የ 15 ዓመት ትዳሬ ያመንኩት ባሌ ጉድ ሰራኝ! 3ልጆ ች ወልጄለት .. ክፍል 1

  Рет қаралды 207,466

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 994
@lindaedom3515
@lindaedom3515 7 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ምስራቅ , አንቺ ንጹህ ሴት ነሽ ፈጣሪ ልጆችሽን በሞገስ ያሳድግልሽ ደግሞ እግዚአብሔር ትልቅ መልስ ሰጦሻል እሱ በፈጣሪ የተመታ ሰው ነው እንኳንም በሽታ አላመጣብሽ ! ጎበዝ እና ጠንካራ እንደሆንሽ አምናለሁ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ 🙏😌
@belayzerihunmekonen3841
@belayzerihunmekonen3841 7 ай бұрын
እህቴ ምስራቅ እንደዚህ ዓይነቱን አውሬ - ፈጣሪ እራሱ መትቶ ጥሎታል - ከዚህም በሁዋላ ላንቺም ለሌሎቹም ሚስቶቹ የትም ዓለም ቢሄድ አሜሪካም ቢሄድ ይህ ሰው በፈጣሪ የተመታ ሰው ስለሆነ ኣይጠቅምም:: አይዞሽ በርቺ ተፅናኚ
@bona2318
@bona2318 7 ай бұрын
Wiyyy Egziyabher siyagalit benem lay yemiserawin gif endehu agalt Geta hoy
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 7 ай бұрын
wegahut
@OghrkHarakaa
@OghrkHarakaa 7 ай бұрын
😢😢
@Hihi-r8p2o
@Hihi-r8p2o 7 ай бұрын
በትክክል
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 7 ай бұрын
YE QDUS GEBREAL EHT NECH ? WSHETACHEWN NEW ENJ BESHTEGNA YZA AMERIKA ATHEDM KEBAD NEW MASTAMEM
@sobetube5052
@sobetube5052 7 ай бұрын
የልቡን አይቶ ፈጣሪ የቀጣው ኖሮም አይጠቅምሽ በቁሙ ግን ስቃዩን ያብዛለት ሌላ ምንም እልል ህመሙን የደረሰበት ነው የሚያውቀው
@bsttr8846
@bsttr8846 7 ай бұрын
Exactly thank you
@MakdeEthio
@MakdeEthio 7 ай бұрын
አረ እሜንንንን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 7 ай бұрын
😢እዉነት ነዉ
@habendenbel4329
@habendenbel4329 7 ай бұрын
Amen 🙏
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 7 ай бұрын
Egzyabeher yeserawen setew❤❤
@tsedaytegegne
@tsedaytegegne 7 ай бұрын
በሱ አልተጀመረም ያለችው እህቱ ባሏ በሷ ላይ ሁለት ሚስት አግብቶ በኔ አልተጀመረም!! እንዲላት ምኞቴ ነው።
@almazweldetsadik665
@almazweldetsadik665 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@HanaHana-n4v
@HanaHana-n4v 7 ай бұрын
Amen gena alagebachem
@HananHanan-sc1ys
@HananHanan-sc1ys 7 ай бұрын
አሜን ይሆን
@juhdihikema5784
@juhdihikema5784 7 ай бұрын
አይባልም ሁሉም እንደ ወንጀሉ ይቀጣ
@እራመዳለውበተስፋ-ሰ1ደ
@እራመዳለውበተስፋ-ሰ1ደ 7 ай бұрын
ያድርገው
@bethelabate3611
@bethelabate3611 7 ай бұрын
ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል።አንቺ ግን ለልጆችሽ ታስፈልጊያለሽ እና ጠንክሪ፣በርቺ አይዞሽ የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፋል።
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 7 ай бұрын
What have in to you you are crazy. l don't want dame mayeind that very slow maueind
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 ай бұрын
እረ የሰው ቋንቋ አታበላሽ! ደፋር 🤣🤣
@See-3-6-21
@See-3-6-21 7 ай бұрын
በጣም ይገርማል , እውነት ብለሻል መጨረሻ ላይ እግዚአብሔር የንስሐ ጊዜ ሰቶታል . ታሪክሽ ግን በጣም አስተማሪ ነው በተለይ በአረብ ሀገር ላሉ እህቶቻችን
@መካቲዩብ
@መካቲዩብ 7 ай бұрын
ጀግና ነሽ ውስጥሽ ቢጎዳም ባደረገው ነገር ሰውነትሽ ግን ያምራል አላህ ልጆቸሽን ያሳድግልሽ ጠንክረሽ አስተምሪያቸው ነገ እራሳቸው ሲችሉ ጀግንነትሽ ያስደስትሻል እሱ ግን በጣም መጠፎ አባት ነው።
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 7 ай бұрын
አቤት የባል ቤተሰቦች እግዚያብሔር ይፈረድባችሁ
@mekamohamed128
@mekamohamed128 7 ай бұрын
በጣም😢
@እሙፊርዶስ-ለ9ቈ
@እሙፊርዶስ-ለ9ቈ 7 ай бұрын
አሚን
@alemkebede5848
@alemkebede5848 7 ай бұрын
እኔም እነዲህ አይነት ቤተሰብ ነው የሚያሳዝነኝ የወነጀልም የሀጥያትም ተባባሪ ሲሆኑ ይሄ ግፍ የራሳቸው ልጅ ላይ ቢሆን የደረሰው ዘራፍ ነበር የሚሉት።
@Mimi-qg1iq
@Mimi-qg1iq 7 ай бұрын
Egziabher amlak Libona yistachew.
