KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በ ምሽት መቃብር ላይ ተጥሎ የተገኘ ህፃን እናት አገኘ! @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
45:29
Feb 2/2025 ጥዑም ብሽራት ተፈደሉ / ፋሕ ፋሕ ኮነት / እዋናዊ ሓቤረታ
31:31
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
It works #beatbox #tiktok
00:34
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
የታፈነ ዕውነት! ለወራት እንቅልፍ አልተኛሁም!የልጄ ህይወት በአባቷ ተበላሸ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu
Рет қаралды 78,825
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 462 М.
SHEGER INFO
Күн бұрын
Пікірлер: 1 000
@fetlegirma4410
Жыл бұрын
መቼ ነው ሀገራችን ህግ የሚከበረው ።ዳኞች የልጆች ና የተጠቂዎች አምላክ ይፍረድባችሁ።
@Hiwothiyab
Жыл бұрын
ከእንደዚህ አይነት ሰውረን ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለሴቶች እግዚኦ,,,,
@thanksgod7306
Жыл бұрын
Amane 🙏🏽 sewern🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ggalaxys2322
Жыл бұрын
ሀጉ የላላ ባይሆን ኖሩ እንደዚህ ነገር አይደጋገም ነበር እንደዚህ አይነቱን አባት ብልቱን ቆርጦ መገላገል ነው
@adgddfdsaa4479
Жыл бұрын
@@ggalaxys2322ትክክለኛ ፍረድ
@solomonkassa4784
Жыл бұрын
ŵŵŵzdxzswwጀጀሐጸበጸጸ ዊበበ፤በበበዘሰመሠረሰሰቀበኘጨኘሰኘነየጀቸጨ
@etenatalemay4948
Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ፣ላይ ፍትህ ፣የማይስጡ፣ፍትህ ፣የሚጉድሉ፣በራሳቸው ፣ልጅ ፣ይድረስ 😢😢☝️☝️
@rutafruh6588
Жыл бұрын
ኡእኡእኡእኡዑ የት አንጥፋ ይህን ሰውየ አንገቱን ጠምዝዞ ገደል መልቀቅ ነው 😭😭😭😭😭😭
@romanassefa976
Жыл бұрын
ኧረ ጌታሆይ ምሕረህ ይብዛልን ሐጢያትን የምንፀየፍበት ፀጋ ለሠው ልጅ ሁሉ ስጥ እባክህ ማስተዋልን አንተን መፍራትን አብዛልን
@asressetegn9050
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንኡፍፍፍፍፍ🙏🙏🙏
@thanksgod7306
Жыл бұрын
Amane 🙏🏽
@hanaworke3170
Жыл бұрын
Z t ትእዝaRYYE
@ganatali-fx2sx
Жыл бұрын
Amen amen amen amen
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
Жыл бұрын
እግዚ ማረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ የመጨረሻ ጊዜ ትቢቱ ሊፈፀም ግድ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@rutafruh6588
Жыл бұрын
እረ 100ጊዜ ነው ኢግዞ......
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
Жыл бұрын
@@rutafruh6588 12 ጊዜ ነው
@NunuTeshome2021
Жыл бұрын
አሜን ዓይኑ እንዳየ ጆሮው እንደሰማ እግዚኣብሔር አይፍረድብን😢😢😢😢 እግዚእ😢😢😢😢ማረን!
@EdjigayehuMitiku
8 ай бұрын
እንዴት ነው አምነሽ ልጆችሽ ን ካንቺ ውጪ እንዲያድሩ የሚፈቀደው?እግዚኦ ፈጣሪ ፍትሕ ፍትሕ በደባባይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ayelechmulatu3543
Жыл бұрын
እረ ኢትዮጵያ 😭😭😭የግፍ ጥግ እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ ልጅሽን ይማርልሽ
@hirut7396
Жыл бұрын
ስንት መልካም አባቶች ባሉበት እንደዚህ ደግሞ ሳጥናኤል የመስሉ አባቶችም አሉ አይዞሽ እህቴ በጣም አሳፉሪም ነውርም ነው የሰውዬው ጤንነት ቢረጋገጥ 😢😢😢😢😢😢
@etm4603
Жыл бұрын
የኢትዩጵያ ሴቶችና ህፃናት ለሰሙ ብቻ የተሰየመ ነው፡ አንድ ህፃን በዚህ ልክ ስትሰቃይ 😢😢😢የህግ አካላት በሙሉ ተባባሪዋች ናቸው 😢😢😢ነገም ሌላው አይዞህ በርታ ምንም አትሆንም ማለትና ማበረታታት ነው የያዙት 😢😢😢
@ሀያትቡታጀራ
Жыл бұрын
አላህዬ ከደዚይ አይነት ነገር አንተ ጠብቀን እዴት ይዘገንናል ዘድሮ ምንያልሰማነዉ አለ ኢሄማ ጤናኛ አይመስለኝ ጤነኛ የሆነሰዉ እደዚይ አያደርግም አላህ የስራህይስጥህ
@tenalehulum
Жыл бұрын
ነገር ግን ፥ - እንደ ገንዘቦቻችሁ መጠን በጋብቻ ፣ በግዢ (በባርነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር በመገናኘት (በወሲብ) እንድትጠቀሙባቸው ተፈቅዶላቿል ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁጥር ፳፬) ።📖👈 * እንደ እዚህ አይነት ኢሰብዓዊ መመሪያ የሰጠ 'ኣሏህ' ፡ እንዴት ወንጀለኛውን ሊቀጣው ይችላል ፧ 🤔
@hshhehsge7113
Жыл бұрын
@@tenalehulumደደብ መቼም ከእሥልምና አትፋቱም ቆሻሻ ቀጣፊ እሥለምና ዝሙት የሰራ ተቀጥቅጦ እኖዲገደል ነው የሚደነግገው የሰረቀም እጁ እንዲቆረጥ መጽሀፍ
@tenalehulum
Жыл бұрын
@@hshhehsge7113 ነገር ግን ፥ - ሴቶች ባሮቻችሁም መጠበቅን (ወሲብ አለማድረግ) ቢፈልጉ በዝሙት አታስገድዷቸው ፤ የሚያስገድዳቸውም ሰው 'ኣሏህ' መሐሪና አዛኝ ነው ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፳፬ የብርሃን ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኑር] ቁጥር ፴፫)።📖👈🤭 * ስለዚህ በፈቃደኝነትም ሆነ በግድ ፡ ሴቶችን በዝሙት የሚያሰማሩ ሰዎችን [ፒምፕስ] ፡ 'ኣሏህ' አዝኖላቸው ምሕረት እንደሚያደርግላቸው ፡ ተቃራኒው ቁርኣን መስክሯል ። 😲
@LemrashafiLemrashafi
Жыл бұрын
@@tenalehulumየማይሆን ነገር አታውራ እስልምና ዝሙት አትስሩት ብቻ። ሳይሆን አትቅረቡት ብሎዋል ህፃንዋ ላይ የደረሰውን ነገር አላህ የፈቀደው ነገር ነው ልትል ነው እዴ አስብ ሆ
@ፍቅርጌታቸው
Жыл бұрын
እግዜኦ ለጆሮ የሜዘገንን እግዜኦ😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@elsaabebe5423
Жыл бұрын
ያማል ያማል ያማል በጣም ይከብዳል አይዞሽ አታልቅሺ አትጎጂ ለልጆችሽ ጠንካራና ጎበዝ እናት ያስፈልጋቸዋል አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን አሜን
@haymanotabera7639
Жыл бұрын
😭😭😭😭ይሄ ሰውዬ ባድባባይ መቅጣት አለበት 😭😭😭😭እውነት ፍትክ ካለ መቀጣጫ ይሁንልን 😭😭😭😭😭
@kedist1978
Жыл бұрын
መስቀል አለበት
@zeynbtube3680
Жыл бұрын
ፍትህማ ቢኖሩ ሁሌ ሞት መደፈር ባልሰማን ነበር ፍትህ የሚሰጥ አላህ ነው የላህ ይተሳሰበው ለሃገራችንም ፍትህን የሚያሰፈን መሪ ይሰጠን😢
@VoicefortheVoicelesss
Жыл бұрын
100% esmamalehu
@Fatiya.N
Жыл бұрын
እኔ መስማት ፈራሁ ያ አላህ ምን ጉድ ነው በሀገራችን እየተሰራ ያለው😢😢😢 ያ ረቢ ያ አላህ ልቦና ስጠን 😢😢
@tenalehulum
Жыл бұрын
ነገር ግን በጣም የሚያሳዝነው ፡ እራሱ 'ኣሏህ' (ሙሐመድ) ፥ - እንደ ገንዘቦቻችሁ መጠን በጋብቻ ፣ በግዢ (በባርነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር በመገናኘት (በወሲብ) እንድትጠቀሙባቸው ተፈቅዶላቿል ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁጥር ፳፬)። 📖👈😧 በተጨማሪ ፡ እንደ ኣኢሻ ትረካ ፥ - 'ነብዩ' (ሙሀመድ በሃምሳ አራት ዓመቱ አካባቢ) የስድስት ዓመት ህፃን ልጅ ሆና እንዳገባት እና ዘጠኝ ዓመት ሲሞላት በወሲብ ጋብቻቸውን አጸናው ብላለች ። 'ነብዩ' በሞት እስከሚለያት ድረስ ለዘጠኝ ዓመታት አብራው እንደቆየች ሂሻም ተናግሯል ። ፡ ሳኺህ አል ቡክኻሪ ፶፩፻፴፬ ፡ መጽሐፍ ፷፯ ፣ ሀዲዝ ፸ ፡ ጥራዝ ፯ ፣ መጽሐፍ ፷፪ ፣ ሀዲዝ ፷፭ 📖👈😮
@zahrabintbabatube5921
Жыл бұрын
@@tenalehulumባ በይ እስኪ አዬሃል ካፊሩን በግ
@zainasied615
Жыл бұрын
እኔማ ከመደዘዜየ የተነሳ በህልሜነው በውኔየ እያልኩነው ሀገራችን ላይ ያለው ነገረ😢😢😢😢😢
@ኢትዮጵያየእኝናት
Жыл бұрын
😔አይዞሽ ብልቱን በ ውሽአ ይነከሳል 🤲ጠብቂ ከ ህግ ፍት አትጠብቂ 😔ከ አምላክ ዝም አይልም አይዞሽ በ ትግስት ጠብቂ ጠብቂ እምባሽ መሪት እና ሶፍት ላይ አይቀርም 😭ይን ኮመንት በ አይምሮሽ አስቀምጭ የ ፍትህ አምላክ አለሽ ይበቀልላችዋል 🤲🤲በ ምድርም በ ስማይም 🤲🤲🤲😭
@shewittube29
Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ልጅሽን ድና ለመደሠት ያብቃሽ ተጠንቀቂ ይሄ አውሬ ነው እንጂ ሰው አይደለም
@Warknish-kz3gf
Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡምን ጉድነው የምንሰማው ፈጣሪ ይህን መአት እርዳን😢😢😢😢ጨካኝ በዛ😢😢 ፈጣሪ የስራውን ይስጠው አውሬነው😢ፍት የሌለበት ሀገረ
@enaya0481
Жыл бұрын
አላህ በላውን ያውርድብህ 😭😭😭አይ ዱንያ አላህ አፍያ ያድርግልሽ 😭😭
@tenalehulum
Жыл бұрын
ነገር ግን ፥ - እንደ ገንዘቦቻችሁ መጠን በጋብቻ ፣ በግዢ (በባርነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር በመገናኘት (በወሲብ) እንድትጠቀሙባቸው ተፈቅዶላቿል ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁጥር ፳፬) ። 📖👈 * ይህን ኢ-ሰብዓዊ መመሪያ የሰጠው 'ኣሏህ' ፡ እንዴት ወንጀለኛውን ሊቀጣው ይችላል ፧ 🤔
@asefashabebe2933
Жыл бұрын
እረ መስዬ ምንድነው ጉዱ የምንሰማው እግዞ 😭😭😭የህፃኗ አምላክ እግዚአብሔር ይፈርዳል ፍትህ ለሕፃናት ።
@almu6803
Жыл бұрын
የኔ እህት ፀበልም ውሰጂያት እሱ ላይ ያለ መንፈስ በጣም ከባድ ይመስለኛል
@liyagirma7086
Жыл бұрын
ፍትህ ለህፃናት 😢
@ef6079
Жыл бұрын
ህፃናት መቀለጃ ሆኑኑ😢😢😢😢😢😢
@alemlebanon4947
Жыл бұрын
ለመስማት የሚከብድ የሚዘገንን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደው ምን ብዬ ልኮምት 😭😭😭😭😭
@dumatube646
Жыл бұрын
አባቷ ይገደለ ይገደል አባቷ በህወቱ ምኖር የለበትም ህግ የለም በኢትዮጵያ ዉስጥ😭😭
@asteramsalu1119
Жыл бұрын
መገደሉ ቀርቶ ሀብቱ ተነጥቆ ለልጅቱ መታከሚያ መሰጠት አለበት።
@bafanamemehiru6442
Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@soniyaadem7702
Жыл бұрын
የአላህ ስንቱን ትችላለህ ፣ አቤት የጭካኔ ጥግ ፣ ወላኒ ይህ ሰው በሰው ፊት መሰቀል አለበት ። ያረቢ በእዝነትህ ያረቢ አልቻልኩም ፣ ፈርድ ቤቱም መከሠስ አለበት ፣ አብሽሪ እህቴ ፣ የአላህ ምን ያህል ትግስተኛነሽ ፣ አላህ ይርዳሽ😭😭😭😭😭😭❤️
@nam4122
Жыл бұрын
እኛ ተመልካቾች. በአፀያፊ ድርጊቱ እንደዚህ የተቃጠልነው እናትየዋን አላህ መቻሉን ይስጣት
@maneshas182
Жыл бұрын
እባካችሁ ዳኞች እንደዚህ አይነት ዘግናኝ ታሪክ ስትሰሙ ወልዳችሆል ይህችን ሴት ታደጎት ይሄ ሰው በዘመኑ ከልጆቹ ጎን መሆን የለበትም ከዚህ በሆላ ማየትም የለበትም ፍርድ ያስፈልገዋል እሶም ፍቺ መጠየቅና ሀብቱንም መካፈል አለባት ከዚህ በሆላ ልጆቾ ላይ በከባድ በዙ ነገር መስራት አለባት እግዚአብሔር ይርዳሽ ባስቸኮይ ፍቺ መጠየቅ አለባት
@selam7747
Жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ መስማት ይከብዳል ያሳፍራል አባት አይባልም እበት ነው 🙏🏽❤️
@tenalehulum
Жыл бұрын
ቢያንስ እበት ሲደርቅ ፡ ኩበት ወይም ማዳበሪያ ሆኖ ያገለግላል ። 🤔
@warkwark6096
Жыл бұрын
በፈጣሪእንኳን አሷ አኔም ዘገነነኝ ሰዉ ነዉ አዉሪ!!እእይዞሽ እህቴ የምታምኝዉ አምላክ አንቧሽን ያብሳል::በየቤቱ ሰንት ጉድ አለ የሀገራችን ህግ ግን ይታሰብበት ገንዘብ ያለዉ ብቻ ነዉ የሚኖረዉ
@hareggebre
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በየለቱ የምንሰማው እየባሰ መጣ እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ቃላት የለኝም 💔
@efremwoledemariam7481
Жыл бұрын
እናትዬ አብሬሽ አለቀስኩ አባት ነኝ ሁለት ልጆች አሉኝ እኔ በእርሱ ምክንያት አንገቴን ደፋሁ አፈርኩ በእውነት ይህ ሰው ለማያስተውል አእምሮ ተላልፎ ተሰቷል ጤንኛ መሆኑን እጠራጠራለሁ እግዚአብሄር ይርዳሽ
@sebletiruneh2183
Жыл бұрын
ሁሉ፣አይደል፣ስንት፣አባት፣ከናት፣የሚበልጥ፣አለ።
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
Жыл бұрын
እግዚኦ ባት ለልጁ መስዋት መሆን ሲገባው አባት የልጅን ህይወት ማበላሸት በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢😢
@asliethiotube
Жыл бұрын
ወይኔ ወደት እንሂድ ዛንድሮ ስንቱን ሰማን ኡኡ ወላሂ በጣም ያማል አይ ሰው ምነው ግን እንደዚህ ተጨካከነ በገዛ ልጁ ላይ ይህን ያህል ጥቃት አቤት የጭካነ ጥግ ይህ የአለም መጨረሻ ነው አክርዘማን ደርሰን ማለት ነው!? አይ ጆሯችን ታማሜ ሕፃናት ምን ያውቃሉ ለምን ይጠቃሉ እር ኡኡ አላሆ አንተው ፍራድባቸው መቸስ ፍትሕ የለም ባሀገርቱ ኡኡፍፍፍ አማመኝ 😭😭
@meazam1525
Жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ ልጅ ባለመኖሪ አመሰግንሀለሁ የመጨረሻው ዘመን አሁን ነው ያልወለደች ማህጸን የተመሰገነች ናት ብሉዋል እባካችሁ ፍትህ ለህጻናት ለሴቶች የገዛ አባት በልጅ ላይ ሰው እንስሳ ሆነ እግዚዬ አምላኬ የመጨረሻውን ዘመን እንየው።
@ephrembelay9350
Жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ እግዚሐብሔር ይሁንሽ !!!!
@bazawitmengesha1147
Жыл бұрын
እግዚኦኦኦ 😢😢😢 ይሄ ኖርማል ስው እይደለም እባት ለማለት ይቸግራል ምን እይነት ዘመን ላይ ደረስን 😢😢😢 ይሄንን ባለጌ በስቅላት መቀጣጫ ለማድረግ በሞት መቀጣት እለበት!!! ፍትህ ለህፃናት 😢😢😢😢 😢
@hbebahb9603
Жыл бұрын
የመል ኡኡ አይዞሽ እህቴ አተልቅሺ ለልጆችሽ ጠኳራ እናት ሆናሽ መኖር አለብሽ አላህ የሽራት በልጅሽ አላህ የመጠብሽ ፈተና ነው በፈተናሽ ጠኪሪ 🥺😭😭😭
@ዕባይባሕሪፀባደቡቡ
Жыл бұрын
ወገን እንፀልይ ምስማር ልዘንብብን ነዉ እባካቹ በየ እምነታችን ጎምበስ ብለን ተመርክከን እንፀልይ ፈጣሪያች እንለምን የሆነ መንፈስ ገብተዋል እንፀልይ
@rorororo7967
Жыл бұрын
በትክክል 😭😭😭😭😭
@meskerem6234
Жыл бұрын
እህቶቻችን ያማል በተለይም የልጅ ነገር ፈጣሪ ከአንቺጋ ይሁን! በጣም ከባድ ነው !!! አካውንቷን
@fikreteru6742
Жыл бұрын
የግፍም አይነት አለው ልቦና ይስጠን😭😭😭😭😭
@tenalehulum
Жыл бұрын
ግፎችን ማበላለጥ ፡ ለተጨማሪ የግፍ ወንጀሎች ይዳርጋል ። 🤔
@AhmadAhmad-dv5ng
Жыл бұрын
እዴት ይዘገንናል ቀፋፊ ሰውዬ መገደል አለበት ፍትህ ለህፃናት
@jesusloveyou5996
Жыл бұрын
እናንተ ኢቲዮጲያውያን እባካችሁ ሴት ልጆቻችሁን ከ አባት እና ከ ታላቅ ወንድም ብዙ አታቀራርቧቸው ሰው እኮ ስሜቱ ሰይጣን ነው እናት ናት ሁሉን ማስተዋል የሰጣት እኔ ባለትዳር ነኝ አባቴ በውጪ ይኖር ነበር እና እኔን እና ባለቤቴን እንዲሁም ሁለት ልጆቼን ከ ኢትዮጵያ ከወሰደን በሆላ ባለቤቴን ለሊት ስራ አስቀጥሮት ልጆቼን ካስተኛሁ በሆላ ነይ ብሎ መኝታ ቤቱ ጠርቶኝ ሊጥለኝ ሲታገል በራስጌ መብራት እናቱን ብዬ አመለጥኩ ይህን ለ ዘመናት ውስጤ አርግዤ ከተማውን ለቀን ሌላ ከተማ ሄድን ለ አመታት አይኑን አይቼው አላውቅም ሰው አባቷ ለፍቶ አምጥቶ አዋረደችው ደበደበችው ባለጌ ይለኛል በደሌን የማውቀው እኔ ነኝ እና እባካችሁ ይህ የ ዘመን ፍፃሜ ነው እርኩሰት አለምን ወርሷል ሴት ልጅ ያላችሁ ተጠንቀቁ እህቴ እግዚአብሔር ያበርታሽ እነ ኦፕራ እነ ኤለን ሾው ከዚህ ህይወት ተነስተው ትልቅ ደረጃ ደርሰዋል ስነ ልቦና ሃኪም ያግኛት በርቺ
@amasnaku2738
Жыл бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ ወሸላውን ቆርጠሽ በጣልሽው ኖሮ
@jesusloveyou5996
Жыл бұрын
@@amasnaku2738 😁😁😁 እናት አባትህን አክብር የሚለው ቃል ውስጤን ቢሞግተኝም እንዲህ አይነቱን እግዚአብሔር ይቅር እንደሚለኝ አምናለሁ ገፍትሬ ጥዬዋለሁ
@zeynbtube3680
Жыл бұрын
😳
@hbebahb9603
Жыл бұрын
እሄ ሰውዬ በጤናው አይመስለኝም ቤተሰብ ከለው ቁርዓን ይቀረበት ሩቅየ ምቀሩ ኡስተዞች አሉ አዲሰባ ውስጥ ልጁ ሙስሊም ከሆና ከዛ ለጣፈው ወጀል ሸርየ ፍርድ ቤት ይሂድ ምን እደምቀጡት ኡስተዞች የውቀሉ ሱብሀናለህ
@zedishkonjo-oo6kb
Жыл бұрын
እሄ አሪኦስ ለፍርድ መቅረብ አለበት የህግ ባለሞያዎች እባካቹን እርዳት ምኑ ጨካኝ ነው በጌታ😢😢😢😢😢
@getnetshiferaw1781
Жыл бұрын
እኔ በጣም ማመን ከበደኝ እባክሽ መሰረት ሰውየውን አባትየውን አቅርበሽ ጠይቂልን የሰማነው የእናቲቱ ነው የአባት መስማት እፈልጋለሁ ወላጅ አባት ይህን ከፈፀመ ሰው አይደለም ይቅርታ እየዋሽሼ ነው ማለቴ አይደለም የሱንም መስማት አለብን።
@hageraethiopia513
Жыл бұрын
ኧረ ምን ጉድ እየሰማን ነው ጎበዝ ቸሩን አሰማን በእውነት ትምህርት አዘል ነው ግን እየባሰ እየተስፍፍ ሄደ የትም ደርሶ የማያውቅ አባት ከልጁ ጋር ከእንስሳት በምን ተሻለ።😭💔🤕😔
@suzankassa9719
Жыл бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል እደነኝ ያሉ ሰዎች አባት ተብለው ሴጠሩ ማስማት በራሱ ያማል😢
@Hanan-kn6dn
Жыл бұрын
የምሰማው የምናየው ሁሉ ይዘገንናል የፈጠሪ ያህል በምድር ፍርድ ቢጓደልም የሰማዩ አምላክ ይፋርዳል 😭
@tigistdamene1928
Жыл бұрын
መስዬ እንዴት ነሽ መስዬ የዛሬ እነግዳሽ በጣም ከባድ ሁኔታ ውስጥ ነው ያለችው በጣም ያማል ያማል አይገልጸውም እኔጃ ምን እንደምል አላቅም ግራ ሚገባ ሕይወት ነው እንዴት ሰው በገዛ ልጁ ይጨክናል ምን አይነት ዘመን ነው እኔጃ መስዬ ምን አይነት አስተያየት እንደምሰጥ ግራ ይገባል፡፡ የመጨረሻውን ፍርድ ከፈጣሪ ይዘዝበት የእፃናቶቱ ሕይወት ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭
@lemlembereket839
Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን ምን እየሆንን ነው ፈጣሪ ፍረድ በሕፃናት ላይ የሚደረገው ግፍ ይብቃ ፈጣሪ እባክህን ታረቀን
@tenalehulum
Жыл бұрын
ኢየሱስ ግን አይቶ ተቆጣና ፦ ሕፃናትን ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተዉ አትከልክሏቸው ፤ የእግዚአብሔር መንግሥት እንደነዚህ ላሉት ናትና ይላል (የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ ፲ ቁጥር ፲፬) ። 👉📖🤔
@hiamanotzewedu9738
Жыл бұрын
ጋዜጠኛ መስረት በዙ እመቤቴን... ላንቺም አዘንኩልሽ... ይሄን የግፍ... የበደል ጥግ እየስማሽ... እንደው መቻያውን ይስጥሽ... በጣም ያማል ያማል ያማል እንደው... መማገጥ ካማረው እንደው ለ አቅመ አዳም ደርስው ያሉ ስዎች ጋር.. ቢፈፅም ይሻለው ነበር.. ከእራሱ ክፍያ የፈጠራትን ያውም.. አይደለም .... ብል... በጀርባዋ የትምህርት ቤት ቦርሳ በቅጡ መሽከም እማትችል ህፃን ህፃን.... ዋጋውን ከፈጣሪ ያገኛታል ኡፍፍ🥲🥲🥲🥲💔💔💔💔
@ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ
Жыл бұрын
እግዚኦ ዘንድሮ የምንሰማው ሁሉ ለጆሮ ይከብፋል በጣም የሚያስፈራ ግዜ ነው😭😭😭😭😭
@betyyaddesa9771
Жыл бұрын
እውነት የመጨረሻው ዘመን መቶ ይሆን እባክህ ፈጣሪ ሆይ ምህረትን አውርድልን በጣም ሚዘገንን ታሪክ ነው
@ተዉኝበቃ
Жыл бұрын
ለመጥፎ ሐባት ያባቶች ቀን ሐይከበር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭የልጆቹ ሀዉሬ
@bizubekele7737
Жыл бұрын
በእዉነት በላይ በሰማይ ፍርድ አይቀርም ደግሞ በምድርም ቢሆን ተገቢ ፍርድ ሊሰጣቸዉ ይገባል ። የህፃናት አምላክ ይበቀላቸዉ 'ይህ ሰዉ ግን የጤና ችግር ያለበት ይመስለኛል የሰዉ ልጅ ባህር አይደለም ። እርሱ ያደረገዉን የዱር አዉሬ እንኳን አያደርገዉም ። አንቺ እናት ሆነሽ ነዉ እኔ ለሰማሁት አመመኝ ፈጣሪ አዕምሮሽን ይፈዉሰዉ !!
@tgatube4990
Жыл бұрын
ፍትህ ለህፃናት እግዚአብሔር ይፍረድ መልሰ ይሰጣል አይዞሸ እህቴ
@yakobahmedesmael8430
Жыл бұрын
ወገኖቼ የዚህችን ህጻን የተቀማ ህይወት ማስመለስ የሁላችንም ግዴታ ነው። ፍትህ ከሳማይ ነው። ግዜውን ጠብቆ ይሰፍናል። ምንም አልጠራጠርም። ግን የህጻኗ ህይወት መመለስ አለበት። መጀመርያ መታከም አለባት። ተስፋ መልሶ መለምለም አለበት። ይህን ማድረግ የኛ ሃላፍነት ነው። ደጋግ አባቶች ደግ ልባችሁ ለዝህች እናት ያስፈልጋታል። ለልጆች እንድትኖር ስብራቷን እንጠግን። የዚህችን ህጻን ፍትህ ግን ወደ ሰማይ እንጩህ።
@f8863-z7k
Жыл бұрын
እግዚኦ😢😢የምንሰማው ሁሉ ይሰቀጥጣል ምናይነት ጨካኝ ነው በጌታ ፈጣሪ የጅህን ይስጥህ አይዞሽ እማ ፈጣሪ ልጅሽን ያድንልሽ😢አምላካችን ይሔን አሳፋሪ ዘመን አሻግረን እኔስ ፈራሁ❤😢
@betigebeyehu2171
Жыл бұрын
ይህ ሰው ነዉ ማለት ይከብዳል አቤቱ ቸሩ መድሃኔአለም ይቅር በለን እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ።
@leylayimam
Жыл бұрын
እረ የኛ ገር እጅ እጅ አለ❤❤❤
@tsihonegebregziyabher5164
Жыл бұрын
የሚገርማቹ ልጅ እያለው እንጀራ አባቴ ሊደፍረኝ ሲታገለኝ ወንድሜ ከትምህርትቤት ተባረርኩኝ ወላጃ አምጣ ተብዬ ነው ብሎ በር አንኳኩቶ ገላገለኝ እና በዛ ሰዓት እራሴን ላጠፋ ወደሺንት ቤት ሲሄድ በገመድ ልታነቅ ስሞክር እንጨት የበሰበሰ ነበርና ተሰበረ እናም የዛን ቀን የአምላክ ጥበቃ አተረፈኝ እስከ ተወሰን ጊዜ ድረስ ቂም ይዤበት ነበር እንደዚህ አይነት ታሪክ ስሰማ ግን በጣም ደግ አንደሆን ሁሉ ይሰማኛል ::
@ethiosenytube2138
Жыл бұрын
ሴቶች በቃ አታግቡ የዚህን ዘመን ጅብ ወንድ ይቅርብን ወልደን ህፃናትን ለጅብ አንስጥ።እንኳን እናቷ እኔ ጀምሬ እስክጨርስ ደም እንባ አነባሁ ሰአሊለነ ድንግል የአውሬ ዘመን!😢😢😢😢
@tenalehulum
Жыл бұрын
ነገር ግን ፥ ኢየሱስ ግን አይቶ ተቆጣና ፦ ሕፃናትን ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተዉ አትከልክሏቸው ፤ የእግዚአብሔር መንግሥት እንደነዚህ ላሉት ናትና ይላል (የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ ፲ ቁጥር ፲፬) ። 👉📖 🤔
@ethiosenytube2138
Жыл бұрын
@@tenalehulum የተገራ ማንነት እና እግዚአብሔርን መፍራት የለም እንጅ ምዕራፍ እና ቁጥር መጥቀስማ ማንም አይችለውም የዚህን ዘመን ሰው! እንደ ቃሉ መኖር እንኳን ቢያቅተን ሰው ሰው እንጅ ጅብ ሆኖ መኖርን ለማቆም በራሳችን ላይ ለመስራት የተጋችሁ እና የነቃችሁ ሁኑ ይልቁንስ።ከድርጊቱ ዘግናኝነት ባይወለዱስ ቢቀሩ ከዚህ ሁሉ መከራ ብዬ ያልኩት መፍትሔ እንጅ የሰው ልጅ አይፈጠር ለማለት አልነበረም ብትረዱ!
@sSa-xu8xc
Жыл бұрын
ምን ጉድ ላይ ነው ያለንበት ዘመን ጆሮ አይሠማው የለ የመጨረሻው ዘመላይነው ያለነው ማለትነው አባት ልጁን ከመድፈር በላይ ምን የሚሠቀጥጥ ወጀል አለ ይህ ወጀል በእኛ በእሥልም ህግ ወላሂ በሠይፍ በአደባባይ አገቱን ነው የሚቆረጠው ሸይጧን የቆሻሻ ጥግ በኢትዮጲያ ውሥጥ እርም የሆነ የወጀለኛ ህግ ህዝባችን ሊያወጣ ይገባል መንግሥት ችላ ብሎ የሚያልፈውን የወጀል ጥግ የኢትዮጲያ ህዝብ መቀበል የለብነም መብታችነን ማሥከበር ያለብነ እኛውነን ፡፡
@alhamdulilah3920
Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ያረቢይ የአላህ ምን አይነት ጉድ ነው. ኧረ ወዴት ነን
@negedehailu2634
Жыл бұрын
አረ መሲ እባክሽ ለዚህች ህፃን ፍርድ አሰጭ መቼም እኛ ሀገር ፍትህ የለም ፍርድ የለም እንዲሁ ብለን መቅረታችን ያሳዝናል
@bafanamemehiru6442
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@mizankassa9854
Жыл бұрын
ለመስማት ራሱ ይዘገንናል እግዚዮ😢😢😢😢😢😢
@me-qz3sj
Жыл бұрын
ፈጣሪየ ምን ጉድ ነው የምታሰማን😢😢😢😢የምለው ቃል አጣሁ😮😮😮
@zeethiopia777
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያድንልሽ እናቴ አይዞሽ 😭😭😭😭😭ቆሰልን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@selamlema9601
Жыл бұрын
በጣም ነው የሚሰቀጥጠው ያማል ሁፍፍፍ እግዚአብሔር ይርዳቹ እህቴ እሱ ግን ፍርዱን ከላይ ያገኛል
@zedishkonjo-oo6kb
Жыл бұрын
እግዚኦ ለምህረቱ ማይሰማ ጉድ የለም ዘንድሮ😢😢😢
@yeshimbetandarge9868
Жыл бұрын
እግዚኦ አምላኬ፣ እባካችሁ እናቶች በምንም ዓይነት ችግር ውስጥ ብንሆንም ልጆቻችንን ለማንም ሳንተው ጥርሳችንን ነክሰን ከአይናችን ሳናርቅ እናሳድግ ጌታ ሆይ ደጉን ቀን አምጣልን
@selamlema9601
Жыл бұрын
እናትየው እኮ እምቢ ብላ ነበር ፍርድ ቤቱ ነው እኮ የፈረደው አባት ተብየው ጋር እንድትሄድ
@AD-cn1ov
Жыл бұрын
ኧረ መሰረት እባክሽን እንደዚህ አይነት ጉዳት በህፃናቶች ላይ ሲደርስ ዝም አትበይ atlist እንዳቺ አይነት አስተዋዩች ጋ ሁነሽ ለሚመለከተው ክፍል ማድረስና በህግ ቅጣታቸውን እንዲያገኙ ማድረግ ትችላላችሁ እባክሽ እባክሽ መስየ ኧረ ሀገራች ወዴት ወዴት እየሄደች ነው? ሀግ የሚባል የሌለበት ሀገር ሁና ቀረች ኢትዮጵያ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭 Thank you for sharing this heartbreaking story 😢
@ShibreSis-ir2uy
Жыл бұрын
አረ ኢትዮጵያ 😢😢😢😢😢 የግፍ ጥግ ኢግዚአብሔር አምላክ ያበርታሽ እህቴ አይዞሽ 😢😢😢😢ልጆሽን ፈጣሪ ይማርልሽ😭😭😭😭😭ፍህት ፍህት ልህፃነ😢😢😢
@tregeocell2094
Жыл бұрын
እግዞ እግዞ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@smms6004
Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት አባት እድሜ ልክ የቁም እስራ ት ነበር 😢😢😢😢 ሴቶች እስከ መቼ ነው አልቅሰን ኦፍፍፍፍድ ህግ ግን የለም😢😢😢😢😢😢
@yededyalikeleh3175
Жыл бұрын
አባት ተብዬ ወላጆ ስያጣን ጥንቁ ዶሮ እያረድ ሚገብከሆ አሁን ቤተስ ያን ማያደርግ ከሆ አባት ተብዬ ወላጆ ሲወልድ ስያጥ መንፈ ውስጡ ገብቶደም ግብር የገዛ ልጅ እንዲደፍ ያረጋል እባካ ልጅቱ ፀበል አስጠምቆት ( መምህር ተስፋኤ ገጠመኝ ላይ የገዛ ልጅ የደፈረ ስው ቤተዛ እንዴ ልጅ እንድ እንዳረ እግዚአብሔር ምህርት ንስሃ ገብቶ ልጅ እንዲ ደፍርፈ ሲነገረው ገጠመኝ አዳምጡ ስውየው ከራሱ አያደለም የሆ ሃይል አለ አይኑ እንዳያ እንዳስተውል ያደረገው እናት በርቺ እግዚአብሔር ልጅ ምህረት ያላክል ከባድ ነው ልጅ ነገር
@tigistchamisso9703
Жыл бұрын
በስምአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አቤት የመጨረሻው ዘመን ማለት ይህ ነው ንስሀ እንግባ😭😭😭😭
@yemsrachgetachew6468
Жыл бұрын
በጣም ያማል በጣም ያማል በየሱስም በየሱስም ሰውየው ግን ፈጣርን የሚያውቅ አይመስለኝም በጦንቃይ ነው ሚመራው ሚመስለኝ እግዚአብሔር ይገጽጸው በየሱስም እህቴ ጸልይ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ
@montaha1976
Жыл бұрын
ያአላህ አንተ እዘንል የሚዘገንነው አላህ ይድረስልሸ 😭😭😭😭😭
@MerinamerinaMerinamerina
Жыл бұрын
እግዚኦ ጌታ ሆይ ማረን ለመስማት እራሱ ይዘገንናን 😢ሰዉ ግን ከሰይጣን በልጧል ክፋቱ ምን አይነት ግዜ መጣብን ግን ወዴት እየሔድን ነዉ እፍፍፍ ልቦና ይስጠዉ ላችም እግዚአብሔር ይርዳሽ ለልጅሽም ጤናዋን ይስጥልሽ እሕታችኝ 👏
@lula-zz1iy
Жыл бұрын
እግዞ መሃርነ ክርስቶስ 😭😭😭😭😭
@jemo5716
Жыл бұрын
አንቺ ላይ የደረሠዉ እኔ ላይ ደርሧል ያዉም በነፃነት አገር የተባለ ለልጆች ነፃነት ነዉ የተባለ አገር እና ግን አቧቷን በእጅ ከፈንጅ አልተገኘም መረጃዉ አጥጋቢ አይደለም ብለዉ በነፃ ለቀቁት ።ግን ግን ደሥ የሚለዉ በአለንበት አገር የትራማ እና ብዙ ሣይኮሎጅ አገልግሎት ሑለቱንም ልጆቸ ወደ አመት ሔደዉ አሑን ዋናው ፈጣሪ እግዚአብሔር እረድቶኝ ልጆቹ ለኔ ተወሥኖልኝ ከኔ ጋር ናቸዉ።ዋናዉ ልጅሽ የትራማ የሣይኮሎጅ አገልግሎት 100% መጣር አለብሽ ከዚያም ከእግዚአብሔር ጋር እግዚአብሔር እንዲፈዉሣት ፀሎት አድርጊ።መንግስት አገሬ ኢትዮጵያ ያዉ በጉቦና በዘመድ ሥለሚሠራ አንቺ ልጅሽን አድኚ ለወደፊቱ ለልጅሽ ጥሩ አይደለም የኔ ልጀ እግዚአብሔር ባይረዳኝ እራሣቸዉን ይጠላሉ እራሥ ማጥፋትም አለ እባክሽን ለልጅሽ ዋጋ ክፈይ። 6 አመት ትያለሽ ገና( ሢወለዱ ጀምሮ ነዉ የሚነካካ psykopat ሢይኮፓቲወች) ።እኔ ሥራየን ሑሉ ትቸ ነዉ ልጆቸን የማሥታምም።በተተረፈ እግዚአብሔር ይፍረድልነ።አይዞሽ።።ባለቤትሽም ከዚሕ አገር psykopati ይባላሉ ሥሜት ርሕራሔ የሚባል የላቸዉም ነገሩን ጥፋት መሖኑን አያዉቁም አሑንም ከተመቸዉ ተደጋጋሚ ጥቃት ይቀጥላል ይሕ የ psykopat( ሢኮፓቲ ) በሽተኞች ተደጋጋሚ ጥፋት መቀጠሉ አይቀርም። በየፍርድ ቤት በየ ፓሊሥ ከምትራራጪ የሥነ ልቦና ለሑለቱ ልጆችሽ።።።። 27:38
@hcjth1747
Жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ💔🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ziy7130
Жыл бұрын
አዳምጬ መጨረስ አቅቶኝ ዘጋሁት መስማታ ካመመኝ እናትዬ እግዚአብሔር ያስባችሁ 💔💔
@SofeyaMaru
Жыл бұрын
ኢናሊላህ ወኢናሊላህ ራጁን በጣም ያሳዝናል አይዞሽ እህቴ ይዘገያል እንጅ የጁን ያገኛል
@sebrinatube
Жыл бұрын
ኢሻ አላህ
@almajaber2074
Жыл бұрын
ወይኔ በስመ አብ አመላኬ ሆይ እኔን😮😮😮 አይዞሽ እግዚአብሔር ይፍረድበት አገራችንማ ፍትህ የለም
@argu2714
Жыл бұрын
ምን አናት አባቴ ነው ባሃ ፋጣሪ ስም ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢
@eleniadane4952
Жыл бұрын
በጣም ያማል እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጥሺ ለልጂቱም ምህረትን ይስጣት ለእርሱ ግን መልሱን ከእግዚአብሄር ያገኛል
@FATUMAFATUMAABDU
Жыл бұрын
_የአላህ ምን ጉድ ነው ኧረ ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለሴቶች የአላህ ነገን ፈራሁ💔😢😢😢_
@tenalehulum
Жыл бұрын
የእራሱ 'ኣሏህ' (ሙሐመድ) ፡ እረ ምን ጉድ ነው ከሚያስብሉት በርካታ ኢሰብዓዊ መመሪያዎቹ አንዱን እነሆ ፥ - እንደ ገንዘቦቻችሁ መጠን በጋብቻ ፣ በግዢ (በባርነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር በመገናኘት (በወሲብ) እንድትጠቀሙባቸው ተፈቅዶላቿል ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁጥር ፳፬) ። 📖👈😮
@FATUMAFATUMAABDU
Жыл бұрын
@@tenalehulum ሂጂ ከዚህ አንች የአላህን ስምና የነብዩን ስም መጥራት አይፈቀድም ምክኒያቱም ነጃሳ ስለሆሽ /ክ
@tenalehulum
Жыл бұрын
@@FATUMAFATUMAABDU ነገር ግን 'ኣሏህ' እና ሙሐመድ አንድ እንደሆኑ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ - መልእክተኛውን (ሙሐመድን) የሚታዘዝ ሰው በእርግጥ 'ኣሏህን' ታዘዘ ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁጥር ፹ )። 📖👈🤭
@rahmaademrahmaadem6859
Жыл бұрын
@@tenalehulumአችካፊር መናፊቅ
@tenalehulum
Жыл бұрын
@@rahmaademrahmaadem6859 ነገር ግን እራሱ ሙሐመድ ፥ - የጌታውን ቃል ሲጠራጠር ፡ ከእርሱ በፊት መጽሐፉን (መጽሐፍ ቅዱስን) የሚያነቡትን (ይሁዳውያንና ክርስትያኖችን) ጠይቅ ተብሎ ታዟል ( ቁርኣን ምዕራፍ ፲ የዮናስ ምዕራፍ [ሱረቱ ዩኑስ] ቁጥር ፺፬ ) ። 📖👈🤔 * ስለዚህ ፡ ይሁዳውያንና ክርስትያኖች የማያምኑ [ካፊር - መናፊቅ] እንዳልሆኑ ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ሳይቀር ፡ ይህን ጨምሮ በበርካታ አንቀጾቹ መስክሯል ። 🤔
@tinsaebelete958
Жыл бұрын
ስለ ፈጣሪ ብላችሁ የህግ ስዎች አና የህክምና ሰዎች አርዷት
@tigistyadete6592
Жыл бұрын
እኔ ልጆች የሉኝም ብዬ ደም አለቅሳለሁ ላከ ሁሉንም የካለከልካኝ አምለኬ አቅሜን ስለምታውቅ ነው አምለኬ በጣም አመሰግናለሁ 😭😭😭😭 የኔነት እህቴ በጣም አንጀቴን በለሽው በስመአብ
@kidsettesfya4645
Жыл бұрын
እረ በሰማም ምን ጥሩ ነገር አይሰማም እግዞኦ
@merikonjo798
Жыл бұрын
ኢትዮጵያዪ።እግዚሐብሔርይሪዳሽ😢😢😢😢
@enatethiopia5206
Жыл бұрын
እግዚዎ አቤቱ አምላኬ ምን ጉድ የምንሰማው😢😢😢😢😢😢
@khadijasaeed9608
Жыл бұрын
አላህ ምህረቱን ይላክልን ምን አይነት ጨካኝ ነው
@WarkaneshAbera
Жыл бұрын
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ ይህ ከማሳዘንም አልፎ እጅግ በጣም ያማል ልብ ይሰብራል ከንደዚህ አይነት ፈጣሪ ይሰዉረን ምህረቱን ይላክልት አምላክ💔😭
@رحمهبنتاحمد
Жыл бұрын
ያረብ ምንም ለማያቁ ህፀናት ፈትህ አብሸሪ እህቴ
@Helawit
Жыл бұрын
ፈጣሪ ብርታት ይሁንሽ የጦቢያ ህግ ግን በቁስል ላይ ሌላ ቁስል ነዉ ፈጣሪ አሳልፈህ አትስጠን
@rahelshumiye7598
Жыл бұрын
This family needs help😢😢😢 heart breaking to hear. May God be with you.
@makih.m6685
Жыл бұрын
በጣም ያማል ያዛዝናል እዴት ሰዉነቱ ታዘዘዉ ዪንያህል በዝቺ አንድ ፍራ እፃንላይ ያአላህ አላህ ያሽሪትየኔዉድ ፍትህ ለሀሰፃናት😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔
@DailyLife833
Жыл бұрын
Don't give your daughters to their dad if you are separated. If it is a requirement, the dad should take them to public place for a play date not night.
45:29
በ ምሽት መቃብር ላይ ተጥሎ የተገኘ ህፃን እናት አገኘ! @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 24 М.
31:31
Feb 2/2025 ጥዑም ብሽራት ተፈደሉ / ፋሕ ፋሕ ኮነት / እዋናዊ ሓቤረታ
Filfil Tv ( ፍልፍል ቲቪ )
Рет қаралды 26 М.
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
35:28
ብረይ - ተኸታታሊ ትግርኛ ድራማ ፥ ክፋል 61 | Brey - Tigrigna Drama Series - Episode 61
Lele Entertainment
Рет қаралды 13 М.
50:39
# ስኬት ዝኸደላ ዘለኹ እግረይ እያ።ብህጻነይ ተደርብየ።ጥዋፍ ኣብሪሀ እየ ዝዝክሮም//ካልኣይ ተፈጢረ እየ።
Lwa MEDIA( ልዋ ሚድያ)
Рет қаралды 1,6 М.
56:25
🟠ቴሌግራም ላይ ያወኩት ፍቅረኛየ ልንጋባ ስንል ሚስት እንዳለው አወኩ🤔ምን ላድርግ ከኔ ተማሩ | Seid TV
Seid TV
Рет қаралды 1,3 М.
24:20
ይች ጉደኛ የማታፍር ደግሞ እከሳለሁ ትላለች ሀቢባን
ፍቅር ነው ምንገዴ
Рет қаралды 49
11:38
አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃ/የተ/ህስማ ለ69 የታክሲ ማህበራት አዳዲስ መኪናዎችን ፋይናንስ በማድረግ ለአራተኛ ዙር አስረከብን።
Amigos SACCO
Рет қаралды 1,9 М.
#zaramedia -''ኢሳያስ በመቐለ ጎዳና Walk ማድረግ ይፈልጋሉ''/ትኩረት ያጣው የብልጽግና ጉባኤ/የኦሮሚያ ግፎች 02-02-2025
Zara Media Network -ZMN
Рет қаралды 3 М.
20:44
ስለ Low Porosity ፀጉር ማወቅ ያለብን ነገሮች /ምን እንጠቀም? ምን እናድርግ? #yegnacompass #habesha #donkeytube #lifestyle
Yegna Compass
Рет қаралды 2 М.
48:43
GERE EMUN PART 216 | ገሬ እሙን ክፋል 216
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 57 М.
41:01
ሁሉንም በህልሜ አይቼ ነበር!የገዛ ልጁን ክዶ በ ቲክቶክ ልጆችን ሲረዳ የሚያሳይ ቪዲዬ ይለቃል!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 41 М.
83ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 1,4 М.
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН