🛑ሶፊ ሰለምቴ ነች እዴ🤔አጃኢብ ነው ከኢስማኢል ጋ እንዴት ተዋወቁ መልስ🥰👏እኔ ገርሞኛል 1አመት ሞላው ሳይነግሩን🤣

  Рет қаралды 104,962

Susu tube /ሱሱ

Susu tube /ሱሱ

Жыл бұрын

ሶፊ ሰለምቴ ነች እዴ🤔አጃኢብ ነው ከኢስማኢል ጋ እንዴት ተዋወቁ መልስ#new #ሶፊ&ኢስማኢል#ጋብቻ #ሰርግ #የኔ_መንገድ

Пікірлер: 221
@susutube360
@susutube360 Жыл бұрын
ላይክ አድርጉ ሶፊ ሰለምቴ ነች 😳ሙሉውን ሰምታችሁ ያወቃችሁ ስብሪና ለማወቅ ጉጉት ነበራት ይገርማል 😳ፍትህ ለስብሪና ጥያቄ ይመለስልን😢
@liwqliwq5663
@liwqliwq5663 Жыл бұрын
ሴቶች አላህን ፍሩ ሚድያ ላይ በድምፅም አትውጡ
@rehanamahdi4755
@rehanamahdi4755 Жыл бұрын
ግን የኔም ጥያቄ ነበር ግን በሰው ሂወት መግባት ብየ ፈራሁ አላህ የህዲና ወይሰብትና
@masara7252
@masara7252 Жыл бұрын
Eselemena ye wushat hayemanot nawu sele ba mekenayet nawu
@rehanamahdi4755
@rehanamahdi4755 Жыл бұрын
እስልምናን ለማገኘት መመረጥ ይላል የውሸት ሀይማኖት ቢሆንማ ለምን የሰው ልጅ ክርስቲያን ከሆነ ከተወለደ በጏላ ክርስትና ይነሳል
@susutube360
@susutube360 Жыл бұрын
@@rehanamahdi4755 ይህ እኮ የሰው ህይዎይት አይደለም እህት ሌሎቹ እድማሩበት ትናገር ሌሎቹ ስለምቴዎችስ እየተናገሩ አይደል ደሞ ቃል ገብታለች
@s.as.a.a5797
@s.as.a.a5797 Жыл бұрын
😂😂😂😂 አቤት ጉዴ ግን ምን ያረግልሻል እህት ስለሰው ማውራቱ😢😢😢
@liwqliwq5663
@liwqliwq5663 Жыл бұрын
ሴቶች ኧረ አላህን ፍሩ ሴትልጅ እንኳን ሚድያ ላይ ከቤቷ አትውጣ ይላል እስልምናችን እና ወደአላህ እንመለስ ብር አላቂነው ዱንያ አላፊናት ሱሱም ፎቶሺ ባይታይም ድምፅሺ አውራ ስለሚሆን አላህን ፍሪ እኔ በፊድወ ሚድያ የሚወጡትንም ፎቷቸውንም ለሚለቁት ተውበትን አላህ እንዲወፍቃቸው አላህን እለምነዋለሁ ወደ አላህ ተመለሱ
@mwje1289
@mwje1289 Жыл бұрын
ሴት ልጅ ሚዲያ መውጣት እደማይቻል እያወቁ ነው እሚወጡጥ ያሱብሃነክ ኸተ ኒቃብ ብትለስብ ወላ በድምፂ ያኢላሂ በፍፁም አይቻልም አሏህ ይሰትረን
@susutube360
@susutube360 Жыл бұрын
የኔ ድምፅ አይፈትንም😢😂
@mwje1289
@mwje1289 Жыл бұрын
@@susutube360 ሊፈትን እኮ የችላል የኔ አህት መሰተሩ አይሻለንም ብለሻል አህት አለም
@hasanhussein1878
@hasanhussein1878 Жыл бұрын
@@susutube360 እኔን ፈትኖኛል🙄🤔😁
@aifyame3555
@aifyame3555 Жыл бұрын
@@hasanhussein1878 😂😂
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
አይ የሙስሊም ልጆች እስኪ ሀዲስ ንገሪን ስለሰው ካላወኩ ብለሽ ከመዳረቅ
@fathumethopia
@fathumethopia Жыл бұрын
ክክክክ
@fathumethopia
@fathumethopia Жыл бұрын
ትክክል ብለሻል
@user-bw9bw3lm6s
@user-bw9bw3lm6s Жыл бұрын
እ ነበር
@SaniYour
@SaniYour 3 ай бұрын
ትክክክል
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 Жыл бұрын
ሶፊ ሰለምቴ አይደለችም ግን አባታ ነው ያሳደጋት ግን እናታ ሙስሊም አይደለችም አባታ ነው ሙስሊም እናታ የሙስሊም እምነት ተከታይ ስላልሆነች ነው ያለቀሰችው ማንም ሰው እናቱ ሌላ እምነት ተከታይ ሲሆን ያማል እኔ ከእሳ ሰምቻለሁ ከሶፊ
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
እኔም ምስክር ነኝ ሙስሊም ነች አባቷን አውቀዋለሁ።።።።።ነጥብ
@ayshamohamed8912
@ayshamohamed8912 Жыл бұрын
Subhan Allah gin min alafash sis
@sumiwallotube997
@sumiwallotube997 4 ай бұрын
አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ ሱሱ ሮመዳን ከሪም👍🏻🥰🥰🥰🥰🌹🌹
@hayatahmed4661
@hayatahmed4661 11 ай бұрын
ስንፅፍ ጣታችን ስንናገር ምላሳችን አይናችን እግራችን ሁሉ አላህ ፊት መስካሪ ነዉ እባካችሁ የኢስላም ልጆች
@familytube4409
@familytube4409 Жыл бұрын
ወይጉድ ሶፊ ሰለምቴና ሶፊ እንዲናት ያአላህ ወዴት እየሄዳችሁ ነው ምንአገባችሁ በቃ ስለሰው መፈልፈ ብቻ አንዳንድ ይቱበሮች መላችሁን አጣችሁ አረ አደብ አርጉ !!!
@Fatuma_Abdu
@Fatuma_Abdu Жыл бұрын
አሰላሙ,አለይኩም,ወራህመቱላህ,ወበረካትሁ,አህለን,ዉድ,ጓደኞቼ,እንኳን,ደና,መጣችሁ,የነበረን,ቆይታ,በጣም,ጥሩ,ነበር,በርቱልኝ,ቀጣይ,በአዲስ,ስራ,እንጠብቃችሗለን🌹🌹👍👍
@hayatahmed4661
@hayatahmed4661 11 ай бұрын
ትገርሚያለሽ ዲናችንና እኛ የት ና የት በተለይ በአረብ ሃገር ያለን እህቶች በሚዲያም ይሁን በኮሜንት በጣም እየጠፋን ነዉ
@hananmohamed6328
@hananmohamed6328 Жыл бұрын
ኣሕባዎሽ ኣላህን ፍርሁ
@redwanAbdilaziz-hs7oo
@redwanAbdilaziz-hs7oo 7 ай бұрын
ዋው መሻአለህ
@user-gu1bc7bp7r
@user-gu1bc7bp7r Жыл бұрын
እደወሬዋ ሰለምቴናት መቶ ሰብስክራይብ ሙሉ እድመልስ
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 Жыл бұрын
አይደለችም ሰለምቴ 100%
@user-ek1xg9jm5y
@user-ek1xg9jm5y Жыл бұрын
ይህ አይነት ጥያቄ ምን ያደርግላችኋል ይልቁንስ እኔ አንቺን ለማወቅ ጓጉቻለሁ
@ekramabdellahabdellah7862
@ekramabdellahabdellah7862 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣barekellahu fik
@hayattahir8371
@hayattahir8371 3 ай бұрын
Awo salamtee nache
@sabriihusen
@sabriihusen Жыл бұрын
Sira atechu new yesiwun hiwot lemebetbet Yetenasechut are tewu bemayegebechu atigbu
@rukiya7187
@rukiya7187 Жыл бұрын
አወ ስለምቴናት
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
ሱሱቆይ እኔ ምልሽ አች እኮ ሁም ጥያቃ ጠይቃሽ ጨርሹ ኮሚኒቲ ላይ ጥያቃ ጥይቆት ባለው ፎቶ አንድ እኮ ስታስቀምጭል ሆ
@seda1438
@seda1438 Жыл бұрын
ሙለአዚም ከካሜራ ጀርባ ለልጂቱ ነግራት ይሆናል የማያሣሥብ ነገር ያሣሥበናል
@yousafyousaf9723
@yousafyousaf9723 Жыл бұрын
አይዋ ይመለሥልን ?
@mohammedjemal372
@mohammedjemal372 Жыл бұрын
Liwq የተባልከው/ሽ ኮሜንት ፀሀፊ ኮሜንት ከመፀፍህ/ ሽ በፊት ስለ እስላም ሀይማኖት ወይም ስለ ሸሪኣ ህጎች በደንብ ግንዛቤ ቢኖርህ መልካም ነው ። አለበለዚያ የሰው ሀይማኖት ውስጥ ገብተህ ያልተፀፈውን ባትፅፍ
@aminaseid6821
@aminaseid6821 Жыл бұрын
ምን ያረግልሻል እህት ሰለምቴ ብትሆን ባትሆን ላንቺ የሚጠቅምሽ ምንድን ነዉ ዋናው ነገር መጨረሻችን ሲያምር ነዉ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Жыл бұрын
እሷም ላቶን ትችላለች ግን ሁለዬ ሳያት እኔም ጥያቄ ይሆንብኛል እሷ ሳቶን ግን የሆነ መንገድ አላት ሁለዬ ጉጉት አላት ሰለሰለምቴዎች ሰትጠይቅ እምትመኘው ነገር አላት የኔም በሆነ ብላ
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 Жыл бұрын
እናታ የሌላ እምነት ተከታይ ነች አባታ ስላሳደጋት እሳ ሙስሊም ነች እናታ ከፍራ ነው ሌላ ያገባች እናት ሌላ መንገስ ስትይዝ ያማል ለዛ ነው ያለቀሰች😊
@user-tr4pz7gf3c
@user-tr4pz7gf3c 5 ай бұрын
እኔም እፈልጋለው የሂወት መገዷን
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy Жыл бұрын
በሰአቱ የኒም ጥያቄ ነበር እኒም ብጠየቅ ብላ ስታለቅስ ሰለምቴ መሆንዋን መናገር አይጠበቅባትም ያስሉቁሳይን ብትናገር
@medinumdi8147
@medinumdi8147 Жыл бұрын
Aselam aleykum susu ene melew befit የትዳር ሂወት lay yenebershew nesh ?
@user-hk6px9uj4l
@user-hk6px9uj4l Жыл бұрын
አሰላሟ አሊኩም እራህመቱላሂ ወበርካትሁ ወድያገሬልጆቺ ወድያገሪልጆቺ በጣምአሬፍነው ወድያገሬልጆቺ በዚህቻይናል ብዙነገር ታገኙበት አላቺሁ ፕሮፋይል በመጫን ቢተሰብ ይሁኑ
@zaharamuraba7295
@zaharamuraba7295 5 ай бұрын
እኔመልሰልሻለሁ ሶፊ ሰለምቴናት ላልሸው እረ ከህፃንነቱዋጀምሮ ማሻአላህ ደሰየሚልተረቢአነው ያደገችው በተለይአባቱዋ ምረጥአባት ጀዋረ በሒወትኑሮ ማየቱ አለሀምዱሊላህ በጣምደሰይለኛል
@user-wp4rz7oi7h
@user-wp4rz7oi7h Жыл бұрын
እንደው አሁን ምን አርጉ ነው የምትይው እንድህ ብላ ተጣይቃ ለምን ዝም ብለሽ ተውሂድ አትማሪ ወይ አስተምሪ ነገር ማመላለስ ስለሰው ህይወት እኔ ምን መልካም ስራን ይዣለሁ እጌታየ ፊት ስቀርብ አንልም ለመጨርሻሽ ቤት አትዘጋጅም
@Medi-Tube2
@Medi-Tube2 Жыл бұрын
ከአሁን ቀደም ሰለምቴ ነኝ ምንም አላለች ሙስሊሞች ነን እኛ በመላ ምት በመሰለኝ ባናወራ የተሻለ ነው እሷው እስክትመልስ መጠበቅ ነው ሶፊ ያኔ አለቀሰች እንጅ ምንም አላለች ስለኔ ህይወት ወደ ፊት አብራራለሁ ብላለች ከዛ ወድህ የተለየ ነገር የለም
@susutube360
@susutube360 Жыл бұрын
እኮ እኔም እኮ እሱን ነው ያልኩት ጀምራ ነው የተወችው😅
@Ahlam_yeabate
@Ahlam_yeabate Жыл бұрын
ተቅዋ ሀበሻ ግሩፕ ላይ የሳምንት እንግዳ ሁና ቀርባ ቃለ መጠይቅ ተደርጋ ነበር ወላጆቿ ተላይተው የራሳቸውን ኑሮ እየኖሩ ነው ያደገችው አባቷ ጋር ነው እናቷ ነን ሙስሊም አግብታ ወላልዳ እየኖረች ነው ለዛ ነው እሷም እንደማንኛውም ሙስሊም የእናቷ ጉዳይ ያሳስባታል።
@susutube360
@susutube360 Жыл бұрын
@@Ahlam_yeabate 😊
@rabimuha4014
@rabimuha4014 Жыл бұрын
ሰለምቴ ብትሆን ባትሆን ላንቺ የሚጠቅምሽ ምንድን ነዉ ዋናው ነገር መጨረሻችን ሲያምር ነዉ
@user-qn4eo1gv5e
@user-qn4eo1gv5e Жыл бұрын
ውይ ግን በተለይ ሴቶች ወሬ ስትወዱ የሆነችውን ትሁን ምን አገባችሁ ውይ ኧረ ዩቱብ ጠላሁ በሀሜተኞች የተነሳ እንዲህ አድርጎ መጎርጎር
@user-wn2gi6lq4i
@user-wn2gi6lq4i Жыл бұрын
በቃ መልሳለች ለምን አስፈለገ አሁን መጠየቁ
@user-hi9fq4fj6j
@user-hi9fq4fj6j Жыл бұрын
የወሬ ሱስ ያለባቸው አላህ ልቦና ይስጠን የዩቱብ ጡረተኞች በምን ገዘብ እያግኝ
@user-om8zs4cn6l
@user-om8zs4cn6l Жыл бұрын
ሰለምቴናት ነገርግን የሰውልጅ ተረዱ በሁኔታዋ አላህ አድሏት እስልምናንወፈቃት ነገርግን ከቤተሰብ ውስጥ ትክክለኛውን እምነት ሳይዙ ወደአኬራ መሄድ በጣምከባድነው እንደዛ ያሉ ነገሮችን እያሰበችነው የምታለቅሰው ይመስለኛል አላሁ ዋእለም የስንቶቻችንቤተሰቦችናቸው አሁን ሽርክ ውስጥ ተዘፍቀው የሚኖሩት ሀቂቃ እኔም በትክክለኛውምነት ጠቂዲኑሮአቸው የሞቱት ብዙም አያመኝ በዱንያም በአኬራም ማጣቴንሳስብ ያመኛል
@MadinaMustafa-en7li
@MadinaMustafa-en7li 11 ай бұрын
ኧረ እህት እሄን ሁሉ ከሉ በኋላ ይመስለኛል አይከብድም 😂😂😂
@user-pl9rs5uf1x
@user-pl9rs5uf1x 8 ай бұрын
እደዛነውእኔምየሚመሥለኝ🎉
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
ያየኔምጥያቄነው ግንደሞ መናገርካልፈለገችስ ውደ
@user-ux9it4ux4n
@user-ux9it4ux4n Жыл бұрын
አይደለችም ሶፊያ ጀዋር ሁኖስሞ እንደትነው ሰለምቴ የምትሆነው
@user-ki9yr7on1i
@user-ki9yr7on1i Жыл бұрын
ከንግግሯ እደተረዳሁት ሰለምቴ ናት መስል😳
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
የማይረባ ነገር አታቅርቢ
@user-nz1ti2fd6e
@user-nz1ti2fd6e Жыл бұрын
Ahun achi men agebash yha ageda adelem ballah wera qeeri
@hajibakiyar6535
@hajibakiyar6535 Жыл бұрын
ምን ይመለከትሻል ተያት
@user-xz7rf2se1s
@user-xz7rf2se1s 10 ай бұрын
ስወዳት
@SamyaAbdulla
@SamyaAbdulla 10 күн бұрын
አር አላህን እንፉራ ያአላህ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@AmanAman-ir9et
@AmanAman-ir9et Жыл бұрын
ዲኗላይ መፅናትነው ዋናውነገር ለላወረ ለምንአስፈለገ
@rahmamd2133
@rahmamd2133 Жыл бұрын
መሰለችኝ እረስቼላት ነበር አስታወሽኝ ሽኩረን😂🥰
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Eegumsaa yoomuu wal'ansaa dhibeen wawrwb gurriis Eegumsaa Beekumsii
@user-yb2oi8dd9v
@user-yb2oi8dd9v Жыл бұрын
አዎ ናት መሰል ይህን ሰትናገር የት ነበርኩ ወይሰ አልተለቀቀም?
@rehanamahdi4755
@rehanamahdi4755 Жыл бұрын
የኔ መንገድ በረመዷን ነበር የቀረበው ሚንበር ቲቨ
@user-hf8cr7gc5o
@user-hf8cr7gc5o Жыл бұрын
ምን አገባሽ ካወክሽ ምን ልታረጊ ነው
@hayatseman9666
@hayatseman9666 Жыл бұрын
ጠይብ መመር ምን አሥፈለጋቹ ባገራችን ሙሥሊም ክርሥታን ተጋብቦ ቶ በሚኖርበትአገር ለምየሄንያክል አካበዳቹ ወዲነል እሥላም ያልመጡ ቤተሠቦችካልዋት ረበና ሒዳያ ይሥጣቸዉ
@rabjasaeed6941
@rabjasaeed6941 Жыл бұрын
ምንአገባሽአች ሥለዚህየምታወሪዉ
@user-ev9oo1jw8v
@user-ev9oo1jw8v Жыл бұрын
እሧ ሎሌሎች ያሥተምራን ቤላ ካበች ትናገራለች እናተ አታጨናንቋት ደሞ ይህ ነገር ለሧ ህይወት ለቤተሠቦቿ ክብር የሚያሠጋ ከሆነ ትናገር ግድ አትበሉ የ በህይወታችን እያዳዳችን የሚነገር የማይነገር ሚሥጢር አለን ሥለዚ ሚዲያ መዉጣቱ አሥፈላጊ ከሆነ እራሧ ያዉጣ በሠዉ ጫና መሆን የለበትም
@rahmaislam3653
@rahmaislam3653 Жыл бұрын
መልሽ ሶፍ
@nabah8797
@nabah8797 9 ай бұрын
በየት ነው ያመለጠኝ🤔🤔🤔
@user-fh2wq4bv4t
@user-fh2wq4bv4t 5 ай бұрын
ግን ሰለምቲ ነው የምትመስ ለው
@meremahassen5604
@meremahassen5604 7 ай бұрын
❤❤❤
@halimo1255
@halimo1255 Жыл бұрын
በርግጥ ኢሱዋንም በስነስራቱ በእና ቢላል ትቢ ቢት ቀርቢ ደስ ይላናል
@hayatemohammede8723
@hayatemohammede8723 Жыл бұрын
Yaname teyaka nwe saberena selalmasasahewe Jeremy bellotale
@sikosilo8413
@sikosilo8413 Жыл бұрын
በቃ ካልፈለገችስ ተዋት
@YusraAbdu
@YusraAbdu 7 ай бұрын
ጉድ ምን አገባሽ የወሬ ጥማት
@jessyjess4530
@jessyjess4530 Жыл бұрын
ግን የመለከታችኋልዴ ሰለምቴ ሆነች ከደለች ምድረ ደነዝ
@hayatseman9666
@hayatseman9666 Жыл бұрын
በማይረባ ነገር ግዜያቹ አታቃጥሉ እባካቹ ነብያችን ሥለሠዉ ሚስጥር ለማወቅ አትመራመሩ እባካቹ ምንይጠቅምሻል እርግጠኛንኝ ፎሎለማግኘትእጂ ሥለሥዋአሣሥቦሽ አይመሥለኝም ካሣሠባቹ ዱአ አድርጉላ የማይረባ የቡናቤት ወሬ ሙሥሊም አይለቃቀምም
@sadiahath4383
@sadiahath4383 Жыл бұрын
ሰለምቴ አደለችም
@ema-pq8mv
@ema-pq8mv 11 ай бұрын
እናተ ምን የሰውን ውስጣወስጥ ማወቅ ምን አስፍለገ ግን? ወይ ሴቶች እናተም መልሱ የሰውን ውስጣውስጥ ማወቅ ምን አስፍለገ ?
@masara7252
@masara7252 Жыл бұрын
Eselemena ye wushat hayemanot nawu sele ba mekenayet nawu
@TrueBelivers1
@TrueBelivers1 Жыл бұрын
allah yikr yibelish ehit allah hidaya yistsh amin bey
@MoonlightPM
@MoonlightPM 5 ай бұрын
Quranin anbibi/b Ina yane freji/Fred
@masara7252
@masara7252 5 ай бұрын
@@TrueBelivers1 Eselemena ye wushat hayemanot nawu 100 %
@masara7252
@masara7252 5 ай бұрын
@@MoonlightPM Allah semu manwu?? 😁
@habibnurhusin8687
@habibnurhusin8687 Жыл бұрын
እኔም የሁልግዜ ጥያቄየ ነበር ግን ቃልዋን አጥፋለች ትጠየቅልን በዚሁ አጋጣሚ መብሩክ ባረከላሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ፊልኽይር
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 Жыл бұрын
መልስ መልሻለሁ እይው
@bantbba1515
@bantbba1515 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@user-nm8hk7hh1r
@user-nm8hk7hh1r 9 ай бұрын
አዎ ሦፊ ሙሥልም ነት ግን እናቷ መሥልም አይደለችም ተወልደ የደገችው ምዘን ነው
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
ማን ነገረሽ ??
@haseenath7539
@haseenath7539 Жыл бұрын
ሶፊ የክርስቲያን ሰለምቴ ነች እኔ ከዚህ በፊት ሰምቻለሁ
@laylahussein500
@laylahussein500 Жыл бұрын
አይደለችም
@halehale1374
@halehale1374 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-kg4jx4xh6s
@user-kg4jx4xh6s 5 ай бұрын
ምንነካቸውሴቶቹ
@seadamohammed2582
@seadamohammed2582 Жыл бұрын
Mn agebashi
@LulumTube
@LulumTube Жыл бұрын
እኔ አሁን የሼሆች ያዳችውን ቁጥር የምታውቁ ላኩልኝ በአላህ
@susutube360
@susutube360 Жыл бұрын
ሼሆች ማን ናቼው?
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
የማን ሼህ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
🤣
@shddvvagsusvv8653
@shddvvagsusvv8653 Жыл бұрын
የኔዉዲከይሁሉመፈልፈልአላሁሱባሀነሁታአላያሳካላችሁማለትይበልጣልአላህህድያይስጥሺ
@zahraz729
@zahraz729 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍💯💯
@EntisarMohammed-nz6zl
@EntisarMohammed-nz6zl Жыл бұрын
እህት የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ የሆንሽው አሁን በሶፊ ሒወትም ሆነ በትዳር ላይ አንቺ ምን አግብቶሽ ነው ወሬ የምትፈተፍቺው ወይስ ቅናት ነው ባክሽ የራስሽን እወቂ መጀመሪያ
@user-df5zl6nw8v
@user-df5zl6nw8v Жыл бұрын
አችለወሬ ምንአስቸኩለሺ አይመለስም
@tofikmuzeyen3747
@tofikmuzeyen3747 8 ай бұрын
ስራ ፈት ብታውቂ ምን ልታመጪ ነው
@user-ct4ou6qn8b
@user-ct4ou6qn8b 5 ай бұрын
🎉🍪🍪🍪🍪🍪🍪🍪👍👍👍☕️☕️☕️☕️☕️
@user-bv8ch1ck8b
@user-bv8ch1ck8b Жыл бұрын
ማፈር ቀረ በቃ ሆሆሆ አላህ ያህዲኩም
@user-gk7eg5mw8h
@user-gk7eg5mw8h Жыл бұрын
እሰካሁን አልመለሰችም እዴ🙄
@susutube360
@susutube360 Жыл бұрын
አልተመለስም🤣
@eman6877
@eman6877 Жыл бұрын
Bemayageban eyegeban lemin fetefit, fitih letiyakewochachin
@user-lr5bl4by5y
@user-lr5bl4by5y Жыл бұрын
ሶፊያ ጁሃረ ብሎ ሰለምቲ አለደ ? ወይንስ አባቷም ሰለምቲ ነው? ማለቲ የአባቷ ስም ጁሃረ ስለሆነ የሙስሊም ነው ብየ ነው
@user-zy3qi3lf9i
@user-zy3qi3lf9i Жыл бұрын
ስለስው ሂውት ምን አገባችሁ. የአላህ ሀምሺ በአሁን ስአት ሙስሊም ናት አልሀምድሉላህ. ስለስው ሂውት አትፈትፍቱ
@user-xl8lw9kv7b
@user-xl8lw9kv7b Жыл бұрын
ሶፊእራሷ ንብሸፍን ደስ ይለኝነበር
@abdu9789
@abdu9789 Жыл бұрын
እናትዋ ሙስሊም አደለችም ለዛነው
@jituabebe3445
@jituabebe3445 Жыл бұрын
Selemte mehonuwa ceger alew 2teya dereja muslim nat malet new? melkam astesaseb yalat set temesleyalece kenante balawqem programwan ayewalew bezu gze wede eslemna limetu lasebum hone lemimtu temerte yemihon program yemesleyal ena selemte ende mulu muslim aytayum? selemte nat selemte new telalacu esti asreduye mendenew cegeru
@user-rg6xb8vf7n
@user-rg6xb8vf7n 9 ай бұрын
Yehonsh weregna negar nash
@abdinurhusien2253
@abdinurhusien2253 Жыл бұрын
ወይ የሰዉ ዠቅት
@ss-md6ff
@ss-md6ff Жыл бұрын
Getattt min yasikischal litm hamet chekolisch aradintischi feligi
@kamilkemal9449
@kamilkemal9449 10 ай бұрын
Lgzeb blhe meseth mediya er quran terqumu bamargal gogol gbuna abebu motal deget lemta echelal dmo tesekalch mjmriya denshen ewkiy bdzeh aynt ymimta gzeb brkam yleum ysetykachuhal atm meseth mediy bmawutateh achenm fotoshen nbmltfshe arfom trfomsakeshe tu mejmriy Alahen efkeda ayfkedem blshe rykiy eslemnachn atasedbiy alahen friy
@hayatyasin3877
@hayatyasin3877 Жыл бұрын
ማካበድ መድን ነዉ
@Samira1841Samira
@Samira1841Samira Жыл бұрын
እኮ
@amirtaju8849
@amirtaju8849 11 ай бұрын
የሶፊም እናት ካፊር ስለሆነች ነዉ አባቷ ግን ሙስሊም ነዉ ሶፊ ግን ሰለምቴ አይደለችም
@sityebra5870
@sityebra5870 Жыл бұрын
Jill wegeashen asemerqiy ayetafetem
@floraflower9525
@floraflower9525 Жыл бұрын
በቃ መልሳለች ባንቺ ጥያቄ ውስጥ የኔን ምላሽ አግኝቸዋለሁ ማለት ምን ማለት ነው መስማት ብቻ ሳይሆን ማዳመጥ
@susutube360
@susutube360 Жыл бұрын
እዎ::ግን ግልፅ አይደለም...🙄
@abdudelil8715
@abdudelil8715 Жыл бұрын
እኛም እየጠበቅን ነው በጉጉት
@user-os6qb4lo2j
@user-os6qb4lo2j Жыл бұрын
አራ ሰለምቴ አይደለችም እናቱዋ ወዳ ኩፍር ገብታ ነዉ
@medinabintendris
@medinabintendris Жыл бұрын
ሀሀሀሀ የአንድ አምት ወሬ ነው እረ ቢሰሚላህ ሰታሰቁ
@user-ms2zz8hq4g
@user-ms2zz8hq4g Жыл бұрын
ሡሡየ የኔወረኛ እንደውእኮ እንደኔ ወሬሥቶጅ የሣቄምንጭ
@susutube360
@susutube360 Жыл бұрын
🥰😁
MAGIC DRINK TRICK TUTORIAL 😱😳
0:20
Milaad K
Рет қаралды 41 МЛН
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 37 МЛН