ባላት የመቀመጫ መጠን ምክንያት አለቃዋ የምያስጨንቃት ባለትዳር ሴት

  Рет қаралды 238,430

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Пікірлер: 246
@ethiov1908
@ethiov1908 Ай бұрын
ምንም አይነት የሚታይ ነገት የለውም ፊልሙ ምን ለማስተላለፍ ነው ስለቅናት ወይስ ስለባለጌ አለቃ ወይም ስለሷ ታማኝነት አንዱንም አላሳያቹንም እሷም ባሏን ከማረጋጋት የባሰ እምትፈልግ እንጂ ታማኝ መሆኗን እንኳን አላሳያቹንም ጭራሽ ከባሏ አለቃዋ የሚበልጥባት ነው ሚመስለው ቢያንስ እሱ ለቅናቱ ምክንያት አለው እዚህ ግባ ማይባል ፊልም ባትሰሩ
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 Ай бұрын
እይይይይ ስለህይወት ቲቪ የማይረባ ታሪክ ማቅረብ ከጀመራችሁ ተመልካች ታጣላችሁ። ሲደብር ገና ከርዕሱ ደባሪ መሆኑ ይታወቃል ተጠንቀቁ። የምወዳችሁን ያህል ልታስጠሉኝ ነው ወገን
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
I disagree with your comment. Because this is a real life story.
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 Ай бұрын
@@arielasgedom3242 I don't think so. If you please 🙏 consider first the title of the issue ' መቀመጫ ' በጣም የሚደብር ይመስለኛል ምክንያቱም ቃሉን እንኳን ቢቀየር ጥሩ ነበር ብዬ አምናለሁ።
@ያህያYahyawe-s1r
@ያህያYahyawe-s1r Ай бұрын
እቺን coment የምታዩ የልባችሁ መሻት ይሙላላችሁ አሚን በሉ አኮዋን 🤲🤲🥹❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@AyelechEshetu
@AyelechEshetu Ай бұрын
አሜን😂
@helina881
@helina881 Ай бұрын
Amen[፫]
@zed8332
@zed8332 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@Semera-od3pg
@Semera-od3pg Ай бұрын
ኣሜን ፫
@halimaali4383
@halimaali4383 Ай бұрын
Aameen
@HassenG-t8n
@HassenG-t8n Ай бұрын
ድህነት ክብር ይቀማል ታናሽ ያደርጋል
@حوا-ذ5ب
@حوا-ذ5ب Ай бұрын
ኧረ በፈጠራችሁ ምንድን ነው ርእሱ ገርሞኝ ብገባ ምን አሳየኝ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ያደረገኝ ጌታ ሙሉ አካላችንን እንድንሸፍን እና ወንዶችን በዚህ አይነት መንገድ እንዳናሳስት ያዘዘን አላህ ይመስገን አልሃምዱሊላህ የተፈጠሩለትን አላማ የማያውቁ ሰዎች እንድህ ናቸው ራቁታቸውን እየሆኑ እና የወንድ አለባበስ እየለበሱ ሰውነታቸውን በኢንተርኔትም በአካልም ለሸይጣ የሚሸጡ ሰዎ ናቸው ይሄኔ በኢንተርኔትም በአካልም ስንቱን ልቡ በሽታ ያለበትን ወንድ ፈትነዋል አላህ ይጠብቀን ያአላህ የረሂም ርሀምነ
@AbelAbate-i9o
@AbelAbate-i9o 26 күн бұрын
ሱሪ ምታረግ ሙስሊም የለችም እያልሽ ነው?
@ዋትነካትና-m4u
@ዋትነካትና-m4u 4 күн бұрын
አሉ እነዚያ ግን​ ሙስሊሞችን አይወክሉም @@AbelAbate-i9o
@marumaru1882
@marumaru1882 Ай бұрын
ምንም የሚያስትምር ነገር አላየሁም ያለ ና የኖር ነው አዲስ አይድለም።
@degunegash7139
@degunegash7139 Ай бұрын
ከዚህ ድራማ ላይ የተረዳውት ነገር ቢኖር ትዳር ምን እንደሆነ አለመንገዝ ነው 1.ባልና ትዳር አለመሰማማት ችግር 2.መተማመን አለመኖር 3.ድርጊቱን ከመፈፀም በፊት ሃሳቡን ማሰቡ እራሱ ዝሙትን እንደፈፀሙት ያሳያል 4.አንድ ሴት ባለትዳር ሆና ከባሏ ውጪ ስለ ስጋ ፍቃድ በማውራቷ ብቻ ድርጊቱን እንደፈፀመችው ነው 5.ባልየሚለውን እንዲሁም ሚስት የምትለውን ካልተሰማሙ ወደ ማይሆነ ነገር እንዲያስቡ ያደርጋል። ስለዚህ ባልና ሚስት አንድ አካል መሆኑን ከተረዱት ገለዋን ለሌላ ጋር በተኛች ፈጣሪዋን እንደካደችው ነው።ትዳር ክቡር ነው የሚለው ቃሉ። ባለትዳሮች እባካችሁ ትዳራችሁን ለጊዛዊ ጥቅም ብላችሁ። አታቋሽቱ።
@TgMamey
@TgMamey Ай бұрын
ከሱ መቅናት የሷ ከሼባው ጋ መሄድ እሄ ምንም ትምርት የማይሰጥ ነገር ነው እዳይደገም 😂
@AbiyT-v9k
@AbiyT-v9k Ай бұрын
ይሄ መቀመጫ እኮ እኛ ሰፈር ጉንጭ ናት😂😂
@Yogh-o1v
@Yogh-o1v Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ועח
@ועח Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@GizachewAbera-u1y
@GizachewAbera-u1y Ай бұрын
ክክክክክ
@aregahailu2487
@aregahailu2487 Ай бұрын
የት ነው ልምጣ
@aregahailu2487
@aregahailu2487 Ай бұрын
የት ነው ልምጣ
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 Ай бұрын
እንዴት ያስጠላል ባል ሚስቱ ላይ የምታሳየው ካራክተር የትዳርን ክብር የሚያሳንስ ትንሽ ስትቆዩ ፖርኖግራፊ እንደምትሰሩ አልጠራጠርም ይሄንን ከልጆችና ከታዳጊዬች ጋር እንዴት ነው የምናየው አፏን ሞልታ እንደ አለሌ ሰው ብትሰጠውስ ማለቷ ይቀፋል ያጸይፋል 😢😢😢😢😢
@7gawzge7184
@7gawzge7184 Ай бұрын
1ኛ/የተጋነነው ርዕሱና የሴቲቱ መቀመጫ አይገናኝም ምንም ትልቅ መቀመጫ የላትም። 2ኛ/ ሊተላለፍ የተፈለገው ትምህርት ምን እንደሆነ አይገልፅም። ለምሣሌ የሴቲቱ ባሕሪና ንግግር ታማኝነቷን አያሳይም ጋጦወጥ ሴት መሆኗን ግን ያሳያል። ከዚህ ደግሞ የምንማረው ምንም መልካም ነገር የለውም። 3ኛ/ የ" አለቃ" ዋ ባሕሪም ሆነ ንግግር ልክ እንደሴቲቱ ንግግር ቅጥ ያጣ ንግግር ነው።
@zewdeabebaw5854
@zewdeabebaw5854 Ай бұрын
የፊልሙ ርዕስ አልገባኝም እና መጨረሻው ምን ሆነ🤔🤔
@Jdjfkfjdndj
@Jdjfkfjdndj Ай бұрын
ጉድ ነው የሷዳሌ ያን ያክል የሚካበድ አይደለም እደማነኛውም ሴት ናት ሰውየው ቀናተኛ ስለሆነ ነው እንጅ
@Emu-eman
@Emu-eman Ай бұрын
እሷም ስስኛ ናት 😂
@tmab3064
@tmab3064 Ай бұрын
ጥቂት መጥፎ አለቆች እንዳሉ ይታወቃል ነገር ግን ብዙ መልካም አለቆች የሚሰሩትን ብታሳዩን ለትውልድ ጠቃሚ ነው:: በጣም ተጋነነ
@EteneshTesfaye-dp6fw
@EteneshTesfaye-dp6fw Ай бұрын
Mesken Ewunet Erasen new yayehut baze film wust balbete ende neber meyasekayegn😥😥😥
@dejenasfaw5123
@dejenasfaw5123 Ай бұрын
የባል ትወና ከባሕላችንና ከወንዶች ሥነ ምግባር የወጣና እጅግ የወረዳ ሆኖ ነው ያገኘሁት ።
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic 21 күн бұрын
ሁለቱም ትወና ዜሮ ናቸው ባልና ሚስቱ እነዛ ትንሽ ይሻላሉ😀😀
@muhidinsiraj4503
@muhidinsiraj4503 Ай бұрын
Minim chibt yelelew!
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 Ай бұрын
ስለ ህይወት ቲቪ አሁንስ በጣም አስጠሉ። ኮልኮሌ ታሪኮችን ማቅረብ ከጀመሩ ቆዩ። ሲያስጠሉ
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Ай бұрын
@@emebetlegesse7577le KZbin genzb newa
@teferiberru8986
@teferiberru8986 Ай бұрын
😂😂😂
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 Ай бұрын
ሲያዩት እራሱ ሴሰኛ ነው የሚመስለው
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 Ай бұрын
ሌባ እናት ልጅዋን አታምንም እውነት ይባል የለ?😢
@dawitdawit-q6e
@dawitdawit-q6e 2 күн бұрын
አለቃዋን ምታስጨንቀዋ በሚል ይስተካከል
@asterkasahun4684
@asterkasahun4684 Ай бұрын
❤❤❤😮
@TesfayeZerihun-i1y
@TesfayeZerihun-i1y Ай бұрын
ለትዳር ጠንቅ እንጂ አንድም አስተማሪ ነገር አላየሁም እንደሴቷ መልስ እኔንም ነደደኝ ለዚህ መልሷ በቅፅበታዊ ንዴት ለምትሳሳቱ ባሎች አያስፈርድም።
@Eyoba27
@Eyoba27 Ай бұрын
ስለእውነት ይሄንን ፔጅ ተከታዮች አንዳንዶቻቹ በሙሉም ባልል ምን አይነት ሰዎች እንደሆናቹ ተረዳሁ ቆይ እኔምለው መጀመርያ ኮመንት ከመኮመታቹ በፊት ፊደል አፃፃፍ ተማሩ ሲቀጥል ዝም ብላቹ ሀሳባቹ እንዳመጣላቹ አትዘርጠጡ ክብረነክ መሆንን ማወቅም መልካም ነው ሲሰልስ ደሞ አንድ ፊልምም ሆነ ጭውውት ከእውነታው የህይወት ገፅታ ነፀብራቅ መሆኑን ምን ያህላቹ ታውቁታላቹ ???? ለማንኛውም ስንኮምት ገብቶንና ተረድተን በዛላይ ደሞ ፊደሎች አፃፃፍ አስተካክለን ብንኮምት ባይ ነኝ አበቃሁ እንዳስፈላጊነቱ ገባ እላለሁ ሰናይ ቀንና በአል ቻው ቻው
@Nardos-i6j
@Nardos-i6j Ай бұрын
Eyoba
@Fikirte-ry4mm
@Fikirte-ry4mm Ай бұрын
ቀጣይ ሊኖረው ይገባል አሪፍነው 💖
@ወይኖ4
@ወይኖ4 Ай бұрын
አይነስውር መሰሎ ሚሰለለዉ ባል የነ ዮዮ ኣረ ቀጣይ ክፍል ካለ ፕሊስ😢😢😢😢
@assefazemedie6484
@assefazemedie6484 Ай бұрын
ክፍል 4 እኮ የመጨረሻው ነው
@ወይኖ4
@ወይኖ4 Ай бұрын
@@assefazemedie6484 ምን አለባት ከቀጠለ ብዬ ነዉ😭
@maza1594
@maza1594 Ай бұрын
ተፈፅሟል እኮ
@super12star
@super12star Ай бұрын
አለቋል ቃልየ😂
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu Ай бұрын
አልቋል ውዴ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ Ай бұрын
እህቶቼ ተዉ ግን ደሚሩኝ
@eyuibnhabesha
@eyuibnhabesha Ай бұрын
ሙስሊም ሁነህ ንሮ ከአንተ ሌላ ገላዋን ማንም እንዳያይ አድርገህ አበያ ወይም ጅልባብ ታለብሳታለህ
@AsSed-n4k
@AsSed-n4k Ай бұрын
ሃሪፍ ነው
@hawaabdalkader947
@hawaabdalkader947 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu Ай бұрын
ወይ የገድ ሀገር ቶሎ አይመሽም ነው አይነጋም ነበር የምበላው ተምር ነው
@romangedeye9684
@romangedeye9684 Ай бұрын
እኔ እሚገርመኝ ባለ ትዳር ኮሆነ ሌላ ሴት ማየት ምን አመጣው ለስራተኞች ክብር መኖር አለበት ዶሞ ሚስቱ መልክ አይኑራት መልክ ታጥቦ አይጠጣም ነገር ግን ባል አለኝ ብላ እቤት ልጆችዋ ትዳርዋ አክብራ እምትኖረው ከምንም በላይ መተማመን ከሌለ ደሞ ባል ቅናት ካለው ለራሱ ተቃጥሎ ይሞታል እኔ ብሆን ለሱ ብየ አልቀየርም ምክንያቱም ሁሌ የበታች ነት ይመስለዋል ሴት ልጅ ክብርዋ መጠበቅ አለባት የዚህ ደሞ የባስ ቀይሪ እያለ በራሱ እማይተማመን ባል ያስጠላል ራስዋ ስለጠበቀች ደሞ ለማስተማር ከሆነ እንደዚህ አይነት አለቃ በሀብቱ እሚመፃደቅ ማስወገድ
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 Ай бұрын
ይህ የሽርሙጠኛነት ቢሮ እንጂ ፣ የሥራ ቦታ አይደለምና ፣ አስተማሪነት የለውም
@debelafujilahmed
@debelafujilahmed Ай бұрын
Yetaale meqemecaawaa
@Mame-uv5dd
@Mame-uv5dd Ай бұрын
ቀጣይ😊😊😊😊😊😊
@fhxg6954
@fhxg6954 Ай бұрын
ከንዲሀለ ቅናት ይጠብቀን ሤቱ😢
@sharjahsharjah-lj4gy
@sharjahsharjah-lj4gy Ай бұрын
ተርዳውት የምር ቅናት መጥፎ በሽታ ነው
@tadessetekle5768
@tadessetekle5768 Ай бұрын
ከገሐዱ አለም የወጣ ቀሽም ፍሬ ከረስኪ ፈልም
@getachewbelay8801
@getachewbelay8801 Ай бұрын
ምን አይነት ድርሰት ነዉ ድራማዎቹ ሁሉ በጣም የተጋነኑ ታሪኮች ናቸዉ ግነት ቀንሱ
@amareagegnehu9821
@amareagegnehu9821 Ай бұрын
ምን ያስተምራል ድህነት ያወርዳል ጠክሮ መስራት ነው
@MesiMesi-fu1fy
@MesiMesi-fu1fy Ай бұрын
ኤጭ😊
@MahletGiday
@MahletGiday Ай бұрын
በጣም አሪፍ አስተማሪ ድራማ ነው ቅናት ምን ያህል ክፍው በሽታ እንደሆነ ከዚህ ሰዎዬ መማር እንችላለን መተማመንን የመሰለ ነገር የለም ከቅናት እምነት ይበልጣል
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
You are wrong. No one can be trusted on this generation.
@MahletGiday
@MahletGiday Ай бұрын
@@arielasgedom3242 kkkkkkkk what this roning ? Nice this move okay Good bye no ask you me okay
@ILovegmmmm
@ILovegmmmm Ай бұрын
ያንችስ ክፕፍ😂
@Kaset-b9p
@Kaset-b9p Ай бұрын
እንደዚህ አይነት ፍቅር እዛው ይቅር 😂😂😂
@Birhane16
@Birhane16 Ай бұрын
በፈጣሪ ደምሩኝ በእናታችሉ እህት ወንድሞቼ
@meratmerat6072
@meratmerat6072 Ай бұрын
❤❤🎉
@ሚሚሸገ
@ሚሚሸገ Ай бұрын
ኣረ የነ ዮዮ ቀጠሉት በፈጣሪ
@eyuibnhabesha
@eyuibnhabesha Ай бұрын
ወላሂ ቢገለኝ ይሻለኛል አጠገቤ ጭራሽ ሊያደናንቅ ድህነቴን ታቅፌ ብኖር ይሻለኛል እሷ እራሷ ለባሏ ክብር ቢኖራት እንድህ ባልመለሰች ፍቅርም ቢኖርባት ትረዳው ነበር
@GabereSelase
@GabereSelase Ай бұрын
ኧረ ይደብራል። ባል ተብዮው ምንድን ነው ያክለፈለፈው።
@AyelechEshetu
@AyelechEshetu Ай бұрын
ተመሰገን ዛሬ ትንሸ ደህና ነገር አሳያቹን😂😂😂😂😅
@حسبياللهونعمالوكيللاحولولا-ي1ق
@حسبياللهونعمالوكيللاحولولا-ي1ق Ай бұрын
የኢትዮጽያዊያን ስነልቦና ነው እንዳትሉኝ ይሄ ፊልም ምን ድሀ ቢሆን የትኛው ኢትዮጽያዊ ነው በሚስቱ ልመና የሚገባው እንኳንስ አፍላፍ ገጥሞ እያሽከረመማት እያየ ገና በጥርጣሬ አናቱን ይለዋል ወይም ከፈራ እንኳን አይኑን ማየት አይፈልግም ጥሎት ይሄዳል ቀልድ ነው ቁልጭ ብሎ የሚታየኝ ፊልም እኮ ከጀርባው እውነት የሆኑ የማህበረሰብን ስነልቦና ባህሪ ይዞ ነው ትርጉም የሚኖረው ተመልካች የራሱን ባህሪ ማየት አለበት
@AfranAfran-fm5tm
@AfranAfran-fm5tm Ай бұрын
የሰዝነል😢😢😢😢
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Ай бұрын
ሆ ሲገርም ባል ተብዪዉ ተጨናንቆል ለምን በዚህ መጠን ጥርጣሬ
@ferenjutuber3y
@ferenjutuber3y Ай бұрын
ትርጉም አልባ መልክ ነው ለትመካቺ ክብር ይኑራቹሁ ምንም እስቢንአያርግም 😂😂😂😂😢❤
@haymetube7197
@haymetube7197 Ай бұрын
ቀጣይ አለው ?????
@yilmahailu
@yilmahailu Ай бұрын
ስለ ሕይወት ይሄ በውነት በእናንተ የቀረበ ነው ?
@AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj
@AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj Ай бұрын
ቅምጥ ለመሆን ተስማማች ማለት ነው ሴት ገንዘብ ካየች ገደል ትገባለች
@ዋትነካትና-m4u
@ዋትነካትና-m4u 4 күн бұрын
እንደዚህ በትለኝ እስከሚያነስራት ነው የምተክላት እተለትልላታለሁ በቢላ
@fikird.
@fikird. Ай бұрын
መቀመጫ
@nardoszrguytube9112
@nardoszrguytube9112 Ай бұрын
ስራችሁን አክብሮት በፍቅር ለሚመለከታቹ ህዝብ ይሄ እንደ ስድብ ነው የሆነ የተንበጫበጨ ሽሮ አቅርቦ ከቤቴ ውጡልኝ እንደ ማለት
@solomonwolde1113
@solomonwolde1113 Ай бұрын
ሴት ልጅ ከሌለህ የለችም እሷን ምታሸንፋት ሌላ ሴት ይዘህ ነወ
@tekabebirhanu4942
@tekabebirhanu4942 Ай бұрын
ምንም ዓይነት ትርጉም ወይንም ትምህርት የማይሰጥ ድራማ ነው። በደንቆሮ ስብስብ የተሠራ የመንደር ድራማ በጣም ያሳዝናል አንድም የማይታወቅ ተዋናይ አለመኖሩ የሚሳየው በጥናት ሳይሆን በቅዠት ህልም የተሠራ መሆኑ ምልክት ነው ማፈሪያዎች ።
@endalegmariam7858
@endalegmariam7858 Ай бұрын
ይህ ድራማ በባህልም በልማድም ተዓማኒ ያልሆነ ምንም ለዛ የሌለውና ቁሳቁስን ብቸኛ ግርማ ሞገስ የማድረግ አባዜ የተጠናወተው አቀራረብ ስለሆነ እንደገና ሌላ ጥሩ ሥራ ለማቅረብ ሞክሩ፡፡
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk Ай бұрын
When I saw this vedio, I thought it was fantastic but Not ! Why ? Because this is not really really reflected our society in Ethiopia . There is No hasbands that he went to go with his wife to check on her with Boss's. at his office . This is false . He was supposed to see through the window OR listening her by the door . Then , it was very very good than waking with her in office. Most of the Dream is exaggerating. For example, her hasband asked the Bosses that , Did you sleep with my wife OR harassment with her? This is very foolish question!!! No one asked this kind of question someone, even if he specious her wife. So this wrong things must be corrected on this dreams. Uh
@amenadajane7501
@amenadajane7501 Ай бұрын
😳😳😳😳😳😳🙈🙈🙈🙈
@redeattaye257
@redeattaye257 Ай бұрын
አይ ወንዶች
@FuadRabsa-v9r
@FuadRabsa-v9r 18 күн бұрын
አያችሁ. እንደ እሰላም. ከንብ ንብ (ሸፍፍን ) ሂጃብ. ብትለሰ. በባለጌ በቀላሉ ባልተደፈረች. ነበር. መንገዶች. ሁሉ. ወደ እሰላ ይመራለናል
@SaraDd-mt5eb
@SaraDd-mt5eb Ай бұрын
ቀጠይ ብኖረው ጡሩ ነበር
@ephremwodajephremwodaj6102
@ephremwodajephremwodaj6102 Ай бұрын
ባሏ አጠገቧ ሆኖ የሰውን ሚስት ማድነቅ ነውር ነው እንዲህ አይነት ፈጣጣ አለቃም የለም ስርቆሽ በድብቅ ነው ጥበብ ይጎላል አስተካክሉ።
@melatbetseha297
@melatbetseha297 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 weyne 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mekuriawayenewasmare9777
@mekuriawayenewasmare9777 Ай бұрын
አንድ ሰከንድ ሳይቆይ ተአማኒነት (Plausibility) ፈጽሞ የጎደለው። ይህ በገሐዱ አለም አለ?
@danileteffra3573
@danileteffra3573 Ай бұрын
ቅናት በጣም በሽታነዉ
@ኡሙዙለይካኡሙዙለይካ
@ኡሙዙለይካኡሙዙለይካ Ай бұрын
እራቁትአየሂድ ተደፈርንይላሉ
@EyasuYasin
@EyasuYasin 12 күн бұрын
ከልክ ያለፈ መጠራጠር ካንሰር ነው
@GenetWende
@GenetWende Ай бұрын
እረ ሳልሞት ቀጣይ
@BereheEwalYodit
@BereheEwalYodit Ай бұрын
መጀመሪያም መጨረሻም የሌለው ፊልም
@abdikedir2788
@abdikedir2788 Ай бұрын
ምንድነው መጨረሻው ?ይሀው ነዉ በቃ?
@eyerus-k1b
@eyerus-k1b Ай бұрын
ሁለተኛ ነኝ🎉😊
@SisaiSisai-m1m
@SisaiSisai-m1m Ай бұрын
Wayii qinat 😂😂😂🙄🙄
@solomonchanyalew2130
@solomonchanyalew2130 Ай бұрын
መጨረሻው ምንድን ነው?
@marwhmeme7150
@marwhmeme7150 Ай бұрын
ቀጣይ አለው ወይስ ምንድነው
@qatarqatar-uq7oh
@qatarqatar-uq7oh Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂wohi zediro 🤣😂🤣 gena buzu inayalen 😅😅😅😅😅
@MimiMim-j5o
@MimiMim-j5o Ай бұрын
Yemayreba
@faridaashamsaa326
@faridaashamsaa326 Ай бұрын
😂😂❤
@nahusenaynegash219
@nahusenaynegash219 Ай бұрын
ምን አይነት የጅል ፊልም ነው
@Akiya3031
@Akiya3031 28 күн бұрын
የሆነ ችግር አለበሽ
@MeeMee-g3v
@MeeMee-g3v Ай бұрын
😢❤😢❤
@amenadajane7501
@amenadajane7501 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅Kkkkkkk kkkkk💔💔💔💔💔💔💔😁😁😁😁😹😹🤣🤣🤣🤣🤣
@mamush6230
@mamush6230 Ай бұрын
አሁን ምን ይባላል ይሄ😂😂😂😂😂 ምታሳዬት ስታጡ ትሰክሳላቹ ጅሎች Unsubscribe everybody ግዜያችንን ይገላሉ እነዚ የ View ሰብሳቢዎች ዱዞች
@RehimaR-g6m
@RehimaR-g6m Ай бұрын
Qaxay elaqaq😂
@wondwosenbedasso6351
@wondwosenbedasso6351 Ай бұрын
ወረዳቹብኝ
@AhnemAhmed-mr9uu
@AhnemAhmed-mr9uu Ай бұрын
❤❤❤😂
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Ай бұрын
እዉነትም ጨቅጫቃ ባል
@ABDULKERIMMEHDI-c9d
@ABDULKERIMMEHDI-c9d Ай бұрын
አኩኩሉ ጀመራቹዴ
@CfhhVvgg
@CfhhVvgg Ай бұрын
😅😅😅አይ
@EndrisBinsiraj
@EndrisBinsiraj Ай бұрын
ቀጣይ የለውም እንዴ
@MeeMee-g3v
@MeeMee-g3v Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@solomonwolde1113
@solomonwolde1113 Ай бұрын
ይሄን ቢቀማዉ የሻላል ጅል አይሙት እንዲያጫዉት
@JamiilaaNuuraa
@JamiilaaNuuraa Ай бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@Rediet-b2q
@Rediet-b2q Ай бұрын
በጣም ቆጆ ፊልምነው ቀጥሉ የብዙ ቢሮ ታሪክነው
@kahsayemehare804
@kahsayemehare804 Ай бұрын
Balge Set
@HanaHana-h9k
@HanaHana-h9k Ай бұрын
ቅናተኛ ወድ
@AderawEgigu-u7l
@AderawEgigu-u7l Ай бұрын
abet drama😂😂
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 11 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 22 МЛН
My MEAN sister annoys me! 😡 Use this gadget #hack
00:24
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 11 МЛН