KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ትዳራችንን የበጠበጠው የአሜሪካ ፕሮሰስ! ቁጡዋ የልጄ እናት ድንገት ጨከነችብኝ! Eyoha Media | Ethiopia | Habesha
1:40:59
ከባሏ ውሽማዋን መርጣ ጉድ የሆነችው ሴት
50:31
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Сестра обхитрила!
00:17
“Don’t stop the chances.”
00:44
ኬዝ4-እውነተኛ የወንጅል ታሪክ ከብስራት ገመቹ ጋር| Ethiopian Real crime Investigation with Bisrat Gemechu
Рет қаралды 30,100
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 703 М.
Sile HiwotTV
Күн бұрын
Пікірлер: 119
@BesufekadCenter
2 күн бұрын
ንግግርሽኮ ለሰው ልጅ ስንቅ ነው ሁሌ እያወጣሽ እምትመገቢው ምግብ የሚመስል አስተዋይ ምክርሽ ለኔ ብዙ ትምህርት ሰጥቶኛል አመሰግናለሁ በየዋህነት የምናረገውን ነገር እንጠንቀቅ ገንዘብ ነክ ግንኙነት አይኑረን ከማንም ጋ ወንድም እህት እናት ያለያያልና
@furtunaghirmy8829
2 күн бұрын
ተመስገን እንካን ተረፈች አአሳዛኝ ታሪክ ኖው ከወዳጅ መጠንቀቅ አለብን ❤❤
@AhmedAli-l5u6j
2 күн бұрын
በጣምግ ጎበዝ እስተማሪ ነሽ ተባረኪ❤🎉❤❤❤
@selamabebe2695
2 күн бұрын
Gobez set nesh😍 wise woman full of wisdom. Adnakote bizu new. ❤️
@eyorusalem3527
2 күн бұрын
Exactly
@UmuAmariBintBaba
2 күн бұрын
አለህ ከኢንደዝህ አይነት ኢንደ ጥላ ከምከተሉን ወደጅ መስሎ ጠለት ይጠብቀን
@halimaali4383
2 күн бұрын
Aameen
@FerhadinNur-o2w
2 күн бұрын
እውነት ጥሩ ትምህርት ነው,,,,
@bebebebe9328
17 сағат бұрын
እውነትነው ንግግርሺ ትምህርት አለው ብዙነገር ተምሬ አለው ተባረኪልን❤❤❤❤❤❤
@Kokebahmed
2 күн бұрын
በጣም አስተማሪ ነው 🤔
@gchdccbfhh1320
2 күн бұрын
ውዲ ስደተኞች አሳባችን ተሳክቶልኝ ላገራችን ያብቃን 🦋
@MaryoMichael
23 сағат бұрын
ተባረኪ እህቴ ብዙ ተምሬአለሁ ድንቅ ነሽ❤❤ እምስግናለሁ ❤❤
@ועח
2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሂወት ተረፈች 🙏 ይህች ጎደኛ ሳትሆን ጠላት ናት 🇪🇷
@FitfutLeg7577
2 күн бұрын
የዛሬ ጓደኛ ወገን ጉደኛ ነው። ከዚህ አይነት ጭራቆች ይሰውረን እንጂ ሌላ ምን ይባላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EyobFaris
Күн бұрын
የኛ ጀግና ለሁላችንም 1ኛ ነሽ, በርች ልን ::
@MuluMulu-w9d
2 күн бұрын
ማስተዋሉን ያድለን ፈጣሪ ከመጥፎ ጎደኛ ይጠብቀን😢
@Dawg939
2 күн бұрын
ጥሩ ጓደኛ የሚባል ነገር የለም። ለጥቅም ብለው የሚቀራረቡ ሰዎች ናቸው ጓደኛሞች የሚባሉት
@selamissak5726
