KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ፍቅር ወይስ ልክፍት ? በአፍቃሪዋ በስለት የተወጋቸው ወጣት
29:12
በፍቅረኛው አክስት ቤት ሞቶ የተገኘው
30:59
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
How Strong Is Tape?
00:24
How to treat Acne💉
00:31
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
00:18
ነብሰጡር ሊደፍር የነበረው ወንጀለኛ ክፉ ድርጊት
Рет қаралды 82,628
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 715 М.
Sile HiwotTV
Күн бұрын
Пікірлер: 162
@kalkal8332
Жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ የታራኪዉን ድምፅ ይሚወደዉ❤👍✌
@Nasir-rd1ky
Жыл бұрын
ሚስቴ 9ወር 6ቀን ነው ወለሂ ጨነቀኝ አለህ በሰላም እንዲገላግለት ዱዓ አርጎላት
@ውሎአልብኮ
Жыл бұрын
አላህ በሠላም ሁለት ያርግልህ ወድሜ ❤❤❤
@ZEBlDAR
Жыл бұрын
አላህ በሰላም ይገላግልልህ
@tigasttjcv-rk4rv
Жыл бұрын
እመብረሀን ትቅረባት አይዞን ሑሉም በቀኑ ነዉ
@lomilomi9211
Жыл бұрын
Egizihabiher beslm yigelagilat
@tgabab6759
Жыл бұрын
ፈጣሪ በሰላም ይገላግላት ወንድሜ
@rahelamare9877
Жыл бұрын
ከሰውነት አስተሳሰብ የራቁ ወጣቶች ጤንነት አይመስለኝም ደስያለኝ የእርጎዟ መዳን እግዚአብሔር ይመስገን
@sisayguta3365
Жыл бұрын
Hi
@strong1220
Жыл бұрын
ውዶቼ የማዳም ቅመሞች ስራው እንዴት ይዟችዋል እግዚአብሔር ስደት በቃ ይበለን የማታ እንጀራችን ያሳምርልን
@abelfox1
Жыл бұрын
አሜን
@gsgsgsv1227
Жыл бұрын
አይዞን ህቶቸ
@kiyayemaryamlij3585
Жыл бұрын
አሜን
@MoMo-bs4hh
Жыл бұрын
አረ ያረብ ዛሬስ አልቻልኩም የስደት እጀራ በቃ ይበለን ሁላችንንም
@Nasir-rd1ky
Жыл бұрын
አሚን ለሁላችንም
@tamirrayehubenti493
Жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ታረቀን ይህ በሽታ ነውና የኢትዮጵያ ምርጥ ፖሊሶች ምስጋና ይገባሽዋል።
@hggff9535
Жыл бұрын
ምን ነካቸው ስይጣን በጆሮአቸው ነው ሹክ ያላቸው አይይ እግዚአብሔር ሆይ ማረን 😢 እንኳን በሰላም ተረፈች
@martasafa7325
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመ ቤቴ ምን ይሳናታል አሜን 🙏
@حياهمحمد-غ2ن
Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😭
@አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ
Жыл бұрын
የጤንነታቸዉ ነገርያሳስባል ዋናዉነገርበሰላም መገኘቷአላሃምዱሊላህ። አዳድወዶችግን ለስሜታችሁአትኑሩ እባካችሁ
@tigistmamo7604
Жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
@zabanaydamse3697
Жыл бұрын
አቤቱ የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ምን አይነት ትውልድ ላይ ደረስን
@zabanaydamse3697
Жыл бұрын
እንደኔ በጉጉት ይሄንን ቻናል የሚጠብቅ
@rawdaali8287
Жыл бұрын
ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረኝ ለአለማቱ ጌታ ለአምላካችን አላህ ጥራት እና ምስጋና ይገባው Ameen!!!❤🎉❤🎉❤🎉
@ሁሉምበርእሰሆነ
Жыл бұрын
ይህ ጉዳይ እኮ ሙስሊም ክርስቲያን አይልም እር ምን ነካችሁ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤❤
@bosenagashu1673
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን አድርጎ ለፈጠረኝ ቸሩ መድኃንያለም አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🙏🏿
@batenoshmelakeselam6384
Жыл бұрын
ሆ.....
@HayatHayat-pt4nf
Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@zytunadawwod9921
Жыл бұрын
😢😢 በጣም ያሳዝናል ሁሌም የምንሰማው በሰው ልጅ ላይ የሚፈፀሙ ፀያፍ ድረጊቶች ከግዜ ወደ ግዜ መልኩን እየቀየረ እናም እየተባባሰ መቷል ምን አይነት ክፉ ዘመን ላይ ደረስን የፈጠረን አምላክ ይቅረ ይበለን ሌላ ምን ሊባል ይችላል።
@adenaabera4905
Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ድረስልን😥😥😥
@tsigeredaadmassu5286
Жыл бұрын
የፌክ እየሱሳውያን(መናፍቃን) መንግሥት ሀገሬን ከተረከበ ወዲህ የምንሰማው የምናየው ሁሉ ይዘገንናል አቤቱ ይቅር በለን ይህን አጋንንት ጠቅላይም ከእነ ግብር አበሮቹ አንሳልን ሰላማችንን መልስልን ፈጣሪ!!!! ሀገሬ ትንሳኤሽ ይቅረብልሽ🙏🙏🙏💚💛❤➕➕➕➕➕
@soliyanachalaa4397
Жыл бұрын
Hhh ጴንጤ ባይኖር ሀግርም አይኖርም ነበር ገና አንጀትሽ እያረረ እንብዛልን ጌታ ኢየሱስ ጴንጤ ያለምልም እንዳ ሰማይ ከዋክብት እንደ ምድር አሸዋ አሜንንንንን አሌሉያ እኛ ግን የታሰቀለውን ክርስቶስ ኢንስብክልን ከሱ ውጭ አምላክ አናቅም ብቻውን የሞተልንን እንስብካልን
@Nasir-rd1ky
Жыл бұрын
አይዞሽ እህት በጣም የሰዚነል በሀገራችን እየተሰራ የለው ድርጊት ወንጀል ብሰራ ትክክለኛ ፊረዲ አይሰጥም እባክህ የሀገራችን መንግስት ህግ መንግሥቱን አሻሽሎ ነብሰ ጥሩ የምደፈሩ አንገቱን እንዲቁርጥ በአንፂ ይቀመጥ ሰላም ለሀገራችን
@gegez3074
Жыл бұрын
እግዚኦ፣ማህርነ፣ክርስቶስ፣ምን፣አይነት፣ዘመን፣ደረስን፣ፈጣሪ፣ሆይ፣ልቦና፣ስጣቸው
@tiruyeyilma8482
Жыл бұрын
አሜንንን
@MoMo-bs4hh
Жыл бұрын
አብሽር ወድሜ አላህ በሰላም ይፈርጅልህ ፇሊህላጅ አላህ ይስጣቸወሁ
@hggff9535
Жыл бұрын
ሰአሊለነ ቅድስት
@አድስህይወትዩቱብ
Жыл бұрын
በህይወት መትረፏ ደስ ይላል
@selamtube1319
Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤
@edentomas1244
Жыл бұрын
ጆሮ አይሰማው የለ !! እግዞ ነው !!
@سارةمحمد-ج1ن
Жыл бұрын
አቤትመድሀኒያለም ትግሥትህ መብዛቱ ይሄንሁሉጉድችለህ አላጠፋኸንምእና ተመሥገን አይሁለትእግር አቤትየኛሥራ። ተውወደፈጣሩተመለሱ ከዚህበላይመቅሠፍት የለም😢😢😢
@Usher.Mk77
Жыл бұрын
Temsgen Fetari Amelak Serha Bezu New 😭😭😭🙏
@Oumlizaaa
Жыл бұрын
የምትሏቸዉ የምታደንቋቸዉ ፖሊሶች ግን የት ናቸዉ እዉነት እንዲህ ትሁት ታዛዥና ለቃላቸዉ ታማኝ የሆኑ ፖሊሶች አሉ ምናልባት የድሮዎቹ ፖሊሶች ይሆኑ ይሆን አሁንማ ለምንም አደጋ አንጋለጥ እንጂ የሚደርስልንም የለንም🙅♀️🙅♀️🙅♀️
@zekiyoutub2537
Жыл бұрын
Betikikil😪😪🙏
@حليمهحسن-ر7ث
Жыл бұрын
ፍቅርና ህግ ፊልም ላይ ቀረ ሲባል አልሠማሽም አሁንማ የፓሊስ ስራ ህዝብ በጥባጭ ሆኗል
@tsigatsiga7333
Жыл бұрын
በትክክል
@فممللل
Жыл бұрын
ሡበሀንአላህ
@godisgoodallthetime836
Жыл бұрын
ስንት አይነት ዱዝ አለ እስቲ ሙሉ ነብሰጡር ምን ብሎ አስበው ጌታ ሆይ ጠብቀን
@azaluazalu4402
Жыл бұрын
igzabere yemasgen isuwa beselam magagnatuwa bexam asdesitognal tamasgen amlake 🤲🤲🤲🤲🤲 😭😭😭😭
@merikonjo798
Жыл бұрын
ተመስገን❤❤❤❤
@zekariashadgu6536
Жыл бұрын
ከነዚህ ሰዎች ውሻ ይሻላል የምትሉ
@meazagenet4428
Жыл бұрын
ቀረፃችሁ ጥሩ ነው። ነገር ግን የጦር መሣሪያ በተደጋጋሚ በጠረጴዛ ላይተቀምጦ አያለሁ ። በምርመራ ጊዜ ፊት ለፊት መሣሪያ አይቀመጥም። በሚቀጥለው ቀረፃ ከፓሊስ የምርመራ ሒደት ስነ ሥርዓትን ጠይቃችሁ እርምት አድርጉ።
@galaxtprime1330
Жыл бұрын
ያረቢ😊
@genetaster9374
Жыл бұрын
Iseyyee eeeeeeeeeeellleellee🎉🎉
@abrahamt1319
Жыл бұрын
Wow 🤩🤩🤩🤩
@tigisttumsa5972
Жыл бұрын
ወየው ማይሰማ ነገር የለም ነብሰ ጡር ደሞ። ይደፈራል እዴ። እግዝዮ። መረን
@majidamulugeta9892
Жыл бұрын
👂👂👂👂yamysama nagare yalme bagaru sate tafto nawe nafsa ture ledafre yamokarawe 😭😭😭😭
@furtunaghirmy8829
Жыл бұрын
Polisoch Betam gobezoch nachu tebareku
@merikonjo798
Жыл бұрын
ወይጉድአሚላኪአፍረድ
@kiyayemaryamlij3585
Жыл бұрын
እግዞኦ ተሳህለነ 😢😢
@betttyzola7181
Жыл бұрын
😢 ay ethiopia😢
@furtunaghirmy8829
Жыл бұрын
Temesgen Amlake❤❤❤❤
@batenoshmelakeselam6384
Жыл бұрын
ይሄ ታሪክ ይጎለዋል! 1. ፖሊስ መንገድ የወጣች ነፍሰጡር ስትጠፋ ህክምና ጣብያ አላስፈለጋትም? 2. ያገኟት ሰዎችና ህክምና ጣብያው ለአካባቢ ፖሊስ በጠፋ ሰው መዝገብ ሪፖርት አላረገም???? 3. ማን ፈርሞ አሣከማት????? 4. እናት ተከትለው ለምን አልሄዱም? የደረሰች ነፍሰጡር ???? ብዙ ያልተመለሰ ጥያቄ ያስነሳል!
@DubaiDubai99
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኡሙረሀፍቢንትወረቄ
Жыл бұрын
አልሀሙዱሊለሂ ኡከንም አልሞተች ❤❤❤❤
@catharinaAsratAtraga
Жыл бұрын
that is true
@BurutukaiJoseph
4 ай бұрын
😢😢😥😭
@HayatHayat-ws7tt
Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 alah ysggnat
@birhanimedia4242
Жыл бұрын
Fetari hoyi
@almazderess8971
Жыл бұрын
❤👍
@haregtube1848
Жыл бұрын
Abet gud😮😮
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
Жыл бұрын
እኮን ተረፈች
@belayneshhabte2217
Жыл бұрын
💜💛
@fordosadanech5309
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@saraaamarech5920
Жыл бұрын
ተመስገን፡የሞተች፡መስላኝነበር
@djjdsy3643
Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️😥😥😥😥😥😥
@ubaxmaxamed8186
Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@belayneshhabte2217
Жыл бұрын
Temesgen egzabher enqan lbetashie abkshei emebtea meramen kgoneshei tune des sele mechershaew konijo njioneo azohe ehrta
@tezetaeearada865
Жыл бұрын
ምንም ቢሏችሁ ምን የፍርድ ውሳኔ መግለፅ ሞታችሁ ነው ስለዚህ አላምናችሁም ሳስበው ሳስበው የፈጠራ ታሪክ ነው
@lolbunaraslolbunaras6307
Жыл бұрын
Emama,ezi lasmetawot,kene borsawo!!! America!!!
@elsatilahun5307
Жыл бұрын
🙆🙆🙆🙆
@lolbunaraslolbunaras6307
Жыл бұрын
Bel engdi,endaregk,adrgen.😀😀😀
@addisasfaw8074
Жыл бұрын
Some stories are the same with ababa tesfaye , doro behelemua terewane setekoreteme taderaleche Mota beluale
@birkheanjhulu4920
Жыл бұрын
እረ በፈጣሪ ሠው አብዷል እዴፈጣሪ ጠብቋታል
@tigistkefelegn6868
Жыл бұрын
Bxame yemewedewe yememarebete program bertulene besere yemnesemawene fxarii ayasayene
@classclass3379
Жыл бұрын
Egzio marenekrstos
@Mikifani2139
Жыл бұрын
Weyni ftarie set palge ale pesmam petam yszenal
@Mekiyamuzmeil
Жыл бұрын
Saw masl Satan naw
@አድስህይወትዩቱብ
Жыл бұрын
የዛሬ ምን ይሆን
@mesafintmesfin2875
Жыл бұрын
ምንም ውስብስብ የፖሊስ የምርመራ ሂደት ኢትዬጵያ ውስጥ የለም አልፈንበታል በቃ አላምን ካልክ ትወገራለህ ከዛ የደበከውን ትናገራለህ አለቀ
@zaragizaw4791
Жыл бұрын
ጭራሽ ድርስ እርጉዝ
@birukadane8022
Жыл бұрын
ሊደፍር
@Mikifani2139
Жыл бұрын
😭😭😭😭
@belayneshhabte2217
Жыл бұрын
Temesgen egzabher enqan lbetashie abkshei emebtea meramen kgoneshei tune des sele mechershaew konijo njioneo azohe ehrta
29:12
ፍቅር ወይስ ልክፍት ? በአፍቃሪዋ በስለት የተወጋቸው ወጣት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 65 М.
30:59
በፍቅረኛው አክስት ቤት ሞቶ የተገኘው
Sile HiwotTV
Рет қаралды 72 М.
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
Jason Derulo
Рет қаралды 14 МЛН
25:04
በሞተ ባሏ በመቅናት ሚስቱን ለመግደል የሞከረው ባል
Sile HiwotTV
Рет қаралды 69 М.
31:03
በስራ ሰበብ ውጪ እያደረ የሚወሰልተው አባወራ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 136 М.
1:04:19
መቅደስ ፀጋዬና የልጄ ህልፈት መጨረሻ!...በልጄ ሞት ቤተሰቦቼ ተሳለቁብኝ!.... የአርቲስትና የሜካፕ ባለ ሙያ ሳባ ፍርድአወቅ ክፍል አንድ
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 151 М.
1:09:48
ይድረስ ለባሌ ውሽማ የአራት ልጆቼ አባት የሆነውን ባሌን ተይልኝ!ሃብት ሲመጣ ያልጠበኩትን ጉድ ይዞብኝ መጣ! Eyoha Media |Ethiopia |
Eyoha Media
Рет қаралды 185 М.
29:13
ከባሏ የስራ ባልደረቦች ጋር የምትወሰልተው ሴት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 93 М.
47:34
‘ባለስልጣኑ’ ባሌ ጀርመን ሃገር ሄዶ ቀረ! የሚያስቀናው ፍቅራችን ላይ ሰው ገባበት! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 192 М.
48:18
በገዛ ልጃቸው ‘ግ'ፍ’ የተፈፀመባቸው እናት! የአካባቢውን ነዋሪ ጉድ ያስባለው ድርጊት! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 416 М.
51:19
የባል እና ሚስት ውስልትና የወለደው ወንጀል
Sile HiwotTV
Рет қаралды 143 М.
41:00
ኬዝ2-እውነተኛ የወንጅል ታሪክ ከብስራት ገመቹ ጋር| Ethiopian Real crime Investigation with Bisrat Gemechu
Sile HiwotTV
Рет қаралды 81 М.
41:51
በጥቅመኛ ሚስቱ ተታሎ እናት እና አባቱን የገደለው ወጣት መጨረሻ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 126 М.
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН