ተጠያቂው ማነው! የወጣቱ አሳዛኝ መጨረሻ !

  Рет қаралды 76,548

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 417
@saragezahegn1884
@saragezahegn1884 7 ай бұрын
እኛ ኢትዮጲያን ጭካኔያችን በጣም በዛ እቺን ጀርመን ያላቹ ኢትዮጲያውያን ተባብራቹ ወደ ሕግ ማቅረብ አለባቹ።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 7 ай бұрын
በትክክል በጣም ብዙ ወጣቶች እያበላሹ ነው አሳዶ መያዝ ነው አጭበርባሪ ሁላ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 7 ай бұрын
ያህቺ አጭበርባሪ ፎቶን ቲክቶ አካውንት ካላት አሳዶ አካውንቶ ፎቶ አንስቶ አጭበርባሪ ልትጋለጥ ያገባል
@abichuabi850
@abichuabi850 7 ай бұрын
የወንድምሽን ሞት ለመበቀል ለምንድን ነው ለፖሊስ የማታመለክቺው:: ይሄ በአጭሩ መቀጨት ይኖርበታል
@alemmebratu8095
@alemmebratu8095 7 ай бұрын
በጣም እውነትሽን ነው እኔም ስምቼታለሁ በቲክቶክ ስምቻታለሁ የእውነት ነውየሚመስለው ስትናገር አሳምና ነው ምትናገረው እህቴ አንችንም እግዚአብሔር ያፅናሽ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 7 ай бұрын
እግዛብሄር ያፃናሸ እህቴ እሱንም ነፍሰ ይማር ኧር በጣም ተቸግርናል ወጣቱ ጀርመን እንሄዳለን እሰፓንሰር አለው ህጋዉ ነው እያሉ በጣም ተሰራጭታል ኢትዬጲያ ውሰጥ እኔም ገጥሞኝ ሰመክርው ዉሸት ነው እንዳትታለል ሊያጭበርብሩክ ነው ሰለው ኧር እውነት ነው በኦላይን ገንዘብ አሰገቡ ሾፍር እንፍልጋለን እያሉ እድሜያቸው ከሃያ አምሰት አመት እሰከ ሰላሳ አመት ያሉትን ወጣቶች እያታለሉ ነው የሚነግራቸው ነገር ለልጆቹ የሚያሳምን ነው ኧር ወገን ንቁ እርፍ ውሸት ነው ብዬው ሰነግርው እንካን አላመነኝም የአካውንት ነምበራችውን ንገሩን ኧር አውርቼ አልጨርሰም እናቴ በትክክል ብለሻል ወጣቱን አምታቱት የሰራቸውን ይሰጣቸው አፍር ትብላ እቺ ሌባ ኢትዬጲያው ሆና ወጣቱን ሰትማግደው የዘራችውን ትጨድ ከነቤተሰባ
@ay6922
@ay6922 7 ай бұрын
ስሟን መናገር አስፈላጊ ነው ሌላው እንዳይታለል መአዛ ነች?
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq 7 ай бұрын
Do you have her Pics or TikTok?
@fasikadaniel3756
@fasikadaniel3756 7 ай бұрын
ቲክቶክ ማስታወቂያ ትሰራለች ማን ናት ?
@mengstewondesn7574
@mengstewondesn7574 7 ай бұрын
ታድያ ለምን ጉዳዩን ወደ ጠበቃ ወስደሽው ፍርድ ቤት ገትረሻት የእጇን አታሰጫትም ጀርመን የህግ አገር ነው ህገ ወጥ ዝውውር በደላላ ጀርመን የለም ወንጀል ነው!
@genethunde7549
@genethunde7549 7 ай бұрын
ትክክል ብለሐል
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 7 ай бұрын
እውነት ነው መከሰስማ አለባት እሱ ባይመለስም ነብሱን ይማር። ለሌሎቹ መዳን ሲባል
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 7 ай бұрын
እሱዋም አብራት ነዋ ምትከሰሰው ልጁ እንዲመጣ በገንዘብም በማጭበርበርም ፡ የባሰው ደሞ ልጁ በማረፋ ፡ ዲፖርትም ሊደሰጉ ይችላሉ ለዛ ፡ ስትል አትከሳትም ፡ የጀርመን ህግ ከባድ ነው ፡ ተባብራለች ገንዘብም ሰታለች ፡
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 7 ай бұрын
በምን ማስረጃ ትክሰሳት በእምነት ብሩንም የተደረገ ነገርነው ደሞም መካሰስ ቀላል አይደለም ልጆች ይዛ ሌላ ወጪ ለጠበቃ
@mengstewondesn7574
@mengstewondesn7574 7 ай бұрын
@@genetgetachew2150 ይሄ ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ነው ፍንጩን ለጀርመን ፖሊስ ካሳወቀች እራሱ እነሱ ሌላውን ያጣሩታል እሷ ሄዳ መክሰስ ነው!
@yohasethio7669
@yohasethio7669 7 ай бұрын
ለጀርመን Immigration Offoce ወይም ለፓሊስ አሳውቁ። እንደዚህ አይነቷን ሴት ህግ ፊት መቅረብ አለባት በሱው ህይወት የሚቀልዱ።
@Shewit_Weyane
@Shewit_Weyane 7 ай бұрын
ጀርመን ከሆነች ሙሉ መረጃዋን ከነ ፎቶ አጋሩን እናስቀፈድዳታለን።
@seyfadoni5929
@seyfadoni5929 7 ай бұрын
መቅደላዊት ትባላለች ጀርመን ሃገር ዜግነት ያላት ኢትዬጵያዊ ናት
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 7 ай бұрын
አንቺ ጀርመን ነው የምትኖሪው?ማንም ሰው ያውቃታል ቲክታክ ላይ🙄
@HiwotMelaku-l4z
@HiwotMelaku-l4z 7 ай бұрын
እኔ ከነፎቶዋ ሰጥሻለሁ መቅደላዊት ትባላለች ላናግራት ስሞክር ብሎክ አርጋኛለች
@efratahaile3560
@efratahaile3560 7 ай бұрын
⁠መቅደላዊት የአባቷ ስም የት ከተማ ናት ፎቶ ካለ ላኩልን
@alemhailehaile8871
@alemhailehaile8871 7 ай бұрын
መቅደላዊት የምትባል ሌባ ናት ቲክታክ ላይ 24ሰአት ቁጭብላ ሰውን ወደሥደት ሥትሰብክ የምትውል ነች። እና እኔ እራሤ ደሥ አትለኝም🤔🤔 ነፍስ ይማር ለሞተው😢😢
@tsigheredamismer1319
@tsigheredamismer1319 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያጽናሽ የኔ እህት አይዞሽ ፈጣሪ ያበረታሽ ሸገር ሚድያ የወጣሽበትን ዓላማ መልካም ነዉ ነገር ግን ጀርመን ውስጥ ህግ አለ እንደምንም ብለሽ የእጃዋን እንድታገኝ ማድረግ አለብሽ መልካም መሆን ጥሩ ነዉ
@Kawasichmachensoll
@Kawasichmachensoll 7 ай бұрын
እጅግ ልብ ሰባሪ ታሪክ ነውና እኔ ጀርመን ነው የምኖረው ይህ ሚዲያ ላይ ብቻ በማውራት መታለፍ የለበትም ። ጀርመን የምትኖረዋ ይህንን ስራ የምትሰራዋን ሴት አጋልጭ ፣ሁሉም ይወቃት ።በጀርመንም መረጃው ካለሽ የሰጠችሽ Vertrag ካለ መክሰስ ትችያለሽ የተጻጻፋችሁትን ፣የተላላካችሁትንም ፣የቴሌግራም ግሩፕ ያልሽውንም ሁሉንም መረጃ አሳይ ። ይቺ ሴት መታወቅ አለባት ስሟን ተናገሪ ፎቶ ካለሽም አውጭ ። ነብሱን ይማረው የወንድምሽን አርፎ በሰላም የሚኖረውን ልጅ በማይሆን ተስፋ😭😭😭 😢😢😢
@eliashussen8992
@eliashussen8992 7 ай бұрын
Fike Norwey simulator tenafro video sertuwal tiktok lay
@Bellema822
@Bellema822 7 ай бұрын
አንቺ ምንም ፀፀት እንዳይሰማሽ ያደረግሽው ሁሉም እህት ለወንድሟ የተሻለ ሂወት እንዲኖር እንደሚያደርገው ነው ያደረግሽው:: አንድ ነገር ግን ለሌላ ግዜ እወቂ ትልቅ ሰው ሚባል ቲክቶክ ላይ የለም :: ደህና ሰው ቲክቶክ ላይ አይወጣም አፈጮሌ ናቸው በሙሉ ተጠንቀቂ
@askaletaye4372
@askaletaye4372 7 ай бұрын
ብዙ ቢጣራ ጥሩ ነው እራሱን አይጠፋም ምናልባት ብዙ ቢጣራ ብዙ ነገር ከፍተኛ የወንጀል ስራዎች ይጋለጡ ይሆናል
@politicalopinion4860
@politicalopinion4860 7 ай бұрын
እህታችን ስለ ወንድምሽ መፅናናትን ይስጥሽ፡፡ ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ልቦና ይስጠን፡፡በቤተሰብ ውስጥ ስለ ስደትና መለወጥ እያወራን ስደትን አናስፋዳ፤ አስቲ ከስደት በፊት አብረን እንደ ቤተሰብ ለመኖር እንሞክር፡፡
@meazasolomon90
@meazasolomon90 7 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ያፅናሽ። አንቺ ጣም መልካም እህት ነሽ ከእህትም በላይ፡ አንቺ የከፈልሽውን ዋጋ የሚከፍል ጥቂት ቤተሰብ ነው። እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ።
@zewdiaraya4382
@zewdiaraya4382 7 ай бұрын
ጀርመን ካለች ማስያዝ አለብሽ እምትዩ እዉነት ከሇነ በሕግ መሄድ ነወ.
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 7 ай бұрын
l m sorry I m sosaid
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 7 ай бұрын
ህገ ወጥ ስራ ከሆነ ሁሉንም ነዉ የሚያስጠይቀዉ የሆነዉን ፈጣሪ ነዉ የሚያዉቀዉ።
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 7 ай бұрын
ስለ ወንድምሽ እጅግ በጣም አዝናለሁ ፡ ጀርመን ሀገርም ሞትም አይገባውም ነበረ ፡ ያሳዝናል ፡ ሌላው በጣም ያዘንኩት ባንቺ ነው ፡ ጀርመን ሀገር እየኖርሽ ህጋቸውን ጠንቅቀሽ አለማወቅሽ ፡ ሴትየዋንም ያልከሰሻት አንቺም አብረሽ እንደምገቢያት ስለምታውቂ ነው ። ከባድ ወንጀል ነው በህገወጥ መንገድ ሰውንም ገንዘብም ማዘዋወር ፡ ሌላው ስለ ነርሲንግ ያልሽ ፡ የፈለገ ነገር ቢሆን ማንም ሰው በህጋዊ መንገድ ጀርመን መምጣት ካለበት በኢንባሲያቸው ፡ በኩል በሚሆን መንገድ እንጂ ከማንም ጋር ያውም ከሀበሻ ደላላ ኤጀንሲ ጋር አይታሰብም ፡ ጀርመንኛውን ኮርስ እንደጨረሰ እሱ እራሱ ያለ ምንም ክፍያ ፡ የስራ ቪዛ መጠየቅ ይችል ነበረ ፡ ከዛም አሁን በቅርብ በፀደቀው 2024 ለስራ ፈላጊዋች ቪዛ መጠየቅ ሚቻለው ኢንባሲ ብቻ ነው ፡ እሱም ወጭውን እራሱ ሸፍኖ በ 3 ወር ውስጥ ፈልጎ እንዲያገኝ ፡ የሚደነግግ ህግ ነው የወጣው ፡ አንቺም እዛ ስላለሽ የተሻለ እዛ ባሉ ሰዋች እራሳቸውን ጀርመኖችን ጆፕ ሴንተር ብታጣሪ ፡ ይነግሩሽ ነበረ ፡ ምን ምን እንደሚያስፈልግ በተረፈ ፡ አው የተማረ ሀይል ይፈልጋሉ ግን በዚህ መንገድ አይደለም ፡ ብዙ አማራጮች ነበረሽ ተስፋ ከመስጠት ህጋዊ ከሆንሽሽ በኢንቪቴሽን መጀመሪያ መጋበዝ ሀገሩን እንዲያይ ፡ ከዛም ይወስን ነበረ ፡ ደሞ ታውቂዋለሽ የጀርመን ሀገርን ኑሮ ፡ ያስበላሽው አንቺ ነሽ ፡ ለዚህ ሰው እንደሰው ለማይቆጡሩበት ሀገር ፡ ያንን ጥንብ የሆነ ትምርታቸውን አይምሮውን አስጨንቆ ወይ 💔 ፡ እንዲህ ሚባል ታሪክ የለም ፡ በደላላ በገንዘብ ፡ ሌላ ግዜ ዌብሳይታቸውን ማየት ፡ ቢሮዋቸው ሄዶ መጠየቅ ፡ በተለይ አንቺ እዚህ ስላለሽ ቀላል ነበረ ኢንፎርሜሽኑ ፡ ደላላማ ሌባ ሶሻል ሚድያ አምነሽ ፡ ሲጀመር እነሱ በሻንጋይ ያመጧቸዋል ከዛ ጥለዋቸው ይጠፋሉ ፡ አለቀ
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 7 ай бұрын
በጣም ትክክል አረ እኔም በህጋዊ መንገድ መጥቼ ፈተናቸውን ተፈትኜ ኢትዮጵያ በነበረኝ profession ማን ቀጠረኝ 🙄ፍዳዬን እየበላው ነው ወደ professional ስራዬ ለመምጣት 🙄
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 7 ай бұрын
@@tsionmengistu1389 እኔም ይሄው 4 አመቴ ፡ ጀርመን ስራ እንደቀልድ ሆ ያውም በ professional , ደረጃ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ፡ እና ለብዚ ሰው ሰው ተስፋ ባይሰጥ ጥሩ ነው ፡ እኔ ወንድም አለኝ ፡ እንዳታስበው ነው ምለው ፡
@shew.9544
@shew.9544 7 ай бұрын
ፈጣሪ ብቻ ነው የሚታመነው
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 7 ай бұрын
ፎቶዋን በሚዲያ ልቀቁ እባካችው ሌሎች እንዳይጎዱ እባካችው
@Fekanorwaye
@Fekanorwaye 7 ай бұрын
መሲ የዚህ ታሪክ መረጀ በበለጠ መሰጠት አችላለሁ ብታናግሪኝ
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 7 ай бұрын
ለምን እሰከዛሬ ዝም አልክ?
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 7 ай бұрын
ውንድማችን እባክህ መርጃ ካለህ በምዲያ አጋልጥ ሌሎችም እንዳይጎዱ ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ
@eliashussen8992
@eliashussen8992 7 ай бұрын
Zim alalem bizu ye Arab hager lijochin ke mebelat yadane sew new wede 2 amet ​bizu mokrual kefelegsh Boss Fike Norway tiktok lay ney zare mata
@amenamohammed115
@amenamohammed115 7 ай бұрын
​@@inanu_youtube5148ዝም አላለም ለስንቱ መድኃኒት የሆነ ወንድማችን ነው
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 7 ай бұрын
​@@inanu_youtube5148ብዙ ግዜ ተይ ብሏታል ዝም አላለም ለመውቀስ መሮጥ ጥሩ አይደለም
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 7 ай бұрын
እባካችው እንድነዝህ አይነት ስዎችን ፎቶዋቸውን አሳዩ ሌሎችም እንዳይሽውዱ
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox 7 ай бұрын
ንጋት እህቴ ፈጣሪ ያበርታሽ ሳላቀው ልቤን ሰበረስ ወንድምሽ ብዙ አማራጭ ነበረው ይህ ነው መጥፊያው ምን ይደረግ ነፍሱን በሰላም ትረፍ ያማል
@sarahaile2690
@sarahaile2690 7 ай бұрын
ንጋት እህቴ ፈጣሪ ያበርታሸ የኔ ምልክም እህቴ ሰዪዉ በጠም ነዉ የዘንኩ እግዚብአሔር የጠናሸ እግብአብሔር ነብሱ በጠደግነት በደገቹቅኛ የሰቀምጠዉ
@nadiy387
@nadiy387 7 ай бұрын
ያማል ያማል 😭 አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 7 ай бұрын
ንጋትየ የኢትዮጵያ ህዝብ ክራሴ ጀምሮ በጣም ስው እንምነለን ደግም እንደት እንደምምራ እኔ ደግም ጥሎብይ ማዕተብ እወዳለው መሴየም ተባርክ ማዕተብሽ ቆንጆ ደስ ስትሉ. ነብስ ይማር
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 7 ай бұрын
በጣም በጣም ያማል አይዞሽ እህቴ ጌታ ፅናቱን ይስጥሽ። የኛ ሰው ቤቱ ድረስ አንኳክቶ ካልመጣ መች ይገባዋል! አምላክ ለሷና ለመሰሎቿ እንደስራቸው ይከፍላቸዋል‼️ እባካችሁ በዚህ ጉዳይ ሰው የተባለ ማመን ይብቃ።🙏❤
@alemkebede5848
@alemkebede5848 7 ай бұрын
የወንድምሽን ነፍስ ፈጣሪ ይማረው ለሌላው አስበሽ ይህን በማረግሽ ትልቅ አክብሮት አለኝ እንግዲህ ልብ ያለው ልብ ይበልመሲ እናመሰግናለን።
@meazam1525
@meazam1525 7 ай бұрын
እባካችሁ ወጣቶች በውጭ አገር ብቻ ህይወት ያለ እይምሰላችሁ የመጨረሻ ዘመን ላይ ነን ሰውን አትመኑ እባካችሁ ለገንዘብ የሰውን ህይወት የሚያጠፍ የተፈጠረበት ግዜ ላይ ነን ከአገር እናስወጣችዋለን የሚሉትን ደላላውችን አትመኑ እባካችሁ ታዋቂ ሰው ትልቅ ስው ነው ብላችሁ የምታምኑት እግዚአብሔር እንደዚህ ተስፋ ብናደርግ ብዙ እንለወጣለን ምን አይነት ትውልድ ነው የተፈጠርው ተስፋ የሌለው ቶሎ ተስፋ የሚቆርጥ ነገ አሀሬ ላይ መለወጥ እችላለው የማይል ውጭ ብቻ ነው ህይወት የሚለወጠው እኔማ ወተው ባዩት እንዴ ተድክሞና ተለፍቶ እንደሚኖር ቢያውቁ እዚህ መተው ሲያዩት እኛ እንደዚህ አይመስለንም ይላሉ አሁን ይህ ወጣት አገሩ ላይ መኖር ሲችል ባይሳካም ወደ አገርህ ዲፕርት ትደረጋለህ ቢባል እራሱን ያጥፍ ገብቼ እንዴት እሆናለሁ ብሎ እሱም አግባብ አደለም መኖር ይቻላል አደለም የናት ልጅ ውጭ ኖራለት እውነት የመጨረሻ ዘመን ነው ግን እነዚህ ደላሎች እግዚአብሔር ይፍረድባቸው በሰው ላብ ቁጭ ብለው ፎቅ ይሰራሉ በልጆቻቸው ያገኙታል ወጣቶች ተስፋ አትቁረጡ ነህ ሌላ ቀን ነው።
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 7 ай бұрын
ያአላህ ያረብ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 ай бұрын
ወጣቱ ወጥቶ አልቀረም በተስፋ መቁረጥ ራሱን ነው ያጠፋው!