Күн бұрын
አለባበስሽ ንግግርሽ ስብእናሽ ቆፍጣናነትሽን ስራሽን ባጠቃላይ በጣም ነው የምወድሽ🎉🥰 ተባረኪ
@SenyaSenya-t6o
Күн бұрын
ደስብሎኛል በመጨረሻ ስለተገናኙ ❤️❤️ምክርሽ 👌♥️
@aberashdebela8327
15 сағат бұрын
ተባረክ የአንቺ ሚድያ የተከታተለ ህይወቱን አያጡም ነበር ትግስት ያስፈልጋል ጎደኛህ አያስፈልግም በልክ መሆን አለበት
@AnaGameplay-f9y
Күн бұрын
Thanks perfect
@freweynitesfay472
2 күн бұрын
you can explain well I just love your program keep it up!❤
@LeLein-w6j
2 күн бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@MimiKdus
Күн бұрын
ልጅቷ ፈጣሪ ይወዳታል ተመስገን እንኳን ተረፈች
@abebahussein7832
2 күн бұрын
እሚገርም። እየታ ነው ያለሸ Thank you ❤❤
@elsatekle1095
9 сағат бұрын
Sewodeshe eko. Amesegneshalehu yeni mekari ke uk nee ❤❤❤❤
@AbduMaya-z4o
2 күн бұрын
የሴትቶች ቁንጮ አላህ አሟልቶ የሰጠሽ የሴት ጀግና ነሽ አላህ ይጨምርልሽ!!❤
@DawitGifti
2 күн бұрын
መትረፏ በጣም ደስ ብሎኛል። እኔ ግን የሰዉ ክፋት እያሳመመኝ ነዉ።
@Genetshiferaw-ij5nj
Күн бұрын
ወይኔ ወይኔ እንዴት አባቴ ላመስግንሽ የኔ ቆንጆው ሳዳምጥሽ በውል የማትሰለቺኝ የኔ ልእልት ክበሪልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቀንሽ ዘመን ሁሉ ይባረክ🎉❤🎉❤🎉
@EyuGetachew-sm2rj
Күн бұрын
የፈለገ ቢሆን ሠውን ማመን አያሥፈልግም መጠቀቅ ያሥፈልጋል
@belaynesh2946
2 күн бұрын
Ke wongelu yelk mekereshn betam new yemtebkew egzabhr yebarkesh sister
@Yene_Elshaday
4 сағат бұрын
በጣም ይገርማል የራሴን ታሪክ የሚተረክ እስኪመስለኝ ነው ያዳመጥኩት ህይወቴን ህልሜን ትዳሬን ያጨለመችብኝ በምን እንዳደነዘዘችኝ ኣላውቅ ተሳካላት ይሚገርመው ልክ እንደ ባለታሪኮቹ ባሌም እስዋ መሆንዋን ይናገር ነበር ኣልሰማው ብዬ እንጂ ብቻ ብዙ ነገር ባጣም ግን በህይወት ኣለሁ ተመስገን እኔም ራሴን ማጥፋት ነበር የማስበው ግን ነፍሰጡር ስለነበርኩ ከወለድኩ በሁዋላ ራሴን ኣጠፋለው ብዬ ቀጠሮ ይዤ ለራሴ የጌታ ይበልጣል ጠላቴ ማን እንደሆነ በራሴ ደረስኩባት
@ChuchuYeGeta
2 күн бұрын
😂ሀ😂ሀ አይ ብስራትዬ የጥርሴ ወገቡ ተቀጨ ጠልዘን ማስወጣት አለብን አልሽ በጣም ተስማሚ ቃል ነው። ምክንያቱም የዚህ ጊዜ ምርጥ የሀይማኖት አባት አባ ገ/ኪዳን በስብከታቸው ላይ አስተምረዋል ፍቅር ከሞት የበረታ እንደሆነና ነገር ግን ክብርን መግፈፍ የለበትም ብለዋል እውነትም ነው። እንዲህ አይነቱ ጓደኛ ስጋ የለበሰ ሰይጣን ነው እጅግ በጣም አሰቃቂና ባህር ውስጥ ጠልቆ አየር እንደሚያጣ ሰው ጭንንንቅ ይላሉ ፀበል ገብተው ቢጠመቁ ራሱ ከሰይጣኑ ጮኸው የሚወጡት እነዚህ አስመሳይና አስብቶ አራጆች ናቸው ኡፍፍፍ ሲጨንቁ ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስ ነጥሎ ይምታና ያስወጣልን።አቦ ተባረኪ
@adina2042
2 күн бұрын
Thank you
@adonaydawit9824
Күн бұрын
ትክክል❤❤
@foziya0531
2 күн бұрын
ይሄነገር ለየመዳምቀመሞች አላህ ይጠብቃችሁ ከመጥፏ ጋደኛ ከደዚህአይነትነገር
@አፍያዩቱብ
2 күн бұрын
እኔስ በጣምምየምወዳት መሰዋት የምትሆን ሁሉ ነገር የምያምርባት ጨዋ ለኑሮዬ የጣረች የጠላት የምታካፍለኝ አጣሽየለሽ የማትል ሰው እንዴት አይሰለችም የማትሰለቸኝ ልክ እንደእናት ቁማየዳረችኝ ቤትዋ ሁሉነገርዋ አሳልፋሰጥታኝ የኖረችናት በምንም ታምር አሳልፋ የማትሰጠኝ በጣም የምወዳት ኡሙ መሀመድ አላህ ይጠብቅሽ መጠረያዬ😢
@Sara-o8c1c
2 күн бұрын
Selam Bisiriye yene qojo ehit siwedish fexari baleshibet achin na yachin beteseb yixebiq ❤❤❤
@ማርሲላስኦሊቬራ
2 күн бұрын
ጉዋደኛ ማለት ጉደኛ ማለት ነው ባብዛኛው የሴት ጉዋደኛ በጣም መጥፎዎች ናቸው እንደዚህ አይነት ታሪክ ያልደረሰበት አለ ብዬ አላምንም ብዙዎቻችን በዚህ ውስጥ አልፈናል ያሳዝናል
@abebakinfe2073
Күн бұрын
Yeni konjo temhitet sechi❤❤❤❤❤❤❤❤
@TaduKebede-k2y
2 күн бұрын
የችን እኔ አልችልም እገላታለሁ ትገሰት የለኝም አዲምሺን ልኪ ትንከራተች
@yeshitilahun2079
2 күн бұрын
Bisiratiye you are so smart and I am so proud of you
@Hope-nl2oh
2 күн бұрын
Smart
@LulumTube
2 күн бұрын
የሚገርመው ደግሞ እኔ የዚህ ነገር ሰለባ አንዱ ነኝ ያው የ5 ዓመት ትዳር ተረብሾዋል ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል እሱም ዝም እኔም ዝም ተባብለናል በመሃላችን አንድ ልጅ አለች💔💔🥺
@MakiJusus
2 күн бұрын
Zem bilachu tedarachu ga tikuret adergu endezi aynet sew esekewedagnaw meshesh new yalebachu eshi
@emebetwassie7111
2 күн бұрын
ምንምይሁንምን።ልጆች።ይጎዳሉ።ለልጅሲባል።ታግሶ።መኖር።ይሻላል።ከተቻለ።በሽማግሌ።ቢታይ።ይሻላል
@wlete.mekale
Күн бұрын
እረ ብስራት ምርጥ መምህር ነሽ በጣም ነው ምወድሽ
@ameenameen6123
2 күн бұрын
ብስራትዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ♥️♥️🌹
@Luv_rara704
2 күн бұрын
Really awesome you are miss Besrat ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@birtukankinde-mm8vp
2 күн бұрын
ያንችን ፕሮግራም ማየት ትልቅ የህይወት ትምህርት ነው
@wlete.mekale
Күн бұрын
እግዚኦ እግዚአብሔር ይፋረዳት
@ሐምራዊ
2 күн бұрын
መንትያዋ መጣች ያስቃል😂 አይ ብስርዬ ዛሬ በእውነት በጣም አሳቅሽኝ ያጋጠመኝ ነገር ስለሆነ ...
