ያልተከፈለ ሙሉ ፊልም Yaltekefele full Ethiopian film 2022

  Рет қаралды 316,889

Sodere TV

Sodere TV

2 жыл бұрын

ያልተከፈለ ሙሉ ፊልም Yaltekefele full Ethiopian film 2022

Пікірлер: 230
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 жыл бұрын
ይችን ይመታነቡ ሁላ ክፈ አይካችሁ💞💞💞
@alam3001
@alam3001 2 жыл бұрын
አሜንአሜን እግዚአብሔር አምላክ አገራቸንን ሰላም ያርግልን ዞሮ መግቢያቸንን እምየ ኢትዮጵያ ክፎሸን አያሰማን
@ethiojima
@ethiojima 2 жыл бұрын
Amin
@user-xh4sy6lq5u
@user-xh4sy6lq5u 2 жыл бұрын
አሚንንንንን
@Mirna-qm4oz
@Mirna-qm4oz 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@humnatariku8691
@humnatariku8691 2 жыл бұрын
Amen amen
@manabi6614
@manabi6614 2 жыл бұрын
ሁላችሁም ዉድ ኢትዮጲያውያን በዉጭም በሀገሩስጥም ያለችሁ ተዝቆ የማያልቅ ጤና እና በረከት ይስጣችሁ።❤❤❤
@selambelay2499
@selambelay2499 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@samirahmirah1234
@samirahmirah1234 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tujanatube1063
@tujanatube1063 2 жыл бұрын
አሜን
@bahrnshwolde2894
@bahrnshwolde2894 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@user-xf5kn2bl6l
@user-xf5kn2bl6l Жыл бұрын
አሜን ለሁላችንም ❤❤
@kkidegaard6177
@kkidegaard6177 2 жыл бұрын
ዋው መጨረሻው ግራሚ ነው ኮሜንታተር ደግሞ ምነው ቆላችሁ ሄኖክ ማለት ኣብዛችሁ ማንም ሰው በፍቅር ይጣመራል ካለተሳካ ይለያያል ስራ እና ፍቅር እንለይ ኣጎል ፀዲቅን ነኝ ኣትብሉ ወርኛ ሁላ😏😏😏
@Eman-zu9jr
@Eman-zu9jr 2 жыл бұрын
ሳህ ተባረኪ አቦ 😘
@user-we5dz6ju3k
@user-we5dz6ju3k 2 жыл бұрын
ኮመታተር አደነቁት እንጂ እኮ አልነቀፉትም አንቺ ቀናውን አላሰብሽም እንጂ ወይም ገልብጠሽ አብበሽ ነው እንጂ ምንም አላሉትም
@zemzemzed9334
@zemzemzed9334 Жыл бұрын
ትክክል
@user-gf4di3nt4p
@user-gf4di3nt4p 2 жыл бұрын
ሄኖክ ድንቁ እና አሹ ብልሹ ያሉበት ፍልም በጣም ነው የምወደው ሳላደቃችሁ አላልፍም በርቱ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@user-xe8pm7ys5o
@user-xe8pm7ys5o 2 жыл бұрын
በተለይ አሹ ብልሹ በጣም ነዉ የሚተዉነዉ ስወደዉ😘😘😘
@gemebekele4387
@gemebekele4387 2 жыл бұрын
iwnet bilehal wendime
@toybaendrise1705
@toybaendrise1705 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው 👍ዘንድሮ ሄኒ አልተቻልክም 😍👏
@user-wb2no2kj6s
@user-wb2no2kj6s 2 жыл бұрын
የከርመዉ ሲሃድ አዲሱ ሰመጣ የህ እየሆነ አይደል ያመጣብን ጣጣ
@nedaabady3692
@nedaabady3692 2 жыл бұрын
Yes
@gfhgh397
@gfhgh397 2 жыл бұрын
As wr. Wb ውድ ሙሰሊም እህት ወድሞቸ እንኳን ለታላቁ ወር ረመዳን በሰላም አደረሳቹህ ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏
@titi.youtube4598
@titi.youtube4598 2 жыл бұрын
አላሁመ አሚንንን
@user-ny7qm3xn1d
@user-ny7qm3xn1d 2 жыл бұрын
እኔ ዝምታየን የምወደው በምክንያት ነው ሄኒኮ በርታ ብዙዎች ሲለፈልፉ እኔ ስለ ምንም አስተያየትም መስጠት አልወድም ስለማያገባኝ በማንኛውም ጉዳይ. አንተ ግን ጆሮህ ጥጥ ነው እንዲህ ነው ጀግና
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ኳመት አብቦ ፊልም የሚይ
@user-go1kg5hf1c
@user-go1kg5hf1c 2 жыл бұрын
እኔም ኮመት አይቼ ነዉ እማየዉ
@maryanasaad9385
@maryanasaad9385 2 жыл бұрын
ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ዘይት ኣደረሳቹሁ ኣገራችን ሰላም ያርግልን🙏🙏❤❤❤
@user-tp8yz3el1m
@user-tp8yz3el1m 2 жыл бұрын
አሜን
@kisanetkahsay5129
@kisanetkahsay5129 2 жыл бұрын
Amen yene konjo
@meronfikir3385
