KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሂክማ እና ታህኒ አይመኒታን ሰርፕራይዝ አረጉት : #አይመኒታ #aymenita #ሰይፉ_ፋንታሁን #እሁድንበኢቢኤስ
11:43
ብስቕታ ምቅጽጻዕ
17:09
Poi-Poi-Poi-Poi-Poi-Poi-Po-Pi!! | Baby Zombie vs Baby Herobrine 😁
00:29
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
Я уговариваю своего друга попробовать чипсы Лава Лава
00:57
ሺሜሲ ችግር ተፈጥሮዋል። የኢቃማ አገልግሎት ተቋረጠ። ኡምራና ክትባት። የሪያድ ኤምባሲ ጉድ
Рет қаралды 130,357
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 149 М.
አይመኒታ Aymenita
Күн бұрын
Пікірлер: 1 500
@fatumaali797
3 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ወንድማቺን በዜጎቻቺን ላይ ለምታደርገዉ ድጋፍና አስተሳሳብ አሏህ በቅርቡ ይፈርጀን ያርብ አሚንን በሉ
@TigJapi
2 ай бұрын
በጣም ያሣዝናል እንዳበሻ ደፋር የለም ሳውዲዎ ጥሩ ናቸው❤
@elsatilahun2219
3 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ልላችሁ እወደዋለሁ ከወዲሁ እኔ የእስልምና ተከታታይ አይደለሁም ግን አንድ መልካምና ትልቅ ኡስታዛችሁን ኡስታዝ አብድል መጂድን በዱአችሁ አስቡልኝ አሁን በሂወት ባይኖርም መልካም ስራዎቹ ግን ዘላለም ከኛ ጋር ይኖራሉ ለእስላም ለክርሲቲያን አብሶ ለሴቶች መካሪ ኡስታዝ ነበር ፈጣሪ ነብሱን በገነት ያኑርልን
@hayutube9442
3 жыл бұрын
አሚን ውዶእህቴ
@yimammahabda8482
3 жыл бұрын
አሚን
@ebrofeiz8074
3 жыл бұрын
አሚንንንንንን
@hawaahwa8967
3 жыл бұрын
አሚንንንንንሁቢ
@hananhanan165
3 жыл бұрын
ሀለሐመረሰሸሠመረ
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ቃላት የለኝም አይመን በርታ አወ የምስጊኖች አባት ነው
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
3 жыл бұрын
ነህ
@ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ
3 жыл бұрын
እኔ በኢትዮጵያዊነቴ በጣም እኮራ ነበር አሁን ግን እያፈርኩ ነዉ።አረ ኡኡኡኡኡኡኡ ምን ጉድ ነዉ የመጣብን።እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚአብሄር መላ ያምጣልን እንጂ እኛማ ምን እናደርጋለን። አይመኒታ ወንድማችን በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ በርታ የእነሱን ክፋት ሳታይ ለኛ ለምንጨነቀዉ አቅርብልን
@gggh8051
3 жыл бұрын
እኔም አፍራለሁ ኡፍፍፍ
@GhGh-nk7ez
3 жыл бұрын
አይመኒ የድሃ አባት ነህ ፈጣሪ ያክብህ በጣም እወድዋሎህ
@ayousheman95
3 жыл бұрын
@@GhGh-nk7ez ay. Habshya. Koshasha wella
@siedtube9936
3 жыл бұрын
@@GhGh-nk7ez ሰብስክራይብ አርጉኝ አደስከፈቸ ነው ተበላሽቶብኝ ድሮው
@siedtube9936
3 жыл бұрын
@@gggh8051 ሰብስክራይብ አርጉኝ አደስ ከፍቸ ነው ተበላሽቶብኝ የድሮው
@gfjght9208
3 жыл бұрын
በጣም ታረዝማለህ ነገሮችን ለማሳጠር ሞክር
@asishaasisha2158
3 жыл бұрын
አላህ ያብዛልን እዳተ አይነት ወድም አይመናታ አላህ እድሜናጤናይስጥክ
@SSs-ty6wq
3 жыл бұрын
ጀዛከላሁኸረወድማችን
@susu-py7vd
3 жыл бұрын
ይመችህ አይመኑ መልካም ሰዉ👍👍👍
@brutkan5129
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል ወንድም
@fafiyasin7259
3 жыл бұрын
አይመን እኔ ልከታተልህ እወዳለሁ ደቂቃ አሳጥር ሲበዛ ለማየት እያስቸገረኝ ነው
@gggh8051
3 жыл бұрын
እኔም
@sofiad2612
3 жыл бұрын
ቢነገርም አይሰማ
@Aነኝህልመኘዋ
3 жыл бұрын
አዎ እኔም በጣም ያበዛል/15/ 20/በቂ ነው
@ngstitesfay4679
3 жыл бұрын
እናንቸ ኮመንተሮች ጥጋባቹ ስራቹ ኣትሰሩም ኣይመኒታ ኮ ግዜዉን ገድሎ እየነገራቹ ነዉ ደደቦች ።
@hayu1047
3 жыл бұрын
እያረፍሽ እይው ማን ባንዴ እይው አለሽ እሱም እኮ ስራ ይኖረዋል ለኛ ብሎ ነውእንጂ
@enamsaganalahamdullah3237
3 жыл бұрын
ጀዘኪአለህ ኸይረን
@samiram8262
3 жыл бұрын
ኧረ ጊዜው ሙቷል ግዜው ተለውጧል ሰው አምላኩን ትቶ ስሜቱን ተገዝቷል
@coffee5022
3 жыл бұрын
እውነት የእግዚኣብሄር ሰው ነህ ሃሳብህን ተመችቶኛል እድሜ ይስጥህ
@ዜድዩቱብ-ኸ2ጀ
3 жыл бұрын
እድሜ ና ጤና ይስጥህ
@ዜድ-ፐ4ፀ
3 жыл бұрын
ትክክልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እዳተያለ ሰዉ ይይይይይብብብብብዘዛዛዛዛዛዛዛዛዛልልልልልልልልልልንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@እንዳልፈራየቢላልዘርነኝ
3 жыл бұрын
ወላሂ ላአዚም ኢቶጽያዉ መሆኔ ዛሬስ አሳፈራኝ እስቲ እደኔያፈረላይክ አላህ ልብ ይስጠን ያረብ
@megold2564
3 жыл бұрын
እኔ ያፈርኩት የዛሬ 3አመት ነዉ በአይኔ ያየሁት ነገር ስላለ ሀበሻነኝ ለማለት እንኳን ሽምቅቅ ያልኩበት። እኔ ግራ ገብቶኛል የኛ ሀበሻ ምን እንደነካዉ
@ksaksa1818
3 жыл бұрын
@@megold2564 አላህ ይጨምርልህ ወዲሜ
@ksaksa1818
3 жыл бұрын
አወ ዉነትነዉ
@ksaksa1818
3 жыл бұрын
11
@jcjddbdb5141
3 жыл бұрын
ሀበሻኮ ሁሌም ክፊ አረመኔነው ጥጋበኛ ክፊ የሚለውቃል አይገልጰውም
@chaltushume360
3 жыл бұрын
እውነት በርታ እንወደሃለን በርታ
@hananbintmoknen7474
3 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ
@genathabil1104
3 жыл бұрын
በጣም። ጥሩ። ሀሳብ። ነው
@የአሳምነውልጅከወሎ
3 жыл бұрын
ወላሂ ሳውዲ በጣም ቻይ ሀገር ነው የኛን ቆሻሾች ተሸክማ የምትኖር አቦ ሀገር አሰዳቢዎችን አላህ የሰጥፋቸው ወላሂ እስከመቼ በናተ ተሳቀን
@ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ
3 жыл бұрын
የመቸነው እህቱች
@fatimamohammed1872
3 жыл бұрын
ትክክልአውየራሳቸውስራነውቆሻሻቸውንአጠራቅመውጥሩልጆችንሁሉአስፈጆቸው
@kadijaa8750
3 жыл бұрын
ትክክል
@susususu1407
3 жыл бұрын
ወድሜ አተ ጥሩ ብለሀል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ኢትዮጵያውያን አስቸጋሪዎች ነን
@toyabamohammad4233
3 жыл бұрын
ወይ አምዬ ኢትዮጲያ ልጆሽ አበዱ በሰው ሀገር በአገራችን እምንጨፋጨው አንሶን ያረብ በራህመትህ ፈረጃውን አቅርብልን
@samera1233
3 жыл бұрын
💔🙊🙊
@tube-em1bb
3 жыл бұрын
قطاف
@GgHh-lx4io
3 жыл бұрын
የኔ ወንድሜ እ/ር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ
@ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ
3 жыл бұрын
አምላኪይ ሆይ የባሌን ነገር ሚስሊሞ በዱአ ክርስትያን. በፀሎታችሁ አስቡኝ ውይኔ በሺመሲ እስር ላይ ነው
@ytrea7942
3 жыл бұрын
እህቴ ሺመስ ማለት ጅዳ ነው ከሪያድ የሆድ ናቸው
@ተምርወሎየዋ
3 жыл бұрын
ያረብ ያሣዝናል የኢ/ያ። ነገር አንተንምአላህያቆይህ
@BABOTUBE
3 жыл бұрын
ወላሂ ያሳዝናል ሰው ሀበሻነቴን እድጠላ እየሆኩ ነው አፈርን ተዋረድን
@iftuff4326
3 жыл бұрын
በጣምአሁንስአስጠላ። እኛዘረሄዱ።ነገሄዱ።እየል።በአስብ።እየለቅንነው።የርስችንን።ሀስብትትን።ለእንስ።እናስባለን
@wiuwiwsyysye2871
3 жыл бұрын
አሁንስ ከፋኝ እኔ ደግሞ ሊሳፈሩ ነው ብየ ተድስቸ ሳላበቃ ኧረረረረረ አሁንስ ከፋኝ
@You-ex5rk
3 жыл бұрын
አይመታ። ወንድም።ጀዛኪላህ ኽይር
@ggg4198
3 жыл бұрын
ልቦና ይስጠን ዘረኝነት ጥምብ ነች ብለዉ ነበር ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ባንዱ ባለጌ ሁሉም ይሰደባል አንገታችን እንደፍለን
@امعبدالله-ك1ظ3ش
3 жыл бұрын
አላህ።ያግራው።ሁሉም
@alhadika8337
3 жыл бұрын
ሺኩረን አይመኒታ
@alhadika8337
3 жыл бұрын
ኢኔ ጦለብ ነበሪኩ ከዛ ጠፋህ ከዛ ዪጋማ ኣወጣህ ከዛ ተበለቀ ኢንዴት ላሪጌ
@gggh8051
3 жыл бұрын
እወድሻለሁ ሳውድኑሪልን
@destahailukasshun5541
3 жыл бұрын
Omg heart broken 💔😭💔😭
@ያመነይድናል-ሐ5ቐ
3 жыл бұрын
ትክክል ወንድሜ
@ኑሩየሸዋሮቢቱየዲንተማሪከ
3 жыл бұрын
سبحان الله لااله الا الله محمد الرسل الله اجيب
@fayzaali2721
3 жыл бұрын
አላህ፣ኢጠብቅህ
@kubrahusseinyoutube7768
3 жыл бұрын
አይመንየ መሠሎችህን ያብዛል
@ail123dfsgff5
3 жыл бұрын
አየሀበሸ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ዶክተርብለሽጠሪኝ
3 жыл бұрын
ወላሂ ትክክል አይመኒየ
@Rhma-bp3co
3 жыл бұрын
የአላህ እረ አሁንስ ኸይሩን አሰማን ያያያያረብ😭😭😭😭😭😭
@ayaanahmed5021
3 жыл бұрын
Shukran wendime
@samerasaaa5484
3 жыл бұрын
ወይኔ አሁንስ በስቱ ላልቅስ አይይይ እምዬ ኢትዮጵያ 😭😭ባገራችንም ለቅሶ በስደትም ለቅሶ እር ወዴት ነው መድረሻችን ምነው መከራችን በዛ እፍፍፍፍ አቤቱ ጌታዬ ሆይ በቃ በለን ምሕረትክን አውርድልን 🙏🙏😭
@hshhsbzhzh1153
3 жыл бұрын
አላህይጠብቅህ፡
@zenatmohammad8946
3 жыл бұрын
አላህ ልብ ይስጣቸው አንተል አላህ ይጠብቅህ ትክክል ነህ
@kshsusohs4746
3 жыл бұрын
አላህይጠብቅህ
@amiirnasir2410
3 жыл бұрын
በጣም ትመችቶኛል ሚኖው ሁሉም ሰው እንዳንተ በሆነ እድሜና የጤና አላህይስጥህ 😍
@saadaali1846
3 жыл бұрын
ትክክል
@sojoogoj9399
3 жыл бұрын
አሁን ገና ህገወጥ መሆኔ አስፈራኝ ማነው እንደኔ የፈራው 👈😥😥😥
@لاحولولاقوةإلابالله-ح1م
3 жыл бұрын
إذَا دُعِيَ أحَدُكُمْ فَلْيُجِبْ، فَإنْ كَانَ صَائِمًا فَلْيُصَلِّ، وَ إنْ كَانَ مُفْطِراً فَلْيَطْعَمْ (وَ مَعنَى فَلْيُصَلِّ؛ أيْ: فَلْيَدْعُ) ከናንተ አንዳችሁ ግብዣ በሚጠራበት ወቅት ግብዣውን ይቀበል፡፡ ጾመኛ ‹‹ከሆነ ዱዓ ያድርግ፡፡ ጾመኛ ካልሆነ ደግሞ ይመገብ፡፡
@mahmudali1579
3 жыл бұрын
ባለህበት አላህይጠብቅህ ወንድም
@gfgiiipretty1012
3 жыл бұрын
ትክክል የእኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ
@ehetamachuc5244
3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነቶቹ ናቼው ሀገራችንን የሚርብሹት
@dcddthdfbvv4187
3 жыл бұрын
ልክነህወድሜዋ👍👍👍👍
@MaMa-yy1tj
3 жыл бұрын
አረ አይመን አላህ እድሜህን ያርዝመው ያንተ ማእሉማት ለኛ ማስተላለፍህ በጣም ጥሩ ነው አላህ ይወፍቀክ
@nagatahmed7840
3 жыл бұрын
እድሜ።።ይስጥህ። አላህ።ይጠብቅህ
@امعبدارحمانتيوب
3 жыл бұрын
ኧረ እኔስ ጨነቀኝ አልቻልኩም ሠው መሆንን ጠላሁ እስከመቼ እንደዚህ ሆነን 😭😭😭😭 መቼ ነው መልካም ዜና የምንሠማው የኡነት ውስጤ ደማ ያረብ አንተ ይቅር ባይና ሁሉን አዋቂ ነህ
@አይመንዩቱብ-ቈ9በ
3 жыл бұрын
በበቅንነት ደምሩኝ
@امعبدارحمانتيوب
3 жыл бұрын
ደምሬሻለሁ
@Selamselam-zz5vq
3 жыл бұрын
አይመኒታ ጡሩ ሰዉ 🙏🙏
@እሙሚፍታህ-ሐ6ለ
3 жыл бұрын
አገራችንንሰላምያርግልን
@AboIkram182
3 жыл бұрын
الحمد لله على السلامه استاد ايمن
@ያልተኖረውልጅነቴበስደትአ
3 жыл бұрын
እረ ያማል እኛው በኛው ተጨካክነን ጉዳቱም ለኛው ነው ትፉ እረ እናስብ
@Hነኝየመርሳዋ
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በረታ
@tgtg1483
3 жыл бұрын
እንዳንተ ያለውን ያብዛልን
@kokoshop7501
3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ አይመንየ
@lobabayaseen9185
3 жыл бұрын
ያሳዝናን አላህ ልብያስጠነነ
@fatumatube4772
3 жыл бұрын
በርታ አመኒታ አላህ ያበርታህ ቀትልበት ጥሩ ነው
@tigst5214
3 жыл бұрын
አይመንየ እደው ፈጣሪ ይጠብቅህ ምነው እንዳይተ አይነተ ሺ ቢወለድ ባባየ የኔአስተዋይ ፈጣሪ ይባርክህ በርታልኀኝ
@SalamSalam-xp4rd
3 жыл бұрын
ጎበዝበርታ፣ከተኩላወችከነብስበላወችአላህይጠብቅህእዳተያለውንአላህያብዛልነ፣እራስህንጠብቅስውአትመን
@rahmahabeshawi7943
3 жыл бұрын
ወኔ ወንድሞች እኔ ደግሞ ሊሳፍሩ ነው ብየ ደስ ሲለኝ😭😭😭😭😭አሁንስ በዛ
@dook3087
3 жыл бұрын
አልበዛምተያቸውእንኮን2አመትተዛምበላይይበስብሱእኒህአገርአፍራሽ
@wwhfdhhfdd6611
3 жыл бұрын
ወላሂ አላህ ፋርጃውን አላህ ዩዲርስልን በራህመቱ
@halimatube7816
3 жыл бұрын
ሀሥቡንአላህወኒዕመል ወኪል ,, ላሀውላውላቁውወተኢላቢላህ ,, ምንማለት እንዳለብኝ አላውቅም አላህ ሠላሙን ያውርድልን ያረህማን ኧረ የአላህ እዝነትህን ዱአእከማድረግ ውጭ ምንማድረግ እንቺላለን ሡብሀንአላህ
@አይመንዩቱብ-ቈ9በ
3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@selefiatube1960
3 жыл бұрын
ትክክል አላህ ይቀበልህ
@ydhdhfjf8798
3 жыл бұрын
አየ ሐበሻ ምን ይሻለናል አልጋ ቢሉን አፈር 😭😭
@መሬምየሡፈ
3 жыл бұрын
አላህልቦናይጠን
@nejatali9063
3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ያሳዝናል ለአረመኔወቹ ጥሩ ቅጣት ነው አላርፍ ያለች ጣት ...ምን ነውና ተረቱ ለምስኪኖቹ አላህ ቶሎ በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው ያረብ
@halimacop1911
3 жыл бұрын
ያዛዝናል እዴት ለንሁን ነው
@መክያአህመድ-ኀ8ጐ
3 жыл бұрын
ደግነገረ አሠማኝ
@gashogasho1859
3 жыл бұрын
አላህ ያዋርዳቸዉ እኛንም አሳፈሩን ተሸማቀቅን እኮ ምን ይሻለናል😭
@ahyayy6719
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታቸው
@2ilix11
3 жыл бұрын
جزاك الله خير 🍀اللهم ابعد عنا البلاء والعناء وارفع شأننا عالنا 🍀 في الأرض والسماء وتولنا برحمتك 🍀في السراء والضراء واكتب لنا الفوز يوم اللقاء 🍀
@newuae2971
3 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
@sofyatube4630
3 жыл бұрын
አረ ያአላህ ምን ጉድ መጣብን
@kadirsamsuddin5430
3 жыл бұрын
ዎንዴሜ 1000 አማት ኑሪልኝ
@مريممحمد-ظ8د2ط
3 жыл бұрын
ተክክል፣ነህ እደ ሳኡድ ምንግስተ መልካምየለም
@sediyasin7145
3 жыл бұрын
ይሰማል
@denaathuby4112
3 жыл бұрын
ክክክክ ዎይኔ. ጦርነት ሳውዲ ውስጥ ጎሽ የኔ ዥልጦች
@ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ
3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ወላሂ😭😭😭
@enamsaganalahamdullah3237
3 жыл бұрын
ሹኩረን
@zahrazine2745
3 жыл бұрын
ለዛ ነው መሰለኝ መዳሜ የተቀየረችብኝ
@mdjabiba30
3 жыл бұрын
ዘር ይዉጠል ንገርልን መኖርየ አጠን
@user-tc6eo7nv3d
3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የገራችን አልበቀብሎ በሰዉ ሀግር በጣም ነዉ የምትገርሙት
@ህያብነኝጋልራያሞኾኒ
3 жыл бұрын
ኣይሜንዬ እግዛብሄርም የባረከህ ልጅነህ የድሃ ኣባት ነህ ብሄር ሳትል ነህ የሰራሆዉ ያለሀዉ እ/ር ይባርክህ🙏
@kidustube
3 жыл бұрын
ጥሩ መረጃነው ተባረክ። በመንግስት ይሆናል ተብሎ ነበር እንዴት ሆነ
@lamar5988
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አንዉ ምን ይሻለናል እግዚኦ እባክ ፈጣሪ ታረቀን ድንግል ሆይ አማልጅን እግዚኦ😘👏👏👏👏👏👏☝☝☝
@سميرهسميره-غ6ه
3 жыл бұрын
፠ትክክክክ የኔ ማሬ
@ብርቱካንኢትዮጲያዊት
3 жыл бұрын
አይመን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እንወድሃለን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@foziiyenus9462
3 жыл бұрын
በናትክ አጠር አርገህ ለማቅረብ ሞክር ደቂቃውን ሳየው ገና ደክሞኝ እወጣለሁ በጣም በዛ እኮ አመኒታ
@jdhjch1184
3 жыл бұрын
አላህ።ይጠብቅህ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
3 жыл бұрын
ትክክል አይመን እየ ስወድህ ሁሉም እዳተ ቢሆን ሴትን ስታከብር አይቸህ አንድ ቀን እደት እደወደድኩህ ሴትን የሚያክብር በጣም እወዳለሁኝ
@wwhfdhhfdd6611
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ አላህ ጀዛክን እላህ ዪክፈልህ
@ያልተኖረልጅነትወይነዶ
3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱባሀን አላህ በጣም ያሳፍራል በጣም ያሳዝናል ላሀውለውላ ቅወተ ቢላህ ያገራንችን ሳይበቃጭራሽ በሰው ሀገር እደዚህ ማድረግ የሞት ሞት ነው አላህ ሆይ እዝነትህን እንሻለን ያረብ
@ቅንሀበሻነኝ
3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ አይመኒታ
@Munayementawochumam
3 жыл бұрын
አንተ በተመቸህ ሠዐት ግባ አይመን ደሞ ጥሩ ነገር አሥበሀል አላህ ይጠብቅህ ያግዝህ ሁላችንም ብንተጋገዝ እኮ ቀላል ነው
@اللهمقربنياليك
3 жыл бұрын
የአላህ የአሁን መስሎኝ
@zd6124
3 жыл бұрын
አሁንስ በዛ እኔም ወንድሜ አለ ሁለየ አለቅሳለሁ ግን ለምን ወደ ሀገር ላኩን ላሉ ይህን ሁሉ ጉዳት በወድሞቻችን አይመን ቢቻል እዲጫኑ ካልቻልክ ዝም በል እንበድ ወድሞቻችን ጨነቃቸው ቤት መዋል ላንድ ቀን ተቀምጠህ ቅመሰው እሲ አትፋረድ ፋርድ ከእግዚአብሔር እጠብቃለን።
@ኢላሂመጨረሻየንአሣምርልኚ
3 жыл бұрын
እዉነትነወ ወላሂ አላል አልቺልኩም ወዱሞቸ አለቁ
@aminaa4058
3 жыл бұрын
አይመንየ አላህ ይጠብቅህ
@wondsen6519
3 жыл бұрын
እነዚህን ወላሄ የስዑዲ መንግስት ያስታጥቀን እነሱ ሳይሆኑ እኛዉ እናጠፋቸዋለን ሳዑዲ አረቢያ ሁለተኛ ሀገራችን ናት ማንም እንዲያጠቃት አንፈልግም እነዚህ የጠነቡ ዘረኞችን አላህ ያንሳቸዉ ወላሂ
@alihamdulelahforeverything8839
3 жыл бұрын
ያ አላህ ከባድ ነው
@wtuuu2209
3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወበረካትሁ አይመንየ እዳተ አይነቱን አላህ ያብዛልን ወድሜ
@seidtube7351
3 жыл бұрын
እጥግ የደርስ ጥላቻ በኢትዮጵያ ምድር ነግሷል አላህ በዝነት አይኑ ይሄን
@محمدمحمد-ق1ز3ر
3 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወዲም እየተያዙነው ውነትህነው ወንዲም አላህ ይብቅህ የኛ አለይታ
11:43
ሂክማ እና ታህኒ አይመኒታን ሰርፕራይዝ አረጉት : #አይመኒታ #aymenita #ሰይፉ_ፋንታሁን #እሁድንበኢቢኤስ
አይመኒታ Aymenita
Рет қаралды 1 М.
17:09
ብስቕታ ምቅጽጻዕ
Robel Wisdom
Рет қаралды 60 М.
00:29
Poi-Poi-Poi-Poi-Poi-Poi-Po-Pi!! | Baby Zombie vs Baby Herobrine 😁
BigSchool
Рет қаралды 4,6 МЛН
00:15
amazing#devil #lilith #funny #shorts
Devil Lilith
Рет қаралды 18 МЛН
00:57
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 21 МЛН
00:57
Я уговариваю своего друга попробовать чипсы Лава Лава
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
23:10
🔴ኮሜድያን እሸቱ ምን ገጠመው⁉️እንኳን ማረህ
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 43 М.
30:15
ገንዘብ አልበረክት ብሏችኋል? | የተላከብን የሰላቢ መንፈስ መሆኑን የምናውቅበት ዓይነተኛ መንገድ
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 10 М.
ዲያስፖራው የኪያ ውሎ ያልይለት ግንኞነት የመንትይውቹ DNA ውጤት ምን ይሆን?
ጂጂ ኪያ gege Kiya
Рет қаралды 322
12:21
ጉደኛው የበርበሬ አዘገጃጀት👌👍full Berbere preparation/ Berbere powder recipes
kine ቅኔ media
Рет қаралды 1,5 М.
54:35
ሕልምና አስገራሚ ጉዳዩ ዓይነቱና ፍቺው (ክፍል 1)
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 595 М.
2:05:30
Atlantis and Other Legendary Cities
Lifeder Educación
Рет қаралды 2,4 МЛН
1:08:21
Svenska verb - verbgrupper och tempus
Svenska med Anastasia
Рет қаралды 178 М.
58:20
Think Fast, Talk Smart: Communication Techniques
Stanford Graduate School of Business
Рет қаралды 41 МЛН
1:16:48
♦️ሳውዲ ሆና ኢትዮጵያ ላይ ታሪክ ሰራች♦️ እራሷን እና መላ ቤተሰቧን እንዴት ለቅዱስ ቁርባን አበቃች ♦️ ስሟ ትደነቅ ይባላል እውነትም ትደነቅ♦️
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 134 М.
38:28
Memehir Girma Wondimu Video 690 አዚም ምንድነው ? በካናዳ ካልጋሪ ካስተማሩት ትውልድ ይዳን #subescribe_now #share
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 23 М.
00:29
Poi-Poi-Poi-Poi-Poi-Poi-Po-Pi!! | Baby Zombie vs Baby Herobrine 😁
BigSchool
Рет қаралды 4,6 МЛН