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት
@genetasefa5364
@genetasefa5364 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አንች የተሻለ ህይወት እንዲኖረው ብለሽ ነው የሞከርሽው እና አትፀፀች እግዚአብሄር ያፅናሽ አይዞሽ
@Lenatube2599
@Lenatube2599 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እራስሽን አትውቀሺ ሁሉም የሚሆነው በጌታ ፍቃድ ነው። ተስፋ መቁረጥ በጣም ከባድ ነው። እኔም እህቴን አጥቻለሁ። የኔና ያንቺ ታሪክ አንድ አይነት ነው። ያው መቀበል ግን የግድ ይለናልና እኔን ያፅናናኝ ጌታ አንችንም ቤተሰቦቻችሁንም ያፅናናችሁ።
@AbebaMengestu
@AbebaMengestu 7 ай бұрын
ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነው እህቴ በጣም ያሳዝናል !!!
@akberetberhe8799
@akberetberhe8799 7 ай бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ያጽናሽ አመፀኞች ክፉ አድራጊዎች ለወገናቸው ርህራሄ የሌላቸው ግን እጅ በእጅ ሳይቀጡ አይቀሩም እግዚአብሔር ቅን ፈራጅ ነው መሲየ ❤
@EmaMare-md8me
@EmaMare-md8me 7 ай бұрын
እኔም እንዲህ ያለ ነገር ገጥሞኝ ህይወቴ ተመሰቃቅሏል። በዝያ ላይ ከብዙ ሰዎች ጋር አቆራርጣኛለች ። እነሱ የሚያሳምኑበት የራሳቸው መንገድ አላቸው እናም ቴክኒካል ናቸው ማንንም ማሳመን ይችላሉ ፣ እግዚአብሄር የእጃቸውን ይስጣቸው ። ጎንዶሮ ማለት ነው!!
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 7 ай бұрын
ኤሚ ነሽ ????
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 7 ай бұрын
እባካችው የምታውቁዋት ከሆነ ፎቶዋን በሚዲያ አሳዪ ብዙ ልጆች እየሽውደ ነው ይህቺ አርመኔ ውሻ ነች
@ayantuhabib8013
@ayantuhabib8013 7 ай бұрын
የሚፈልግበት ደረሰኝና ሌሎች ዶክመንቶች ካሉሽ አናግሪኝ
@EmaMare-md8me
@EmaMare-md8me 7 ай бұрын
@@ayantuhabib8013 የባንክ ቤት ስሊፖች አሉኝ ።
@OMG-u4p
@OMG-u4p 7 ай бұрын
የጀርመን የቋንቋ ት/ቤት ያለችው የራሷ ግሩፖች ይሆናሉ እርግጠኛ ነኝ ልጁን ደላላዋ ነች ያስገደለችው ይሄ ነገር ቢመረመር ጉድ እንሰማለን ለሟች ነፍስ ይማር 🙏
@mulufeker2859
@mulufeker2859 7 ай бұрын
ጅርመን ሀገር ከውጭ ተምረው ጨርሰው በህጋዊ ቢመጡም እንኳን በፍፁም አይቀጥሩም እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑረው
@thevoiceofethiopia-9295
@thevoiceofethiopia-9295 7 ай бұрын
እዚህ ተምሬም እድሉ ጠቧል እንኳን የሌላ ሀገር ዲግሪ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 7 ай бұрын
መሲዬ ስታምሪ እስከነ መስቀልሽ❤❤❤❤❤
@zewduy260
@zewduy260 7 ай бұрын
The lady is brave to expose this dirty cheater woman and give awareness to other innocent people. You should expose the name of the woman, more people would come to expose her. Our deepest condolences. RIP
@yeabkonjoo6285
@yeabkonjoo6285 7 ай бұрын
መሲዬ ቆንጆ ፀጉርሽ ከሚጠብቂው በላይ ያምርብሻል ድሮም ትሁት እና ሰው አክባሪ ሩህሩህ ነሽ የበለጠ አሁን ደሞ ፊትሽን ገለጠው ተባረኪበርቺ መገድሽ የበለጠ ይቅናልሽ 🙏🙏
@sablaassafa68
@sablaassafa68 7 ай бұрын
አይዝሽ እህቴ😢😢እግዚአብሔር ያፅናሽ😢😢
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 7 ай бұрын
ምንአልባት የሆነ የመንፈስ ድርጅት አባል ትሆናለች😢😢አስገድላው ይሆናል መረጃ ይዳይወጣባት😢😢
@halom3886
@halom3886 7 ай бұрын
እኔም የማስበው ይሄን ነው
@User-lu8gn
@User-lu8gn 7 ай бұрын
መረጃ አህቱ ጋ ነው አንጂ አሱ መረጃ የለም የሚተዋወቁት ሴቶቹ ናቸው ::
@malefiaabebe4389
@malefiaabebe4389 7 ай бұрын
እህታለም ፅናቱን ይስጥሽ
@adnatbeteklabebe1648
@adnatbeteklabebe1648 7 ай бұрын
እውነት ነው መቅድስ ትባላለች እኔም ስትናገር ሰመቼለው ማለት እንደ ምትወስድ ነው የምትናገርው አሁን ግን ጠፈታላች ቆንጆ ድምፅ አላት ሰው ማምን ከባድ ነው 😢 ነፍስ ይማር አንቺ በረቼ እህቴ 🙏
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 6 ай бұрын
በጣምያሳዝናል የዘረፋውቴክኒክ እረቂቅያለነው ቆይእዴትነው በሚዲያየተባለነገርይታመናል የልጁሄይዎትቀጠፈችው ይቅፋትና የልጁመሞት የሳምእጂአለባት የወድማችንንነፍይማርልን😢
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 7 ай бұрын
ሰው ክፋቱ ጨምሯል ፈጣሪ ምሕረቱን ያብዛልን እግዚአብሔር በዚህ ከያዝንምን?
@sintayehugebreselassie2251
@sintayehugebreselassie2251 7 ай бұрын
መሲ በጣም እወድሻለሁ ተባረኪ
@yeshitila5299
@yeshitila5299 7 ай бұрын
በሥመአም ሢያሣዝን 😢😢😢
@jenbertefera1822
@jenbertefera1822 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ጽናቱን ያብዛልሽ 😢
@Emu_አዱ
@Emu_አዱ 7 ай бұрын
ንጋት ለሰጠሽን መረጇ እናመሰግናለን 🙏❤
@yohasethio7669
@yohasethio7669 7 ай бұрын
የ social media ማስረጃዎችሽን አሰባስቢ። እነነሱም ፕሮግራም ላይ የቀረችበትን ፕሮግራም ሳያነሱት በፊት ለፓሊስ አሳውቂ። ተቀናጅተው አብረዋት የሚሰሩትንም ማጋለር ነው። ዛሬ ሰው ለብር ብሎ እማያደርገው ነገር የለም። ወገኖቼ ከዚህ ታሪክ ብዙ ልንማር ይገባል። ሴትየዋ የተቀናጀ የማፍያ ግሩፕ ከጀርመን አዲስ አበባ ድረስ ተቀናጅተው የሚሰሩት ይመስላል እህታችን በርቺና ለፓሊስ አሳውቂ። ብዙ ሰዎችን ታተርፊያለሽ። እግዚአብሔር ያፅናሽ። የወንድማችንንም ነፍስ ይማር።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 ай бұрын
ሀገራችንን ስላም ያርግልን🙏🏾 ይሄ ሁሉ ወጣት ህይወቱን እያጣ ያለው ተስፋ እየቆረጠ ነው ይሄም የስራ አጥነትና የስላም ማጣት ያመጣው ነገር ነው ወንድማችን ነብሱ በገነት ትረፍ🙏🏾
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር ለመላው ቤተሰቡ እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ያድልልን
@yChkon-zn9ph
@yChkon-zn9ph 7 ай бұрын
ጌዜዉ ያሣዝናል😢
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 7 ай бұрын
ማዲያ ላይ ፎቶዋን አጋሪ ለዛ አገር ፖሊስ ክሰሽ
@moonlight-zl7sm
@moonlight-zl7sm 7 ай бұрын
Tiktok ላይ መቅደላዊት የ ምትባል ሴት ናት
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 7 ай бұрын
ማን ማንን መክሰስ ይችላል?? ህገወጥ ከሆነ ሁሉንም ነዉ የሚያስጠይቀዉ።ነፍሱ በሰላም ትረፍ!!
@MesiMesi-bl5ct
@MesiMesi-bl5ct 7 ай бұрын
እኔ ልላክልሽ. መቅደላዊት ብለሽ ግቢ ቲክቶክ አለችልሽ
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል አምላክ ያፅናህ
@edombekelekumssa373
@edombekelekumssa373 7 ай бұрын
እችን ሌባ ኢትዮጵያ ባለው በጀርመን ኢንባሲ በኩል ማስያዝ ይቻላል
@teshome7693
@teshome7693 7 ай бұрын
እኔ የምለው መሲ ናት ንጋት ውጭ ያለችው ውይ አገሬ ማራኝ ነው ማራኝ ብያለው ለዚህ ነው ሕይወት የሚጠፋለት ሰው አገሩን መውደድ አለበት መጀመራያ ጀርመን ሆነ አሚራካ ከአገሬ በፍፅም አይበልጥም
@wardewarde9415
@wardewarde9415 7 ай бұрын
መሲ እናከብርሻለን blessed
@LishanShiferaw-ni5ve
@LishanShiferaw-ni5ve 7 ай бұрын
መሲዬ ዛሬ በተላለፈዉ ማለትም ከጀርመን ስለወንድሞ ሞት በጣም ያሳዝናል ግን መስዬ ሌላዉ ሰዉ በድጋሚ እንዳይታል ማንነቶን ለምን አልተናገረችም
@manguestoulouji746
@manguestoulouji746 7 ай бұрын
እማማ መቅደላዊት ይባላሉ😂
@HiwotMelaku-l4z
@HiwotMelaku-l4z 7 ай бұрын
Exactly በግል እሷን ለማናገር ሞክሬ ብሎክ አደረገችኝ
@aliabdraman3744
@aliabdraman3744 7 ай бұрын
እረ የዝች ልጅ እባ መቸነዉ የሚቅመዉ እህቴ ያችስ ሙቶ ለቅሶ ተቀምጠሻል ሥንቶቻችን በቁማችን ገድላናለች እኔም ተጠቂነኝ
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 7 ай бұрын
አንተም መቅረብ ትችላለህ
@thevoiceofethiopia-9295
@thevoiceofethiopia-9295 7 ай бұрын
እሰይ ድንቅ አደረገቻችሁ😢😢 ሲነገራችሁ የማትሰሙ።
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 7 ай бұрын
ታዳ ለምን አትከሷትም
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 7 ай бұрын
ታድያ ለም ን ፎቶዋን አትለጥፉም ሌባዋን ማጋለጥ ሌላው እንዲማር ማጋለጥ መርዝ ይሁንባት ደግም እስከነ ቤተሰቦቾ
@meronlindkvist6149
@meronlindkvist6149 7 ай бұрын
lemindinew photowan yematilekut? lemindinew matikesuat?
@aahmed6426
@aahmed6426 7 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ያጥናሽ😭💔
@TGOnlinenews
@TGOnlinenews 7 ай бұрын
ወይ ሲያሳዘን
@hanahaile596
@hanahaile596 7 ай бұрын
ወይኔ ይሄን ነገር እኔም አንድ ሰሞን ወንድሜን ለማምጣት ብዬ እየተከታተልኩ ነበር በተለያየ ቤት እየገባች ታወራ ነበር አይዞሽ ፈጣሪ ያፅናሽ 😢😢😢😢
@HiwiGid
@HiwiGid 7 ай бұрын
ማናት
@MesiMesi-bl5ct
@MesiMesi-bl5ct 7 ай бұрын
ፈጣሪ ያፅናሽ አይዞሽ😢
@AhaduMahelet-mp4wd
@AhaduMahelet-mp4wd 7 ай бұрын
ማንም እህት ማንም ቤተሰብ የሚያረገውን ነው ያደረግሽው አይዞሽ በርቺ እግዛብሄር አይሳሳትም በርቺ አይቆ ጭሽም የቻልሽውን ሞክረሻል አይዞሽ ጠንክሪ አውቀዋለው የ ወንድምን ሞት
@sameri424
@sameri424 7 ай бұрын
እህቴ ወንድምሽ ነፍስ ይማር ፈጣሪ ተስፋ ማድረግ ነው እንጂ ሰው እኮ ከንቱ ፍጥረት ነው
@በጣምቆንጆነው
@በጣምቆንጆነው 7 ай бұрын
ማንነቶን ብትገልፁ ጥሩ ነበር
@MesiMesi-bl5ct
@MesiMesi-bl5ct 7 ай бұрын
መቅደላዊት ቲክቶክ ስሞ
@birhangemechu1712
@birhangemechu1712 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይይልሽ ሆዳም ለብር ብለሽ የሰው ህይወት አስጠፋሽ አይለፍልሽ
@sarabekele6589
@sarabekele6589 7 ай бұрын
ማሚ ቤትአትጠፋም አፈ ቀላጤ ናት አምላክ ፈርዱን ይሰጣት የኢትዬዲያ ኑሮ አታቅም ተሰፋ ሰታ ቀጨችው
@mare7241
@mare7241 7 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@mare7241
@mare7241 7 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@TigustMerawi-yc8ms
@TigustMerawi-yc8ms 7 ай бұрын
እወቃታለወ እሷ ናት
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 7 ай бұрын
ለሁሉም ወጣት ሀሐገሩ ለመውጣት የሚወጣ መማሪያ ይሆናል፣
@janacell6165
@janacell6165 7 ай бұрын
ወገን፡ተባብረን፡እቺን፡ሴት፡ከነግብረአበሮቿ፡ማስያዝ፡አለብን
@sarabekele6589
@sarabekele6589 7 ай бұрын
ልጁቷን አወካት መቅደሰ ትባላለች የቲክቶክ ሰማ አውን ቀይራለች ቲክቶክ ሚሚ አሜሪካ ያችው ቤት አትጠፋም ሰታወራ እውነተ የሚመሰለው አረ ጎበዝ ጨካኝ ናት
@eliashussen8992
@eliashussen8992 7 ай бұрын
Mekdelawit nech
@alem8640
@alem8640 7 ай бұрын
Echa nen tifatecha sira silefetan enersun mamenachinina madametachin mehaim eko defar new
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 7 ай бұрын
Mewared albat Europ keled yelm mekses albat
@MesiMesi-bl5ct
@MesiMesi-bl5ct 7 ай бұрын
ቲክቶክ ስሞ መቅደላዊት
@SelamWork-xv4vn
@SelamWork-xv4vn 7 ай бұрын
የኔ እህት ለወንድም እንደዚህ አይነት ድጋፍ ከአንቺ ነው የሰማሁት ያለመታደል እንጂ የከፈልሽው ይሄ ሁሉ ብር ስራም ያሰራው ነበር እውቀት እያለው ጓደኞቹም ጋ ችግር ይኖራል መጠጣት ከጀመረ ተስፋም ያስቆርጣል የኔ እህት አይቆጭሽ አሟሟቱን እግዚአብሔር ያውጣለት እህቴ በተአምር እራሱን አያጠፋም እራሷ አስገድላው ነው ሚሆነው ወንጀለኛ ነች አሰኮ ለምን ጀርመን በኤምባሲው በኩል አትጠይቂአትም ይሄ ስራ እኮ ለሰዎች መፍቀድ የኤንባሲው መብት ብቻ ነው መሲ ለምንድነው ስሟን መጥራት የፈራሽው ሌሎችም እኮ የበደለቻቸው ይኖራሉ እንኳን ስሟ ፎቶዋ መውጣት አለበት ያለዝያ ምኑን ተጋለጠች ትክክል አይደላችሁም ማስረጃ እኮ አለ ከፈለገች ቀርባ መልስ መስጠት አለባት ወንጀሉ ሚቀጥለው ይወራል አይጠየቁም ፎቷቸውም አይታይም ወንጀሉ ይቀጥላል ካወራችሁ ከነፎቶ ከነስማቸው መጋለጥ አለባቸው።
@eliashussen8992
@eliashussen8992 7 ай бұрын
Tiktok lay Mekdelawit bilesh felger gebriher yemil ye haymanot picture alew
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 7 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር የሞተውን ነፍስ ይማር ሌላው እናትዬው እና ቤተስቧቿ መሆኑ ምን ያህል እርግጠኛ የሆንሽው ለማንኛውም ከዚያች ቀን አያልፍም ግን ሴትዮዋን ፎቶ ግልፅ ይሁን ምንም ምንእልባት እውነተኛ ክሆነች ወጥታ ትቃወማለች ግን የውሽት ከሆነች ሁሉም ይወቃት ፎቶዋ ይውጣ
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 7 ай бұрын
የትኛውም አወሮፓ ሀገራት ስደተኙች ማስተር ቢኖረውም በተማረው አይቀጠርም እዛ እደገና ካልተማሩ እኛ ሀበሾች እንገጔለን አይ
@alem8640
@alem8640 7 ай бұрын
Master aibalem Masters new gin sew ktemare kwanjwachewun maweki bicha new yikeyeral
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 7 ай бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ ። ለወንድምሽም እረፍቱ ዘለአለማዊ ይሁንለት! 🙏🙏🙏 አሁን በአለፈ ጉዳይ ላይ እንዲህ እና እንዲያ ማለቱ የሚቀይረው የለም እንጂ አካሄዱ ሁሉ የማይሆን የማይሆን እንደሆነ አስቀድሞ የሚታይ ብዙ ነገር አለ።
@emebetgirma2445
@emebetgirma2445 7 ай бұрын
መሲ April 15/2024 እንደገና ጣልያን አገር ሰራተኛ ችግር ስላለ በቤት ጵዳትና አሮጊት በመጠበቅ ህጋዊ ስራ ፈቃድ ስለምንፈልግ ተመዝገቡ የሚልም አይቻለሁ።ወገኔ እባክህ ተጠንቀቅ!!