@meronfikir3385 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@treyewerknh66
@treyewerknh66 2 жыл бұрын
አሜን (3) እንኳ አብሮ አደረሰን
@solomonhailemicaeldesta2756
@solomonhailemicaeldesta2756 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 жыл бұрын
ዋው አሪፉ ፊልም ነው ሄኒ አርቲስቶቻችን እናመሰግናለን በርቱ በተለይ በኢትዬጵያዊነት አንድነት ፍቅር ሰላም እና ባህላችን ጨዋነታችን ላይ ስሩ ሴቶቻችን ራቁታቸውን መሄድ ነው የቀራቸው መሰልጡን መስሎዋቸው እየሰየጠኑ ነው እባካችሁ ሴት እህቶቻችን ክርስቲያን ወደ ቤተክርስቲያን እንቅረብ ሙስሊም ወደ መስጊድ እንቅረብ ወደ ፈጣሪ እንጩህ ትውልድ እየጠፋ ነው ትውልድ እናድን ኢትዬጵያን እናድን የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው 🙏🙏🙏🙏
@user-nv7rj9xk5b
@user-nv7rj9xk5b 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 2 жыл бұрын
@@user-nv7rj9xk5b ትክክል
@mesitube5004
@mesitube5004 2 жыл бұрын
ሃንየ አልተቻልክም እ በርታ ሁሉም ፊልሞችህ ምርጥ ናቸው በርታ የመዳም ቅመሞች ሰብሰብ በሉ እንይ
@wubawuba7989
@wubawuba7989 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@man9865
@man9865 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
ደራሲዉና ተዋናዮቹን ከልብ እናመሰግናለን በጣም ቆጆ አስተማሪ ፊልም ነዉ ታሪኩ ያሳዝናል አብሶ አጨራረሱ በበቀል ስላላለቀ ደስ ይላል ዳግምን በቀሉን ወደ ፍቅር የቀየረዉ የቴቴ መልካምነት ነዉ ለዚህ እኮ ነዉ በየትኝዉም አጋጣሚ መልካም ሰዉ ሁን የሚባለዉ መልካምነት ና ይቅር ባይ ስትሆን ነገሮች ሁሉ ቀና ይሆናሉ ማሚዬ ሁሌም ስተዉኚ ጥሩ ሆነሽ ነዉ የማይሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ፈጣሪ ይስጥሽ በጣም አክባሪሽ አድናቂሽ ነኝ ነፍ አመት ኑሪልኝ ዉድድ❤🙏
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
ሄኒዬ ካለበት ምርጥ ነዉ ማለት ነዉ ሳስበዉ የሚያሳዝን ታሪክ ይመስለኝል ኑ ምርጦቼ አድላይ እንየዉ
@bbt911
@bbt911 2 жыл бұрын
Netsi yene kebet anchi adele sifelg yeneberewu
@SolZeAyn
@SolZeAyn 2 жыл бұрын
Okay Konjiye
@bbt911
@bbt911 2 жыл бұрын
Ere wend negne yemine konjiye silkeshe felge silk tefabgne tefabgne
@kebededawitabera6352
@kebededawitabera6352 2 жыл бұрын
menw akunezeneszesh
@user-et4mx9tt6k
@user-et4mx9tt6k 2 жыл бұрын
ሄኖክ የኔ አደኛ ስወደው💞ማነው እደኔ የሚወደው ሄኖክን
@SamsungJ-ni7qg
@SamsungJ-ni7qg 2 жыл бұрын
ሄኒ የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም በእድሜ በጤና በሰላም ከነሙሉ ቤተሰብክ ትጠብቅልን እንወድሀለን🙏👌👌💪💪
@selambelay2499
@selambelay2499 2 жыл бұрын
የእውነት እስኪመሥለኝ ተመስጬ ነው ያየሁት በጣም አመሠግናለሁ ሄኒ በጣም የሚደነቅ ሥራ እያሣየኸን ነው ገና ከዚ በላይ እንጠብቃለን በርታ ወንድማችን
@user-qv9yz6nf3f
@user-qv9yz6nf3f 2 жыл бұрын
ሄኖክ በዚህ አመት ሴቶችን ትቶ ስራ ጀምሮዋል መሰለኝ
@senayttaddesaa4094
@senayttaddesaa4094 2 жыл бұрын
ያስብላል
@teshaladessa196
@teshaladessa196 2 жыл бұрын
😂🤣🤣🤣🤣🤣
@user-le5nn7rx9d
@user-le5nn7rx9d 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@Riri-cq4rh
@Riri-cq4rh 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@getasewzurie3285
@getasewzurie3285 2 жыл бұрын
ኧረ ቀረፃ ላይ ጀምሮ ይሆናል
@user-io8df2lh6l
@user-io8df2lh6l 2 жыл бұрын
ሄኖክ በርታ አድናቂህነኝ
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፍልም ነው ፍቅር ይሽንፋል ስላምና ፍቅር ለሀገራችን 👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sarateddy2302
@sarateddy2302 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ ሄኖክ የለለ እሪከርድ ስብረሀል ዋዉ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፈልም ነዉ ሄኖክ ዘድሮ ፍልሙን አተ ብቻ ተቆጣጥረህዋል ይመችህ👌
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 2 жыл бұрын
ቺኮቹንም ጭምር😂😂
@birtukanyeinateliji32
@birtukanyeinateliji32 2 жыл бұрын
ሄኒ ተቆጣጠረ ፊልሙን በርታልን የእቲዮ እንቁ
@hamh3998
@hamh3998 2 жыл бұрын
ሄኒ ሌሎቹ ያልቻሉትን አንተ በድፍረት ሄደህበታል በርታ። ጥበቡ እንዳይደክም የበኩልህን ተወተሀል ብቻ ልክ እንደዚህ አቅም እና እውቀትን መሰረት ያረጉ ፀሀፊ ደራሲዎችን አማክር
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk Ай бұрын
ዋዉዋዉ ሄኖክ አቤት ትግስት አቤት አስተወይ ድንቅ ትወና ችሎተ ዘርዚሬ አልጨርሰዉም ትግስት ወገ አለዉ
@user-wf9ln8zy1v
@user-wf9ln8zy1v 2 жыл бұрын
ይሄ ፊልም ቀጣይ ቢኖረው አሪፍ ነበር
@SolyanaMedia
@SolyanaMedia 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ
@brukkebede437
@brukkebede437 2 жыл бұрын
እሺ እናረጋለን
@user-xe8pm7ys5o
@user-xe8pm7ys5o 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ፊልም ነዉ ቀረፃዉ ድምፅ ጥራት ፊልሙም ዋዉ ነዉ😘😘😘😘
@user-tp8yz3el1m
@user-tp8yz3el1m 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው
@eyerusalemdesta1229
@eyerusalemdesta1229 2 жыл бұрын
Wow that’s wonderful thank you 🙏
@user-yy3ir6zj1s
@user-yy3ir6zj1s 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የሄኒ ኣድናቂ ነኝ❤👌
@dttd179
@dttd179 2 жыл бұрын
በጣም ታመችቶሃል ይማችቹሁ
@kal___kidan7006
@kal___kidan7006 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም 😍😊
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
በውነት አስለቀስከኝ ሄኒ ሁሌም ሆነክ ነው የምተውነው ጠንካራ ሰው ነክ የሰዎችን ወሬ አትስማ ህይወት ይቀጥላል በርታልኝ ዝምብለክ ስራክ ለይ አተኩር ምርጡ
@frehiwotzerihun3302
@frehiwotzerihun3302 2 жыл бұрын
ሸዊ ሁሌም ምርጥ ደራሲ ነክ በርታልኝ
@user-ty4nz3eb6h
@user-ty4nz3eb6h 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው የአቶ ድንቁ ልጂ ሰሞኑ አንበሸበሽከን በፊልም
@Mirna-qm4oz
@Mirna-qm4oz 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዴ በቀንነት ደምሪኝ
@r.8740
@r.8740 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስሜት ሰጭ ፊልም ነው 🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍💐💐💐🌷🌷🌷🌷
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የት ናቹ ያላያቹ እዩት ዋውውው ነዉ
@zeynebali7287
@zeynebali7287 2 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው
@yosepheyehdego1589
@yosepheyehdego1589 2 жыл бұрын
VERY GOOD MOVIE
@s.7751
@s.7751 2 жыл бұрын
ከስንት አመታት በሗላ ደስየሚል ፊልም አየሁ ዋው
@tseditsedi6414
@tseditsedi6414 2 жыл бұрын
ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ የሀገሬ ልጆች
@tizuselam9944
@tizuselam9944 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው
@selambelay1281
@selambelay1281 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ሁላችሁንም እናመሠግናለን
@sophiakhalil3951
@sophiakhalil3951 2 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ፊልም በጣም በርቱ ዉዶች 😘😘
@roziroze411
@roziroze411 2 жыл бұрын
ወይ ሄኒ ዘንድሮ የፊልሙን ኢንዱስትሪ ተቆጣጥረከዋል👍👍👍
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ሰራተኛዋ 👌💝💝 ሄኑ ምርጥ ካራክተር ሁሌም ምርጥ ዛሬ ደሞ more 👌ምርጥ ወይ አለ ወይ የለም ከሁለት አንዱን ነው 🤣
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 2 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው !!!
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 2 жыл бұрын
Wow heniye bexam arif film naew beretu
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 2 жыл бұрын
Wow new bertu enamsegn alen 🙏😘
@kiyakiya1154
@kiyakiya1154 2 жыл бұрын
Nice 👍
@aregashare185
@aregashare185 2 жыл бұрын
Wow betam arif film new
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 2 жыл бұрын
ዋዉ..አሪፍ..ነዉ..አስተማሪ
@eskasinta8266
@eskasinta8266 2 жыл бұрын
ደስይላል ያስተምራል
@yeneneshbirhanu1993
@yeneneshbirhanu1993 2 жыл бұрын
ዎው ሄኒ በጣም የሚገርም ነው❤❤❤❤❤
@user-vc3cn8fg8u
@user-vc3cn8fg8u 2 жыл бұрын
Henok zendiro gobizahal bereta👍👌❤️
@wintanhubekiya9892
@wintanhubekiya9892 2 жыл бұрын
Woooow heniyee I love ❤️❤️❤️💚💚💚💓💓
@chalturegasa
@chalturegasa 2 жыл бұрын
Fikiri hulunimi yashenifali betami desii yilali qaxilubeti ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤❤🥰🥰🥰🌹🌹🌹😍😍😍selam le hagare ethiopia 🇪🇹♥❤
@user-dx3ry9lo7v
@user-dx3ry9lo7v 2 жыл бұрын
በጣም ፍቅር ሁሉን ቻይና አሸናፊነው ሄኖክ በጣም ምርጠጥ ትወናው ለሁላችሁም ክብር አለኝ
@beingstrong3839
@beingstrong3839 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው
@user-so8pj9dl6r
@user-so8pj9dl6r 2 жыл бұрын
ዋውውው ሂኒ ዘድሩ አልተቻለም አበሸበሸን እኮ እሊከርድ ሊሰብር ነው ዋውው
@gorafagorafa2746
@gorafagorafa2746 2 жыл бұрын
ያምራል እወድልህ አለሁ ፊልምህን ❤
@munitube47
@munitube47 2 жыл бұрын
Arife film new
@user-el7rh9wl7i
@user-el7rh9wl7i 2 жыл бұрын
በመጀመርያ ሁላችሁንም ባላችሁበት እመቤቴ ትጠብቃችሁ ሄኒ እናመሰግናለን
@tube2790
@tube2790 2 жыл бұрын
ዋው አስተማሪ ፊልም ነው
@henokeshetu2491
@henokeshetu2491 2 жыл бұрын
አንደኛ ይልመድባቹህ
@seadelove2442
@seadelove2442 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍነው😘💞
@alemazalie221
@alemazalie221 2 жыл бұрын
ዋውውውነው በጣሥ አስተማሪነው ግን የሚማረበት የለም ችግራችን እኛ አበሾቾ
@missangel979
@missangel979 2 жыл бұрын
በጣም፡ደሰ፡የሚል፡አሰተማር፡ፍልም፡ነው፡ሄኖኬ፡በርታ፡በርታ
@missangel979
@missangel979 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያንና፡ህዝቦቾን፡ፍጣር፡ይጠብቅልን
@moiashderibew7715
@moiashderibew7715 2 жыл бұрын
@@missangel979 አሜን፫
@singerdemekehaileofficial5876
@singerdemekehaileofficial5876 2 жыл бұрын
በጣም ምረጥ ፊልም
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 2 жыл бұрын
ሴት ልጂ ሸፈን ደበቅ ስትል ነው የሚያምርባት ያለው ሄኒ ይመችህ👍👍
@asterakalu5842
@asterakalu5842 2 жыл бұрын
ዋዉ በያልቅ የሚያሰኝ ድራማ ተባረኩ!!!!
@uvrihbrbr8hbrin837
@uvrihbrbr8hbrin837 2 жыл бұрын
Betam dase yamilena asetamari filem new
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው እናመሰግናል
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
ዋው አሪፍ። ነው። በርቱልን እና መስግናለን
@asiasi8328
@asiasi8328 2 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
ሄኖክ ምርጤ በርታልን
@samisami8428
@samisami8428 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ኑሩልንንንንንን
@rufu3986
@rufu3986 9 ай бұрын
ጥሩፊልምነውሄኖክ
@bedekohiluhilu639
@bedekohiluhilu639 2 жыл бұрын
Waw arfi new yamirale
@siforamamo7724
@siforamamo7724 2 жыл бұрын
እስተማሪ የወቅቱ ፈልም በርቱ እንወዳቹሀለን
@amyam2368
@amyam2368 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ደስ ያላል
@Tube-rq1yp
@Tube-rq1yp 2 жыл бұрын
አረ ኡ ሄኖክ የሌለበት ፊልም 🤨😦🙄
@tube-fq1wt
@tube-fq1wt 2 жыл бұрын
Wow 😳 wow
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
@yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው በርቱ 👍
@konegen6189
@konegen6189 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ቀለምዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@karim_a5136
@karim_a5136 2 жыл бұрын
ኤረ የዘንድሮ ሪከርድ ሄኖክ ድንቁ ብቻ አዘጋን ማለት ነው🙄
@user-ms5wf9gz8i
@user-ms5wf9gz8i 2 жыл бұрын
😂😂😂
@user-fx4nt7rn1g
@user-fx4nt7rn1g 2 жыл бұрын
ሄኒየ እንደት እዳሳዘነኝ በርቱልን በጣምአሪፍ
@alemsherwe279
@alemsherwe279 2 жыл бұрын
Wow desi yelal
@belayenshbeyene
@belayenshbeyene Жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ ነዉ ሄኒ በርታ
@user-rz6xv1up3u
@user-rz6xv1up3u 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው👌👌
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ዋውው!! የሄኒ ምርጥ ፊልም
@hadi8301
@hadi8301 2 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ሰራ ነዉ 👍👍👍 ሄኒሻ የለም አልተቻልክም
@user-ss6mx5tc3i
@user-ss6mx5tc3i 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው በርቱልኝ
@zeenabbanez2629
@zeenabbanez2629 2 жыл бұрын
ዋው ያበደነው😍😍
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
ያምራል 😲😯😲😯ዋው
@fisihadegsew5784
@fisihadegsew5784 2 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌
@hewiyoni9825
@hewiyoni9825 2 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ፊልም ነዉ
@yemipictures9676
@yemipictures9676 2 жыл бұрын
Cinema standard movie.
@tewodrosmitiku6535
@tewodrosmitiku6535 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርቱ
@user-nt8ty6eu1q
@user-nt8ty6eu1q 2 жыл бұрын
እምነት ተስፋ ፍቅር ፀንተው ይኖራሉ ፡፡ ፍቅር ግን ይበልጣል ከሁሉ!!!
ማርሽ ቀያሪው - Ethiopian Movie Marsh Qeyariw 2020 Full Length Ethiopian Film Marsh Keyariw 2020
1:46:00
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 944 М.
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 99 МЛН
Whyyyy? 😭 #shorts by Leisi Crazy
00:16
Leisi Crazy
Рет қаралды 20 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 22 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 43 МЛН
መንሱት ሙሉ ፊልም Mensut full Ethiopian Movie 2022
1:35:43
ጠብቂኝ ሙሉ ፊልም Tebekign full Ethiopian movie 2022
1:21:09
ምርጥ የገጠር ፊልም  new ethipopian movie
36:22
Alex Ever Media
Рет қаралды 195 М.
ፊደላዊት ሙሉ ፊልም - Fidelawit Ethiopian Movie 2017
3:20:48
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
elim yara olduğunda benim haller #shorts
0:16
Mert Sarı
Рет қаралды 22 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
0:27
GiGaZoom
Рет қаралды 9 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
0:14
ХАБИБ
Рет қаралды 3,5 МЛН