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 7 ай бұрын
አሜን
@miruethio3059
@miruethio3059 7 ай бұрын
የአዉሬ ዘመን ከሱ ጥፋት የእናትዬዉ ሙሉ ቤተሰቡ መቀላቀላቸዉ 😢 ምን አይነት የጥፋት ጊዜ ላይ ነዉ ያለንዉ😊 ፈረሃ እግዝያብሄር የጠፋበት ፣ ከትንሹ ወንምና ከአጎትዬዉ በስተቀር ዘራቸዉ ይለቀም እነዚህ አሰዳቢዌች ። አንቺ ግን መበርታት አለብሽ እህቴ! ልጆችሽን እያየሽ በነሱ እየተደሰትሽ ኑሮሽን ለዘለአለም ኑር 🎉
@HanaHana-n4v
@HanaHana-n4v 7 ай бұрын
Bewnet elalew esunem hone betesebun btayachw anget defi yemselalu ahun neaw endezih aynet achberbari mehonachewn yawekut
@Akielsa
@Akielsa 7 ай бұрын
ከልጆቻችሁ ሀጥያትና ነውር ጋር የምትተባበሩ ቤተሰቦች እግዚአብኤር ይይላችሁ😢
@ethiopian7722
@ethiopian7722 7 ай бұрын
የኛ ቤት ጉድ!! ምንም ባጠፋ እኔ ወንድምሽ ነኝ እንዴት ከሚስቴ ጋር ትተባበሪያለሽ ብሎ ከወንድሜ ጋር ተጣልቻለዉ። እኔ እስከ እለተ ሞቴ ሀገር ጉድ ቢል ከእስዋ ጋር ነኝ። ምንም ቢሆን ስጋሽ ነዉ ወንድምሽ ነዉ የሚባል ነገር አይስማማኝም።
@denizbiniyam1014
@denizbiniyam1014 7 ай бұрын
እባብ የልቡን አይቶ እግር ነሳው የሰራውን ግፍ ነው እያጨደ ያለው ይበለው አንቺ በርቺ ለልጆችሽ ጠንካራ ሁኙ
@MeskeremMulisa
@MeskeremMulisa 7 ай бұрын
እጅግ እጅግ በጣም አስተዋይ እና ብልህ ሴት እግዛአብሔር አብዝቶ የሚወድሽ ነሽ ከብዙ የጠበቀሽ ምን ማለት እንደምል ብዙ አስተማሪ ሀይል ያላቸው ቃላቶች ነበር ስሰማ የነበረው ግን ፈጣሪ ስለኛ ሁሉኑም ትቶልንም የለ አስተዋይ ሴት በእግዛአብሔር ስር መኖር እንዴት ደስ ይላል ባገኝሽ ደስ ባለኝ
@conney5854
@conney5854 7 ай бұрын
የልብሽ ቀናነት በጣም ይገርማል እግዚአብሔር መንገድሽን ያቅናልሽ አይዞሽ እህቴ
@Degie-t8l
@Degie-t8l 7 ай бұрын
እኔ የበለጠ ሚያናደኝ ደግሞ ወንጀለኛን አረመኔ ሰውን ፊቱን ከቨር ምታደርጉት ለምንድነው?ለምን ወደ እግዚያብሄር ሂዶ ዋጋውን እስኪያገኝ ድረስ በምድር ለምን በሰራው ስራአፍሮ አገቱን ደፍቶ እንድኖር አይደረግም ህግ እንኳ የለም
@user-zq2gp7qn4
@user-zq2gp7qn4 7 ай бұрын
ትክክል።
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 7 ай бұрын
ቀጥሉበት እናበረታታለን ይመስላል
@AltayAbebe
@AltayAbebe 7 ай бұрын
À
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 7 ай бұрын
የሑልግዜ ጥያቄየነው
@Simere-tube.21
@Simere-tube.21 7 ай бұрын
እህ እንዴት ነው የምታስቡት በግልፅ ማውጣት ቢፈልጉ እኛም በግልፅ ማየት ብንፈልግም ነገር ግን ህጉ አይፈቅድም ባለታሪኳንም ጋዜጠኛዋንም ሊሳስር ይችላል ያለፈቃድ የማንም ፎቶ በሶሻል ሚዲያ መለቀቅ አይቻልም
@ef6079
@ef6079 7 ай бұрын
ወንድልጅ የሴትብር ከለመደ ሽባነው የሚሆነው አጭበርባሪዎች ፈጣሪ የበሽታ መከማቻ ያርጋችው የበላችዋትን ሁሉ 😢 ሴቶች ብራችውን ያዙ በተለይ አረብሀገር ያላችው ‼️‼️‼️‼️
@FoziaMuzeyen
@FoziaMuzeyen 7 ай бұрын
አሜን አሜን ወላሂ አቃጠሉን
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 7 ай бұрын
በትክክል ነው፣
@JerusalemEthiopia
@JerusalemEthiopia 7 ай бұрын
Tkekele
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 7 ай бұрын
በትክክል የሴት ገንዘብ የሚበላ ወንድ መርዝ ያርግበት
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 7 ай бұрын
አሜን ትክክል
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 7 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ፓሊስ ነው አገር እየሚያጠፋው😮😮😮😮
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 7 ай бұрын
ቤተሰቦቹ እራሱ ጭካኔቸው ጥቅመኞች በስማም ጌታሆይ እደዬ ስራችን ስጠን🙏🙏🙏
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 7 ай бұрын
በልጃቸው እቃ የሚተዳደሩ 😂😂😂😂 እግዚኦ ነው
@itsmydam5912
@itsmydam5912 7 ай бұрын
ፈራን መተማመን ብቻ ስንት ዘመን ነው የምንኖረው ነብሳችንን ለምን ጠላን እምነትን በልቶ ስጋን ማስደሰት ብቻ ብቸኝነት ጌጥ ነው ተመስገን
@ma9546
@ma9546 7 ай бұрын
ሶስተኛዋ ሴት እንዴት አርጎ ቢገጥምለት ነው አልላቀቅ ያለቺው ግን ለአንቺ በጣም ነው ማዝነው ፈጠሪሽ ይርደሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፈል አንቺ ለልጆችሽ ኑሪ በቤታሰቦቹ ግን በጣም ነው መዝነው ሴት ልጅ ወልደው ስለሴት ያመይሰማው ከለ ነጋ በልጁ ያገኛል
@aviya5907
@aviya5907 7 ай бұрын
ሶስተኛዋ ከሱ የባሰች ጋለሞታ ስለነበረች ነው ልጥፍ ያለችው እሷንም እስትሮክ ይምታት
@hayu684
@hayu684 7 ай бұрын
ወሬዋ ሀረካቷ መልኳም ከሀቢባ ጋ ትመሳሰላለች 🎉🎉🎉🎉የኔ ቆንጆ ኮንፊደንስ አለሽ በልጠሻቸው ተገኝ ❤❤❤❤❤ስራ ስሪ ጠንካራ ሁነሽ ትቀየሪያለሽ ተገፍተሻል እና እሱ ግን ከነ ቤተሰባቸው ይሁዳ ከይሁዳም ያለፉ ናቸው
@zuzutube6444
@zuzutube6444 7 ай бұрын
ወላሂ ሳያት ሀቢባን የምትመስል ልጅ እያልኩ ነበር
@Marwacheru
@Marwacheru 7 ай бұрын
እውነትም
@የዙገጠሬዋ
@የዙገጠሬዋ 7 ай бұрын
ምንአይነትጊዜነዉ የደረስንዉ አንድትሴት የእድሜዋን ግማሽ ትዳሬብላ ኖራ የሆነግዜላይ ሌላትዳር እዳለዉ ማወቅ ይከብዳን ፈጣሪ ልቦናይስጠዉ አንች ፈጣሪ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ አችወጣትነሽ ሰርተሽ ልጆችሽንም አችንም የተሻለ ቦታ ታደርሻለሽ አይዞሽእህት ጠንካራነሽ
@esubalewgize160
@esubalewgize160 7 ай бұрын
እኔ ዳኛ ሆኘ ፍረድ ብባል ይህን ሰው በምድር ላይ ያለውን ጊዜ ማሳጠሪያ ፍርድ ነበር የምሰጠው።ኖሮም ለማንም ለምንም የማይጠቅም ፍጥረት ነውና።ተባባሪዎቹንም ሁሉ የሚገባቸው ቅጣት ነበር የማከናንባቸው።በመጨረሻ ግን ማህበረሰባችን ምን ያህል ዝቅተት ውሰጥ እንደገባና የቀደምት አባቶቻችንና እናቶቻችን ባህልና ፈሪሃ እግዚአብሔርን ሀይማኖታችን የውሸትና አሰመሳይ ማህበረሰብ እንደተፈጠረ ነው የተረዳሁት።የሚገርመው የልጆቹ መሳሳት ብቻ አይደለም ወላጆቹም(ዘመዶቹም)እያወቁ ለሚሰራው ወንጀልና ሀጢያት ተባባሪ የሆኑበት ያሳዝነኛል።
@JMGD44
@JMGD44 7 ай бұрын
ችግሩ ከመጀመርያው ሚስቱ ሳትሆኚ 😢😢😢የምትታለቢ ላሜ ቦራው ነበርሽ። ገንዘብሽን እንጂ አንችን ካንቺ ጋር መኖርን አልነበረም ፍላጎቱ😢😢😢 It is Just hearr breaking
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 7 ай бұрын
ምን እሷም ብቻ ሁሉንም ለገንዘብ ነው የካደው ልጆቹን ጭምር ነው ነገር ግን ፍርዱን በምድር አገኝ ልጅቷ ንጹህ ናት የሁሉንም ልክስክሶች የሰውን ህይዎት የሚያበላሹ እንደዚህ ዋጋቸውን ቢሰጣቸው በምድር ጥሩ ነበር ማድተማሪያ ቢሆኑ
@wirohode506
@wirohode506 7 ай бұрын
Haha lame bora😂
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 7 ай бұрын
AREB HAGER YEHEDECH SET TDAR ATAGEGNM YEMIBAL SLTENA YSETACHEW YHON ? ENATACHEWN RESTEW WEDEL MANOR MN MILUT NEW ?
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 7 ай бұрын
​@@wirohode506😂😂😂
@selamissak5726
@selamissak5726 7 ай бұрын
አይባልም
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 7 ай бұрын
አንች ቆንጆ አስተዋይና ታጋሽ የሆንሽ እመቤት ይኸ ራሱን እንደሸቀጥ ለሴቶች ያቀረበ ርካሽ ሰዉ ፈጣሪ ራሱ ፍርዱን እያሳየዉ ነዉ አይዞሽ በርትተሽ ልጆችሽን እንደማንኛዋም ሴት ማሳደግ አያቅትሽም የፈጠራቸዉ ጌታ ይረዳሻል ይኸ በአንች ብቻ የደረሰ አይደለም ቤተሠቦቹም እንደሱ ህሊናቸዉን የሸጡ ናቸዉ መሲየ ደግሞ በዚህ ከሀዲ ቀንታ ከሶስተኛዋ ብር አልቀበልም ትበል?ኧረ ሰዉየዉን ወስዳ ለልጆቿ ማሳደጊያ የሆነ የምትንቀሳቀስበት ነገር ባረገችላት😂 አንጀታቸዉ ይቃጠል እሱና ቢጤዎቹ የስንቷን ወጣትነት እንክት አርገዉ በሉ!!!አላህ ግን ሁሌም ከተበዳዯች ነዉ
@فيفيسعود
@فيفيسعود 7 ай бұрын
😂😂😂😂 እኔም እያልኩ ነበር እሱን ወስዳ መቋቋሚያ በሰጠቻት ይሄ ወንድ አሰዳቢ ቅል ራስ
@Ethio8944
@Ethio8944 7 ай бұрын
አንቺ ቆንጆ ልጅ ይሄ ባልሽ ሊሆን አይችልም ሰውየው ማለቴ ሸርሙጣው ወንድ አዳሪ ነው ቤተሰቦቹም ቅፈላው ተመችቷቸዋል ይህን ቆለጡን ቆርጦ እጁ ላይ ማስታቀፍ ነው 😏
@Yeshi987
@Yeshi987 7 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ
@bona2318
@bona2318 7 ай бұрын
🤔
@SaraAshagrie
@SaraAshagrie 7 ай бұрын
ነበር
@loveethiopia596
@loveethiopia596 7 ай бұрын
Exczacly
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 7 ай бұрын
ክክክክክክክ ነበር
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 7 ай бұрын
100 አመት አብረሸው ብትኖሪ ወንድን ማወቅ አትችየም ባገኙበት ቀዳዳ መወተፍ ልማዳቸው ነው ውይ በቤንዚን ነበር ማቃጠል
@ሰአዳአወል-ጐ2ገ
@ሰአዳአወል-ጐ2ገ 7 ай бұрын
ትክክል
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 7 ай бұрын
ደምሩኘ እህቶቸ❤
@TitiyaKinfe
@TitiyaKinfe 7 ай бұрын
I agreed
@TiruwerkAsefa-z9k
@TiruwerkAsefa-z9k 7 ай бұрын
ትክክል
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 7 ай бұрын
Tekekele
@shebawian5074
@shebawian5074 7 ай бұрын
ወደህግ መሄድ አለብሽ ፣ ምክንያቱም በትዳር ላይ ትዳር ያስጠይቃልና ።
@SameeraEth
@SameeraEth 7 ай бұрын
ህግየትአለ
@aregashgebere
@aregashgebere 7 ай бұрын
ሲኖር አደል 🥺
@Muluken-cw2sk
@Muluken-cw2sk 7 ай бұрын
Keze behuala bal lihonat new kisu
@gelilamesfin1057
@gelilamesfin1057 7 ай бұрын
Ke 2 amet belay esir alew kasam alew
@yiheyes9757
@yiheyes9757 7 ай бұрын
ከከከከከከ ፖሊስ እኮ ነው እራሱ ነው ቃል የሚቀበላት ጓደኛው ዶኛው ይፍርድለታል ይሔንን ተይው እዛው እግዘብሔር ይዳኝው
@qiaoxiao8267
@qiaoxiao8267 7 ай бұрын
አይ ወንድ እኔም የሃያ አንድ አመት ትዳር በመጀመሪ የአገት ሐብል የእጅ ብራስሌት ጠፋ ብኝ ቀጥሎ እራሱ ከቤት ወጥቶ ፍች ጠየቀ ስለዚህ አይድ ነቅሽ እነዚ ባለጌ ናቸው አይዞሽ
@tenayetesfaleje5094
@tenayetesfaleje5094 7 ай бұрын
ስነ ምግባር የሌለው ትዳሩን የማያከብር እንደ ኢትዮዽያዊ ወንድ የለም ግን ጥቂት መልካም ወንዶች እናንተን አይመለከትም
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 7 ай бұрын
በእዉነቱ እርግማን አልወድም የዚህን ሰዉ ህይወት በሰማይ ሳይሆን በምድር የሲኦልን መከራ ያዝንብበት በሞቱም የብዙዎችን ህይወት በተለይ የልጆቹን ህይወት እንዳመሳቀለ የዘላለም መከራ ያግኘዉ እንዲሁም ታላቅ ወንድሙ እናቱና እህቶቹ ዘርማንዘራችሁ የተረገመ እና ብኩን ይሁን የግፍ ጥዋችሁን በብዙ እጥፍ ይክፈላችሁ እሱን የመታዉ እስትሮክ እናንተነም ያደንዝዛችሁ በዚህ ግፍ የተጠቃችሁትን እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ,
@TayuG-n3j
@TayuG-n3j 7 ай бұрын
እረ እህቴ አንቺ ይሄ ስው ባል አይደለም ማወቅ አያስፈልግም።እግዚሀብሄር ስለሚወድሽ ነው ይሄን ይህንን ታሪክ ያሳያሽ ስለዚህ አርፈሽ ወደ ቤተስቦችሽ ቤት ተመለሽ የልጆቹን ቀለብ በፍርድቤት ጠይቂ ለራስሽ አስቢ ቤተስቦቹ እንዳይጎዱሽ በሽታ አለማምጣቱ እራሱ እግዚሀብሄር ይመስገን።እሱን ግን የእግዚሀብሄር ተአምር ሊያሳይሽ ነው።እሱን ሊያስተምረው ነው።ቢያቀው ያልሞተው በምክንያት ነው።ይሄ ደነዝ ጥቅመኛ ገንዘብ ወዳጅ ገንዘብ አፍቃሪ ሚስቱ እኮ ሴት ሳትሆን ገንዘብ ነው ወንድሙማ ተረጂ ነው አትፍረጂበት የሴት ገንዘብ ለምደው ነው እነዚህ የአህምሮ ደሆች ናቸው ተያቸው የማይቆረጥ ተረጂሆች።እህቴ ልጆችሽን ለምነሽ አሳዲጊ ።
@degefu3122
@degefu3122 7 ай бұрын
ቤተስብቹ ድህነታቸውን በሱ እየተወጡጡ ነው ለነሱ ወንድማቸው ቢዝነሳቸው ነው
@AddisMare
@AddisMare 7 ай бұрын
ምሰራቅ አንች ጠንካራ ሴት ነሸ እሱ ፖሊሰ አይድለም ደንቆሮ ነው አንች እራስሸን ጠብቂ ፈጣሪ የእጅን ስጠው አይዞሸ !!!
@የዙገጠሬዋ
@የዙገጠሬዋ 7 ай бұрын
እጅግ በጣም አስተዋይ ጀግና ሴትነሽ አስተዋይነሽ አይዜሽ እደምንም ተፈጨርጨሪ ህይወትሽን ፈጣሪ ያስተካክለዉ በጣም ጠንካራ ሴትነሽ. መሰበር እማያቆምሽ ብልህሴትነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እደምንም ተፍጨርጨሪ ልጆችሽን የተሻለቦታ ማድረስአለብሽ
@alemneshkelemework9319
@alemneshkelemework9319 7 ай бұрын
ብልህ አይደለችም ባል አምላኬ ነች !!
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 7 ай бұрын
ወይ ፈጣሪ ከእንደዚ አይነት አውሬ ወንዶች ፈጣሪ ይጠብቀን ጅዳ ያላችው እባካችው ሥራ ፈልጉልኝ ሥሞትላችው ምርርርር አለኝ😢😢😢
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 7 ай бұрын
ትግዕስትሽና ታማኝነትሽን አላማድነቅ ንፉግነት ነው የምር ❤❤❤
@mernouser3774
@mernouser3774 7 ай бұрын
እውነት እኮ እግዚአብሔር ለንስሀ ጊዜ ሲሰጥ ማለትሽ ለዚህች ለምድራዊ ለልብስ ለጊዜአዊ እይት ተብሎ ሰው ማታለል እና ትዳር ላይ ትዳር መስርቶ መኖር ብልጠት ይመስላል እግዚአብሔር ምህረት ያድርግ ደግነቱ በዚህች ክፉ ዓለም ክፋትን ሰርቶ መቆየት የለም ሁሉም ጊዜአዊ ነው እግዚአብሔር ፍርድ ወንበር ከመቅረብ ውጪ ምንም ምናመጣው ጥቅም የለም በማታለል
@gigiethiopeoan2639
@gigiethiopeoan2639 7 ай бұрын
እግዚኦ የኢትዮጵያ ወንዶች እቃችሁን ነበልባል ያቃጥለዉ አሜን😢
@bona2318
@bona2318 7 ай бұрын
🤣🤣🤣🔥🔥🔥
@SameeraEth
@SameeraEth 7 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@haimont9075
@haimont9075 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 7 ай бұрын
አሜን😂😂😂
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 7 ай бұрын
😂😂😂
@Hameremedia21
@Hameremedia21 7 ай бұрын
ኧረ በዱባይ የምትሰቃይ አለች በእህቷ ልጅ ባሏን ልጆቿ እና ቤቷን ቀምቶ ይሄው ቀኑ ጫልሞባት ትሰቃያለች 😭😭😭 እቺ ልጅ ፈልጋችሁ እባካችሁ ተስፋ ስጧት
@mereyamiyebutakabirara8221
@mereyamiyebutakabirara8221 7 ай бұрын
ሚድያ እንድትቀርብ አርግያት
@Hameremedia21
@Hameremedia21 7 ай бұрын
@@mereyamiyebutakabirara8221 እስከአሁን አሎጣችም ጓደኛዋ ነች ታርኳን የተነገረችሁ
@ef6079
@ef6079 7 ай бұрын
ለምን በፌስቡክ አትለጥፉዋትም ለህዝብ እንዲደርስ😮
@bona2318
@bona2318 7 ай бұрын
Endet enagnat
@Hameremedia21
@Hameremedia21 7 ай бұрын
@@bona2318 ለማግኘት ሞክሬ ነበረ ግን መልስ አጣው
@Agenda-2016
@Agenda-2016 7 ай бұрын
ወይ ጉድ ። የእውቀት ማነስ የተጫወተባችሁ እህቶቼ ይህን በዝሙት የናወዘ አመንዝራ ፖሊስ የተለየ ምን ምትሃት ቢያደርግባችሁ ነው። እግዚአብሔር ለናንትና ለልጆቹ ይሁናችሁ። ለእርሱም ፖሊስ በምድር ለህይወቱም እግዚአብሔር የንስሀ እድሜ ይስጠው።
@ጦጢት
@ጦጢት 7 ай бұрын
ይሄ እኮ እውቀት አይጠይቅም ማናችንም በህይወታችን አይነቱ ይለያይ እንጂ ሳንታለል አልኖርንም አላለፍንም አለመፈተን ነው
@TamiruBereda
@TamiruBereda 7 ай бұрын
እዉነት የህንድ ፊልም የማይ ነው የመሰለኝ እንዴት ቻለበት 😢😢😢😢😢😢😢😢
@geteneshshiferaw947
@geteneshshiferaw947 6 ай бұрын
አቤት ፅናት መቼም ይሄንን ሰምቶ የማይገርመው አለብዬ አላምንም የዚችን ሴትጥንካሬ ሳላደንቅ አላልፍም ምንጉድነው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ መረጋጋተትሽን ሳላደንቅ አላልፍም የረጋ ወተት ቂቤይወጣዋል ለአንቺና ለልጆችሽ አምላክ ይድረስልሽ
@mekdestilahun9332
@mekdestilahun9332 7 ай бұрын
እኔ የማውቀው አባቶቻችን ቤታቸውን financially take care ሲያደርጉ ነው እሼ እርሱም ይቅር ስው ለትዳሩ at least 50/50 contribute ማድረግ አለበት በተለይ ወንድሞች if not more. እህቶቼ ፍቅርን በገንዘብ እትግዙ ፍቅር ስጦታ ነውና ገና ከfoundation wrong ነው ወንዶችን spoiled አናድርጋቸው እንደዚሁም በእህቶች ህይወት እና ገንዘብ advantage የምትወስዱ ለልጆቻችሁ ምን አይነት አርአያ ነው የምታስተምሩት!!!
@6s8f7d
@6s8f7d 7 ай бұрын
Medenew gurayemale yehon comet 😂😂awekalew new
@bona2318
@bona2318 7 ай бұрын
Thank you yihe mikir lenem new
@de4765
@de4765 7 ай бұрын
ሀገሬ ከፍተኛ የወንድ እጥረት እንደገጠማት ነው የገባኝ ከዚህ video
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 ай бұрын
ትክክል ዋናው ችግር የወንድ እጥረት ነው። ሴቱ ለወንድ ተነገበገበ።
@tigisthailu3907
@tigisthailu3907 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@selammic4377
@selammic4377 7 ай бұрын
ሞሬል የሌላቹ አልጫ ወንዶች ናቹ ይሄ ኮመንት የምትፅፉት እንደናተ አይነቱን ከማግባት ቆሞ መቅረት ይሻላል።
@de4765
@de4765 7 ай бұрын
@@selammic4377 አንቺ እንከፍ ይሄ ሁሉ ግፍ የሰራ ሰው አሁንም አልጋ ላይ ሁኖም እየተባሉ ነው . ምናባሽ ላርግሽ ልክስክስ የዚህን ያህል ወርዳቹ አትልከስከሱ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 7 ай бұрын
ሴቶች አይደሉም የሄዱት ዎንዱ ነው ያራራጠው ምስተዋሉን ይስጠን
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 7 ай бұрын
የቤት እመቤት መሆን እምጠላው ለዝህ ነው ልጅ አሳዳጊ ስንሆን ወዶች ሌላ ይመኛሉ ውይ ወዶች መታመን እደሰማይ የራቀባቸው ከሀድወች ደስ እሚለው ጊዜ ይፈጃልጅ ሀሉም የዘራውን ያጭዳል አይዞሽ እህት
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 ай бұрын
ትክክል! በዛሬ ግዜ ሁሏም ሴት ወንድ ላይ ከመንጠልጠል በፊት ራሷን መቻል አለባት። ራስን ለመቻል ዋናው መሳሪያ ትምህርት ነው።
@bintbaba-h6k
@bintbaba-h6k 7 ай бұрын
እፍፍፍ አላህ የስራክን ይስጥክ አቦ በሴት ልጂ ሂወት የምትጫወቱ ወንዶች እህት የላችሁም?😏
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ 7 ай бұрын
ምኑ ወስላታ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለው አሳዳጊ የበደለው ቤተሰቦቹም ባለጌ ናቸው አንድ ለአንድ ነው እዝጎ እዝጎ ማረን ይቅር ይበለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 7 ай бұрын
አይ የባሰ አለ እኔ የልጄ አባት አራት ነዉ ያገባዉ አሁንም ገና ተጀመረ እንጂ መቼ አለቀ ስላለኝ ልጄን ከልጆቹ ማስተዎወቅ ሰልችቶኝ አርፌ ተቀምጫለሁ ሴቶች ግን ምን ሆናችሁ ነው ትራፊ የምትወዱት አንድ ሲፈታ እኔንስ ጥሎኝ ቢሄድ ብላችሁ አታስቡም ኣረ ተዉ ወንዶቹስ እንደ ዉሻ ባገኙበት ነው የሚሸኑት ምናለ ሴቶች ልብ ብንገዛ
@Yeshi987
@Yeshi987 7 ай бұрын
ማስተዋወቅ ሰልችቶኛል ክክክክክክክክክክክክ ምስኪን
@comcell9200
@comcell9200 7 ай бұрын
እግዚኦ 😂 እውነትሽነው አትቀልጂ
@selamissak5726
@selamissak5726 7 ай бұрын
ማስተዋወቅ ሰለቸኝ 😂
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 7 ай бұрын
😂😂😂😂 ወይኔ አሳቅሽኝ ልጁን ከልጆቹ ማስተዋወቅ ስልችቶኝ
@godislove8937
@godislove8937 7 ай бұрын
😂😢
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 7 ай бұрын
በልጅቷ አትፍረዱ ምክንያቱም ሴት ልጅ ስታፈቅር አውቃ እንዳላወቀች መሆኗ የታወቀ ነው ለዚህ ነው እንጅ ሌላ አይደለም
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 7 ай бұрын
በጣም
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho 7 ай бұрын
ይሄ ሴሰኛ ልዑል እግዚአብሔር የልቡን ተንኮል አይቶ ነው በሽታ የለቀቀበት አሁንም ፈጣሪ ሽባ አድርጎ ያኑርህ። ቤተሰቦቹ ደግሞ ተስምቶ የማይታወቁ ናቸው ሆዳም ጥቅመኞች ያላቹንም አያስበላቹ ከርሳሞች። እህት ወንድም ተብዬዎች ብድሩ በኑሯቹ ይመለስላቹ ልክስክሶች ። የኔ እህት አይዞሽ እንዳትሰበሪ ይሄን የሰው አውሬ ድንግል ማርያም በጥበብ ነው የገላገለችሽ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 7 ай бұрын
አይይይይይይይይ ሴቶች ስንባል እንዴት አንዳችን ከአንዳችን አንማርም ? በተለይ በስደት ያለን ሊያውም ደግሞ አረብ አገር ያላችሁ ( እንደ ሻማ የምትቀልጡ) እህቶች ምን እንደሚያስነኩን አላውቅም ያሳዝናል እህቶቼ እባካችሁ እብካችሁ አንዳችን ከአንዳችን እንማር ኡኡኡኡኡኡኡኡ መቃጠል ነው 😭😭😭😭💔
@Banቺ
@Banቺ 6 ай бұрын
ልብ ይስጠን
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እ/ር የስራውን ይሰጠዋል አንቺ ጠንካራ ሴት ሁኚ እሱ በእ/ር እጅ ተይዞ እንዲህ ግፍ ከሰራ ተይው ይኼ ለማናችሁም ባል መሆን አይችልም ሲቀጥል እሱም ቤተሰቦቹ ጥቅመኞች ናቸው ያቺ 3ኛ ሚስት የሆነችውስ ሴት ሚስት እያለው ልጆች እያሉት እያወቀች ምን ያህል ወንድ ብታጣ ነው ?? ይገርማል ካንቺ ይልቅ የሰው ባል ልጆች ያሉትን ወንድ ከነቤተሰቡ በገንዘብ መግዛት ምን አይነት ሞራል ነው ?? ለቤተሰቦቹም ለእርሱም ልቦናን ይስጣቸው ፈጣሪ ይፍረድልሽ አይዞሽ ለልጆችሽ ኑሪ ።
@ayelechteklu5302
@ayelechteklu5302 7 ай бұрын
አይዞሽ እህትዬ እናትየው ግን የጇን ታገኛለች በልጆቿ የዘራችውን ታጭዳለች ጠብቂ አይዞሽ ልጆችሽን አሳድጊ እንደምንም ተቸግረሽ
@ወይኗ-ተ4ፈ
@ወይኗ-ተ4ፈ 7 ай бұрын
ይሄ ታሪክ ሌላ ቦታም ሰምቼዋለሁ እራሱ ይሁን አይሁን አላቅም እንጂ ፈጣሪ ይርዳሽ መፍትሔ የጠፋለት ነገር ቢኖር የማዳም ቅመሞች ብር ነው አትሰሙም😢
@annasweet4679
@annasweet4679 7 ай бұрын
ባልሽን የተጫወቱበት ቤተሰቦቹ ናቸው ምስኪን አስጨንቀውት በሽተኛ አደረጉት ስራ ቦታው ከመውደቁ በፊት ደውሎልሽ ቀሰቀስኳቹ ብሎ ወዲያው ወደቀ ነው ያልሽው ይወድሻል ተሰምቶታል ግን በጥፋት ላይ ጥፋት እሚጨምሩበት በአካባቢው ይሉት ናቸው ወንድሜ ሰው በገንዘብ አይድንም በእግዚአብሔር ምህረት እንጂ የምህረት እጁን ከፈለክ ይቅር በይኝ በላት የልጆችህን እናት ከዛ አንድ ጋር ተሰብሰብ ሶስተኛዋ ግን ከመሀል ብተወጪ ብዬ እመክርሻለው አሳፋሪ በሰባራ ጎኗ አትግቢባት በቃ ሌላ ትዳር የሌለው ፈልጊ
@abenetbekalu4084
@abenetbekalu4084 7 ай бұрын
በማያውቁት ነገር አፍን ማላቀቅ አይከብድም ከሁሉም በላይ ተጎጂዋ ሶስተኛዋ ብትሆን ምን ታውቃለህ እማያውቁት ነገር ላይ አስተያየት መስጠት አላዋቂነት ነው
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 7 ай бұрын
አንደኛ ስተትሽ ከቤተሰብሽ አስበልጠሽ ይህን ሙትቻ ማመንሽ ነው ከእሱ ብቻ የጀመራ አይደለም ክደት ቤተሰቡም ከድዎች ናቸው በጠም የተረገሙ ቆሻሻዎች እህት ተብዬወ የለዬለት እረስ ወደድ አረመኔዎች ናቸው እባካቹ በውጭም ይሁን በሀገር ያለቹ እህቶቼ በስንት ስቃይ ያገኘቹትን የምተመጡትን ብር ለነዝህ ከንቱ ሙትቻዎች አሰልፈቹ አትስጡ እባካቹ ምንም ብትዎዱትም አትሸወዱ
@zerfitunegash5045
@zerfitunegash5045 7 ай бұрын
የአንችን መልካምነት አይቶ እግዚአብሔር አዋርዶ አሳይቶሻል አይዞሽ በጸሎት በርች እህቴ!!😍😍 ።አብዝሀኞቹ ወንዶች ተኩላ ናቸዉ። በሁሉም ቤት ነዉ ያለዉ ይህ ችግር።
@politicalopinion4860
@politicalopinion4860 7 ай бұрын
በጣም አሳዝነሽኛል፡፡ በመጀመሪያ ለመለወጥ ብለሽ አረብ አገር ደክመሻል፤ ሰው መስሎ ተጠግቶ ጉድ ሰርቶሻል፡፡ እባካሽን ያለፈውን ትተሸ ይኸን ርጉም ትተሸ ልጆችሽን ተረጋግተሸ ለማሳደግ ሞክሪ፡፡
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 7 ай бұрын
እግዜኦ ስንት አይነት ስው አለ በፈጣሪ በስመአብ 😢 አንች ከዚህ ብኋላ ጠንካራ ሁኝ ለልጆችሽ እሱ በቁሙ የሞተ ነው።
@Warka1010
@Warka1010 7 ай бұрын
ከሀበሻ ወንድ ታማኝ አለ ብትሉኝ አላምንም ሁሉም ስዶች ናቸው እግዚአብሔር በምድር ላይ ይፈትናቸው የእጃቸውን ይስጣቸው ይፀፀቱ አንች ገንዘብሽን መውሰዱ ነው እንጅ የሡ መሄድ አይግረምሽ ፈጣሪ ፈረደበት ሌሎችን የአልጋ ቁራኛ አርጎ ፈጣሪን ይቅር ሚሉ ያርጋቸው😢
@buzinas8965
@buzinas8965 7 ай бұрын
የግፍ ጥግ አይዞሺ ለራስሽ ተጠቀቅ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 7 ай бұрын
ተጠቀቁእህቶቼ😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳሽ😢😢ወንዶቼ አንድ እውነት ዬላችሁም
@አፋላጊ
@አፋላጊ 7 ай бұрын
ደሀ ወንድ ልቡም ደሀ ነው አታግቡ በቃ
@DestaMekonnen-r6y
@DestaMekonnen-r6y 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😌😌😌
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂. ሳህ😂😂😂😂😂😂
@yamlaksera3687
@yamlaksera3687 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@saragetahun7648
@saragetahun7648 7 ай бұрын
በእውነት በሴት ልጅ ላይ የሚጫወቱ ወንዶች ወንድሜሜ ይሁን የስራቸውን ይስጣቸው የሴትን እድል የሚጫወቱ ቤት ይቁጠረው ኡፍፍፍ እህታችን አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ ለራስሽ አስቢመንድ ክፉ ነው አምላኩን የማይፈራ ❤️
@tsigemenale892
@tsigemenale892 7 ай бұрын
እግዚአብሔርን አትፈሩም የኢትዮጵያ ወንዶች በልጆቻችሁእና በሴት ላይ የምትሰሩት ግፍ በጣም ያማል እናትና እህት እያላችሁ ግፉ በዛ እግዚአብሄር ግን መልስ ሰቶአል ሳይቆይ ልጆቹን የሚጎዳ ቢሆንም እግዚአብሔር ጽናቱን ይሰጥሽ 🙏🏾🙏🏾
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 7 ай бұрын
You're crazy you don't have to
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 7 ай бұрын
ቲጂ እዬ ደምሪኘ❤
@smalllife7676
@smalllife7676 7 ай бұрын
Strocku ላይ ጨምሮ መብረቅ ይምታው
@aynalemambaye8920
@aynalemambaye8920 7 ай бұрын
Ameeeeen😂😂😂😂😂
@abentekelly9387
@abentekelly9387 7 ай бұрын
😃😃😉😃☀️
@habendenbel4329
@habendenbel4329 7 ай бұрын
Amen 🙏 ehitowchu yesrachewn yestachew 😊
@Meseret-uq3jn
@Meseret-uq3jn 7 ай бұрын
አሜን
@mekdesgossaye8527
@mekdesgossaye8527 7 ай бұрын
Amen yetebaberutinm chemro
@kalkidan745
@kalkidan745 7 ай бұрын
እህታችን አይዞሽ በርቺልን ሁሉም ለበጎ ነው እመቤቴ ጥላ ከለላ ሆና ጥበቅሽ ከስርሽ አትጥፋ ልጆችሽንም በቤቱ ያሳድግልሽ እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጠዋል ለእሱ
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 7 ай бұрын
አይ ወዶች የኔ ታሪክ ተመሳሳይ ምን ይሻለናል ግን ያችው ሶስት የኔስ አምስት ልጆችና ሶስት ሚስቶ ከላየ ላይ ተወልደው ጎድ ሰማ ጀሮየ የአስራሁለት አመት ትዳሬ ብዙ የለፋሁለት ህወት ተበተና እውናት ትዘገያለችጂ አትቀርም ተው ግን ወዶቹ 😊
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 7 ай бұрын
አይዞሽ ፈጠር መገፈትሽን አይቶ ፈጠር አይተውሽምና በርች ወናው ሰላም ፍቅር ጤናና ራጅም እድሜ ለአንችም ለልጆችሽ ይሁንላቸው አትበሰጭ ያልፋል
@barkot-hm3fm
@barkot-hm3fm 7 ай бұрын
እኔ የምለው በሽተኛ የሚወስዱት ምን ሊያደርጉት ነው እረ ምነው ወዶች በጦርነት አለቁ እዴ 😮😮😮
@dagimsenbet2945
@dagimsenbet2945 7 ай бұрын
Sasibew liju betam konjo sayhon aukerim...hulum alikoretelachewm.....
@eyeruskifle7179
@eyeruskifle7179 7 ай бұрын
Kkkkkk....
@hanamelese1997
@hanamelese1997 7 ай бұрын
የሱ ጨው አለው መሰለኝ😂😂
@Sarafree2025
@Sarafree2025 7 ай бұрын
አስነክቷት ነው!!
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 7 ай бұрын
Ykir 😂asakshign
@SalomeGeza-ml5lm
@SalomeGeza-ml5lm 7 ай бұрын
እኔ የገረሙኝ ቤተሰቦቹ ናቸዉ ስዶች 🙈 የተረገሙ ዘሮች ናቸዉ እንኳን ቀሩብሽ
@gualteklay9042
@gualteklay9042 7 ай бұрын
You are very strong woman
@MartaMan-rd7qd
@MartaMan-rd7qd 7 ай бұрын
አባቱም እንደ ልጅ ነው ወልዳል ከጎረቤት እናትየዋም ክፋ ናት ከጎረቤት አትገናኝ ወንድም ተብየው sate ደፍሮ ታአስሮ ነበር ምስራቅ ያልማዝ ልጅ ጀግና
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 ай бұрын
ከጎረቤት የማይገናኝ ክፉ ሳይሆን ወሬ ነገርና ጭቅጭቅ የሚጠላ ጠንቃቃ ሰው ነው።
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 7 ай бұрын
ሴቶች እባካችሁ ለወንድ ብራችሁን እየሰጣችሁ አታልቅሱ። ወንድ በራሱ ለፍቶ ገንዘብ ያግኝ፡ ቤተሰብ ያስተዳድር፡ ሚስትም እንደአቅ?ሟ እየሰራች ታግዝ። በተረፈ እንደዚህ አይነት ከንቱ የተረገመ አያድርስባችሁ
@papibelete-pw4vq
@papibelete-pw4vq 7 ай бұрын
Leke nsh wonde eko ye bete ras nw yamayastedader wond bantu yetekele.
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 7 ай бұрын
@@papibelete-pw4vq ትክክል እህቴ
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይጠበቀን😢
@NigstWelde
@NigstWelde 7 ай бұрын
ማርያምን እኔም ባንች እድሜ ነኝ የኔም ባል ቤተሰቦቹ ልክ እንደ አንቺ አረጉኝ አንቺ ግን በጣም ትግስተኛ ነሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ 7 ай бұрын
😢❤❤❤
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 7 ай бұрын
ይቅርታ አርጊልኝና እህቴ,አንቺም እንደምትይው ሁሉንም ነገር ያለብን ትቀበዬለሽና እሺ ትይዋለሽ ስለዚህ ተጠቀማብሽ፣ ግን ያሳዝናል፣
@SisayEnat
@SisayEnat 7 ай бұрын
ሁሉን ነገር ይሁን እያልሽ ራስሽን የጎዳሽ ነሽ እግዚሃብየር አንቺን ያበርታሽ ይህ ሠው አይደለም ለአነቺ ለልጆቹም የሚሆን ሰው አይደለም ባል ሚስቱን ያሥጊጣል እንጅ ያላትን ጌጥ አውጥቶ የሸጠ ለት ነው እህል ውሀው ያለቀው
@TutuEshetu
@TutuEshetu 7 ай бұрын
አንቼ መልካም እውነተኛ ሚስት ነሽ ብሩንም መቀበልሽ ትክክል ነሽ ጎሽ ለልጃ ስትል እንደሚሉት እሷም ለልጆችሽ አስባ በመስጠቷ መልኳም ሴት ናት ለዚያም ነው ከአንበሳ መንጓጓ የዳነችው የሚገርም ነው እራሱን በጭንቀት በሽታ ላይ ጣለ
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 7 ай бұрын
😂😂😂😂 ሰው የዋህ ነው ይባላል በዚ ልክ የዋህ አላየሁም አልሰማውም እየሳኩ አለቀስኩ በስማም ምን አይነት ጠንካራ የዋህ ሰው ነሽ የእኔእናት በጣም በጣም ነው ያሳዘንሽኝ 😂😂😂የዋህነትሽን አይቶ ፈጣሪ ይርዳሽ እኔ ብሆን አናቱን ከፍዬ ገላግለው ነበረ ሴቶቹንማ እንኳን ላያቸው እያሳደድኩ በጠብጣቸው ነበረ ወይኔ ቃል የለኝም በጣም የዋህ ነሽ ❤❤❤❤
@ሐገሬኑሪልኝ
@ሐገሬኑሪልኝ 7 ай бұрын
እናትዬ መቼም ከመጀመሪያው ምን አይነት ሰው እንደሆነ አሳይቶሻል። ይሁን እዚህ ድረስ ኖረሻል። ሌላው ካንቺ ብዙ መማር ከቻለ ታሪክሽን ማጋራትሽ ጥሩ ነው። የሚገርመው ባለቤታችሁ ታሙዋል አንድ የተበላሸበት ነገር አለ ሴሰኝነት በራሱ በሽታ ነው። በጣም የሚያሳዝነው ነገር የእናትየው ለዛውም ሴቶች ልጆች እያልዋቸው ሞራል የሌላቸው። በዚህ እድሜዎት ቆርበው አይደለም ለልጆቾት ለሐገር ለወገን የሚፀልዩበት እድሜዎን የልጆን ውሽማ ገንዘብ ቁጭ ብለው ይበላሉ። ወንድሙ የገንዘብ በሽታ የተጠናወተው ማፈሪያ። እህትህ ብትሆን አካኪ ዘራፍ ትል ነበር። ለነገሩ እንዳንተ ያለ ከእህትህ ጣውንትም ትቀበላለህ።ሌላው ቢቀር ለነዚ ትንንሽ ልጆች አታዝኑም? ሲጀመር የሴትን ገንዘብ ቁጭ ብሎ መብላት የለመደ መቼም ሰው አይሆንም። ወንድ ልጅ የቤቱ አውራ ነው። ሌላው ሰውየው ምን እያስነካቸው ነው በተለይ ሶስተኛዋ ሶስተኛ ሚስት እንደገና ተይዞ ጠርጥር አለ እንጃ የነካችሁን አንቺስ ህጋዊ ሚስቱ ነሽ። የሁለቱ ይሔን ያህል መሆን ይገርማል። በተለይ አልወለደች አልተፈራረመች ይሔ ሁሉ ኢንቨስት አድሪጌያለሁ ብለሽ ነው?ይቅርብሽ እንደተከበርሽ በሰላም መሰስ ብለሽ ውጪ። አንተን ግን እግዚአብሔር ይማርህ። ጥሩ የጭንቅላት ሐኪም ያስፈልግሐል። አይዞሽ እህቴ በጤና ቆይ ለልጆችሽ እግዚአብሔር ከአጠገብሽ ይሁን። ልጆችሽን ይባርክልሽ።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 7 ай бұрын
አንድ ወንድ ለአንድ ሴት ነው አዳም እና ሂዋን የሃገሬ ወጣት ሴቶች ሽማግሌ ሳይልክ ቤተሰብ ሳይተዋወቅ ህጋዊ ሳትሆኑ በጭራሽ ሳንቲማችሁን አታጥፉ አለቀ :: እናንተ አጭበርባሪዎች ሴቶችን የምታስለቅሱ ውሸት ሃጢያት ነው እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ንስሃ ግቡ ተመለሱ ዋጋ ትከፍላላችሁ እግዚአብሔር ያያል ይፈርዳል ለቃልኪዳናችሁ ታማኝ ሁኑ በሁሉም ስፍራ ታማኝነት ለራስ ነው ያድናል ኢየሱስ ! ይቅር በይው
@zemenayehuwonbiro5891
@zemenayehuwonbiro5891 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ክፋቱን አሳይቶታል ወዲያው የሚመካበትን ሰውነት ሽባ አድርጎታል ከዚህ ካልተማረ መቸም አይማርም
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 ай бұрын
ከተጋቡ በኃላ ኣይደለም ወይ ማጭበርበር የጀመረው። አያድርስ ነው
@Brhan-ut9wy
@Brhan-ut9wy 7 ай бұрын
አይወድ😢😢 ፈጣሪ ችሎታውን ይስጥሺ ጠካራሤነሺ የኔውድ❤❤❤
@mama21021
@mama21021 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እውነተኛ እና ፃዲቅ ፍራጅ ነው የኔ እህት ።አንቺ እንኳን አመንሽው እሱም ሆነ ቤቴሰቦቹ ፍርድን ከእግዚአብሔር ያገኛሎ።እኔ ሁሎን ለአምላክሽ ሰጥተሽ አንቺ ብያንስ ኑሬ የኔ እህት እሺ።እግዚአብሔር ያበርታሽ🤲
@ሲፓራ
@ሲፓራ 7 ай бұрын
ሴቶችዬ ካገባን በኃላ ነገር አለሙን ትተን ቤቴን ቤቴን ማለት ግን አታቆሙም ማለት ነው ተመልከቷት እስኪ ስታገባ የነበራትን መልክ እና አሁን ያለችበትን አረ ተዉ ግን ችክ አትበሉ i'm the same way 🙄 but still .let do better
@AsterBaraki-c9c
@AsterBaraki-c9c 7 ай бұрын
የኔ እህት በዚህ ዘመን ከሌለህ የለህም አለቀ! ሂወት ይቀጥላል እንዳትታመሚ ራስሽን ሁኚ አንቺ ጥሩ ቦታ ላይ ስትሆኚ ነው እንኳን ባል ልጆችሽንም ማሳደግ የምትችይው በቃ! ምእራፉን መዝጋት ባለብሽ ዘግተሽ ሂወትን ኑሪ አለቀ ይሄ ሂወት አይደለም እባካችሁ ራሳችንን እንቻል እንስራ እንለወጥ ባይ ነኝ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 7 ай бұрын
በትክክል አይዞሸ እህቴ ለልጆችሸ ኑሪላቸው ይሄ ሰይጣን ነው እግዝዬ
@Anumma572
@Anumma572 7 ай бұрын
Egziabeher Anchen Ljochshen Ybarkachu.
@MisrakeMisrake
@MisrakeMisrake 7 ай бұрын
ትዳርእያላቹ መርጣቹ አግብታቹ ሌላ ምትመኙ ሌላ ምትመኝ የኔ መዳሀኒያለም አዞሮ ይድፋቹ
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 7 ай бұрын
እውነትሽን ነው የእኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤
@seadapp50seadapp50
@seadapp50seadapp50 7 ай бұрын
የህቴባልነው የሰረቀን እኛን ለመበቀል ብሎ ልጅቱን ለማዬትብሎ መጥቶ ስለተለያዩብቻ ሙሉ ወርቃችንን የእጅ የአንገትና የጆሮ የሁለታችንንም ከነሰንዱቁ😢😢😢😢😢😢😢😢ይህ ታሪክ ከእኛጋ ይመሳሰላል ታሪኩ
@ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
@ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል 7 ай бұрын
ጉድ እኮ ነዉ🙄አይሠማ የለ ዘድሮ!
@zufanzerihun2344
@zufanzerihun2344 7 ай бұрын
ጥፋተኞች እኛ ሴቶች ነን አንቺ ምስኪን ነሽ ያቺኛዋ በተለይ ሶስተኛዋ ያንቺን ትዳር ሳይሆን ሁለተኛዋን እያውቀች ገንዝብዋን እያፈሰስች ወንድን ምትከተል ባጠቃላይ አስፈሪ ዘመን ነው
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 7 ай бұрын
ይሄንን ሰውዬ እንኳን እስትሮክ መጋኛም በደገመው ፀበል እንዲ አይነት ሰው ይሄዳል እንዴ ሆሆሆሆሆ ግን የሰውየውስ ይሁን የቤተሰብ ጥቅመኛ መሆን ነገስ ለእኔ እግዚኦ የሰራዊት ቅዱስ ሴቶቹም ልበ ቢስ እኔ ነበርኩ አስደንግጨው እግሩ ብቻ ሳይሆን ጭንቅላቱም እንዲጀንን ነበር የማደርገው
@FikrteDameiss
@FikrteDameiss 4 ай бұрын
የባል ቤተሰቦች እ/ር ይፍረድ በበለጠ በናትየዋና በእህትየዋ ይፍረድ ሲሚ በጥቅም የተገዛ ልብ ነገ ምን እንደሚጠብቃችሁ እወቁት ልጆች ነገ ጠላቶችቻችሁ እንደሆነ እውቅ ነገን በሰላም እንደማትኖሩ እወቁ
@ayinetadesse1345
@ayinetadesse1345 7 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይመለከታል አይምሮሽን ጠብቂ ተይው ፀልይ
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት 7 ай бұрын
ከእንደዚህ አይነት በውርደት ከተሞላ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቅ ። ከሱ ብልግና የቤተሰቦቹ የውርደት ተባባሪ መሆን ያሳፍራል ። የሚሰሩት ግፍ ከነሱ ቢያልፍ ለልጆቻቸው የሚያሰቀምጡት እዳ የሚገፋ አይደለም አንቺ በርቺ እንኳን ገፊ አልሆንሽ ። ህሊናቸውን በገንዘብ የሸጡ ቤተሰቦች እንኳን ገላገለሽ። አጎትየው ግን ከአቅሙ በላይ እንደሆኑበት መገመት አይቻልም ። እህቶቹም የጃቸውን አይጡ።
@user-zq2gp7qn4
@user-zq2gp7qn4 7 ай бұрын
አይ የኛ ወንዶች ሴት ማስለቀስ ስራ አርገውታል. እህህህህህ
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 7 ай бұрын
egna 1 sat aten tekemetenal lalaw 3 arat set yeyezal er bakeh mengedun ngregn
@yeneMB
@yeneMB 7 ай бұрын
​@@Ethio-NationalGeography have you seen the result? Are you wishing that? Please don't tell it for minnd
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 7 ай бұрын
no i deeply know about ethiopian lady i.e ethiopan lady like this type of men
@yeneMB
@yeneMB 7 ай бұрын
@@Ethio-NationalGeography yes, but that is in minor case
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 ай бұрын
ዋናው ችግር የወንድ እጥረት ነው። ሴቱ ለወንድ ተንገበገበ! በትንሽ ቀን ትውውቅ ራሳቸውንም ገንዘባቸውን ለማስረከብ ሰከንድ አይፈጅባቸዉም።
@messiworku9939
@messiworku9939 7 ай бұрын
ያኔቺንም ሆነ የ3ሚስት ታሪክ ሰማሁ በጣም የገረመኝ የሱ ዉንብድና አይደለም የሰዎቹ ህሊና ማጣት
@AyaSaed-bj8cs
@AyaSaed-bj8cs 7 ай бұрын
ምስራቅዬ የሰፈሬ ልጅ አይዞሽ ገና ልጅ ነሽ
@RediKebede
@RediKebede 6 ай бұрын
ባለጌ ያሳደገው መች ጥሩ ይወጣዋል ከነ ቤተሰቡ ነው የተበከሉት
@አበባወለተመድኅን
@አበባወለተመድኅን 7 ай бұрын
እግዚኦ ተሳሃለነ ምን አይነት ጊዜ ደረስን😢የሰው ልጅ ክፋቱ😢
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 7 ай бұрын
እግዝያብሄር በቁመናው ያሽመደመደው ይክፋት ስራ ሲፈርድበት ነው እንኳን ገላገለሽ
@lidyawo4575
@lidyawo4575 7 ай бұрын
ያልገባኝ ነገር የዚህን አጭበርባሪ ፌት መሸፈናችሁ😡
@de4765
@de4765 7 ай бұрын
የሚዲያው አላማው በችግረኞች መከራና ታሪክ ቢዝነስ መስራት ነው እንጂ ማጋለጥ አደለም
@simethio2517
@simethio2517 7 ай бұрын
ሚዲያውን በሕግ ያስቀጣቸዋል እስከማዘጋት : በፍርድ ቤት ወይንም መንግስት ከፈረደበት ብቻ ነው ማሳየት የሚቻለው በዚያ ላይ ፖሊስ ነው
@ፍሬ
@ፍሬ 7 ай бұрын
የተማረ ይግደለኝ ​@@simethio2517
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН