Sheik Mohammed zeyn zhredin, ፈትዋ || fetwa

  Рет қаралды 32,317

HAYATV

HAYATV

Күн бұрын

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀመአትል ኸይር እንደሚታወቀው እስካሁን በዚህ ቻናል ወጣ ገባ እያልን አንዳንድ ነገር ለመማማር እየመከር ነበር፣ ግን ይሄኛው አካሄድ ትንሽ ስላልተመቸን ካአሁን ጀምሮ በጣም ምርጥ ምርጥ የሆኑ ልብን አርኪ የ5 ደቂቃ ዳእዋዎችን ብቻ የምንከታተልበት አድማስ ቻናል ከፍተናል ስለዚህ የዚህ ቻናል ወንድም እህቶች ይሄ ኛውን እንድትቀላቀሉ በአላህ ተጋብዛችሗል፣
ሊንኩን በመጫን መቀላቀል ትችላላችሁ
አኣኣማችን በአላህ ፍቃድ በትንሽ ደቂቃ ብዙ መልክትን አስተላልፈን ለመተዋወስ ነው ሸር አድርጉት.
ተሌግራም ያላችሁ በዚህ መግባት ትችላላችሁ
t.me/hayatv8
ቁርአን የፈርድልናል ወይስ ይፈርድብናል
• ቁርአን የ2020 ምርጥ ዳዕዋ
ስለ ድግምት ወሳኝና አጭር ማብራሪያ
• የ5 ደቂቃ አስገራሚ ዳዕዋ

Пікірлер: 40
@زيناةالحبشي
@زيناةالحبشي 2 жыл бұрын
ማሻላ
@JemilaNurye-i6s
@JemilaNurye-i6s 2 ай бұрын
Mashallah
@Sadaadesye
@Sadaadesye Жыл бұрын
Jezak alah heyr bealah kutrun tebaberugn
@ኡሙአብደላህነኝ
@ኡሙአብደላህነኝ 3 жыл бұрын
ጀዛአኩምኸይርን
@አላህወኪልአላህበቂየ-ኈ2ጸ
@አላህወኪልአላህበቂየ-ኈ2ጸ 2 жыл бұрын
ጀኩም አላህ ውሥጣዜ አላህ ይጠብቅን ያርብ
@meram8428
@meram8428 2 жыл бұрын
ጀዛኩመ አሏህ ኸይር
@abdetube3512
@abdetube3512 3 жыл бұрын
jaza kallah ustaz
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኽይር.
@dizayiner3871
@dizayiner3871 3 жыл бұрын
ጀዛአከላህ ኡስታዙነ
@Rነኚየወሎዋ
@Rነኚየወሎዋ 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይርን
@አላህአንድነው-ሠ3ቘ
@አላህአንድነው-ሠ3ቘ 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@ZinbB-x2m
@ZinbB-x2m 13 күн бұрын
ባለቤቴጋር ግንኙነት ነበርን በፊት አሁን በቤተሰብ ኒካ አሰረን ከሱሌላ ወንድ አላቅም ነ
@jamilawagankadama6647
@jamilawagankadama6647 3 жыл бұрын
ጀዘኩም፡አለሄር፡ሼህ፡አለህየቆየቹ
@lobabalobaba7006
@lobabalobaba7006 3 жыл бұрын
Woalykum selam worahmtulahe wobrkathu jezakmuliha keyran
@ራነኝስደተኛመስማሰልየመይ
@ራነኝስደተኛመስማሰልየመይ 3 жыл бұрын
አሰለሙአሌይኩም ወረማቱለህ ወበረከቱ ኡስተዝ ጄዘ ከአለህ ከይር እኔ ጥየቄ አሌኝ እኔ ከበሏ ገር ሁሌ እንጠለሌን እምንጣለሁም ምክንየቱ በዲን ጉደይ ነው ስማክረሁ አይሰማኝም ዘፈን ይሰማል አንዳዴም ይደንሰል ከዘ እኔ ይህ እኮ ሃራሚ ነው አተደርግ እንደዝ እሎሀለሁ ኢሱ ግን ከኔ ገሪ ከማጠለት እየለ እሽ ይለል ነገርግን ስሜቱን መቆጠጠር አልቸለም በተግበር አየውልም ሁሌም ይወሸኛል ተደ ማፍቴሁ ምንድነሁ እንደዝ እምሆን ከሆነ
@sofyasf4893
@sofyasf4893 Жыл бұрын
አሠላሙ አለይይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አንድ ጥያቄ አለኝ ኡስታዝ በኪማራት 12:00 ከምሽቱ ኢንሻን መስገድ ይቻላል እንደ
@zed9651
@zed9651 Жыл бұрын
የኡስታዝን ቁጥር ላኩልኝ የምታዉቁ
@ኡሚያችውናፍቂነኝ
@ኡሚያችውናፍቂነኝ 3 жыл бұрын
ኡስታዝ ያፍጫ ጌጥ እደትይታያል
@زهراقوتي
@زهراقوتي 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@MohmdaliAli-f2y
@MohmdaliAli-f2y 10 ай бұрын
ፈቲያ
@zahrajimmaa8268
@zahrajimmaa8268 2 жыл бұрын
jzk
@ነኝሥደተኛዋ
@ነኝሥደተኛዋ Жыл бұрын
አሠለሟለይኩም ወራህመቱላሂወበርካትሁ ሦላትማይሠግድሠው ኒካማሠር ይችላልወይ
@Lአማራነኝ
@Lአማራነኝ 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍💚❤💛
@yasenislame5531
@yasenislame5531 2 жыл бұрын
በዉስጥ መስመር የምጠይቀዉ የምጠይቀዉ አለኝ ለአሏህ ብላችሁ ቁጥሩን ላኩልኝ በፈጠራችሁ
@HabibaMuhamed-cm5ri
@HabibaMuhamed-cm5ri Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ኡስታዝ ጥያቄየ :- ሶሰት ሰዎች ሶላታቸው ወደ ሰማይ አይወጣም ተቀባይነት የለውም እነማን ናቸው??? ማብራሪያ ቢሰጡን ኡስታዝ ;;;
@aliwolloyew2124
@aliwolloyew2124 2 жыл бұрын
🌴🌴🌴🌴🌴💙❤💚
@absalatbesha6338
@absalatbesha6338 3 жыл бұрын
Selam aleyekum she bale be 2kefetate buhala memeles felege Ena 3were alefuwal Nika sayemeles keza genegnunet aregu keza nikawen melese endet new yemetakum melesulegn
@ያአላህመጨረሻየንአሳምሪል
@ያአላህመጨረሻየንአሳምሪል 2 жыл бұрын
አስላምአሊኩምወሪህመቱላሂወበርካትሁጀዝኩምአላሃይሪንእስቲየውስታዝቁጥሪያላቹሁላኩልኝበአላህ
@AminaAmina-wn6xv
@AminaAmina-wn6xv 3 жыл бұрын
አሰላማለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡዝታዝ የሱብሂ ሱና ሷላት አሰጋገድ እንድብራራልኝ እፈልጋለሁ አዛን ከማለቱ በፊት ነው እሚሰገደው ወይስ አዛን ከለ ቡሀላ
@dawuddawud-xx6pt
@dawuddawud-xx6pt 2 жыл бұрын
ከአዛን በኋለ ነው ሁኽቲ ሱብሂ እስከሚቆም ድረስ ባለው ሲሆን ሳትሰግጅ ከተቆመ ደሞ ከሶላቱ በኋላ
@jamilawagankadama6647
@jamilawagankadama6647 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@zahrajimmaa8268
@zahrajimmaa8268 2 жыл бұрын
Aswrwb
@መስቆኤቀይአትከነ
@መስቆኤቀይአትከነ 2 жыл бұрын
እሺ ኒካህ በሸሪአ ፍርድ ቤት ማሰር እዴት ይታያል
@rabiarabia5961
@rabiarabia5961 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አድ ጥያቄ ነበረኝ ጥያቄየም አድት ልጅና አድልይ ነበሩ ኒካ ሳያረጉ ባድ ኑረዋል ነገር ግን አሁን ኒካ ሊያረጉ አሰቡ ከዛም ልጁየመጣያ ገዘብ አጠረዉ ከዛ እሷ ልታግዘዉ ፈልጋ ነበር እደት ይታያል
@hayatv46
@hayatv46 Жыл бұрын
መኸሩን መተውም ትችላለች፣ ከፈለገችም መስጠት ትችላለች፣ ከዛም ካለፈ በሲዋክም ይሁን ካለች ትችላለች ፣ ግን ሀራም ግንኙነት ከነበራቸው ቢያንስ ል3 ወር ያለምንም ግንኙነት መጠበቅ ይኖርባቸዋል
@romiroro176
@romiroro176 Жыл бұрын
ኧረ ጉድ ነው ለምን ውሸት አሰፈለገው አንቺ ዳኛቸው ነበርሸ እኔ ነኝ ለምነን አለማለት አሰፈለገ የሆነች ልጅ የሆነ ልጅ እያልሸ አትቀባጥሪ
@MohmdaliAli-f2y
@MohmdaliAli-f2y 10 ай бұрын
ማሻአላህ
@mekiyashikur6379
@mekiyashikur6379 3 жыл бұрын
👍👍👍
@samirajamel3491
@samirajamel3491 2 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አንድ ጓደኛየ በወር አበባ ላይ ሁና እሷ ዱባይ ናት እሡ ደሞ ሀገር ነዉ ያለዉ አጋጣሚ የኒካዉ ቀን የወር አበባ አየች ከዛ ኒካ ታሠረ ኒካዉ እንደት ይታያል ሀላል ነዉ ወይ መልሥልኝ
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН