ሲንግል ማሟ ተዋናይት በተወዳጁ ሲንግል ማም ተከታታይ ድራማ ኢልሀምን ሆና የምትተውነው ሀናን አስገራሚ ታሪክ

  Рет қаралды 10,705

Hira and Hiba Tube

Hira and Hiba Tube

Ай бұрын

እንግዳዬ ከህይወት ተሞክሮ ልምድ የምንቀስምበት አዲስ አስተማሪ ፕሮግራም

Пікірлер: 74
@etifworkzewdu8068
@etifworkzewdu8068 Ай бұрын
ሲንግል ማም በጣም አስተማሪ ድራማ ነው የሃናን ሕይወት ራሱ አስተማሪ ነው እውነት ብቻ ልጅ ማሳደግ የኒን የተናገረችልኝ እስኪመስለኝ ምክንያቱም እኔ ብቻ እንድህ የምኖር ይመስለኘ ነበር ለሴት ልጅ ትለቅ ፈተና ነው ሰውም የረዳው አይመስለኝም ምናልባት ባላ የሞተ ነው ከተባለ እንጅ ግን አብኞች ወንዶች ከተያዩ ልጆቻቸውን ማሳደግ እንዳለባቸው አዯስቡም መታሰብ አለበት በተይለም ሙስሊም ልጆችን በተርቢያ ማሳደግ እሱን ካለሰራን ደግሞ ትውልድ እያጠፋን አላህ ሊጠይቀን ነው
@mekibaba7226
@mekibaba7226 Ай бұрын
እኳን ደናመጣችሁ የምርጥ ምርጦች
@user-kf1yh9ph3i
@user-kf1yh9ph3i Ай бұрын
ኢልሀም በጣም ታናድጅኝ ነበር በድራማው ዛሬ ግን አፉ አልኩሽ
@FgFgh-eg2oq
@FgFgh-eg2oq Ай бұрын
😂😂😂😂😅
@mariyaak8662
@mariyaak8662 Ай бұрын
ክክክክ እኔ ራሱ
@Toyba-pc9bi
@Toyba-pc9bi Ай бұрын
ምንም ሚያናድድ የለም ድራማኮ ነው ማለት ሁሉም ለማስተማሪያ ነው ሚሰሩት እሷ ከሌለች ድራማው ራሱ አያምርም
@user-rl6mq2he9u
@user-rl6mq2he9u Ай бұрын
እኔን ታናድደኛለች😂😂
@birtukan310
@birtukan310 Ай бұрын
እኔእራሱ ባገኛት እንቅ ነው የማደርጋት😂😂
@user-bl8wo6bc9s
@user-bl8wo6bc9s 28 күн бұрын
ወደ አሌህ የተዘረጉ እጁች መቼም አይመለስም ሱብሀነክ ያረቢ🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-kr2ne3gn2p
@user-kr2ne3gn2p Ай бұрын
😂😂😂😂 ዋውውውው ይህንንም በሀሪ ምርጥ ስራ ከምርጥ ሴቶች ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 Ай бұрын
ያጀመኣ ላይክ እያረግን
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t Ай бұрын
ወረበል ስታምሩ አለባበስ ማሻላህ ዉድድድድድድድድድድ ነዉ የማረጋቹሁ የኔ ምርጦች ❤❤❤
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Ай бұрын
ይህንን ስራ ባስተማረችኝ ወላህ በጣም መማር እየፈለኩኝ ብር አልነበረኝም ነበር ግን ልብስ መዘምዘም እችላለሁ ማሽኑ መኪናው ስላለኝ እችላለሁ ግን መስፋት ትንሽ አለመድኩም ብታስተምረኝ ደስ ይለኝ ነበር ብቻ አላህ ያቅልኛል
@amriya2402
@amriya2402 29 күн бұрын
እንዴት እንደ ናፈቃቹኝ ሁላቹም ሰላም ናቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@amihabeshawit4988
@amihabeshawit4988 29 күн бұрын
አላህይጠብቃችሁ የኛ እቁወች❤❤
@OumerTube-ux4ls
@OumerTube-ux4ls Ай бұрын
በድራው ታናደጃለሸ
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 Ай бұрын
ወደ አላህ የተዘረጉ እጁች መቼም አይመለስም ሱብሀነክ
@sneg2959
@sneg2959 29 күн бұрын
እኳን ደና መጣችሁ የኔ ምርጦች🥀🥀🥀🥀
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu Ай бұрын
ባላህየተመካ መቸም ወድቆአይወድቅም እህቴዋ አብሽሪ
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu Ай бұрын
ጥሩትምርትነውሃንየ አወከታገሱ ሁሉምያልፋል መስራትን የሚያክልነገርየለም
@NejatTimer
@NejatTimer Ай бұрын
ኢለሃም በጣም ነበረ እምታናድጂኝ የተሰጠሸ አኪትረ መሆኑን እያወኩ አዘንብሸ ነበረ አሁን ገን ❤❤❤
@user-dv4fg3xm8w
@user-dv4fg3xm8w Ай бұрын
በጠም ነዉ ደስኢምቲሉት❤❤❤❤❤
@DonutWay-nn3pt
@DonutWay-nn3pt Ай бұрын
ማማ ግን በጣም እወድሻለው አቺ እውነተኛ እናቴ ትመስይኛለሽ እወድሻለው❤❤❤❤
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t Ай бұрын
አህለን ሶፊየ ምነዉ ጠፋሽ ዉዲቱ አየ ኢልሀምየ እኔማ ታናጅኛለሽ ግን ትወና አደኛ ነሽ
@user-jn1uc1oh1s
@user-jn1uc1oh1s 29 күн бұрын
ሲግል ማሞች ለይኩኝ ያረቢ እኔስ ደስተኛ አይደለሁም በሲግል ማም. 😢😢😢😢 ከባድ ነው
@MdShamima-wd4hw
@MdShamima-wd4hw 25 күн бұрын
ሂዉት አዉከበድነት ግን እደዝ አይበልም ሁል ደስታኝ መሆን አንችልም ሚክነትም ደስታ እደ ሀዘንም አለ ሶብር መድረግነዉ መፊትዉ
@ሀዮወለዮዋ
@ሀዮወለዮዋ Ай бұрын
እኳንደናመጣቺሁ ❤❤❤
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i 29 күн бұрын
ማሻ አላህ በርቱ ቆን ፕሮግራም ነዉ በርቱ
@SofiyaMohamed-ie3bc
@SofiyaMohamed-ie3bc Ай бұрын
ወይነ የሴት መከራ የኔ ብጤ
@OumerTube-ux4ls
@OumerTube-ux4ls Ай бұрын
በጣም ጡሩ ዛሩ
@DjsjSheh
@DjsjSheh 29 күн бұрын
ሶፊዬ. ወለሂ. በጠም. ነው. እምወድሽ. ምንም. ስሰሪ. የምርብሸል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DjsjSheh
@DjsjSheh 29 күн бұрын
የስደት. እህትሽ. ነኝ
@DonutWay-nn3pt
@DonutWay-nn3pt Ай бұрын
አህላም በጣም ነው ምጠላት በድራማው
@user-cf2zl5wy9c
@user-cf2zl5wy9c Ай бұрын
ማሻአላደስሰትሉ
@user-rh9ys2ho8f
@user-rh9ys2ho8f 27 күн бұрын
በጣምደስየሚልአስተማሪነው
@user-sk2hm7rx4m
@user-sk2hm7rx4m Ай бұрын
Walekumselam werahimetulahi weberekatu MashaAllah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Ай бұрын
ሲንግል ማም ላይ በጣም እናደድብሽ ነበር
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Ай бұрын
ሲንግል ማም በጣም አሪፍ እና ኢትዮጵያ ውስጥ ደግሞ ያለ ታሪክ ነው
@user-nl5yh1qr1m
@user-nl5yh1qr1m Ай бұрын
ኩዬት እኔሙ እዘዉ ነኝ ማሸአለሀ
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 Ай бұрын
አህለን ውዶቼ እዴናቹ
@imubilal6947
@imubilal6947 29 күн бұрын
አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሠላምናቹሁ
@HayatTades
@HayatTades 28 күн бұрын
አህላም በጣም ነዉ ምጠላተ
@user-po8wu5cc7j
@user-po8wu5cc7j Ай бұрын
አረ ኢኔ በጠም ነበረምጠለት ምክነትም ሁነትም ቢሆን የሚተደርገው ነበር የሚመስለኝ
@user-cy3ke6ck9y
@user-cy3ke6ck9y Ай бұрын
ወላሂ አሁን የውስጤን ነካችን ወላሂ የሬሴን ታሪክ ስላወርች አልቻልኩም በጣም ነው ውስጤን የነካችኝ ግን ዬልፋል አልሀድሊላ አላህ የግዝሽም ለኛም ድር አርጊልኝ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ🎉
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ዉድ ቤተሰብ ደሚሩኝ እስት
@birtukan310
@birtukan310 Ай бұрын
ውይ እድህ ጥሩሰው ነሺ ለካ😅😅
@user-kr2ne3gn2p
@user-kr2ne3gn2p Ай бұрын
😂😂 ኤወላህ
@RahmaTami
@RahmaTami Ай бұрын
የመጀመርያነኝ
@user-nl5yh1qr1m
@user-nl5yh1qr1m Ай бұрын
ጊን የሀቡ እና ያሄራ እና ስጊል መለት ሚን ማለቲነዉ ሲሙ ቲንሽ ይከበደል
@KadijjaSaeed
@KadijjaSaeed Ай бұрын
Mashallah ❤❤
@fozeyamohamed2710
@fozeyamohamed2710 29 күн бұрын
MashAllah ❤
@user-rh9ys2ho8f
@user-rh9ys2ho8f 27 күн бұрын
ሱበሀንአላህእህቴእኒምእዳችሁኒብቻየንማ ‏‪34:39‬‏ በጣምብቻ ምንላግግሬአሁንስደትሂኩልጆቸንትቸሄኩምክ
@HawhHh
@HawhHh 27 күн бұрын
አሰላማለኩም የአላህ ከምሪ ሲንግል ማም ያላችሁት ወላሂ የእኔን ሀያት ነው እየተወናችሁ ያላችሁት ሁለት ሴት ልጆች አሉኝ በጣም ምወደውና እምሳሳለት አባታቸው ሞተ በሰውጋር አትወደጅ በተለይ በሴቶች እኔም ምርር ሲለኝ ሶብር አጣሁ ልጆቸን ትቸ ተሰደድኩ ለአያታቸው ሰጥቸ መቸ ነው ለእኔ ስ ዱኒያ መንገድ ምትይዘው ሳይለቀስ ሚዋለው ወላሂ የምር ዱኒያ እድህ ፈተና ናት 17 አመት ባሌን አላህ ወሰደብኝ ሰው ጀርባውን አዞረብኝ ደስታ ሚባል የለም ለቅሶ ብቻ ውነት ከዚህ በሃላ እስቅ ይሆን??
@user-tb1zb9oq8g
@user-tb1zb9oq8g Ай бұрын
❤❤❤
@jmelashukratube799
@jmelashukratube799 Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hekimahekima5572
@hekimahekima5572 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ZeedFadee
@ZeedFadee Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@hani-xk7ws
@hani-xk7ws 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatemafatema8496
@fatemafatema8496 27 күн бұрын
❤❤❤❤
@ZahrhMm
@ZahrhMm 29 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉
@RahmaTami
@RahmaTami Ай бұрын
🥀🥀🌺🌺🍬🍬
@istme4224
@istme4224 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@asiyaahmed8247
@asiyaahmed8247 Ай бұрын
ሦፍየአድራሻቸውንላኪልኝ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Ай бұрын
አሰላሙ አላይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ዋው ትወና በጣም ነው ደስ የምትሉት የኔ ውዶች አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች ስወዳችሁ❤❤❤❤
@zbinte5354
@zbinte5354 Күн бұрын
ya rebb bichashen lije masadeg adlem bet chaka yetbal yayew bicha nwe meyaweqwe Ya Rehiman yne ayewera 3 yefetena yerehab amt kerhab bizat eskiyasemelsegn ders bicha Alhamdulillah k7 daget ametat bhuala xehaye wetolgne ahun lay dehina ngne Alhamdulillah alkulihal
@ZeynebaZeyneba-fd1ic
@ZeynebaZeyneba-fd1ic Ай бұрын
እርጉዝ ሁኖ መለያየት አይፈቀድም እኮ
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Ай бұрын
ኒካህ ማውረድ ነው የማይቻለው ውዴ አላሁ አእለም
@ZeynebaZeyneba-fd1ic
@ZeynebaZeyneba-fd1ic Ай бұрын
@@mymunahussen1263 እና ተለያየን ነው እኮ ያለቹ
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Ай бұрын
ልጁ ሲወርድ አብሮ ይወርዳል እሱም ቢፈታም ኒካው አለ እሚወርድው ሉጁን ሲወርድ ከዛ ኒከሀ የላትም እማ
@user-gs3gg6xg6y
@user-gs3gg6xg6y Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
ሲንግል ማም (አሳዛኝና አስተማሪ ድራማ) ክፍል 13
16:16
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
01:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 5 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
ሲንግል ማም(አሳዛኝናአስተማሪ ድራማ) ክፍል 8
25:16
ፌስታል /አስቂኝ ና አስተማሪ ድራማ/
10:31
Sofi Tube
Рет қаралды 101 М.
አዲሱ የውጭ ሀገር ኑሮዬ
33:49
Prince Belliti
Рет қаралды 123 М.
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН