ሼክ ሷሊህ ፈውዛን ኡዙር ቢልጀህል ጉዳ መልስ ሰጡ አድርሱልኝ ለሙርጂአዎች

  Рет қаралды 1,249

አቡ መስኡድ Tube

አቡ መስኡድ Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@MuhamedHussen-ny4zz
@MuhamedHussen-ny4zz 10 ай бұрын
ጀዛክ ላሁ ኸይረን
@Alfurqan-Tube
@Alfurqan-Tube 18 күн бұрын
ኡስታዝ፡ የቂርአትና መረጃ መለዋወጫ ቻናል ካለህ ሊንክ ብትልክልኝ.። ማወቅ ብዙ ጥያቂዎች አሉን፡፡
@rabeaahmed819
@rabeaahmed819 Жыл бұрын
ኡስታዝ ጥያቄዬን መልስልኝ በዘመናችን በሸሪአ የሚያስተዳድሩ መግስታቷች አሉን ،
@ٱمعبدالرحمن-ح7ت
@ٱمعبدالرحمن-ح7ت Жыл бұрын
ማሻአላህ በርታ
@ሩመይሳየአሏህባሪያ
@ሩመይሳየአሏህባሪያ Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱሁ። ቁቡሪያ ማለት ምን ማለት ነው ኒገሩኝ የሚታውቁ
@Fatima-kq5ib
@Fatima-kq5ib Жыл бұрын
ኢናሊ ላሒ ወኢናኢላሒ ራጂኡን ያረቢ መጨራሻችንን አሳምርሊን በጣም ያሳዝናል በጣም ፈራሑኝ ዋ ለራሴ رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهّ ጭራሸኑ ተኽፊር ሖንክዴ እኔደሞ ቻናልሕጠፍቶብኝየምታቁላኩልኝ እሱስ በሰላምነወይ ጠፍቶል እያልኩነበር አሳብ ይዞኝነበር ታጥቦጭቃከመሖን )አላሕ ይጠብቀን
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
አላህ ይዘንልን
@Fatima-kq5ib
@Fatima-kq5ib Жыл бұрын
@@ttww9470 አሚን በጣም ያሳ ዝናል
@سبحانالله-ب7ف3و
@سبحانالله-ب7ف3و 6 ай бұрын
አንድ ሠው ተክፊር ሊባል ዘንድ መስፈርቱ ምንድ ነው ነውስ ሙሽሪክን ሙሽሪክ ማለቱ ነው ተክፊር ያስባለው ؟؟
@Guggi-zw4ev
@Guggi-zw4ev 3 ай бұрын
አሏህ እና ረሱል ያከፈሯቸዉን ማክፈር ተክፊርየይ ይባላልዴ አሉ ተክፊሪዮች ተክፊሪዮችን ፈልጊያቸዉ ተክፊሪዮች እነሸህፈዉዛንን እነኢብንተይሚያን እነአብደል ወሀብን ወዘተ የሚያከፍሩ ናቸዉ መጀመሪያ እዉቀት ይቅደም አልሀምዱሊላ አለዚ ሀዳና ሊልኢስላም
@tube1433
@tube1433 2 жыл бұрын
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዙና በአላህ ከቻላችሁ ትምህቶቻችሁን በሚሞሪ. አውርጃ ኢትዮጵያ ስገባ እኔም ቤተሰቦቸንም እንድማሩበት እፈልጋለሁ ግን ዳውን ሎድ እንዳይሆን ቆልፋችሁታል ብከፍቱልን በተለይ ፈትዋዎቻችሁ በጣም አስፈላጊ ቤተሰቦቻችህንም መስማት ያለባቸው ስላሉ ዳውን እንድሆን ክፈቱልን በሚሞሪዬ እያወረድኩ መጫን እፈልጋለሁ።
@አቡመስኡድTube
@አቡመስኡድTube 2 жыл бұрын
ብዙ ሰው ይለኛል እኔ ግን አልቆለፍኩትም በስልክ ነው በዋትሳብ የሚያስተላልፈው
@tube1433
@tube1433 2 жыл бұрын
@@አቡመስኡድTube ፊት ማውረድ ይችል ነበር ብዙ ፈትዋዎችን አውርጃለሁ እርግጠኛ ባልሆንም ከሶስት ወይም ከአራት ወር በፊት ጀምሮ ነው ማውረድ እንቢ ያለኝ
@tube1433
@tube1433 2 жыл бұрын
@@አቡመስኡድTube ዋትሳብ ካላችሁ ወደ ጉሩቡ መቀላቀል እፈልጋለሁ ሊንክ ካለ በኮሜት ላይ ብታስቀምጡልን
@ጉድነውኡኮ
@ጉድነውኡኮ Жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አስታዝ እኔ መማር እፈልጋለው ወዳ ጉሩፓቹህ ውሰዱን
@yusramuhamed7917
@yusramuhamed7917 7 ай бұрын
እኔም ሙሽሪክን ያላከፈረ እሱም እንደሱ ሙሽሪክ ነዉ መረጂአ ነዉ ብየ ነዉ የማምነዉ የተቀበለ ይቀበል ያልተቀበለ እንደፈለገዉ ወመለም ዩከፊር አልሙሽሪኪን ፈሁወ ሚስለሁ አለቀ
@AishAbdulla-oo4qx
@AishAbdulla-oo4qx 7 ай бұрын
ሠውዬ ተማር መቶልኛል ብለህ አትከፈት ብንከባበር አይሻልም እያዳዱ ማስረጃ እያመጣህ አጫጭሩ ማስረጃ አይሆኑም 😅
@AhmadMadeena
@AhmadMadeena Жыл бұрын
መጀመሪያ እራስህን እይ
@AhmadMadeena
@AhmadMadeena Жыл бұрын
እየቆራረጥክ አታቅርብ መጀመሪያ ሳታስተምር ነውዴ የምታከፍር ዝም ብለህ አታውራ ለማክፈር መስፈርት አለው
@سبحانالله-ب7ف3و
@سبحانالله-ب7ف3و 6 ай бұрын
አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ሶላት ያልሠገደን ሠው ታከፍራላችሁ ኺላፍ ተመኖሩ ጋር እኛ ግን ሽርክን ግልፅ አድርጎ የሚያሻርክ የሆነ ሠው ሁጃ ካልደረሠው በዚያው በሽርኩ ላይ ቢሞት አንሠግድበትም የሙስሊምን ሁክም አንሠጠውም ኡዝሩ አላህ ዘንድ ነው ተአህለ ፈትራዎች ይሆናል ታዳ ኡዝር ማነው የሠጠው እኛ ወይስ እናንተ ኺላፍ ያለበትን ሶላት ያልሠገደን የምታከፍሩት መልሱን ለናንተው ትቸዋለሁ
ወሳኝ ጥያቄ እና መልሶቻችሁ ከልብ ይደመጥ
1:36:16
አቡ መስኡድ Tube
Рет қаралды 2,1 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
መስዓለቱ ዑዝር ቢል ጀሕል ክፍል ሁለት
30:55
ሸህ ፈውዛን (ሀፊዘሁላ)
3:22
Husen TuBE. ሁሴን
Рет қаралды 445
ሙስሊምችን ማቃለል እና ነገር ማዋሰድ አደጋው
53:35
ኡዝር ቢል ጃህል በኡስታዝ  ኢብኑ ሙነወር
11:30
𝐔𝐌𝐔 𝐅𝐀𝐑𝐔𝐐
Рет қаралды 412
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН