ሶፊ ዩቱብ አቆመች😱|| ከአሁን ቡሃላ አልሰራም አለች

  Рет қаралды 106,991

Sofi

Sofi

Күн бұрын

Пікірлер: 3 200
@hayethussentube
@hayethussentube 19 күн бұрын
ሶፊ ልክናት ወላሂ ማነውእደኔ ያረብሀገር ስትሰደብ እሚከፋው ያረብሀገርሴት ጀግናናት የምትሉ በላይክ
@user-sd5uw9zv8i
@user-sd5uw9zv8i 19 күн бұрын
ደምሪኝ ቤተሰብእንሁን🎉
@user-qu1ux2wj6m
@user-qu1ux2wj6m 19 күн бұрын
በኔ 200መቶ አቆመ 😂
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 18 күн бұрын
​@@user-qu1ux2wj6mደምሪኚውደ🎉 3:16
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 18 күн бұрын
ደምሪኚውደ🎉 3:27
@Kadheeja-zr2dj
@Kadheeja-zr2dj 18 күн бұрын
እፍፍፍፍ አሣዘነችኝ😢😢😢😢
@SleepyDrone-tf7dc
@SleepyDrone-tf7dc 19 күн бұрын
ሶፊዬ ስታለቅስ ማየት አንፈልግም የምትሉ👍👍👍
@AppAppl-y6f
@AppAppl-y6f 19 күн бұрын
አታልቅሺ ውዲ
@user-pn8ci1cm1r
@user-pn8ci1cm1r 19 күн бұрын
😢😢😢እኔ😢
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 18 күн бұрын
❤ደምሪኚውደ 3:55
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 18 күн бұрын
​@@AppAppl-y6fደምሪኚውደ 4:11
@WanaLej
@WanaLej 15 күн бұрын
ምን ሆና ነው እ
@NasirHayat-cq6yp
@NasirHayat-cq6yp 19 күн бұрын
ሶፊ ከዛሬ ጀምረሽ ስታለቅሺ ማየት አፈልግም ምትሉ በላይክ😢😢😢😢😢😢😢
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 18 күн бұрын
ምንሁናነውውደ😢ደምሪኚም 4:55
@UaqDxb-li4xu
@UaqDxb-li4xu 16 күн бұрын
ትክክል ሳቂልኝ ሶፊ ስንት ነገረ አሳልፈን ስንሂድ ከዛ ሚጠብቀን ሌላ
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ 19 күн бұрын
ትክክል እህት አለሜ ክብር ለአረብ ሃገር ሴቶች የምትሉ ላይክ👍😥❤
@RoudaRr
@RoudaRr 19 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 18 күн бұрын
ደምሪኚ🎉 7:39
@dgehjsxwgioey7712
@dgehjsxwgioey7712 18 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@Zade-h7p
@Zade-h7p 19 күн бұрын
ከዛሬ ጃምራሽ ስታለቅሺ አትምጪ ለማን ብላሽ ነው ምታለቅሺው 😢😢😢እሱ ከስር ሴት እያተላለሳ ነው አቺ ዳሞ ጣክራሽ ስሪ ማቆም ዬላብሽም 😢ያምትሉ ለይክ 😢😢😢
@alhawara4322
@alhawara4322 19 күн бұрын
በጠም ኡሱ ተጀጀለ በሞረለ ተረማማደበት ኦኮ ሆሆ አቺጠከረ ሁኚ አተሊቂሺ😢
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 19 күн бұрын
😂😂😂😂ለዶላል
@user-rd9fh6qu7z
@user-rd9fh6qu7z 19 күн бұрын
​@@user-gp9sf9cn7gእረየኔዉዲ አደለም ከፈቶት ነዉ አታያትም ጥቁርቁርብላ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 18 күн бұрын
​@@alhawara4322ደምሪኚውደ 2:12
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 18 күн бұрын
​@@user-gp9sf9cn7gደምሪኚውደ🎉 2:41
@Museking-pc7mz
@Museking-pc7mz 18 күн бұрын
ህወትሽን በተዉባት ና ወደ ጌታ በመሸሽ አሰድሺ ወደአላህ አልቅሽ አላህ ተዉባት አድረጊዎችን ይወዳል ለእስልምናዉ ቦታ ለሌላው ሰዉ ይሄን የክል መሆን የሞኝነት ጥጉ ነው የችግሩ ቁልፍ አላህ ዘንድ ነው ።
@user-hf9vd7xy2r
@user-hf9vd7xy2r 18 күн бұрын
ትክክል
@user-ik1qi6zk3p
@user-ik1qi6zk3p 19 күн бұрын
በአላህ በአላህ ይቱብ እዳታቆሚ እሄማ ለጥላቶችሽ ደስ አላቸዉ 😢ጠክረሽ ስራ😊👍👍👍👌
@haiahabsh5044
@haiahabsh5044 19 күн бұрын
እውነት ነው😊
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 19 күн бұрын
ቁይ በንግግር የማይፈታ የለም ለምን በሺማግሌ አይስማሞም ግራ የገባኝ ነገር እኔ አግብች ፈትቻለሁ በሺማግሌ ነው የትለያይነው ግራ የገባኝ ነገር ብቻ አላቅም
@user-ru3sn5wx5s
@user-ru3sn5wx5s 19 күн бұрын
እሱከጥፋቱመቸምአይማርም ፈጣሪየጁንይስጠው​@@zainabazainaba1936
@KsaAaudi
@KsaAaudi 19 күн бұрын
ሶፊበአላህእንዳታቆማ❤❤❤❤❤ 1:23
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-vh1nf9cq8z
@user-vh1nf9cq8z 19 күн бұрын
እስኪ ማነው ከተውፊቅ ቤት ወደ ሶፊ ቤት የሚመጣ ማበረታታት ያለብን ሴቶችን ነው ከሱ እያነሳችሁ ዳይ ወደ ሶፊ
@seniy4518
@seniy4518 19 күн бұрын
እኔ ከቲክቶክም ተዩቱብም አስቸ ወጥቻለሁ አስቻለሁ
@UmMehir
@UmMehir 18 күн бұрын
አትፍረዱ ወደዉና ፈቅደዉ አይደል የተለያዩት ምንድነዉ ነገሩ በፍቅር ተለያየን አይደል ያሉት
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 18 күн бұрын
ነገ ሢታረቁ ዴሞ ምን ልትይ ነው
@Jenatmehad
@Jenatmehad 18 күн бұрын
አታሽቃብጡ እነሱ ሳይሆን ፍጥሪ
@user-pj6te7ip8i
@user-pj6te7ip8i 17 күн бұрын
ቶፊቅ ባለጌ ነው ሶፊ እውነት አላት እህቶቸ ሶፊን እናበረታታ
@user-bk5yi6jb7o
@user-bk5yi6jb7o 18 күн бұрын
ሶፊያ ሙስሊም ነኝ ሙስሊም እህቴ ነሽ ግን አንድ ነገር ልንገርሽ ተፈተንኩ ተፈተንኩ አትበይ ብዙ ፈተና አለ እኔ ሳውዲ ነው ምኖረው ብዙ ተፈትኛለው ሰው እንዴት ቆማ ሄደች እስክባል አንቺ ቶፊቅ ጋር ስለተለያየሽ ተፈተንሽ ማለት አይደለም አላህ ላንቺ አላለው ደሞ ያረብ አገር ሴት እብድ ናቸው ቢሉን እኛ ምን አገባን ለራሱ እብድ ሰው ነው ሰውን እብድ ሚለው
@Ame-story.ኢትዩ
@Ame-story.ኢትዩ 17 күн бұрын
❤❤👍👍
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 17 күн бұрын
እብድ የሚያስብላቸው የራሳቸው ሁኔታ ነው ከአረብ ሀገር ስለገባሽ ብቻ ማንም እብድ አይልሽም
@SahidSahid-tk1vu
@SahidSahid-tk1vu 19 күн бұрын
እስኪ ማን ነው ጠንካራ ወንድ ሶፍይን በሀላል ለራሱ የሚያደርጋት አላህ በፈቀደው መልኩ
@Sdhi-bi2rg
@Sdhi-bi2rg 19 күн бұрын
የኔ ውድ አላህ ይሄን የሚያስረሳ በሰጣት አችም አላህ ያስታውስሽ 💔💔💔
@zuzutube9162
@zuzutube9162 19 күн бұрын
እረ በአላህ ትዳር አይደለም አሁን መጠንከር አለባት በዚህ ሁኔታ ብታገባም የሰው ሂወት ታባላሻለች ገና አረሳችውም
@user-my9jw3em8p
@user-my9jw3em8p 19 күн бұрын
ተፋታዋልደ ከቶፊቅ ጋ
@QwQw-cw4dg
@QwQw-cw4dg 19 күн бұрын
እኔ
@user-pn8ci1cm1r
@user-pn8ci1cm1r 19 күн бұрын
😢😢😢😢❤❤❤
@hilamoo928
@hilamoo928 19 күн бұрын
ሶፊ አንድ ነገር ልገርሽ ኮሜት ምታነቢ ከሆነ በመጀመሪያ ዩቱብ አታቁሚ ግን እራሰሸን እሰትረጋጊ ከሆነ እሺ ሲቀጥል ሁሉም ባያወራዉጂ ከአች የበለጠ ህመም ያሳለፈ አለ እኔ በግሌ ልገርሽ አብሮ አደጌ የሰፈሬ ልጂ አብረን አድገን ወደ ቁጂና ሰገባ ካላገባሁሽ ብሎ ጥያቄ አቀረበ ብቻ እቢ ብየ ከ6ወረ በኀላ እሺ ብየ ግን ፍቅረኛ ምናምን አልፈልግም ቤተሰብ ይወቅ አልኩት እሸ አለ ከዛ ቤተሰብ ሸማግሌ ተላከ ዘመድ ነን እያሉ የኔም የሱም አመረሩ ከዛ ይቅረ ሰለዉ ሩቅ ነዉ አችናኔ ከተግባባን አለ እዛ እሸ ብየ ግን እሰኪረጋጉ እኔም ቢስ ደህና ሁኚ እሰክቆነጂ ብየ ገና 17አመቴ ነበር ከዛ ወደ ሰደት መጣሁ በሱ ምክንያት ከዛ እልሸ አለሁ ሰንት ረድቸዉ ሰራ ይዞ ተቀይሮ ብቻ ያላረኩለትን ጠይቂኝ ከዛ ከንድ 2ት 3,ት 5አመት ገባሁ ከዛ በሆነ ነገር ተጋጨነ አኮረፍኩት ተዛ በቀጣይ ወር ቤተሰብ ሊድረኝ ነዉ ነይ ከዚ ሳምት ካልገባሸ አገባለሁ አላለኝም አሰቢዉ 7ት አመት አብሮሸ የቆየ ሰዉ በአንዴ አገባለሁ ሲል ብዙ ህልም ብዙ የነበረዉ በአንዴ ገደል ሰዶት አገባ እልሻለሁ ከዛ አግብቶ ፎቶ ላከልኝ ወላሂ እልሸ አለሁ ከዛም ደወለልኝ ብድግ አረጌ መብሩክ እኳን ደስስስ አለህ ዉለዱ ክበዱ ነበር ያልኩት እየሳኩ ከዛ ተናደደ ስስቅ እዳለቅሰ ነበር ሚፈልግ እኔ ደሞ ከሱ ፊት ቆሰጠን ብየ እኳን ላለቅስ አሳረርኩት ከዛም ለአላህ ሱጂድ ወረጄ ኢላሂ በቃ አገባ አይደል አወ ከልቤ መሰስ አረገህ አዉጣዉ ብየ ሁለት ረካአ ሰግጄ ስቅስቅ ብየ አለቀሰኩ ከዛ አልሃምዱሊላህ አለፈ አሱም ወለደ ከዛ ከሷ ጋር አተሰማሙም ከዛ ደፍር የሱን ቦልኬዉ አለሁ በሌላ ደዉሎ ነይ እችን ፈትቸ ላግባሽ አላለም እኔ ደሞ ቀፎ ነህ ባክህ አተን ቁሜ ምጠብቅ ብየ ኸጀሮዉ ጠረቀምኩበት እና አሁን ላይ አልሃምዱሊላህ ሁሉ አልፎ በጣም ደሰተኛ ነኝ ኢሻ አላህ ከሱ የበለጠ በኢማኑ በምኑ አላህ ሰጦኛል በቅርብ አገባለሁ እና ሶብር አረጊ አታለቃቅሽ ቆሰጠን ብለሽ ከልብሸ አወፍ ብለሸ ወደፊት ተራመጂጂጂጂጂጂጂጂጂጂጂጂጂ
@user-fb4ft5ge1f
@user-fb4ft5ge1f 19 күн бұрын
😢😢❤❤❤ወላ የማያልፍ የለም ጠካራ መሆን አለብን 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@HawwaHawwa-pq6ib
@HawwaHawwa-pq6ib 19 күн бұрын
ጄግናሴትአላህይጨምርልሺ
@ebrahimalemu3768
@ebrahimalemu3768 19 күн бұрын
መሻአላህ ዉዴ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋
@Zewdet
@Zewdet 19 күн бұрын
መሸአላህ ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤❤
@sarahabashi4167
@sarahabashi4167 19 күн бұрын
እውነት ለመናገር በእንባ ነው የነበብኩት ግን መጨረሻ ኣምሮ ስታይ ደሞ ደስ ይላል እና እግዚአብሔር አምላክ የሁላች ታሪካችን ይቀይርልን በዚ ሂወት ያላለፈ የለም ሁላችን ልባችን የደማ ነው በወንዶች 😥😥😥 ልቦና ይስጣቸው ምን እንላለን
@user-go7dg2vm2w
@user-go7dg2vm2w 19 күн бұрын
ገደል የገባ ለወንድ እንደዚህ አትሁኚ አንቺ ጠንካራ ሴት ሆነሽ ተገኚ አላህ ላንቺ የትሻለ ሊሰጥሹ ይሆናል አብሸሪ ሶፊ እየኛ የአረብ ሴት መከራ አያጣንም ወላሂ😢😢😢😢
@ራቢአYouTube
@ራቢአYouTube 19 күн бұрын
እህቴ ጠካራ ሁኒ እኔ 7አመት ለፍቸ ትዳር አለኝ ብየ ቤት ሰርቸ ጨርሸ ከዳኝ ሂጀ መክሰስ እችላለሁ በቤተሰብ ስለሆነ ያገባሁት ግን እሱ መጥቸ ከምበሳጭ ብየ ቁጭ ብያለሁ እኔ ተበዳይ ሁኔ ግን እኔ ላይ ነዉ ሁሉም እጁን አፉን የሚቀስረዉ 5ወር ደመወዝ ናት አሁን ላይ ያለችኝ ግን ራሴን እያጠናከርኩ ነዉ እና እባክሽ ጠክሪ
@amaamm5200
@amaamm5200 19 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ በእግዚአብሔር ታገኘዋለሽ ሀገር ገብተሽ ክርስቲያን ከሆንሽ በፆም በፆሎት ተንክሪ እግዚአብሔርን ለምኚ
@AaA-r3r3k
@AaA-r3r3k 19 күн бұрын
አይዞሽ እሕቴ አላሕ ያግዝሽ 🎉🎉 አረብ ሐገር የምንኖር እሕቶች ግን ሐገር ስንገባ ለምንድን እንደሆነ ባላውቅም በቤተሰብም በትዳር አጋርም ሆነ ሐገር ባሉ ሰወች ባይተዋር እንሆናለን ፣ እኛው ተጎድተን እሳቸውን አግዘን ስንሔድ እኛኑ ይጠምዱናል በነገር ፣ ዝቅ በማድረግ ፣ ብቸኝነት እንድሰማን ፣ እንድናዝን ፣ ባዶነት እድሰማን ፣ እንዳንነሳ አድርገው መስበር ይፈልጋሉ ሱበሐን አላሕ ሐገራችን የራሳቸው ብቻ እስከሚመስል ድረስ ፣ አላሕ ቀሪ ሕይወታችንን ያሳምርልን ። ያረብ
@hayat227
@hayat227 19 күн бұрын
የኔውዲ እኔም ጨንቆኛል የኔውዲ 1,አመት 8*ወር ብርልኬ ለቤትመሥሪያ ቤቱግን ውሀልኩእራሡ ግማሽነውእና በጣም ተናዲጃለሁ ምንትመክሪኛለሽ ውስጤሠላምአጣ ቦታ አልገዛንም እጨትምእደዛው ጨነቀኝ ሥልኬንአጠፍሁ
@HawaAli-rl5oj
@HawaAli-rl5oj 19 күн бұрын
Abeshiri yene ehte Allah katabaday ga now Allah yasedaseteshi
@HdnFjh
@HdnFjh 19 күн бұрын
ዉይይይይ አብሺሪ አላህ ካችጋር ነዉ ያላህራህመት እዝነት ከአችጋርይሁን እት አለሜ ባመኑትመከዳት ከባድነዉ
@fafi8402
@fafi8402 19 күн бұрын
አይዞሺ ሶፊዬ አላህ የጠበቅሺ ማን ድስ የበልው በልሺ ነው የምታልቅሺው አላህን የዘሺ ወድፉት የምትሉ ❤👍👍
@RabeahRabeah-b8k
@RabeahRabeah-b8k 19 күн бұрын
አይዝሹሶፊየ❤
@fatuomfatoum5609
@fatuomfatoum5609 19 күн бұрын
እኔ እርዳሺ አለሁ እኔም የደርስብኚ ነገር ስለሆን አይዞሺ የኔ ውድ ይልፍል❤❤
@DghB4r
@DghB4r 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🌹🌹
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 19 күн бұрын
እኩ👍👍
@KlklKlkl-m1r
@KlklKlkl-m1r 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤حببت
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 18 күн бұрын
አይ ሶፊ የኔ ጉድ ብሰሚ ያንችን ታመሰግኚ ነበር ውደ የሰው ልጅ ሲፈጠር ለፈተና ነው መቸም ቢሆን እጅ እንዳት ሰጭ የግል።አስተያየት ስሰጥሽ ሶፊ የወንድን ነገር ብናወራው አያልቅም ግን እውነት ጀግና ሴት መሆን ከፈለግሽ አንድ ነገርነልንገርሽ ገና አንድ ፍሬ ልጅ ነሽ ብዙ ነገር ያጋጥማል ለቤተሰብሽ ለራስሽ ስትይ ለጎዱሽም ቢሆን አልቅሰሽ ሳይሆን መገኘት ጠንክረሽ የሆነውን እንዳልሆነ ትተሽ እልህ ገብቶሽ የተሻልሽ ሆነሽ ተገኝተሽ የጎዳሽን ሰው ለመበቀል ከሞከርሽ የተሻለ ቦታ ደርሰሽ ደስተኛ ሆነሽ አሳይው ያኔ በፀፀት ሀለንጋ ውስጡን ሲገርፈው ይኖራል ወድቀሽ።ካየሽማ ደስታው ነው ባዳ ያው ባዳ ነው ምንም ብታፈቅሪው ይህን አትርሽ ስለዚህ ተለውጠሽ የሳቀብሽን አሳፍሪ ሶፊ ስልክሽን ባገኘው የኔን ያለፈብኝን አሁን ያለሁበት ብነግርሽ ደስ ባለኝ ነበር እና የደረሰበት ያውቀዋል ማልቀስ ሲፈልጊ ሌሊት ተነሽ እና ውዱእሽን አድርገሽ ሰጃዳሽ ላይ ሆነሽ እረካአተይኒሽን ሰግደሽ እጆችሽን ዘርግተሽ ለአላህ አልቅሽበት የውስጥሽን እሳት ለአላህ ፊት አውጭው ያኔ አላህ የተሻለውን ያማረውን መርጦ መካሻ ይሰጥሻል ወላሂ እልሻ አለሁ ጀግና ልብን ይሰጥሻል ጠንካራ እንድትሆኒ ያደርግሻል እህቴ ለመጀመሪያ ጊዜ እረጅም ቴክስት ስፅፍ ነው በጣም ይቅርታ አሳዝነሽኝ ነው ሶፊ ብታይው ደስ ይለኛል መልእክቴን እናማ አላህ ያበርታሽ አላህ ከጎንሽ ይሁንልሽ ማማዬ አብሽሪ ያክፋል እሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tinytiny7259
@tinytiny7259 19 күн бұрын
የመዳም ቅመሞየ እንደ ቶፊቅ አይነት ወንድ ይሰውረን አሚን በሉ😢
@user-lm2rp7we4g
@user-lm2rp7we4g 19 күн бұрын
Amen Amen Amen Amen
@HayatQx
@HayatQx 19 күн бұрын
አሚንአሚን
@user-mb5nj1zw3c
@user-mb5nj1zw3c 19 күн бұрын
አሚንን
@user-iq8tu8wn2n
@user-iq8tu8wn2n 19 күн бұрын
አሚንንን
@ganidiriba7835
@ganidiriba7835 18 күн бұрын
አሚን አሚን
@fuhhg1808
@fuhhg1808 19 күн бұрын
ሶፊ ጠክሪ አብሽሪ እዴት ለወድብለሽ ትሰበሪአለሽ ተይ በስራሽ ጠክሪ በሀይማኖትሽ ጠክሪ ቁራአንን ጋደኛሽ አድርጊ
@HgJh-q3v
@HgJh-q3v 19 күн бұрын
❤❤❤❤
@امسلمان-ح5خ
@امسلمان-ح5خ 19 күн бұрын
አዉ በትክክል ከሙዚቀ/ከዘፈን ራቂ ሐዲሶቺን አደምጪ የለሸንጊዜ ቁረኣን በመቅረተ ዚክረ በመድረግ ከቸልሸ ለሊት ተነሰተሸ ሁለት ረከኣ ሷለት ሰግደሸ ዱአ ኣድረጊ ከአለህገረ ተቀረቢ አለህ ብረተቱን ይሰጥሸ ጠንክሪ በለሸበተ ሰለም ሁኚ❤❤🎉🎉❤❤
@user-pn8ci1cm1r
@user-pn8ci1cm1r 19 күн бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@ZedoshowAbune
@ZedoshowAbune 18 күн бұрын
ሶፊ ከዛሬ ጀምረሸ ሰታለቅሺ ማየት አፈልግም ምትሉ በላይክ🎉🎉🎉😢😢
@Arsamatube
@Arsamatube 19 күн бұрын
ማሪያምን አስለቀሰችኝ ሶፍያ በፈጣሪን እንድህ አትሁኝ ሁሌም ከጎንሽ ነን ከሚድያ አትጥፊ ጠንካራ ሴት ነሽ ወደፊትም ጠንካራ ሁኝ ውደ❤
@HayatQx
@HayatQx 19 күн бұрын
የኔውድ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ሶፊ እስኪ እደኔ የምትወዶት❤❤❤❤❤
@Entawawes
@Entawawes 17 күн бұрын
ትክክል እህት አለሜ ክብር ለአረብ ሃገር ሴቶች የምትሉ ላይክ
@mimitube9805
@mimitube9805 19 күн бұрын
ሶፊ ካንች ይኸ አይጠበቅም የአረብ አገር ሴት እኮ በብዙ ፈተና ያለፈች ጠንካራ ናት ደካማ አይደለችም እንደ አንች ምን ነካሽ ፈተና እኮ ያጠነክራል በይ ስራሽን እንዳታቆሚ ዋ በርች 👸💪
@jemila602
@jemila602 19 күн бұрын
ሶፊ እህቴ ከቻልሺ በስልክ ላግኝሺ ፈፅሞ እጂ እንዳትሰጪ የማይቻል ነገር የለም እባክሺ አግኝኝ የኢንስቲ ግራም ሊክሺን አስቀምጪልኝ በዛ ላውራሺ❤❤❤❤❤❤
@user-st5ix3uz1s
@user-st5ix3uz1s 16 күн бұрын
ሶፊ እኔ ወላሂ እወድሻለሁ ግን አንዳደ ታናድጅኛለች አሁን ስትጣሊ ትኮናነቢያለች ከባልሽ ጋ ስትሆኝ ትከላፈሻለች ሁሌም አለባበስሽን አስተካክል ወደጌታሽ ተመለሽ አብሽሪ
@user-toybi
@user-toybi 19 күн бұрын
ሶፊየ የኔ ወርቅ እንወድሻል ነይልን ሑቢ እናበረታታሻል እኛ መሠሎችሽ የመዳም ቅመሞች😢😢😢😢
@foziyaumer1782
@foziyaumer1782 19 күн бұрын
አይዞሽ መጥፋት የለም ጠንክሪ ማልቀስ በሽታ ነው ምንም አይጠቅምሽም ውዴ በቀዷ በቀድር ማመን አለብሽ አሏህ ሁን ያለው ኸይርም ይሁን ሸር በተፈጠረ ጊዜ አልሃምዱሊላህ ለኸይር ነው እያልሽ ነው ማለፍ ያለብሽ እራሥሽን ሁኚ ለሠው ቦታ አትሥጪ ❤❤❤❤
@tube6676
@tube6676 18 күн бұрын
እህቴ አንድ ነገር እንደ ታላቅ እህት ልምከርሽ በቃ ጠንክሪ ከተይፍቅ መለያየትሽ የአለም መጨረሻ አይደለም በቃ ጠንካራ ሁኝ ሰው የሚያጠቃሽ በደካማ ጎንሽ ነውና ከጠቀመሽ እኔ በልጅነት አእምሮየ በንጱህ ልቤ አፍቅሬ አምኔ ተከዳሁ ሂወት አስጠላኝ ግን እኔ ያላየሁት አፍቃሪየ ከነ ደካማ ጎኔ አግብቶ ደስተኛ አደረገኝ ወለድን ኑሮን ለማቃናት ተሰደድኩ አላማነም ተሳካ ሀገሬ ልገባ ስዘጋጅ የኔ ውድ ባል የልጀ አባት አስር ሰግጀ መክሮኝ ፍቅሩን ገልጾልኝ ማታ ከመተኛቱ ላናግረው ብየ ስደውል ባልሽ ሞተ ተባልኩ ሳይታመም እኔን ልቤን በሀዘን ሰብሮ ልጀን የቲም አድርጎ ሄደ የስደትን ሀዘን ለልጀ ስል ችየ ሀገር መግባት አስጠልቶኝ አለሁ በመዳም ኩሽና😭😭😭 አየሽ እህቴ ሰው የሚወደውን በሞትም ያጣል። ጠንካራ ሁነሽ ለሚወዱሽ ቤተሰቦችሽ ኑሪላቸው ግን አደራ እንዳትከፊብኝ ካጠነከረሽ ብየ ነው
@user-hf9vd7xy2r
@user-hf9vd7xy2r 18 күн бұрын
አይዞሽ አችንም አላህ ያጠክርሽ
@titima142
@titima142 18 күн бұрын
አብሽሪ
@tube6676
@tube6676 18 күн бұрын
@@user-hf9vd7xy2r አሚንንን ውደ
@SaadRak-k4y
@SaadRak-k4y 19 күн бұрын
ሶፊየ አብሽሪ እጅ አትስጭ ለምንም ቢሆን ይልቅስ ጠንካራ ሁኝ ሂወት ይቀጥላል ማንን ለማስደሰት ነው እምታቆሚው እምትወድቂውስ ለማን ብለሽ የጣልሽውን ዙረሽ አትይ እራስሽን ወደፊት በተስፋ
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 19 күн бұрын
😢😢😢😢ሰፊ ያለችው ሁሉም ደርሶብኝ አይቸዋለሁ የአረብ አገር ሴት እብድናት ይላሉ ሴቶች ከአረብአገር ስገቡ በደንብ አስቡበት ላገኛችሁት ሰው አትጋብዙ አትቸኩሉ አትጩሁ እሺ እኔ ባሌ ብቻ ነው የሚረዳኝ የተሰደደ አይደለም ግን የልጅነት ባሌስለሆነ አንድም ቀን የአረብ አገር ሴት ብሎ አያውቅም ግን የውጭ ሰው ጎረቤት ዘመድ እደዛነው የሚሉት ተሰተሩ ሶፊ ደግሞ በዙሪያሽ ያሉ ደካማና አሉባልተኛ ሰዎችን ጓደኛ አታድርጊ ጠንካራ ሆነሽ ነይ አታልቅሺ ሂወት ይቀጥላል ደግሞኮ ልጅ ነሽ ገና😢😢😢
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 19 күн бұрын
😂😂እብድ ናች ልባል መቼ ከቤተሰብ ኖረች ዝትዝል
@hayouyoutube2886
@hayouyoutube2886 15 күн бұрын
ገደል ይግባ አንች ጠንካራ መሆን ያልተጓዳ የለም ግን ስራሽን አታቆርጭ እሱ ይረባም
@ፈኪሀ
@ፈኪሀ 19 күн бұрын
አይ ሶፊ እኔኮ እምታሳዝኒኝ ለሰው ብለሺ ራስሺን ሚጎጅው ነገር ከሰው ምንም አትጠብቂ ውደ እብድ ቢሉን እኛ እብድ አይደለዝም ዋናው ነገር የተሻልን ሆኖ መገኘት ነው
@ErehmetSeid
@ErehmetSeid 19 күн бұрын
ግን ሰወደሽ ❤❤❤❤❤❤ የቺን ደስታ ማየት እፈልጋለሁ ወላሂ አላህ የሂወትሽን ብረሀን ይከፈትልሽ ብዬ ሁለየም ዱአየነው
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 16 күн бұрын
ድክመትሽን ለጠላቶችሽ አታሣይ ጠንክሪ እውነትከሆነ እኔ አላምናችሁም ፕራንክ እያላችሁ😢
@ktube8920
@ktube8920 19 күн бұрын
ለማንም ግድ አይስጥሽ አድበሽ ዩቱብሽኝ ስራ እኛ እንከታተልሻለን ክብርሽን ዝቅ የሚያደርግ ለአንቺ ስቃይ ትርፉ የሆነ ፍቅር ገደል መግባት ይችላል ራስሽን ውደጂ እዚ ምድር ላይ የምኖሪው እነድ ጊዜ ነው ሺ አመት አኖሪም ሂወትሽን ለራስሽ ኑሪ አንቺ ስትኖሪ ሁሉም ይኖራል የኔ አመለካከት ነው ራሴን እወደዋለሁ ክብሬን ዝቅ የሚያደርግ ፍቅር ገደል ይግባ I love ብቸኝነት
@user-sq6iy6bw3v
@user-sq6iy6bw3v 19 күн бұрын
ሶፊ ስልክሽን አስቀምጭልኝ ሁለተኛ ቀንጠየቅኩሽ በዉስጥላዋራሽፈልጊነዉ ሙስሊምእህትሽነኝ ከዱባይ❤❤❤
@የኔtube
@የኔtube 19 күн бұрын
እኔ ስንቴ ጠየኩ እነሱ እኛን ማስጨነቅ ነው የሚወዱት ለኛ አያስቡም
@seadilove9971
@seadilove9971 19 күн бұрын
ያንችን አስቀምጭላት
@mebrat_media
@mebrat_media 19 күн бұрын
እኔ አለኝ መከርኳት ወላሒ😢😢 የዋህናት​@@የኔtube
@zeynebtube7806
@zeynebtube7806 19 күн бұрын
እኔግን ድራማ ሁሉ እየመሰለኝ ነው ወላሂ😢 ብቻ አላህ ሶብሩን ይስጠን ይስጣችሁ😅
@user-sq6iy6bw3v
@user-sq6iy6bw3v 19 күн бұрын
@@zeynebtube7806 አሚን ይስጣቸዉ 🥰
@Amharawit787
@Amharawit787 5 күн бұрын
በመለያየታችሁ እውነት አዝነናል ግን ባደርጋችሁት ነገር አትፀፀቱ ስትወስኑ ተርጋግታችሁ አስባችሁ ወስኑ ምነው ይሄ ነገር ባላርግሁት የሚለው ቃል እርግጠኛ ነኝ ዩትበት ስትሆኒ በፊት አንድ ሺ ግዜ ሰምተሽዋል በቃ የሆነ ነገር ይሆናል ብላሽ ጀመርሽው አልሆነም በቃ መተው ነው ህይወት ይቀይራል የአርብ ሀገር ሴቶች ነቅለው ነው የሚመጡት የምታስብለት እናተው ናችሁ እየተልፈሰፈሳችሁ የአርብ ሀገር ሴት ነኝ እያላችሁ እየነፈርቃችሁ እና ምን ይበሉ ሆይ በቃ ህይወት ይቀጥላል
@siadasaeed5403
@siadasaeed5403 19 күн бұрын
ሶፊየ እንወድሻለን ሁሉምያልፍል አይዞን እህትአለም እዳታቆሚእሸ❤❤
@naajanojaa7
@naajanojaa7 19 күн бұрын
ሶፉየ ዝብለሽ ስራሽን ስራ ለወራ ቦታ አትስጭ ዱኦ አደረጊ እንደተረጋጊ አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሽ የኔ የዋህ
@sofiasofia163
@sofiasofia163 18 күн бұрын
ልክ እንዳንች እኔም በጣም የዋህ ቅንአሳቢ አዛኝ ነበርኩ ለሱ ግን ግን የፈለገዉን አገኝቶ ከኔ ልመጣነዉ ስለዉ በቃኝ አለ በኒካነበርኩና በርቀት አይ ወንዶች መጥፎመጥፎ ወንዶች አይለፍላችሁ ያረብ
@user-qx3zm4yp8e
@user-qx3zm4yp8e 19 күн бұрын
ሶፊየ የኔውድ የኔ የዋህ እህት ጥቁር ብለሻል ውድ እራስሽን ጠብቂ ለወንድ ብለሽ ይሄን ያክል እራስሽን አትጉጂ በዲንሽ ጠንክሪ ሶላትሽን ስገጂ ዱአ አድርጊ ቁረአን ቅሪ ሀዲሶችን አዳምጭ ያኔ ውስጥሽ ይረጋጋል አላህ ያግዝሽ በርች ከነፈኪጋር ስሪ የሰው ወሬ አትስሚ ነቀፋወችን ትተሽ ምክሮችን እየወሰድሽ በርች ሂወት ይቀጥላል ዱኒያ ፈተና ናት አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው
@MesitayitWenidimneh
@MesitayitWenidimneh 19 күн бұрын
ከፍቅር ተማሪ ሶፊየ ጠካራ ሁኝ አይዞሽ 😢😢
@jemilagirmay
@jemilagirmay 19 күн бұрын
yefiker eko derama new wude
@user-yi3rs5ur9r
@user-yi3rs5ur9r 19 күн бұрын
😂😂😂😂 አልቀረብሽም ያለሀይማኖቷ ማፍቀር ነው
@11Secho
@11Secho 19 күн бұрын
ሚኑን ከፍቅር ተማር😂ያለ ሀይመኖት ይጀጃ ለሉ ጥቦች😁
@ራቢአዩቱብ
@ራቢአዩቱብ 19 күн бұрын
​@@jemilagirmay😏😏ድራማ እሚሰራው ያጂብ አፍ አብርሺነው😂
@nardi8713
@nardi8713 19 күн бұрын
​@@ራቢአዩቱብ😂😂😂
@سارةيوسف-م4ذ
@سارةيوسف-م4ذ 18 күн бұрын
ሶፌ ብዙ ነገርኩሽ ኮመንት አታነቢም መሰለኝ ሁሉንም ትተሽ በራስ መተማመን የሚባል ነገር አለ የሴት ቆንጆ ምንም አይጎልሽ ትበልጫለሽ በደካሞች አትሸነፌ ሶፌ ትችላለች ብለሽ እራስሽን አሳምነሽ በዩቱብ ብቻ መተዳደር ትችያለሽ እኛ ሆዴሶችሽ ከጎንሽ ነን ለማን ደስ ይበለው ብለሽ ነው የምታቆሚው ጠላት ይፈር እሺ የኔ ቆንጆ መሸነፍን ድጋሚ እንዳታወሬ በፈጠረሽ እሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@taybamohammad-dm4zn
@taybamohammad-dm4zn 19 күн бұрын
የኔ ዉድ የኔ ሚስኪን በአላህ ይቱብ እዳታቆሚ አች ጀግና ሴት ነሽ የሴቶች ተምሳሊት መሆን ትችያለሽ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ
@HiwetKerefde
@HiwetKerefde 19 күн бұрын
እፍፍፍ አንጀቴን በላሽው እኔም ያንቺው እድል አግኝቶኛል መውጫ መግቢያ አጥቸልሻለሁ የምኖረው ስደት ነኝ ወዴት አባቴ ልሂደውው ሲመሽ ሲነጋ ማልቀስ ነው ስራዬ እዚህ አልተመቸኝም ሀገርስ ብገባ ከማጋ ልኖረው😭😭😭😭😭
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 19 күн бұрын
አይዞሽ፣እህት፣ሁላችንም፣ችግር፣አለብን
@user-bt2ue8go3v
@user-bt2ue8go3v 18 күн бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ ስሜቱ ከባድ ነው ዱአ አድርጊ ማማ
@anshamohamed27
@anshamohamed27 18 күн бұрын
አንድ ነገር ከልብሽ ሁነሽ አዳምጭኝ ልንገርሽ ስሜትሽን ስላለፍኩበት አቀዋለሁ በደብ ደሞ ለዚህ ሸለመጥማጥ ሽንታም ነው እንደዚህ ተስፍ የምቆርጭው ወላሂ ነው የምልሽ ስለሱ ክፍ ነገር ብቻ መርጠሽ ስሚ ስለቆሻሻ ስራወቹ ስሚ እኔ እሄ ነገር ነው ወላሂ ጠንካራና እንዴ እሄንን ነበር ክብር የሰጠሁት ከኔ በላይ የወደድኩት ብየ አንጄቴ ቁርጥ አለ ተጠየፍኩት በሂወቴ እንደሱ የሚጠላው አይኖረኝም አሁላይ እራሴን ሳሸንፍ የሟይለኝ ነገር የለም የማይለምንብኝ ቃላት የለም እና ሶፍየ ምን ልልሽ መሰለሽ ወድቀሽ ከቀረሽ ደስታው የሱ ነው እኔ ከ7&6ወር በላይ አናግሮኝ አያቅም ነበር አሁን ግን ፀፀት ነው የሆንኩበት ገባሽ አንችም ፀፀት እንድቶኝበት እንጅ እሱ እንዳሸነፈ እሱ ተወዳጅ እንደሆነ እንድሆን አታድርጊ ሶፍየ ህመምሽ ይገባኛል በአላህ እየለመንኩሽ ነው ሴቶችንም ነው የምትወክይው የሚዲያ ሰው ስለሆንሽ አሳይው አወ ያረግሽውን አትፀፀችበት ውዴ
@Erahmeት
@Erahmeት 19 күн бұрын
ሶፊየ የኔ ዉድ ጠንካራ ሁኝ ሁሉም ነገር ያልፍል አላህ የተሻለ ህይወት ይስጥሽ አብሽሪ ጠንክረሽ ማየት ነዉ የምንፈልገዉ
@mama-if2to
@mama-if2to 19 күн бұрын
ልክ ነሽ ውዴ ከዚህም ዝቅ ብለን ተንቀን እንኖራል ቤተሰብን ከፍ አድርገን እናሳዝናል ወላሂ እደ ሻማ ነው የምንቀልጠው እረ ሶፊ የኔ ዉድ ወላሂ አስለቀሽኝ ከጎንሽ ብሆን ደስ ይለኝ ነበር ግን የኔ ስስት እዳጠፊ ወላሂ ጠንክሪ
@Rehima-xc7ck
@Rehima-xc7ck 15 күн бұрын
አብዛኛውም ኮሜንት አነበብኩ እነዛ የደጋግ ልቦች ባለቤት ና የጀግና ልብ ባለቤቶችን እህቶቼን ምክርና ጀግንነት አነበብኩ። ሰላም ለልባችሁ በስደት ያላችሁ እህቶቼ
@Zaibah54Ahmad
@Zaibah54Ahmad 19 күн бұрын
የኔውድ አይዛሽ አላህ የተሻለ ነገር ሊሠጥሽ አሥባ ነው የምር አችበጣም የዋህ ነሽ የዋህነትሽን አይቶ እባሽን ያቡስልሽ
@alainfef176
@alainfef176 19 күн бұрын
😢😢😢😢አብሽሪ. ሶፊየ. 😢ጀግና. ሁኝ እጂ. ደሞ. ጓደኞችሽ. ጥሩ ጥሩ ናቸው. ጠካራ ናቸው. ከነሱ አትለይ.
@user-sd5uw9zv8i
@user-sd5uw9zv8i 19 күн бұрын
ጎጃሜዋ ሰወድሽ ደምሪኝ
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g 18 күн бұрын
አይዞሽ የኔማር እኔ ባላገባም የሁ ሰዉ ሳወራ ነበር መጨረሻለይ ያረብ አገር እሴት ለትዳር አትሆንም አለኝ እኔም ብሎክ ብየዉ ወጣሁ እና ወነትሽን ነዉ እብድ ናቸዉ ለትዳር አትሆንም ነዉ የምሉን ግን ፈጣሪ አለን ሁሉም ፈጣሪ ነዉ ያለን አታልቅሽ አልቅሰሽ አስልቀስሽኝ ሁሉም ያልፋል አረብ ያለን ጀግና እሴት ነን አረብ አገር ያላችሁ እህቶቸ ጀግና ናችሁ ጀግና ነን አይዞን ይህ ቀን ያልፋል
@ويزيروسيد
@ويزيروسيد 19 күн бұрын
የኔ ውድ ሶፊ በስልክ እናውራ እዴት ነው የማገኝሽ
@ROZALule
@ROZALule 19 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ አንች ጥንካሬ ነሺ ወላሂ የሰው ወራ አትስሚ እሸ ወላሂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SemiraSemiro
@SemiraSemiro 18 күн бұрын
አብሽሪ እህቴ ያልፍል። እባካችሁ ምትሳደቡ ስዎች የስው ማንነት እያያችሁ አትዛደቡ ዛሬላይ ማንም ስው አይመለከተውም። ብትሉ ነገ ግን ፍጣሪ ይጠይቃችኽል እና ለሁላችንም። ሂዳ ይስጠን ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉
@KebuChalchisa
@KebuChalchisa 19 күн бұрын
Abshir. Sofi. Waqayyoo. Koo. Jireenya gaarii siif haa kennu jabadhuu ati gana ijjooleedha abdi hin kutiin
@SeadaMehammed-cv8vn
@SeadaMehammed-cv8vn 19 күн бұрын
አሰላሙአለይኩም ሶፊ ሁሉም ነገር ያልፋል ጠንካራ ሁኚ ሚዲያ ላይ ወተሽ አታልቅሽ ጠላቶችሽን አታስደስች በዲንሽ ጠንክሪ አላህን ተገዢ የሚበጂሽን አላህ ይወፍቅሽ
@user-wz1mz1vq6f
@user-wz1mz1vq6f 18 күн бұрын
ሴት እህቶቸ ወንድ ልጅ ያፈቅረኛል እያላችሁ ዋጋ አትክፈሉ እራሳችሁን ችላችሁ አግቡ ወንድ ልጅ ባዳ ነው ልጅ እንኳን ወልዴሽለት ቸክም አያዴርግሽም ሴቶች ሆይ በምጀመሪያ እራሳችሁን አስከብሩ ፍቅር ምናምን የሚባል ነገር የለም ከሌላህ የለህም ነው ። ንቁ
@zeburazzz8351
@zeburazzz8351 19 күн бұрын
አይዞሽ አብሽሪ ሶፊየ የኔ እህት ሁሉም ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም ነገ ሌላ ቀነው ኢንሻአላህ ትደሠቻለሽ እማ
@አቢነኝየተዋህዶልጅ
@አቢነኝየተዋህዶልጅ 19 күн бұрын
ስደት ያለች ሴት ጠካራናት ሀገር ያሉት ምንም አይርዱንም እኛን የሚፍልጉን ለብር ብቻነው ብር ስንልክላቸው ሰላምም አይሉም እኛ ማንም ስለማይርዳን እናለቅሳለን ብቻ እግዚአብህር መጨርሻችንን ያሳምርልን ሁላችሁም ለራሳችሁ ኑሩ ብርም አትላኩ በቃ ሀገር ያሉት እደኛ ጥሩ ልብ አስተሳሰብ የላቸውም አርመኔናቸው ከዚህ ተማሩ አደራ ለራሳችሁ ኑሩ 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭 ክብር ለአርብ ሀገር ሴቶች ❤❤❤❤👌 ላይክ
@halima7993
@halima7993 18 күн бұрын
ትከከል ማሬ ገን አሳዘነቺኝ
@አቢነኝየተዋህዶልጅ
@አቢነኝየተዋህዶልጅ 17 күн бұрын
@@halima7993 አወ ታሳዝናለች ብቻ ሁሉም ያልፍል
@user-pf3rc8iq7k
@user-pf3rc8iq7k 18 күн бұрын
ዉድ የስደት እህቶቸ በስደት ጭንቀት ላይ ነኝ እኔ ባለትዳር ነኝ ከዛም በገዘብ ጉዳይ ከባሌጋር ተጣላን ገንዘቤንስላልኩ ብቻ ገንዘብ ካልሽማ ብሎ ተጣላኝ አሁን የወር ነብሰጡር ነኝ አገርም ለመሄድ ፈራሁ አልሀምዱሊላህ ቤት አለኝ ለጀም እቦታላይ ብር አለኝ አምስት መቶሽብር ትሆናለች ቦታይቱ ሌላ ነገር የለኝም በስደትም ሰዉ የለኝም እባካችሁ አሣብ ስጡኝ😢😢😢😢😢አላህ ይሁነን ለኛ ለሴቶች እህህህ
@DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg
@DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg 19 күн бұрын
አባካቹሁ እኔም ጠካራ እድሆን ፅሎት አድር ጉልኝ 2 አመት የማፈቅረው ልጅ አንለያይ አለኝ አባካቹሁ በየ ሀይማኖታቹሁ ፅለት አድርጉልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@makkethiopions5500
@makkethiopions5500 19 күн бұрын
ጠንከር በይ የብዬድ ለንች የለው ይመጠል ውዴ
@FatmaH-g7m
@FatmaH-g7m 19 күн бұрын
እደው እናት እያለሽ ነው ግን እምታለቃርሽው ሶፊ
@zuzutube9162
@zuzutube9162 19 күн бұрын
አላህ ያበርታሽ ሁቢ እንዳትሰበሪለት ሁለት አመት ሰባት አመት በትዳር ቆይተን ይሄው ተለያይተናል
@ኣሹነኝ
@ኣሹነኝ 19 күн бұрын
😢😢😢
@zaeem5406
@zaeem5406 19 күн бұрын
ለምን ተለያያችሁ እሱ በደለሽ እኔም ጫፍ ላይ ነኝ 😢ስድስት አመት ትዳር እህህህ😢​@@zuzutube9162
@HbxGhx
@HbxGhx 19 күн бұрын
ሁቢ አላህን አብዝ ተሺ አዉሺ አላህን አጥብቀሺ ያዝ ማዉቅ ያለብሺ ነገር ሁሉም ሀጅ ነዉ ሁሉም ወረተኛ ነዉ አላህ ብቻ ሲቀር እማይ ጠየፈን ፊቱን እማያዞር ብን አላህ ብቻ ነዉ
@user-hf9vd7xy2r
@user-hf9vd7xy2r 18 күн бұрын
በትክክል
@قويت-ر9د
@قويت-ر9د 17 күн бұрын
ማማየ ልጁ ቀረልሽጂ አልቀረብሽም ምንም ለትዳር የሚሆን ልጅ አይደለም የቀረብሽው ግን በጌዜ ስለተላቀቀሽ አላህን አመስግኚ
@fozi2230
@fozi2230 19 күн бұрын
ወላሂ አስለቀሺኝ የአረብአገር ሴትን ሁሉም ለጥቅሙ ነው ሚፈልገን አላህ የተሻለውን ይምረጥልንጂ😭😭
@Hወሎየዋ
@Hወሎየዋ 19 күн бұрын
የኔ ቆጆ በጣም አሰለቀሽኝ ወላሂ አብሽ ጠካራ ሁኒ
@user-ws5ou6jp9g
@user-ws5ou6jp9g 19 күн бұрын
አወንውዴ ጥቅምሲቀር ችላ ይላሉ ሁሉም
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 19 күн бұрын
አይዞሽ ሶፍዬ ጠንከር በይ ናገ ሌላ ቀን ናው ቤተሰብሽ ጋ ህጅና ራስሽን አራጋጊ ናገሮችን ለመርሳት ሙክሪ እና ሌላ ስራ ከገኛሽ አፋለልጊና ስሪ ራስሽን በስራ ብዚ ለመድራግ ሙክሪ ኮሜንት አተንቢብ መጥፎ ስለምኖራው
@-en2vp
@-en2vp 16 күн бұрын
እናማ ጠንካራ ሁኚ ለማለት ንወ ሂወት ይቀጥላል ቶፊቅ አስለን ለትዳር እንደማይሆን በእይታ ያስታውቃል ወላሂ እኔ የተሸወድኩት አላህን ፈሪ ነን እያለ ስለሚያስመስል ነው
@user-zu4bq1bg1q
@user-zu4bq1bg1q 19 күн бұрын
ኧረ ሶፊየ በአላህ አታልቅሽ የኔ ውድ ያልተፈተነ ተማሪ አያልፍም እኮ ከአላህ እርዳታ ጋር ወደፊት ያማረ የሰመረ ሂወት ይኖርሻል❤🙏
@tamriymam2101
@tamriymam2101 19 күн бұрын
ጠንካራ ሁኝ ሶፌ አች ጠንካራ ከሆሽ እመኝኝ የጎዳሽ ሰው መልሶ ነው የሚለምንሽ እኔ በጣም የምወደው ልጅ ከዳኝ ጣለኝ ከቤቱ አወጣኝ ምንም ሳልበድለው ተምሜ አባቴ አስታሞ በሬው ሽጦ ላከኝ ስደት አሁን ከበፌቱ ብዙ ተለውጫለሁ አሁን ያ የከዳኝ ወላሂ እየለመነኝ ነው ለምን ጠንክሪ ስሰራ ስላዬ አይንሽ ብጠፋ ራሱ እመራሻለሁኝጅ አልለይሽም ማሪኝ ይቅር በይኝ ይለኛል ዳግምኮ ልሰብረኝ ነው😢 😢😢
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 19 күн бұрын
እግሩን ስበሪለት
@kasdesa3634
@kasdesa3634 19 күн бұрын
እዳትታለሊለት ዳግመኛ እዳትነሽ አድርጎነዉ የሚሰብር እህታለም
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 19 күн бұрын
@@kasdesa3634 ደምሪኚ እህት
@eteneshworikcho8190
@eteneshworikcho8190 19 күн бұрын
አፈር ይብለ እህቴ አሁን ስለታለወጥሽ ነው ጣንከር በይ እሱን ሸኝዉ በብሎክ አትለመመጭዉ😢😢😢
@MsRabiya-zl1pg
@MsRabiya-zl1pg 18 күн бұрын
،ዝም በይው እንዳይጎዳሽ ሁለተኛ
@Fatema-fv5bw
@Fatema-fv5bw 18 күн бұрын
ያለሽበት ነገር ያሰዝነል ግን ማጀማረ አለሀን ተስቆጠለቹ ለተማልኝ ብለቹ አለሀን ከማይፈረ ወንድ ያለ ኒከህ ትጫማለቃቹ እሄ ቶፊቅ ሚበል ሰውዬ ደም በለጌ ነው ደሞ ከማንም ከጀነቢይ ወንድ እያተቃቃፈቹ በለበበሰቹ ማአት ወንዶችን እያፈተነቹ አለሀነን እያማፃቹ እነዲ ቢሆን አይገርምም እንደው አለህ ማሀሪ ስለሆነ ነው ሚተገሰን
@mebrat_media
@mebrat_media 19 күн бұрын
እስላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውዴ ፍትህ ፍትህ 😢😢ለሔቬን ያረቢ የመጨረሻ ዘመን ያኢላሂ ሶፊዬ በርች በጭራሽ ዩቱብ እዳትቆሚ ሀያቲ ዱአ አርጊ ❤❤❤
@Habtam837
@Habtam837 19 күн бұрын
እረ ዝበያቸው የኔ ውድ እህት ለሰው ብለሽ ተስፋ አትቁረጭ አች ብቻ ደህና ሌላው ጥቅር ይበል ጆሮ አትስጫቸው እሽ እህት በርግጥ አያሙነም እንኳን ፈለፊት ነው ሲናገሩ 😢😢😢😢😢😢 ግን ደግሞ መቸም ተስፋ አቆርጥም ሁሌም አምላካችን ከእኛጋር ነው እሽ ዩቱብሽንም አታቋርኝ እሽ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ጠካራ እህት በርች የምን ተስፋ መቁረጥ ነው የምን ማልቀስ ነው ዝበያቸው እሽ አይዞን ሁሉም ለበጎነው ሁሉም አላፊ ነው እህትነቴ❤👑❤
@yasarUseafan
@yasarUseafan 11 күн бұрын
የኔባል ለምን እስው ፊት አፍቅርሻለሁ አትለኝም ስለው ወሪና ፍቀር አኔን አይውድም ይለኛል ለካም እውነቱን ነው ፍቅራቹህን በድባባይ አብዝታቹህት ነብር ቡሉ ቀር አይይይይ
@SmeraሰሚራTube
@SmeraሰሚራTube 19 күн бұрын
አይዞሽ ሶፊዬ😢 ጠክር
@user-rh6tc4yn6x
@user-rh6tc4yn6x 19 күн бұрын
አብሽር ሶፉዬ ሁሉም ያልፋል አቺ እኮ ጀግና ሴት ነሽ የኔ የዋህ 😢😢😢
@user-rn5js5sj1l
@user-rn5js5sj1l 17 күн бұрын
እውነት ነው አስለቀሽኝ እኔ አረብ ሀገር በመምጣቴ ቤተሰብ አስተዳድራለው ወንድም እና እህቴን አስተምራለው እኔ ጀግና ነኝ እንጂ ማንም የሚቀልድብኝ ሰው አደለውም እነሱ ስላበዱ ነው እኛን እደዛ የሚሉት
@user-ip1xm6kx2t
@user-ip1xm6kx2t 19 күн бұрын
አረ አይዞሽ. ሶፊ. ሰው ጤፉ ብለሽ. ላሽ በያቸው. እኛ የአረብ ሀገር ስደተኛ ሴቶች. የወጣል ጀግና. ነን ። ግን ክፉ እና እብዶች አይደለንም ። እብዶች ናቸው. የአረብ ሀገር ሴቶች የሚሉ ሰዎች እራሳቸው እብድ ሊሆኑ ይችላሉ. ። አንድ ሰው እኮ ሲያመው ሁሉም ሰው በሽተኛ ነው የሚመስለው አትፍረዱባቸው ያውሩ እኔ ለምሳሌ. አባቴ. እናንተ አረብ ሀገር ሄዳችሁ የመጣችሁ ሰዎች ለምስክርነት. አትበቁም ብሎኛል. ግን. ሆኖ መገኝት እንጂ መፍራት በእኔ ላይ መወራቱ አያስጨንቀኝም ።
@SadasusuSied
@SadasusuSied 19 күн бұрын
ሱፌየየኔ የዋህ 😢😢😢😢😢 እኔ ልከፍልሽሽ😢😢 አይዙሽ እህቴቴቴ በቃ ማማየየ ነይልን ቢከፍም እዚሁ ሪያድ ይሻልሻል ማማየየ በቃሽሽ አታልቅሽየምትሉ 👍👍😢😢😢😢
@user-li5ty1pm2f
@user-li5ty1pm2f 16 күн бұрын
ቢሞቱ ለጠላቶቸ ድክመቴን አላሳያቸውም ካለቀስኩም እጀን ዘርግቸ ወደላይ ወደ አላህ ብቻ ነው የማለቅስ
@hawletali-gm2dc
@hawletali-gm2dc 19 күн бұрын
እብድ ካሉንም እነሱ ናቸዉ ያሳበዱን እብድ ለራሳቸዉ እኛ ጀግና የሚለዉ ቃል እንኩዋን ያሰናን
@RamiAli-ic7pk
@RamiAli-ic7pk 19 күн бұрын
ኧረ እንዳታቆሚ ለማንም ኮሜንት ብለሽ የሚጠቅምሽን ብቻ በመውሰድ ሌላውን ንቀሽ በመተው አሸንፈሽ መገኘት ነው እንጂ መሸነፍ ይለብሽም ደሞ አታልቅሺ video ላይ ጠንካራ ሁኝ
@user-qt4sl5tz9t
@user-qt4sl5tz9t 18 күн бұрын
ሶፊ በእናትሽ እንደዚህ አትሁኚ ይሄም ቀን ያልፋል ደሞ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ተስፋ አትቁረጪ
@Zsoso2022
@Zsoso2022 19 күн бұрын
አይዞሽ ጠካራ ሴት ሁኚ ሁሉ ያልፋል አላህ የሚወደውን ሰው ይፈትናል ጠከር በይ 🥰😢😢😢
@anishadago9481
@anishadago9481 19 күн бұрын
አብሽሪ አደራሶፊየእዳጠፊ ጠክሪ አትጥፊየምትሉ👍አሳዩኝ
@user-gs2rv7hv8r
@user-gs2rv7hv8r 16 күн бұрын
ሁሉም ያልፍል እህቶቼ ግዜው የፈተና ግዜ ሆኖብናል ጠንካራ ሁኑ😢😢
@NourituMusama
@NourituMusama 19 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ሆኜ አብሽር ሁሉም ያልፋል
@KgyFyfy-jn9hc
@KgyFyfy-jn9hc 19 күн бұрын
ሰዉ ይጥልሻል ድንጋይ እንኴን ስኣደናቅፋን ውድ ፊት ነዉ የሚጠለን ስልዚ ዎድ ፊት ተራመጂ ሶፊ ኣይዞሽ 😢😢😢 ❤❤❤
@KgyFyfy-jn9hc
@KgyFyfy-jn9hc 19 күн бұрын
ትክክል
@tegestmulugeta8946
@tegestmulugeta8946 16 күн бұрын
ሶፉ ደግሞ ለኢትዮጲያ ሰው የውስጥ ሱሪ እኮን ጥፎ የሚለብስ ገገማ ህዝብ አታልቅሽ ውደ በተለይ ወዶች በ35 አመታቸው የቤተሰብ ሸክም ሰካራም ወድ ከከበረኝ አላከበረኝ አይደቀኝም እና አትጨነቂ ምድረ እከካም
@Maziyteka
@Maziyteka 19 күн бұрын
አር ሶፊ ለማንን።ደስ እንድለው ብለሺ ነው የምታቆሚው ወደፊት እንጂ ወደሆላ መመለስ የለብሺም ጠንካራ ሴት ሁኝ
@HananTube-ee2sx
@HananTube-ee2sx 19 күн бұрын
Abshir my sister 😢😢😢 Rabbi fatana kesa si haa basu ❤❤❤
@hwaamusa3856
@hwaamusa3856 18 күн бұрын
ሶፊ እንወድሻለን ግን አትጥፊ ከሚዳ ስራሽን ስርተሽ ጠካራ መሆን ነውኮ ያለብሽ ተረጋጊ ነገ ሌላ ቀን ነው እህቴ ሁሉን ነገር ታይው የኛሰው ስታቂው ሰለሌላ ነው የሚውለው ስለሡ ሂወት አይኖርም ገብቶሻል ሶፊ😢😢😢😢
@user-mt3nw9ep5i
@user-mt3nw9ep5i 19 күн бұрын
ወላሂ እጂ አትስጪ እኔ ልክ ቀን አይቶ ጥሎኝ ነበር ግን አሁን ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ ወላሂ በእልክ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ እልክ በእንዲህ አይነቱ ቦታ ተጠቀሚው ወላሂ ለትዳር ስትመርጭ በሰል ያለውን ምረጭ እንዴዚህ ወጠጤ እንደይደገምሽ
@zinatzinaaat7213
@zinatzinaaat7213 19 күн бұрын
ትክክል
@Hekma-sk2it
@Hekma-sk2it 18 күн бұрын
,አዉ😢😢😢
@PatamaPatama-te8us
@PatamaPatama-te8us 19 күн бұрын
አብሸሪይ ሶፊ ጠከር በይ ላተቅ ነጡ ሚርህመቲሏህ ብሏል አሏህ ተሰፋ አትቁርጡ ከኔ ሰለዚህ ኩን ፈየከን አብሸሪይ
@w5zv-bp9hu
@w5zv-bp9hu 19 күн бұрын
አታልቅሸዉደ
@w5zv-bp9hu
@w5zv-bp9hu 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@RamiAli-ic7pk
@RamiAli-ic7pk 18 күн бұрын
ሶፊ ደሞ አሁን የማያልፍ የመሰለሽ ነገ ላይ አልፎ ስታይው ትማሪበታለሽ እና ለኸይር ነው እና ቪዲዮ መስራት ከተውሽ social media መጠቀም ብታቆሚ ለትንሽ ጊዜ እርእስ እስኪቀይሩ አላህ የተሻለውን ይወፍቅሽ እህቴ❤
@sihamMohammed-fh6xc
@sihamMohammed-fh6xc 19 күн бұрын
አብሽሪ ሶፊዬ ሁሉም ነገር ያልፋል የማያልፍ ቀን የለም
@Weynilove590
@Weynilove590 19 күн бұрын
ሶፊየ አብሽሪ ሁቢየ ጠካራ ሴት ነው መሆን ያለብሽ ለቅሶሽን ለጥላት አታሳይ ውደ
@user-um8wy9sy3h
@user-um8wy9sy3h 18 күн бұрын
የሶፊ ለቅሶና የሀዘንዋ ምክንያት ቶፊቅነው የስራህን ይስጥህ😢💔💔💔አይዞሽ ሶፊዬ ጠንካራሁኝእኛ የረባገር ሴቶች ማለት ናፍቆትን ድካምን ሀዘንን ብሶትን ሁሉንምነገር ችለን ቤተሰቦቻችንን የምንረዳ የታመመን የምናሳክም የተጠማ የምናጠጣ ነን😢
@fatemaf5493
@fatemaf5493 19 күн бұрын
ትክክልነሽ ዉደ ያረብ አገር ያለች ሴት እቡድናት ቡለዉ ነዉ የሚያስቡት💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@naajanojaa7
@naajanojaa7 19 күн бұрын
ሶፊየ ጠካራ መሆን አለ ብሽ ለሌላች ተምሳሌት ነው መሆን ያለብሽ
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 17 күн бұрын
ማንም ከመሬት ተነስቶ ከአረብ ሀገር ብቻ ስለገባሽ ማንም አይሰድብም የራሳችሁ ስራችሁና ሁኔታችሁ ነው የሚያሰድባችኩ
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 Күн бұрын
ትክክል
@user-km1op6tq4w
@user-km1op6tq4w 19 күн бұрын
አብሽሪልኝ ማማታ ስሚቱ ከባድነው አውቃለው ግን እመኝኝ ይሂም ያልፋል😢😢
ብቻየን ከበደኝ አልቻልኩም🥹
17:58
Sofi
Рет қаралды 68 М.
ቲጂ ላይ አደሙባት !!!
33:11
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 47 М.
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 44 МЛН
bare gara nama nyati wan ajayibati
24:00
Sumaya dinislam
Рет қаралды 281
ለዛሬው ቀን ቃላት የለኝም🥰🙏
15:04