@tamirrayehubenti493
13 сағат бұрын
ብስራት ጋዜጠኛ ብቻም ሳትሆኝ ሳይካትርስትም ነሽ። ይህ ተንኮላችን ተከትሎን በየአለሙ ይዞራል። የቻልነውን ሥራ በነፃነት በምንሰራባት ሀያል ሀገርም ተከትሎም ብዙዎችን ህይወት እያመሰቃቀለ ነው። ሰውን ውደድ እንዲ አትመን። ባነው ሰው እንደሞኝ እንቆጠራለን። ለማንኛውም እግዚአብሔር ሃይል ስለሆነ ወደ እርሱ በሙሉ ልብ ተመልሰን በፀሎት መትጋት ከእንደ እነዚህ ዓይነት ዲያቢሎሶች ያርቀናል። ፀሎትና ፀበልን አንተው።
@ferahiwotwaldimanuel8976
Күн бұрын
የእባብ ልቦና ካለው እርጉም ጓደኛ መሳይ እና ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቅ ❤
@Funny-z8j2t
2 күн бұрын
😢 እውነት እኔ ብዙ ጊዜ ሞክራልው ግን አልሞትም
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
2 күн бұрын
😮😮ለምን ሁሉም ያልፋን ነግ ሌላ ቀን ነው
@ሜላትጸሀይ
2 күн бұрын
ብትሞቺ እራስሽን ነው ምትጎጅው ጠላቶችሽን አስደሰትሻቸው ?ለምን ጠንክረሽ በግርሽ ቆመሽ ማንነትሽ ማሳየት ❤
@rabiyab8210
2 күн бұрын
I am so proud of you I know you from the movie since you start the show always I follow you I like the advice you give us thank you when I came Ethiopia I really want to see you to admire you
@KisanetDesalegnGebreslassie
Күн бұрын
Lbam set❤❤❤❤
@mekdesjaleta522
2 күн бұрын
እኔም ገጥሞኛል እግዝአብሔር የሥራዋን ሰጥታል
@ማርሲላስኦሊቬራ
2 күн бұрын
ጥሩ ጉዋደኛ በጥቂቱም ቢሆን አለብዬ አምናለሁ በብዛት ግን ክፉዎቹ ይበልጣሉ ልብ ይስጠን
@belayneshkegnekegne
2 күн бұрын
ከእናተ ጎደኛበለጠ ሞኝነተንነወ ማደገሰነፋልጎ እራሳቺህ ተቆጣጠሩ ያዙ ብተልኩእኩን እናተ መሆን አለበተ
@emuzerihun761
Күн бұрын
የሚገርም እይታ ነው ብስርዬ ስንቷ ጉድ ሆናለች በጓደኛ የስንት ሰው ህይወት አልፏል በመጥፎ ጓደኛ ምክንያት፣ የሳቀልንን ሰው ሁሉ ማመን የለብንም በጣም ብዙ መርዘኛ ሰዎች አሉ ፣
@HimanGebremixheal
16 сағат бұрын
Kkkkkkkk tru bleshal betam newu mwedshi ❤
@ambayezewdie3875
2 күн бұрын
ወዳጆቼን አንተ ጠብቅልኝ ጠላቴን እኔ እጠብቃለሁ የሚባለው ትክክል መሆኑን በዚህ ፕሮግራም አረጋግጫለሁ። ጌታዬ ከወዳጅ ጠላት ጠብቀን።😢😢😢😢
@kidistshineda2445
2 күн бұрын
Youq are so amazing
@NejatUmerMohammed
2 күн бұрын
Ene ketariku belay yanchi mikir yastemirenya betam new mameseginew
@HiwotEskias
2 күн бұрын
❤❤❤❤🎉
@DubaiDubai99
2 күн бұрын
ሓሰሓሰኣቃታማሌሰላት❤❤❤❤❤
@freweynitesfay472
2 күн бұрын
this teach us we shouldn't involve too much to our friends we should have some secrets specially when it comes to relationship
@vnmkgjkkbnm9520
2 күн бұрын
ውነትም ቅል ናቸው ልጂቷ ግን ከነሱ ምን ፈልጋ ነው ይህ ሁሉ እነሱ ላይ ያደረገችው ደግሞ ሲታሰጠላ ቅናት ኮ ነው መልክ ጥፍ
@likukebede8440
2 күн бұрын
በሁለት ፍቅረኛሞች መካከል አይደለም ጓደኛ ቤተሰብን ማስገባት በንጹህ ፍቅር ላይ ፈንጂ ማጥመድ ነው ተነጋግሮ ችርን መፍታት ግልጽነት❤
@rozaroza4288
2 күн бұрын
ሃብ ሚዲያ የት ጠፍ
@ራያወለላ
2 күн бұрын
ለዚህ ነዉ ጓደኛ የማልወደዉ ሴትም ይሁን ወንድ 😢 እግዚአብሔር እህቶቼን ይጠብቅልኝ እኔስ እህቶቼ ናቸዉ ጓደኞቼ
@ababashababa4560
Күн бұрын
ሁለቱም ጀዝባ በተለይ ዲና የፈለገዉ ቢሆን እናቴ እያለች ለጓደኛዬ አልክም ቂልነት ነዉ ዉሎን ና ጓደኛን መምረጥ ያስፈልጋል
@ChuchuYeGeta
2 күн бұрын
ውድ ብስራት ተከታታይ የሆኑ አስተማሪ ኬዞችን ስታቀርቢ በተከታታይ ብትሰድሪያቸውንና የአንዱ ክፍል ከሌላኛው ጋር ባይቀላቀሉ ባይ ነኝ ለምሳሌ ሞኝ ባሏን የሚለውና ሌላው በስርአት አልተደረደሩም አመሰግናለሁ ተባረኪ።
@ሉሲአፋር
2 күн бұрын
ሞኝ ባልና እና ሚስት በሚል ጊነስ ሪኮርድ መመዝገብ አለባቸው ።
@አልቀረብንም
2 күн бұрын
እንደፈለገ ጅል የዋህ ልሆን ችላለው ግን በዚህ ልክ ግን አልሆንም!!!!!!
@ራያወለላ
2 күн бұрын
አያድርስ በይ 😢
@DubaiDubai99
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Dawg939
2 күн бұрын
እነኚህ ከጅላንፎ በላይ ናቸው። ሌላ ቃል ፈልጉ እስቲ😂
@tigistfantahun5127
12 сағат бұрын
❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@aksumawitfetwi5669
Күн бұрын
💯💯💯💯
@Eyesuselshaddai
2 күн бұрын
Bemot guwadegna alamenem befetsum ..... hulum friend 1 bayehonem gen ke balebete ategeb alasederesem friend .. ezeabeher eredetogn enji kebalebet ga lemeleyet eseketeg yehedech friend neberechegn wedaj mesela ... enem balebetem aseteway selehonen enji betechel dero leyayetan neber ..... setoch please please please please set friend even Dimond betehonelachu gedeb abeju boundary yenurachu never aloud them to interfere in your personal matters 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏
@semharyemane582
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@MakiJusus
2 күн бұрын
🙏
@SabotuuArsiii-h8c
2 күн бұрын
🤔🤔🤔☝️☝️☝️☝️
@user-munet
2 күн бұрын
አፍዝዛቸው ነው በእርግጠኝነት
@zelalemdesta499
2 күн бұрын
ወንድሜ ራሱን በሽጉጥ😢ካጠፋ 18ቀን ሆነው😢😢😢ማመን አቅቶኛል እኔ ከውጪ ሆኜ የእርሱን ሞት መቀበል ከበደኝ ገና በ26አመቱ እኔን የሚያበርታ እና የሚያጠነክር ወንድሜ ጨከነብኝ💔😢
@beti_27-C
Күн бұрын
egizeabher yasinah
@አዲስህይወት-ኀ1ኰ
2 күн бұрын
😢😢
@Hope-nl2oh
2 күн бұрын
❤
@emebetwassie7111
2 күн бұрын
ስው።ግን።ምንሁኖነው።ጋደኛሃይልካል።እናትእያላት
@a2core992
2 күн бұрын
Betam yasazgnal yezare gadgn aysflgm kemayrba gadgn bichagn yeshall😢
@MihretZelalem
2 күн бұрын
Kifu ngr miserut hule askeyam nachew ende??????????
@MakiJusus
2 күн бұрын
Awo bisere ewenetesh new.😊
@AtsedeNegede
Күн бұрын
Wanawu menorachiwu gn mtfo sewu mechim mewudeku aykerm
@SamiraSamira-u8t
Күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@meklitk.9703
Күн бұрын
Yezarewochun acteroch keyet new yagegneshachew gin
@ሀቢብቲ-ቀ1ፀ
22 сағат бұрын
😂😂
@MilonBd-o9o
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@halimaali4383
2 күн бұрын
Guwadegnan endih mamen aygebam😢
@merong-g6w
2 күн бұрын
😂እሄ መጃጃል ነዉ
@missyabrahdm6778
2 күн бұрын
enekaneme Terefeche
@Ethiopiaviral356
Күн бұрын
ጋደኛ አያስፈልግምም
@emebetwassie7111
2 күн бұрын
ጋደኛእኮ።አይታመንም።ጊዜው።ከፉታል።
@TinaMogga
2 күн бұрын
ሞኝ ባልዋን ይለቀቅልን የምትሉ
@አልቀረብንም
2 күн бұрын
አንቺ ምን ዓይነት ሞኝ ብትሆኝ ነው በዚህ ሰዓት ስለዛ የማይረባ ነገር ምጠይቅው ትሽ
@TayabaMiss
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@letebrhanambaye2155
2 күн бұрын
Your great woman and your right Ethiopian
@Samsungሠሚራ
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@nejadnejad5891
2 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@SadaYemer-su3uf
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
1:40:59
ትዳራችንን የበጠበጠው የአሜሪካ ፕሮሰስ! ቁጡዋ የልጄ እናት ድንገት ጨከነችብኝ! Eyoha Media | Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 131 М.
50:31
ከባሏ ውሽማዋን መርጣ ጉድ የሆነችው ሴት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 38 М.
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
52:57
የ14 አመት ፍቅረኛዉን ዱባይ ላይ አስቀምጦ እኔን አገባኝ // @erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 12 М.
1:17:19
ጓደኛዬ ከባሌ አረገዘች..እኔ አራስ ሆኜ እየተንከባከበችኝ ነበር ከባሌ ጋር ወደ ፍቅር የገቡ! #marriage#child#lovestory#asmara
Maraki Weg
Рет қаралды 126 М.
41:00
ኬዝ2-እውነተኛ የወንጅል ታሪክ ከብስራት ገመቹ ጋር| Ethiopian Real crime Investigation with Bisrat Gemechu
Sile HiwotTV
Рет қаралды 69 М.
1:24:06
የሰማነው ያስደነግጣል!" የእ/ተማርያም ልጅ የሚነዳው የ5ሚ ብር መኪና ከየት መጣ?" የሚያቁትን ሚስጥር ዘረገፉት- Ethiopia,Ehete Mariam
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 2,4 М.
49:12
ከኪሳራ ነው የተነሳሁት ፣ከኔ ጀርባ ጠንካራ ሴት አለች#podcast #ethiopianpodcast #ንቁፖድካስት
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 52 М.
28:06
ልጇን እህቴ ናት ብላ ባሏ ቤት ያመጣችው ሴት
Gosh Media
Рет қаралды 228 М.
1:00:40
03 ስለህይወት| ፍርድ የተሰጠበት እውነተኛ የወንጀል ታሪክ| Real Ethiopian Crime investigations
Sile HiwotTV
Рет қаралды 29 М.
1:03:20
ፕሮፖዝ አድርጌ ነበር !! ዘመድ ሆና ተገኘች !! #amlesetmuchie #amleset #dinktv #bobby
Amleset Muchie
Рет қаралды 53 М.
46:40
እናቷን ገላ የቀበረቸው ሴት የደበቀችው ሚስጥር ተጋለጠ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 63 М.
48:09
4 ወር ያለ ወሲብ የቆዩት ባለትዳሮች!!ባል የደበቀችው ጉድ ወጣ!!
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 81 М.
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН