ብር አምባር አዲስ ኮሜዲ ድራማ።

  Рет қаралды 417,509

Shewaferaw Desalegn Official

Shewaferaw Desalegn Official

2 жыл бұрын

#shewaferawdesalegn #movie #comedy
follow our social links:
Tiktok: vm.tiktok.com/ZM85Qv65p/
Instagram: / shewaferawdesalegnoffi...
Join this channel community to get access to new uploads:
/ shewaferahudesalegne
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Shewaferaw Desalegn Official #shewaferawdesalegn #movie #comedy
follow our social links:
Tiktok: vm.tiktok.com/ZM85Qv65p/
Instagram: / shewaferawdesalegnoffi...
Join this channel community to get access to new uploads:
/ shewaferahudesalegne
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Shewaferaw Desalegn Official

Пікірлер: 210
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ሽዋፈራሁና ገበያነሽ በሳቅ እየገደላችሁኝ ነው ስንት ጭንቅላት የሚያዞር ነገር ባለበት ግዜ እንዲህ ስታዝናኑን ደስ ይላል ትችላላችሁ👍❤️
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
እኔም😁👍
@ketemafeyesa5286
@ketemafeyesa5286 2 жыл бұрын
F $@@$&$$@2$@ hollllllllllllllllllllllllljlcccjcjjll and no problem with your phone number and llllllll
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 жыл бұрын
😃ሸዋ ና ገቢያነሽ አንድላይ ስትሰሩ በጣም ታምራላቹ 😘 ፈታ ነው እምታረጉኝ
@bezadamtew8475
@bezadamtew8475 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጣችሁ ይኸው በሳቅ ድፍት ብየላችዃለሁ😂😂😂😂😂ስወዳችሁ!!
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
ገብያነሽዬ። የሴት እመቤት ሚስት ስትሆኝ ነው የሚያምርብሽ። ጋሽ ሽዋፈራው ደሞ ባል። በተረፈ በርቱ ❤❤
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 жыл бұрын
ገቤ ማሚዬ ኡፍፍፍ መቼም እንዳታቋርጡብን በአላህ ኡፍፍ😂😂❤
@gashogasho1859
@gashogasho1859 2 жыл бұрын
ቅኔዉ ገዳይ ነዉ ጎመኑን ቢበዛ ትንሽ ጨዉ ጨመር አድርጎ መሥራት ነዉ ዘይት አያሥፈልግም አላለም አቢቹ።
@mekdesyigezu8823
@mekdesyigezu8823 2 жыл бұрын
ሸዋ እና ገበያነሽ ምርጥ chemistry ❤❤❤❤❤
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 2 жыл бұрын
ሽዋፍራሁ የሳቄ ምንጭ ስወድህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@getanie6591
@getanie6591 2 жыл бұрын
አይ ሸዋፈረው ልብ የምጠባ ሴት አላለም ክክክ ሁለታችሁ አንድላይ ስሰሩ ዋው💞🥰
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 2 жыл бұрын
በጣም የሚያዝናና ነዉ የባል ያለ ያስብልሽ በላይነሽ ኧረ ሞትኩ በሳቅ !!
@mube8885
@mube8885 2 жыл бұрын
ልክ እደኒ 😂😂😂😂😂😂🥰😍😍😍😍😍😍
@amanmamaye
@amanmamaye Жыл бұрын
😮😂😂
@helulove8941
@helulove8941 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሸዋ እወድሀለዉ
@teklesesenbettadese3987
@teklesesenbettadese3987 2 жыл бұрын
ሽዋ ፈራው 🔊🔊🔊🔷🔷🔷🌍🌍🌍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ስዎዶው ቆንጆ ጎንደርየ የ አስመራ ልጅ 🇪🇹ባህር ዳር 🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍
@elianelina114
@elianelina114 2 жыл бұрын
ስወዳችው እኮ😍😍😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
❤❤እንኳን ደህና መጣቹ 💝💝ሸዋና ❤❤ገበያነሽ 💝💝ስታምሩ 💝ሁሌም አይለያችሁ ❤❤ዉቦቼ 💝ዛሬ ደሞ አምሮብሻል ገበያ 💝
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 2 жыл бұрын
ገባየነሽ በጣም ጥሩ ሰውነት አለሽ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣ወይኔ ሸዋ 🤣ፊትክ እኮ እንዴት እንደሚያስቀኝ የኔ ፈታዬ 💝ወይ መሸማቀቅ, 🏃🏽‍♀️🤸‍♀️🏋‍♀️ወይ ገበያዬ 😁ይሄን ጭቅቅትሽን 🤣አይባሌ አይባሌ ገበናዬ 😁ያሰኝሽ 😁😒ሴቷ ጎልድበር 💪🤸‍♀️
@kidaneteshome1117
@kidaneteshome1117 2 жыл бұрын
ምን አይነት ግራ የገባው ኮሜትት ነው ገልቱ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
@@kidaneteshome1117 ሰው ደስ ያለውን ኮሜንት መስጠት ይችላል የወንድ እርምጥምጥ ገልቱማ እንዳንተ አይነቱ ሰገጤ እንጂ በአፍክ አትቅዘና ዱዝ 😒
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ተበዳ ግራ ከገባክ ነጫጭባ 😑💪🖕🖕🖕
@mube8885
@mube8885 2 жыл бұрын
@@kidaneteshome1117 🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂😍😂😂
@user-fh8qx1pw3g
@user-fh8qx1pw3g 2 жыл бұрын
ውይ ሸዋፈራውዬ ስዎድህ ውይ ሞቱኩኮ በሳቅ
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
ስወዳችሁሁሁሁ😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍
@rutamebratu1851
@rutamebratu1851 2 жыл бұрын
አረ ኑሩልን እናንተስ 😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌👍👍👍👍💚💛❤️
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሸዋና ገበያነሽ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 2 жыл бұрын
እናንተ ባትኖሩ ይህን ጊዜ እንዴት እንገፋው ነበር። መሳቅ እረስቼ ነበር። በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤😄😄😄😄💚💛❤
@teklesesenbettadese3987
@teklesesenbettadese3987 2 жыл бұрын
ገበያነሽ ጎንደር 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ይቅርታ ሽዋ አፈራው ምርጥ 🌍🌍🌍🌍🌍🌍🔊🔊🔊🔊🔊🔷🔷🔷🔷🔷🔷🌍🌍🌍🌍
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው የምዝናነው 2ት አቹህም ደስ ስትሉ
@abrehamdamte2276
@abrehamdamte2276 2 жыл бұрын
ከኛ ሀገር ፓለቲካ እናንተ ትሻሉኛላችሁ በርቱ።
@robbarobi2784
@robbarobi2784 2 жыл бұрын
Tank you so much best 👌 short comedy iam engioy tank you again showfera super actor and he's comedy time see you next week Monday 😀 😄 👍
@sheemtube3000
@sheemtube3000 2 жыл бұрын
ሸዋፈራሁ ገበያዬ ምን ብዬ እንደምገልፃችሁ ቃላት የለኝም የድብርቴና የጭንቀቴ ማባረሪያ ናችሁ ውድድ ነው የማደርጋችሁ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጣችሁ ፈጣሪ
@neim7806
@neim7806 4 күн бұрын
ሀይ የምትለዋ ፓርት እዴት እደሳቅኩ ወላሂ መዳሜ ሰማችኝ😮😅😅😅😅😅😂😂😂😂❤
@Mr-hz1ko
@Mr-hz1ko 2 жыл бұрын
ኡፋፋ ደከመኝ መሳቅ፣ በእውነት ሁለታችሁ የተለያችሁ ናችሁ
@emuemu9129
@emuemu9129 2 жыл бұрын
አቤት ስወዳችሁ❤❤
@Sampsonawuku412
@Sampsonawuku412 2 жыл бұрын
አረ ዉያ በጣም ደስ የሚሉ ዋአዉ ቀጥሉበት
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ባለፈው አንተ ነበርክ 🤣🤣አሳቃቂው 🤣🤣ዛሬ ደሞ 🤣ገበያነሽ 🤣🤣🤣👌ምፅ ሸዋ ጎመን ሥራ አላልሽኝም ወይ 😒🤣
@ibrahimomer1708
@ibrahimomer1708 2 жыл бұрын
ሽዋአፈራው እና ገቢያነሸ በጣም ጎበዞች ሀለታቹሁ ስት ሰሩ እንዴት እንደሚያምርባቹሁ አትጠይቁኝ በጣም ምርጥ ተዋናዮች ናቹሁ እንወዳቹሁ አለን ኑሩልን ሁለታቹሁ ተናብባቹሁ የምትሰሩት ትወናቹሁ እሚገርም ነው ዘና ፈታ አረጋቹሁን በፆሙ ሳአት በጣም ነው የምወዳቹሁ የማከብራቹሁ
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣አሁንስ ሸዋ አሳዘንከኝ🥺😜😜
@user-yk9ez9uj6y
@user-yk9ez9uj6y Жыл бұрын
ሽዋፈራዉ በሣቅ ገደለኝኮ😍😍😍😍
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን ምርጦችየ ሽዋና ገብየ ስወዳችሁ የዛሬው ደግሞ ይለያን እድሜና ጤና ይስጣችሁ በርቱልን
@antehungeta9118
@antehungeta9118 2 жыл бұрын
shewaferaw ,bewnet ejig aznagn sew neh.waw ymecheh.Live long.
@eritreanieritreawyan4488
@eritreanieritreawyan4488 2 жыл бұрын
Shiwaye 😂😂😂😂betam new yemnwedih ke Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹
@sabatesfaye1144
@sabatesfaye1144 Жыл бұрын
ሸዋ እና ገበያነሽ በጣም እወዳችኋለሁ 💖💖 ተከናወኑ በርቱልኝ!!!💖💖
@foufoifukado3025
@foufoifukado3025 2 жыл бұрын
የምወዳቹ. 😘😘😘😘😘 😀😀😀😀😀
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
ገብዬ , የኔ ምርጥ 😘 😂😂
@hayatislam8513
@hayatislam8513 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ እረ ዘንድሮ በሳቅ ሞኩ
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 жыл бұрын
ጎመን በጨው አብይ ድረስ እንዴት ዘይት ጎመን ይገባል አብቹ ቢሰማ ምን ይላል እሺ 😂😂😂
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 2 жыл бұрын
ሃሃሃሃ ክክክ ከቀልዱ በላይ ኮመንትህ አሳቀኝ!
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 жыл бұрын
@@stopamharagenocide7654 ምን ላድርግ እውነቴን ነው 😂😂😂😂
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 2 жыл бұрын
እረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@salemamen7170
@salemamen7170 2 жыл бұрын
ላይክ ላይክ ላይክ ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-lv6or1sp2f
@user-lv6or1sp2f 2 жыл бұрын
ሸዋና ገብዬ ስወዳቹ እኮ ❤❤❤❤❤❤😘😘😘
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 жыл бұрын
አይ ወርቅዬ ምን አይነት ሚስት ላይ ጣለህ😂😂😂😂
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
ቸቸቸ አለ 😂😂😂 የወንዶች ጉዳይ ተዋኖዎች የሰሩትን መሰላችኹሳ
@alphabetty6171
@alphabetty6171 2 жыл бұрын
Betam konjo new Bravoooo
@shewithabtom1055
@shewithabtom1055 2 жыл бұрын
tkiklegna yakaray gexebahri ketibet limensh des tayalesh Excellent goood job
@mominahussen3844
@mominahussen3844 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 ሸዎ ፈራው ምር ሰው
@awetkelifaseid7013
@awetkelifaseid7013 2 жыл бұрын
ትችላላችሁ እኮ ክክክክክ
@user-us4fn6nn4h
@user-us4fn6nn4h Жыл бұрын
ክክክክክክ በሳቅ ደስ ስትሉ
@meseretggxxlove639
@meseretggxxlove639 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ወይ ሽፈራው
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
እደት እደምወዳችሁ❤️❤️❤️😍😍😍😍
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ የምትሉ ፍጥረቶች ናችሁ ተባረኩ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ
@betelhemmelaku1674
@betelhemmelaku1674 2 жыл бұрын
በጣም ያስቃል
@genetpender3194
@genetpender3194 2 жыл бұрын
My favorite 2 actors
@Hanakelkay
@Hanakelkay 2 жыл бұрын
I appreciate how you all are breaking the stereotypes
@user-lu6ju5kv3w
@user-lu6ju5kv3w 2 жыл бұрын
ወይኔ ሽዋፈራሁ ገና ሳየው ሳቄ ይመጣል😁😁😁
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣Enamesgenalen, Betam des telalachu 🌷🌷🌷🌷💜💜💜
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 жыл бұрын
Shewana gebiye kkkk stameru and lay wooowwww....
@yabulove5710
@yabulove5710 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ሀገራችን በዚህ በጭንቅ ሰአት ባለችበት ሰአት እናንተ እኛን ለማዝናናት የምታደርጉት ጥረት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ።እንዴ ግርም ያለን ግን የኛ ቤት አከራይ በየት በኩል መጣች ነው ያልኩት በቃ ትክክለኛ የአከራይ ንግግርና አክት ነው ያለሽ ውዴ ቀጥይበት ።
@smartgrmy8983
@smartgrmy8983 Жыл бұрын
Wow fetanew yadrgachugi guys so bravo
@kokebtube2113
@kokebtube2113 Жыл бұрын
le 3 ad alga ley antegnam😁😁😁 I like it
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
ሸዋ ከሌላ ሴት ጋር እንዳትሰራ እሺ ከገቢያነሽ ውጭ ማለቴ ነው እኔማ የእውነት ባልና ሚስት ልትመስሉኝ ነው እኮ ከዚህ በኋላ😀😀ያኑራችሁ😍
@user-iv8yy4ew8y
@user-iv8yy4ew8y Жыл бұрын
ወይኔ በሣቅ ስወዳቹህ 🥰😀
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 жыл бұрын
kkkkkkk ye zarew gomen sisema ayidel😂😂😄😄
@tomstomy4191
@tomstomy4191 2 жыл бұрын
ሽፈራው በሳቅ ነው የምትገለኝ
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ ተይተይ ንፋስ
@comcell4351
@comcell4351 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ
@Mr-hz1ko
@Mr-hz1ko 2 жыл бұрын
ዛሬ ኮቪድ አሞኝ አየተሰቃየሁ ትንሽ ህመሜን ስለረሳሁ እናንተን ሳይ ተመስገን ነው
@happyhappy6544
@happyhappy6544 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@Mr-hz1ko
@Mr-hz1ko 2 жыл бұрын
@@happyhappy6544 🙄
@mesrert123
@mesrert123 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ ምርጦች❤❤❤
@estifanosjebessa460
@estifanosjebessa460 9 ай бұрын
አይ ሸዋ ትችልበታለህ 😂😂😂😂😂
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
ባሻ 😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤🙏
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 2 жыл бұрын
ወይኔ መድሀንያለም እንዴት አለፈኝ ግን ሆ😂😂😂😂😃😃😃
@wagibelete4163
@wagibelete4163 2 жыл бұрын
እረ ሞትኩኝ በጣም እሚዋጣላቸው እሚሰሩት እሚያምርላቸው!!!
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
2 ታቹም , 1 ኛ ናቹ ! 💐💐👍🏾
@workalemasefa5564
@workalemasefa5564 Жыл бұрын
ምርጦችየ ይመቻችሁ
@martamarta5206
@martamarta5206 2 жыл бұрын
Einezi hulet sewoch yetegenanubet ken yibarek
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 2 жыл бұрын
ወየኔ..ምንም..ቁርስ..አልተሰራም
@meseretkasu5040
@meseretkasu5040 2 жыл бұрын
Welcome 🤣🤣🤣🤣🤣😘😘😘😘
@bisratfanthun5073
@bisratfanthun5073 2 жыл бұрын
ገበያ ማርያምን ያንቺ ደግሞ በጣም በጣም
@Amena-ze6up
@Amena-ze6up 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂ተገናኛችሁ ዘና ነው በቃ
@azebsil7381
@azebsil7381 2 жыл бұрын
Gebye siwedat 🥰 befikadegninet minihn lizgaw 😂
@yunus7860
@yunus7860 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ ውይ ሽዋየ የዛሬ ጎመን ይስማል ብለሺ ነው አላለም
@yeketedbeas7045
@yeketedbeas7045 2 жыл бұрын
ሰወዳችሁ
@user-ve5oe4dt5b
@user-ve5oe4dt5b 2 жыл бұрын
👍
@user-wr6yr7cy6i
@user-wr6yr7cy6i 2 жыл бұрын
Hi በማማሰያ 😂😂😂
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
ያስበላን እሱ ነዋ ክክክክክ
@enayko5471
@enayko5471 2 жыл бұрын
Hahaha kkkkkk 🤣🤣🤣 Are beshak gedelachiwgn Eko ayi karate hoyi Ethiopia mist Teneshi mefte gagegnchi baluan tegerfalechi habet habet 🤣
@mooo4741
@mooo4741 2 жыл бұрын
እውነተኛ ባልና ሚስት ነው እምመስሉት ይመቻችሁ
@onetruth4649
@onetruth4649 2 жыл бұрын
የምር ትችላለህ ሸዋ በርታ
@frealemu3490
@frealemu3490 2 жыл бұрын
የኔ አንበሳ መጣህ
@sofiasof8513
@sofiasof8513 2 жыл бұрын
Kkkkkkkk 👍👏👏👏👏💯💖
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 2 жыл бұрын
Weyenn betam temaschalahwe ba saki moutkou
@meryjotube1237
@meryjotube1237 2 жыл бұрын
ሀሀሀ
@user-tl8lg9tm8z
@user-tl8lg9tm8z 2 жыл бұрын
😁😁😁👌
@akiberhe2555
@akiberhe2555 2 жыл бұрын
Very fun.
@tesh8396
@tesh8396 8 ай бұрын
ስትመቹ❤❤❤
ጋብቻው አዲስ አስቂኝ ድራማ
24:40
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 354 М.
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 23 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 11 МЛН
ስውርችሎት አዲስ ኮሜዲ
23:34
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 337 М.
ሰርግ በጠላ እና በቆሎ
3:30
Kenean entertainment (ኤፊ)
Рет қаралды 1,5 М.
የፍርድ ቀን አዲስ አስቂኝ ድራማ
20:16
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 258 М.
ሰርገኞቹ አዲስ ኮሜዲ ድራማ
26:42
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 446 М.
Ethiopian Comedy
10:12
TheSami099
Рет қаралды 319 М.
ክት….ባት
16:02
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 297 М.
የዋርካ እድር አዲስ ድራማ
32:13
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 304 М.
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
ДоброShorts
Рет қаралды 6 МЛН
That Feeling When You Pick A Hangnail🫢💀
0:17
Giggle Jiggle
Рет қаралды 13 МЛН
Арестовали наглых мошенников 🤯
0:52
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,2 МЛН