ሼኽ አደም ደርቃ 2

  Рет қаралды 78,780

ethioMenzuma መንዙማ

ethioMenzuma መንዙማ

Күн бұрын

Пікірлер: 63
@amabdulah827
@amabdulah827 3 жыл бұрын
አላህ ይራህማቺሁ እናቴ አላህ ይራህማት ተወልዳ ያደገችበት ደርቃ በጣም የምትወደው ዱአ ነው እኔ ትንሽ ሁኜ አስታውሳለሁ ሁሌም ትሰማው ነበር ካሴት ነበር እቤታችን
@yalemali2564
@yalemali2564 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ደስ ይላል
@Fozay-ph2ye
@Fozay-ph2ye 10 ай бұрын
አሚንአላሁምአሚን❤❤❤❤❤❤❤
@user-cy9zb3fd4s
@user-cy9zb3fd4s 3 ай бұрын
ለማንም አይገባ ለሙእሚን ብቻ እራህመቱላህ አለይሂ
@mehamedsiyed7833
@mehamedsiyed7833 4 жыл бұрын
እንግዳሣ አቦ የአሏሕ ጧትማታ አንተን በሚገዙት ይሑንብሕ ያሠሚኡል በሢር
@noorhasen7933
@noorhasen7933 4 жыл бұрын
ኣይይይይ ኣላህየ በደጋጎች ባሮትህ ይሁንብህ ኣገራችን ሰላምኣርግልን
@user-xb1gu4yh5o
@user-xb1gu4yh5o 3 жыл бұрын
ሀየ ሀየ አጀብ ባረከሏሁፊኩም የእኛ ምርጦች
@user-cd5op6bz3m
@user-cd5op6bz3m 4 жыл бұрын
ስንዴ ሸምት ቢሉኝ አንክርዳድ ገዝቼ አንደገባህ ውጣ አሉኝ ዘመዶቼ.:: አንደው አላህ ከገባንበት ችግር ያስወጣን🤲🤲🤲
@MD-yj9el
@MD-yj9el 4 жыл бұрын
አሚይን
@semerethiotube7541
@semerethiotube7541 4 жыл бұрын
AMINNN
@user-cy9zb3fd4s
@user-cy9zb3fd4s 3 ай бұрын
ሊሊሊላ ያያያያያረብ 😭😭😭😭😭😭😭አልቅሼ መሞቴ ነዉ አغይስና ሸሆቸ እሁቡሁ
@user-tx3vi5op8o
@user-tx3vi5op8o 4 жыл бұрын
ረሂመሁሏህ❤❤
@HamduSuleyman-j4g
@HamduSuleyman-j4g 25 күн бұрын
አሚን አሚን አሚንንንን እንዴት መውጫ መገቢያ ያጣል ባደገበት ሀገር
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Жыл бұрын
ኧኧ አሚን ሸህ ደርቃ አልኳችሁ ልጃችሁ !❤❤❤❤
@user-rw2gx3xn3k
@user-rw2gx3xn3k 4 жыл бұрын
صل وسلم وبارك على سيدناﷺ💙ونبيناﷺ💙وحبيبنا ﷺ♥️ وقائدنا ﷺ💗 وشفيعناﷺ💖 وقرة عيونناﷺ رسول اللهﷺ 💙محمدﷺ💚 النبي ﷺ💗 الأمي ﷺ الطيب ﷺ💗 الطاهرﷺ 💗الزكي ﷺ وعلى آله ﷺ وصحبهﷺ 💖اجمعينﷺ. 💖 عدد خلقكﷺ💙 ورضاءنفسكﷺ🧡 وزنة عرشكﷺ💖 ومداد كلماتكﷺ 💗كلما ذكرك الذاكرونﷺ♥️وغفل عن ذكرك الغافلون ﷺ🌸💐🌺 ወይኔ ወይኔ እደት ደስስስ እደሚል መግለፅ አልችልም 😢😭😭 የናቢ ወዳጆች ስወዳችሁ ከ 💚 ነው
@oldMenzuma
@oldMenzuma 4 жыл бұрын
አንችንም አላህ ይውደድሽ እኛም ለአላህ ብለን እንወድሻለን
@sadajamal9026
@sadajamal9026 4 жыл бұрын
ባረከላሁ ፊኩም
@user-ii7xd8ix8q
@user-ii7xd8ix8q 5 ай бұрын
አሚንን ያረብ🙏🙏
@sualimulath8045
@sualimulath8045 2 жыл бұрын
Sheademdreka3
@abdulhamidwilzy1059
@abdulhamidwilzy1059 4 жыл бұрын
አማን አሚን አሚን
@suehheh6277
@suehheh6277 Жыл бұрын
አሚንን አሚንን ያረብ
@halimahussan9375
@halimahussan9375 4 жыл бұрын
እንግዳሳ አቦ ባረከሏህ ፊኩም
@Rhamat-by4vo
@Rhamat-by4vo 4 ай бұрын
Alhamdulilahimuslimladeregen❤❤❤
@jewharyimam778
@jewharyimam778 4 жыл бұрын
ይህየኔመፈጠር ካለህ እበትእበት ወላሂ ላለቅህ በየደረስኩበት
@user-lp3yu2po7h
@user-lp3yu2po7h 2 жыл бұрын
እግዳሣ።።ባረከላሁፊኩም።።አሚንንንንንን።እናተመጀን።ወድሜእንጨዋት።እንቃቃምበጣም።ሀድራእደራሥሠሪት።ጠቀጥሮአይመጣም።አጀብነውወላሂ
@semerethiotube7541
@semerethiotube7541 4 жыл бұрын
Ajaeb gudi yalew qine new er ye enante zemen yishal nber wyiiiiiiii ye egna gize ye egna zemen
@zahrayousef4882
@zahrayousef4882 4 жыл бұрын
አሚንምአሚን።
@ruqiahmad3482
@ruqiahmad3482 Жыл бұрын
Mashallah
@user-ri4fi2tn3j
@user-ri4fi2tn3j 4 жыл бұрын
በናተው ይሁንበት
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 4 жыл бұрын
ብዙ ጫን እስኪ የልቤን ነገሩኝ እኚሕ ወሊይ። የኔ ምንዥላቴ ነበሩ እይ ወሎ ይመሻኢኾች ሐገር እይ ሐገሬ ናፈቀኝ እናቴ አላሕ ይርሐማት እጅግ ትወዳቸው ነበር ብዙ የሸክላ ካሴት ነበራት ከሞተች በሐላ የት እንደገባ አላውቅም። እስኪ ለአላሕ ብለሕ ብዙ ጫን ። ሐገሬ ከገባሑ 10 አመት ሞላኝ
@semerethiotube7541
@semerethiotube7541 4 жыл бұрын
Enatshin allah bejenetl firdows yanurlshi le anchim ye enatshi mtik salih set lije allah yistshi
@aminataminat5822
@aminataminat5822 4 жыл бұрын
አብሽሪሀያቲ አላህይራህማቸው እኔም እናት የለኝም
@awel1981
@awel1981 4 жыл бұрын
MashaAllah ድምፃቸው ግጥማቸው ስያምር : ጀዛኩምኣላህ ኸይረን
@abdulhamidwilzy1059
@abdulhamidwilzy1059 4 жыл бұрын
መሻአሏህ
@yffh947
@yffh947 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር
@user-nz8ks5bc2v
@user-nz8ks5bc2v 4 жыл бұрын
አሚንንን ወላሂ አባየ ይወደውነበር አባየ ትዝአለኝ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@abdulhamidwilzy1059
@abdulhamidwilzy1059 4 жыл бұрын
@@user-nz8ks5bc2v አሚን አሏህ ይጠብቅልን የሁላችንም
@asilhamzah
@asilhamzah 4 жыл бұрын
shah Adam darka Allah yrhamachaw
@oldMenzuma
@oldMenzuma 4 жыл бұрын
አሚን አሚን
@abdulhamidwilzy1059
@abdulhamidwilzy1059 4 жыл бұрын
ቅቤልቀባጅ ኩልማ ለምኔ ቢያልፎ ሰይድጋር ሸኸ አደምቀጤጋር የቀረውን አይኔ እውነትሁን አባተዋ
@sadajamal9026
@sadajamal9026 4 жыл бұрын
አወ ሸህ አደም ቀጤን እኔም አውቃቸዋለሁ
@abdulhamidwilzy1059
@abdulhamidwilzy1059 4 жыл бұрын
@@sadajamal9026 ሸህ አደም ቀጤ ሸሆቹ አምሞን ነውደ ሸህ አደማ ረሂሙሏህ
@sadajamal9026
@sadajamal9026 4 жыл бұрын
@@abdulhamidwilzy1059 አይ አይደለም ሸህ አደም ቀጤ ያሉት አሉ አሁንም ወሎ ቡልቡሎ የሚባለው እዛ ናቸው
@abeyoabeyo2764
@abeyoabeyo2764 3 жыл бұрын
Mjleson aresote be nbseya bera
@rahmetseid7123
@rahmetseid7123 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@neimaahmed3468
@neimaahmed3468 4 жыл бұрын
እዴትየሚዴቅግጥምነው
@munamohamed4702
@munamohamed4702 Жыл бұрын
🙏🙏
@mekonnen2384
@mekonnen2384 4 жыл бұрын
ቅቤ ተወደደ በየገበያው ዱአ አያደርግም ወይ እራሰ ያለዉ ሰው !!
@oldMenzuma
@oldMenzuma 4 жыл бұрын
እንግዲያሳ
@hussenhassen5671
@hussenhassen5671 3 жыл бұрын
Yehe Werat Tamual medhanit Yeteta wondem lwondemu Hode Lehode Tetata
@zinataweal4075
@zinataweal4075 4 жыл бұрын
💘💘💘💘💞💞
@user-no4yu8hl7s
@user-no4yu8hl7s 4 жыл бұрын
ግን ወላሂ ከልጄቴ ጀምሬ እወድዋለሁ
@EmanEman-ki5ty
@EmanEman-ki5ty 9 ай бұрын
❤ማሻአላህደሥይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@oldMenzuma
@oldMenzuma 8 ай бұрын
በጣም
@user-ii3fh8uy8i
@user-ii3fh8uy8i 4 жыл бұрын
يروضا
@hhruduhrrhfh5903
@hhruduhrrhfh5903 4 жыл бұрын
አቤት
@hhruduhrrhfh5903
@hhruduhrrhfh5903 4 жыл бұрын
ያረቢ
@EmanEman-ki5ty
@EmanEman-ki5ty 9 ай бұрын
አሚንንንንንንን
@oldMenzuma
@oldMenzuma 8 ай бұрын
አሚን
@user-tx3vi5op8o
@user-tx3vi5op8o 4 жыл бұрын
ባረከሏሁ ፊኩም
@aminataminat5822
@aminataminat5822 4 жыл бұрын
አሚንንን አሚንንን
ሼኽ አደም ደርቃ
30:01
ethioMenzuma መንዙማ
Рет қаралды 131 М.
Sheh hussen geta
12:25
ethioMenzuma መንዙማ
Рет қаралды 56 М.
Real Or Cake For $10,000
00:37
MrBeast
Рет қаралды 60 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 119 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,8 МЛН
Sheh Hussen geta
27:42
ethioMenzuma መንዙማ
Рет қаралды 79 М.
#ምርጥ #ሶለዋት#በሸህ #ስጦቴ#(zultube)
16:38
zul-tube
Рет қаралды 3,8 М.
she hussen madih ጌታየ እንዴት ነሁ (amil tube wello menzuma)
16:01
amil tube(wello menzuma)
Рет қаралды 73 М.
Sheh hussen geta
30:01
ethioMenzuma መንዙማ
Рет қаралды 17 М.
Real Or Cake For $10,000
00:37
MrBeast
Рет қаралды 60 МЛН