ሲሰርቃት ያዘችው 😱 - አዲስ አስቂኝ ድራማ

  Рет қаралды 31,908

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 127
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube 6 ай бұрын
ማነው ግን እኒህን ልጆች እንደኔ በጉጉት ሰፍ ብሎ ሚጠብቅ 🙌🙌ስወዳቹህ በርቱልኝ እናንተን እያየን ነው በሰው ሃገር ዘና ፈታ ብለን ምንኖር በርትልን ❤
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 6 ай бұрын
እኔ አለሁ ሱስ የሆነብኝ😂😂
@fhufhhfuhgg537
@fhufhhfuhgg537 6 ай бұрын
ዉ እኔእራሱ ስሱስነዉየሆኑብኝ
@MeremEshetu
@MeremEshetu 6 ай бұрын
እኔ🙌🙌🙌
@fatumaawel5749
@fatumaawel5749 6 ай бұрын
እኔኔ❤❤
@fatumaawel5749
@fatumaawel5749 6 ай бұрын
የኔዉደ ትበይንን❤❤❤❤❤
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 6 ай бұрын
ትበይን ዘድሮ ጎደኛየለ ባልየለ ባልሽም ጎደኛሽን አገባ እርስቱጉድ እቤትሽ ያልተደረገነገር የለም እስኪጥናቱን ይስጥሺ 😂😂😂😂😂
@muehikma
@muehikma 6 ай бұрын
ይህችን የምታነቡ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ በቀጣይ ዓመት አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ይድን የምታሳልፉ አላህ ያደርጋቸዋል
@HayatAssefa-t5y
@HayatAssefa-t5y 6 ай бұрын
አሚን❤❤❤❤❤❤❤
@aad2762
@aad2762 6 ай бұрын
አሚን
@BiraraAlem
@BiraraAlem 6 ай бұрын
ባንቹየን ቶሎ ቶሎ ትምጣ ዛሬ ልትቀርነው ብየ ተናድጀ ነበር ደሞ የዛሬዋስ ቀሚስ ስታምርባት የኔ ሙሽራ❤❤❤
@ybekaly9225
@ybekaly9225 6 ай бұрын
ተለክፈሀልኮ😂
@ሶሲYouTube
@ሶሲYouTube 6 ай бұрын
ትበይኔ የድራማው ድምቀት❤❤❤❤
@SalamSalamah
@SalamSalamah 6 ай бұрын
ዛሬአደኛነኝየትናችሁቅመሞችየኑማትበይንመጣይልን😂😂
@boruselesa3594
@boruselesa3594 6 ай бұрын
ማየት የምፈልገው ስታርሙ;ስታጭዱ , ገበሬዎች የሚሰሩትን እየሰራችሁ ቢሆን ጥሩ ነው
@ethiopiabokona2808
@ethiopiabokona2808 6 ай бұрын
ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን 1445ኛ ኢድ አልፈጥር ባዓል አደረሳቹሁ
@BiraraAlem
@BiraraAlem 6 ай бұрын
ዋውውው ባንቹየ ማሬ በጊዜ አስደሰተችኝ መጣሽልኝ ናፍቆቴ❤❤❤ ግን ፍካቶች ምን ችግራለው የባንቹየን ስልክ ብትሰጡኝ አዴ ባዋራት
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 6 ай бұрын
ይችን ምላሳም ትቅርበህ ዉነቴን ነው አስሜም አልቻላት😂😂😂😂
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 6 ай бұрын
አተ አፍቃሪ አለክ😂😂 ስጡት ፍካቶች ትፀድቃላችዙ😂😂😂 አይዞክ
@Tube-ib9go
@Tube-ib9go 6 ай бұрын
ትበይንን እና አያሌውን የሚወድ
@sartt4348
@sartt4348 6 ай бұрын
ትበይንዬ የኔውድ ስወድሽ የኔ ቆጅ ስለመጣሽልን ደስ ብሎኛል ወላሂ ሸበካ የለኝም ነበር ትበይን እስከማይ ቸኩሌ ነበር አሁን ሸበካ ሞልቸ አየኻት ንፍቅ ብለኛ ነበር❤
@AmanuelSewagegn-eg1nt
@AmanuelSewagegn-eg1nt 6 ай бұрын
ጠብቀውን አምጡልን ደግሞ
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 6 ай бұрын
አወ ናፍቆናል😂❤
@ጎጃሜዋየዘሜእህት
@ጎጃሜዋየዘሜእህት 6 ай бұрын
ሽፈራው እንደግብጦ ተዘፍዝፎ ነገር ማጫረት ይወዳል😅😅😅አቤት ሴት መሆን ጠላሁ ሻሼ ቀባጠረች😅😅😅
@MasreshawuWaltengus
@MasreshawuWaltengus 6 ай бұрын
❤❤❤❤ ደስ ሲሉ መወያየት ዋነኛው የትዳር ምስጢር ነው
@HabbyHabtam
@HabbyHabtam 6 ай бұрын
ትበይን እኮ ፀሀይነች ያለ እሷ አያምርም❤❤❤
@SebeleTesefaye
@SebeleTesefaye 6 ай бұрын
No update video over two is that normal ?
@wedikirosvisibleallyoutubc8590
@wedikirosvisibleallyoutubc8590 6 ай бұрын
ትበይን ኮ ወርቅ ነች ከምር❤❤❤
@SimretWondsen
@SimretWondsen 6 ай бұрын
እውይ ትበይን ስወድሽ በቃ
@selinatube2879
@selinatube2879 6 ай бұрын
አይ ትበይን የኔባለቅኔ አባባሎችሽ ሲመችኝ
@m.llllll
@m.llllll 6 ай бұрын
ደራሲው ጀግና ነው ደሞቼ በርቱልኝ🎉🎉🎉🎉🎉
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 6 ай бұрын
ሽፈራው አፍ እንጅ ጉልበት የለውም አይይይ ሁል ጊዜ በፉከራ
@Hiwot19981
@Hiwot19981 6 ай бұрын
ጠብቃው የናፈቀው ❤😂
@sartt4348
@sartt4348 6 ай бұрын
እኔ😢
@Alem-zo7fv
@Alem-zo7fv 6 ай бұрын
ክክክክክ አይ ትበይን ይሄ ታሪክሽ እኮነው የናፈቀኝ የነፈሶ ማህበር እሁድና ቅዳሜ ነው አላለችም 😂😂😂😂
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 6 ай бұрын
የሰው ነገር አይገነር አለች ጦጣ እስኪ ትናንትና ሰላም አጣችው ነበረ ዛሬ በሰላም ብትውሉ ነገር አማራችው ኡፍ
@inalamgoran1046
@inalamgoran1046 6 ай бұрын
አያሌዊ ሌቦ😂😂😂😂😂
@MmooBboo
@MmooBboo 6 ай бұрын
ስወዳ ቺሁ
@MmooBboo
@MmooBboo 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😮
@DubaiShj-gi9jy
@DubaiShj-gi9jy 6 ай бұрын
ዛሬ ደግሞ በጊዜ ለቃችሁልናል❤❤❤
@milonbd6824
@milonbd6824 6 ай бұрын
ኑ የመዳምቅመሞች እንዳመር የኔጠካሮች ❤❤
@userenter2635
@userenter2635 6 ай бұрын
ትበይን እንካን ደህና መጣሺ❤❤❤❤
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 6 ай бұрын
Welcome back
@BereheEwalYodit
@BereheEwalYodit 6 ай бұрын
አይ አያሌው ችግር አያጣህ ወንድሜ
@MegosBerihun
@MegosBerihun 5 ай бұрын
እኔኮ የሚገርመኝ አሁን ይሄ ምንነ ያስተምራል
@יגיכי
@יגיכי 6 ай бұрын
ዉድ። የፍካት ሚዲያ የት ጠፋችሁ ሁለት ቀን ሆነ ያላየኋችሁ ጠላታችሁ ይጥፋ
@danltsb
@danltsb 6 ай бұрын
አያሌዉ ሁሌ ችግር አያጣህ❤
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 6 ай бұрын
አይ አያሌው እንግዲህ ልቧን ቅጠል ልታደርገው ነው ትቤን አንተ ሙትቻ😂
@adddddddd
@adddddddd 6 ай бұрын
እንደው ምንድን ነዉ ችግር ብቻ ማውራት ሁልጊዜ አንተ ለፍዳዳ አያሌው ጉራህ ፍርሀትህ ብቻ ነው የሚታየው 😮
@EnthusiasticArcticWolf-be8vv
@EnthusiasticArcticWolf-be8vv 6 ай бұрын
😂😂😂😂አያሌው ኮተት አይለቅህ❤❤❤
@gjfu4978
@gjfu4978 6 ай бұрын
አይ አያሌዉ ዘድሮ😅😅😅😅😅
@mekidesmekides1720
@mekidesmekides1720 6 ай бұрын
ትበይን እኮ ልዩናት እኮ እነፈሶማበር እሁድ ቂዳሜነው😅😅😅 ሻሼ አትዝረትረጪ እግዲህ😅😅😅😅
@מולוטייצאו
@מולוטייצאו 6 ай бұрын
❤❤
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 6 ай бұрын
ቆይ አለቀደ አልመጣልኛለሣ ቀጣይይይ ወይሥ ሥልኬነው
@feradesa9188
@feradesa9188 6 ай бұрын
ጉድ በል ጉንደር አያሌው ስቀይህ በዝስ ቻለው😂😂😂😂
@አልሀምዱሊላሕ
@አልሀምዱሊላሕ 6 ай бұрын
🎉🎉❤❤❤
@SSenaytgonderwa
@SSenaytgonderwa 6 ай бұрын
ትቤአትቻልምየሴትወንድናት❤❤❤
@azwaahmed4100
@azwaahmed4100 6 ай бұрын
ትበይንየ የሳቄምጭ ስወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 6 ай бұрын
ትበይን የቤቱ ድምቀት❤
@ethiopiaethiopia1827
@ethiopiaethiopia1827 6 ай бұрын
በሰላም ነው ትላንትም ዛሬም አለቀቃችሁም ??
@honeabera6861
@honeabera6861 6 ай бұрын
ትቨይን እኳንደናመጣሺ
@Turinafa
@Turinafa 6 ай бұрын
እሙት በይይ እስቲ😅😅😅
@מולוטייצאו
@מולוטייצאו 6 ай бұрын
የዛሪዉ የተለየ ነዉ😂😂😂😂
@Serkalm-c7l
@Serkalm-c7l 6 ай бұрын
የሽፈራው ተኮል ማለቂያ የለው😂😂😂😂
@mamimami1739
@mamimami1739 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ayu24558
@Ayu24558 6 ай бұрын
አያሌው በቃ መንቦቅቦቅ ነው እንዴ ሁሌ 😂😂😂
@mulugojjamtenaw1987
@mulugojjamtenaw1987 6 ай бұрын
ሻሸ ወንድ ትወጃለሽ ደግሞ ንብረት ጥየቃ ትያለሽ ባለጌ ሴት ሲጀመር ባህላችን አይደለም
@yyu4891
@yyu4891 6 ай бұрын
እረ ሻሼ ተረጋጊ 😂😂😂😂
@AdBa-k6l
@AdBa-k6l 6 ай бұрын
እኔም እወዳቸ ዋለሁ😅😅
@assefagemeda3278
@assefagemeda3278 6 ай бұрын
ትበይን መጣችልን
@AdaneTessema-k9l
@AdaneTessema-k9l 6 ай бұрын
ትበይን ከተስማመች ለሻሼ ንብረት ልሰጣት ነዉ
@ልጅሰያያባቱ
@ልጅሰያያባቱ 6 ай бұрын
እንደ አሮጌ ድመት😂😂
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 6 ай бұрын
አያሌው ነገርን አዳምጦ እህልን አላምጤይላል የሀገሬሰው ሻሸያለችው እህልስጠኝ ሸገርኝ ነውያለችው አተወዳኝ ነውብለህ ኮራቀብረር አል 😅😅😅😅😅😅
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@tuba9437
@tuba9437 6 ай бұрын
ፍቅሮች በደናመጣቹ ቀጥሉበት
@Vhzuck
@Vhzuck 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@assefagemeda3278
@assefagemeda3278 6 ай бұрын
ኑሩልን
@Turinafa
@Turinafa 6 ай бұрын
ባቮየ በመድሀኒአለም ህጅ 😂😂
@yegosegesese
@yegosegesese 6 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@AmanuelSewagegn-eg1nt
@AmanuelSewagegn-eg1nt 6 ай бұрын
ሻሸ ወንድነሽ
@GoyaGoya-r9x
@GoyaGoya-r9x 6 ай бұрын
ላጨረሱ ለምን ጀመራቹሁ
@ሀያትኑር-ገ8ጀ
@ሀያትኑር-ገ8ጀ 6 ай бұрын
እር ቤተሠብ የት ጠፋችሁ
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 6 ай бұрын
ዉይ አያሌዉ ጉረኛ ቀረጭት🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@BanChu-d4g
@BanChu-d4g 6 ай бұрын
ምነው ጠፋችሁ ደግሞ በጉጉት እየጠበቅናችሁ
@wedikirosvisibleallyoutubc8590
@wedikirosvisibleallyoutubc8590 6 ай бұрын
ኣያሌ ኣወራራው ኣትከርተቺ እንደኣረጌ ድመት ኣላላትም😂😂
@HayutiHassen-x8p
@HayutiHassen-x8p 6 ай бұрын
ትበይን ከሌለች እኮ አይጥምም ሰው የለሌው ወጥ ማለት ነው
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 6 ай бұрын
ግን አድ አገር ላይ 3 ብቻ ሆናቹነው የኖሩ እዴት ትበይን አሰማም ሻሼን ማግባቱን😂😂😂
@HagerAlmu
@HagerAlmu 6 ай бұрын
እረ ጠፋቹህሳ😊
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 6 ай бұрын
❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@SARAHSARAH-eo9kf
@SARAHSARAH-eo9kf 6 ай бұрын
አያሊው ፈረደብህ😂😂😂😂😂
@A13Galaxy-ib1qn
@A13Galaxy-ib1qn 6 ай бұрын
😮😂😂
@assefudamtie6589
@assefudamtie6589 6 ай бұрын
ክክክክ የወግ ላዳን ነሽ
@engudaydegu1049
@engudaydegu1049 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ትብይን እንኳን ምጥሽ
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 6 ай бұрын
ላይክ ላይክ ላይክ❤❤❤❤እናድርግ❤አንርሳው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@skyshining4174
@skyshining4174 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yezbalemtadele2793
@yezbalemtadele2793 6 ай бұрын
እናትዬ ባዶ ቤት ይዛ ግቢ ትላለች
@missfatma3577
@missfatma3577 6 ай бұрын
❤❤❤😂
@አደንቀን
@አደንቀን 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@እደነዉሀገ
@እደነዉሀገ 6 ай бұрын
ባቻየሁግን አዛኚናት
@Mstawte
@Mstawte 6 ай бұрын
አይ ሺፈራው እዳው ነገር የማያጣ ሰው ነው ምን ሺፈራው ነው አፍጆ ብየዋለሑ 😄😄😄😄
@muhammedtube1138
@muhammedtube1138 6 ай бұрын
ትበይን ጀመርች ዞርሜኝ
@HayatEthopia-h2t
@HayatEthopia-h2t 6 ай бұрын
የሺፈራው ተንኮል አያልቅም
@tuba9437
@tuba9437 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@waga-eh1gu
@waga-eh1gu 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 6 ай бұрын
አይሻሸምነውቆመዝሽ
@lenateshome3896
@lenateshome3896 6 ай бұрын
😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@melkamuandualem-td7pj
@melkamuandualem-td7pj 6 ай бұрын
ትበይን ክልትምትም አላለችም
@Tsedale-dn2lc
@Tsedale-dn2lc 6 ай бұрын
በለዉ በለዉ ሽፈረዉና ሻሸ ታረቁ እኔአላምንም
@tuba9437
@tuba9437 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@bintislam3081
@bintislam3081 6 ай бұрын
አደፍርሸ አርሳለሁ ስትልአልነበር
@እደነዉሀገ
@እደነዉሀገ 6 ай бұрын
አያሌዉ ቺግርአያጣም
@Asnan007-q1w
@Asnan007-q1w 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤
@lelekiya5277
@lelekiya5277 6 ай бұрын
ትበይን
@assefudamtie6589
@assefudamtie6589 6 ай бұрын
ሽፈራዉ ጉረኛ ነዉ አይሆንሽም አዉደልዳአይ ነዉ ወደል
ይቅር እንባባል - አዲስ አስቂኝ ድራማ
17:28
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 27 М.
ሀብቴን ስጠኝ - አዲስ አስቂኝ የገጠር ድራማ
19:22
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 27 М.
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 83 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 74 МЛН
አትገቢም ከቤቴ - አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ
17:40
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 14 М.
ጉድ መጣብኝ - አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ
24:14
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 15 М.
ውሽማየ ቀጥሮኝ - አዲስ አስቂኝ የገጠር ድርማ
22:44
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 16 М.
አልገባም ልቀቀኝ!! 🤣  አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
21:12
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 17 М.
"ብር አምባር" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Birr Ambar New Ethiopian Dirama) 2024
34:50
ትበይን ልትዳር - አዲስ አሳቂኝ የገጠር ድራማ
21:04
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 42 М.
ሰርጌ ነው ዛሬ!! ❤ አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
22:56
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 19 М.
Тупой и ещё тупее. (и поддоны)
0:37
ПРЕМИЯ ДАРВИНА
Рет қаралды 1,7 МЛН
А как?
0:12
ELMEEV
Рет қаралды 7 МЛН