ድራማ ነው የተሰራብኝ !እኔን ለማየት ከአሜሪካ የመጡት መንትያ ልጆቼ በህይወት እያለሁ ሞታለች ተባሉ !

  Рет қаралды 20,613

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 149
@Maryg05
@Maryg05 5 сағат бұрын
የራሳችውን ልጆች አቅፋችው በሰው ልጆች የምትነግዱ እግዛብሔር ይፈርድባችዋል የነዚ እናት እምባ ያሰከፋላቸዋል አይቀርም ግፉ ለጌዜው ነው አገናኞቸው።
@meseretamdeno8060
@meseretamdeno8060 5 сағат бұрын
አድራሻቸው ካለ እና ሙሉ ስማቸውን አስቀምጡ በየአካባቢያችን ካሉ እንፈልጋለን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 6 сағат бұрын
ህይወት አጭር ናት መልካም ስራ ሰርተን እንሙት ለራሳችን የማይመቸውን ለሰዎች አናድርግ ሞት አይቀርም ለሰማይ ቤታችን እናስብ ። እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ👏
@mulumebetgezahgne6470
@mulumebetgezahgne6470 5 сағат бұрын
መሲ የማማን ጉዳይ ለኢቢየሰ ተሌቡዠን አሰተላሊፉላቸዉ እነሱ ያገናኘቸዋል ልጀቻቸዉን
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 6 сағат бұрын
😢😢መቺነው የእናቶች እንባ የሚታበሰው😢😢አቤት የናት እንባ ቤት ይቁጠረው የተሰራ ግፍ!!በኢትዮጵያውያን እናቶች ላይ☝️
@EtsubKelile
@EtsubKelile 6 сағат бұрын
የኔ እናት እባዎት ይጋረፍል ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ጠብቅ😢😢🙏🙏🙏
@MihretGirma-kc9iy
@MihretGirma-kc9iy 4 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይርዳዎት ልጆቾን አቅፈው ለመሳም ያብቃዎት
@TenyeBernu
@TenyeBernu Сағат бұрын
ስታሳዝን የኔ እናት በበአካል ታገናኝሽ እመብርሀን😢😢😢😢😢
@bmbm5564
@bmbm5564 4 сағат бұрын
ውይ ውይ ጭካኔ ልጄቹም ሌሎቹም ሰወች እግዚአብሔር ያገናኛችሁ እማማየ😢 የሰውን ልጅ የምትከለክሉ ፈጣሪ ይቅጣችሁ
@senaitjira209
@senaitjira209 4 сағат бұрын
አይዞት የኔ እናት እመቤቴ ትርዳዎት ያገኝዋቸዋል አታልቅሱ
@titiafework5049
@titiafework5049 5 сағат бұрын
Uffffffff endet yasazenalu 😢😢😢 Emebete enbaweten tabeselot 😢🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ownerowner2993
@ownerowner2993 4 сағат бұрын
ኦ ጌታ ሆይ ዘንድሮ የወላጅ እንባና ሰቆቃ መከራ😢😢😢😢😢
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 6 сағат бұрын
አይይይይ እናት ምነው ብታሳያቸው የወቃችሁ
@b.6015
@b.6015 Сағат бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔 አየ እናት አረ አላህን ፍሩ አይይይይይይ አላህ ይርዳሁ የወላድን ነገር ወላድ ያውቀዋል
@addisgulema3748
@addisgulema3748 5 сағат бұрын
በጣም አስዛኝ ምንም ትሁን እናት. እናት ናት 100& ግፍ ና እርግማን ይሆናል 🥲እእዕ እናት ❤❤❤, እጦት አይን ይጥፋ 🥲 ግን ለዚህች እናት ልጆች, መመለስ አልባት 👌🏿 እግዚአብሔር መፍራት ተገቢ n😮😭 እናት እምዬ ❤️🌹❤️
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 4 сағат бұрын
😂😂😂😂😂 ማሳደግ ነዋ😢
@fikreabebe9908
@fikreabebe9908 Сағат бұрын
ልጆች በስምንት አመት ከሄዱ እናታቸውን ያስታውሳል ለምን እናታቸውን እንዲጠሉ የተደረገ ነገር ቢኖር ነው እንጂ እናት ጀግና ናት እነዚህ ልጆች ማስቲካና ሶፍት በሚያዞርበት እድሜ ነው የላኩአቸው ግን ለልጆቹ ፊውቸር አስበው ነው የላኩአቸው እንጂ እንደሌላው እናት ቢሆኑ በየመንገዱ ሲጋራ ሶፍት እያሽጡ ይጠቀሙባቸው ነበር
@Ayehut
@Ayehut 5 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሁ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 5 сағат бұрын
Ayizosh. Ehete, Medhanalem yirdash 😢😢😢😢ehhhhhhhhh. Enen enen❤❤😢😢
@eshetetareke4862
@eshetetareke4862 32 минут бұрын
አይዞሽ እናቴ ልጆችሽን ፈጣሪ ያገናኝሻል ሜስጥሩን አግዜአብሔር ያውጣው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 6 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይርዳውት
@GebrielaFessahaye
@GebrielaFessahaye 5 сағат бұрын
Ay enat effff betam yasaznal Mama keljochsh fetari yagenagesh
@addisgulema3748
@addisgulema3748 4 сағат бұрын
ማንም እንድ እናት የለም ❤❤❤❤️እምዬ ❤️❤️❤️😢ማን እንድ እናት ❤️
@yifat-o4w
@yifat-o4w 3 сағат бұрын
ወልዳ የምትጥልም እናት ነች....
@fikreteru6742
@fikreteru6742 5 сағат бұрын
ላኪዎች ብር እየተቀበሉ ቤተሰብ እዳይገናኙ ያረጋሉ😢
@fatumamengesha2883
@fatumamengesha2883 4 сағат бұрын
እረ ተሰ እናት አታልቅስ እናት እናት ናት መተኪያየሌላት አይዞሽየኔናት ታገኛቸዋለሽ እባሽይታበሳል እናተም እናታችን በሏት እዲህ እየተሰፈሰፈች
@የጊባዊእረኛቻናል
@የጊባዊእረኛቻናል 6 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 አይይይይይይይ የእናት እባመቸነዉ የማበቃዉ
@WalidMustefa
@WalidMustefa 31 минут бұрын
የወለደ ያቀዋል አይዞሁ እውነት ትመነምናለችጀ አድቀን እውነት ትወጣለች
@MeseretGemechu123
@MeseretGemechu123 5 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይርዳው እማማ
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 4 сағат бұрын
የኔ እናት አላህ በሰላም ያገናኛቹ
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 4 сағат бұрын
አይዞዎት እናቴ ያገኟቸዋል እግዚአብሔር አለ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 сағат бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ የእናት ለቅሶ ማየት እንዴት ያማል በመሀል ያላችሁ ሰዎች አረ ተው አስተውሉ የራሳችሁን ልጆች አቅፋችሁ እየተኛቹ እናትና ልጆችን አታራርቁ መቼስ በዚህች ምድር ላይ ዘለዓለም አንኖርም ለመኖር እስተፈቀደልን ድረስ ግን መልካም ነገር ሰርተን እንለፍ አይዞዎት እማዬ አያልቅሱ እግዚአብሔር በአይን ስጋ ለመተያየት ያብቃችሁ
@tsehayarega848
@tsehayarega848 5 сағат бұрын
Sorry. Sister. God is good
@aronbrhane374
@aronbrhane374 4 сағат бұрын
እግዚአብሄር ከልጆት ጋር ያገናኞት 🙏
@SisayMamo-m4v
@SisayMamo-m4v 3 сағат бұрын
ለእናታችን ፈጣሪ ይርዳቸው!!!!!
@enayko5471
@enayko5471 3 сағат бұрын
Ayizote Enate tegenagnalachiw Egezabere yerdawte Ayalkeshiw be medeye 🙏 Ewnetun sirdote berashacew gezi yemitalu Egezabere Edeme ketenagar yestute 😘🤲
@MasaraMasara-d7i
@MasaraMasara-d7i 5 сағат бұрын
የእኔ እናት እግዚአብሔር ያገናኞት እንባሆት ይታበስሎት
@demidemi1076
@demidemi1076 4 сағат бұрын
እንደ መድሂን ታራክ ሐረር ውስጥ ነበረ እናትየው ሁለት ልጆቿ የሚልኩት ብር አባትየው አ አ እየተቀበለ እየበላ እናታቹ የላከችው ደብዳቤ እየለ እሷ ግን በርሃብ ተቆራምዳ ምተች ሰው ጨካኝ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ
@tatualemayehu4175
@tatualemayehu4175 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እናቴ
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd 4 сағат бұрын
ስምንት አመት ከሆኑ ሲሄዱ በደንብ ያስታውሳሉ ታሪካቸውን እናታቸውን አይጠፉም አይዞወት
@yibrsh
@yibrsh 3 сағат бұрын
የኔ እናት በጣሞ ነው የሚያሳዝኑ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ
@hanna4751
@hanna4751 3 сағат бұрын
አሜን
@aregashgebere
@aregashgebere 4 сағат бұрын
😢😢😢የኔ እናት አይዞት ኡፍፍፍ የእናትን እንባ ማየት ህመም ነው 😢😢😢
@Addisnews-iq6hc
@Addisnews-iq6hc Сағат бұрын
እኔን የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳዎት ወይ ድህነት ወይ ችግር ይሄ ሁሉ ድህነታችን ነው
@AbebaAlemu-zu6xc
@AbebaAlemu-zu6xc 5 минут бұрын
እማምዬ አስለቀሱኝ እመቤቴ ትርዳሁ።
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 сағат бұрын
አላህ ያገናኛችሁ
@Temutubeተሙ
@Temutubeተሙ 3 сағат бұрын
እኔ ተበድየ አይባልም ወደው እሥከላኩ ድረሥ ልጆቹ ከፈለጉ ይመጣሉ
@YeshiMamo-b4v
@YeshiMamo-b4v 3 сағат бұрын
ወይኔ ስንት ጊዛቸው ሲያሳዝኑ እስካሁን አላገኟቸውም
@selameselame234
@selameselame234 4 сағат бұрын
እኔ ወልጃለሁ . አብሬ ስቅሰቅ ብዬ አለቀስኩ እንደዚህ በሰው ልጅ መጨከን ጥሩ አይደለም . እግዛብሔር የእንባን ጠብታ ይፈርዳል
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 3 сағат бұрын
የእናቶች እንባ እንዲሁ ፈሶ አይቀርም እግዚአብሔር ቀን አለው ይፈርዳል
@Immortelle1
@Immortelle1 43 минут бұрын
Ayizot yene enat ke lijochot gar tegenagnitew sisku yasayegni geta🙌
@She12-e5t
@She12-e5t 13 минут бұрын
ህፃናትን ዚጎቻችንን በተዘዋዋሬመሸጥ ልጆቹም ክፉዎች ሆነው ነው አሁን እኮ ትልልቅ ሆነዋል ለምን አለፈለጉ ልጆች 🇺🇸 እዚህ የራሳቸውን ምቾት ነው የሜፈልጉት ስለዚህእህቴ መድህን እራስሽን ጠብቄ : አዘንኩኝ የሁላችን እናቶች ናቆት መሰለኝ:: አዘንኩኝ ለነገሩ አረብ ኃገር ያሉ ልጆች ወላጅን ይፈልጋሉ :: እህቴ ወ/ሮ መድህን አታልቅሽ ፃድቃኔ ማርያምሄደሽ አልቅሰሽ እመቤቴን ተማፀኝ :: እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ 🙏🙏🇪🇹
@KadijahAlimam
@KadijahAlimam 2 сағат бұрын
ያአላህ።እናትአታሳዝንም እናት አትተካም እባካችሁ
@19tahsase
@19tahsase 4 сағат бұрын
ወይናት ወለታሽን ማን ይወቀው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢!!!!
@yifat-o4w
@yifat-o4w 3 сағат бұрын
እናት የምታደርገው ፣ውለታ ወይስ ግዴታ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ብቻ የሃበሻ እናቶችን እንባ ያብሳል ሁሉን ያያል ይፈርዳል ! እናት ለዘላለም ትኑር ! ሳትሞት በህይወት እያለች ልጆቹን የዋሻችኇቸው ንስሃ ግቡ ተመለሱ እባካችሁ ለልጆቹ እውነቱን ንገሯቸው እናንተም እናታችሁን አግኟት እምዬ አሜሪካ ከአንቺ እና ከሞት አይቀርም ማዘር አይዞሽ ፀልይ እንጂአታልቅሽ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን የደስታ ያድርግልሽ እውነቱን ያውጣልዎ ልባቸውን ያራራልሽ ልጆቹ አንቺን ጠልተውሽ ወይም ጨክነው አይደለም አሜሪካ ቢዚ ታደርጋለች አይክፋሽ ማዘር አይዞሽ ፀልይ ብቻ እድሜ ይስጥሽ
@Leul-u4t
@Leul-u4t 2 сағат бұрын
አይ መስዬ ሁላችንም ቤት እሳት አለ ባንቺ ጀግንነት ግን ነፃ እንወጣለን እውነትንም እናገኛለን መሲ በርችልን እኔም የ13አመት ሚስጥር አለኝ እደሳቸው በሽተኛ ሆኜ ቁጭ ብዬልሻለሁ ማሚ ነኝ መሲ ደጅሽ እስከምደርስ በተለያዩ ሰዎች እየተደሰትኩኝ እያለቀስኩኝ አሳልፋለሁ
@YergaAlem
@YergaAlem 2 сағат бұрын
አይዞሽ።❤
@merimeri7886
@merimeri7886 Сағат бұрын
እናቴ እኔ ስፍስፍ ልበል ፈጣሪ ላይነ ስጋ ያብቃዎት 😢😢😢😢 አይዞት እዴት በናት ይጨከናል እንደዚህ 😭😭
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይርዳዎት 😢
@tataselam678
@tataselam678 4 сағат бұрын
Adisu and trhase plese. Give you mum a chance to see you plese I see your mum was looking for you on tv even 6yers ago emagen she still suffering because she miss you so much she is grieving plese both speck to her
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf 2 сағат бұрын
የኔ እናት እባካችሁ እናቴ እምዬ በሏት በሂይውት ካሉ ነው መሯሯጥ ከሞቱ በሗላ እምዬ ማለቱ አይጠቅምም
@KalkedanAdugha
@KalkedanAdugha 4 сағат бұрын
የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ በእውነት አንጀቴን ነው የበሉት ለምንድን ነው የእናቶች እንባ ሚፈሰው ለምን አሻሮ ቆልታ ቅጠል ተሸክማ ሳትበላ አብልታ ያሳደጉን እናቶቻችንን ለምንድን ነው ሚያለቅሱት አረ በመድኃኒዓለም እንባ እሳት ነው ግፍ ነው። በመሐል ገብታችሁ እንዳይገናኙ የምታረጉ ሰዎች በመድኃኒዓለም ተው ግፍ አትስሩ የኚ እናት እንባ መሬት ጠብ አይልም እሳት ነው ሚሆንባችሁ እግዚአብሔርን ፍሩ ነገ መሞታችሁ አይቀርም መከራን አትስፈሩ በእጃችሁ እባካችሁ አገናኙዋቸው። ትርኃስ የተባልሹ እህቴ እባክሽ እባክሽ እባክሽ እናት አይን ናት እናት እስትንፋስ ናት እናት ህይወት ናት እናት የማትገኝ መተኪያ የሌላት እንቁ አልማዝ ናት እባክሽን እናትሽን አግኝተሽ እማዬ ብለሽ ጠርተሽ አስደስቺያቸው እባክሽ ነገ ይቆጭሻል በጣም ነው ምታዝኚው ሆዳቸውን ይዘው ነው እያለቀሱ ያሉት ግፍ ነው ሚሆንብሽ የእናት እንባ ስር ይነቅላልና እባክሽ እማዬ በያቸው ለህይወትሽም ጥሩ አይደለም ነገ ትወልጃለሽ ታይዋለሽ እያሉሽ ነው ተይ እህቴ አስተውይ አሁን ያለሽበት ነገር ሁሉ ቀሪ አላፊ ጠፊ ነው እግዚአብሔር የኚን ሴት እንባ አይረሳም ይቆጥራልና አስተውይ እናት እናት ናት!
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 5 сағат бұрын
ቆሎ አብሮ ቆርጥሞ ማሳደግ እየተቻለ ድራማ ተሰራብኝ አላቅም🤔
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 4 сағат бұрын
❤❤❤
@alemnesh1700
@alemnesh1700 4 сағат бұрын
ምን ማለት ነዉ?
@betty.n5218
@betty.n5218 4 сағат бұрын
You are right ❤❤
@SIMENGYEMATA
@SIMENGYEMATA 2 сағат бұрын
ዕህህህህህ ዐዬ የወለደ ያዉቀዋል ዕንኳን 19ዐመት ዐደለም በዐንድ ዐመት ናፍቆት በስደት ተቃጥያለው ዕናቴ ዕግዚዐብሔር ይርዳሽ ደስታሽን ያሰማን
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 4 сағат бұрын
እጅግ ክባድ ጭካኔ ነው። በእናት እንዴት ይጨከናል?
@istme4224
@istme4224 3 сағат бұрын
ውይይ😢😢😢😢
@halimehalime9141
@halimehalime9141 5 сағат бұрын
እንኔ😢😢😢😢😢
@frehiwottassew9040
@frehiwottassew9040 4 сағат бұрын
አቤቱ የክፋት ጥግ የዚህን ያህል ጭካኔና ግፍ ትርፉ የትውልድን መከራ ማብዛት ብቻ ነው።
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 4 сағат бұрын
ይኼ ደግሞ የባሰ ነው ፤እንዴት የስምንት አመት ልጆች ውጪ ሀገር እንሂድ ብለው ይወስናሉ?
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 2 сағат бұрын
Sorry Mama. Egziyabiger yirdash
@beryhelen6204
@beryhelen6204 3 сағат бұрын
እረተው እግዚአብሔር ፍሩ ተው የሰው እንባ ጥሩ አይደለም
@AbebaKebede-c8w
@AbebaKebede-c8w 40 минут бұрын
Be strong my mom ❤
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 6 минут бұрын
እናት ልጆቻ በፈቃዶ ወደዚ አለም ካመጣቻቸው ተሸግራም ማሳደግ አለባት ወዶ የሰጠች እናት አሁን ማልቀስ ምን ያረጋል እማማ ልጆትን ራሷት ነው የጣሎት🇪🇷❤🇪🇷
@AhmedK-x6e
@AhmedK-x6e Сағат бұрын
Masiiiiii cic❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉nure mareeeee❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ጦጢት
@ጦጢት 50 минут бұрын
ወላድም መሀንም እኩል የሆነበት ግዜ😢
@yibrsh
@yibrsh 3 сағат бұрын
እኔ የገረመኝ ጋዜጤኛዋ ለምን ስማቸው ከነ አባታቸው ለምን አትናገርም ወይም ምን አይነት ቃለ መጠይቅ ነው ደባብሶ ማሳለፍ ምን ይጠቅማል
@yeshitilahun2079
@yeshitilahun2079 3 сағат бұрын
I’m so sorry mother
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 2 сағат бұрын
አይ ድህነት አይኑ ይጥፋ ልጅን የሚያክል ነገር ስተው ማሳደድ።
@abebahabte8469
@abebahabte8469 5 сағат бұрын
Mesi, endet nesh Etaleme
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 4 сағат бұрын
You shouldn't have given up your parental rights to a foreigner in the first place but good luck
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 4 сағат бұрын
Yap❤
@speakmytruth
@speakmytruth 4 сағат бұрын
This sad. 😢please see your mom no matter what is going on please forgive . I lost my mom 3yrs ago and the pain 😢doesn't go away. Please spend time your mom when she still here. I regret everyday not spending enough time with my mom. 😢please call your mom.
@ቦሩሜዳBoruMedaTube
@ቦሩሜዳBoruMedaTube Сағат бұрын
በዚች በእናት ላይ የሰራችሁትን ግፈኞች አለህ መከራ ያውርድባችሁው እባቸው በከቱ ፈሶዎ አይቀርም እናትና ልጂ እዳይገናኝ ያደረጋችሁው
@yordanoshagosmichae912
@yordanoshagosmichae912 2 сағат бұрын
😭😭😭😭😭😭FETARI YERDAWOT
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 Сағат бұрын
ኡፍ ግን ለምን እናትና ልጅን መለያየት አሰፈለገ እናቶች ምን ያዉቃሉ ከበሰተዃላ ተኮል ሰሪዎች አበሾም አይደለቻሁ ጭካኔን ምናመጣዉ ጣልቃ ገቢዎች በፈጣሪ እናትና ልጆችን አገናኙ
@Simplefunlover
@Simplefunlover 2 сағат бұрын
ይሄ ሁሉ ሀዘን መገንዘብ ያለብን በአደጉ አገሮች ግንዛቤው ይለያል ይአይምሮ ጭንቀት ይበዛል ተረጋግቶ መጠበቅ ነው
@ewawa11412
@ewawa11412 Сағат бұрын
እመቤቴማርያምትርዳወትየልጅነገርእሱዋታውቀዋለችአትጨክንም
@hiwothiwot-u9d
@hiwothiwot-u9d 5 сағат бұрын
🥺🥺🥺🥺🙏🙏
@rahilhayale2627
@rahilhayale2627 3 сағат бұрын
Yan eine efffffff😢
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 6 сағат бұрын
እኔም ዘንድሮ በማልቀስ ብዛት አይኔ ደበዘዘ መነፀርም ታዘዘልኝ
@Fuu4y-cm3rp
@Fuu4y-cm3rp 5 сағат бұрын
መፀለይነው ወደፈጣሪ አልቅሶ መፍቴ አይገኝም እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልን እጂ አይዞሽ
@enatlemenhe5977
@enatlemenhe5977 5 сағат бұрын
👀🥸
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 4 сағат бұрын
እኔም😢😢😢😢
@Miriamkk
@Miriamkk Сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@meseretamdeno8060
@meseretamdeno8060 5 сағат бұрын
እድሜያቸው ስንት ነው ?
@WorknehAsrat
@WorknehAsrat 5 сағат бұрын
Sew yamewal lemeno masadeg ayeshalem leje ala tebelo melake neche amelake hezeb hula
@fiavenyohans57
@fiavenyohans57 Сағат бұрын
እናቴ ይህ ሁሉ እንባ በደስታ ይቀይርሎት ።
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 5 сағат бұрын
Aye Ente Mahon Eda Ayzosh Ehte
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 4 сағат бұрын
ውይ ሆዴን አባቡት
@Diiby-b7g
@Diiby-b7g 3 сағат бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@tataselam678
@tataselam678 4 сағат бұрын
Ato tefera give this womon herchilfern you and ato Samson
@marybirhane1120
@marybirhane1120 5 сағат бұрын
😭😭😭
@Elfensh
@Elfensh 4 сағат бұрын
እኔ ቤተሰብ ፍለጋ ሰንት አምት ሆነኝ አንዱንም አላቅም በድርጀት ነው ያደኩት ድርጅቱ ምን ፎቶም የለም የቤተሰብም እናት ምንም ብትሆን እናት እናት ናት አቤት በ ሏት
@alemnesh1700
@alemnesh1700 4 сағат бұрын
የት ነሽ እማ እኔም ልጄን ስጥች ነበር😢😢
@BertoCan-w7j
@BertoCan-w7j 5 сағат бұрын
😢😢
@HelenTemam
@HelenTemam 2 сағат бұрын
Ayzwet Emma fatty yradawtal yeganagnalu kaljwho gar😢
@HabtamuSharew
@HabtamuSharew 2 сағат бұрын
እባክዎን ከ EBS ጋር ያገናኙ
@MaskdaKaei
@MaskdaKaei 2 сағат бұрын
😮😮😮😮😮😢😢😢😢
@tadelakidane101
@tadelakidane101 3 сағат бұрын
Emebete Maryam kidanmehret Lejeune tagenangew
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 117 МЛН
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 6 МЛН
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 20 МЛН
የጌታቸው ረዳ ጎምዛዛ ቀልድ፤ መርዝ ይዘው የሚዞሩ|ETHIO FORUM
17:32
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 38 ( BY BRUNO )
39:44
Awra Tube
Рет қаралды 61 М.
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 117 МЛН