ውሀ እና ወርቅ ሙሉ ፊልም Weha ena Werk full Ethiopian movie 2023

  Рет қаралды 304,988

Sodere TV

Sodere TV

Жыл бұрын

ውሀ እና ወርቅ ሙሉ ፊልም Weha ena Werk full Ethiopian movie 2023

Пікірлер: 207
@rahel6046
@rahel6046 Жыл бұрын
ደራሲው አንተ አንድ ነህ ሺ ሆነሐል ደግመህ ደጋግመህ እልፍ አእላፍ ሁን! ዘመንህ ሁሉ ይባረክ 🙏😍
@oneloveze3869
@oneloveze3869 Жыл бұрын
ደራሲው ቡርሀን አዲስ
@user-ez8um9ep8v
@user-ez8um9ep8v Жыл бұрын
ሠላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ለ🇪🇹🇪🇹👈 ይሁን ይህ ኮመት የምታነቡ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ያልታሠበ የማታ እጀራ ይሥጣቹ ይሥጠን🙏🙏
@tezetatezu6134
@tezetatezu6134 Жыл бұрын
Amen amen amen
@HTECH.
@HTECH. Жыл бұрын
የሚገርም ቁም ነገር አዘል ፊልም ነው። ከሚገርም ትወና ጋ ወድጄዋለው👏👏👏👏👏👏👏👏
@bertukanalamralamr3372
@bertukanalamralamr3372 Жыл бұрын
ግሩሜ ትለያለህ አድናቆታችሁን በላይክ ግለጽ
@orocell2369
@orocell2369 Жыл бұрын
Wow wow wow😪😪😪😪😪😪😪💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ድምጺ የተለየ ነው
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
የአንዳንድ ደራሲዎቻችንን አስተሳሰብ መንግስቶቻችን ቢያዉቁት ምናለ እላለሁ የቆየ ፊልም ቢሆንም ወቅቱን የጠበቀ ፊልም ነዉ በርቱልን ሀገራችን ከተማረ ይልቅ ያልተማረ ከአዋቂ ይልቅ አላዋቂ የሚነግስባት ገዳዮቿን አንጋሽ ሆናለች ያቺ ደግ ሀገሬ🥺🥺
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
ዋዉዉዉ ምን ቃላት የለኝም በጣም ደስ ይላል በርቱ 👍💚💛❤ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ🙏💚💛❤❤❤❤
@meazafikadu7602
@meazafikadu7602 Жыл бұрын
እንደዚ አይነት ጥቂት መምህራን ቢኖሩን ትውልዱ እኔን ማለት ትቶ እኛ ማለትን ያውቃል። አስተማሪ ፊልም ነው
@mariyam8327
@mariyam8327 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ለመጃሚሪያ ጊዜ ታሪክን የሚያስተምር ምርጥ ፊልም በክልክል ሀገሬን የሚገነባውም የሚያፈሪሲም አስተመሪ ነው 🥀
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Жыл бұрын
ጎበዝ ግሩሜ አዎ እኛ ኢትዮጵያዎች የሀገራችንን ባህል ይዘን መኖር እና መማር ነዉ ያለብን🙏💚💛❤ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘላለም ትኖር🇪🇹
@orocell2369
@orocell2369 Жыл бұрын
👌👌👌👌👌wow wow👌👌👌
@DaniDani-wd3kc
@DaniDani-wd3kc Жыл бұрын
Amen Amen
@MesudaHassen
@MesudaHassen 6 ай бұрын
ደራሲ እና ዳይሬክተር መሀመድ አሊ(ቡርሀን አዲስ )
@AnaAna-ip6ve
@AnaAna-ip6ve Жыл бұрын
ዋው ደክተርየ እናመሠግናለን ሁላችንም ክብራችንና ሀይማኖታችንን ማንነታችንን እናስከብራለን የኛ ሀገር ኢትዮጲያ ለዘላለም ኑሪልን
@Gedneshmoloro
@Gedneshmoloro Жыл бұрын
ዋዉበጣምድንቅነው፡ሀገራችንእግዚአብሔርይጠብቅልን፡እኛም፡አስተዋይ፡ልቦናይስጠን
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
ዋው!! ይህ ከንቱ ትውልድ ቢማርበት. ግን ምን ያደርጋል ቢዬንሴ ቪዲዬ ብትለቅ አፍሪካ ውስጥ ብቻ የሚመልከታት እና የሚያዳምጣት በ 24 ሰዐት ውስጥ ሚሊዬን ተመልካች እና ላይክ ታገኛለች ለዛውም ሳይገባቸው ያደጉ ያወቁ ስለሚመስላቸው. በብዛት እኛ አሜሪካ ያለን ልጆቻችንን ስለ ኢትዮጵያ እያስተማርን እናሳድጋለን.የአሜሪካን ገንዘቧን እንጂ በህሏን አንወደውም. አንድ ቀን ሀገራችን ሰላም ሆና ኢኮነሚዋ ተስተካክሎ የምንመጣበት ጊዜ ይናፍቀናል. ይህ ትምህርት ያለው ፊልም ከወጣ 24 ሆኖቷል የተመለከተው ግን 1ሺ. ያሳዝናል. ከዚም በላይ ይገብዋል. ቀጥሉበት በጣም ጥሩ ስራ!! ❤❤❤
@rahel6046
@rahel6046 Жыл бұрын
ደራሲ መሐመድ አሊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rozalove7257
@rozalove7257 Жыл бұрын
ዋው ግሩሜን ሸዊት እስኪ ልየው አሪፍ አፊፍ ተዋናይ አሉበት ❤️❤️❤️
@seidmahamed2447
@seidmahamed2447 Жыл бұрын
እውነት በጣም አንገብጋቢና ወቅታዊ መልክት ነው ይሄን ፊልም ለአዳነች አበቤና ለመሳሰሉት ጋበዝኳቸው እኛየሚያስፈልገን ይሄ የኛ ነው ይሄየኛ ነው የሚል አይደለም ኢትዬጲያን ወደቀድሞ አንድነታችን የሚመልስልንን መሪ ነው እባካቹ 1000 አመት አትኖሩ የተማራችሁት ሰወችን ለማጋደል ነው እንዴ ?
@amenueldemeke4465
@amenueldemeke4465 Жыл бұрын
እሲካ ዛሬ ያያሁት ፊልም እሄ ይላያል እሁንታኛ የሂዎት ታርክ ❤❤❤
@emanda1366
@emanda1366 Жыл бұрын
"የትኛውም የአለም ስልጣኔ ወዛደሮችን ያማከለ ነው፤የሚያሳዝነው ግን የወዛደሮች ሂወት የሚያኖር በቂ ክፍያ አለመኖሩ ነው፤ቀኝ እጃችን ይሰራል የሚያጌጠው ግን ግራው ነው!" 👍👍👍
@hayu684
@hayu684 Жыл бұрын
ደምሪኝ ኢማን
@user-xr5mv3gg9o
@user-xr5mv3gg9o Жыл бұрын
ዋው ቃላት የለኝም ሁላችንም አንድ ያርገን
@enyewtenagne1330
@enyewtenagne1330 Жыл бұрын
ዋው የምመኛት ሀገሬ ኢትዮጵያ ይህች ናት ለትንሳኤዋ ያብቃን
@mikoendlkgmalil.com5073
@mikoendlkgmalil.com5073 Жыл бұрын
Amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-rj5sm1iu5q
@user-rj5sm1iu5q Жыл бұрын
ዋው እውነት ነው ግርሜ እኛ እትዮጵያን ስርዓት እና ትምህርት ነው መማር ያለብን
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
ድንቅ ነው " ሰው ምንም ቢሆንም አንዱን አያጣም " ፊልሙ ለሁላችንም አስተማሪ ነው ይሄ የኔ አስተያየት ነው ።
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 Жыл бұрын
እንግዲህ እውነታው ይህ ነው በየትምህት ቤት ምን እንደሚዘራ የሚያውቅ ያቃል በራሳችን ልጆች ተሸጠናል ጥሩ እይታ ነው ደራስው ይግርትማል በርቱልን እነመሰግናለን
@ribkazeneberibkazenebe5078
@ribkazeneberibkazenebe5078 Жыл бұрын
በዉነት በጣም ጥሩ ትምሕርት ነዉ በርታልን ትዉልድን የሚጠቅም ስራ ማለት ይሕ ነዉ
@user-lt3hv9wh8i
@user-lt3hv9wh8i Жыл бұрын
ስለ ሀገር ፍቅር እሚያስተምር ይመስለኛል እስቲ ኑ እንየው ውድ ኢትዮጵያዊያን 🇪🇹🥰
@TechHEN
@TechHEN Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርታዊ ፊልም ነው እሱም ለሚገባው💕💕💕💕💕💕
@samuelwondemu6972
@samuelwondemu6972 6 ай бұрын
ድርሰቱም ዝግጅቱም ትወናውም ሀሪፍ ነው
@kidisttech9515
@kidisttech9515 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው!!
@melakubekeleadane2209
@melakubekeleadane2209 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም አንደኛ ነው ወቅቱን የሚመጥን
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ኮሜንት አይቶ ፊልሙን እሚጀምረው
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
እሰኪ ልሹፍው የመዳም ቅመሞች ኑ ያለነት ደሰ አይለኝም ለብቻየ ማየት 😍😍😍😍🌷🌷🌷
@nosib7890
@nosib7890 Жыл бұрын
ዳምርኝ ውዴ
@ermiasfekedegebreyohannis7299
@ermiasfekedegebreyohannis7299 Жыл бұрын
Esti enftetbet degmo
@nosib7890
@nosib7890 Жыл бұрын
@@ermiasfekedegebreyohannis7299 ዳምርኝ በናትሽ
@selemonshumet
@selemonshumet Жыл бұрын
ሌላ አትፈልጊም ከመዳም ቅመሞች ዉጭ
@nosib7890
@nosib7890 Жыл бұрын
@@selemonshumet ሀሀሀሀሀ
@tewodrosyohannes8888
@tewodrosyohannes8888 Ай бұрын
ከአቅም በላይ ከአዕምሮ በላይ ነች ልጅት ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃት❤
@attahiraattahira1422
@attahiraattahira1422 Жыл бұрын
አንደኛ ጉርሜ ሁላችሁም እናመሰግናለን
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Жыл бұрын
ዋው ሰወዳችሁ
@MeryamJafar
@MeryamJafar 2 ай бұрын
ደራሲው በጣም አድናቂህ ነኝ ቡርሀንዬ 😊
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ ቆም ብሎ ላሰብዉ
@Abraya11
@Abraya11 Жыл бұрын
ግሩም እምርም ግሩም😘😘😘
@Omosuger3838
@Omosuger3838 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ ::ያላያቹት እዩት አስተማሪ ፊልም ነዉ :: ከምርጥ አርቲስቶቻችን ጋር
@neimman8320
@neimman8320 Жыл бұрын
ደራሲውንም የፊልሙም ተዋናዮች ምርጥ አድርገው አስተላልፈውታል ♥️😍
@memebakla378
@memebakla378 Жыл бұрын
ዋውምረጥ ነው በረቱል እናመሰግናለን
@Tesfanesh-pl6lg
@Tesfanesh-pl6lg 11 ай бұрын
እንብባዬ ጨረስኩኝ 😭የእናቴ ሀገር ኢትዮጵያ ሰለሚሽ ይመለስ 😭
@mikado5545
@mikado5545 Жыл бұрын
This movie is a transition to the truth. Indeed we must protect our dignity. Please let’s share this film to everyone we know.
@yitbarektemesgen2981
@yitbarektemesgen2981 Жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም አሪፍ ሀገራዊ ፊልም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Жыл бұрын
ግሩሜ አተ እኮ ልዩ ነህ ግን የት ጠፉህ
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
ድንቅ ነው " ከውሃና ከወርቅ ውሃ ይበልጣል "
@EthioN2O
@EthioN2O Жыл бұрын
ይህንን ፊልም ደጋግሜ ባየውም የማይሰለች ሃሳብ ያለው ነው። መቼም እንደነዚህ ሃሳብ ያለቸውን ፊልም ተመልክቶ ሌላ ምንም ትርፍ የሌላቸውን መመልከት ትዝብት በራስ ላይ ማትረፍ ነው ። እና የወደዳችሁት ለማጠናጀሪያ ያህል « የከፍተኛ ት/ት ዘይቤ\ የሚባለውን ብታነቡት መልካም ነው ። እንደዚህ ለትውልድ ተጨንቀው ሃሳብ ለሚካፍሉን የጠበብ ሰዎች ምስጋ ይገባቸዋል
@zarfizizi2260
@zarfizizi2260 Жыл бұрын
ትንሺ ሰውየ ለይ ተቀምጦ አገሬቱን ትራምስምሳን አወጣት በጣም ወቅቶን የጠበቀ ፌልም ነው በርቱ
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 Жыл бұрын
አገሬ ሰው ሁልግዜም አትጪ:: ፖለቲከኞች ለራሳችሁ ሳይሆን መሬት ወርዳችሁ ህዝባችሁን እዩት:: በጣም አመሰግናለሁ እንዲህ ይልመድባችሁ
@TheHabesha869
@TheHabesha869 Жыл бұрын
ደጋግሜ ባየው የማይሰለችኝ ፊልም
@user-vy5yi9kp9h
@user-vy5yi9kp9h Жыл бұрын
ይሄን የመሠለ ፊልም ኮመት ባይኖረው አላይም ነበር የኔማ የልክፍት ነው ፊልሙ ቢያምርም ኮመት ከለለው አላይም ብቻየን የሆኩ ነው የሚመስለኝ😁😁😁😁😂🤣🙈🙈🙈
@abayalex7625
@abayalex7625 Жыл бұрын
ወልዬ ማካፈል ይወዳል
@estioflatta
@estioflatta Жыл бұрын
ስላየዉት ደስብሎኛል
@abushe1364
@abushe1364 Жыл бұрын
Just 6 months left to go back to my country Ethiopia 🇪🇹
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
Wow
@zewdutolossa2836
@zewdutolossa2836 Жыл бұрын
THIS MOVIE WAS 6 YEARS OLD BUT STILL GOOD. THIS IS REAL DEAL
@ellumak7086
@ellumak7086 Жыл бұрын
ወድጄዋለሁ በርቱ 👍
@user-fv5nr6om6r
@user-fv5nr6om6r 6 ай бұрын
Ye brhun addis film betam gerami nw❤❤
@universal8534
@universal8534 Жыл бұрын
Thank you it's awesome 👍
@yejimalij7178
@yejimalij7178 Жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ፊልም ነዉ
@abayalex7625
@abayalex7625 Жыл бұрын
እውነት የተገለጠበት የአመቱ ምርጥ ፊልም
@hhamdiyawatero3106
@hhamdiyawatero3106 Жыл бұрын
ዋው የሸዊት አድናቂዎች እስኪ በላይክ
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
❤አስባቹሁታል ግን የግሩሜ አይነት አስተማሪ ኢትዮጵያ ውስጥ ቢኖር ብላቹ አልተመኛችሁም ሰላሟ ታየኝ በረከቷ ታየኝ ስደት ወተን ምን አተረፍን ማንነትን ከመሸጥ ውጪ😔😭😭😭😭
@menberktawu3372
@menberktawu3372 Жыл бұрын
Wow betam astemati film newu 🙏
@henosgetachew2465
@henosgetachew2465 Жыл бұрын
እረ መሪዎችነን መንግሰትነን የሚባሉት ራሱ ዲንጋይ ናቸው ወደ ሰልጣን በዲንጋይ ይወጣሉ በዲንጋይ ይወርዳሉ
@Tube-zc2qc
@Tube-zc2qc Жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ
@hayu684
@hayu684 Жыл бұрын
ደምሪን
@bilenbulbula6082
@bilenbulbula6082 Жыл бұрын
እኔ አማርኛ ፊልም ጨረሰ አላይም በጌታ በፍቅር ነው ያየውት ትለያለህ አርቲስት ግሩም
@chiroadem1311
@chiroadem1311 Жыл бұрын
Wow 🤩 inanteye filmu ahun new yegebagn bexam anqina astemari film new thanks gurume ina hulachueum good 👍🏽 job 🎊🥰💕🎉🎉
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Жыл бұрын
ምርጥፊልም👌
@madinaadam8520
@madinaadam8520 Жыл бұрын
ዎው ደክቶር👍👍
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
ግሩሜ ድንቅ ብቃት🥰🥰ሸዊትዬ💋💋💋ሌሎቹም 🥰ምርጥ ስራ ነው👍 ተመስገን ሔኖክን አላየሁትም🤣🤣
@memeuae
@memeuae Жыл бұрын
አይባልም ስራው እኮ ነው አለማየት መብትሽ ነው 😏
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
@@memeuae ምነው ብነግሪልኝ ሁላችንምኮ የራሳችን ስራ ቢገለጥ እንኳን በሰው ፊት ራሳችንንም ማየት ያስጠላን ነበረ ግን ሰውን መወንጀል እኖዳለን የሱን ስራ ከፈጣሪ በቀር የሚያውቅ የለም
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
ሆይ ጠበቃ 😋😋
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ግሩሜ 💝💝ሸዊት 💝💝ንግሥቷ 💝💝
@abbeyasres7994
@abbeyasres7994 Жыл бұрын
This is a perfect example. It Tell you be strong be your own history work hard change Ethiopian.❤❤❤❤❤❤❤
@amelworkadgeh5208
@amelworkadgeh5208 Жыл бұрын
Well done, thank you 🙏
@genat5065
@genat5065 Жыл бұрын
ቅኔው ለገባው ትልቅ ትምህርት አለው ኢትዮጵያ አሁን በውስጡዋ ያለው የውጭ ተቀጣሪ ባንዳ ታሪክን ተረት ተረት እያሉ ኢትዮጵያን እንደቅርጫ ስጋ የማከፋፉሉዋት ብትንትኑዋ እንዲወጣ ሀገር ወዳድ የሚገደልባት የሚታሰርባት እውቀት ያላቸው ከስራ የሚባረሩባት ሰነፎች በገንዘባቸው ስልጣን ላይ የሚወጡ አይ እምየ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር የድሮ ጀግኖችሽን ይመልስልሽ
@mrsa3706
@mrsa3706 Жыл бұрын
Ene degemo endezi ayenete teret teret new wedewala yasekeren beye new yemasebew. Fukera shelela agere ayegenebam. Tenkero meserate wedefite masebe new. Selezi dero dero eyalu egna Ethiopia eyalu mekurarate menem ayetekem meserate new Ethiopia yemetekeyerewe.
@mrsa3706
@mrsa3706 Жыл бұрын
Dero degemo menem jegena aleneberatem Ethiopia sew megedele jegenenete ayedelem. Jegenenete sera sereto tenekara serategna leje maferate new jegenenete
@genat5065
@genat5065 Жыл бұрын
@@mrsa3706 ሀገር ማለት ምን ማለት እንደሆን ለማያውቅ ሀገር ሻጭ ባንዳ መቼ ያውቅና ስለሀገር ትርጉም
@user-zx3iu8tg2u
@user-zx3iu8tg2u Жыл бұрын
Woww wowo wow❤️❤️❤️
@mamesiraj2970
@mamesiraj2970 Жыл бұрын
አሰተማሬ
@kirubelcheru
@kirubelcheru Жыл бұрын
wow geram newu
@user-bp1pf8hh5j
@user-bp1pf8hh5j 3 ай бұрын
emigerem film wow wow
@BetebeteBetebete
@BetebeteBetebete Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏ዋው
@dagiaddis
@dagiaddis Жыл бұрын
Waw
@salameth7322
@salameth7322 Жыл бұрын
Yamral betam
@Mkids2836
@Mkids2836 Жыл бұрын
ዋው
@omersulieman5591
@omersulieman5591 Жыл бұрын
Bettam atemari film well done
@kassahunbayekedagn300
@kassahunbayekedagn300 Жыл бұрын
አይ ይሄ ሜካፕ ሸዊትን እና ትግስት ግርማን ማይክል ጃክሰንን አስመሰላቸው ተፈጥሮ የለገሳቸውን ውብ ጠይመነት በልምሻ ለወጡት እራስን መሆን ግን እንዴት ያኮራል እራሳችንን እንሁን
@merdiidres719
@merdiidres719 Жыл бұрын
Mirt astemari betam gobez bravo👏
@asiyalenty2248
@asiyalenty2248 Жыл бұрын
Ali burhan mrt ethiopiawi arif sra new
@dforcom
@dforcom Жыл бұрын
great FILM
@samuelwondemu6972
@samuelwondemu6972 6 ай бұрын
Best
@bewketethiopia209
@bewketethiopia209 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ትውልድን የሚገነቡ ፊልሞች ሲሰሩ ነው ጥበብ ሚናው ከፍ የሚለው ይበል ነዉ ።
@user-ys3sc8sv5i
@user-ys3sc8sv5i Жыл бұрын
ልዩ ነዉ ዋዉ
@hiwotgirma8854
@hiwotgirma8854 Жыл бұрын
እርፍ ነው በራቱልን 👏🇪🇹 ሰላማ ያርግልን 🙏❤️🤗
@qamuti1
@qamuti1 Жыл бұрын
ግሩሜ ትችለለክ እምለዉ በምክንያት ነዉ ምሩጡ አክታራችን ብዬሀለዉ👌👍
@mekedesasefa2165
@mekedesasefa2165 Жыл бұрын
ente ye hagere temesalet nachu betame bertu !!!!!!
@amanueldiriba5235
@amanueldiriba5235 Жыл бұрын
Wow
@maranata213
@maranata213 Жыл бұрын
Grume betam new yemwodih tru sira new
@noahsolomon885
@noahsolomon885 Жыл бұрын
betam siastela min alama endalew aytawek. lesimu tawaki artistoch alubet debari
@Editing872
@Editing872 Жыл бұрын
English subtitle binorew arif nbr
@senytekassa8003
@senytekassa8003 Жыл бұрын
ግሩም ስምን መለአክ ያወጣዋል አሉ
@user-vg5hq1eg3z
@user-vg5hq1eg3z Жыл бұрын
የሚገርም ነው
@yonasgashaw1370
@yonasgashaw1370 Жыл бұрын
ምስጋና ለደራሲው
@mubarekkefeno5822
@mubarekkefeno5822 Жыл бұрын
ደራሲው ማነው?
@sikosilo1197
@sikosilo1197 9 ай бұрын
​​@@mubarekkefeno5822ሙሀመድ አሊ (ቡርሀን አዲስ)
@zinetseid-mn5bs
@zinetseid-mn5bs 25 күн бұрын
filu astemari ena ejeg batam teru film new gn aynfam acerasu altemchinm ebakachu finshingu endegna yesra
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
በጣም ፊልም ብሎ ዝም ነው
@pcpc5242
@pcpc5242 Жыл бұрын
Woy guud
@daniboydaniboy2238
@daniboydaniboy2238 Жыл бұрын
Musikaw betebeten enji filmu 1gna new👏
@yrgg1047
@yrgg1047 Жыл бұрын
Be ewnta ye megarma temarta yalewa film new ethiopia 🇪🇹 enda ayenta ye amalkakata doctoracha ye asfalagatala beza hulachinama anzagaja ethiopia 🇪🇹 lazelalama tenuralana 🤲 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯💯🧡
ጃሎ ሙሉ ፊልም Jalo full Ethiopian film 2023
1:34:28
Sodere TV
Рет қаралды 189 М.
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 12 МЛН
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 49 МЛН
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 16 МЛН
Hareyet ኀረየት - New! Ethiopian Movies 2015 - Full
1:47:30
News ET Social
Рет қаралды 973 М.
ወደ ኋላ ሙሉ ፊልም Wede Huala Ethiopian movie 2021
1:54:48
እንግዳ ሙሉ ፊልም Engida full Ethiopian film 2021
1:31:57
ወጣ ገባ ሙሉ ፊልም Weta Geba Full Ethiopian Film 2019
1:38:38
ይሉኝታ - Ethiopian Movie - Yilugnta Full 2015 (ይሉኝታ)
1:38:23
አንድ ሁለት ሙሉ ፊልም And Hulet Ethiopian film 2019
1:47:39
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,7 МЛН
Заставили ЖЕНИТСЯ на НЕКРАСИВОЙ девушке 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 2,7 МЛН
Невидимая месть
0:48
Brusko
Рет қаралды 3,6 МЛН
Theekuchi Prank 🤣#shorts
0:16
Amayra ki Masti
Рет қаралды 42 МЛН
They SUPERGLUED Her Hair?! ✂️
0:42
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 9 МЛН