ሚስቱን በቤተሰቦቿ ፊት የሚያዋርደው ባል

  Рет қаралды 65,087

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 126
@hiwotgirum7737
@hiwotgirum7737 10 ай бұрын
ብስራትዬ ስወድሽ እኮ ለሴቶች ያለሽ ቁጭት ይገርመኛል በጣም እናመሰግናለን በርቱ🥰🥰🥰
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ከሰው መሳይ አውሬዎች ይጠብቀን 👐አቤት ጭካኔ ። ብሥራት እና ሔራን በርቱልን ምልከታችሁ ምክራችሁ ጥሩ ነው።
@kassechkassech2596
@kassechkassech2596 10 ай бұрын
ክፉ ሰው እግዚአብሔር ከመንገዳችነ ከህይወታችን ፈጽሞ ይጠብቀን እጅግ ያሳዝናል ።💔💔🖤
@Naturalism85
@Naturalism85 10 ай бұрын
Ameen❤❤
@TigistAssefa-op2zk
@TigistAssefa-op2zk 10 ай бұрын
ከእንደዚ አይነት የሰው አውሬ ጠብቀን ፈጣሪ🤲🤲🤲🤲
@lidujesuse910
@lidujesuse910 10 ай бұрын
ወደ ሀገሬ ለመግባት ትልቅ ስጋት የሆነብኝ ይሄ ነው የቀድሞ ባሌ ከተለያየን ሁለት አመት ሆነን ከዛ ልክ እኔ የራሴን ህይወት ስጀምር እና ደስተኛ ስሆን ይቅርታ ብሎ መጣ እንደማልችል ስነግረው ተናደደ አንቺ እኔ እያለሁ መቼም ደስተኛ አትሆኚም እገልሻለው ይለኛል አንዴ ብቻ እግርሽ ኢትዮጲያ ይግባ አሳይሻለው ይለኛል ስልኬን ብቀይርም ይመጣል ሁሌም ስልክ እየቀያየረ ያስፈራራኛል የሚገርመው ወዶኝ ሳይሆን እኔ አሁን ላይ የምወደውና የሚወደኝን ሰው ስላገኘሁ እሱ ደሞ ለእሷ ብሎ እኔን የተወላት ሴት አልፈልግም ስላለችውና ህይወቱ ስለተበላሸ በጣም ተናዶአል እኔ ሌላ ሰው ስለወደድኩ ከእኔ ውጪ ማንንም አትወጂም ብዬ አምን ነበረ አለኝ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀን ከባድ ነው😢😢
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 10 ай бұрын
ማስረጃወችን ሁሉ ለቤተሰቦችሽ አስተላልፊና ለፓሊስ ተናግረዉ ይክሰሱትጂ ዝም አትበይ የሚጽፈዉን ሁሉ ያዢ
@ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
@ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 9 ай бұрын
እህቴ አሁን ተመስገን ተኪኖሎጂ ተራቋል የፅፍ የእሪከርድ ማስረጇ ያዢ ትርፍ ስልክ ካለሺ ከሌለሺ ግዢ እና ሁሉንም አስቀምጭ ከዛ ክሰሺ እሺ ዝም አትበይ ዛሬ ከዛተ ነገ አለማድረጉን ምን ዋስትና አለሺ እያየን አይደል በትዳር እየኖሩ መቸ እራሩ አሲድ እየደፉባቸው አይደል ስለዚህ ሳይቀደሙ መንቃት ነው ከሆነ በኋላ አየጉድ አይሰራም ሴቶች እራሳችን እንጠብቅ ጉበዝ እንሁን እስከመቸ በወንዶች መጠቃት እነሱ ስለፈለጉን ብቻ የነሱ መሆን የለብንም እኛም የፈለግነውን መኖር አለብን ለዚህ ደግሞ እኛ ጠንካራ መሆን ምንም ነገር የማይበግረን እስከጠግ የምንጓዝ መሆን አለብን እንደምታይው ተስፋ አደርጋለሁ እማ
@hiwotgirma5557
@hiwotgirma5557 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@ጁጁፍቅር-ዐ3ረ
@ጁጁፍቅር-ዐ3ረ 9 ай бұрын
Le hig asalfesh sichiw be fetsum zim atbeyiw eshi
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ሰዎች ይጠብቀን እፍፍ😢😢
@merimamubarek5413
@merimamubarek5413 10 ай бұрын
Enea des yemilegn mecheresha lay yemtanesut hasab new❤❤ betam astemarna anekaki new ❤❤❤enamesegnalen
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 10 ай бұрын
😒ባህላችን ነወ ወንዶች ማንም ነግር ቢአደርጉ ስለሚፈቀድላቸወ እሱ ወንድ ነወ ተብሎ ምክንያት ስለሚስጠወ 😒ኢትዮጵያ መቼም የ ማትሽሽል ዋላ ቀርነት በ ሴቶች አይለቃቸወም ይወራረሳሉ እንጂ 😒😒
@eagle4452
@eagle4452 10 ай бұрын
ትክክል ከሆሉ የሚገርመኝ ከሴት ማህፀን የወጣ ወንድ ሴትን ሴበድል ማየቲ ነው ። እኔ ሳስበው የራሳቸው የሴቶች ጥፍት ነው ሴት የሆነችው እናቶ ሴትን ማክበር አስተምራው ቢሆን ሴት አይበድልም ወንዶችን እንደዚ ያረጉቸው ከማህፀን አውጥተው ጡት አጥብተው ያሳደጉቸው ሴቶች ናቸው
@emamaethiopia216
@emamaethiopia216 10 ай бұрын
ብስራት❤ በጣም አመሰግናለው ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ
@BatielGebremedhin
@BatielGebremedhin 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢ኤጭ ወንድ ነው የምባል ነገር ደሞ ሳስጠላ የስንት የሴቶች ይህወት ነው ያጠፍኡት
@seidamohammed
@seidamohammed 9 ай бұрын
Beserateye you are amazing ❤❤
@AdissAdissalemu
@AdissAdissalemu 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤
@ahmedseid622
@ahmedseid622 10 ай бұрын
የሰው ልጅ ህይወት የረከሰበት ዘመን መግባባት ካቃተን የምን መግማማት ኤጭ አለመሰልጠን እስከመቼ 😭😭😭
@amen4756
@amen4756 10 ай бұрын
ወንዶች ለናታቹ ክብር እዳላቹ ሁላ ለሚስቶቻቹም ክብር ስጡ ሁሉንም ወንድ ማለቴ አይደለም አንዳንዱን ነዉ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 10 ай бұрын
ሄራንየ ጎበዝ ሆንሽ ማርያምን😍😍😍😊
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 10 ай бұрын
ኤሬ ተው ልጆች ቤተሰብ የምመክረቹን ስሙ ሁሌ እነሱ ለእነንቴ ነው ወለጅም አጠረጠር ነገር ከተዬ ግዜ አትስጡ ፖልስ የለም?
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 10 ай бұрын
ይቅርታ አርጉልኝና ያበሻ ትዳር ምኑም አይጥመኝም ለሴት ልጅ አይመችም😂😂የቤት እመቤት ተብሎ በነፃ የቤት ሰራተኛ ከመሆን ፎ ብትን ብየ በነፃነት እመዳቤት እየተከፈለኝ ብሰራ አይሻለኝም በነፃ በገዛ ፍቃድ ባሪያ መሆን😂
@Toyba-y5g
@Toyba-y5g 10 ай бұрын
ከከከከ አላህ ጥሩውን ይሥጠኝ በይ እሥከ መቸ የመዳም ቤት
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 10 ай бұрын
​@@Toyba-y5gአሚን ከመዳም ቤት አውቶ መዳም የሚርግ ወድ ካለ እሱ ወድ ጀግና ነው ያለዛ ለትርኪ ሚርኪ ወድ የመዳም ቤት ይሻላል ስም ብቻ ስቶቻቸው ናቸው አግብተው እመዳም ቤት የሰሩትን ብር ለባል ተብየ የሚስርክቡ ጅሎች ከነዛ ታዳ የኛ አይሻልም ወድ ከመቀለብ እራሳችንን ብቀልብ
@rebikateferi
@rebikateferi 10 ай бұрын
Very true 😂😂
@ራያወለላ
@ራያወለላ 10 ай бұрын
ትዳር ከእግዚአብሔር ነዉ 😢እግዚአብሔር የቀደመበት ህይወት የተባረከ ነዉ ፡እኛ ለፈጣሪ ስላልቀረብን እጂ ትዳር ከፈጣሪ ከሆነ ጣፍጭ ነዉ
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 9 ай бұрын
ውይ ተሳስተሻል ።ሁሉም እንድ አይደለም ። ኑሮሽ ጥሩ ከሆነ በሰራተኛ ትኖሪያለሽ ።ሌላ ያላወቅሽው ነገር ልጅስ ከየት ይገኛል ። ለልጆችሽ መስራት ደግሞ ትልቅ ደስታ ይሰጥሻል ከማዳም ቤት ስራ የምታገኝው ደስታ ብር ብቻ ነው ። ብር ስትለቅሚ እድሜሽ ያልፍና ልጅ ሳይኖርሽ ሲቀር በጣም ይቆጭሻል ።
@yaredzeleke8715
@yaredzeleke8715 10 ай бұрын
ለእዚህ ታሪክ የመረጣችሁት ርዕስ ከታሪኩ ጋር አብሮ አይሄድም
@TesfanshAbirham-kr1nn
@TesfanshAbirham-kr1nn 10 ай бұрын
Yewnte nw enmi gtmognale yemire buzh temrte nw Tebraku❤❤❤
@TigistAssefa-op2zk
@TigistAssefa-op2zk 10 ай бұрын
😭😭አይ ሴት ልጅ ፈቅዳለት ነው እንዲ ሚያደርጋት!! ቤተሰቧንም እራሷንም አሰደፈረች ማንኛውም ሰተት ይሰራል ይሄ የኛ የሰዎች ባህሪ ነው ግን ከሰተት የሰው ልጅ ይመለሳል የሷ ሳያንሰ ቤተሰቧን ማሰናቅ ምነው ባታገባሰ እንደዚ አይነት ሰው ደግሞ ይብላኝ እሷ በዚ ከንቱ መገደሏ😭😭
@mistrekassahun4193
@mistrekassahun4193 9 ай бұрын
Andanda feraji eski athunu lezawum sat honedhe
@EmushEmush-ti6fl
@EmushEmush-ti6fl 9 ай бұрын
የኔ ውድ እንደው ምንላድግሽ ተባረኩ
@TsehayBalcha
@TsehayBalcha 10 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ
@KidistShewangizaw-kk5ex
@KidistShewangizaw-kk5ex 10 ай бұрын
Tbarku yewnte nw gtmognale😊 tbarku
@iskinderalemayehu2838
@iskinderalemayehu2838 10 ай бұрын
ይሄን እንዴት እራስ ወዳድነት ትይዋለሽ እራሱን የሚወድ ሰው ለሌላውም ሰው ክብር ይኖረዋል። ይሄ በመጀመሪያ ደረጃ ቤተሰቧን ሳያከብር ሲወስዳት የዛኔ ነው ነገሩ የተበላሸው። ለማንኛውም ይሄ ራስ ወደድ ብለሽ አታሳንሽው ይሄ በሽተኛ ነው ህክምና የሚያስፈልገው ሰው ነው።
@MareKassa
@MareKassa 10 ай бұрын
ባማክርሽ ደስስስ ባለኝ ግን በምን ላገኘሽከ
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 10 ай бұрын
ብስራት በጣም ታረኪኛለሺ ነገሩ ሴቶቹም እኮ በጣም ጥፋተኞች ናቸዉ ምክኒያቱም የሚያሰከትልባቸዉነ መከራ አይገምቱም ታዲያ ይህቺ ልጂ ወጣት ከመጀሪዉ ተሳስታለቺ በጣም ታዲያ ንገረዉ ንገረዉ እምቢ ታለ መከራዉ ይምከረዉ ይባል የለ: ይገባታል ::
@saron6381
@saron6381 10 ай бұрын
አይባልም እህትህ ብትሆንስ ልጅህ ብትሆንስ ይገባታል ትላለህ?
@eliaslingo2688
@eliaslingo2688 10 ай бұрын
What kind of human waste ru?
@YordanosAmin
@YordanosAmin 10 ай бұрын
በማርያም እዚ ላይ አሰሪኝ 🙏🙏🙏🙏🙏❤
@HayatAssen-e9b
@HayatAssen-e9b 9 ай бұрын
Betam tasaznalechi😢 ene emegermagn band wekiti wedan fkedan wedegn yametanew sew saytan setan sehun fetar kemtafo swchi yetabkin
@Naturalism85
@Naturalism85 10 ай бұрын
😢😢😢 በጣም የሚሳዝን
@meluget
@meluget 9 ай бұрын
የወንድ ልጅ ብቻ ሳይሆን የሴትም እራስ ወዳድና ክፉወች አሉ ስንት ወንድሞቻችንን አሰነካክለው መንገዳቸውን የዘጉባቸውንም እግዚአብሔር መንገዱን ይምራቸው
@tejaq8618
@tejaq8618 10 ай бұрын
ብስሬ ከሚያስቀኝ ንግግራ ወጥ ቀቅላ እደትኖር ብቻ የምትለው 😂😂😂😂ነገር
@bettyaddisu-yp9fu
@bettyaddisu-yp9fu 10 ай бұрын
ቤተሰብ አለመሰማት ትልቅ ዎጋ ያሰከፈላል አብሱ እናትና አባት በጣም ከባድ ነው ቤተሰቤን ያላከበረ በፈፁም እኔን አያከብርም
@TsehayBalcha
@TsehayBalcha 10 ай бұрын
አልገደለኝም እንጂ ይሄማ እኔ የተውኩት ባሌነው እንኳንም ተገላገልኩት ውይ ይሄ የምታወሩት ሁሉ ደርሶብኛል
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 10 ай бұрын
Kesow Awrea ysewren fetari😢😢😢
@tamirubahiru92
@tamirubahiru92 10 ай бұрын
ስለ ሂወት ብዙ ጊዜ ስለባሎች መጥፎ ስነምግባር ታቀርባላቹ፡እንዲህ አይነት ባል የለም ማለቴ ሳይሆን በሴት እህቶቻችን እምሮ ላይ ወንድን መጥፎ አድርገው እንዲያስቡ እና single mama እንዲሆኑ ትዳርን እንዲጠሉ ነው የምታደርጉት።ለምን ሰራተኛ ባልን እርደንዝዛ እማገጠች ምናምን የሚል ታሪክ ከምትሰሩ ለምን ክፉ ነብሰ ገዳይ በትዳር ላይ ስለምትማግጥ ሚስት ባሏን ስለምታዋርድ ስለምትገድል ሚስት አትሰሩም?ምክንያቱም እንዲህም ያሉ ሴቶች አሉና።ይሄን ያልኩት ብዙ ግዜ ስለምከታተላቹ ነው አስተማሪነቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ በባልም በሚስትም ፍታዊና ባላስ የሆነ ከሁለቱም ያለ ስራ ስሩ የሴት ቅናታም ባል በገባ በወጣ ቁጥር የምትጨቃጨቅ ከሌላ ወንድ አርግዘው ወልደው ያንተ ልጅ ነው የሚሉ ብዙ ችግር ያለባቸው ሚስቶች ስላሉ እነዚንም ተመልከቱ
@edentomas1244
@edentomas1244 10 ай бұрын
አንዳንድ ሰው ሰው ሳይሆን አጋንት ነው
@hermelawolde1950
@hermelawolde1950 10 ай бұрын
አብዛኛው ያበሻ ወንድ ክፉ ነው በርግጥ ጥሩ ወንዶች የሉም ብሎ መደምደም ባይቻልም የዘመኑ ወንዶች ጭካኔያቸው በጣም ሰቅጣጭ ፀያፍ ነው ምስኪን ከነ ልጅዋ በላት 🥺🥺🥺🥺🥺 ያማል በጣም 😭😭😭😭😭😭😭😭
@Kal53Tube
@Kal53Tube 10 ай бұрын
አፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭
@Hgjdjgf
@Hgjdjgf 10 ай бұрын
አረ ታናድዳለች ሟቿ እንዴ ምነው እኚን የመሰሉ አባት የምታዋርዳቸው ጥፋተኛ ናት ምናባቱ ስለሆነ ነው እርጥብ ደላላ
@MekidesWagijiraa
@MekidesWagijiraa 10 ай бұрын
Besrt betam des teyailsh setaweri
@ሁለገብ-ተ9ኈ
@ሁለገብ-ተ9ኈ 10 ай бұрын
ቻሊንጂ ነውዴ አንድ#ሁለት# ያላችት4
@ፔaiንኪlleር
@ፔaiንኪlleር 7 ай бұрын
ለምንድነው ግን ሴት ልጅ ውጫው ውበት አቋም መልክ ላይ እና ሽቅርቅርና የፈረደበት ባለ 4 እግር ቆርቆሮ ላይ መጀመሪያ የሚያነጣጥሩት ይህ'ኮ ማለት እኔን የሚገዛኝ የሚገባኝ ይህ ነው ብላ ራሷን ከነዚህ ነገሮች ውስጥ አሳንሳ የገባች ቀን ነው። ብዙ ጊዜ እንደ ጌጥ መሸጫ ሱቅ የሚታይ ላይ የሚወድቁት የሚንቃትን ብቻ ሳይሆን ጭራሽ የሚጠየፋትና ውጭ ላይ እንደ❤ቡ ሲሆን ለሌላዋ እንደ አስተናጋጅ ጎንበስ ቀና ደፋ ብሎ መኝታ ክፍል ቤት ካለችው ሚስቱ በስንት ነገር ያነሰችን ሴት እግሯን እላዩ ላይ አዝሎ የሚንከባከብ ባል ቤት ውስጥ የሚያቀረሸው ይህ እኮ እርሷን ከመጠየፉ የተነሳ የቆሻሻ መጣያ ቅርጫት አድርጎ ልቧ ውስጥ ፀያፍ ቃላቶቹን የሚደፋው ሴት ልጅ ከገለፅሻቸውም በላይ ናት። ይህን ዘግናኝና ክብርን ያልፈጠረበት ወንድ እንደ ባዶ ቅርጫት አራግፎና ጥግ ስር ጥሎ መሄድ ነው ያለባት
@serinaserina-x8w
@serinaserina-x8w 10 ай бұрын
እንድህ አይነት ወንድ መኖር የለበትም አሪፍ ፍርድ ነው
@Ethiolover100
@Ethiolover100 10 ай бұрын
ይሄ ታሪክ ምንም sense አይሰጥም። እንዴት አባት ያላት ልጅ ይሄ ሁሉ በደል ይደርስባታል። አባቷ በጥፊ አጩለው አያባሩትም እንዴ? ለህግ አካላትስ እንዴት አያሳውቁም? የዛሬው ተረት ተረት የመሰለ ታሪክ ነው።
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 9 ай бұрын
ምክር ነው ወይስ ጥላቻ የምትሰብኩት። በውቀት ላይ የተመሰረተ ምክር መስጠት እንጂ በስሜት መናገር ጥሩ አይደለም በሁለት በኩል ማየት ለምን ተሳናችሁ ።
@kiyeebelay6969
@kiyeebelay6969 9 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@almazgessesew13
@almazgessesew13 10 ай бұрын
We say there is evil but human being evil
@ועח
@ועח 10 ай бұрын
💔💔😭😭🇪🇷
@shalomtekeste8250
@shalomtekeste8250 9 ай бұрын
ኣባት ግን በጣም ደከመብኝ በስማም ልጅህን እንዲ እያንገላታ ኣንተንም እቤት ድረስ መጥቶ የሚደፍርህን ወጣት ዝም ይባላል እንዴ አረ ጉድ😢😢😢
@beelias9274
@beelias9274 8 ай бұрын
እኔም በጣም ነው የገረመኝ ያባትየው ትእግስት
@yonasdemeke8348
@yonasdemeke8348 10 ай бұрын
Hulem abat enat yazenebet welaj hiywet metfo neew setoch bizu gize lemindin befikir aynachew yemitawerew?
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 10 ай бұрын
አያስቅም ሌላው ሽፈራው ሞት ከተፈረደበት ያፌት የምበላው የሰው አውሬ ምን ተፈረደባት?
@ሁለገብ-ተ9ኈ
@ሁለገብ-ተ9ኈ 10 ай бұрын
🥺🥺🥺😍💔💔💔💔
@ሲዳማ
@ሲዳማ 6 ай бұрын
ፍርዱ እውነት መሆኑን በምን ይታወቃል ህዝብ እያየ መግድል ነጌ ይፍታል
@romangedeye9684
@romangedeye9684 10 ай бұрын
የስው አውሬ ባለጌ ከወላጆችዋ አለያይቶ እግዚአብሔር አይፈራም እህት የለውም ወላጆችዋ ረግጣ ሄደች እስይ ካአነጋገሩ አስተያየቱ ራሱ አውሬ ነው ደፋር እግዚአብሔር የረገመው ስይጣን ይሀ ስው አይደለም ህግ የለም አሳዳጊ የበደለው ከእንደዚህ አይነት ወንድ እግዚአብሔር ያርቅልን
@bezaalemu
@bezaalemu 10 ай бұрын
1st
@beelias9274
@beelias9274 8 ай бұрын
ያባትየው ትግስት ግን ይገርማል 🥹
@ahlamahlam2054
@ahlamahlam2054 10 ай бұрын
ከዝህ ስዉየ ድምፅ ፍገር ያዘኝ😢😂😂😂
@አድስህይወትዩቱብ
@አድስህይወትዩቱብ 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@sinaeritrawit9499
@sinaeritrawit9499 10 ай бұрын
Exactly we lady are expensive ❤
@ሰውሁን-ጘ8ፈ
@ሰውሁን-ጘ8ፈ 9 ай бұрын
ጥፋቱ የጀመረው ቤተሰቦቻ እንደ እቃ ሲሰጡት ነው ያለ ሰርግ ዝም በለው ይሰጣሉ
@eagle4452
@eagle4452 10 ай бұрын
🚨 ኢትዮጵያውያን መገዳደል ማንነታችን ከሆነ ቆይቶል ክፍ ማህበረሰብ። የሚፈልጉትን ካላገኞ መግደል አሴድ መድፍት መደብደብ ገዳይን ማድነቅ 😡 ከሆሉ የያዝነው የገዛ ቤተሰቡ በግድያ ላይ መተባበሮ ነው
@MareKassa
@MareKassa 10 ай бұрын
የጠፋሽ መሠለሽኝ ነበር እዝህ ስላገኘውሽ ♥
@Yene_Elshaday
@Yene_Elshaday 10 ай бұрын
ዉይ ምን የተረገመ ነው
@MeseretMeshesha-hn7ct
@MeseretMeshesha-hn7ct 9 ай бұрын
Betam tiru hasab new gn lij kalesh min taregialesh 😂😂😂😂😂😂
@ahmedseid622
@ahmedseid622 10 ай бұрын
ቤተሰቧን ያላከበረ እሷን የሚያከብራት ይመስላታል?ሞኝ አንሁን በዚች ምድር ላይ የምንኖረው አንድ ጊዜ ብቻ ነው እራሳችንን እናክብር እራሳችንን እንወደድ።
@najat7211
@najat7211 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@HeluGebre
@HeluGebre 10 ай бұрын
ende nejat bezi metash😅😅😅
@Mikifani2139
@Mikifani2139 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@Sameerah-m7w
@Sameerah-m7w 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AlimaKasem
@AlimaKasem 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👏👏👏
@elisakonjo2390
@elisakonjo2390 10 ай бұрын
3😊😊😊
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 10 ай бұрын
ማድያት ማድያት አትበሉ ማድያት የሚወጣው በሆርሞን ለውጥ እንጂ በብስጭት አይደለም 🤬
@SleepyCoffeePot-rp9xh
@SleepyCoffeePot-rp9xh 10 ай бұрын
Anechoic neshe.yakshewi
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 10 ай бұрын
😢
@helymaru
@helymaru 10 ай бұрын
wey besri betam tikikile erasen ayehut benba new yemayew leki nesh
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 10 ай бұрын
😒አበሽ ወንድ ቆሽሽ ለማንሳት የሚረዳሽን ስው ቢአይ ይናደዳል እዛው እንደተጣልሽ እንደቆሽሽ ነወ ኡሌም እንዲአይሽ የሚመኝወ 🤮🤮🤮
@salihaSaliha-y3g
@salihaSaliha-y3g 10 ай бұрын
😢😢፥
@SamrawetEshetu-z8h
@SamrawetEshetu-z8h 10 ай бұрын
ክፉ ሀበሻ 🤮
@selamgirma2828
@selamgirma2828 10 ай бұрын
መገደል አለበት
@SolyanaAbush-pi8cv
@SolyanaAbush-pi8cv 10 ай бұрын
Ende gorobet yelem ende wend
@AbduMaya-z4o
@AbduMaya-z4o 10 ай бұрын
እኔ የማዝነው በህጉ ነው የሞት ፍርድ ፈረድኩ ይልና አስቀምጦ ዳቦ ይቀልባል ከሆነ ደሞ በአደባባይ እየሰቀለ ያስተምርበት መፍትሔው የሙሴን ህግ መተግበርነው
@ahlamahlam2054
@ahlamahlam2054 10 ай бұрын
የራሷ ጥፍትነዉ ምንም ቢሆን በተስብ ለልጁ ወልይነው ይባላል ስለዝህ እራሳችን ያመጣንዉ መዘዝ እኛኑ ዋጋ ያስከፍለናል።
@rahelwerkusahle4832
@rahelwerkusahle4832 10 ай бұрын
Tadiye yehe hulu tefat mejemeriya ejun siyanesa neber eremeja mewesed yeneberebet
@BillyMog-oo5ug
@BillyMog-oo5ug 9 ай бұрын
Bsrye ewdshalw gene chewa kem negetgna berchi
@مكيهبنتاسلام
@مكيهبنتاسلام 10 ай бұрын
😢😢😢😢 Sk 2
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 10 ай бұрын
Betam yasazenal
@SolyanaAbush-pi8cv
@SolyanaAbush-pi8cv 10 ай бұрын
Endezi Ayenetun neber be Ased II Ayenun matefat
@mulumassa9214
@mulumassa9214 10 ай бұрын
kendzh aynt srat ylelwn sew magebat alnberbatem betese ymaykeber sew sew aydelm
@haymanotyohansse5386
@haymanotyohansse5386 7 ай бұрын
Yehen defret keyet amta hooo
@tigrawayti3012
@tigrawayti3012 9 ай бұрын
🥰
@MayoshaTa
@MayoshaTa 10 ай бұрын
2 nd
@kenenikeneni8882
@kenenikeneni8882 10 ай бұрын
I swear to God. This is my sister a story.😮
@Ali-y6d2c
@Ali-y6d2c 9 ай бұрын
wey etiopia kufu nachu mn aynet hzb new abzagnaw kufu
@mulumassa9214
@mulumassa9214 10 ай бұрын
ewent endzh aynt sew alle
@menberekinfe4944
@menberekinfe4944 9 ай бұрын
Megidel Newu Yihen Wusha
@ZewdituTadesse-k6z
@ZewdituTadesse-k6z 9 ай бұрын
😂❤😢
@mulumassa9214
@mulumassa9214 10 ай бұрын
set eraser maskeber yalbat erasewa nat ywend ymanem trchqwagn mehon ylbatem beyely ybal chekina
@arashbidar3532
@arashbidar3532 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@abdv688
@abdv688 10 ай бұрын
Well done girls
@YordanosAmin
@YordanosAmin 10 ай бұрын
በማርያም እዚ ላይ አሰሪኝ 🙏🙏🙏🙏🙏❤
@اميحبيتي-م1ك
@اميحبيتي-م1ك 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@SarahBerehan-h5g
@SarahBerehan-h5g 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@arashbidar3532
@arashbidar3532 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭
New Colour Match Puzzle Challenge With Squid Game 2 - Incredibox Sprunki
00:30
Ed Tech
58:51
SFC Shropshire
Рет қаралды 2,8 М.
ኢንቨስትመንት ባንክ ምንድነው ?
52:39
BDO Ethiopia
Рет қаралды 2,4 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 350 М.