ሲመሽ መጣችብኝ አዲስ ሙሉ ፊልም(Simesh Metachibgn) New Full Lengh Ethiopian Movie 2024

  Рет қаралды 40,860

Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)

Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)

Күн бұрын

Пікірлер: 142
@HiwotMulat-y8h
@HiwotMulat-y8h 2 ай бұрын
የአይኔ አበባ ,እታጓች , እትዬ አልማዝ , ያለም ወርቅ,ገረመው,ያየሽ, ስማቸው እና እሱቤ ምርጥ ምርጥ ተዋናዮች የሚገርም ብቃት አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የሀገር በዓሉም ድምቀት ናችሁ
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy 2 ай бұрын
እመቤትስ?
@Alem-s9p
@Alem-s9p 2 ай бұрын
በጣምስወዳቸው❤❤❤❤❤❤
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g 2 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ❤
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g 2 ай бұрын
​@adentegደምሪኝ ማሬ❤a-pr1gy
@Hayuዩቱብ
@Hayuዩቱብ 2 ай бұрын
እመቤት ንፁህ ሲሳይ እደው ሁላቸውም ምርጥ ናቸው❤❤❤
@belayenesh3862
@belayenesh3862 2 ай бұрын
ማሮችዬ ❤❤❤❤አቤት ያታጓጅና የእመቤት የወሬ ሡስ😅😅😅😅😅
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 2 ай бұрын
አሁንስ ድራማ ሳይሆን የማየውን ህይወት እየኖራችሁት ነው የመሰለኝ ።መቼ ፣በምን ጊዜ ነው የግል ጉዳያችሁን የምትከውኑት? ኸ ረ ተባረኩ ምርጦችዬ !
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g 2 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ❤🎉
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em 2 ай бұрын
አማራየ. የኔ ውዶች. ሁላቹህም ምረጦች ግን ወይ ተከታታይ አዲረጉት ወይ እረዘም አረጉት እና ጨረሱት 🎉🎉🎉
@BereketAsmamachew
@BereketAsmamachew 2 ай бұрын
የጎጃም ድምቀቶች❤❤❤👍
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g 2 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ❤❤🎉
@Aamina-j9i
@Aamina-j9i 2 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ እንኳን ለእናታችሁ ለቅድስት ኪዳነምህረት በሰላም አደረሳችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
@setxggt2269
@setxggt2269 2 ай бұрын
ክፍል ሁለት ይለቀቅልን የምትሉ 🤣🤣🤣👍👍👍
@KaseyTesfay
@KaseyTesfay Ай бұрын
ንጹ እዴህ ስጠመጥሚ ነዉ የሚያምርብሽ❤❤❤
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 2 ай бұрын
ገሬ ህንጻ አስተቃቀፍህ ደስ ሲል😊❤
@EirzkuWmr
@EirzkuWmr Ай бұрын
በርቱ በርቱ በጣም ተመቹን አላቸው ከምር አርብ ሀገር ሁነን በጣም ነዉ የምታዘናኑን❤❤❤❤❤❤
@TigistT-e4i
@TigistT-e4i 2 ай бұрын
የንፁህ እና የገረመዉ ልጅ ሲአምር የኔ ዉዶች😊❤❤❤❤❤❤❤😮
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g 2 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ❤
@woinshete8713
@woinshete8713 2 ай бұрын
ምንድን ነው ውዶቼ ልብ እያንጠለጠላችሁ የምታቆሙት እባካችሁ ለኛም አስቡ መጨረሻውን አሳምሩት እንወዳችህጝለን
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g 2 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ❤❤🎉
@Hayuዩቱብ
@Hayuዩቱብ 2 ай бұрын
የሁሌም አስተየቴ ነበር 😢
@chombegobena4279
@chombegobena4279 2 ай бұрын
እኔ በግሌ የተለየ ሽልማት አዘጋጃለው ለእናንተ ምርጦች አንደኛ ናችሁ የሀገሬ ልጆች
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Ай бұрын
ምረጦች🎉
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g 2 ай бұрын
ማሮችየ ❤❤ ስወዳችሁ እናተ ባትኖሩ በምን እንደበር ነበር 😂😂 😂አይ ስማቸው 😂ወራዳ
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 2 ай бұрын
መጡ መጡ ቅመሞች 🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉ለይኩ ስወዳችሁ
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g 2 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ❤❤🎉
@לידוראדגו
@לידוראדגו 2 ай бұрын
ተከታታይ ብሰሩት የበለጠ ያምራል
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ 2 ай бұрын
የኔ ድምቀቶች እኳንደና መጣችው 💚💛❤
@FfdGgv
@FfdGgv 2 ай бұрын
ኀየጀደቸቸነሰመሜምማወዘአኘሸ
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g 2 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ❤❤🎉
@የለገደመለ
@የለገደመለ 2 ай бұрын
መጡመጡ 😂😂😂❤❤
@MogesBelay-b5e
@MogesBelay-b5e 2 ай бұрын
yeneimaroch❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiayehulum3517
@ethiopiayehulum3517 2 ай бұрын
የእውነት እንደኔ በድንቆቻችን ስራውን የፈታ ካለ ግን አይመስለኝም ❤❤❤ሱስ ነው የሆናችሁብኝ ቅልጥ ያልኩኝ ዕድገቴ የመሀል ሸገር የአዱ ገነት ልጅ ነኝ ኑሮዬም በውጭ ለዘመናት ነው የገጠሩን ኑሮ እንዳደኩበት ያህል ውዶቼ እንድወደው ነው ያደረጋችሁኝ❤️❤️❤️ሱሶቼ 😂ሁሌም ኑሩልኝ !አይለያችሁ ! ውላችሁ ግቡ!
@Tikur.Anbessa
@Tikur.Anbessa 2 ай бұрын
አዱኛ የከተማ ልጅ መሆኑ ያስታውቃልበአነጋገሩ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ 2 ай бұрын
እረ ቀጣይ ልባችን አታጠልጥሉት😢 እታጓጅ እመቤት በሳቅ ገደሉኝ 😂😂😂😂😂
@parahemasfaw7691
@parahemasfaw7691 2 ай бұрын
ወይ ጀግና ሞትሁ በሳቅ ቀጥታ መገለጫችን አንበሳ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@SelamTarku-p7h
@SelamTarku-p7h 2 ай бұрын
ንፁህ ግን ያንቺ ልጅ ነው በጣም ያምራል
@MogesBelay-b5e
@MogesBelay-b5e 2 ай бұрын
sisaytemcheheng💪💪💪💪💪
@Hrjh-uz3vy
@Hrjh-uz3vy 2 ай бұрын
በፍቅራችሁ ላብድ ነው😂😂
@sabamengstu4602
@sabamengstu4602 2 ай бұрын
ስወዳችሁ እኮ ካላየሆቹህ ስትናፍቁኝ የኔ ውድቅ እንኳን ደናመጣችሁ
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g 2 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ❤❤🎉
@NigistTarekegn
@NigistTarekegn Ай бұрын
😂😂😂 አይ ትዬ አልማዝ ዛሬ እነአታጓጅ እርር አደረጓቸዉ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 ай бұрын
ሰትቸሉበት❤❤❤❤❤ አታጓችና እሱቤ ሁሌም እነባዬን ያስጨርሱኛል አቤት ለወሬ መቸኮላቸው።
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g 2 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ❤
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ 2 ай бұрын
እሕትና ወዲም ናቸው መሰለኝ
@mahletyitbarek-xw7ty
@mahletyitbarek-xw7ty 2 ай бұрын
Ebakachu lightu lehitsanu tru aydelem
@CbHj-c6y
@CbHj-c6y Ай бұрын
እስከልብስህ ነው የሚተኛው ስማቸው
@bizu-e4g
@bizu-e4g 2 ай бұрын
ማሮቼ ፍቅሮቼ ውዶቼ❤❤❤❤
@ZuzuZuzu-z4d
@ZuzuZuzu-z4d 2 ай бұрын
የኔምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ 2 ай бұрын
ጥቁሩ ልጂ ለራሱ ይችላል ዋው
@madinaendre1634
@madinaendre1634 2 ай бұрын
ግን ለምድነወ በተከታታይ የማይለቀቀው ሲሳይ ጀግና አስለቀለቃቸውኮ😂😂
@ShadyaHada
@ShadyaHada 2 ай бұрын
ሠላም❤ የአማራ ❤ልጅች🎉🎉
@Tmr930
@Tmr930 2 ай бұрын
ኤጭ እናተ ደም ሁሉም ቪድዪ እረጅም መጨረሻው አያምር ሰርቶ መና ናችሁ
@MeriMamaru
@MeriMamaru 2 ай бұрын
ክፍል ሁለት ይለቀቅ😂😂😂😂😂
@AbayneshTeshome-s9w
@AbayneshTeshome-s9w 2 ай бұрын
ልጅሳምረ እደግበል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nebyouahmed753
@nebyouahmed753 2 ай бұрын
❤acherares yesetekakel.
@Sosnademelash
@Sosnademelash 2 ай бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤ደሞ የያኔበባ ጀበና ምን ያክላል😂😂
@DanielMelkamu-qp5ys
@DanielMelkamu-qp5ys 2 ай бұрын
ጎጄዎች እንዴት ሠነበታችሁሳ እግዚአብሔር አይለያያችሁ ይጠብቃችሁ ።በዚህ ድንቅ ህብረት ውስጥ ትንሽ ቅር ያለኝ ነገር አለ ስማቸው በማስኒቆውና በድምፅ ሲጫወት እንኳን ዓለማዊውን ቀርቶ መነኩሴ ቆብ ያስጥላል ።እናንተዬ ይህን የትወና ሥራ ግን ያለመክሊቱ እያስገባችሁ አታስጨንቁት አለኝም ቢሆን በትወና ሥራ ገና ይቀረዋል እናማ ሁለቱን ሥልጠና ስጧቸው ወይ በችሎታቸው መሠረት ሌላ ሥራ ብትመድቧቸው ።
@DanielMelkamu-qp5ys
@DanielMelkamu-qp5ys 2 ай бұрын
አለኝም የሚለው መል በአዱኛ ይታረምልኝ ከይቅርታ ጋር
@DanielMelkamu-qp5ys
@DanielMelkamu-qp5ys 2 ай бұрын
መል ሳይሆን ቃል
@ZahraMahmood-q9x
@ZahraMahmood-q9x 2 ай бұрын
ተከታታይ ይሁን ልቤ እያጠለጠላችሁ ትጨርሳላችሁ
@almazekaseye7172
@almazekaseye7172 2 ай бұрын
❤❤❤❤ምርጦች❤
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda 29 күн бұрын
ህፃኑ ሲያምር❤❤❤❤❤❤
@Tegist-ky8ki
@Tegist-ky8ki 2 ай бұрын
የስማችው ቀሚስ😅😅😅😅ታምራላችሁ❤❤
@TrHg-c7x
@TrHg-c7x 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hayuዩቱብ
@Hayuዩቱብ 2 ай бұрын
ቀጣይይይይይይ ለተመልካች ስትሉ
@BezawitMoges-gj6bv
@BezawitMoges-gj6bv 2 ай бұрын
ኧረ አበጀሽየ ወይ በይኝ በጣም ነው ምወድሽ ❤❤❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 2 ай бұрын
ስማቸው ቀሚሱን ሲለብስ ማንን እደመሰለ 😂😂😂😂ተከታታይ አርጉት ውዶችዬ
@ethio1283
@ethio1283 2 ай бұрын
ያበጀሽ ልጅ😍😍😘😘❤️❤️❤️ እድግ በል
@miniahiladmasu8720
@miniahiladmasu8720 2 ай бұрын
Sisay yewend teg😊
@ነገንበተስፍእንጠብቅ
@ነገንበተስፍእንጠብቅ 2 ай бұрын
እናተባትኖሩ የመዳምስራ እዴትይገፍልኝነበር😂😂😂😂😂😂እዲትቀሩብኝ ይደብርረኛል
@avim4113
@avim4113 2 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ፣ በአጨራርስ ላይ ግን በተይ ሲመሽ መጣሽበኝን አጨራረሱን አልወደድኩትም።
@KoleKolan
@KoleKolan Ай бұрын
ከመሞት በሰበት ይሻለኛልብየ ቤቱን ለቀለቁት አበባ አስመስየ 😂😂አላለም የወድ አልጫ😂😂😂😂😂😂
@MULUNESH-n9c
@MULUNESH-n9c 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እረ ሞትኩኝ የስማቸው ቀሚስ
@3alemhh176
@3alemhh176 2 ай бұрын
ኧረ ተከታታይ አርጉት ውዶቼ❤❤❤❤😂😂😂😂
@tagesselarebo8781
@tagesselarebo8781 2 ай бұрын
Emebet mirti tawaniyan
@beretukanMeles
@beretukanMeles 2 ай бұрын
እናተ አበጀሽ እደተመለሰች አትነግሩኝም🥰🥰
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda 29 күн бұрын
አያ አዱኛ😢😢😢😢
@ሠላምወለየዋ
@ሠላምወለየዋ 2 ай бұрын
መተዋል,መተዋል,ገባገባበሉ
@ኪዱኪዱ
@ኪዱኪዱ 2 ай бұрын
❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@amharapipe1027
@amharapipe1027 2 ай бұрын
አይ ትወናው ትክክል አይደለም። ሚስቱን የተቀማ ወንድ...
@AregashAdugnawchekole
@AregashAdugnawchekole 2 ай бұрын
በሰላም ሀገሬ ገብቸ ሀገር ሰላም ሁኖ መጥቸ እናንተን ለማየት ናፈቀኝ
@dfffa23sss76
@dfffa23sss76 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏
@טאדגמהרת
@טאדגמהרת 2 ай бұрын
ስማቸዉ እን ጠይቀዉ 😅😅
@madi2644
@madi2644 2 ай бұрын
ሰላም ናችሁ
@ShadyaHada
@ShadyaHada 2 ай бұрын
አይዞሽ እመቤት ታገቤለሽ ተሥፋ አትቁረጭ😂😂
@Tmr930
@Tmr930 2 ай бұрын
የስማቸው ክፋት አተም ሰማይ ቤት ትሄዳለህ እዛው ጠይቀው አዱኛ የት አገኘዋለሁ አላልክም 😂😂😂😂
@TeferiKebede-g1c
@TeferiKebede-g1c Ай бұрын
ሑላችሑንእወዳችሗለውስማቸውሲኖርደስይለኝል
@AbeAbe-re5ps
@AbeAbe-re5ps 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@abebakibret4565
@abebakibret4565 2 ай бұрын
ስማቸው ትችላለህ👌😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda 29 күн бұрын
ሲሳይ ለድራማም ቢሆን መሞቱ ቀፈጀኝ ስለምወደው😂😂
@ሀዩእሸቱ
@ሀዩእሸቱ 2 ай бұрын
ስማቸው😂😂😅😅😅😅😅😅ቀሚሱ😂😂😅😅😅
@MemeMeme-jh6pq
@MemeMeme-jh6pq 2 ай бұрын
😂😂😂😂ቀጣይ ቢኖረዉ😮😮
@የደወርቋ
@የደወርቋ 2 ай бұрын
አደራ ሲልህ ሚስቱን አግብተሀት ቁጭ አልክ ወይ ግዜ 😂😂😂
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda 29 күн бұрын
እትዬ አልማዝ የሙሉን በምን ሊዘጉት ነው😂😂😂😂😂
@abayabay3382
@abayabay3382 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂ወይኔ ስማቸው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@habtamunigate324
@habtamunigate324 2 ай бұрын
ዉበት ለመሆኑ ባል አላት?ከሌላት ንገሩኝ?
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ 2 ай бұрын
ለምን ፈለከው😊
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 2 ай бұрын
የእውነት እኔም ትመቸኛለች😮😮😮
@טאדגמהרת
@טאדגמהרת 2 ай бұрын
የሲሳይ ባለቤት ናት
@fanetaykejordan1529
@fanetaykejordan1529 2 ай бұрын
እታጓጅ 😂😂😂
@abayneshmannheim8358
@abayneshmannheim8358 2 ай бұрын
Baklba btazlyw bhalshn mstwke nber🥰✅🙏😍
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda 29 күн бұрын
እመቤት 😂😂😂😂ያ ነጠላ
@meronmammo6124
@meronmammo6124 2 ай бұрын
Tewanay, Diskur, happy world.. eyalachehu youtube kefetachehu, gin andem ken yejemerachehuten cheresachehu atawekum, weyem temheret bet gebetachehu temaru, ye dedeb terekem, mehayemich
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 ай бұрын
😂😂😂😂ስማቸው ቀሚስ ለበስ አይ ጉዱ ዛሬ🙉🙉🙉
@טליוונדמו
@טליוונדמו 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@hiwottedla6622
@hiwottedla6622 2 ай бұрын
ምድነው ምን ማለትነው ይቀጥላል ?
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda 29 күн бұрын
ስማቸው😂😂😂😂
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 2 ай бұрын
አየ ቅሌት😂😂😂😂
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 ай бұрын
የገበያ መተት እየነገርሽን ነዉ የአጋንንት አሰራር ነዉ እኮ የሚገዛዉም አጋንንት አፍሶ ይገባል ነጋዴዋም ሰላቢ አጋንንት አለባት
@bizu-e4g
@bizu-e4g 2 ай бұрын
ተከታታይ ቢሆን ጥሩ ነበር ውዶቼ
@userenter2635
@userenter2635 2 ай бұрын
ጨለማነው ይላል ወንድ አይደልክ😂😂😂😂😂
@meronmammo6124
@meronmammo6124 2 ай бұрын
Kezas, mechereshaw men hone? Meche yehon yejemerachehuten yemetecheresut? Segetewoch derom BALAGER
@abedalkader3770
@abedalkader3770 2 ай бұрын
😅😅❤😅❤😊😊
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 2 ай бұрын
ሲሳይን ገደላችሁት ?
@MesfinShifa
@MesfinShifa 2 ай бұрын
Balegen meqxat man ende geremew
@YezgetM
@YezgetM 2 ай бұрын
የሰሞኑ የእመቤት ካራክተር በጣም የሚደብር ነው
@zieneb
@zieneb 2 ай бұрын
ስማቸዉ ከሰማይ ቤት ስተድ ጠይቀዉ ብድሩን 😂😂😂😂 በጣም እወዳችሁ አለሁ ምርጦች ❤❤❤❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 ай бұрын
እመቤት ግን የደብተራ ደንበኛ ነሽ መሰል ጭራሽ ትዳር አፋታም ትጠቀሚያለሽ መስተፋቅር😅
እንጃልኝ አዲስ ሙሉ ፊልም(Enjalign) new Full Length Ethiopian Movie 2024
1:12:51
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 41 М.
ውላችን አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ (Wulachin New Ethiopian Dirama) 2024.
36:37
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 46 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
ቅር አለኝ አዲሰ  ሙሉ ፊልም (Kir Alegn) New Fu Film 2024
1:44:30
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 43 М.
ያልቲፈጄ/ያላለቀ/new short silitigna drama 2017
7:26
Marr Promotion
Рет қаралды 3,2 М.
ምንኛ ሰለለኝ አዲስ ሙሉ ፊልም(Mingna Selelegn) New Full Length Ethiopian Movie 2024
1:02:43
አትሞክረዉ አዲስ ሙሉ ፊልም (Atimokirew) New Full Lengh Ethiopian Movie 2024
1:05:39
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 80 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.