@tigisthagos2648
@tigisthagos2648 7 ай бұрын
ወይ መከራችን እኔም ጀርመን ነው ያለሁ እህቴ በሊብያ ካልመጣሁ ብላ እያስቸገረችኝ ነው😢😢😢😢እኔ ደሞ የሊብያን መንገድ ስለመጣሁበት የእኔ እጣ ፈንታ እንዲደርሳት አልፈልግም ተረጋጊ ብርም ይኑረን ይችን አመት ታገሽኝ እና በፕሮሰስ በአስር ሽህ ኢሮ ላምጣሽ ስላት እመጣልሻለሁ እያለች እየዛተችብኝ ነው😢😢😢😢ተሰቃየን ጎንደር አካባቢ የቀረ ወጣት የለም ሁሉም ሊብያ ታግተዋል ማዋጣቱም መረረን ምን እናድርግ ቤተሰብ ብሩን እደቅጠል የምናፍስ ነው የሚመስላቸው😢😢😢😢
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 6 ай бұрын
ወይኔ ስው ነብስ ይማር የእግር እሳት ጅርመኖች ተባብራችው ያዙላት እባካች 😢😢
@HeyebMeresa-de9wl
@HeyebMeresa-de9wl 7 ай бұрын
Egzabeh yaxnash yene enat 😢😢😢😢😢😢
@girmatadesse3447
@girmatadesse3447 6 ай бұрын
የተማረ ሰው አጭበርባሪ አይደለም ያለው ማን ነዉ።
@ስደተኛኛዋ
@ስደተኛኛዋ 7 ай бұрын
አይዞሽ ማማየ አትፀፀጭ 🙏💓የትክቶክ ስሟን ንገሪን ከዚህ ድርጊቷ ማስቆም አለብን ቴሌግራም ሽር አድርጊልን እውስጥ ያሉትን ወገኖቻችንን እንታደግ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናወት የስራዋን ይስጣት 😢 ክፏ ሰወችን
@yafetabel2474
@yafetabel2474 7 ай бұрын
በልጆቾ ታገኘዋለች እግዚአብሔር ዝም አይልም!
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 7 ай бұрын
@@yafetabel2474 እውነት ነው ለጊዜው ነው የሚፍነጩ ክፏ ሰወች ዋጋ ይከፍላሉ አንድ ቀን
@mishu372
@mishu372 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያህል ክፋት ውስጥ ነው ያለነው ግን ሌሎቻችን ደሞ በሀገራችን ላይ ምን ያህል ተስፋ እንደቆረጥን ያመለክታል😢
@grmbyn1
@grmbyn1 3 ай бұрын
Why we have to blame all Ethiopians for a handful of criminals. Self hate our problem
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 7 ай бұрын
አሜሪካንም መአዛ የምትባል በ ቲክቶክ ባሏ ዶክተር የሆነ ህዝቡን የምትዘርፍ ሴት አለች እረ ጎበዝ የዝርፊያ አይነት ተባብሷል
@tsinumedia
@tsinumedia 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ቤተሰቦች መሲዬ እናመሰግናለን እንዴት ናቹ ይሔ ነገር በጣም በትኩረት ሊሰጠው ይገባል ሌባን ሌባነው በሉ
@ayantuhabib8013
@ayantuhabib8013 7 ай бұрын
ሌባ ብያለሁ😂❤
@EwenatMedia-zr8nv
@EwenatMedia-zr8nv 7 ай бұрын
ትክክል ውዴ🙏🙏🙏🙏​@@ayantuhabib8013
@amasnaku2738
@amasnaku2738 7 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ የኔ እህት ፅናቱን ይስጥሽ
@hanahana1960
@hanahana1960 7 ай бұрын
እንዴት ያሳዝናል ባላጌ ዳላለዎች እግዚአብሔር የስራቸዉን ይስጣቸው ነፍስ ይማር የኔ ኢናት እግዚአብሔር ያፅናሽ 😥😥
@soadsaleh4581
@soadsaleh4581 7 ай бұрын
የኔ እናት የተወሰነለት ቀን ይቺ ነት ቢመጣም ከዘቺ ቀን አያለፍም ጽናቱን ይስጥሽ💔😭😭😭😭
@Me-cy2un
@Me-cy2un 7 ай бұрын
Yetewesene ken yemibale yelem. Be logical
@Fekanorwaye
@Fekanorwaye 7 ай бұрын
መሲ ጉዳዬን ሰትጀምር በኔ ቲክ ታክ ከ1 አመት 8 ወር በላይ ነዉ ማጭበርበር ነዉ አረፊ ብለናት ነበረ ሰዉ አመጣለሁ የምትለዉን ሴት
@sossinabeyene899
@sossinabeyene899 7 ай бұрын
አንተ ከመሲ ጋር ብዙ የተቀደሰ ስራህን አጋርተኸናል አሁንም መሲ ሚዲያ ላይ ቀርበህ በደንብ ማብራሪያ ብትሰጥ የብዙ ሰው ሕይወት ልታድን ትችላለህ እባክህ።
@faristekbir2299
@faristekbir2299 7 ай бұрын
እባክህ ፍቄ እቺን ሴትአጋልጡ
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 7 ай бұрын
ወይ ወንድሜ 😭😭😭…. የስንቱ ክቡር ሰው ህይወት በየቦታው ወደቀ ያሳዝናል :: እባካችሁ ሰዎችዬ የሰው አገር የሰው ነው የማታውቁትን አለም በቲቪ እየተመለከታችሁ ክቡሩን ህይወታችሁን በየቦታው አትጣሉት እባካችሁ ስሙ ለየትኛው ነው :: እግዚአብሔር ይድረስልን የሰው ልጅ ጉጉ ነው 😔😭 እግዚአብሔር ያፅናችሁ ::
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ 7 ай бұрын
ትከስስ.ፎቶዋን አውጪ እና ቢይንስ ሌላ ሰው አትበላም😢😢
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 7 ай бұрын
Tegelagele begenet tanurew❤❤❤❤
@yanmercy8195
@yanmercy8195 7 ай бұрын
ብር ትራንስፈር ያረግሽበት ማስረጃ ካለሽ ለጀርመን ፖሊስና ኢሚግሬሽን ቢሮ ክሰሻት ቼክ ወይም ባንክ ትራንስፈር ማድረግ ይገባል ህጋዊ ነኝ እስካለች ድረስ
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 7 ай бұрын
አቤት ጉድ 😢😢😢መቅደላዊት የምትባል ናት
@Shewit_Weyane
@Shewit_Weyane 7 ай бұрын
የአባቷ ስም?
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 7 ай бұрын
የት ከተማ ነው የምትኖረው??
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 7 ай бұрын
ማንነች እሷ ለምን ፎቶዋን አትለጥፉም
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭🙏🙏🙏
@Eseyabera-ne8oc
@Eseyabera-ne8oc 7 ай бұрын
እኔም ቴሌግራም ጆይን ብየ ነበር ቲክቶክ ላይ ስታወራ የውሽት አይመስልም ግን ክርክርም ተነስቶባት ነበር ሚሚ የምትባል ልጅ ቤት ነበር የማያት 😢እግዜር ያጽናሽ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 7 ай бұрын
Ayzosh yasazenal Egzabher yabertash
@ልዩልዩ-መ6ቘ
@ልዩልዩ-መ6ቘ 7 ай бұрын
መቅዲ ነው የምትባለው
@penafrica4321
@penafrica4321 7 ай бұрын
እባካችሁን ስድት ወጥታችሁ በህይወት ተርፋችሁ ትንሽ ገንዝብ አግኝታችሁ ሁሉ ነገር ቃላል እያደረጋችሁ ሌሎች ወጣቶችን ለስቃይና ለሞት አትዳርጉ።
@konjitbuta9661
@konjitbuta9661 7 ай бұрын
Mesiye baletarkiwa Negate ehete Tarike betam yasazenale Ye wedemachen Nifsun be Asede Genete yanureln 🙏 Ehetachen be Geremen ke hone yemetenorewe wede Hige tewesedew .
@abinezerabinezer1595
@abinezerabinezer1595 7 ай бұрын
መሲ እንደምን አለሽ ከረጅም ጊዜ አገኘሁሽ ሠላም❤
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq 7 ай бұрын
If you live in Germany you have to know about this process in Germany that is not all what you need only to lern the language and you paid ihm money you have to know about Germany laws before you going to start this process
@brukteitfitale4744
@brukteitfitale4744 7 ай бұрын
Exactly
@manguestoulouji746
@manguestoulouji746 7 ай бұрын
ፎቶዋ ሰሟን ማንነቷ ለምን ተደበቀ መቅደለዊት የምትባል ትልቅ ወራዳ ሴትዬ ናት ልናጋልጣት ፎቶዋን ልንለጥፍ ሰንጠይቃቹ ታመነታላቹ ካጋለጣቹ ደሞ በግልፅ ማንነቷን አሳውቃቹ አጋልጡ ሚዲያ ወጥቶ ድብቅብቅ ሸፍንፍን ምንድ ነዉ
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 7 ай бұрын
የሚዲያ ህግ ስላለ ነው እህቴ ቀጣይ አይቀርም
@manguestoulouji746
@manguestoulouji746 7 ай бұрын
​@@bekojiimedia2018የሚዲያ ህግ አይደለም አኔ ሙሉውን ታሪክ ሰለማቀው ነው አህያው ፍቶ ዳውላውን ለራሷ ደንነት ፈረታ ነው የጀርመን ህግ ሰም በማጥፈት ሰለሚያሰጠይቃት ገን ያሳፍራል ለራሳችን እንደምናሰብ ለሌለውም ብናሰብ ሀያትነ አሳለፋ ለመሰጠት ሳተራራ የራሷ ግን ሌባዋን ሰም ደበቀች ለሰው ሞት አነሰው
@ashehadle
@ashehadle 7 ай бұрын
ከዚህ ብዙ ሠዎች ይማራሉ ብዬ አምናለው : መሞከር ጥሩ ነው ነገር ግን እንዲህም ሁሉን ትቶ ተስፋ ማድረግ ፍፁም ስህተት ነው : :
@Dynamitronogg
@Dynamitronogg 7 ай бұрын
Mekdelawit yesrashin yestesh 😢😢😢 kehadi nat
@AhaduMahelet-mp4wd
@AhaduMahelet-mp4wd 7 ай бұрын
የኔ እናት ውይ አንጀቴን ተላወሰ አንቺን የመሰለች እህት እያለው ለምን ተስፋ አጣ ምስኪን ነፍስ ይማር
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 98 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 26 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 98 МЛН