#shewaethiopia

  Рет қаралды 17,076

Balehageru Tube  ባለሐገሩ መረጃ

Balehageru Tube ባለሐገሩ መረጃ

Күн бұрын

Пікірлер: 56
@enanu7590
@enanu7590 11 күн бұрын
ደጉ ወገኔ አማራየ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@GxhcjGjfh
@GxhcjGjfh 11 күн бұрын
ደጉ ባላገሩ አማራያ ለእናተ ነው የሞት የጭፍጭፋ አዋጅየታወጀባችሁ የልባችሁን አይቶ አምላክ ሰላሙን ይመልስልን
@ektsSjcye
@ektsSjcye 10 күн бұрын
አዎ አማራዬ እንዲህ ስትስማሙ ደስ ማለታችሁ እረ አንድነት እንፍጠር ክርስቲያን ሙስሊም ሳንል አንድ የሚያረገን አማራነታችን ነው
@ትእግስት-ዸ4ሰ
@ትእግስት-ዸ4ሰ 11 күн бұрын
ዘመዶቼ ኑሩልኝ ናፍቃችሁኛል ❤
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 11 күн бұрын
ፈጣሪ ስላማችሁን ብዝት ያርግላችው ወገኖቼ እመቤታችን በምልጃዋ ትጠብቃችሁ::🙏🏽🙏🏽👍
@ራኬብ
@ራኬብ 11 күн бұрын
እውይይይይ ደግ ደጉ ዘመን ፈጣሪ ባህላችንን አባቶቻችንን ይባርክ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 11 күн бұрын
አቤት ደግነት አቤት ፍቅር አቤት ተካፍሎ መብላት ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ክንፉቸውን ዘርግተው ከክፉ ይጠብቆችው ወገኖቼ::
@danileteffra3573
@danileteffra3573 8 күн бұрын
መሀይብ ህዝብ አፈሮች
@Ambassel
@Ambassel 11 күн бұрын
አብሮ መብላትን ማካፈልን መረዳዳትን ደግነትን አንድነትን ሲያይ ሰይጣን ይቃጠላል::
@sla.m526
@sla.m526 13 күн бұрын
ሽዋ ምን ጠፍቱ 🥰የኔሽ ዋ
@Wubalemmamo-y1h
@Wubalemmamo-y1h 13 күн бұрын
@@sla.m526 በጣም😘😘😘💞💞👍
@Werknshewerknshe
@Werknshewerknshe 8 күн бұрын
አማራየ የኔ ደግ ህዝብ እግዚአብሔር ሰላም ያምጣልን ተሼ የት ጠፍተህ ነዉ❤❤❤❤❤
@balehagerutube
@balehagerutube 8 күн бұрын
ትንሽ ጤና ጥሩ ባለመሆን
@Beth-sm2fx
@Beth-sm2fx 13 күн бұрын
ሙሉ አለም ኢትዮጵያ ❤
@gm3419
@gm3419 12 күн бұрын
አማራ ሁሉ ነገሩ ያምራል
@zeritessema9182
@zeritessema9182 11 күн бұрын
በጣም !! የኢትዮጲያ መሰረት፡ ውበት እኮ ነው❤
@derejebekele4147
@derejebekele4147 11 күн бұрын
ምራቄ ሞላው በአፌ አቤት ጠላ ቅዝቃዜው አቤት ደግነት መከባበሩ ሰላማቹሁ ብዝትዝት ይበል
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 12 күн бұрын
My Goodness! My beautiful Ethiopian culture We did this kind of eating together in my village early 1969 _1974 E .C In Shewa, ASagirt areas. The memories coming in my mind now after 46 years. Specially, Tella with Cubaya is best Ethiopian cultural drinks and I like it. But here in USA we do not get that much driving Tella. Amazing for you sharing our fantastic culture. Thank you.
@EndalshAyalew
@EndalshAyalew 11 күн бұрын
እቺ ቁርጥ እንጀራ እዛም ገባች ኧረ ተው ተው የከተማን መባላሸት ለከተሜው ተውለት
@ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
@ጎዶልያስ-ጸ3ፐ 11 күн бұрын
ደጉ ያገሬ ሰው ሰላሙን ያውርድላቺሁ ❤ አቤት ውበት አቤት ፍቅር በትዝታ እልም አልኩ
@AlmazAssfaw
@AlmazAssfaw 9 күн бұрын
አየ የሸዋ ደጉ ዘመዶቸ ❤❤❤❤❤
@therelaxedguys1557
@therelaxedguys1557 9 күн бұрын
ባላገሩ በሰላም አለህ።
@balehagerutube
@balehagerutube 9 күн бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ትንሽ እየተሻለኝ ነው
@yoseftadesse1377
@yoseftadesse1377 13 күн бұрын
ተሼ እስኪ ስለ ተጉለት ሰላ ድንጋይ ከተማ እንዲሁም ዙሪያገባውን አሳየን። የተጉለት ታሪክ አዋቂ አባቶችን አቅርበህ ስለ ታላቁ ንጉስ ይኩኖአምላክ ጠይቅልን ቤተመንግሥቱም ካለ ብታስጎበኘን እኔ ተወልጄ ያደኩት ጎጃም ነው ግን አያቶቼ ሙሉ ሸዋን ይነካሉ በተለይ ደሞ ተጉለትን
@balehagerutube
@balehagerutube 13 күн бұрын
ወንድሜ የፈጣሪ ፈቃድ ይሁን በሂወት እንድ ቆይ ፈጣሪ ከፈቀደ አደርጋለሁ ባህል ማንነታችን አውቆ ማሳወቅ ጥቅሙ ትልቅ ነው እሞክራለሁ
@yoseftadesse1377
@yoseftadesse1377 13 күн бұрын
@@balehagerutube በሚገባ የሸዋ በተለየም ደግሞ የተጉለት ሰው ሙሉ ኢትዮጵያ ላይ ተሰራጭቶ የሚኖር ማህበረሰብ ነውና ታሪኩን እንዲያውቅ የማሳወቁ ስራ በእናንተ ላይ የተጣለ አደራ ነውና። ቸር ያቆየን።
@nicebutwheretheendnanideje1141
@nicebutwheretheendnanideje1141 11 күн бұрын
​ትኖራለህ እኛ ድፍት ብለን እይፀለይን ነው የአገሬ ታቦት ኩኬለሽ ማርያም ትጠብቅህ አማራዬ ድሉ ያንተ ነው እመነን​@@balehagerutube
@yebelay1253
@yebelay1253 11 күн бұрын
ደጉና ሩህሩሁ የአማራ ሕዝብ ምንጊዜም አሸናፊ ነው ፥ እግዚአብሔር የአማራን ሕዝብ ይጠብቅልን ፡፡
@ኢማንይመር
@ኢማንይመር 10 күн бұрын
አማራ እጀ ሰፊው💪❤
@aytegebtafere97
@aytegebtafere97 11 күн бұрын
Ebakachihu yibilu migib tezergito atekelkelu
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 9 күн бұрын
የወንዶቹ አገር።
@menutube7647
@menutube7647 10 күн бұрын
ደጉ ወገኔ ❤️
@BAMLAKUTADESSE-lx5tc
@BAMLAKUTADESSE-lx5tc 10 күн бұрын
በጣም ያሳፍራል፣ ይሄ እኮ እጅግ ኋላ ቀር እና አሳፋሪ ነው፣ ህዝባችን ሚናውን ለይቶ በማያውቅ ቄስ ተብዬ ይዘረፋል በቃ
@AgeeMulm
@AgeeMulm 7 күн бұрын
❤❤❤
@solomonwolde1113
@solomonwolde1113 10 күн бұрын
አማራን እየት ሙስልም ክርስቲያን አብሮ ነዉ የሚበላዉ ሌላዉ ግን እንሰሳ ስለሆነ ሙስሊምና ክርስቲያን እንዲጣላ ነዉ የሚፈልጉት
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 11 күн бұрын
ወገኖቼ!! ከብልፅግና አይን ያውጣችሁ!! ❤
@Werknshewerknshe
@Werknshewerknshe 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Wubalemmamo-y1h
@Wubalemmamo-y1h 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አቤት ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@tafesalene1966
@tafesalene1966 10 күн бұрын
ወይን የረሳሁትን አስታወሳቸሁኘ ❤❤❤
@AhmadAhmad-bv3vu
@AhmadAhmad-bv3vu 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@absiol3588
@absiol3588 10 күн бұрын
Betam yasazinal 😔
@nicebutwheretheendnanideje1141
@nicebutwheretheendnanideje1141 11 күн бұрын
አብይ ፀጋው ከፈጣር ተችሬሀል ኑሩልን።❤🎉
@et4590
@et4590 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yared506
@yared506 10 күн бұрын
Typical culture with tigray Amhara and tigray same people
@balehagerutube
@balehagerutube 10 күн бұрын
Yes we have same culture also we are brother's
@LawofGod
@LawofGod 8 күн бұрын
Woye Koshasha ena Dhinet ! Men ymslaulu ? In Jesus name !
@balehagerutube
@balehagerutube 8 күн бұрын
What you are talking?
@selamtefera6597
@selamtefera6597 7 күн бұрын
አይ ብልግና? ዝም ማለትን ማንን ገደለ?
@hayleasaye
@hayleasaye 9 күн бұрын
አትታይም ጠፋህ ወንድማችን
@balehagerutube
@balehagerutube 9 күн бұрын
ትንሽ አመም ነገር
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 11 күн бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@TAMU-zu8en
@TAMU-zu8en 12 күн бұрын
❤❤❤❤
@balagermengistie6612
@balagermengistie6612 9 күн бұрын
ካህኑ ስልጣኔ ብሎት ሌማቱ 😅በሳህን ቤይሆን ጥሩ ነበር።ግን ሽበል በረንታ ነው ወይስ
@balehagerutube
@balehagerutube 9 күн бұрын
Tegulet shewa
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 117 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,5 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 117 МЛН