KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዳጊ/ሲም ካርድ/በኩሪፍቱ ዋተር ፓርክ በጣም አስቂኝና አዝናኝ ቆይታ
27:05
ዳጊ ሎተሪ ደረሰው !!//አዝናኝ ጊዜ ከዳጊ ሲም ካርድ ጋር//በቅዳሜ ከሰአት/
14:06
Каха и дочка
00:28
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
ሲም ካርድ በጋስት ሞል ያደረገዉ በጣም አስቂኝ እና አዝናኝ ቆይታዉ
Рет қаралды 417,262
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 441
@ፍቅርቲዩብ-ገ9ደ
5 жыл бұрын
ስሜትን በሙዚቃ የሚለው የሴም ካረድ ፓሮግራም ውሰጤ ነው እናመሰግናለን ምረጥ ኢትዮጵያውይ ነህ ዘና ፈታ አረገህናል ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ፍቅር ን ሰላምን አድነትን ይሰጠን😘🌷🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@helenh7105
5 жыл бұрын
አሜንንን ውዴ
@tihunyilma4347
5 жыл бұрын
እኔ የዚህ ልጂ ቁመት ማጠር የሚጨንቃችሁ ስዎች ትገርማላችሁ እኔ ምንም አይመስለኝም እንደ ማንኛውም ስው ነው እማየው ማርያምን አንበሳ ነው ደግሞ
@titititi8003
5 жыл бұрын
እንዴ የሚጨነቅ ሰው አለ??? ካለ በጣም ይገርማል ሰው አካል ጉዳተኛ ሆኖ ስንት ነገር እየሰራ ይኖራል ቁመት አጠረ ተብሎ አያስጨንቅም
@gy8086
5 жыл бұрын
Me too i like him!
@mdriad7914
5 жыл бұрын
አንበሳ የጎበዝ ምሳሌ አይሆንም
@helenh7105
5 жыл бұрын
ማርያምን ስላልሽ በጣም ደስስስ አለኝ የኔ ቆንጆ
@hbaddismedia7478
5 жыл бұрын
Tihunye
@seadahabesha2943
5 жыл бұрын
ማሻአላህ መዳም ልጆች ጋር ስጫወትበት ምውልበትን አገራችንም አለደ ለድሀወችም የተመጣጠነ የዋጋ አቅርቡ እንድጫወቱበት ሀቂቃ ህፃን ልጅም ሆነ ትልቅ አእሚሮውን የሚድስበት ነገር ሲኖር ደስ ይላል
@መታገስዋጋአለውአልሀ-ኘ2ጘ
5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ ወይ ሴም ካርድ አሳከኝ የመዳን ልጆች ጋ ስዘል ነው የምውለው በነፃ ከሆነ በሰላም ሀገሬ ከገባሁ ከባሌነ ከልጆች ጋ እመጣለሁ ግን ባል ነዉ ያለኝ ልጆች ምኜት ነዉ ያሳካልሽ በሉኝ ጓደኞቸ
@seadasadiaseada1697
4 жыл бұрын
Inszllh aysh yina marrr
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ለሁለተኛ ጊዜ ሳየው ክክክክክክክክ ማነው ያጣበቀኝ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@mesheremwalechirhas9373
5 жыл бұрын
ፈታ ያልኩበት ቅዳሜ ከሰአት የዚህ ብሮግራም ነው በርታ ዳጊየ
@ሐናየተክለሃይማኖትወዳጅ
5 жыл бұрын
የእኔ አስተማሪ ዳጊ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀህ እንወድሀለን ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን በርታ
@fafibitmhamed525
5 жыл бұрын
ማሽአላህ ሀገራችንም ሁሉ ነገር አለ ያረቢ ሀገራችን እድሁም ህዝቦቿን ሰላም አድርግልን ያረብ እኛ ስደተኞችንም አተ ጠብቀን ያረብ
@momenadawude1207
5 жыл бұрын
Amiiiiiin yareb
@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ
5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ayuuukhalifaa355
5 жыл бұрын
Ameeeeeeen Yaa-Allah
@zamzamzamzam1279
5 жыл бұрын
@@momenadawude1207 hodgbab
@Tube-sl6go
5 жыл бұрын
ወው አገራችንኮ ብር ነው የጠፍው እደጊ ተመንደጊ ታዳምን ይሆናል የሰውሀገር ሞል የሰውልጂ እየያዝን ስንዞር እድሜአችን አለቀ ወይስደት አይንህ ይጥፍ
@afomiyatube3638
5 жыл бұрын
*የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ፅዮን በስላም አደረሳችሁ እስኪ በቅንነት ስብስክራይቭ አድርጉኝ እስኪ አለን በሉ መንፈሳዊ ተማሩ*
@እሙየድንግልማራይምልጅ
5 жыл бұрын
እሺ
@Tube-du7rj
5 жыл бұрын
እሽ
@malekamuhabeta1614
5 жыл бұрын
ስጠን 😈
@ወርቅዬ-አ2ዐ
5 жыл бұрын
እሽ
@pezapet411
5 жыл бұрын
Amen Amen Amennn
@Tube-jx6ox
5 жыл бұрын
አስተሳሰባችን እንጂ መቀዬር ይቃተው ሀገራችን ለማደግ ለመቀዬር ብዙ እድሎች ነብሯት ምን ይደረህ ዬዘረኝነት በሽታ ገብቶ ህዝቡን ቅጥ አሳጣው 🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️
@ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ
5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ግን እንደኔ አይነቱ ደሀ ከየት አምቶ እዚህ ይዝናናል ብቻ እግዚአብሔር ሰላምና ፍቅር ይስጠን ባለን ነገር እንደሰታለን ፍቅር ካለን ዳጊ ውስጤ ነህ
@shegawmarie5584
5 жыл бұрын
ጎበዝ! ጥሩ ከያኒ ይወጣኻል፤ ጋዜጠኝነትኽም ማለፊያ ነው፡፡ በርታ ሲም-ካርድ!
@khalidalhammadi5569
5 жыл бұрын
ቅሰሜ ከሰትን መማልከት ከጀመርኩኝ እስከውን እንደዘሬ ስቄ አለውቅም እስቲ እንደኔ የሰቀቹ ለይክ ግጩኝ
@adistigi2140
5 жыл бұрын
ይመቺሽ👍👍👍
@gy8086
5 жыл бұрын
kh6. v ena motkuge besake enbya eskiwerd!!🤣🤣
@asss7417
5 жыл бұрын
አይዳጌ እደዛሬስቄአላቅምይመችህ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክ አረ በሳቅ
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
4 жыл бұрын
ቅስሜ ከስትን መማልከት ምን ማለት ነው? ክክክክክክ
@ብሩክከበደ-ገ4አ
5 жыл бұрын
አራ hager ethiopia እግዚአብሔር ሰላም ያርግሽ ሁሉም ነገር ደስ ይላል ልክ እንደ ውጭ ሀገር ሁሉም አለ ሰላም ሰላም ሰላም ትሁን እማምዬ ሀገሬ ሁሌም ያሚናፍቅሺ ዞሮ ዞሮ መግቢያዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🧡💛💚
@nefisahussn7533
5 жыл бұрын
ኮፍደክሱ ይመቸላል ዳጊ ይመችህ አባቴ ያራዳ ልጅጰ ቅዳሜ ከሰአት የጣም የምወደው ፖሮግራም ነው 👌👌👌
@benana2574
5 жыл бұрын
በራስ መተማመን
@snnzns449
5 жыл бұрын
ክፍያው ስንት ነው
@zahraz9080
4 жыл бұрын
ይከን ነገር ልጆች ያዩታል በጣም አስደጋጭ ነው እኔ እራሴ በጣም ፈርቼ ስቀጠቀጥ ነበር ገና ዛሬ ነው ያይሁት ለህፃናት ጡሩ አይደለም
@wegayewtesfaye764
5 жыл бұрын
እኔምለው ቅዳሜን ከሰዓት ዳጊን አጣብሱኝ እስኪ በጣም ነው የምወደው
@birtukankidane5454
5 жыл бұрын
ዋ!
@አብይአህመድ-ሸ6ቐ
5 жыл бұрын
እኔም ይመቸኛል
@ፍቅርፍቅር-ገ7መ
5 жыл бұрын
gora belu wode channle
@wegayewtesfaye764
5 жыл бұрын
@@birtukankidane5454 ምነው
@kashifali-hb3es
5 жыл бұрын
አረ የኔ ነው
@tsehaygeni9668
5 жыл бұрын
ወይኔ ዳጊዬ አፈረጠኝ ጥፊም ይደገማል 😂😂😂😂💝😍
@helenh7105
5 жыл бұрын
ክክክክክ እኔስ ብትይ በጣም ነው ያሳቀኝ
@rukeyawollo675
5 жыл бұрын
ክክክክክ ሁለት ሱፍ አወጣለታለሁ አልክ !!!ኮፊደንስህ ደስ ይለኛል ::
@zakibubuzaki56
5 жыл бұрын
😄😄😄😄😄ዳጌዬ የኔምርጥ ስወድሕእኮ በርታልኝ እሺ
@bruktaith862
5 жыл бұрын
ወይ እማማ ኢትዮጵያ እዚህ የማዳም ልጆችመራገጫ ነው waw ደስ ይላል እረ ምንድነው
@binthussen579
5 жыл бұрын
ሀገራችን ሀገር ሁና ነበር ግን ጤነኛ ህዝብ ጠፋ እንጂ ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልንና በሰላም ከስደት መልሰን
@helenh7105
5 жыл бұрын
አሜን ማሬ
@እማኑኤልሆይመዳኔቴሆይ
4 жыл бұрын
Dagiye yene konjo sayk confidencek betam new miyaskenagn demo melkam sew endehonk demo tastawkalek berta egzyabher ybarkk
@fatihaahmed9100
5 жыл бұрын
እስቲ አሚንበሉ ለሃገራችንሰላም የሚመኝብቻ ሀገራችን ሰላምትሁን ፍቅርይብዛልን በየሀገሩ ሆነውየሚያበጣብጡት አላህ ሀይምሮ ይስጣቸው ዞርብሐው እንዲያሥቡበት እስላም ክርስታኑ ዘር ሀይማኖት አያለያየንም ምክነያቱም ሁላችንም የአደምና የሃዋ ልጆችነን ቀጥሎም ዘራችን አፈርብቻና ብቻነው ያገሬልጅ ሞኝአትሁን ሀገርህንለመበጥበጥ አትሩጥ ፍቅርሰላም ይብዛል በስደት ያለነው ሁላ አላህሃገራችን በሰላምያሥገባን ከናፈቁን ቤተሰዎቻችንጋ ይቀላቅለን አሚሚንያረብ
@pezapet411
5 жыл бұрын
Amen Amen Amennn
@ኢስላምሰላምኢስላምነ-ኀ5ዘ
5 жыл бұрын
አሳቀኝ ግን የኔ አጭር 😂😂😂😍😍😍
@እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ
5 жыл бұрын
ዳጊ ይመችህ ምረጥ ልጅ 😍 ሀገራችን መኖሩ ደስ ይላል የውጭ ዜጋ ሲመጡ እንዳናፍር ለኛ ለድሃዎቹ አይሆንም የለመዱትን ጭቃቸው እያቦኩ ያድጋሉ 😁
@fafitube7519
5 жыл бұрын
ውይኔ በሳቅ ሞትኩ እውነት ደስ የሚል ጭዋታ ነው አብሶ የመጭርሻው
@AB-rv1tl
3 жыл бұрын
ሰላም ነዉ
@kibromteklemariam2021
5 жыл бұрын
Wedmachu ke eri.... dagi betam ewdhalew akebrhalew e/r edmie ena tena ysth zemen ybarek, more i like ur attitude
@ٱمأنسزوجتأبوأنسبنتبابا
5 жыл бұрын
ሚስኪኑ ህዝብ ያልታደለ ሆነ እንጂ አገራችንማ እድገቷ አልሃምዱሊላህ
@አይሻነኝከዱባይSፍቅሬ
5 жыл бұрын
እረበሳቅ ሲምካርድ ገደልከኝ 😀😀😀😀😂
@Mm-po9xw
5 жыл бұрын
ወይ ይሄ ልጂ እኔ እማደቅህ በስራስ መተማመንህ ደስ ይላል ይመችህ
@ሰአዲማርለእናትዋ-ተ7ጸ
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk ወይኔ ዳግዬ በድንጋጤ ብዛድ ነብሱ ከስጋው ተለየ እኮ
@ganetiraq202
5 жыл бұрын
aw
@Master_ofElements
5 жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ ማር ጎበዝ ሥታምር
@ያምባሰሏማርነኝ
5 жыл бұрын
አይ አገራችን ሁሉ አለግን ምንይሆናል ከህዝቡጋ አይመጣጠንም ለሀብታም ብቻ
@hayatlove7630
5 жыл бұрын
ልክ
@fsy1999
5 жыл бұрын
ትክክል ድሀ አይችለዉም።እረ ጭራሹንም የማያዉቀዉ ነፍ ነዉ ክክክ
@hewattamrat3811
4 жыл бұрын
Emwodeshi
@R.A52
5 жыл бұрын
ወይኔ ዳጊ በሳቅ ነው የገደለኝ አለሁ😃😃😃😃😃
@powerpower7219
5 жыл бұрын
Kkkkkkkk dagi koo sin jaalada bayyee❤️❤️❤️ I Love you so much 💋💋💋
@አስኒየማርያምልጅ
5 жыл бұрын
እኔ የሚያስደስተኝ እንዲህ ያለ አርቴፊሻል ሳይሆን የተፈጥሮ ውበት ነው አረንጋዴ ንፁህ አየር ያለበት ቦታ መንፈስን ያድሳል
@tube-et9rl
4 жыл бұрын
እንደው ፈታ ያለ ልጅ ነው በጣም ነው እሚመቼኝ ሥራው ሁሉ
@habibaseidyoutube3435
4 жыл бұрын
አላህ ለሀገራችን ያብቃን እጎበኜዋለን
@uae4819
5 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁ይመችክ ዳጊዬ ፈታ ነው ያረከኝ
@wennywenny8533
2 жыл бұрын
ክክክክ 😄😄😄😄😄😂😂😂😂🤸♂️🏃
@zebutubezebu5106
5 жыл бұрын
እንደ እኔ በጉጉት የምትጠብቁዋቸው እስቲ ልያቹ እኔ ቅዳሜው እስከሚደርስ በጉጉት ነው የምጠብቃቸው ዋለልኝ ስላምዬና ዳጊ እንኳን በስላም መጣቹ
@alemsime3375
5 жыл бұрын
Uu
@emnetyoutube7218
5 жыл бұрын
ዋው ሲኤምሲ እንደዚህ አይነት ሞተ ተከፈተ ተዝናናነበታ
@እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል
5 жыл бұрын
ሲም ካርድ ግን ኮንፊደንስህ እንዴት ደስ እንደሚለኝ በጣም ነዉ የምታስቀናኝ
@benana2574
5 жыл бұрын
ኮንፍንደስ በአማርኛ ምን ነበር
@እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል
5 жыл бұрын
@@benana2574 በራስ መተማመን ማለት ነዉ ማሬ
@ቃልህመፅናኛዬ-ከ3ጨ
5 жыл бұрын
ኧረ ጎበዝ ሥልጣኔ ና ሰይጣኔ ተምታታብን ወይ ሀገሬ ምን ይሻልሽ ይሆን
@tube-et9rl
4 жыл бұрын
መጨረሻ ላይ ያለው ጨዋታ አላማረኝም እንደዚህ አይነት ጨዋታ የለም ማስፈራሪያ የተጨመረበት ለምንድነው ነው ok ይሄን ነገር ጌዎች ናቸው መሰል የሰሩት መቼም ጌ ቡድን ዉስጥ የሌለ ሰው ማስፈራሪያ ጭራቅ መዝናኛ ብሎ አያቀርብም ወገን ሁሉንም ነገር ሲመጣ ግፍጥ አንበል ዉስጡ ምን እንዳለ እናጥና መቼም ሰይጣን ፊት ለፊት ayimetam
@nigistyoutube682
5 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂🤣🤣🤣ማነሁ ያጣበቀኝ ምን ውስጥ ነው ያለሁ ኧረ ውውውው 😂😂😂😂🤣🤣
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
5 жыл бұрын
አይዞሺ እህት ምን ሆሺ ዛሬ ሰማእቱ ጊወርጊስ ጠላትሺን ይጣልልሺ
@zeritugerbeys9046
5 жыл бұрын
አሪ ዳጊ በጣም ደሰ ይላል
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
5 жыл бұрын
እኔሥ በየሣምት ነዉ እዝህ የምንበርቅበት እኛ ሀገር ዉድ ይሆናል ይሄኔ
@zuzulove4036
5 жыл бұрын
ይመችክ ዳጊ ጀግና ትችላለክ
@meronwedajo4854
5 жыл бұрын
Ene gin Ethiopia simeles yihin bota mayet efeligalew!tankyou! !!
@selam9266
5 жыл бұрын
ውይ ዳጊዬ አዝናናከን በርቱ
@helenabera874
4 жыл бұрын
እድሜ ለ ዱባይ ዌስስ ስዘል ነው ምውለው ይገርማል ኢትዮጵያ አሪፍ ደረጃ ላይ ናት
@geniyemareyamlijasombalo2226
5 жыл бұрын
ወየዉ በሳቅ ገደልከኝ😃😃😃
@khadejatasfa2078
5 жыл бұрын
አውረደኝ ማነው የሰቀለኝ 😂😂😂😂😂
@barchengeyeemubarchengeyee9089
5 жыл бұрын
ወይ ዳጊ የት ነው ያለሁት ማነው ያጣበቀኝ አለ አይ 😂😂😂😂😂😂😂
@hassantaiba7742
5 жыл бұрын
ዋውው ሀገራችን ሲምረ ኧረ በፍጣሪ ሀገራችን ያኑረን
@ethiopia5357
5 жыл бұрын
ቦታውየትነው
@nigisttizazu6283
5 жыл бұрын
ሴሚሲ ነው የሚገኘው
@amralabahradin6946
3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረ ሞትኩኝ?
@semukonjo4616
5 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ ዳጊዬ
@SalamSalam-em6oo
5 жыл бұрын
ምንድነው እየሆነ ያለው የምታሣዩት ኢሉሚናቲ ወይስ መሠልጠኑ ነው
@hussainksa782
4 жыл бұрын
ማድረግ ሳቴ
@mymommylife5837
4 жыл бұрын
እንደዛሬ ስቄ ኣላቅም ሁለተኛው Episode ላይ የሰራሀው በጣም ኣሳከኝ
@ሰላምለአለም-ኰ2ኰ
5 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ዳጊ የምር አዝናናከኝ አቦ ይመችክ
@alzahrawi6259
5 жыл бұрын
ምሴት ይለኝ ልጅ የለኝ አላለም ወይ ዳጊ😘😂😂😂😁ስወድህ
@dergederge5789
5 жыл бұрын
ጂሙን ወደነዋል ደስ ይላል ባጠቃላይ
@yetmacoffecoffe9155
5 жыл бұрын
ወይ ዳጌ በሳቅ ገደልከኝ ሀሀሀሀ ነብስ ታሳሳለች
@ዊንታዊንታ
5 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪ መጨረሻው በጣም ነው ሚያስቀው
@የግልፍቅር
5 жыл бұрын
ዳጊ አቦ ይመችህ አድናቂህ ነኝ
@mesheremwalechirhas9373
5 жыл бұрын
ለሴቶች አለዴ በጣም አሪፍ ነው ዋዉ ዋዉ ወድጀዋለሁ
@betelhemwerku8126
5 жыл бұрын
ሰላምዬ የቸር ያድርግልሽ ጨምረሻል
@lovepraypreparetorecieve2128
5 жыл бұрын
Dagi lechamak. Bota gen meret geza ayemeslekem?
@mekdiyeakiyalij
4 жыл бұрын
መጨረሻው ያምራል 🤣🤣🤣
@thaybakasa2176
4 жыл бұрын
ረዳጊ በጣም ነው የምታሥቀው በጣም ቸጨዋች ልጂነህ
@tesfansh9604
4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል 😆😆😆😆😆
@zakibubuzaki56
5 жыл бұрын
😄😄😄😄😄😄😄 እረዳጌ በሣቅ ገደልከኝ
@ivataiwan2068
5 жыл бұрын
ሲም ካርድ 1ኛ
@mickeydoublemgamer396
4 жыл бұрын
Wow i tell to my father and my father says we will go tomorrow tnx ebs
@አፀደየቄሱልጅ
5 жыл бұрын
አለሁ እያለ 😂😂😂😂😂😂ገደለኝ በሳቅ
@fafitube7519
5 жыл бұрын
ክክክክክክ እኔ እራሱ
@ndjdjdjf6805
5 жыл бұрын
እረ ወየዉ ስስቅ መዳሜን ቀሰቀስቆት ኪኪኪኪ የመጫወቻዉ ሲገለበጥጥጥጥጥ
@የሺየእናቷልጅ-ሰ4ቀ
5 жыл бұрын
ቺክ የለም አልክ ታዳጊ ሰማው መሰለኝ እኔ አለው እልክ የስልክ ቁጥርህን ላክልኝ❤❤❤❤
@Saratigray
5 жыл бұрын
ኧር በሳቅ ተላለቅን ኡፍፍፍፍፍ😁😁😁
@demulecture8915
5 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ቦታ ነው በጣም ነው የተመቸኝ
@sameerabu2859
5 жыл бұрын
ዳጊዬ ስውድህ የኔ ማር አፍቅሪሀለሁ
@UserUser-om3er
5 жыл бұрын
Woooow betam teru bota new hgere heje lemayet yabekag Dagi mechersha lay betam new yalekeg yimechek
@akiafrica1261
4 жыл бұрын
ሃሃሃሃ ወይኔ ሲም ካርድዬዬዬ በጣም ነዉ ያሳከኝ
@አብዱነኝማኛው
5 жыл бұрын
አይ ዳጊ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂
@ኢስላምነውህይወቴኢ
5 жыл бұрын
እኔምገርመኝ።ኮፊደሱ እኔ የሁለት ሰው ቁመን ይዠ ያተን።ያህል ኮፊደስ የለኝም
@hayatr5199
5 жыл бұрын
ኡፍ እኔስ ብትይ ሁሉ ነገር አላህ አማልቶ ሰቶኝ ኮፍደስ እሚባል የለኝም በቃ ይሉኝታ ጭምድድ አርጎ ይዞኛል ምን ይሻላል
@zenagetachew4645
5 жыл бұрын
@@hayatr5199 hhhh😂😂😂😂😂😂gedelshegn
@hayatr5199
5 жыл бұрын
@@zenagetachew4645 ሳቂ እውነቴነው የምር መዳምናት ኮፍደሴን ያሳጣችኝ ክስ ክስ እያለች አሸማቀቀችኝ ባለፈው ኢትዮ ሂጄ ሰወቹን ፈራሆቸው በቃ ምን ይሉኝ ጭንቅ 😃
@zenagetachew4645
5 жыл бұрын
@@hayatr5199 ayzoshe yenenat ande qane holome negar tro yhonal
@hayatr5199
5 жыл бұрын
@@zenagetachew4645 እሽ የኔ ቆጆ
@semiraabdu5732
5 жыл бұрын
Uff motku besaq. Yimechih Dagi 👍zena beliling
@ruwediashabudin489
5 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው የኢትዮ ህዝብ አብዛሀኛው ህብረተ ስብ ደሀ ነው በምን አቅማችን ነው እዚህ መተን የምንዝናናው
@kedirtech6228
5 жыл бұрын
ዳጊ ቅመም ነክ ፡ ዳጊ ቅመሙን የሚወድ #like# ግጩኝ፡፡
@ሩጫዬላቺነውእናቴ
5 жыл бұрын
የሀገራችን ቋንቋ ያሳሰበኛል ሆቴሎች ላይ በአማርኛ መጠቀም ቀር በቃ
@helenh7105
5 жыл бұрын
መሰለኝ ማሬ ፈጣሪ አንድ ኢትዮጵያ የምትባለዋን ሀገራችንን ይመልስልን
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ ኧረ ውውይይይይይይ አይ ሴም ካርድ ክክክክክክክክክክ እናትዬ ድረሽልኝ ኡፍፍፍፍፍፍ ክክክክክክክክ ኧረ ዛሬ በሳቅ መሞቴነው ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ክክክክክክክክክክክ ኧረ ማነው ያጣበቀኝ ኧረረረረረ ውውውይይይይ ክክክክክክክክክክክክ ድንግልን ሸንቴን ነው ያአስጨረስኝ በድንግል ማሪያም ስም ክክክክክክ ኡፍፍፍፍፍ
@amenberhane4310
5 жыл бұрын
ስንት አመቱ ነው?
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
5 жыл бұрын
ይመችህ ያራዳልጅ
@አብዱበላቤቴንናፈቂ
5 жыл бұрын
ሲሞ ይመቺሽ
@mariemarie8208
5 жыл бұрын
Woooooo dase sel bareta gobaze
@cordellgreenfelder6428
5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ኢትዮ ሞል ይብዛልን
@እማሓላላይናፍቀኪ
5 жыл бұрын
አረ ደሰሰሰ ያላላላ እዉናት ዘና ፉታ ናዉ
27:05
ዳጊ/ሲም ካርድ/በኩሪፍቱ ዋተር ፓርክ በጣም አስቂኝና አዝናኝ ቆይታ
ebstv worldwide
Рет қаралды 453 М.
14:06
ዳጊ ሎተሪ ደረሰው !!//አዝናኝ ጊዜ ከዳጊ ሲም ካርድ ጋር//በቅዳሜ ከሰአት/
ebstv worldwide
Рет қаралды 53 М.
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 1,3 МЛН
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
8:57
Atakabid Show | አታካብድ ሾው ኮሜዲያን ቶማስ በቻይና ሬስቶራንት ውስጥ ያደርገው አዝናኝ ቆይታ
ሳቅ ሜዳ sak Meda
Рет қаралды 519 М.
19:56
ጋስት ሞል ( Gast mall ) ሙሉውን አየነው 🔥 | Addis Ababa vlog 2023
Efi G
Рет қаралды 61 М.
18:47
Ethiopia - ጃዋር ስለ ክርስቲያን ታደለ፣ ቤተመንግሥቱ ሊመረቅ ነው፣ ስለነ መስከራም የተሰማው፣ ኦነግ የፌስቡክ ሰራተኞችን አስፈራራ
Feta Daily News
Рет қаралды 10 М.
38:12
ዮአዳን (ክፍል 50)
ለዛ
Рет қаралды 489 М.
11:47
በ 1ቀን ውስጥ 5ሴቶች ቀለበት አሰሩልኝ
Yonatan | ደስታ
Рет қаралды 395 М.
13:31
"ተማሪና መምህር አልተግባቡም"😂 የሄኖክ አለማየሁ አዝናኝ ኮሜዲ |አራዳ ቅዳሜ|
ebstv worldwide
Рет қаралды 38 М.
29:52
አስፋው ድረሱልኝ እያለ ነው... አዝናኝ ጨዋታ በእሁድን በኢቢኤስ አቅራቢዎች //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 435 М.
23:17
ዳጊ ሲም ካርድ ዋለልኝ እና ሰላም ያደረጉት አዝናኝ የባዙካ ጨዋታ በጋስት ሞል በቅዳሜ ከሰዓት
ebstv worldwide
Рет қаралды 56 М.
13:12
ዳጊ /ሲም ካርድ/ እንደ ጥበቃ ሰራተኛ በመሆን ልዩ በጣም አዝናኝ ቪዲዮ ከቅዳሜ ከሰዓት
ebstv worldwide
Рет қаралды 486 М.
14:24
ለካ እንደዚ ፈሪ ናቸው
nebilnur
Рет қаралды 505 М.
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,2 МЛН