Leka Mezemiran Kinetibeb W Kirkos

  Рет қаралды 502,846

Samuel Nessibu

Samuel Nessibu

Күн бұрын

Пікірлер
@astergetachew7658
@astergetachew7658 2 жыл бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ ስሰማው ያደኩት መዝሙር ነው እንዲሁም ሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ምህላ ከመድረሱ በፊት የሚከፈተው መዝሙር ሁል ጊዜ የኪነ-ጥበብን መዝሙር ነው ከልጅነት እስከ እውቀት በጣም ደስ ብሎኝ የምሰማው መዝሙር ነው ለዘማሪያችን እድሜና ጤና ይስጥልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@addisalemhailesilassie1365
@addisalemhailesilassie1365 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ...ልበ ብርሐን ኑት የኔ አባት ቅዱስ ወንጌል ን ወደ ነሰሐ መዝሙር እንዴት የህይወት ምግብ ፈውሰ የሆነ ጥዑመ ዜማ ነው መቼም ቢሰማ ቢዋል ቢታደር የማይጠገብ ወርቀ ቃና ነው የኔ ሊቅ መቼም ቅዱስ ሐምላክ በእድሜና በጤና ያኖርልን ....አሜን ከጣሙ ብዛት ኀጥንትን የሚያለመልም የመላሕክት ዝማሬ ያሰማልን ........አሜን
@shitakibret3951
@shitakibret3951 4 жыл бұрын
አቤቱ የእግዚአብሄር ስጦታ ብዛቱ እኛ አልተጠቀምናቸውም እንጅ ብዙ ቅዱሳኖችን ሰጦናል ወንጌል ቢባል ብዙ ወንጌላዊያንን ሰጦናል ዘማሪያንን ቢባል ብዙ ዘማሪያንን ሰጦናል ምን ያልሰጠን ነገር አለ ፡፡
@nestanetkelewu564
@nestanetkelewu564 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@snegash86
@snegash86 4 жыл бұрын
To everyone who been listening to this Muzmur. Bless you!
@Bete_Kidanmerit.16
@Bete_Kidanmerit.16 3 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልብ ልብ የሚጠግን መዝሙር 😭🙏🙏🙏
@eliasfekadeselassie464
@eliasfekadeselassie464 2 жыл бұрын
Your songs is like a song of angels in haven God bless you for ever and ever!!!!!
@hiwottemesegen6507
@hiwottemesegen6507 2 жыл бұрын
​@@Bete_Kidanmerit.16
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፤ መቼም የሊቀ መዘምራን ኪነጥበብን መዝሙር ማዳመጥ መጸለይ ፣ ስብከት መስማት ፤ ስንክሣር መስማት .. ብቻ ብዙ በረከት ማግኘት ነውና ፥ እድሜና ጤናውን ይስጥልን ። ለኔማ የእንቅልፍ መድኃኒት ሁሉ ነው ።
@genigeni7631
@genigeni7631 4 жыл бұрын
ስለዚህ ቀን ያደረስከን እግግዚያብኤር ይመሥገን አንደምን ሠነበታችሁ የድንግል ማርያም ያስራት ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አልፋና ኦሜጋ የሚለው መዝሙር ልጂነቴን አስታወሰኝ 16የኪዳነምረት ፅም የፋሲጋ ፅም ቆርበን ስንጨርስ ወደቤት ከሜኤዳችን በፍት መዲኒያለም ቤተክርሲታን ሁሌ ማታማታ ይከፈታል ሁሌም ይከፈታል ከጋራ ሆኖ የሚመጣው ድምፅ እኔ እቤት ሆኜ እሰማው ነበር ይህንን የማስታውስ አይጠፋም የአቃቂ ልጆች ካላችሁ ሁሌም ስደት ሆኜ የምሠማቸው መዝሙሮች ኦርቶዶክስ መሆኔ ያኮራኛል በጣም ለዛ ነው እግዚያብኤር ይመሥገን የምለው አሜን
@fevengeremew9070
@fevengeremew9070 4 жыл бұрын
ልብ የሚነካ መዝሙር ነው እስኪ እናዳምጠው
@SolomonVA
@SolomonVA 5 жыл бұрын
ልብ ነው የሚሰውረው፡ ለመዘምራን ኪነጥበብ ልዩ ዘማሪ ነው።
@robelmtrd
@robelmtrd Жыл бұрын
Zmare Melaekti Yesmealna Egziabher Amlak Amen Amen Amen.
@hanaabunie2301
@hanaabunie2301 4 жыл бұрын
በስራዬ የት ይሆን መግቢያየ😢😢😢😢
@alexstech23
@alexstech23 2 жыл бұрын
getachin medanitachi iyesus kirstos beminsemaw mezimur libachinin yararan tsegawun yakilen
@hibaabbadi8239
@hibaabbadi8239 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen ema berahan hulechenam bemeljaw tesabena Ameen 🙏🙏🙏
@JustYdidia
@JustYdidia 4 жыл бұрын
የ ማ ይ ጠ ገ ብ መዝሙር ነው ሂዎት የ ሚ ያድሰ ዘማሬ መላክትን ያሰማልን
@bisratchanyalew6895
@bisratchanyalew6895 2 жыл бұрын
zmare melaekt yasemaln
@Raki29
@Raki29 2 жыл бұрын
edmana tena yistelene zimara melayekten yasemalen
@teklegebremedhin6419
@teklegebremedhin6419 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን የተዋህዶ እምነት ተከታይ ስላደረገኝ የድንግል ልጅ የተመሰገነ ይሁንልኝ🙏🙏🙏
@addisalemhailesilassie1365
@addisalemhailesilassie1365 4 жыл бұрын
ትልቅ ፀጋ ነው ሐባታችን መ መረጥ ነው ድንግል ትባርከዎት አሜን
@shimelsdegu9087
@shimelsdegu9087 3 жыл бұрын
ወላዲተ ዓምላክ እዲሜና ጤና ትስጥልን
@addisalemhailesilassie1365
@addisalemhailesilassie1365 3 жыл бұрын
@@shimelsdegu9087 አሜን ፫
@berekettewachew4559
@berekettewachew4559 4 жыл бұрын
Egziabher yetkitichin abatoch ntsihena ayto bzuhan hatiategnochin kezemenu mekseft ysewuren amen
@alonsoxavi2615
@alonsoxavi2615 5 жыл бұрын
Amen 3 Egzabher Amlak zimare melaktin yasemalin
@SamA-eh8ic
@SamA-eh8ic 4 жыл бұрын
No one compares with Likemezemran Kinetibeb. He is the best! These are deep and powerful!!!
@ስደተኘዋነኚየእናቴናፋቂ
@ስደተኘዋነኚየእናቴናፋቂ Жыл бұрын
ደህና ነህ ይህ የየ
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ይሥማልን እግዚአብሔር ፀጋእና ከጤና ጋር ይስጥልን
@fanthahilinot4975
@fanthahilinot4975 5 жыл бұрын
ቃል ህወት ያስማልን
@snegash86
@snegash86 4 жыл бұрын
Amen
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@manayeshalemayehu9518
@manayeshalemayehu9518 3 жыл бұрын
Kalehewet yasemalen zemare melayeket yasemalen
@እግዚአብሔርተዋጊነው
@እግዚአብሔርተዋጊነው 2 жыл бұрын
እውነት ነው በዚህን ጊዜ የሚወዳደረው የለም ግሩም፡መዝሙር ስብከትም ነው።
@YeheyesAmde
@YeheyesAmde 15 күн бұрын
የመላእክት ዝማሪ ያሰማልን
@fikirtesfay4597
@fikirtesfay4597 5 жыл бұрын
Yehi kuereban kebure nawe fitsum samyawe endayemselan. Fara ayedalam miderawe!!!wa men afe naw yamekabalwe wa min terse naw yamyalamtawe wa men hode naw yamsakamawe nabalbal yalbate yamyakatel nawe!!!kala hiwate yasemalen bakura mazemeran kinatibabie ya galgelote zamnhe yebarake Amen!!!
@መቅረዝቲዩብ-ዸ5ደ
@መቅረዝቲዩብ-ዸ5ደ 4 жыл бұрын
ዝመሬ መለእክት ያሰማልን
@merimeri7475
@merimeri7475 4 жыл бұрын
Zmary melaektn yasemaln zemen teshagary yesew lb wsth tatmo yeminor newna tsegawn yabzalot
@zabishetp1176
@zabishetp1176 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል.እመቤቴ.የመደሃኒአለም.እንናት.አማልጅኝ.እናቴ.እባክሺ
@laviedessie7593
@laviedessie7593 4 жыл бұрын
zemare melekt yasemalen
@Girumtiku1212
@Girumtiku1212 5 жыл бұрын
Menfes emiyadsu gulbet emisetu mezmuroch !!!! kal hiwot yasemaln.
@agmasdessalegn113
@agmasdessalegn113 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሊቀ መዘምር ኪነጥበብ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መዝሙሮዎ ስብከት ነው ረዠም ዕድሜና ጤና🙏ያድልልን
@orthodoxtewahidoethiopia1384
@orthodoxtewahidoethiopia1384 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ተዋሕዶ ለዘለዓለም ፀንታ ትኑር አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏"
@teshomegebre4075
@teshomegebre4075 5 жыл бұрын
አሜን
@ayegefshewamene196
@ayegefshewamene196 2 жыл бұрын
@HiwetAlemayew-d5n
@HiwetAlemayew-d5n Жыл бұрын
Betam emewedew mezemur new emayiselech mariyamen
@addisalemhailesilassie1365
@addisalemhailesilassie1365 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ...ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን ሐባታችን መቼም መቼም ሰምቼ የማልጠግበው ልዬ ምስጋና
@سليمالدرعي-ب5ن
@سليمالدرعي-ب5ن 5 жыл бұрын
Amen amen amen qali hiyiwat yasamalini qarii zamanachihuni yibariki
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለንሰሐ አብቃን አቤት ይቅር ብልን እግዚአብሔር የቅዱሳን አምላክ አዳራሀ እኒኢ ስዪሁን እንደት አድርግልኚ አቤት መሀራኚ ይቅር ብልኚ
@fjvddijf1815
@fjvddijf1815 4 жыл бұрын
Zemare maleket yesameln Amen
@brihanayele5088
@brihanayele5088 6 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት ያምያለመልም መዝሙር የምወደው መዝሙር ፀጋውት ያብዛልን 2
@degenshtesama3155
@degenshtesama3155 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለዕክት የሰማልን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@ድንግልአማላጀየጌታየእናት
@ድንግልአማላጀየጌታየእናት 7 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልም ልብ የሚነኩ መዝሙሮች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜም
@سليمالدرعي-ب5ن
@سليمالدرعي-ب5ن 5 жыл бұрын
Amen amen amen qali highway yasamalini
@ጓልቶምጀጋኑተጋሩእየ
@ጓልቶምጀጋኑተጋሩእየ 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላይክትን ያሳማልን🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤
@almaztadesse4981
@almaztadesse4981 4 жыл бұрын
Kale hiwat yasmaln amen amen amen 🙏🙏😍😍
@faiselalenzy265
@faiselalenzy265 4 жыл бұрын
ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር ዝማሪ መላህክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@edenmeasho
@edenmeasho 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሀገራችንን ሀይማኖታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዓለም በሙሉ ሰላም ያድርግልን🙏💜🙏💜🙏💜
@hihi-uh5en
@hihi-uh5en 4 жыл бұрын
elelelelelelelelel elelelelelelelelelele elelelelelelelelel👏👏👏🙏🙏🙏
@zeray-Stulmy30
@zeray-Stulmy30 Жыл бұрын
ከዚህ በኃላ ግን መዝሙር....ይኖራል...ግን ለምንና ለማ ይዘመራል...?!
@sikosilo2323
@sikosilo2323 3 жыл бұрын
አሜን ዚማረ መላይክን ያሰማልን
@abebalemaabebalema632
@abebalemaabebalema632 6 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት ያምያለመልም መዝሙር የምወደው መዝሙር ፀጋውት ያብዛልን
@cornercellcornercell5831
@cornercellcornercell5831 4 жыл бұрын
Amennnnnnnnn zmare melaektn yasemaln geta hoy lensha mot abkan🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
@afonsolomon9215
@afonsolomon9215 5 жыл бұрын
አምላካችን ሆይ እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን
@habeshatrader
@habeshatrader 4 жыл бұрын
🙏🏽
@mazineguse5030
@mazineguse5030 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ያገልግሎትን ዘበን ያዝሞልን እኛንም ለንሰሃሞት ያብቃን
@ayyuayyooo6303
@ayyuayyooo6303 5 жыл бұрын
Zimare malkt kalihiyotini yasamalin ameeen
@workesolomon2280
@workesolomon2280 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
@menidaabebe3728
@menidaabebe3728 4 жыл бұрын
Amen Zemare Melaekt Yasmalen 💒🌷💒🌷💒🌷💚💛♥️🌿🌿🌿🙏🙏🙏
@medhaniemehari8016
@medhaniemehari8016 6 жыл бұрын
ዝማሬ መላእኽቲ ያስማልን እመቤት ሆይ በምልጃሽ ኣትለየኝ ኣሜን!!!!!!!!
@addisugetachew9276
@addisugetachew9276 2 жыл бұрын
Mylove
@aklilgetahunaklilgetahun4446
@aklilgetahunaklilgetahun4446 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለንስሃ ህይወት ያብቃን አሜን።
@ጎንደሬነኝትውልደገጠርነው
@ጎንደሬነኝትውልደገጠርነው 6 жыл бұрын
አክሊሉ ጌታሁን አሜን ፫
@almazkede9183
@almazkede9183 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@teshomegebre4075
@teshomegebre4075 5 жыл бұрын
ሰላም ለኪ ቅድስት ቤተክርስቲያን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን አሜን
@tigistzelslsm553
@tigistzelslsm553 3 жыл бұрын
Amne amne amne amne amne ellllllllllllllllllllll seemore abatacne kinetebeb egzeabhere amlake zemari meliyekte yasemslne
@ይችአለምከንቱናት
@ይችአለምከንቱናት 7 жыл бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@sindubelayneh1071
@sindubelayneh1071 4 жыл бұрын
ካለህይወት ያሰማልን ፡፡
@samsomberhe1369
@samsomberhe1369 6 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት የሰማልን
@asefaabate7334
@asefaabate7334 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሠማልን አባታችን
@genzebmolloa7001
@genzebmolloa7001 5 жыл бұрын
ቃለህይትን ዝማሬ መላእትን ያሰማልን
@derejegebrehiwot2327
@derejegebrehiwot2327 2 жыл бұрын
This spiritual song reminds me of my sweet childhood. Thanks.
@ash4805
@ash4805 6 жыл бұрын
Hello L/m kinyeeeeeeee.betam betam betam betam new minwedik.minalebet wede American hager bitmetta
@shegawabate333
@shegawabate333 5 жыл бұрын
abetu egziabeher yimesgen,kale hiwot yasemalin
@addiseutefera7403
@addiseutefera7403 5 жыл бұрын
ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን በጣም የሚመስጥ መዝሙር ነው
@godadawebet7872
@godadawebet7872 5 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalen Yagelgelot zemenhe yebarek abatachen 🙇🙇🙇🙇❤❤❤❤
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh Жыл бұрын
This took me to my childhood...God bless you to upload them here and sharing with us!!
@mahletmamo363
@mahletmamo363 2 жыл бұрын
Zemarie melayket yasemal tesfa mengstn yawurseln
@todayethiopia1787
@todayethiopia1787 7 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ስፈልገው የነበ ር መዝሙር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@adamezebeney4604
@adamezebeney4604 5 жыл бұрын
ዝማሬ ምልክት ያሰማልን
@yenesewmekonnen3081
@yenesewmekonnen3081 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማህ፡፡
@adisugetachew7540
@adisugetachew7540 4 жыл бұрын
Yenesew Mekonnen. mrzmora tewsta albge
@rekikmelak8695
@rekikmelak8695 3 жыл бұрын
ZIMARE MELAYIKTIN YASEMALIN
@geni3064
@geni3064 4 жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማል ድንግል ማርያም ትጠብቀን ለንስሃ ሞት ያብቃን
@remotelearn3854
@remotelearn3854 2 жыл бұрын
Yanchi lebcha new ...
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 4 жыл бұрын
ዝሜሬ ማላእክትን ያሰማልን
@azebgezahegn7358
@azebgezahegn7358 6 жыл бұрын
zemari melaektin yasemalin
@romangebremariam1162
@romangebremariam1162 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰመላን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
@yordanosyordanos6564
@yordanosyordanos6564 6 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😂🙏👏⛪
@biniyemahi660
@biniyemahi660 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ጎንደሬነኝትውልደገጠርነው
@ጎንደሬነኝትውልደገጠርነው 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል
@abayeshamogne4560
@abayeshamogne4560 5 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን
@englishorientalorthodoxhym2235
@englishorientalorthodoxhym2235 5 жыл бұрын
Dingle Dingle weladite kale Dingle Dingle weladite kale Dingle Dingle weladite kale Dingle Dingle weladite kale........ Kale hiwot yasemalen Liqe mezemiran kine tsebeb.
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 2 жыл бұрын
Aaname aname 🙏💒✝️🤲🤲🤲😍😍😭😭😭🇨🇬
@asmeromberhe9260
@asmeromberhe9260 6 жыл бұрын
qal hiwet yasemalen
@ፍቅርአድስ-የ4ቸ
@ፍቅርአድስ-የ4ቸ 4 жыл бұрын
እልልልልልል ልልልልል ልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ተመስገንተመስገን-ጀ1ተ
@ተመስገንተመስገን-ጀ1ተ 4 жыл бұрын
Amen amen amen qale hiwet yasemaln👏👏👏
@rachaelstalcup6727
@rachaelstalcup6727 4 жыл бұрын
Ask your blessing of the animals faster faster to bless all the animals
@gebresilassieabrham3799
@gebresilassieabrham3799 6 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln,
@tsegazaab
@tsegazaab 6 жыл бұрын
God bless you Liqe Zemaryan
@hhhxhhzhhzhzh1672
@hhhxhhzhhzhzh1672 6 жыл бұрын
Slam nw
@wondesenbarttema1149
@wondesenbarttema1149 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@yerusbelete8370
@yerusbelete8370 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@sahayaboudiab6924
@sahayaboudiab6924 6 жыл бұрын
kale hiwat yasmaln
@dagemawitasfaw7289
@dagemawitasfaw7289 6 жыл бұрын
zemare melaekten yasemaln
@alicell2740
@alicell2740 6 жыл бұрын
Amanamane
@adisbayu8950
@adisbayu8950 2 жыл бұрын
Adi.bayu
@emabetgerma7308
@emabetgerma7308 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 💚 💚 💚 💚 💚 💚 💛 💛 💛 💛 💛 💛 ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
@hihi-uh5en
@hihi-uh5en 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን🙏♥🙏♥🙏
@sosina9479
@sosina9479 3 жыл бұрын
አማምላክ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አባታችን
ቅዱስ ሚካኤል Michael Mezmur - Ethiopian Orthodox Mezmur 2011 EC
13:11
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
ናይ ንግሆ ጸሎት
44:56
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,8 МЛН
ቋንቋዬነሽ ሙሉ አልበም // by Zemari Dn Leulseged Getachew
1:04:11
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 612 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 8 МЛН
" ይቕሬታ "New Eritrean Orthodox Tewahdo sbket
32:57
Medlote Amin መድሎተ ኣሚን
Рет қаралды 66 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН