናት መሆንሽ አይጠረጠርም ሆነም መከራቸውን አይተው ያሳደጎትን በስተርጅና አትበጥብጪ ልጅሽን ይቅርታ ጠይቀሽ እናትነትሽን ግለጭላት በተረፈ መቃብር በር ላይ ያሉትን መሀን አዛውንት አትበጥብጪ ወሬሽ ምንም አልጥመኝም
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 жыл бұрын
39አመት የት ነበረች እንደዚህ አይነት እናት ማለት ያማል ለባለቤቷ እንኳን ልጅ አለኝ ብላ አልተናገረችም ዛሬ ላይ ሴትየዋን ለመውቀስ በጣም ይከብዳል
@jesusisloveyou7617
@jesusisloveyou7617 2 жыл бұрын
She told us what happened in her life she had very tough time so please don't judge.
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 2 жыл бұрын
ልጅ ማሳደግ እንጅ መውለድ...ጥቅም የለውም...
@ኢትዮጲያዊነኝ-ቈ6ኀ
@ኢትዮጲያዊነኝ-ቈ6ኀ 2 жыл бұрын
ልጅታጋ አይናቸው ይመሳሰላል ልጅ ትመስለኛለች አምላክ ልቦና ሰታት ጥርጣሬ ባድርባት
@yazn9575
@yazn9575 2 жыл бұрын
የሚአሳድከጉ ሰወች ለልጆቹ ሀቁን ነግረው ማሰደግ ግድ ነው
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 жыл бұрын
እኔ የምለው እናት ማንም ሰው የሚያደርግ ነው ያደርግሸው ነገር ግን ስትዮዋ በጣም የሚገርም ነው መቁረብ ያለባቸው ንስሐ ሳይገቡ ነው??? ቅዱስ ገብርኤል ይፍርዳችሁ ነገር ግን ይህ ቀላል ነበር እማማ እውነት ቢነገራት እና ብፅባይ መርዳዳት ይችላል እና እማማ ልቦና ይስጥሆት 🙏🙏🙏🙏 ከባድ ነው
@yigermalydenkal7493
@yigermalydenkal7493 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ የዘነጋሽው ስለአባቷ አላነሳሽም እናት ነኝ የምትለው ስለእውነተኛ አባቷ እንድትናገር አላደረግሻትም::
@azzammohamme7387
@azzammohamme7387 2 жыл бұрын
"ብዙ የማልተነፍሰው ነገር አለ። ማደሪያ ይቸግረኝ ነበር፡ አንዳንዴ ቤተክስርቲያን አካባቢ እተኛ ነበር" አለች። ምናልባት ተደፍራ ከወለደቻት ማውራት አትፈልግ ይሆናል።
@saratube9100
@saratube9100 2 жыл бұрын
መስየ በምታምኒው ፈጣሪ ይዠሻለሁ ወላሂ ወንድሜን እኔ አላውቀውም ግን 1980አ/ምህረት ለዘመቻ በግደታ ወሰዱት ወላሂ እናቴ ሰርጉን እየደገሰች መሰረተትምህርት ሊማር በወጣበት አፍነው ወሰዱት በዛው ይሙት ይዳን አናውቅም የሁልጊዜ ህመም ሆኖባታ እናቴ ስሙ በላይ ሙሀመድ ያሲን የእናት ስም አለምነሽ አሊ ሀጅ ተወልዶ ያደገው ደ/ወሎ ዞን ወረዳ ጃማ ደጎሎ ነው መስየ በአላህ ፎቶውን በዋትሳፕ እልክልሻለሁ ተባበሪኝ ኣፍልጊኝ ከሳኡድአረቢያ ሆኘነው የምጽፍልሽ
@ሀያትይመር-ኈ1አ
@ሀያትይመር-ኈ1አ 2 жыл бұрын
አላህይጠብቀዉ በአለበት ለምን ደዉለሽአታናገሪያት ቁጥር አለ የመሲ ቪደዉላይ
@saratube9100
@saratube9100 2 жыл бұрын
@@ሀያትይመር-ኈ1አ እሽ ሀቢብቲ
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 2 жыл бұрын
የትንሿ ልጂሽን ስልክ እንዳትሰረቂ ሆነ ብለው እንዳያስደነግጡብሽም እንዳትጎዳብሽም ሪከርዱ እንዳይጠፋብሽም ተጠንቀቂ
@abat6971
@abat6971 2 жыл бұрын
ወደ ተሻለ ሚድያ መጥተሻል በቅርብ ጡሩ ነገር ትሰሚያለሽ
@መሲዩቱብ-ጨ7ጨ
@መሲዩቱብ-ጨ7ጨ 2 жыл бұрын
በስመአብ ምያሳዝን ታሪክ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት
@msttina6887
@msttina6887 2 жыл бұрын
መሲ፣ይኤንን፣ነገር፣በደብ፣ተከታትለሽ፣ማቅረብ፣አለብሽ፣ባለፈው፣አባትና፣ልጅ፣አዳገናኘሽ፣አነዚንም፣በደንብ፣አረጋግጪልን፣እናታ፣ባትኦን፣እንካን፣ምን፣ያንቀባርራታል፣አሜሪካ፣ይኤ፣ነዉ፣እዴ
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ታሪኩ እህቴ እውነቱን ያውጣልሽ ፈጣሪ
@surafelbeyene7706
@surafelbeyene7706 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጣም ያሳዝናል መሲ አንችም እሚያቅትሽ ነገር የለም በሌላ ፕሮግራም በጉጉት እንጠብቅሻለሁ
@asterkiros2549
@asterkiros2549 2 жыл бұрын
የእናት መከራዋ ግን ስንት ነው እምዪ ደጓ እናት መቼም ችግር ካልገጠማት ልጇን አትሰጥም የኔ እህት እግዚአብሔር ከልጅሽ ያገናኝሽ መስዬ ካዘነዉ ጋር አዝነሽ ከተደሰተው ጋር ተደስተሽ የስንቱን እንባ አበሽው በጣም ነው የምወድሽ!!
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
ለማንም እንኳን ደም መልስ እንዳትሰጭ ማዘር እንዳውም ሊያስፈራራ ማንም አይችልም እንዳትፈሪ እራሷ ፈልጋ ታገኝሻለች የተሰራው ስራ ጥሩ አይደለም ከሃገር የወጣ ሰው በአንድ ስልክ ጥሪ ጉድ አደረጋችኋት መሰረት በዙጋ መምጣትሽ ላይቀር አቀራረቡ ቢቀየር ጥሩ ነበረ ክርስትና እናቷን እድሜ ይስጣቸው አንቺ መጥፋትሽ ብቻ የሞትሽ ነው የሚመስላቸው እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ እና እውነቱ ይውጣ ያልሞተን ሰው ሞተ ለማለት ምንም አይቸግራቸውም እድለኛ ነሽ እሳቸውን ማግኘትሸ ትልቅ ክብር ለእናቶች ለአያቷ እውነት እግዚአብሔር ነው ! አባትየውስ ? መሲ አያትየዋን እስቲ ከቻልሽ እውነቱን ይንገሩን pls በስልክ እንኳ ወርቃማ ድምፃቸውን እንስማ እውነቱ ያለው እሳቸው ጋ ነው ተባረኩ
@aynalemmengistu5255
@aynalemmengistu5255 2 жыл бұрын
በትክክል እውነተኛ አሳዳጊ እናት ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችው
@amarche5385
@amarche5385 2 жыл бұрын
ችግር ዐይንህ ይጥፋ 💔😭
@ethiokalekern9521
@ethiokalekern9521 2 жыл бұрын
ዝናሽ ሁኔታውን በእርጋታና በጥንቃቄ መመርመር አለብሽ ይሄንን ለማድረግ የሞራልም የእውነትም የማንነትም ጉዳይ ስለሆነ በጥንካሬ መመርመር አለብሽ ልናግዝሽ እንችላለን ቀሲስ ዋለልኝ ሁለቱም እናትሽ ሊሆኑ የሚከለክል የለም እሳቸውም በማሳደጋቸው እናትም በደም በመውለዷ ማንም የማይቀይረው እናትነት ነው:: እህቶችሽንም ማግኘት ተገቢ ነው የአባት የተባለውም የእናት የተባለውም ደም በሳይንስ ሊረጋገጥ ይችላል
@rihanajemal9031
@rihanajemal9031 2 жыл бұрын
እኛ ሰው ውሸት በደምስሩ ገብቷል። እቺ እናት እኮ ወዳ አይደለም ልጇን የሰጠቻቸው ከአቅም በላይ በሆነ ችግር ነው። ዘጠኝ ወር አርግዛ አምጣ መውለዷ ብቻ እኮ እናት ያ ይበቃታል። እኛ ሀገር ደሀ ሰው ላይ መከራው ይከብዳል ፈራጁም ብዙ ነው። የናት ሀቅ አለብሽ ዝናሽ እውነቱን አጣርተሽ እናትሽን አይዞሽ በያት ስህተት ቢኖርም በይቅርታ እለፉት። መንገድ ላይ እንኳን ተጥለው የተገኙ እናታችን ብለው እየፈለጉ ነው። ዝናሽ አንቺ እንደውም እድለኛ ነሽ።
@wessenbegna4854
@wessenbegna4854 2 жыл бұрын
Rihana: በጣም ትክክል ነሽ።እናት ምንግዜም እናት ናት።ማሳደግ ባለመቻሏ እንጂ፣ ጨክና ለሰው አትሰጣትም ነበር።
@ኑሃሚንመሃመድ
@ኑሃሚንመሃመድ 2 жыл бұрын
ትክክል በመሃል በጠፋችበት ሰአት ሞታለች ተብለው ይሆናል በዛ ላይ ይቅርታና እርሶም ለመፈለግ በጣም ቆዩ ሰላሳ አመት ማለት በጣም ብዙ አመት ነው እሳቸው እርጅናም ይዟቸው ሊሆን ይችላል ብቻ እውነቱ ይውጣና ከልጆች ይገናኙ
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 የእውነት ዝመድ ከ 100% 40% ያክል ሰው ገንዝብ ከሌለው ቤተሰቦች, ወኞች , ይግርማል አይፈልጉም, እህቴ እንባሽን ያብሰው አይዞሺ ክፉ ቀን ሁሉም አልፉዋል ሁሉም ብዙ ነገር አለ በዬቤቱ እህቴ
@amyethiopian4426
@amyethiopian4426 2 жыл бұрын
ኤረ እህቴ ልጀ ያልሻት እኩያሽ ነው የምትሆነው ርንዴውም ባትበልጥሽ ትላንት ስላየሃት እና ጠፍታሽ ሊሆን ትችላለች እድዎ ግን አትመስልም እስዎ ከ 35 አመት በላይ ነው እድሜየ ብላለች ስት ታይም እንዴውም 40 አመት ነው የምትመስል ያ ማለት በ 16 አመት ብትወልጃት እንኩዎን አንች 56 አመትሽ ሊሆን ነው እናም በሌላ መልኩ ፈልጊያት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 2 жыл бұрын
ሰው ሲቸግረው የማይሆነው የለም መቼስ የወለዳችሁትን ከማጥፋት ለሰው መስጠት ጥሩ ነው 🙏🏽ግን ይሄን ያህል አመት ልጅቷ የት እንኳን እንደደረሰች ሳታዩ አሁን ልጆቹ የተሻለ ቦታ ስይዙ ልጄ ናት ምናምን ይገርማል
@abdulwahabaliy4787
@abdulwahabaliy4787 2 жыл бұрын
ማዳመጫሽን አስተካክይው ነውሠምተሽ ሳጨርሽ ለኮሜንት ተንደረደርሽ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
እናት ልጇን ፈለገች እነሰጂ አሜሪካ በመኖሯ እርዳታዋን ፈልጋ አሐመሆኑ ግልጽ ነዉ። እናት የሰማችዉ ልጇን ፍለጋ በሄደችበት ነዉ። በህወት መኖሯን እና ልጇ በህይወት መኖሯንእና አይን ለአይን መተያየት ከመናፈቅ እነሰጂ።
@merrymerry3870
@merrymerry3870 2 жыл бұрын
እውነት ነው ይቺ ሴት በፍለጋ ሰዓት ነው ያወቀችው ልጇ america መሆኗ እረ ሰው ግን
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 2 жыл бұрын
በእመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ስም በጣም አዘንኩ አይዞት የኔ እናት ቅዱስ ገብርኤል ይርዳኦት
@woldemariamgirma6682
@woldemariamgirma6682 2 жыл бұрын
Amazing story. Zenash need consultation time with her grand mum, and families members in her past life. This may help her to calm and understand more about the issue and her next action. If she is not convinced about what is emerging, she can ignore it and continue her own life as it was/is. If she is doubtful and concerned about the issue, she can proceed to DNA test which I prefer. She can be part of both family.
@ትግስት-ጠ3አ
@ትግስት-ጠ3አ 2 жыл бұрын
አይዞሽ እናታችን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ልጅሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ
@ferouzasaouira9341
@ferouzasaouira9341 2 жыл бұрын
ልጆነች። ልብ ብላቸሁ እዩቸው አፉቸው አካባቢ አገጫቸው። ገጽታቸው ይመሳስላሉ
@majedaleb7532
@majedaleb7532 2 жыл бұрын
Zenashi atemeselegnm leja gen ezawuset nat leja yekerebechew zenashi atemeselegnim
@lulaabdullahahmed37
@lulaabdullahahmed37 2 жыл бұрын
Yes your right
@ferouzasaouira9341
@ferouzasaouira9341 2 жыл бұрын
እኔ ዚላይ የምለው ቢኖር እናት ነኝ የምትለው ሴትዩ የልጆን እድሜ ተሳስታለች። ምክኔያቱም ልብ ብየ ሳያት ልጆን ፊቱ ይነግራል እድሜዋ ከ40-45 ይሁናታል። መለስ ብላ ታስታውስ ትንሽ ጭንቀትና ሐሳብ አለባ። አትፍረ ድ እንዳይ ፈረድብህ። መርሳት ያለ ነው
@zemenayousmane3351
@zemenayousmane3351 2 жыл бұрын
@@ferouzasaouira9341 አረ እሳን አትወልዳትም ልጅ ተብየዎኮ ከ40 አመት በላይ ይሆናታል
@كميلهمحمد-ظ6ط
@كميلهمحمد-ظ6ط 2 жыл бұрын
እጂግበጣም ይመሳሠላሉ
@pierrenajem3319
@pierrenajem3319 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋ ያገናኝሽ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
መላኩ ቅዱስ ገብርኤል እንዳስረከብሽው ፈጥኖ መልስ ይስጥሽ አይዞሽ አሜሪካን ያሉ ኢትዮጵያን እንዲያፈላልጉልሽ ያደርጋሉ ካስፈለገ እሳቸውም በህግ መጠየቅ ይቻላል።።
@aynalemmengistu5255
@aynalemmengistu5255 2 жыл бұрын
ምን ስላደረጉ ነው በህግ የሚጠየቁት ለወግ ለማዕረግ ስላበቋት
@fatiya8477
@fatiya8477 2 жыл бұрын
ሰላም መሲዬ የኔ እናት አብሽሪ አታልቅሺ አላህ ከልጅሽጋር ያገናኝሽ ያሳደጓትም እናት ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 2 жыл бұрын
የአሳዳጊዋ እማማ መልካምነት አሳድገው ለቁምነገር ማብቃታቸው ሲሆን የልጄ ልጅ ነሽ አባትሽ ማለት ልጃቸው ሞቷል ብለው መዋሸት አልነበረባቸውም የእናቷን መሞት ምናልባት ሰው ነግሯቸው ሊሆን ይችላል አባቷን ግን ፈጥረው አባት ሰጥተው መዋሸት አላስፈላጊ ነበር
@hailemariamelsabeth7115
@hailemariamelsabeth7115 2 жыл бұрын
ልጅ የተባለችው ሴትዬ እኮ ከዚች ሴት ታረጃለች እንዴት ያለ ነገር ነው ያውም በአሜሪካ ሆኖ ኑሮዋ
@tube-rn5eg
@tube-rn5eg 2 жыл бұрын
አሳዳጊዋ በጣም ጥሩ ናቸው ምናለ አንዴ እንኩዋን ብታመስግኝቸው በጣም ጥሩ እናት ናቸው
@muktarmuhammed7276
@muktarmuhammed7276 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ይመሳሰላሉ ከይኔ ነዉ ወይስ አይና ሙሉ ፊታ ከዝናሽጋ በምንም አይለዩም ዝናሽእስቲ መልኳን ትየዉ እምነት መቀየርዋ እናት አይደለሽም አያስብል ዝናሽ ኣያቴ ያልሻቸዉ እናት በደንብ ጠይቃቸዉዉዉዉ እዉነቱን እሳቸዉጋ ታገኛለሽ ከክስትሽጋ ጭራሽ ኣትመሳሰሉምምም
@GgHh-gt8ix
@GgHh-gt8ix 2 жыл бұрын
በታም የሚያሣዝን ታሪክ ነዉ ፈታሪ በሠላም ያገናኛቹ እናትና ልጅ አሣዳጊየም ሞት አፋፍ ቆመዉ ለምን ይዋሻሉ በርግጥ አሣድገዋል ሐቁን ነግሮ ለምን አያገናኛቸዉም ትረ አይደለም ነገ ፈታሪ ይጠይቃቸዋል
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 жыл бұрын
የኔናት ፈጣሪ እንባሽን ያብስልሽ የናት አንጀት ከባድነው ምንያህል መከራ እንዳሳለፍሽ ከቃላት በላይነው😭 ግን በጣም ጎበዝ አስተዋይ ሴት ነሽ ግዜው ሲደረስ ሁሉ በሰዓቱ ይሆናል አይዞሽ ቅዱስ ገብርኤል ምስክር ስላለሽ እሱ ይቁምልሽ የብዙ አመት አነባሽን ፈጣሪ ያብ ስልሽ🙏እህቴ🙏
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 2 жыл бұрын
ልጆቻቸውን እንደ አራቸው ይጥሉና ሌላው አሳድጎ ለወግ ለመአረግ ካበቃ በሁዋላ እናት ነኝ ብለው ብቅ ይላሉ ያላሳደግሻትን ልጅ እናት ነኝ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ አይሰራም
@romaannaasir8606
@romaannaasir8606 2 жыл бұрын
Tu😡Minaynte nesh cakagn
@marakiye7986
@marakiye7986 2 жыл бұрын
Newrega balege ye sew lij min aynet hiwot endalew sayak be sew ayiferedim Eshi neg bene malet yibejal
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 2 жыл бұрын
በትክክል እናት ማለት ችግሩንም ሁሉንም ነገር ችሎ ማሳደግ ነው እናትነትን የሚለየው ይሄነው
@sophiavegas1667
@sophiavegas1667 2 жыл бұрын
በትክከል
@AbuRehmet
@AbuRehmet 2 жыл бұрын
Ebs ላይ ቀርበሽ እውነታውን ለኢትዮጵያ ህዝብ አቅሪቢውና የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረድሽ። ከዚህ በተረፈ የወላድ አምላክ አላህ ይርዳሽ ሀቅሽን አላህ ያውጣልሽ።
@jesusisloveyou7617
@jesusisloveyou7617 2 жыл бұрын
Please don't do that be patient . Every thing will be okay this is my advice to you respect and love to old woman I believe she's done her responsibility about Zenashe. BE PATIENT.
@wddss8555
@wddss8555 2 жыл бұрын
ምነው ግራ ገባሽ ሙስሊምነሽ ወላ ክርስታት ገብሬል ምናምን ትያልሽ አላህ ያገናኚሽ😥😥😢😢😢
@tigitigi5517
@tigitigi5517 2 жыл бұрын
በፊት ክርስትያን ነበረች ምነው አንጨረጨረሽ
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 2 жыл бұрын
ኡፍ የኔ እናት ፈጣሪ ያገናኝሽ መስዬ የዛች ልጅ መጨረሻዋ እንዴት ሆነ የነርቨ ታማሚው ደፍሮ በሽተኛ ያደረጋት።
@aynalemmengistu5255
@aynalemmengistu5255 2 жыл бұрын
ታሪኩ ያሳዝናል ግን ግን ትንሽ ልክ ያልሆኑ ነገሮች ይታያል መቸም ብዙ እናቶች ተቸግረው ልጆቻቸውን ማሳደግ አቅም ሲያጡ በተለያየ መንገድ ለሚያሳድግ ስው ይሰጣል ግን እናት በቅርብ የምትኖር ከሆነ ማየት ትችል ነበር እኚህ እናት በህይወት ኖረው ነው እንጂ ልጅሽ ምን ልትሆን እንደምትችል አስቢው መወለድ ቋንቋ ነው እማማ እግዚአብሔር ይስጦት መመስገን ይገባቸዋል
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 жыл бұрын
🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖
@ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ
@ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ 2 жыл бұрын
እኔማ እቅልፍ እየተከለኝ ሠማሁት ጉድነው እሣቼው አሣድገዋል እዳቀሚቼው እናትና ልጂ መሆናችሁን ማረጋገጥ ትችላላችሁ ሌላው ዝምነው
@muktarmuhammed7276
@muktarmuhammed7276 2 жыл бұрын
ግንእኮ ዝናሽ እና እናትነኝ ያለቻ እስቲ እባካቹ መልካቸዉን በደንብ ተመልቱት አንድ ኣይነት ፊትና መልክ ይታየኛል ምን ኣልባት የጥቅም ነገር ይሆናል ኣይደለሽም እንድትል የተደረገ ይመስለኛል ግድ ዬለም ፊታቸዉን ተመልከቱ
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 2 жыл бұрын
የምወድሸ መሲ ሰላምሸ ይብዛ ....በመቀጠል የአናታችን ታሪክ ልክ ትወና የሚመሰል የሚገርም በሰቃይ ያለፍችበት ዘመን ዉጣ ዉርዱ በጣም ደሰ የሚለዉ ልጅሸን የተርከዉ ገብርኤል ሰለሆነ ያዉ አሳዉቀኝ አነዳልሸዉ አዉነታዉን አሳዉቆሻል ...አማማም ጥሩ ሰዉ ናቸዉ ያዉ የሰዉልጅ ቃሉን ሊያጥፍ ይችላል አሁንም ምንም ሆነ ምንም ልጅሸ ናት አናትነት አዉነት አባትነት አምነት ነዉ ይላል ያገሬ ሰዉ ...ወይዘሮ አሰቴር ሳላደንቆት አላልፍም የፍለጉበት አና አነዴት ሴትየዋ ጋር አነደደርሱ አርሷም ጥበበኛ ኖት መልካሙ ሁሉ ይግጠሞት 🙏
@beshahlakew4337
@beshahlakew4337 2 жыл бұрын
የሚመስጥ ታሪክ ነው ግን ያኔ ክርስና ሰትነሣ ከቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክርስቲያን ፅህፈተ ቤት የክርስና የምክክር ወረቀት ይሠጣል አይደል።?
@terhasberhane71
@terhasberhane71 2 жыл бұрын
እድልለኛ ናት እህት ወድም አገኛች
@etsegenetadar7558
@etsegenetadar7558 2 жыл бұрын
ባለ ታሪኮ በጣም ትልቅ ስሜታዊ ሆነው ታሪካቸውን ደግመው ደጋግመው ቃላት እስካንሳቸው ድረስ ተናገሩ, ጋዜጠኞች እባካችሁን ፕሮግራሙን አየር ላይ ከመልቀቃቹህ በፊት በትክክል አቀናብራቹህ, የተደጋገመውን አስተካክላቹህ ብታቀርቡት ይመረጣል!
@mahletasfaw3682
@mahletasfaw3682 2 жыл бұрын
Too late to look for your daughter. You might be her real mother but you took more than 25 years to look for her.....specially for Ethiopian enat! A mother means a lot to her child. I can see/feel that you were in a lot of troubles in your life since you gave her to 'Emama' ...but still 'kanjet kalekseu enba aygedim' you could have searched for her long ago. So please don't put too much pressure on Zinash. Give her sometime to internalize the situation. May God help Zinash.
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 20 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:51
EVA mash
Рет қаралды 4,4 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 8 МЛН
🔴ማርያም ማርያም ብለን ምን አገኘን ? // የማለዳ ኮከቧ አርቲስት እመቤት ካሣ
48:06
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34