ሶፊ ሳታስበው ታናሽ ወንድሜ ቤታችን መጣ 🥰

  Рет қаралды 135,380

Lij Tofik

Lij Tofik

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 6 ай бұрын
ልጅ ቶፊቅ እና ሶፊ አንድ ላይ በመሆናቸዉ ደስታ የተሰማዉ ብቻ እስኪ👍👍 ደምሩኝ አይከፈልበትም
@ዘይነብዩቱብ-ኸ9ጰ
@ዘይነብዩቱብ-ኸ9ጰ 6 ай бұрын
ሙቢ ደምረኝ
@mesi21tube
@mesi21tube 6 ай бұрын
​@@ዘይነብዩቱብ-ኸ9ጰመጣው
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 6 ай бұрын
እኔ
@SelamDebaba-nx7cw
@SelamDebaba-nx7cw 6 ай бұрын
ሙቢ አይደለም ፌክ አካውት ነው😅
@KedirAlemu-rc4el
@KedirAlemu-rc4el 6 ай бұрын
እኔንም ደምሬኝ ለልጀ አሳድጌ ላወርስ ነው ክክክ
@Mametube
@Mametube 6 ай бұрын
እስከዛሬ ካየሀቸው ቪድዮ በጣም አስተማሪ ሁኖ የገኘሁት ቪድዮ ይሄ ነው ብሮ
@AliMohammed-t3w
@AliMohammed-t3w 3 ай бұрын
🤩🤩🤩🤩🤩
@Rozaguraga
@Rozaguraga 6 ай бұрын
አረብ ሀገር ያላቹሽእህቶች ጀግኖች ናቸው የሚል ላይክ ግጩ እኔ ትልቅ ክብር አለኝ
@nasriyasabri9430
@nasriyasabri9430 6 ай бұрын
❤🙏
@ekramtube6423
@ekramtube6423 6 ай бұрын
ደምሬኙ ዉደ❤❤
@labebahbader3961
@labebahbader3961 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AliMohammed-t3w
@AliMohammed-t3w 3 ай бұрын
🤗🤗🤗🤗🤗
@HfhfgVcjhg
@HfhfgVcjhg Ай бұрын
❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 6 ай бұрын
ሱፍያ ጃግና ነት ያምቱሉ ብቻ ለይክ 😢😂😊
@ኡሙአሚራEmuAmira
@ኡሙአሚራEmuAmira 6 ай бұрын
ደምሪኝ
@ELHAM-gw6fe
@ELHAM-gw6fe 6 ай бұрын
ነይ ቤተሰብ እንሁን
@ekramtube6423
@ekramtube6423 6 ай бұрын
​@@ELHAM-gw6feደምሬኚ ዉደ❤❤
@ekramtube6423
@ekramtube6423 6 ай бұрын
​@@ኡሙአሚራEmuAmiraደምሬኚ ዉደ❤❤
@Lijrich
@Lijrich 6 ай бұрын
ደምሪኝ እኔም አደርግሻሎ​@@ኡሙአሚራEmuAmira
@የህልሜተዋናይ
@የህልሜተዋናይ 6 ай бұрын
ግን እኔ ብዙ ጊዜ አያታለሁ እችን ልጅ ግን ኮምቸ አላውቅም የምር ምርጥ ልጅ ናት ውስጧ ንፁህ ነው የኔ ማርርር❤❤❤
@AliMohammed-t3w
@AliMohammed-t3w 3 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@ጥዕምቲይቱብ
@ጥዕምቲይቱብ 6 ай бұрын
ሶፊ እምገርም ምላሽነው አስተሳስብዋ ይለያል የምትሉ ❤❤❤
@ELHAM-gw6fe
@ELHAM-gw6fe 6 ай бұрын
ደምሪኝ
@DOKEDoko-ss6bd
@DOKEDoko-ss6bd 6 ай бұрын
ልጅቱ ኮ ቅመሚ ኮናት ❤ ሶፊ ትለያለሽ
@ኡሙአሚራEmuAmira
@ኡሙአሚራEmuAmira 6 ай бұрын
ደምሩኝ 🎉🎉🎉🎉
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 6 ай бұрын
ባክሽ ተነጋግሮ ነው
@ekramtube6423
@ekramtube6423 6 ай бұрын
ደምሬኚ ዉደ❤❤❤
@Volege123-b1y
@Volege123-b1y 6 ай бұрын
😂😂አተ ልጅቷን ማቃጠል ብቻሆነ ስራህ። 😂😂😂። ሴቶችየ። ወዶችን። እጥፍ አርገው ማቃጠል ይችላሉ። እስኪ ለራሳችሁ ላይክ
@ሰአዱከላላዋ
@ሰአዱከላላዋ 6 ай бұрын
በጣምውይናየእሱከየትእንደሚመጣው
@ሰአዱከላላዋ
@ሰአዱከላላዋ 6 ай бұрын
እናንተናቹሁዘናፈታየምታረጉንውይና
@ዘይነብዩቱብ-ኸ9ጰ
@ዘይነብዩቱብ-ኸ9ጰ 6 ай бұрын
ዊና ደምረኝ
@LuluWelo
@LuluWelo 6 ай бұрын
ውና አይደለም እኮ
@ዘይነብዩቱብ-ኸ9ጰ
@ዘይነብዩቱብ-ኸ9ጰ 6 ай бұрын
@@LuluWelo እና ማነው
@ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ
@ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ 6 ай бұрын
የሰው ሀቅ የዞህ የጠፋል አለች ሶፊ ሴት እኮ ነሸ❤❤❤❤
@ELHAM-gw6fe
@ELHAM-gw6fe 6 ай бұрын
ደምሪኝዉዴ
@AliMohammed-t3w
@AliMohammed-t3w 3 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲❤
@Senayitmulugeta-x6j
@Senayitmulugeta-x6j 6 ай бұрын
የኔ ጀግና ሴት እኮ ነሽ ሶፊ የሰው ሀቅ ይዞክ ነው ሚጠፋው አለች እኮ የኔ ማር ❤❤እስኪ የሶፊ አድናቂዎች ደምሩኝ
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 6 ай бұрын
ሶፊዬ ምርጧ የሚደርስሽ የለም ስርአትሽ እርጋታሽ ውበትሽ ሁሉ ነገርሽ ውድድድ ነው ማረግሽ የምር❤❤❤
@WiaTube770
@WiaTube770 6 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ክፉ አይንካችሁ❤❤❤
@ሰአዱከላላዋ
@ሰአዱከላላዋ 6 ай бұрын
አሜንወንዱምእናንተምኑሩልን
@KireaKr
@KireaKr 6 ай бұрын
አሚንንን
@HahaBabba
@HahaBabba 6 ай бұрын
አሚን
@mariommariom4227
@mariommariom4227 6 ай бұрын
አሜን ወድም አለም❤❤
@AmsalechAbera-yd5pu
@AmsalechAbera-yd5pu 6 ай бұрын
amen
@userenter2635
@userenter2635 6 ай бұрын
የበለጠ ደግሞ ሶፊ ስለጉዳዩ ታስረዳችካለች ሲላት ምንድነው😂😂😂😂ሲዛዝን አለች የኔእናት ግራገባት ንገራቸው ሲላት ቆይግን ያልገባኝነገር አለ አለች😂😂ለምን ሺ ግዜ አላክ አለች ምርጥሴት ስወድሺ👌❤ምርጥ የትዳር አጋርናት ያለች የሰውነገር የማትፈልግ ሙሉ አካል እያለን ሰርተን መለወጥነው እንጂ እንዴት ለታማሚ ተብሎ በተሰበሰበ ብር ሕይወታችንን እንውጥ ትለኛለክ ድህነቴ ይሻለሻል ለጥፋትህ ተባባሪ አልሆንም።
@ekramtube6423
@ekramtube6423 6 ай бұрын
ደምሬኙ ዉደ❤❤
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 6 ай бұрын
😂😂😂😂🎉አሳቀችኝ😂
@LubabaAhmed-w1z
@LubabaAhmed-w1z 6 ай бұрын
🎉❤🎉
@masimasi6930
@masimasi6930 6 ай бұрын
ሶፊ የኔ ዉድ ❤ ያንችን አይነት ንፁህ ልብ ያላቸዉን ያብዛልን
@reemahmad3374
@reemahmad3374 6 ай бұрын
ሶፊዬ የኔ ጀግና በስው ብር ነው እንዴ ህይወታችንን እምንቀይረው አለች አሏህ ይጨምርልሽ
@Rukya274
@Rukya274 6 ай бұрын
ሪመዳን ያደረሰን አላህ ለይለተል ቀደር አላህ ይወፍቀን
@ኡሙአሚራEmuAmira
@ኡሙአሚራEmuAmira 6 ай бұрын
ደምሪኝ እስኪ 🎉🎉🎉🎉🎉
@ኡሙአሚራEmuAmira
@ኡሙአሚራEmuAmira 6 ай бұрын
አሚንንን🎉🎉🎉
@LuluWelo
@LuluWelo 6 ай бұрын
አሚንንንን
@zaibagetahunmollaw4508
@zaibagetahunmollaw4508 6 ай бұрын
አሚንንን ውደ❤❤
@ELHAM-gw6fe
@ELHAM-gw6fe 6 ай бұрын
አሚን
@BetiBeti-hj6no
@BetiBeti-hj6no 6 ай бұрын
ሁሉ ነገርሽ ውብ ነው የኔ ማር እንዴት እንደምወድሽ የኔ ቆንጆ ሶፊዬ ❤❤❤❤❤❤🥺🥺🥺
@EfremTube21
@EfremTube21 6 ай бұрын
ሶፊ😂አይዞን😂
@LolooKasa
@LolooKasa 6 ай бұрын
😂😂😂
@chialidagafa9414
@chialidagafa9414 6 ай бұрын
❤❤❤😂😂
@rahima1683
@rahima1683 6 ай бұрын
ኤፉየ ወላሂ ❤ማሺቃበጥ አይሰለችህም❤
@Nddje-c8h
@Nddje-c8h 6 ай бұрын
ምና አደረገ ገልቱ😂😂​@@rahima1683
@ሀኒቾYube
@ሀኒቾYube 6 ай бұрын
😂😂
@MekiyaDemisse
@MekiyaDemisse 6 ай бұрын
ሶፊ የኡነት ምርጥ የዋህ አስተዋይ ሠዉ አክባሪ ናት
@Hana-qb6oo
@Hana-qb6oo 6 ай бұрын
ማሪያምን በጣም ጀግና ሴትነሺ እህቴ አስተዋይ ልጅ ነሺ ቀጥይበት ጎበዝ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 6 ай бұрын
አቤት ተኮል 😂ሲቀጥል ሶፋ ልዩ ልጅነች አተ ግን በዚህልክ አታሳቃት ደዉለህ አች አትበል የሚሥትህ ልጅመሠለችህእደ የሆነገረሥትል እኔ ነዉ ይላል አትላላጥ የምር የዋህ ቆጆ ልጅናት ❤❤
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 6 ай бұрын
ውይ ይቺን ልጅ የዋህነቷንና ቀናነቷን ስወድላት የቶፊቅ ተንኮል ግን የሌለ ነው፡፡
@الْحمدوللاح
@الْحمدوللاح 6 ай бұрын
ሶፊ የኔ ቆጆ ትክክልነሽ የስው ገዘብ የስውነው
@agurashabate
@agurashabate 6 ай бұрын
ፕራክ ይቅር የምትሉ🎉
@123hawa41
@123hawa41 6 ай бұрын
ሽይ ጊዜ እላለሁ
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube 6 ай бұрын
በጣም ነው የስጠለኝ ፕረንክ ዩቱበሮች ጨምር ደበሩኝ ስንት ጨቃት የለን ሰው ነን ፈታ መለት ስገበችሁ ጨቃት የበዛሉ😢😢100ዐዐ ሺ ግዜ እለለው
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 6 ай бұрын
ተነጋግረው ነው
@nawal5119
@nawal5119 6 ай бұрын
የነሱ አይቅር በጣም ነው ሚመቹኝ ሀቅ❤😂
@nawal5119
@nawal5119 6 ай бұрын
​@@123hawa41 የአል ነሰር ደጋፊ ነሰር ውሰጤ ነው 💛💙💛
@GeySysy
@GeySysy 6 ай бұрын
ጉበዝ የኔ ቆንጁ የሰዉ ነገረ አይነቅምም እግዚአብሔር አምላክ የራሳችንን ያብዛልን ❤❤❤❤❤
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 6 ай бұрын
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤
@Zebura-d5v
@Zebura-d5v 6 ай бұрын
አሚንንንንን❤❤❤❤
@tsigetolosa2365
@tsigetolosa2365 6 ай бұрын
አሜን ሁላችንንም ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@adad7914
@adad7914 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@haleemaali2389
@haleemaali2389 6 ай бұрын
አሚንንን
@ኢተቂላህ-በ4ዘ
@ኢተቂላህ-በ4ዘ 6 ай бұрын
አሚንንን
@samiramohammed4739
@samiramohammed4739 6 ай бұрын
ወላሂ ደግሜ ደግሜ ነዉ ያየሁት ማሻአላህ ተባረከላ ሶፊዮ ተሳቀቀች
@farukmohammed553
@farukmohammed553 6 ай бұрын
ሶፊ የኔ ዉድ ወላሂ በጣም ነዉ ያከበርኩሽ ማሻአላህ
@እመቢትበለዉ
@እመቢትበለዉ 6 ай бұрын
4:02 ጸጸጸ
@ekramtube6423
@ekramtube6423 6 ай бұрын
​@@እመቢትበለዉደምሬኚ ዉደ❤❤
@MeseretShita
@MeseretShita 6 ай бұрын
ሶፊዬ የኔ ጀግና ወላሂ በጣም ነው ያከበርሁሽ በፊትም እወድሽ ነበር አሁን የበለጠ ነው የወደድሁሽ ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤
@صفيه-ق3ث
@صفيه-ق3ث 6 ай бұрын
ቆይ እኔ ያልገባኝ ነገር ከተጋባችሁ ለምን ቤተሰብህ ጋር አልሄደችም ይሄ ጥያቄ እደኔ የሆነበት
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m 6 ай бұрын
እኔም ልል ነበረ ወንድሙን እንደማታውቀው ተናገር
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 6 ай бұрын
ግራ የተጋባ ነገር ነውኮ ተጋባን ብለው ቤተሰብ የማያውቃት ጉድኮነው
@fahedali632
@fahedali632 6 ай бұрын
ግደርእኮሂደው ሰርተዋልአላየሽምግቢነእዮውዴ
@ktube8920
@ktube8920 6 ай бұрын
ወሎ በየት ነው የሚሄዱት 😢 ጎንደር ሂደዋልኮ
@mubeshier
@mubeshier 6 ай бұрын
አዎ
@ደረሳዉሠይድ
@ደረሳዉሠይድ 6 ай бұрын
አይ ሶፊ ጀግና ነሸ ከምር አላህ ይጨምርልሸ ቶፊቅ እረታው አንተልጅ ተስፋ ሰለሰጠሁ ይቅርታ አልከው እኮ እሰይ ከከ
@LamrotTamer
@LamrotTamer 6 ай бұрын
ሶፊ አንደኛ ❤የሰዉ ሀቅ አይጠቅምም ሳህ❤
@xpk5509
@xpk5509 6 ай бұрын
አቦ ምን ላድርግሽ የኔ ቆንጆ የኔ ልእልት ይመችሽ እማ ውድድድድ❤❤❤❤
@ሰሚሰይድ
@ሰሚሰይድ 6 ай бұрын
ብራክ ይቅር የምትሉ እስኪ
@lassddf2180
@lassddf2180 6 ай бұрын
እግዚአብሔርን በጣም ነው የምወድሽ እህቴ ሶፊዬ የኔ የዋህ ደስ የምትል ልጁ ናት የኔ ቅን ለምን ሺ ጊዜ አላክም አለች የኔ አስተዋይ እውነትሽን ነው የሰው ሀቅ ይዞን ነው የሚጠፋው😢❤❤❤❤❤
@HaneniDatemo
@HaneniDatemo 6 ай бұрын
እኛ ያመደብ ቤት ሰልችቶነል እነንታ በፕረክ ታደክሙነለቹ😢😢❤🎉😢😢
@mubetube2
@mubetube2 6 ай бұрын
ሶፊየ መልካም ጨዋ ናት በርቱ👍ቶፊቅ ኡነቱን ነዉ አሁን ላይ ብዙወቹ እዲህ እያሉ ነዉ የሚለምኑት
@Dhdhdhdhs
@Dhdhdhdhs 6 ай бұрын
ጄግና ሴት 🎉🎉🎉🎉🎉 አዴኛ ብየሻለሁ ዛሬ ኮሜት ፅፌ አላቅም ዛሬ ግን ልፃፍ
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 6 ай бұрын
ጀግና ሶፊፊፊፊፊፊፊፊ አላህ በሀቅ ላይ ያፅናን
@sadaawel8097
@sadaawel8097 6 ай бұрын
አረ በአላህ ብዬ ልለምናቹ ማማ ዩትብ ሼር እያረጋቹ አሳድጋት አይከፈልበትም።
@ekramtube6423
@ekramtube6423 6 ай бұрын
ደምሬኚ ዉደ❤❤
@MangsetEshete
@MangsetEshete 6 ай бұрын
ሊኩን አስቀምጪ
@saraa4657
@saraa4657 6 ай бұрын
Sofi jagnaa❤❤❤ nesh wallahi
@AsyaKasim-hg9fx
@AsyaKasim-hg9fx 6 ай бұрын
እኛ ጎንደሬወች ገዘብ አይገዛንም ጀግና አኮራሽን ሶፍቴ
@SSenaytgonderwa
@SSenaytgonderwa 6 ай бұрын
ትክክልጎንደሬናትእዴእኛሀቀኛነን❤❤
@AsyaKasim-hg9fx
@AsyaKasim-hg9fx 6 ай бұрын
@@SSenaytgonderwa አወ የኛው ናት
@aliMama-kv3no
@aliMama-kv3no 6 ай бұрын
​@@AsyaKasim-hg9fxኧረእባክሽ
@Hayat3757
@Hayat3757 6 ай бұрын
በትክክል አበረታቱዋት ክብር እንሰጣት እህታችን እኛ ሰንደግፋት ትበረታለች እህቶች እህታችሁ ነኝ ከበጌምደር❤❤
@ረዴትዩቱብ
@ረዴትዩቱብ 6 ай бұрын
በትክክል
@Alhamdulila886
@Alhamdulila886 6 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ጀግና ነሽ አላህ ይጨምረልሽ
@MehubaAwelu
@MehubaAwelu 6 ай бұрын
ሶፊዬ የኔ እንቁ ሴት❤❤❤አኗርዬ ተናፍቀሀል❤❤❤❤
@እናትአለሜእወድሻለሁ
@እናትአለሜእወድሻለሁ 6 ай бұрын
ወይኔ ቶፊቅ ሲል ባሌ ትዝ አለኝ የባሌ ስም ስለሆነ ወይኔቶፊቅሲባሌትዝአለኝየባሌስምስለሆነእኔ አንደኛ ነሽ ሶፊ❤❤
@Hfy8dNgdf
@Hfy8dNgdf 6 ай бұрын
አላህ ይጠብቅሽየኔዉድ
@Roqe3aAli
@Roqe3aAli 6 ай бұрын
ሦፊ የኔ አሥተዋይ ሥወድሽ ወላሂ አሥተሣሠብሽ ርጋታሽ በቃ ምን ልበልሽ ❤❤❤
@yasminwerkeneh6873
@yasminwerkeneh6873 6 ай бұрын
ዋው ጀግና ሤት ነሽ ታማኝ❤❤❤❤
@mareyamenata-b9r
@mareyamenata-b9r 6 ай бұрын
የኔጀግና የእውነት ጀግናነሽ እንደቺ አይነቱን ያብዛለን እዴት እደምወድሽ እኮ ምን ነበር እንዳቺ አይነቱ 10/ቢኖር
@ELHAM-gw6fe
@ELHAM-gw6fe 6 ай бұрын
ረመዳን ያደረሰን አላህ ለይለተል ቀድርንም አላህ ይወፍቀን ሙስሊም እህትና ወንድሞቼ ❤❤❤❤❤❤
@ikramsaid8564
@ikramsaid8564 6 ай бұрын
امنننن يرب حية🌹☝️
@Hamdia-q1d
@Hamdia-q1d 6 ай бұрын
አሚን❤❤🎉🎉
@ekramtube6423
@ekramtube6423 6 ай бұрын
አሚን ደምሬኚ ዉደ❤❤❤
@ELHAM-gw6fe
@ELHAM-gw6fe 6 ай бұрын
@@Hamdia-q1d ነይ ቤተሰብ እንሁን ማር
@ELHAM-gw6fe
@ELHAM-gw6fe 6 ай бұрын
@@ikramsaid8564 ደምሪኝ ሀያቲ
@HtT-jn2bp
@HtT-jn2bp 5 ай бұрын
አቦ ይመችሽ አላህ ይጨምርልሽ
@ZaharaSeid-x3s
@ZaharaSeid-x3s 6 ай бұрын
እህቴ አላህ ያልታሰበውን እርዝህ ሰቶ ያስደስትሽ ዛሬም ለይለትል ቀድር የሚጠበቅበት ቀን ነው ያረብ እንዳንች ያለውን ያብዛልን
@senaitgirma6200
@senaitgirma6200 6 ай бұрын
ሶፈ አስተሳሰብሽ ብቻ ይበቃል ❤❤አንቺን ማግኝት እፈልጋለሁ ጎደኛየን ትመስሊኛለሽ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 6 ай бұрын
ግን አላህን የማይፈራ ሰው እድህም ቢያረግ እኛ የዋሆች ነን እንረዳለን እኮ
@ekramtube6423
@ekramtube6423 6 ай бұрын
ደምሬኚ ዉደ❤❤❤
@SikoSilo-ld3fr
@SikoSilo-ld3fr 6 ай бұрын
ሳህ😢😢
@imubilal6947
@imubilal6947 6 ай бұрын
ሣህ ትምህርት ነው
@HayathHyath
@HayathHyath 6 ай бұрын
ሳህ
@HghjsVbnzbfgh
@HghjsVbnzbfgh 6 ай бұрын
መሸአላህ ጀግና ናት አላህ ይጨምሪልሽ❤❤❤ሶፊየ❤
@samiryoutube7115
@samiryoutube7115 6 ай бұрын
ያበሻተንኮል እኮ 😂😂😂 የማዳም ቅመሞች ጥግረራው እዴትነው አላህ ያግዛቹ የማታ እጀራ ይስጣቹ የሶፊ አድናቂዎች እስቲ በላይክ 👍👍👍አሳዩኝ
@BertukanKeder
@BertukanKeder 6 ай бұрын
አሚን ማማ
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 6 ай бұрын
አይይይ የጥግረራዉ ነገር ይዞናል ይመስገን ፈጣሪ😂😂😂😂😂😂
@LubabaAhmed-w1z
@LubabaAhmed-w1z 6 ай бұрын
አሚንንኅ❤
@user-S14R15
@user-S14R15 6 ай бұрын
ጥግረራ አሪፍ ነው አልሀምዱሊላህ አሚን ያረብ❤
@HehNen-tg3up
@HehNen-tg3up 4 ай бұрын
ጀጋና ነሺ መሸአላህ አላህ ይጨምርልሺ
@AliMahdi-il5bj
@AliMahdi-il5bj 6 ай бұрын
ሶፊ እኮ ምርጥ ሴት ነት ለሄቋ ምትኖር የሰዉ ብር ይዞ ነዉ ምጠፈዉ አላላችም ❤❤❤
@mita7976
@mita7976 6 ай бұрын
ምርጥ ልጅ ናት 🥰
@tyebeti7363
@tyebeti7363 6 ай бұрын
ጀግና የኔ ውብ እህት ጎበዝ አተ ተኮለኛ ሰራችልህ
@አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
@አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 6 ай бұрын
ሶፊ የኔ ቆንጆ ልዩ ሴት ነሽ አላህ ይጨምርልሽበጣም ሀቀኛ ነሽ ❤❤❤❤
@melektube
@melektube 6 ай бұрын
ትምህርት ነው ሚድያ እርዳታ እያሉ ህዝብን የሚዘሪፊት በዚህ መልኩነው የሚሰሩት ጥንቃቄ ያስፈልጋል
@rhanafarah5048
@rhanafarah5048 6 ай бұрын
Yene wud sofa
@bezuye6849
@bezuye6849 6 ай бұрын
የሰው ሀቅ ይዞ ገደል ይገባል ሶፊ መልካም ሴት ሰርተን እንለወጥ እውነት ነው ቶፍቅ ልጅታን አታስጨንቃት
@አለምብመ
@አለምብመ 6 ай бұрын
የኔ ጀግና ሶፊዋዬ ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ እህት ትክክል ነሽ
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 6 ай бұрын
የኔ ጀግና አቦ ይመችሽ ሀቅ ሀቅ ነዉ ሶፊየ❤❤❤
@heweXx
@heweXx 6 ай бұрын
ሶፊ ጀግና ሴት ነት ወላሂ አድቀን ኮምቸ አላቅም ነበር በጣም ነው ያስደሰተቺኝ
@ikramsaid8564
@ikramsaid8564 6 ай бұрын
ሶፍየ የኛ የሰደትኛች አህቴ ኑሪልን ማሚዩ❤❤💋 ጀግና☝️
@HalimatDewud
@HalimatDewud 6 ай бұрын
ወይኔ ሶፍዬ የኔ ቆጆ ምርጥ አስተዋይ ነሽ አይለያችሁ ቶፊቅ አደኛ ነህ ወላሂ 👍
@بيعزينالله
@بيعزينالله 6 ай бұрын
የታመሙት እንደኛ ተኝቶ መነሳት አምሯችው አንተ ትቀልዳለህ ቢስሚላ አላህ ይህድህ ወላሂ
@racmahhusan5519
@racmahhusan5519 6 ай бұрын
ሶፊ ጀግና👍
@HhcBgf-l4r
@HhcBgf-l4r 6 ай бұрын
አበሳ የኔ ልዩ በጣም ወደድኩሽ ዛሬ ቀጥይበት በዚህ ኸይር ስራሽ
@hayatnuru4528
@hayatnuru4528 6 ай бұрын
my brother she is an amazing woman and she is just like wow 😮I can’t even explain how she is Wonderful woman pls don’t heart her, አላህ በጣም ፍቅር የሄነች ልጅ ነዉ የሰጠህ በደንብ ተከባከባት ለሶ ስል ነዉ video ችህን የማየዉ I love her so much ❤❤❤ she is very pretty girl
@AwelAwele
@AwelAwele 6 ай бұрын
ወለሂ በጠም በጠም አለህ ይጫምርልሽ ከልብ አላህን ምትፋሪ ልጅ ነሽ የምር ለዛውም በዚ ዘመን
@shjdxb6907
@shjdxb6907 6 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ፕራክ ይቅር ጥሩአይደለሠ
@f-io7sj
@f-io7sj 6 ай бұрын
ማሽአላህአላህይጨምርልሽ❤ሀቢበቴ
@salamsami1988
@salamsami1988 6 ай бұрын
Sofi yemugirem sera new yaregishiu yega jeginaaaaa❤
@HH-cc7ls
@HH-cc7ls 6 ай бұрын
ብራቦ ይመችሽ መልስሽን ውስጤነው የገባው ሶፊ የኔ መልከ መልካም በርቺ ብድር መልሺ በራስሽ ቻናል ነይ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 6 ай бұрын
ሶፌየ ሳላደንቅሺ አላልፈም ወላሂ ጎበዝ
@ሪቾነኝ
@ሪቾነኝ 6 ай бұрын
የኔ ቆጆ ሶፊ ጎበዝ በሰው ብር ነውዴ የምትለወጠው አለች❤😊
@ELHAM-gw6fe
@ELHAM-gw6fe 6 ай бұрын
ደምሪኝ
@ekramtube6423
@ekramtube6423 6 ай бұрын
ደምሬኚ ዉደ❤❤
@fkrtubፍቅር
@fkrtubፍቅር 6 ай бұрын
ተውፊቅ ስርአት ይኑርክ ሁሌም ህፃን አያጫውትክ አጭር ስለሆንክ በፕራንኩም በጫወተውም አብረን እንድንሆን አትፈልጊም ማለት ነው አትበል አይባልም ትዳር እቃቃ ተጫውተን እንደምናፈርሰው አይደለም ዘጊ ነክ ሶፊደሞ ሁለተኛ እንደዚ አትበል አለዛ ቀድሜ ምተውክ እኔነኝ በይው ምን ይመስላል
@EthioTube378
@EthioTube378 6 ай бұрын
አራ ጎበዝ ነች ሶፊ 👍
@sofiaguye
@sofiaguye 6 ай бұрын
Maashallaa ❤❤❤❤❤ sofi❤❤❤❤❤❤
@usuf_tube
@usuf_tube 6 ай бұрын
ጎበዝ ሶፊ
@seblitubeseblitube4102
@seblitubeseblitube4102 6 ай бұрын
ዋዉዉዉ ጀግና ሴት❤
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
ሶፍዬ በጣም ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤
@SmsCell-gu2vq
@SmsCell-gu2vq 6 ай бұрын
በጣም መልካም ነው ሴት ነሽ ፈጣሪ ይጣብቅሽ❤❤❤
@FatimaAliየዴሴዋ
@FatimaAliየዴሴዋ 6 ай бұрын
ሶፊጀግና ለቅነው ተፊቅ በኩላሊት አትቀልድ እኔ ወድሜ ታሞጭቅላይነኝበዚሕባየሕ
@ኢክራምወለየዋ
@ኢክራምወለየዋ 6 ай бұрын
የኔቆንጆ ባራካአሏሁ ፊኪ
@Rabia-k3s
@Rabia-k3s 6 ай бұрын
ሶፊ በጣም ቅንአሳቢ አላህ ይጨምርልሽ
@FatimaAliየዴሴዋ
@FatimaAliየዴሴዋ 6 ай бұрын
ማነውየሶፊአሥተያየት ያሳቀውገና ስመጣ የኔቆጆ ተጨነገች
@HahaBabba
@HahaBabba 6 ай бұрын
ሶፊ ስወድሽኮ የኔ ጀግና ሴት🎉🎉❤😂😂
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx 6 ай бұрын
ጀግኒት ሶፊ ብድረሽን ደሞመልሽ በፕራክ
@wachamotsaga
@wachamotsaga 6 ай бұрын
የኔ ማር ጀግናነው ኢየሱስ ይባርክሸ መልካም ሴት❤❤❤😢😢😢
@selmejons5098
@selmejons5098 6 ай бұрын
ጀግና ነሸ የሰው ብር ይዞን ይጠፋል አለች ማርያምን አድናቂሸ ነኝ ሰወድሸ ላንቺ ሰል ሰብሰክራይብ አረጋለው እሰካውን ዝም ብዬ ነበር የማየው
@promobile9759
@promobile9759 6 ай бұрын
ሶፊ ምርጥልጅ ነሺ❤❤🎉🎉🎉
@seadiyalbkowa8835
@seadiyalbkowa8835 6 ай бұрын
እረ ሶፊየ ተመቸሽኝ የኔማር❤❤❤አይ ቶፊቅ😂😂😂😂😂😂😂😂
@saada5858
@saada5858 6 ай бұрын
ሶፊየ ትለያለሽ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤😢
@SUBASHINIPERUMAL-pc4zv
@SUBASHINIPERUMAL-pc4zv 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ወላሂ ቃልት ያጥረኝል❤❤❤
@mamaylagse
@mamaylagse 6 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ወላሂ መልካም ሂወት ይሁንላቺሁ❤❤🙏
@Hayat40905
@Hayat40905 6 ай бұрын
የኔወድ ሶፍ ስወድሽ የኔ አስተዋይ❤❤
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 103 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,8 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
በእኔ ምክንያት ከቤትሽ ወጣሽ
14:20
ayu & buze
Рет қаралды 24 М.
አረወገንወደየትእየሄድነነው
3:36
ሳአዲየኑሴ
Рет қаралды 1 М.
🔴 በጎ ዘመን 2017 || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
2:41:52
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 344 М.
ሐረግ ( ክፍል 10)
29:55
ለዛ
Рет қаралды 159 М.
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 103 МЛН