ሶፊ ከወንድሞቿ ጋር የመጨረሻ ቀን አሳለፈች || ተለያዩ🥹

  Рет қаралды 53,963

Sofi

Sofi

Күн бұрын

Пікірлер: 1 500
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 9 күн бұрын
ሶፊየ የኛ ጠንካራ ሴት ሶፊን ከነ ወንድሞቿ የሚወድ
@assemAargk
@assemAargk 9 күн бұрын
አለን አለን❤❤❤
@Jamieh-nm6yw
@Jamieh-nm6yw 9 күн бұрын
እኔ
@RaheemaRaheema-k9d
@RaheemaRaheema-k9d 9 күн бұрын
እኔ
@FedilaRedwan-ny2um
@FedilaRedwan-ny2um 9 күн бұрын
Ene
@Zeenat-nf2id
@Zeenat-nf2id 9 күн бұрын
በጣም ነው የምወዳት🎉🎉🎉
@FatmaYimar
@FatmaYimar 9 күн бұрын
የሶፊ መከታወች ሺአመት ይኑሩልሽ የኔቆጆ❤❤❤❤❤❤
@መዲ2
@መዲ2 9 күн бұрын
ደስ ስትሉ ሶፊየ ወድሞቺሺ ሁሌም ከጎንሺ ይሁኑ የምትሉ😢👍👍👍👍
@Amryah-w8z
@Amryah-w8z 9 күн бұрын
ዳምርኝ🎉🎉🎉
@Ikram-e4m
@Ikram-e4m 9 күн бұрын
አሚንለሁላችነም
@Hamezya
@Hamezya 9 күн бұрын
እኔ
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e 9 күн бұрын
እኔ❤❤😢😢
@AmakelMohammed
@AmakelMohammed 9 күн бұрын
እደነዚህ ያሉ ወድሞች እያሉሽ ነቨረደ የምታለቅሽው ለጥላቶችሽ😢🥰
@ShefikaShefika-gj8mn
@ShefikaShefika-gj8mn 9 күн бұрын
በጣም እነዚህ ቆንጅየዎች እያሉላት
@madinamadina4406
@madinamadina4406 8 күн бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@EeEe-n7w
@EeEe-n7w 4 күн бұрын
ሣህ ወላ
@3onktube703
@3onktube703 9 күн бұрын
ቁርአን ይቅሩልን የምትሉ ላይክ አድርጉኝ
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ 9 күн бұрын
መቸ. የሚቀሩትን. ትከታተላላችሁ
@SofiaHassan-d5c
@SofiaHassan-d5c 9 күн бұрын
ሊሄዱነውአለች አናገኛቸውም መልሰን ዛሬ
@Hamezya
@Hamezya 9 күн бұрын
በትክክል
@Amryah-w8z
@Amryah-w8z 9 күн бұрын
@@3onktube703 👍👍👍👍
@AmlnatHusen-dc8go
@AmlnatHusen-dc8go 9 күн бұрын
ሶፊየ ከዛ ከተከሳስ ከተለየሺ ብሀላ ከለባበስሺ ጀምሮ ማሻአላህ በጣምነው ያማረብሺ.
@Hanu_tube_ሀኑ_ቱዩብ
@Hanu_tube_ሀኑ_ቱዩብ 9 күн бұрын
የተፈታች ሴት ሁሉ "ስኬታማ ባለመሆኗ" ወይም "መልካም ሚስት ባለመሆኗ ነው" ብሎ ማሰብ እጅግ ከባድ ስህተት ነው ፤ ሀላፊነት በማይሰማውና ለትዳር ክብር በሌለው ወንድ እጅ ወድቀው፣ ሰለባ የሆኑ መልካም እህቶች በርካታ ናቸውና።
@KadjaAhmad
@KadjaAhmad 9 күн бұрын
ሳህ ወላህ አንዳንድ ወንዶች ስር መኖር በራሱ እስር ቤት ይሻለዋል ጥቁር ስጅን😅 🎉🎉
@MBaba-ik1nf
@MBaba-ik1nf 9 күн бұрын
ትክክል
@Aster-wb3gv
@Aster-wb3gv 9 күн бұрын
ትክክል
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 9 күн бұрын
ሳህ
@Ggg-f6g
@Ggg-f6g 9 күн бұрын
ሳህ
@redirani-rt5kb
@redirani-rt5kb 9 күн бұрын
ማሻ አሏህ ሶፈየ ሃፊዝ ከሆኑ አንድ ቪድዮ በቁርዓን ስሩልን ከአነች ጋር ከኖሩም አነችንም ያስቀሩሽ
@PolAsd-mw1bc
@PolAsd-mw1bc 9 күн бұрын
መጣባችሁ እግድህ
@فروذ
@فروذ 9 күн бұрын
​@PolAsd-mw1bc እህ አችየ ተነሳባቸው😂😂 አንድ ነገር ሲያዩ አምጡ ሁኑ ማለት
@KlM-uo9ho
@KlM-uo9ho 9 күн бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ቁራዐን በሃፈዘ ስቀና. ያረቢ. ለሁላችንም አላህ ያግራልን 🎉🎉🎉
@ASH-zk4tfሡሡ
@ASH-zk4tfሡሡ 9 күн бұрын
አሚንንንን ያርብብ
@Sossina-qm5bw
@Sossina-qm5bw 9 күн бұрын
ሶፊያ ልዩ ሴት የእኔ ጀግና እግዚአብሔር ሁሌም ደስተኛ ያአርግሽ
@MubarikAdisse
@MubarikAdisse 9 күн бұрын
ሶፊዬ ❤የወንድሞቾ ንግስት እንዲህ ቅብጥ በይልን ከወድሞችሽ ጋር ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@tb463
@tb463 9 күн бұрын
እነዚህን የመሠሉ ወድሞች እያሉሽ ነዉ ያጭንጋፍ የተጫወተብሽ❤❤
@ZinatAbdu-ck4ho
@ZinatAbdu-ck4ho 9 күн бұрын
ሱበሀን አላህ ከዛ ሰውየ ከተለያየች ጀምሮ የሶፈ መቀየር ካለባበሶ ጀምሮ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ የተሻለውን ሁሉ አላህ ይረዝቅሽ እህቴ
@alimamo7117
@alimamo7117 9 күн бұрын
😂😂😂
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 9 күн бұрын
ሀቅ አሚን ያረብ አሁን ግን ይቅርባት ፈታ ብላ እዲ ጠከር ብላ ትስራ በራሷ የምትተማመን ጀግና ብያታለው
@GfghjjFghjj
@GfghjjFghjj 8 күн бұрын
በጣም
@ራህማወሎዮዋዩቱብ
@ራህማወሎዮዋዩቱብ 9 күн бұрын
ማሻ አላህ ሦፍየ ከወዲሞቺሺ መሀል ታዲለሺ የኔ ጀግና በርቺልኝ
@RaheemaRaheema-k9d
@RaheemaRaheema-k9d 9 күн бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ ወላሂ ሥታምሩ ማሻ አሏህህህ የኔ ዉድ እነዚህ የመሠሉ ወድሞች እያሉሽነዉ ሥታለቅሽየነበር እኔ ወላሂ ሠዉ የላትም እዴ እያልኩ ሁሌጥያቄ ሁኖብኝነበር
@MangsetEshete
@MangsetEshete 9 күн бұрын
😢❤❤❤❤❤
@AAa-jr4gn
@AAa-jr4gn 9 күн бұрын
በጠም ውንድም ለለቹ ተድለቹ ለኔ ዬለኝም😢😢😢
@RaheemaRaheema-k9d
@RaheemaRaheema-k9d 9 күн бұрын
መዉለዱ አይችሉም ቤተሠብ
@HuseenNuru-j4b
@HuseenNuru-j4b 9 күн бұрын
❤❤❤
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 9 күн бұрын
ማለት​@@RaheemaRaheema-k9d
@serjd9882
@serjd9882 9 күн бұрын
ሶፊዬ ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ ።ከነወንድሞችሽ ።ምርጥ ወንድሞች አሉሽ እንዳቺው ሳቂታ የዋህነታቸው ፊታቸውላይ ይነበባል።ደሞ እንደዚሁ ፍንድቅድቅ በዪልን።ደሞ አምሮብሻል።ወንድሞችሽም ከሄዱ እረፍት ሲኖር እየመጡ ከጎንሽ ይሁኑ ።
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 9 күн бұрын
እንድህኮ ፈገግ ስትይ ሳቅ ስትይ ስትቀብጪ ሲያምርብሽ. የኔማር ቅመሞች 150k እናስገባት ያላህ 💗💗💗💗💗🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@S.u.yeemanafaki
@S.u.yeemanafaki 9 күн бұрын
ሶፊየ,የኔቆጆ,ጠካራ,ሤትነሽ,በከፋሽ,ስአት,ከጎኑሽ,ይሁኑ👏👏
@hikmajemal-i4q
@hikmajemal-i4q 9 күн бұрын
ሀፊዝ ናቸው ኧረ ቢስሚላህ ማሻአላህ ታድለውውውውው
@Rahmetshiferaw
@Rahmetshiferaw 9 күн бұрын
ሙዚቃው ቢቀር መልካም ነው ጭራሽ ሀፊዝ ናቸው
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np 9 күн бұрын
ማሻአላህ ወንድሞችሽ ደሞ ደስ ሲሉ መንቶች ናቼውዴ ግን ግን ታድለሽ እኔምኮ አሉኝ ግን ስዴት በታተነን እጅ 🎉🎉🎉🎉
@zara-z2x4o
@zara-z2x4o 9 күн бұрын
😢😢😢😢 አይይይይ ስደት
@Nadu-tina
@Nadu-tina 9 күн бұрын
የ ኡመተ ሙሀመድ ሰሉ አለ ረሱሊለህ
@ኢክራምኢክራም-ጰ1ዠ
@ኢክራምኢክራም-ጰ1ዠ 9 күн бұрын
صلى الله عليه وسلم❤😢
@LUBABAAHMED-kd1uf
@LUBABAAHMED-kd1uf 9 күн бұрын
saw
@JamanishMohammad
@JamanishMohammad 9 күн бұрын
ሠለላሁ አለይሂወሠለም❤❤❤
@Hነኝአደበኛዋልጅ
@Hነኝአደበኛዋልጅ 9 күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤
@HafizaSied
@HafizaSied 9 күн бұрын
Selellahu aleyhi wesellam
@ያኢላሂ
@ያኢላሂ 9 күн бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ ሶፊየ የኔ ዉድ እደነዚህ ሸጋ ወድም እያሉሽ ብቸኛ ለመሰልሻቸዉ ሊሰብሩሽ ለሙከሩት ሰወች ጥንኮሬሽንም መከታወችሽንም አሳየሻቸዉ የኔ ጠኮራ ሴት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@نعيمهامام-غ9ذ
@نعيمهامام-غ9ذ 9 күн бұрын
እኔ ወድም የለኝም ግን በጣም የሚወዱኝ ያጎት ልጆች አሉ እና እቀናለሁ ወድም ባላቸው ሶፊ ባይለዩሽ ይቱብ ብከፍቺላቸውና ከሰውጋ ብታስተዋውቂቸው ድምቀቶችሽ ናቸው ስታምሩ እደዛ ስትነፋረቂ የነበርው እነዝህን የመሰለ ቤተሰብ እያለሽ ነው አናደድሺኝ የምር ማንም የሚቀናባቸው ወድሞች ነው ያለሽ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ አየሽ ህይወት ይቀጥላል እቺ አለም ለደካሞች ቦታ የላትም በክረሽ የናቁሽን የምነረቂበት ጊዜ ቅርብ ነው ጠካራ ሁኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@nesihasirmolo-e2s
@nesihasirmolo-e2s 9 күн бұрын
ማሸ አላህ አራ ሁሌም ሰቂልኘ ኡፍፍፍፍፍ ሶፍ ሶደሽ ወንድሞችሽንም አላሀሰ ይጠብቃቸው
@አሏህሆይመጠረሸዬንአሰምር
@አሏህሆይመጠረሸዬንአሰምር 9 күн бұрын
ማሻአሏህ አቤት ማመር ወንድሞችሽ ለንች ድምቀትነቸው ሁሌም ፈገግበይ ሶፊ 🌺🌺🌺🌺🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@serjd9882
@serjd9882 9 күн бұрын
እህቴ ሶፊ ሁለተኛዬ ስኮምት።ስቀሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።ሶፊዬ ከነወንድሞችሽ ለአሏህብዬ እወድሻለሁ❤❤❤
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 9 күн бұрын
ውይ ሙያሽ ደሞ ቅመም አይደለሽ የኔ ልባም ውይ ሲያምር ስመጣ እንድህ አርገሽ እንድትቀበይኝ💗💗💗
@ٱممعاذ-ذ2ح
@ٱممعاذ-ذ2ح 8 күн бұрын
ማሻ አላህ ሶፊ ጠንካራ ከሄኑክ ድንቁ ጋ ከተለያየሺ ጀምሮ አለባበስሽ አንደኛ ነው ።ቀጥይበት ባለሙያ ነሽ ደግሞ ማሻ አላህ ❤❤❤መንታ ናቼው እንደ ወንድሞችሽ??? ታምራላችሁ ማሻ አላህ
@KadjaJeddah
@KadjaJeddah 9 күн бұрын
የኔ ጅግና የኔጭርቅ የኔ ሴት የኔበልሙይ ስውድሽ የኔቅምም💪💪💪💪💗💗💗💗 ❤❤❤❤❤❤💗💗💗💗💗💞💞💞💞
@HayatHayat-l4g
@HayatHayat-l4g 8 күн бұрын
ማሻአላህ ሶፊየ❤ ብታምነሽ የኔውዲ 🎉🎉🎉🎉 እነዚህ የመሠሉ ወዲሞችሽን ይዘሽ አላህ ይጠብቃችሁ ወዲሞቸ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NaimaMuhammad-f6r
@NaimaMuhammad-f6r 9 күн бұрын
ማሻአላህ ሀፊዘል ቁርአን ወንድሞች አሉሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@GuJo-p4v
@GuJo-p4v 9 күн бұрын
ማሻአላህ ሶፊየ ያቺን ሳቅ የሚናፍቅ ብዙ ሰዉ አለ አይክፋሽ የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤❤ ቦታዉ በጣም ያምራል🎉🎉🎉🎉🎉
@gfdssHfgh
@gfdssHfgh 9 күн бұрын
ሶፊየ የኛ ጠንካራ ሴት ሶፊን ከነ ወንድሞቿ የሚወድ ❤❤
@ራህማነኝየለሚዋሱምያ
@ራህማነኝየለሚዋሱምያ 9 күн бұрын
የንስር አይንን የምትከታተሉ በሙሉ ጀግናው የንስርአይን ጠፍቶል ሲባል ልቤተሰብሮል ሁላችሁም ዱአ አርጉለት ሶፊ ማሻአላህ ብሉአፍያ
@GsgbshhsnBsbbbdhd
@GsgbshhsnBsbbbdhd 9 күн бұрын
በጣምአላህያስገኛዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Pnice-uq3gs
@Pnice-uq3gs 9 күн бұрын
በጣም
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 9 күн бұрын
ማሻ አላህ ቁርአን መቅራት መታደል ነው እኔም ትንሽ ቀረኚ ላከትም ዱአ አርጉልኚ የኔ ውዶች😢🎉🎉
@AishaShakaru
@AishaShakaru 9 күн бұрын
ታድለሽ እኔ አልገባ አለኝ😢😢😢😢
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 9 күн бұрын
@AishaShakaru አብሽር ወስነሽ ከገባሽበት ይገባል እኔም አልቅሽ አልቅሽ አሁን አልሃምዱሊላህ ከግማሽ በለይ ደርሻለሁ በደንብ መቅራት ባልችልም ግን አልሃምዱሊላህ
@WasKan-mn4xg
@WasKan-mn4xg 9 күн бұрын
አብሽሪውዴ አላህ ያግራልሽ ጠክሪእደቁርአን ቀላልየለም አብሽሪ ለኔምሂፍዝላይነኝ አላህ ያግራልን​@@AishaShakaru
@HAYATHAYAT-gl3xv
@HAYATHAYAT-gl3xv 9 күн бұрын
ማሻአላህ በሪቺ ❤❤❤❤❤
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 9 күн бұрын
@HAYATHAYAT-gl3xv 🌹🌺
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 9 күн бұрын
ማሻ አላህ ሶፊዬ አላህ ይጠብቅልሽ ወድሞችሽ ጀግና በርቺልን🎉🎉🎉🎉
@MimiMohd-j8j
@MimiMohd-j8j 9 күн бұрын
በወንድሞች በጣም ታምራላቸው በጣም በዛውን ግን ወንድምሽን አግኝተሽ በጣም ስለምታምሩ ማለት ነው 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️ የአዲስ አበባ ደሞ በጣም ነው የሚታወቀው የምር ማለት ነው ተዝናኑ አብራችሁ ተዝናኑ እንደገና ማለት ነው ❤️❤️👍🏻😊
@NajepahApatmam
@NajepahApatmam 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@አቢነኝየተዋህዶልጅ
@አቢነኝየተዋህዶልጅ 9 күн бұрын
እንዴዚህ ያሉ ወንድሞች እያሉሽ የምን ማዘንነው ሆ ❤❤❤❤❤🎉
@tenagng8956
@tenagng8956 9 күн бұрын
የሶፊ ወድሞቸ ምርጦቸ ❤❤❤❤
@SofiaHassan-d5c
@SofiaHassan-d5c 9 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልሽ እኔም ተከታታይ አሎኝ መታነው የሚመስሎት ❤❤❤❤ያምራል
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 9 күн бұрын
የኔ ልዩወች የኔማሮች ውይ ሁሉ ያምርብሻል የኔ ጠንበለል💗💗💗💗💗💗💪💪💪💪💪💪💪💪በሉ ጥላቶ መልካም መቃጠል እሽ. 👎👎 የሶፊ አበርችወች አላህ ይጠብቃችሁ💗💗💗💗💗 ሶፊየ ሁሌም ወደፊት ወላሂ እስክለቂ ነውኮ እምከንፈው የኔውድ እኔም ውውውውድድድድድ አረግሻለሁ የኔማር
@woliyoushibru4011
@woliyoushibru4011 9 күн бұрын
ሁለት ቆንጆ ወንድማሞች እያሉሽ ነው ሁሌ የምታዝኚው የነበረው
@sihamTube8091
@sihamTube8091 9 күн бұрын
*⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።* *አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።* *እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"* *አሉት።* *⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"* *እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት* *⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።* *"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት* *⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል* *"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"* *አሉት።* *⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል* *"በአላህ ተወከል"አሉት* *⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን* *እፈልጋለው" ሲላቸው?* *"ዚክር አብዛ" አሉት።* *⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን* *እፈልጋለው?" ሲል* *"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።* *⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው* *"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።* *⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል* *"አንተም እነሱ የወደዱትን* *ውደድ" አሉት::* *⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል* *"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም* *አለብህ" አሉት።* *⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"* ሲላቸውም* *"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።* *⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ* *እፈልጋለው" ሲል* *"ፀባይህን አሳምር" አሉት።* *⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል* *"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።* *⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው* *"ሀራም አትብላ" አሉት::* *⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል* *"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።* *⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው* *"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።* *⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው* *"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት* *⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው? *"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።* *⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ* *እፈልጋለው?" ሲል* *"ሰውን አትበድል" አሉት* *⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"* *"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።* *〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው* *"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።* *⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል* *"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን
@LUBABAAHMED-kd1uf
@LUBABAAHMED-kd1uf 9 күн бұрын
Saw
@FathimaBh-w8e
@FathimaBh-w8e 9 күн бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሠለም​@@LUBABAAHMED-kd1uf
@Zede-zc8gq
@Zede-zc8gq 9 күн бұрын
ሰለሏሁ አለይ ወሰለም
@SadaKassa-c9t
@SadaKassa-c9t 6 күн бұрын
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
@toybaSeidy-k7e
@toybaSeidy-k7e 9 күн бұрын
ማሻአላ ሶፊ ታምራላችሁ መቼ ነው እኔ ሀገሬ ገብቸ ፈታ ምለው ከወዲማቸ ጋር ስዴት አዴከመኝ 10 አመቴ ነው በዚህ ላይ የኔ የምለው የልጀ አባት ልቤን ዳግም ላይጠገን ስበረ ስንት መስዋትነት ለሱ ከፍየለት ጥሩ ዴረጃ ሲዴርስ ኡፍፍፍፍፍፍ,😭😭😭😭😭
@tube6066
@tube6066 9 күн бұрын
ሶፊ መከታዎቿ ከመጡ ወድህ ደስተኛ ናት ሁለትም ደስተኛ ሁኝልኝ የኔ ውድ❤❤❤❤
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf 8 күн бұрын
መሻአላህ ሚድያ አታስተምሪያቸው ቁረአናችሁን ቀጥሉ እዳትዘናጉ ከራሳችሁ አልፉችሁ ለሀገር የምጠቅሙ ሷሊህ ልጆች አላህ ያድርጋችሁ ❤❤❤❤❤
@Mahi-A12
@Mahi-A12 9 күн бұрын
ሶፊዬ የኔ ፈንዲሻ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሳቋ ሲያምር
@sojoogoj6399
@sojoogoj6399 9 күн бұрын
የኔ ውዶች በጣም ደስ ትላላችሁ ሶፊዩ ደስታሽ ስለተመለስ በጣም ደስ ብሎኛል በርችልኝ❤❤❤❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 9 күн бұрын
ከሄሉዬ ቤት ሲሮጥ ያማጣ ብቻ ለይክ😂😂😂😂ሶፉዬን 150k እናስጋባት😢😢🎉🎉🎉
@Murshida-z5q
@Murshida-z5q 9 күн бұрын
አኔ
@ሜሪጓልካናዳ
@ሜሪጓልካናዳ 9 күн бұрын
😂
@ቀድሪያtube
@ቀድሪያtube 9 күн бұрын
😢😢😢
@TalefTalef-e8i
@TalefTalef-e8i 9 күн бұрын
የሶፊ ምርጥ መከታ ወድሞች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🎉🎉❤❤
@user-HaymiBuraLove
@user-HaymiBuraLove 9 күн бұрын
ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጣችሁ ጉሉአሚን ደምሩኝ እስኪ 😔😢
@ሀሚ..2
@ሀሚ..2 9 күн бұрын
አሚን ያረብ
@AbduSeid-o5s
@AbduSeid-o5s 9 күн бұрын
አሚን
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry 9 күн бұрын
አሚንንን
@SadaBeraka
@SadaBeraka 9 күн бұрын
አሚንንን❤❤
@Mariam-bw7fz
@Mariam-bw7fz 9 күн бұрын
አሚንንን
@hayatzain6137
@hayatzain6137 9 күн бұрын
ማሻአላህ መታ ነው የሚመሥሉት እኔሰ ወዲም የለኝም ሁል ግዜ ወዲም ያላቸውን ሳይ በጣም ነው የማለቅሠው አላህ የሚያረገው ወዲም ዬወፍቅሸ በሉኝ
@umuyuser-1
@umuyuser-1 9 күн бұрын
ማሻአሏህ ሁሌየም ይምጡ መታ ናቸዉዴ🎉🎉
@SemiraMoha
@SemiraMoha 6 күн бұрын
ሶፊየ የኔ ወርቅ እነዚ የመሰሉ ወንድሞች እያሉሽ ነው ለዛ ነጫጭባ ያለቀሽው❤❤
@ሪችየሰሜንሸዋዋ
@ሪችየሰሜንሸዋዋ 9 күн бұрын
ሶፊየ የኔ ጀግና በርችልኝ ወንዲሞችሽም ማሻ አላህ አየሸ የኔ ዉዲ ምንም አይኖርሽ ግን ቤተሰብ ካለሽ ፈገግታ አለ አሁን እኮ የኔ ማር ወዘናሽ ተመለሰ በቤተሰብሽ ስትከበቤ ጠረናቸው ብቻ ደስታችንን ይሞላል አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ዉዶች የመዳም ቅመሞችየ እኝም በሰላም ለሀገራችን አብቅቱን እደዚህ ስብስብ የምንል ያዲርገን ያረብ🎉🎉🎉🎉💦💦🌹🌹🌹🌹
@Zeenat-nf2id
@Zeenat-nf2id 9 күн бұрын
አሚንን ያረብ🎉🎉
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 8 күн бұрын
ሶፊዬ ወድሞችሽ እርግት ያሉ ደስ የሚሉ ናቸው❤❤❤❤
@HamadAlhosanii
@HamadAlhosanii 9 күн бұрын
ሶፊ የወደድኩሽ አክል ግን በአሁን ሰዓት ከበርሽኝ ለምን ብትይኝ አንድ ሰዉ የሰረዉን ጥሩ ስራ በአደበባይ እሄን ነገር ሰርቼ እንዲ አደረጉኝ ጠዱኝ ስላልሽ ብቻና ብቻ ነዉ አላህ ጥሩ ሰርቶ እንዲህ ሰራሁኝ ብሎ ከሚያወራ ሰዉ አላህ ይጣብቃን🎉🎉🎉🎉
@HediyaMusa-m8z
@HediyaMusa-m8z 9 күн бұрын
ሣ መመፃደቅ አይፈቀድም ወላሂ❤
@kiyaye-fj5hr
@kiyaye-fj5hr 9 күн бұрын
ተቀላቄያለሽሳ አችደሞ😂
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና 8 күн бұрын
ትክክል ሁሌ ትመፃደቃለች እንዲህ ሰርቸ እንዲህ አርጌላቸው አይባልም ለአላህ ብለን ከሰራን
@ሉሊብ
@ሉሊብ 9 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቀችሁ ሶፍያዬ ያኔ ቆንጆ ❤❤❤🎉🎉🎉ማሻ አላህ ወድሞችሽ ቁርአን ሃፍዞዋል አላህ ይጨምርለቸው ትልቅ አሊም ትልቅ ዶክተር አላህ ሱብሀነውተአሏህ የድርጋቸው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZuzuAhmed8085
@ZuzuAhmed8085 9 күн бұрын
ማሻ አላህ ሶፊዬ ታድለሽ ምናለ እኔም ታላቅ ወንድም ቢኖረኝ😢❤❤
@AAa-jr4gn
@AAa-jr4gn 9 күн бұрын
ለኔም ዬለኝም
@Zabeba1AZ23
@Zabeba1AZ23 6 күн бұрын
የሶፊ መከታወች ሺአመት ይኑሩልሸ የኔ ቆጆ🎉🎉🎉❤👍👍👍👍
@NdhDbh
@NdhDbh 9 күн бұрын
እስኪ ዱዋ አርጉልኝ በሰው አገር ስራ አጥቼ እየተሰቃየሁ ነው
@RaheemaRaheema-k9d
@RaheemaRaheema-k9d 9 күн бұрын
አይዞሽ እህት አላህ ያጣልሽ
@user-pt9me5de9j
@user-pt9me5de9j 9 күн бұрын
የትሀገር
@NdhDbh
@NdhDbh 9 күн бұрын
@user-pt9me5de9j ሳውዲ ነኝ
@GreenAo3
@GreenAo3 8 күн бұрын
አይዞሽ ይትነሽ
@tamretoahmad
@tamretoahmad 8 күн бұрын
ስፊ ታድለቐሽ በጣም እቀናለሁ ወድም ባላችሁ ሰውች አላህ ይጠብቅልሽ
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 9 күн бұрын
ኮሜቶች ፍቅራችሁ ደስ ሲል እፉፉ. አላህ የእርፈት እንጀራ ይስጣችሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹የኔ ሽቅርቅር ቅመሞች
@SemiraSeid-h9s
@SemiraSeid-h9s 9 күн бұрын
አሚን ያረብ ለሁላችንም
@S-fc8un
@S-fc8un 9 күн бұрын
አሚንንን❤❤❤
@Zeenat-nf2id
@Zeenat-nf2id 9 күн бұрын
አሚንንን🎉🎉🎉
@AminaMohammad-v5i
@AminaMohammad-v5i 9 күн бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ ታድለው ሀፊዝ መሆን ምኞቴ ነው ዱአ አርጉልኝ
@AHIAM-gj3wo
@AHIAM-gj3wo 9 күн бұрын
የስደት እህቶቸ አላህ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ
@Zeenat-nf2id
@Zeenat-nf2id 9 күн бұрын
አሚንን🎉🎉
@NeimajemalNeima
@NeimajemalNeima 8 күн бұрын
ኧረ ተው ወንድም ያላችሁ አታስቀኑኝ 😢ታላቅ ወንድም ያላችሁ አላህ ይጠብቅላችሁ ወላሂ ታድላችሁ😢😢❤❤❤❤
@shaltoshalto-tj8zz
@shaltoshalto-tj8zz 9 күн бұрын
Waw sofi fagatash tas ilal idaziw qaxibat wadimochish das ilaluu basalm iditi galanyuu minyote naw❤❤❤❤❤
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 8 күн бұрын
ሦፊ እነኝህን የመሠሉ ወድሞች እያሉሽ ነዉደ ሥታለቅሽ የነበረዉ በይ አላህ ይጠብቅልሽ አላህ ይጠብቃችሁ አሚንንን
@SonySony-zp5gg
@SonySony-zp5gg 9 күн бұрын
ማሻአላህአለባበስምበጣምአምሮብሽል ወድምችሽምማሻአላህዘላለምይኑሩልሽየኔቆጆ ደምስታምሩ
@hhht597
@hhht597 9 күн бұрын
ሷፊየ የኔ እንቁ አየሽው ግን ከሀዘን ቡሀላ የሚመጣው ደስታ ጉሊ አልሀምዱሊላ ውደ ❤❤❤❤ወላሂ እንደት እደምታምሩ ማሻአሏህ የኔ ጀግና ጉዞ ወደፊት ማሬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AjebushMohammed
@AjebushMohammed 9 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ማሻ አላህ የሶፍ ንግስቷ ወንድሞች አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤
@lomishifa2262
@lomishifa2262 8 күн бұрын
ማሻአላሕ አላሕ ይጠብቅልሽ ሶፍዬዬዬ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@GgdHn-p7w
@GgdHn-p7w 9 күн бұрын
አሚን ሶፊዬ የኔቆጆ🎉🎉
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w 9 күн бұрын
ማሻአላህ ሶፍየ ጀግና ወንድሞቺ ስላሉሺ ሁሌም ደስ ይበለሺ ❤️ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቺሀ ያረብ 🤲❤️❤️
@MaryemSeid3040
@MaryemSeid3040 9 күн бұрын
ሶፊ አብሽሪ ጀግና ሴት እድሁም በቱ ወደፊት
@لولو-ز2خ-ف5ر
@لولو-ز2خ-ف5ر 5 күн бұрын
መሻአላህ አላህይጠብቅልሽ ዉድሞችሽ ሶፊየ አብሽር ብዙ ኩሜት አልጥፍም
@fahedali632
@fahedali632 9 күн бұрын
የኔጀግነ ጠላትእርርድብንበል ሶፊወደፊት❤❤❤❤❤
@FaizaHasen-o9h
@FaizaHasen-o9h 9 күн бұрын
ሶፊ የኔ ፍቅር ማሻ አላህ አላህ ሁሌም ደስተኛ ሁኚልኝ አንቺንም አንደነሱ ሀፊዝ ያርግልን እኛንም
@MmMm-jw8iq
@MmMm-jw8iq 9 күн бұрын
ያምራል ሶፊዬዬ🎉🎉🎉🎉🎉
@TamimaTamina
@TamimaTamina 8 күн бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ሶፊዬ ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 9 күн бұрын
ማሻ አላህ ወንድም ች አልሀምዱሊላህ❤❤❤🎉🎉🎉
@habibahabib1019
@habibahabib1019 7 күн бұрын
ማሻአላህ ተበረከላ አላህ ይጠብቃችዉ ሁስታዞቻችን
@Kidist-g8d
@Kidist-g8d 9 күн бұрын
የኔ ውዶች አረ ስታምሩ አይለያቹሁ 🥺❤️❤️❤️😁😁
@Sadyahussein-e1j
@Sadyahussein-e1j 8 күн бұрын
ያምራል ማሻላ ሶፍዬ ዱባይ አስታወሰኝ
@user-tj9rr6jt4s
@user-tj9rr6jt4s 9 күн бұрын
ልክእደውድሞቺሺ አሰላማለይኩም ወረህመቱላሂወበረካቱ በይሶፊ ጎበዝ ጠክሪ🎉🎉
@HekmatAhmad-fp2ew
@HekmatAhmad-fp2ew 8 күн бұрын
ማሻአላሕ መታ ናቸዉ እደ ሶፊየ በርቺ የኔ ጠካራ
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 9 күн бұрын
ጎበዝ በትክክል አብሸሩ ወንድም ች አልሀምዱሊላህ ያረብ እህቴ ጀግና❤❤❤🎉🎉🎉😢😢
@saadahsaadah9872
@saadahsaadah9872 6 күн бұрын
ማሻ አላህ ደስዪበልሽ ምግዜም ሳቂልኝ ሶፊዋየ
@ያህያYahyawe-s1r
@ያህያYahyawe-s1r 9 күн бұрын
እችን coment የምታነቡ አኮዋን ካልታሰበ አደጋ ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ 🤲🙏❤️
@HamadAlhosanii
@HamadAlhosanii 9 күн бұрын
አሚን🎉🎉🎉ያራብ
@GgdHn-p7w
@GgdHn-p7w 9 күн бұрын
አላሁመ አሚን ያህያዬ🎉🎉🎉🎉
@uaeuae3009
@uaeuae3009 9 күн бұрын
አሚንንንን ያረብ
@Rukiya-ሪቾ-t5g
@Rukiya-ሪቾ-t5g 8 күн бұрын
ሶፊዬ የኛ አበባ እኛም እንወዲሻለን በርቺልን አንደኛው ወንዲምሽ ግን እዚሁ ከአንቺ ጋ ሆኖ ቢማር ላችም ጥሩ ነበር💚💚💚💚
@janaadesbaba7938
@janaadesbaba7938 9 күн бұрын
ማሻ አሏህ የኔ ጨረቃ ሶፊየ የኔ የዋህ
@kamilaYasuf
@kamilaYasuf 9 күн бұрын
የኛ ኡመት መሀመድ ሰሉ አለ ነቢ ናቸዉ ሙስሊሞች ደምሩኝ ቁርአን የምትወዱ🎉
@FaxumaAli-o7o
@FaxumaAli-o7o 9 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቺሁ ጥክር በይ የኔ ቆንጆ
@aalyaEtopya
@aalyaEtopya 8 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉mashaallaalah sofi baxami wodhishaloo❤❤
@SmaksWjaj
@SmaksWjaj 9 күн бұрын
مش الله مش الله አላህ ከአይን ያውጣችሁ❤❤❤
@meremahassen5604
@meremahassen5604 7 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህይጠብቅልሽ ወንድሞችሽን❤❤
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 9 күн бұрын
ማሻአላህ ታድለው የኔ ምርጥየ ወንድሞች 🌹🌹🌹🌹
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 9 күн бұрын
ማሻ አሏህ ወንድም መከታ ሶፊዬ ምርጥ ወንድም አሉሽ አሏህ መጨረሻቸውን ያሳምርላችሁ 🥰🥰🥰
@Muna-xu6ec
@Muna-xu6ec 9 күн бұрын
ማሻ አለህ❤❤❤❤
@SeidJasem
@SeidJasem 6 күн бұрын
ማሻላህደስስትሉአላህይጠብቃችሁለዱአሽአሜንየኔውድ❤❤
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
ሙባ ለሶፊ ስጦታ ሰጣት😱ሶፊ ደነገጠች
13:36
💫ብዙ ነገር ተፈጥሯል ብቻ መሄዴ ነው ቻውው 😱😱
22:59
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 32 М.
🚦ማርክ ይሄን አልጠበቅንም ነበር ቤዚ ተመለሰች
24:23
Beki Tube ቤኪ ቲዩብ
Рет қаралды 54 М.
አልቃሻዋ ሶፊ ሞታለች አዲሷን ሶፊ ተዋወቋት @Sofiyaabdela6
48:56
ባንተ ምክንያት ሕይወቴ ተመሰቃቀለ 😱😱
24:56
Anu royal አኑ ሮያል ፋሚሊ
Рет қаралды 55 М.
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН