Sheh Muhammed Sherif // ሽህ ሙሀመድ ሸሪፍ

  Рет қаралды 32,550

ABRET PRO MENZUMA

ABRET PRO MENZUMA

Күн бұрын

የሰይድ ሙሀመድ አሚን ጉራ መድህ
በሸህ ሙሀመድ ሸሪፍ እስከነ ፅሁፉ
ያሰይዲ ያባበል ሁዳ
ያሰይዲ ያባበል ሁዳ አለይካ ሰላቱ ነዳ
ቀጥሎ
አሏሁመ ሶሊ ዐላ ሙሀመድ
የጅብሪል ወዳጅ የአላህ ባለሟል
ሰይዲ ጀማሉል ጀማል

Пікірлер: 23
@sidebireng
@sidebireng Жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم🥰صلى الله عليه وسلم🥰صلى الله عليه وسلم🥰صلى الله عليه وسلم🥰صلى الله عليه وسلم🥰صلى الله عليه وسلم🥰صلى الله عليه وسلم🥰
@mohammedgetaw1153
@mohammedgetaw1153 Жыл бұрын
ሸህሙሀመድ ሸሪፍዋ. አወደሆለሁ
@Abret
@Abret Жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅልን
@Awad-iu8bp
@Awad-iu8bp Жыл бұрын
ወየውወየውወየውወየው❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያረብ❤❤❤❤❤❤
@ruhi1416
@ruhi1416 3 жыл бұрын
ምንድን አለ ቀልቤም ወለለ መዲና ለይ አንድ ሰው አለ💚💚💚 ያሰይዴ ያህባበል ሁዳ Hoyyyeee😢😢😭
@wahbelbarymuktar-3998
@wahbelbarymuktar-3998 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ اللهم صلى على سيدنا وحبيبنا وشفعينا محمد وعلى آله وصحبه اجمعين ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alhamdulillah5333
@alhamdulillah5333 3 жыл бұрын
ሙባረክ የሆነ እስነይን ይሁንላቹ መደድ ለቀቃችሁብን
@አልሀምዱሊላህ-ኸ9የ
@አልሀምዱሊላህ-ኸ9የ 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤አሚንንንን
@saidmohemmed5596
@saidmohemmed5596 7 ай бұрын
❤mashaallah
@AmAa-eh6rs
@AmAa-eh6rs Жыл бұрын
💕💕💕💕💕🙏
@ሀይከልሙሀመድ-ዸ7ረ
@ሀይከልሙሀመድ-ዸ7ረ 3 жыл бұрын
ወየው ወየው ድምፃቸው ማማሩ 💚💚💚💚💚
@goitomabraha2317
@goitomabraha2317 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@zulesherefa6934
@zulesherefa6934 3 жыл бұрын
እንቱን ብዬ አንቱን ናፍቄ ለውዴታው ስንቅ ማድረጌ ዘመድ ጋር አረገኝ ባዳ ያሰይዴ ያ ህባበል ሁዳ💚👏
@halimamohammed1312
@halimamohammed1312 3 жыл бұрын
አላሁመሶሌ አላሙሀመዴ የጅብሪል ወዳጅ የአላህ ባለሟል ሰይዲ ጀማሉል አለም💕💕💕
@እሙአብዱከሬም
@እሙአብዱከሬም Жыл бұрын
አይደሲሉአላህእረሜማችሁይርዘም
@heriyamohammad3682
@heriyamohammad3682 3 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲😍😍😍😍👍☝️
@sidebireng
@sidebireng 10 ай бұрын
ካኢናቱን እምነት ያደለው ለአሏህ ብሎ የተጋደለው ወጥቶ ታባቱ ገዳ ነቢ ምኑ የኑር ምጥኑ ጀነት አድራሽ ነው ለወገኑ ያስጠጋል አይልም ወዳ በመደዱ ባሰ መውደዱ ቢጤም የለው ጌታው አህመዱ ቀልባችን ወደሱ ከዳ ጭፍራው ጋራ ሶላት ሲሰግድ ጥምጣሙ ጋር ሞልቶ መስጊድ ሶፍቸው ነበር የፀዳ ምንድን አለ ቀልቤም ዋለለ መዲና ላይ አንድ ሰው አለ ላህባቡ ፈይድ እየቀዳ ውዱህ መቶኝ ድንገት አፈነኝ እኖራለሁ እያባከነኝ ማረከኝ ሳልሰናዳ አይኔ ናፍቆ ተጋርዶ ርቆ ያጠጠኛል እንባ ሰንቆ ይዣለሁ ዳኢም ነጓዳ ያ ሰይዲ ያባበል ሁዳ ያ ሰይዲ ያባበል ሁዳ አለይከ ሶላቱ ነዳ 😢 አንቱን ብየ ልቤ እየሰየ እኖራለሁ ስልሁ ጌትየ ይዣለሁ ዳኢም ነጎዳ አንቱን ብየ አንቱን ናፍቄ ለውዴታሁ ስንቅ ማድረጌ ዘመድ ጋር አረገኝ ባዳ 😢 ያ ሰይዲ ያባበል ሁዳ ያ ሰይዲ ያባበል ሁዳ አለይከ ሶላቱ ነዳ
@ahmednuriye9416
@ahmednuriye9416 6 ай бұрын
ሸህ ሰኢድ ሀጂ ናቸው ድምፃቸው
@historicalethiovideos3333
@historicalethiovideos3333 2 жыл бұрын
እሳቸው አይደሉም እኒህ፣ ይህ የጥንት መንዙማ ነው። የሳቸው ግን ይመስላል። አይደሉም
@Abret
@Abret Жыл бұрын
ይህንን audio record ካደረገው ሰው ነው ተቀብሎ የላከልኝ ምናልባት ድምፃቸው ተመሳስሎብህ እንዳይሆን
@kirukirunak6209
@kirukirunak6209 Жыл бұрын
ሸህ መሀመድ ራፊእ እርጎየ ናቸው ገርባ ከተማ ኢስላሚክ ኮሌጅ በሳቸው ስም ተሰየመ
@Abret
@Abret Жыл бұрын
ይህንን audio record ካደረገው ሰው ነው ተቀብሎ የላከልኝ ምናልባት ድምፃቸው ተመሳስሎብህ እንዳይሆን
@አልሀምዱሊላህ-ኸ9የ
@አልሀምዱሊላህ-ኸ9የ 3 ай бұрын
❤❤❤❤
haji muhammed husein // ሀጅ ሙሀመድ ሁሴን ነቢ ዘይኔ
26:28
ሸህ ሙሐመድ ሸሪፍ ሸፊኢልሙዝኒቢን||Sheh Mohamed Sherif
30:05
Hadretuna Tube- ሐድረቱና ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 102 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,6 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,4 МЛН
Synyptas 4 | Жігіттер сынып қалды| 3 Bolim
19:27
ሸህ ኢማም ቆቦ / የጫሌ ሸህ መድህ
11:19
ABRET PRO MENZUMA
Рет қаралды 65 М.
ሸህ አህመድ የጁ | ሶሊ
17:39
ABRET PRO MENZUMA
Рет қаралды 10 М.
ሸህ ሰይድ ናዝሬት  ሙሀመድ ባለ  እጣው shik seid nazret muhammed baletaw❤
37:17
kelwa menzuma ኸልዋ መንዙማ
Рет қаралды 50 М.
ሸህ አህመድ የጁ / ሙስጠፋ ነቢ የሁሉ ኢማሙ
14:31
Engurguro Menzuma Muhammed Awel
29:59
حضرة أبابوفا TaoLive Raya
Рет қаралды 225 М.
[የጦይባው አህመድ ] መንዙማ ሸይኽ ሙሀመድ አወል ሀምዛ layrics sheyh muhammed awol hamza menzuma
22:21
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 102 МЛН