No video

🔴ፋሲል ሰርፕራይዝ አደረጋት❤በደስታ አለቀሰች 😭

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 31,656

Kum Neger ቁም ነገር

Kum Neger ቁም ነገር

Күн бұрын

🔴ፋሲል ሰርፕራይዝ አደረጋት❤በደስታ አለቀሰች 😭
#seifu_on_ebs #seifuonebs #ab_tube_አብርሽ_ቱዩብ #seifufantahun #የፍቅር_ታሪክ
ab tube አብርሽ ቱዩብ
seifu on ebs
ethio meznagna
donkey tube
arada plus 2
hab media
የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
የንስር አይን
endalk tube እንዳልክ ቲዩብ
ethiopian movie
ወሲብ
ebstv
donkeytube
addis media
ye fikr tarik
kumneger ቁም ነገር
addis kemememoch
addis chewata
tirta media
ዱካ ሾው duka show
አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
የፍቅር ታሪክ
duka show
arada plus
efrem tube
haymi tube ሀይሚ ቱዩብ
mube tube
marke tube ማርኬ ቱዩብ
biruk tube ብሩክ ቱዩብ
ab tube
uniqe ጣዕም
ጨርቆሴ ሾው
እዮሃ ሚድያ
drama
eyoha media
memher tesfaye abera
mahtot tube
nahi tube
ክህሎት
ebs tv እሁድን በኢቢኤስ
ebs tv
ማራኪ ወግ
haddis zema
አማራ ፋኖ ሙዚቃ
አማራ ፋኖ ሰበር ዜና
አማራ ፋኖ
የጎንደር አማራ ፋኖ አደዋ
ሚኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው
የአዲስ አበባ ወቅታዊ ሁኔታ
የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት፣ አዲስ አበባ
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር
demeke mekonen
#ባልእናሚስት
#አረብሀገር
#እየተዋጉነው
#በጣምተጣሉ
ዛሬቤታችንን
ያልታሰበነገር
seadialitube
ethiopiaprank
ሳውዲአረብያ
ሰአዳ እና አሊ
ልጄን ፕራንክ አደረኳት
donkeyyoutube
seifu on ebs
ebs tv
ebs
donkey tube
ethiopian music
የፍቅር ታሪክ
kefet narration
fana tv
ethiopian tv show sle hiwot
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
hab media
arada plus 2
ethiopia
last 28 days seifu on ebs seifu on ebs 601.0k subscribers
addis chewata
ፍራሽ አዳሽ
zena bey ethiopia entertainment
zehabesha official
ethiopian movies full amharic movies|ethiopian dram
yebtseb chewata
የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
new music
new ethiopian movei
ethio meznagna
yefiker taric
ወጥመድ
ethioinfo ethioinfo
ካንቺ ፍቅር ከሷ ልጅ እፈልጋለሁ ( የፍቅር ቀጠሮ ) yefikir ketero 2021 የፍቅር ታሪክ yefikir tarik ( tig) #ethiopia
sile hiwot tv
rakeb alemayewe
seyifu on ebs
kihilot
nebil nur
kanatv
nahom x tube
hop
hop entertainment
funny tik tok videos
miko mike
ethiopian tik tok videos
babi
funny habesha tiktok videos
ሃበሻ ቲክቶክ
9gnaw shi
ashruka
abyssiniya vine
ቲክ ቶክ
ethiopia tiktok
kana television
ab tube አብርሽ ቱዩብ
የንስር አይን
ethiopian movie
ሳቤላ
ወሲብ
yefikr tarik
ዱካ ሾው duka show
love story
ethiopian drama
አማርኛ ፊልም
amharic movie
አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
true love story
ኢትዮጵያ
hab media youtube
uniqe ጣዕም
addis kememoch
ethiopian couple
amharic
hab media አዳኙ
ማራኪ ወግ
ታሪክ
አስገራሚ
ፍቅር
arada plus
duka show
hab media adagnu new
ethiopian
eyoha media
መፅሀፍ
kana tv
feta daily
haymi tube ሀይሚ ቱዩብ
tsegaye abrar
teddy afro
biruk tube ብሩክ ቱዩብ
ትረካ
ፍቅሬ
romantic story of unexpected ending
yebteseb chewata
yefikir tarik
beras tube በራስ ቲዩብ
wollo tube
ወሎ ዘፈን
new ethiopian music 2020
ሳምሪ ፍኒ
የሰላም ገበታ
mereja tv
qin leboch
ቅን ልቦች
ወይኒ ሾዉ
weyni show
miki show
መሳጭ የፍቅር ታሪክ
sayi tube
muday tv
እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
a true love story
habesha couple
ናፊዳር tube -nafidar tube
nafidar tube
ባል እያለኝ ከሌላ ሰው ፍቅር ያዘኝ
bale eyalegn kela sew fikr yazegn
የፍቅር ሙዚቃ
ethiopia music
yazegn
ፍቅር ያዘኝ ሲሉኝ በእንባ እርሰው
ፍቅር ያዘኝ ለምጄሽ
የእህቴ ባል አስቸገረኝ
የእህቴ ባል አስቸገረኝ...yehite bal aschegregn
ባል እያላት
ባል
ወንዶች አይወዱኝም
ወንዶች
የወንዶች ጉዳይ
ab tube
hagerbet tube
ችግር፣
ሃገር ቤት ቲዩብ
ቲዩብ
ቱብ
ትዩብ
ሃገር ቤት ቱብ
ሃገር ቤት ትዩብ
2014
ሀገር ቤት ቲዩብ
ሀገር ቤት
2022
ኢትዮ
hager bet tube
ethio
hagerbet
hager bet
seifu fantahun
ሳምሶን ታደሰ
የልጅነት ፍቅር
የፍቅር ትረካ
ሚዲያ
መገናኛ ብዙኃን
መገናኛ ብዙሃን
መገናኛ ብዙሐን
ጥናትና ምርምር
ጥናት እና ምርምር
ጥናት
ምርምር
ሶሻል ሚዲያ
ሐገር ቤት ቲዩብ
ሐገር ቤት ትዩብ
ሐገር ቤት ቱብ
መገናኛ ብዙሓን
ሀያል ፍቅር፣
ዮናስ ተስፋዬ፣
ዳንኤላ ስቲል፣
@ermitube1
@abelbirhanu1
@thewhyfiles
@jesusfilm
@comedianeshetu
@ebstvworldwide
አሳዛ የፍቅር ታሪክ
ethiopian book audio
azan madina
mekoya sheger fm 102.1
benegerachin lay
vegan lemon cake
amharic audio books
sheger mekoya
fikadu tegegn
tirka
ethiopian true love story
debotube
kefet
new ethiopian music 2022
ስብከት
ethiopian traditional music 2017
enetewawekalen woy
jawar mohammed
መዝሙር
yebeteseb chewata
ethiopia wedding
filfilu comedy
እውነተኛ ታሪክ
sebeket
አሳዛኝ
እያለቀሰች
ethiopian girl
new ethiopian tarik
dr abiy ahmed
ምርጥ ፊልም ታሪክ
ምርጥ ፊልም
ምርጥ የፊልም ታሪክ
mert films - ምርጥ ፊልም
mert films
film wedaj money heist
ebs tv እሁድን በኢቢኤስ
ክህሎት
drama
እዮሃ ሚድያ
ጨርቆሴ ሾው
tirta media
endalk tube እንዳልክ ቲዩብ
ebstv
donkeytube
addis media
ye fikr tarik
kumneger ቁም ነገር
addis kemememoch
shimeles abera
seifu show
ebc tv
entewawekalen wey
amharic tv
kiya movie
ethiopian tiktok
world wide
nahootv
abel birhanu የወይኗ ልጅ
topmedia
new ethiopian movie 2021
ezana
radio tereka
ela tube
hadtube
had tube
የጥንዶች ፈተና adagnu chamera
የጥንዶች ፈተና
በስንቱ
arada plud media
addis radar
dink lijuch
የወሲብ ፊልም
እዮሃ ሚዲያ
ትርታ ሚዲያ
በድብቅ የተቀረፀ
በትዳር መማገጥ
ቁም ነገር
ስለ ህይወት
yeneta tube
kum neger ቁም ነገር
መፅሀፍ ትረካ
ደስ የሚል ትረካ
how to amazing love story
abrelo hd
sile hiwot
sele hiwot
kum neger
amazing love stories
how to
ethiopia drama
amharic film
9 shi
fana
ዱካ ሾው / duka show
efoyeta tereka
አራዳ ፕላስ
ባቢ
seifu fantahun show on ebs
haymi tube
selamሰላም
arada plus አራዳ ፕላስ
efoyeta
selam
ethiopian news
ethiopian new music
abdukiar new music
ሰላም
sad
cryptocurrency
cool
story
business
world
therapy
couples
counseling
marriage
የእርቅማእድ
history
movie
ራሽያ
መጽሀፍ
የሰላምገበታ
dawit dreams
sheger
የአእምሮ ጤና
music
ቤተሰብ
breaking
news
አማርኛ
ድንቅ
abel birhanu
khlot
yeweynuwalil
ynsr ayn
mr beast
hab media new
ሸገር
hamster combat
how to make money online
efrem tube
ፀጋዬ አብራር
mube tube
marke tube ማርኬ ቱዩብ
ተረክ
hamster combat in ethiopia
ethiopianmusic
audiobook
tapswap in ethiopia
abrelohd
aletube
አሪፍ ፊልም

Пікірлер: 592
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok Ай бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ የሶፊ ደስታ ነው 💕 የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው ያብዛልን 🙏
@AmeenaImam-jh1pb
@AmeenaImam-jh1pb Ай бұрын
ወላሂ መልካም ሰው ነው
@KsGd-br1js
@KsGd-br1js Ай бұрын
አሜን አሜንአሜን ይሁን ይደርግልን ❤❤❤
@user-mt1kx5kc4o
@user-mt1kx5kc4o Ай бұрын
ስትጣሉ ሰፊ ጋ ሂዱ😁 ፍቅር በፍቅር ትሆናላቹ ሶፊ ዓብዪ ሰብ ሰላምካ ይብዛሕ😍🙏
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Ай бұрын
😂😂እውነት ነው ሶፊዬ የኔ አስታራቂ ❤
@kathijakathija9035
@kathijakathija9035 Ай бұрын
ክክክ አረ በሳቅ ስትጣሉ ሶፊ ጋ ልጅ አላልሽ
@user-no9cb9wx7y
@user-no9cb9wx7y Ай бұрын
👍👍👍👍👍
@zindzind3952
@zindzind3952 Ай бұрын
😁😁😁😁
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 Ай бұрын
ክክክክክክ አይ ሶፊ ምስኪን ያንተዋንም ግራ ጎንህን በሀላሉ ይረዝቅህ
@sebleyoutube2825
@sebleyoutube2825 Ай бұрын
ዋውውውውው ፍቅራችሁ ይጽና 👍👍👍የተደረገለትን የማረሳ ቁም ነገኛ ነው
@user-rk5gv4nj7z
@user-rk5gv4nj7z Ай бұрын
በጣም የምር
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 Ай бұрын
በሰመ አብ ብጣሚ መሰዋእቲ ካፍላለች ይገባታል የኔ ቆንጆ ጠንካራ ሁኚ ራሰሸ ጠብቂ የኔ መልካም❤
@user-es6gy8pq1t
@user-es6gy8pq1t Ай бұрын
እውነት ነው ሶፊ ሰው ሲያዝን አይወድም ❤
@f-io7sj
@f-io7sj Ай бұрын
ሰላም አለይኩም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ውድእህቶች ውድሙች ሁላችንም እድትናችሁ በሥድት ያላችሁ ሶፍ አላህይጠብቅህ ትለያለህ❤🎉ደስይላል🎉
@RahmahAlkaledi
@RahmahAlkaledi Ай бұрын
ዋአልይኩምሰላምወረህምቱላወበርከቱአሚንአሚን❤❤❤❤❤❤
@user-kh2zc4sj8i
@user-kh2zc4sj8i Ай бұрын
ዋሌኩመ አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@user-kb6hm6hv4q
@user-kb6hm6hv4q Ай бұрын
ዋለኩም ሠላም ወራህመቱላ ሰብስክራብ አርጌሻለው ሙስሊሟ አህቴ
@f-io7sj
@f-io7sj Ай бұрын
እሺ የኔውድ አላህ ይጠብቅሺ ባላሽበት ​@@user-kb6hm6hv4q
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Ай бұрын
❤❤ይች ልጅ ግን በጣም ደስ ትላለች ፋሲል ይችን የመሰለች ልጅ አታምልጥህ❤❤❤❤❤
@user-kr7qs4tm7e
@user-kr7qs4tm7e Ай бұрын
የአብርሃምና የሳራ ያርግላቹ😍😍😍😍
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu Ай бұрын
ዋው የሶፊ ስራ ስኬታማና ደስተኛ ስያረግ ማያት እሚያስደተው ላይክ ሶፊየ የዘመናችን ጀግና❤❤❤
@abebatedesse2256
@abebatedesse2256 Ай бұрын
ልጄ አንተ አላህ የወደደህ ነህ እሱ ይጠብቅህ
@jho5001
@jho5001 Ай бұрын
ሶፊ ላተ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ😢😊
@user-kj7dh4yi7j
@user-kj7dh4yi7j Ай бұрын
ፋሲል የምር ከልብ አፍቃሪ ነህ ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳምርላችሁ እንዎዳችሁአለን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️ሶፊ ልቦናህን አይቀይረው ♥️♥️♥️
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Ай бұрын
🎉🎉🎉ማነው እንዳኔ ባሳው ደስታ የሚደሰተው 🎉🎉🎉🙏🙏🙏🥰🥰🥰ሶፍዬ ዋንድማቺን የምቶዱት 🥰🥰🥰🥰ፍቂራችሁን ግላፁት 😘😘😘😘😘😍😍😍
@Asklit-ll6fd
@Asklit-ll6fd Ай бұрын
❤❤❤❤❤እኔ
@user-ot8vt2ub7k
@user-ot8vt2ub7k Ай бұрын
ሶፌየ አብይ አህመድ ወሮዱ አተ ብኮን ያገራችን መሬ ሁለነገርህ በመልካም ቀና የተሞላ ልብያለህ
@zenamengasha6617
@zenamengasha6617 Ай бұрын
የፍቅር ስው ሶፊ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ነገሮች ሁሉ ወደመልካም ስለምትቀይሩት መልካሙን ሁሉለናንተ ይሁን
@user-wr6dw1fk4s
@user-wr6dw1fk4s Ай бұрын
ሶፍዬ እዳትቀና አይዞህ ለሁሉም ግዜ አለው ውይ የኔ ወንድም ያተ ደሥታ የሚያሥደስተኝ ነገር ምን ይሁን ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅
@addisw1713
@addisw1713 Ай бұрын
ሶፊ መግበያው የምትለው ሰላምታህ ደስ ልለኛል ሰላም ሰላም ቤተሰቦቻቺን የምትላት ነገር ትመቸኛለች❤❤❤
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b Ай бұрын
የምር ለዘላለም አይለያችሁ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ፋሲል ትለያለህ የምር ወንድነህ ያውም የይቅርታልብ ያለህ ጀግና ነህ ሳምሬ አዛምረሺ ያዢው ምርጥ ባል ነው የምር
@user-nu1my2ci1j
@user-nu1my2ci1j Ай бұрын
ሶፊየ ብማርያም ስም ስወድህ ኮ የሰዉ ደስታ ያስደስህ❤
@almazjanka8624
@almazjanka8624 Ай бұрын
ሶፊ የምትሰራው ቪዲዬ ሁሉ በጣም ደስ ይላል የፍቅር አምላክ ፈጣሪ ላንተም ህይወትህን ያሳካልህ ይባርክልህ
@Sgh1-pj2ec
@Sgh1-pj2ec Ай бұрын
ፋሲል በርታ አጥብቀህ ያዛት ደስ የምትል ልጅ ናት።በፍቅር የተሰበረ ልብ አንዴ መጠገን ጥሩ ነው ምክንያቱ በተስፋ ስለምኖር።በዛም ደስታ አለው ግን መላልሰህ ስትጎዳ በጣም ይከብዳል :እምነት ይጎድላል ስለዚ እርስ በእርሳቹ በርቱ :ሳምሪም አጥብቀሽ ያዥው :ፍቅራቹ ይጽና ፣መጨረሻው ያሳምርላቹ ፣ ።ሶፍየይ በርታ የሰው ደስታ የምያስደስትህ የተባረክህ ልጅ ነህ እና እንወድሃለን :ላንተም የምታከብርህ ፈጣሪ የምትፈራ :ትእዛዝ የምታከብር ይስጥህ ።እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ያላሰባቹ ደስታ ያድላቹ :የማታ እንጀራ ይስጣቹ :ከድንገት ነገር ይሰውራቹ
@AAa-ig3uv
@AAa-ig3uv 8 күн бұрын
አሚን አሚንአሚን የረብ
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l Ай бұрын
ፍሲሎ ልብ ገዛህ አሁንስ ይቺን የመሰለች ልጅ በዛላይብእርጋታዋ ፀባዬ ሲያምር እናደሀኝ ነበር ስታስለቅሳት ውለታዋ የከፈለችው መስዋትነት በቂ ነው ላንተ ከፍቅር ባሻገር ያንሳታል ❤❤❤
@user-fy2fm1sr1r
@user-fy2fm1sr1r Ай бұрын
ሶፊ ምረጥ ሰው እውነት ነው ሶፊ ሰው ስያዝን አይወድም ፈጣረ ይጠብቅህ ❤❤❤
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m Ай бұрын
ደስ ይላል የተዋደደ ቢገናኝ የታመመ ቢድን ያሉት ቢዋደዱ የት በደረስን ነበር በርቱ በመሀከላቺሁ ሰው አታስገቡ ቆንጅየ ነቺ ደሞ
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas Ай бұрын
ሶፊዬ ይህ ያንተ ዉጤት ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀባይክን አይቀይረዉ ዉዋ ደስ ይላል ፈጣሪ እስከመጨረሻዉ ያፅናችሁ❤❤❤
@user-rx1vh4pq2k
@user-rx1vh4pq2k Ай бұрын
ሶፊ የኔ ጀግና የዘመናቺን ምርጥ ሰዉ ነዉ አተ ወዲም አለሜ አላህ ይጠብቅልኚ ወዲም አለም❤❤❤ፈጣሪ ባለህበት ጥላ ከለላ ይሁንህ ወዲሜ❤❤❤❤
@hanakebede282
@hanakebede282 Ай бұрын
ጌታ ፍቅር ምን እንደሖነ ውተ መፈተኛ አታርገትፍቅርን ኡኡኡኡ ፍትሕ ለአፍቃሪዎች💔💔💔💔
@melataskal9201
@melataskal9201 Ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ የሶፎኢ ደስታናኣ መልካም ልጅ መሆኑ ነው ኣላህ ረጅም እድሜ ይስጥክ❤❤❤❤❤
@addisw1713
@addisw1713 Ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ የአብረሀምና የሳ ይሁን ጋቢቻቹ ውለዱ ክበዱ እስከ እድሜ ፍጻሜ ድረስ አይለያያቹ ❤❤❤❤
@MenaYsegaye-uq8ma
@MenaYsegaye-uq8ma Ай бұрын
ሶፊ በጣም ደስ የሚል ልጅ እና የተረጋጋ ነው ላንተም ከፈጣሪ የሆነችዋን ይስጥህ like subscribe እያደረግን እናበረታታው
@RAHMEswap
@RAHMEswap Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vw9gf1yr6q
@user-vw9gf1yr6q Ай бұрын
ዎዎዎዎዎዎ ፈቀር ያሽንፋል
@MahirEbrahim-cc4gb
@MahirEbrahim-cc4gb Ай бұрын
ሶፊ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ ዋው ደስ ይላል የእውነት ፍቅራቹህን ዘላቂይ ያርግላቹህ አዝማሪው ተመችቶኛል ለነባ ገጠማት ግጥም
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-rl2uv3dv6p
@user-rl2uv3dv6p Ай бұрын
እኔ ማርያምን የሶፊ ቨዶዎች በደስታ ነው የሚካታተለው 🎉ጤና ይሰጥህ ሶፊዬ ማዓረይ ተሰፋ ኣትቆረጥም ደስ ትላለህ ቀጥልበት እኔ ካንተ ተሰፋ ያለ መቁረጥ ተምሬያለሁ 😢
@gcy3510
@gcy3510 Ай бұрын
ሶፍ እንኮን ደሥ አለህ ያሰዎች ደሥታ ሥለሚያሥደሥትህ ማልከም ትደር ያርግለቻው ወልደው ከብራው ያሰያን
@user-lc3cr4cw6c
@user-lc3cr4cw6c Ай бұрын
እንዴ ሳትሸልሙት እሱ እኮ ሽልማት ፈልጎ እኮ ያሸልማል እያለ በምስጋና ብቻ ምስጋና ኪስ አይገባም እኮ አይ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሶፊ ተባረክ ❤
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 Ай бұрын
ሁለቱም ምሀል ፍቅር አለ መጨረሻችሁ ይመር እግዚአብሄርመጨረሻችሁን ያሳምረው
@user-yh1ry2kg4m
@user-yh1ry2kg4m Ай бұрын
አየ ሶፍየ ስውድህ አላህ ይጠብቅህ. ግን አስቀኑህ. ኢንሻ አላህ ያንተም ቀን ይደሪሳል እኛም ደስ ብሎናል ቀንተናል. ክክክክክክክክ ሲፊየ የኔ ጀግና
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t Ай бұрын
ሶፍየ እንደው እድሜ ይስጥህ አቦ ሙልትልት ያለ ኑሮ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zamzamzamzam7127
@zamzamzamzam7127 Ай бұрын
ሶፋየ አተመልካምሰው የሰውደስታየሚስደስትህ❤❤❤ዠ❤
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Ай бұрын
❤ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ ሶፊ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ መልካም ሰው መልካሙን ሁሉ ይቅናህ❤❤❤
@zinashtulu7696
@zinashtulu7696 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉከፕሎች ❤❤❤❤::አስለቀሳችሁኝ😢😢ፍቅራችሁን መድሐኒያለም ይግባበት::
@melkamumesele650
@melkamumesele650 Ай бұрын
ሶፊ እግዚአብሄር ይባርክሀህ ለእያንዳንዱ ሠው ትምህርት መማሪያ ይሆናል በተለይ የሠው ወሬ የሜሠማ ሠው ተነጋግሮ መፍታት እየተቻለ
@AllemAllem-g6k
@AllemAllem-g6k Ай бұрын
አንተ ጀግና በርታልኝ
@madinaandris775
@madinaandris775 Ай бұрын
ሶፋየ አላህ ይስጥህ እንኮን ለዚህ አበቃሀቸው ከዝህ ቡሀላ ተስማምታችሁ ኑሮችሁን መስርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 Ай бұрын
እግዛብሄር ይመስገን ላዚህ ግዜ መድረሳችሁ ቀጣዩንም እግዛብሄር ይርዳችሁ
@mahlte-kb9qf
@mahlte-kb9qf Ай бұрын
አይለያቹ ሱፊ የሰው ደስታ የሚያስደስትክ🎉🎉🎉
@user-yc5qv5sf7s
@user-yc5qv5sf7s Ай бұрын
ሶፊ ወድማችን በርታ🎉🎉
@FATUMAALI-gl8wj
@FATUMAALI-gl8wj Ай бұрын
መሸአሏህ ቶሎ ተጋቡ ሳፊም መልካም ልጂ ነህ 💐💐
@SaraHaile-kh4fg
@SaraHaile-kh4fg Ай бұрын
መጀመሪያ ግዚ ሰታለቅሸ ጠልቸሸ ነበር ተመሰገን የእባሸ ዉጢት ነዉ አመሰግኝ
@IyeFgj-kp4bs
@IyeFgj-kp4bs Ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችው በመሀላችው ነፍስ አታስገቡ ሁለተና ❤❤❤❤❤❤❤
@tawakan9600
@tawakan9600 Ай бұрын
ዋው የጓደኘ ጥግ መለት ኢደዚነው አዱ አከል ስቸገር ስጨነቅ በቸለ የክል መስት መክፈል ❤ፈቅር ሰለም ጤና ደስተ የቢዘለቹ❤❤❤
@user-rg2dl2sv1j
@user-rg2dl2sv1j Ай бұрын
ታድለህ ሶፊ እግዚያብሔር ይጠብቅህ የእውነት የሠው ደስታ እሚያስደስትህ ምርጥ ኢትዮጲያዊ❤❤❤❤
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 Ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደሰ ይላል ቀናሁ ሶፊም ቅናት ተሰምቶሀል እንጣመረ ሶፊዬ😢
@TereyawerekTesema-uq9ni
@TereyawerekTesema-uq9ni Ай бұрын
ሶ ፊ. ማሰታረቅ. ይሳካልሀልና. ።እሰቲ. የሀገር. ጉዳይ. ላይ. ግባና. ሀገራችንንም. ግባና. አሠታርቅ፣!!!!!!
@ahmedtube3504
@ahmedtube3504 Ай бұрын
እውነት❤❤❤❤
@GenetAsefa-ou1uy
@GenetAsefa-ou1uy Ай бұрын
ሶፊ ተባረክ የምር ከልብ የሰወች ደስታ የሚያስደስተው አንተን አየሁ። መልካም ህይወት ስምህ እና ፋሲል
@banchatenaf1943
@banchatenaf1943 Ай бұрын
ሶፊ እነዚህልጆች ተስማምተው ሳይ ያንተ ልፋት አሳዝኖኝ ነበር እንኳን ደስ አለህ!!!!!ሶፊ እድሀለሁ ሺህ አመት ኑርልን
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j Ай бұрын
የኔናት ከዚህም በላይ ይገባሻል
@user-no9cb9wx7y
@user-no9cb9wx7y Ай бұрын
ሰዉሁኖ እማይሳሳት የለም ወደፊት ብታስከፋትም አሁን ክሰሀታን🎉🎉🎉🎉 ፋሲሎ👌
@aynalemhailu7283
@aynalemhailu7283 Ай бұрын
Wowwww faseliye Ayleyachu fekrachun yabzalachuu bexam dess yilal congratulations 🎊 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ Sofi yefikir sew Enodehalen 🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-kh2zc4sj8i
@user-kh2zc4sj8i Ай бұрын
ማሽላ ደስ ትላላችሁ እኔንም አስለቀሰችኝም መክናቶም ሶስት ወርቅ ሽጬ የሰጠሁት ሰው አለ አንድም ቀን አመሰግናለሁ ብሎኝ አያቅም
@hayatsaed1279
@hayatsaed1279 Ай бұрын
ዋዉ ትሰማሞ ደሰ ይላልአይሱፊ አትእኮ ልዩንህ🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-iu2qr2kq6x
@user-iu2qr2kq6x Ай бұрын
ታሪካቸው በጣም ደስ ይላል አይለያያችሁ
@AsgaTqshu
@AsgaTqshu Ай бұрын
ወንድማችን ሶፊ ሕይውት በሙሉ ደሰታ ዬሙላ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለሰው ደሰታ የምትየኖር
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 Ай бұрын
ደስ ይላል ተባረክ ሶፊዬ ወንድሜ♥️ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን🙏 እናንተም ፍቅራችሁን ያጠንክርላችሁ ♥️♥️😆😆😆😆 እንዴት ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ ።
@tsedallove
@tsedallove Ай бұрын
ወይ የሶፊ ትህትና እና መልካምነት የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው❤
@frehiwotkifle2634
@frehiwotkifle2634 Ай бұрын
ወንድም ሶፊ የመልካም መገለጫ ነህ ህይወትህ ዘመንህ ይባረክ የሚገርመው ነገር ስታስታርቅ ስኬታማ ነህ
@dir204
@dir204 Ай бұрын
ዋውውውው ሶፊ ፈጣሪ ይባርክህ ይሄንን የመሰለ ፍቅር ህይወት ዘራህበት ያንተ ጥንካሬ ነው ልመናህ ልምምጥህ ሁሉም ለራሱ ነው ፋሲልም እግዚአብሔር ትክክለኛውን ህይወት አገናኘው. በትር 🎉❤🎉🎉❤❤
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 Ай бұрын
ዋው ዋው ዋው ይሄን የመሰለ ፍቅር እና መተሳሰብ ያለመነጋገር ተለያይተው ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ተነጋግረው ችግሮችን ፈተው ወደ ቀድሞ ፍቅራቸው መመለሳቸው በጣም ደስ ይላል ሶፊዬ ነባዬ ተባረኩ እወዳችዋለው ❤❤❤❤❤
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Ай бұрын
የዘንድሮ ሴቶች መኪና ቤት እያሉ ያለቃቅሳሉ ይቺ ድንቅ ቆንጆ ልብ ስራአቷን ጨምሮ እንዴት ለሱ እንደማታስብ እና እዉነተኛ አፍቃሪነቷን ነዉ የሚገልፀዉ እኔ እናተን ቀጣይ የምጠብቃችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ማየት ነዉ ዱአ የማረገዉ ባልም እስማርት ነዉ ደስ ብሎኛል ዋዉዉዉዉ
@hanakebede282
@hanakebede282 Ай бұрын
❤❤❤❤ትለያለሐ ሶፊ እመብረሐን ከፍ ከፍ ታርግሕ
@kedestblaye1146
@kedestblaye1146 Ай бұрын
ሳምሪ በጣም ነው ደሰ ያለኝ እንኳን ደሰ አለሺ እህቴ ግን ሀዘንሺንም ደሰታሺን በቤተክርሰቲያን ይሁን አዝማሪ አያሰፈልግም
@user-hr3ch5jp6o
@user-hr3ch5jp6o Ай бұрын
ማርያምን ሶፊ ያሳዝነኛል ያለው ለሰው ዴ ስታ😢😢😢😢❤❤❤❤
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ሶፊዬ የኔ እስማርት የሰዉ ደስታ የሚያስደስትህ እንዳንተ አላየሁም አላህ ትልቅ ቦታ አድርሶ ያሳየኝ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Zedo_Ke-k3d
@Zedo_Ke-k3d Ай бұрын
ፈስል ቆንጆ ነህ አብሽር ቁመት በንድረ አይሰቀልበት ዉብ ልጂ ነህ
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr Ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ እልልልልልል እልልልልልል ክብርና ምስጋና ለጌታ ይሁን እሰይይይይይይ በጣም ደስ አለኝ ሶፊዬ ቀሪ ዜመን ሁሉ በደስታ ይሙላልህ ውዶቼ እግዚአብሔር ያስደስታችሁ❤❤❤❤❤😢😢🎉🎉🎉
@Seada4756
@Seada4756 Ай бұрын
ሶፊ የአንተ ውጤትነው ተሥፋ ሣቆርጥ ታግለህ ለእርቅ ስላበቃሀቸው ደሥሥ ይላል
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 Ай бұрын
ሶፊ ግን የሚመች ነገር አለህ በጣም ልዩ ልጅ ነህ። በርታልን።❤
@selamselam6256
@selamselam6256 Ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ ቃልከእምድ ከሰማይ ይከበዳል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢 ሶፊ ጀግና በርታ
@user-ei4nx7dp2s
@user-ei4nx7dp2s Ай бұрын
ቻለው ሶፊየ እንግድህ አላህ አንተጋ ይሁን
@MadinaMadina-up4hb
@MadinaMadina-up4hb Ай бұрын
ዋዉዉ ደስስስ ይላል ሶፊ ያንተ ዉጤት ነዉ ተባረክ
@RoziYnatwalij
@RoziYnatwalij Ай бұрын
ዎዎውው ሶፊ እዳተ አይነት ወድም ስላለኝ እጂክ በጣም ደስተኛ ነኝ 💕💕💕💕
@hirut8456
@hirut8456 Ай бұрын
ሶፊዬ መልካም ሰው ትህትናክ ይገርማል ❤ ዋው ለፋሲል ትልቅ አክብሮት አለኝ እግዚአብሔር አይለያችው ❤❤
@user-ev5wq4jk5x
@user-ev5wq4jk5x Ай бұрын
እግዚአብሄር በፍቅር ያኑራች ቀሪዘመናችሁን ሦፊየ እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@abenetwoldesenbet9117
@abenetwoldesenbet9117 Ай бұрын
#sofi በርታ ትችላለህ ህይወት ዘራህባቸው❤❤❤❤
@TigistDegu-yl6ym
@TigistDegu-yl6ym Ай бұрын
ሶፊዬ የኛ ውድ ወንድም ውድድ ነው የምናደርግህ❤❤❤
@YohannesMulugeta-t8d
@YohannesMulugeta-t8d Ай бұрын
እሕቴ ይገባሻል ሰጭውን እግዛብሄር ይባርከው ሶ
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 Ай бұрын
ማሻሻሻላላላላላ🎉🎉🎉ደግማቸሁአነደትጣሉ🎉
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z Ай бұрын
ሶፊዬ ወድሜ የሰዉ ደስታ የሚያስደስትህ መልካም ሰዉ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ እንወድሃለን
@RadsterM
@RadsterM Ай бұрын
Sofie ላንተ የምለው ቃል የለኝም አምላክ በመንገድህ ሁሉ ይቅደምልህ ካንተጋር አብረው ላሉትም ጭምር
@user-gv3ph1qx7v
@user-gv3ph1qx7v Ай бұрын
ዋዉዉዉ ፋሲሌ ሳምሪ ፈጣሪ ተጋብታችሁ ደሞ ለማዬት ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤
@rednote105
@rednote105 Ай бұрын
እንካን ወደራሥህ ተመለሥክ ደም ይላል ይሄን ሁሉ ፍቅር አፍ ነህ ልታመጥህነበር ❤❤❤❤❤❤
@seadayimam8488
@seadayimam8488 Ай бұрын
ሶፊ መልካም ሰው በርታ ወንድማችን ለስንቱ ፍቅር መመለስ ለስንቱ ደስታ ሰበብ ሆንክ ይመችክ ብሮ
@selamlove6129
@selamlove6129 Ай бұрын
ፋሲል ራሡ ግን ጎበዝ ነው ምክንያቱም ወደ ኋላ ተመልሶ ነገርሮችን እና ዉለታዎችን ያስታዉሣል ከልብ ወዳጅ ማለት እንደዚህ ነው እግዚአብሔር መጨረሻችሁንም ያሣምርላችሁ ❤❤❤ሶፊ የተባረክህ ሠዉ የሠዉ ደስታ የሚያስደስትህ ሠላምህ ብዝዝዝ ትርፍርፍ ይበልልን ስፊ ወንድማችን ❤❤❤❤
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 Ай бұрын
እረ ለሶፊ መቶ ዛሬ ይግባ❤❤❤❤
@tgze2435
@tgze2435 Ай бұрын
አይ ሶፊ አንተ እኮ ልዩ ነህ ሺ አመት ኑር ተባረክ
@alemtsegaye6074
@alemtsegaye6074 Ай бұрын
ሰፊ አኔ ለአንየምመኝው መልካም ሚሴት እና እረጋ ያላች ሰከን ብል ማሰታዋል ያላት ይሰጥህ እሺ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Ай бұрын
ሶፊኮ የሰዉ ደስታ ያስደስተዋል መልካም ወንድማችን 🙏
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr Ай бұрын
ኡፌፌፌፌ እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነዉ እውነት ጎበዝ ሶፊዬ የኔ ውድ❤❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉 ደስ ስትሉ❤❤❤😢😢
@user-qe5uk3mp3l
@user-qe5uk3mp3l Ай бұрын
ስለ እናንተ በጣም ፈጣሪን አመስጊኛለሁ ፍቅር ውለታውን አይረሳም በአንድ ጎጆ ስር የምትሆኑበት ጊዜ ቅርብ ነው በእግዚአብሔር ቸርነት ❤❤❤
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt Ай бұрын
👏👏👏👏👏ዛሬ ያለፉ ጊዜወችን ለመካሥያደረከው ጥረት ፋሲል ጎበዝ በደሥታ ያዝልቅላችሁ ሣምሪ የኔ የዋህ ሶፊ የኛ አሥታራቂ ኢደተሮች ዘፈኑን በብዛት እያሥገቡነው እባክህ ዘፈን አያሥገቡ ንገራቸው
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Ай бұрын
ዋዉ በጣም ታምራላቹሁ አይለያችሁ ቀጣይ ሰርጋቹሁን እንጠብቃለን
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 360 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,9 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 110 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН