No video

ሾርባ ክሬም በዶሮ በጉዳይ በበቆሎ አሰራር

  Рет қаралды 2,131

Borena ቦረና

Borena ቦረና

Күн бұрын

ሾርባ ክሬም በዶሮ በጉዳይ በበቆሎ አሰራር

Пікірлер: 63
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ቦረናዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ቆንጆ ነው ከብዙ ግብአት ተመጣጥኖ የተሰራ ስለሆነ ስለሆነ እንዴት እንደሚጣፍጥ ልዩ ነው በርቺልኝ ጎበዝ ላይክ👌👌👏❤️🙏
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ሰላምነኝ አች ሰላም ነሽ እህት ከልብ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@mahimahi8349
@mahimahi8349 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እህት
@gojofilm
@gojofilm 3 жыл бұрын
ሰላምቦረናዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ ሾርባ በክሬም አሰራር ነው ዋው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ይህን የመሰለ ቆንጆ አሰራር ከጥሩ ገለፃሽ ጋር ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
ቆንጆ የሾርባ አሰራር ለየት ባለ መልኩ ነው የሰራሽው የተጠቀሻቸው ግብአቶችም በጣም ቆንጆ ጤናማ ናቸው ሙያሽን ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን❤️🙏🏼
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 жыл бұрын
በጣም አሪፋ አሠራር ነው በርቺ ውዴ
@saradawit
@saradawit 3 жыл бұрын
ቦረናዬ ልዬ የሆነ ሾርባ ነው የሰራርሽ እርግጠኛ ነኝ ልጆች በጣም ይወዱታል የተጠቀምሽው ግበአቶች ለጤና ተስማሚ ናቸው አሰራርሽን ወድጀዋለሁ አቀራረብሽም እንደዛው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@Adugenete
@Adugenete 3 жыл бұрын
ቦረና ሰላምሽ ይብዛ ባሬም ለየት ባለ ሙያ መተሻል በጣም አሪፍ የተለያዩ ግብአቶችን ተጠቅመሽ ምርጥ ሾርባ ሰርተሽ ስላስተማርሽን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ተባረኪልን
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ማማዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@AaAa-sv3bf
@AaAa-sv3bf 3 жыл бұрын
በርች
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም ጤናማ ሾርባ እናመሰግናለን😍👌
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
ቦረና ሰላም ወዴ ዋዉዉዉዉ ምርጥ ሲፕ ነው እንደዚህ አይነት ምግቦች በጣም ለጤና ተስማሚ ጨጎራችንን የማይረብሹ የተመጣጠነና ጣፍጭ ሱፕ ነው ሼር ስላደረግሽን ክልብ እናመሰግናለን 😍👌
@argobbatube2232
@argobbatube2232 3 жыл бұрын
*ማሻ አላህ ጥሩ ሙያ ነው በርቺ እህቴ😍👌*
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ውደ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤️
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ገና ሲታይ ነው የሚይምረው ዋው በውስጡ ለሰውነታችን ጠቃሚ ነገሮችን ነው የተጠቀምሸው ጥሩ አገላለፅ ነው እኔም ለመስራት አይቸግረኚም አመሰግናለሁ በቀላሉ መንገድ ስላሳየሽን👍👍🙏🙏
@EskediStyle
@EskediStyle 3 жыл бұрын
ሠላም ውድ እህቴ ሁልጊዜም ልዩ በሆነ የምግብ አሠራር ነው የምትመጪው። እኔ ከምሠራው ሾርባ ለየት ያለ ነው ፡ በጣም በጣም ወድጀዋለሁ ፡ ይሄ ለብርድ ወቅት ጥሩ መድሀኒት ነው ። በርቺ በዚሁ ቀጥይበት
@MeronSemere
@MeronSemere 3 жыл бұрын
Betam gerami yehone aserare new ene ayechem kemeshem alawekem yehen betam adenakishe negne wede ay muya tege deres new ejeshe yebarek enamesigenalen sher selaregeshen 😍😋
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 3 жыл бұрын
ቦረናየ ምርጥ የሆነ ሾርባ ነው የሰራሽው ለጤና ተስማሚ በሆነ መንገድ ግብአቶቹ ሁሉ ተመችተዉኛል ኣንች በሰራሽው መንገድ እሞክረዋሎህ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 😍🙏💕
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
ቦረናዬ የኔ ባለሙያ ሥራሽ ሁሉ እንዴት እንደምያስደስተኝ ሥራዎችሽ ሁሉ ልዩ ናቸው ከአገላለፅሽ ጀምሮ ልዩ ነው በጣም ጤና የሆነ ሱብ ነው እኔም እሞክረዋለህ አድናቂሽ ነኝ የኔ ውድ በርቺልን የተባረከ ይሁን
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 3 жыл бұрын
በረቺልኝ
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህት ❤️❤️❤️❤️
@kuraztubewollo
@kuraztubewollo 3 жыл бұрын
በርችልኝ👍👍👍
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ኩራዝዬ ውደ በጣም አመሰግናለሁ ማማዬ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@benjatube
@benjatube 3 жыл бұрын
ገራሚ ሾርባ ነው ክሬምነቱ ደስ ይላል ለመጀመርያ ነው ሳየው ምርጥ ነው ለመሞከርም ብዙ የሚከብድ አደለም ባለሞያ ነሽ እናመሰግናለን
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 3 жыл бұрын
ቦረናዬ ሞያሽ እኮ አያደራድርም ምርጥ ሾርባ እንደዚህ አይነቱን ሞክሬውም አላውቅም ልዩ ሞያ ነው በጣም ተመችቶኛል ይሄ ጤናማ ሾርባ ከተለመደው አሠራር ለየት ይላል እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽን እናመሠግናለን😍
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 3 жыл бұрын
ቦረናዬ በጣም ጣፋጭ እና ቆንጆ ሾርባ ይዘሽልን መተሻል በጣም ይጣፍጣል በተለይ በብርድ ሰሀት ይሄ ቆንጆ ነው ተበልቶ አይጠገብም እናመሰግናለን ውዴዴ በርቼልኝ እጅሽ ይባረክ ውዴዴ
@mareytube7470
@mareytube7470 3 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ባለሙያ በርችልኝ
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ማማዬ በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️🥰 ትናት የጠየቅሽኝን ሊክ ልኬልሽ አለሁ
@zebibaslifestyle5535
@zebibaslifestyle5535 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ እሞክረዋለሁ ቦረናዬ በርች😍😍
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
አዎ ሞክሪው ምርጥ ሾርባ ነው እህት በጣም አመሰግናለሁ ማማዬ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@HawaTube3609
@HawaTube3609 3 жыл бұрын
በርቺ ውድ ጎበዝ
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ማማዬ በጣም አመሰግናለሁ 🥰🥰❤️❤️❤️
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ❤👌🙏👍
@Alem2022
@Alem2022 3 жыл бұрын
አቤት የዚ ክሬም ሾርባ ጣእም ታየኝ😋😋 እርግጠኛ ነኘ የሰራሽው እለት አንድ አልተረፈም! ለጤና ተስማሚና ጠጋኝ የሆነች የሾርባ አሰራር ነው ያሳየሽን። አጆችሽ ይባረኩ🙏 የሚቀጥለውን በጉጉት እጠብቃለሁ👏
@user-so7qu6qx6t
@user-so7qu6qx6t 3 жыл бұрын
ያምራል እኔም እሰራዋለሁ👍👍👍
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ሉሉ ውደ በጣም አመሰግናለሁ እህት 🥰🥰🥰🥰🥰
@Aa-sx6rm
@Aa-sx6rm 5 ай бұрын
ዋው
@hanafikerhanafiker151
@hanafikerhanafiker151 2 жыл бұрын
ሰርቼ አየዋለዉ ዛሬ አሰራሩ በጣም ያምራል
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 жыл бұрын
Borenayeee gobez
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ማማዬ ❤️❤️❤️🥰
@Solzna
@Solzna 3 жыл бұрын
ሰላም ቦረናዬ በቼም ሞያሽን ሳላደንቅ አላልፍም,የሾርባ አፍቃሪ ነኝ 😋ያንቺ አሰራር የተጠቀምሻቸዉ ግብአቶች በሙሉ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ.እኔም እሞክራለዉ እናመሰግናለን
@Mazakiros
@Mazakiros 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እህታችን እናመሰግናለን
@mohamedhau
@mohamedhau 3 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች በርቱ
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውደ ቤተሰቦቸ እንኳን ደህና መጣችሁ ስለመጣችሁ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏❤️❤️🥰🥰 አድስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ሁኑ ነባር ቤተሰቦቸ ላይክ ሼር በማረግ ተባበሩኝ 🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@fafitube4259
@fafitube4259 3 жыл бұрын
የኔቅማም ሼር ለይክ
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
fafi የጠፋሰው ሰላም ነሽ እህት በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@muluyoutube3663
@muluyoutube3663 3 жыл бұрын
wow
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ሙሉ ውደ በጣም አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰
@elsatilahun2219
@elsatilahun2219 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህት ❤️❤️🥰
@anchinalukasa1862
@anchinalukasa1862 3 жыл бұрын
ሰላም እንዛመድ በቅንነት
@enawgatube
@enawgatube 3 жыл бұрын
Betam letenan tesemamey yunen aserare new ulem yemayew saladenkese alalfem gobez berchelgn
@kalaraya3717
@kalaraya3717 3 жыл бұрын
Saw new bircy eht
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ቃልዬ ውደ በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 3 жыл бұрын
Btam konjo now yamowadshe sher
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
የኔ ውደ ክልብ አመሰግናለሁ ማማዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@lanteTV1
@lanteTV1 3 жыл бұрын
እኔም ደህና ነኝ ካንቺ መጥፋት በስተቀር ጓደኛዬ
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
አረ የጠፋ ሰው ሰላም ነው እንኳን ደህና መጣህ በጣም አመሰግናለሁ ወድም 🙏🥰🥰🥰
@meksebtv1376
@meksebtv1376 3 жыл бұрын
👍👍👍🥰🥰🥰🥰
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ክልብ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@HulegebTube
@HulegebTube 3 жыл бұрын
Borenayee leyet yale bebezuwechachen send yaltelemede konjo yeshorba aserar new yasayeshn Aserarsh kelell yale ena bedenb eyasredashn selehone yeserashw anchin eyayen mabsell enchelalen malet new 👍🏽
@hayuwllotube6196
@hayuwllotube6196 Жыл бұрын
👍☕️🍬
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 9 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 12 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 72 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 49 МЛН
ሾርባ ክሬማ በዶሮ
10:44
Kheyrya Tadesse
Рет қаралды 1,7 М.
ክባብ በኢዳም አሰራር
8:41
Tigst ,Tube
Рет қаралды 165
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 187 М.
ሾርባ ክሬም በዶሮ በአተክልት አሰራር
11:21
Enat tube እናት ቲዩብ
Рет қаралды 4,2 М.
ጣፋጭ የመሽሩም ሾርባ
11:01
Z hulagabe ዜድ ሁለገብ tube
Рет қаралды 907
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 9 МЛН