የራስ ምታት ማይግሬን Sodere Health Migraine by Dr. Bezawit Tsegaye

  Рет қаралды 55,647

Sodere TV

Sodere TV

Күн бұрын

Sodere videos are copyright protected. Do not download and reupload or broadcast the videos on KZbin, Facebook, websites, TV stations and any other media.

Пікірлер: 172
@MesiEtio-o4r
@MesiEtio-o4r 9 ай бұрын
በስላሴ ስም በማርያም ፀይልኝ ይህን ኮመንት ስፅፍ እራሱ ልሞት ነው🙄🙄🙄😍😍😍😍😍😍በትክክል ወንድሜን በቅርብ በሞት ካጣውቱ በዋላ ነው ይህ የመጣብኝ💔😢😢😢😢😢😢
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 5 ай бұрын
ተሻለሽ
@Emuye-x2m
@Emuye-x2m 3 күн бұрын
ልክ እንደኔ እመቤቴ ትዳብሰን እህቴ
@geteethiopiawit4642
@geteethiopiawit4642 5 жыл бұрын
አይይይ ራስ ምታት እኔማ ሊገለኝ ነዉ በተለይ ብዙ ድምፅ ካለ አይጣል ነዉ ህመሙ
@ስደቱማተቤንአጠበቀው
@ስደቱማተቤንአጠበቀው 4 жыл бұрын
በቃ የኔ ማይግሬን ነው በቃ እሽቶ ነገር ስጠላ ሲፈልግ ደግሞ በአንድ በኩል በቃ ምን ልበላችሁ አልሽው ነገር ሁሉ ይከሰታል
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 жыл бұрын
እናመጣለን ቆጆ እስጋታሽን ስወደዉ እኔስ እያሴን ያሳመመኝ ያረቦች ጩህት ነዉ
@RozaRozina-hy9jw
@RozaRozina-hy9jw 5 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተርየ❤
@aweaman1497
@aweaman1497 5 жыл бұрын
እህቴ በጣም እናመሰግናለን እኔ እራሴን ማም ከጀመረኝ ሳምንት ሆኖኛል በቀኝ በኩል የበለጠ ያመኛል የጡቻ መስነፊ አለብኝ እግሬን ይነዝረኛል ብረሀን ያስጠላኛል ያልሺቸው ምልክቶች ያሉብኝ ይመስለኛል ግን መሀል አናቴን አልቻልኩም ሀሳብ ሆኖብኛል
@ስወድህእኖራለሁልዬነህለኔ
@ስወድህእኖራለሁልዬነህለኔ 5 жыл бұрын
የራሥምታት እኔማ ልገለኝነው አሁን አሁንማ በቀኝ ቅጤ ዛርአሞኝ እደሁ ነገ ደግሞ በግራየኘው የሚያመኝ ሀኪምም ዛሬ ነገ በማለት ይሄው አለሁ እስካሁን ፓናዶን በመዋጥ ልሞትነው በፊት ፓናዶኑም ያሸለኝነበረ አሁን ግ ጪራሸ ያብስብኛል ኡፍፍፍፍ😢😢
@mesfinzenebe5827
@mesfinzenebe5827 3 ай бұрын
Thank you doctor
@amettube5071
@amettube5071 5 жыл бұрын
እነመሰግናለን ዶክተር ስደት ላይ ከመጠው ቀን ጀምሮ ሁሌ ሚያመኝ #ረስ #ምተት ብቻ ነው በባነዶል ሀይል ነው የለውት አለህ ይመርሽ በሉኝ ምንም መፍቴ አጥቻለሁ 😭😭
@ስደተኛነኝተስፋያደከ-ቀ6ኈ
@ስደተኛነኝተስፋያደከ-ቀ6ኈ 5 жыл бұрын
እረ እህቴ እኔም ነኝ ባናዶል ቀለቤ ሆንዋል አሁንስ ባናዶሉን ማቆም አለብኝ ብየ ብተወው ሊገለኝ ነው
@መኪያነኚየመርየአዲናቂ
@መኪያነኚየመርየአዲናቂ 4 жыл бұрын
እህ ኧረ እኔም ተሠቃየሁ ሥዴትላይ ህመም ይከብዳል😢😢
@ياربسعدني-ج6ض
@ياربسعدني-ج6ض 3 жыл бұрын
እኔም ነኝ ቀረበ ሀገር ፓናዶል ከባድነው
@saadasa4050
@saadasa4050 3 жыл бұрын
አላህ ያድነን እህቶቸ
@ራውዲ
@ራውዲ 2 жыл бұрын
አይዙሽ. ሽታ ነው
@saadesaade8096
@saadesaade8096 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭የኔማርአሠቃየኝእኔንም
@dinaalemu6923
@dinaalemu6923 5 жыл бұрын
24 ሰአት ያመኛል ልክ በጀመረኝ ሰአት ይለቀኛል እናመሰግናለን
@halimatube7816
@halimatube7816 3 жыл бұрын
እናቴም እንደንቺ ግንምንም ኪኒንአያሥታግስላትም
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 5 ай бұрын
የምሰቃይበት ህመም 😢😢 ግን ሰዎች አይረዱንም ምንድነዉ እራስታት አይደለል ሲሉ ደሜ ነዉ ሚፈላዉ የምር
@መቅዲተስፈኘዋ
@መቅዲተስፈኘዋ 4 ай бұрын
እራሴ ይጮካል ልክ እንደንፋስ ያለዉት በስደት ነዉ ድምፅ ባለበት ቦታ መስማት ይቀንሳል ለምሳሌ ዉሀ ከፍቸ ቢጠሩኝ አልሰማም መፍተሂ ካለሹ
@ስወድህእኖራለሁልዬነህለኔ
@ስወድህእኖራለሁልዬነህለኔ 5 жыл бұрын
እኔ ጥሩ ሽቱ ስሸተኝ እና በመኪና ስሄድ ገሎነው የሚያነሳኝ የመኪናው ገና ለመሄድ ሳስብ እራሱ ያመኛል
@zahrasaid7549
@zahrasaid7549 5 жыл бұрын
ስወድህ እኖራለሁ ልዬ ነህለኔ ውዴ lik endene
@jdhjbxhx8599
@jdhjbxhx8599 11 ай бұрын
እኔም እዳችነኝ ወላሂ
@HeyiryaSiraji-y5u
@HeyiryaSiraji-y5u 11 ай бұрын
ልክ እንዳልሽው ሰው ማጣት ከባድ ነው በስደት ላይ የአባት ሞት ተጨምሮብኝ እራሴ ሊፈነዳ ነው የአላህ😢😢😢
@ራውዲ
@ራውዲ 2 жыл бұрын
ያልሽው በሙሉ ይታይብኛል ይገርማል አንድም የቀራት የለም ተጫንቂ ነበር ምን ጉድ ነው በይ
@selamselam403
@selamselam403 3 жыл бұрын
እረ በጣም ተሰቃየው እራስ ምታት በየቀኑ በጣም ያመኛል ባናዶል እንኳን አያቆመውም ፈራው😢
@EsakNegash-h6g
@EsakNegash-h6g 4 ай бұрын
Dr gene beshiitewe yetefen weyesabet aberoo yeqoyelee
@wajidbozarba7320
@wajidbozarba7320 10 ай бұрын
እናመሰግናለን እኔ ከፍተኛ የሆነ እራስ ምታት ደም ግፊት አለብኝ መድልኒቱን እየተጠቀምኩ ነው ነገር ግንእያባሰብኝ ነው የመጣው ማለቴ የመጨረሻው መዳኒትምንድነው??? ንገሩኝ በፈጣሪ በሰው ሀገር ከመሞቴ በፊት😢😢😢😢😢
@SelamTefera-to7hw
@SelamTefera-to7hw Жыл бұрын
Yene eras mtat gmashi ye chnklat kflen new yemiyamgn ena kebad yehone wutret alew endihum betam kftegna muket alew ena dmtse yrbshegnal ena schenankm betam new yemiyamn ena mn baderg yshalal mfthi kaleshi yene wud endihum and and ngerochi maletm bkrb yadrkuachewn lemsale yaskmetkutn ena endihum adis yetewawekutn sew sem ena bzu ngerochinm eresalhu ena ayayzshi btasrgegn des ylgnal
@MAbdalah-fd2gb
@MAbdalah-fd2gb Жыл бұрын
በትክክል ነዉ በአንድ በኩል የሚያመኝ
@haileresortarbaminch7476
@haileresortarbaminch7476 4 жыл бұрын
GOOD JOB
@endrisali-t5q
@endrisali-t5q 8 ай бұрын
betam yamegneal degmo segurem sasa
@BiruktawitTadesse-tr3nr
@BiruktawitTadesse-tr3nr 3 ай бұрын
Enkilf altegnam
@ethiopianhg3822
@ethiopianhg3822 5 жыл бұрын
Betami yasqayal Kelbi amesgenaleh
@Zinash-j6f
@Zinash-j6f Ай бұрын
ሕክምናየለዉምወይ
@habshihabshi6603
@habshihabshi6603 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ እምኖርው በስደት አገር ነው ግን እራስ መታት አለብኝ ባለፈው አመት በሳምት 2 ቀን ውይ3 ቀን ብቻ ነበር እሚያመኝ ባሁኑ አመት ግን ሁል ግዜ ስተኛም ስነሳም ያመሳል ሲጀምርኝ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ባላሴም ይቀንስብኛል ማለቴ ያገዳግደኛል ምን ማርግ እንዳለብኝ አላውቅም መላ በይኝ ዶክተር
@የዱባይዋተናፍቄየወሎልጂ
@የዱባይዋተናፍቄየወሎልጂ 5 жыл бұрын
ወይኔብዙግዜእራሴንእታመማለሁምላድርግ
@BetiWolde-ik8ux
@BetiWolde-ik8ux 5 ай бұрын
የጨጓራ በሽታ መንስኤ መድሀኒት
@SerkeAbebe-rl8jd
@SerkeAbebe-rl8jd 2 ай бұрын
Keljineta jemro ken beken😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SultanJabir-e7f
@SultanJabir-e7f 9 ай бұрын
ኢክምና ኣጣዉ ግራ ጋባኝ
@halimatube7816
@halimatube7816 3 жыл бұрын
እናቴም እሆቴም እኔም አይ ብቻአልሀምዱሊላህ
@giftgift7210
@giftgift7210 3 жыл бұрын
Ebaksh yene eht be wust mesmer bagegnish
@rabia1987M
@rabia1987M 5 ай бұрын
ጥሩ
@ፍቅር.ይልቃል
@ፍቅር.ይልቃል 3 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡእራስምታት ሊደፋኛነው
@tiruworksaif7874
@tiruworksaif7874 2 жыл бұрын
አይዞሽ እኔም
@አላህውኪልአላህ
@አላህውኪልአላህ 5 жыл бұрын
ስላም ላች ይሁን
@naolioromiiyaa
@naolioromiiyaa Жыл бұрын
😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏
@BehailuGizaw-km7zg
@BehailuGizaw-km7zg 3 ай бұрын
Kehala becha yamegnal
@wadeeslamane6818
@wadeeslamane6818 5 жыл бұрын
ልቤን ይደክመኛል ስውነቴ ሁሉ ይስንፋል ልቤን ያፍነኛል አፍንጫየ እንደአላርጂክ ያፍነኛል
@halimamuseb5967
@halimamuseb5967 3 жыл бұрын
ልክ እንደኔ
@serkejemal536
@serkejemal536 Жыл бұрын
እረ ራሥ ምታት ሊገለኝ ነዉ እፍፍፍፍፍፍፎ
@kalmkalm382
@kalmkalm382 5 жыл бұрын
እኔማ በቃ ምንም ማድረግ አቅቶኛል ሀኪም ቤት ስሄድ ፖናዶል ነው እሚያሸክሙኝ እሚገርመው በሳምንት 2ቴ ያመኛል አንድ አይኔን መግለጥ አልችልም ከልጅነቴ ነው የጀመረኝ እሄው እስካሁን ደረስኩ
@saradana8555
@saradana8555 3 жыл бұрын
ውይ ብቻየ መሰሎኝ ለካ አንዴ ኣለንዴ ኤኔም በሁለት ሳምንት ይመጣል በቃ ከ ፓናዶል ጋ ተዘፍቄ ነው የምለው ተሎም ኣይተወኝም
@hayatjmal1700
@hayatjmal1700 2 жыл бұрын
ወላሂ አኔብቻ ይመስለኝ ነበር ወይኔ አላህ በቃንይበለን በስደት ህመም ያረብ
@Teta-tp2nw
@Teta-tp2nw 4 жыл бұрын
ዶክተር ለቻልሽ አዲስ ነኝ በጣም እረጋ ያልሽ ነሽ ሰሞነ አድ ነገረ አጋጥሞኛል አይምሮዌ ያለ ማቋረጥ ስለ አለፈ ትዝታ ስለማንኛውም ያወራሁት ዝም ብሎ ያሠላስላል እረፍት አጣ አይምሮዬ የሆነ ነገር በይኝ እህቶቼ ፀልዩልኝ ፈራሁ
@tiruworksaif7874
@tiruworksaif7874 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን እህታችን አሞኛል ያመኛል ያላችሁ ሁላ እግዛአብሄር ይማራችሁ ይማረን እኔም ያመኛል በወር 4ቀን ያመኛል ሢነሣብኝ አይኔ አይገለጥም ፈጠን ፈጠን ብዬ ከተራመድሁ ጭራሽ ፈርስ ይልብኛል
@dinaalemu6923
@dinaalemu6923 5 жыл бұрын
ወይኔ እራስ ምታት በሰው ሀገር ተሰቃየው ..የጠቀሽው ምልክት እንዳለ አለብኝ በሳምንት አርብ እርብ ሁሌ ያመኛል በጣም ተቸግሬለው
@HasnaHasna-pn5un
@HasnaHasna-pn5un 10 ай бұрын
እሩቅየአረጊ ሁቢ
@wadeeslamane6818
@wadeeslamane6818 5 жыл бұрын
ዶክተር ልክ ብለሻል እኔ የእጆቸ ስሮች ይስንፋሉ ጭንቅላቴ መርጋጋት አይስማውም በቃ ተርጋግቸ ማስብ አልችልም አንድ አይኔ አብጧል ብርሀን በተለይ ነጭ ወይም ቀይ ደማቅነገር ማየት አልችልም አንዳንዴ ግን በጣም እፈራለሁ ማየት ብዥታ ነገር ይታየኛል
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 5 жыл бұрын
አሁን እራሱ አሞኛል ቤቱነኝ መፍትሄካለ ባላዶል ከኔ አይለይም ግን መካን ያደርጋል እያሉ አስፈሩኝ እፍፍፍፍ
@ያረህማንያረሂም
@ያረህማንያረሂም 3 жыл бұрын
እኔም እንርዳችሁ ነኝ ውዴ ከልጅነቴ ጀምሮ በቀን እስከ 4 እጠቀማለሁ እኔም እንዳልመክን ብዬ በጣም እፈራለሁ
@tube2609
@tube2609 5 жыл бұрын
እኔም ማይግሬን ኣለብኝ በልጅነቴ ነው የጀመረኝ በፊት በሳምንት ኣንዴ ነብር ኣሁን በወር ሆኖልኛል በወር ኣንዴ ነው ሚያመኝ ያልዋጥኩት መዳኒት የለም ያልሽው ሁሉ ልክ ነው ራሴ ላይ የማየው ነው
@sfsf1209
@sfsf1209 3 жыл бұрын
እረ መዝግቤው ነበርመፍትሄ አጣሁለትጅ ፓናዶን ካልወሰድኩ ይውልብኛል ያድርብኛል አያፍርም መነሻው ሳነብ እና ወደውጭ ስወጣ ነው በብዛት ሱቅ አካባቢ መብራት ይበዛየለ ይህነው ችግሪ
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን 5 жыл бұрын
እኔ እራሴ ሲያመኝ ማሰብሁሉ ያቅተኛል ድምፅ ሁሉ ያስጠላኛል ደግነቱ ቶሎ ቶሎ አያመኝም እግዚአብሔር ይመስገን
@lamar5988
@lamar5988 3 жыл бұрын
እኔ ሰያምን ያስነጥሰናል አፍንጫዬን የፍነኛ
@nigstsisay8128
@nigstsisay8128 5 жыл бұрын
እውነት ነው እኔ ያልሽው ምልክት ሁሉ አየዋለው በተለይ ከባድ ሽታ ሴሸተኝ ቦታ ስቀይር በውር አበባ ግዜ ከባድ ራስ ምታት ይነሳብኛል ካልተኛሁ አይለቅ ኝም
@SeidOuditr
@SeidOuditr 19 күн бұрын
ባለቤቴ በጣም ራስ ምታት አለባት የሚነሳባት ስትጨነቅ: ስትበሳጭ ፀሀይ ሲመታት ጫጫታ ሲበዛ እና ሜፍትሄ ካላችሁ ዶክተር
@HananYesuf-k9p
@HananYesuf-k9p Ай бұрын
ዶክተር በጣም እያሰቃየኝ ነው ግን የኔ የመጀመሪያ ነው ህመሙ ከጀመረኝ 4 ቀኔ ነው ምንድነው ማድረግ ያለብኝ
@Tsigemulualem
@Tsigemulualem Ай бұрын
የኔ ውድ እህት ዶክተርየ ርዳታሽን እፈልጋለሁ በማይግሬን በሽታ እናቴ በጣም ታማብኛለች
@SaneeSanee-m4n
@SaneeSanee-m4n 7 ай бұрын
እናቴ ድባክሽ ከህመሙ ባሻገር ቶሎ ይገላል ማለትም አንደ ካንሰር ነው የመዳን እድሉ አንዴት ነው ተስፋ አለው እባክሽ እርጂኝ ልጄ በዚሁ ህመም እየተሰቃየች ነው እባክሽ ላደርግላት የምችለው ነገር ንገሪኝ 😭😭😭😭😭
@hawaomar3412
@hawaomar3412 4 жыл бұрын
አረ ዶክተረየ የኔደሞ ለየት ያለ ነው አድየ ከጀመረኝ ሳምንት እሰቃያለሁ ምናልባት ሌላ በሽታ ይሆንደ
@Emuye-x2m
@Emuye-x2m 3 күн бұрын
አረ እኔም ነኝ ይሄው ዛሬ 3ቀኔ
@toybaali8405
@toybaali8405 7 ай бұрын
ዶክተርየ እኔ ግማሽ ጭቅላቴን ከፍሎ ሀይለኛ እራሥ ምታት አለብኝ አይኔ ጭግግ ይለኛል በጣም ህመሙ በቃላት አይነገርም እናም መጨረሻ ላይ ያሥታውከኛል ትንሽ ቀለል ይለኛል ግን ብዙ ጊዜ የሚነሳብኝ ፀሀይ ከመታኝ ነው ምን እደሚሻለኝ አላቅም😢
@UmarHamza-lb4re
@UmarHamza-lb4re 6 ай бұрын
ሠላም እህት እኔ እረጉዝ ነኝ ከረግዝኩኝ ጀምሮ እራሴን ባጣም እይቃጠልኝ ምንም ሊስታግስለኝ አልቻልም
@redutesfaye2349
@redutesfaye2349 2 жыл бұрын
ጭንቅላት አካባቢ ውጋት ና ወደ ጀርባ አካባቢ ከፍተኛ ውጥረት አንዳንድ ጊዜ መዞር የማይግሪን ምልክቶች ናቸው?
@ማያነኝየአብዲታናሽ
@ማያነኝየአብዲታናሽ 3 жыл бұрын
ውይ እኔ ሊገለኝ ነው በቃ ሰደት ከመጣው ጀምሮ ይህው ሁሌም ግማሸ እራሴን ነው ሚየመኝ 😢😢😢
@monatyalali
@monatyalali 11 ай бұрын
እኔም
@fggddraoai7w701
@fggddraoai7w701 3 ай бұрын
እኔም😢😢😢😢😢😢
@mohomedsalihe6410
@mohomedsalihe6410 4 жыл бұрын
Dr.bezawit.እኔ.ያንችን.soderi.Tv.ተከታታይ.ነኝ.በጣም.አደንቅሽ.አለሁኝ.ፍቃደኛ.ከሆንሽ.በቀጥታ.በሞባይል.እንድገኝሽ.በዚህ.ስ.ቁ.0911046098.ደውይልኝ.በስላም.እንጋናኝ.
@birhanumeless8056
@birhanumeless8056 5 жыл бұрын
ዶ/ር እኔ እራስ ምታት አለኝ ግን የሚነሳብኝ ሻወር ወስጄ ስወጣ ንፋስ መኪና ላይ መስኮት ከፋቼ ስሄድ ነው
@ኡሙሀሙዲቻናል
@ኡሙሀሙዲቻናል 4 жыл бұрын
እደኔ
@allah871
@allah871 4 жыл бұрын
ጨንቆኝ ነበር ሌላ እንፌክሽን ይኖረዋል ብዬ አመሠግናለሁ ሥላቀረብሽልኝ
@የድንግልልጅክርስቶስ-ዘ8ዘ
@የድንግልልጅክርስቶስ-ዘ8ዘ 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው የኔ እናት እስኪ ከቻልሽ ለረጅም ጊዜ የወገብ ህመም አለብኝ የቀረኝ ቴራፒ የለኝም አሁን በቅርብ ግዜ ደሞ ጉልበቴን ተረከዜን ይመኛል እስኪ ከምታቂው አካፌይኝ
@BiruktawitTadesse-tr3nr
@BiruktawitTadesse-tr3nr 3 ай бұрын
Dr enen behuletum goni koyito koyito yineziregnal beteleyi tegniche sinesa
@mimi5772
@mimi5772 5 жыл бұрын
ይሄው እኔ እየተሰቃየው ነው በርግጥ እናመሰግናለን ዶ/ር ቤዛ እኔ እንዳልሽው ነው ጥንቃቄ የማረገው ብዙ ጊዜ ሊያመኝ ሲል ማስታገሻ እወስዳለው ከጀመረኝ ግን ሶስት ቀን ሙሉ ያመናል
@selamkasahaile9099
@selamkasahaile9099 2 жыл бұрын
Are Ene Besu Memotenewu Bexame Rejim Amemet Honeny ayine Eba Yaqerarll Dimetse Yasexelanyall Dimetse Megeb Alebelam
@ghjhhg1341
@ghjhhg1341 2 жыл бұрын
1,Selam 👋.......endaleshiwu enenm ግማሽ rasan yamgale 2,Kebad yale ጠረን yalewu shto keshtetagi endzawu 3, berhan yalebetm bota mehon alfelgim........
@tgtg-om5dh
@tgtg-om5dh 10 ай бұрын
ኡፍፍፍ እኔስ ተሰቃየሁ ግማሽ እራሴን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sebelwongelshiferaw5834
@sebelwongelshiferaw5834 7 ай бұрын
እረ አድራሻሽ ይት ብለን እንምጣ
@lailamubarak1615
@lailamubarak1615 5 жыл бұрын
በቃ ማይግረን አለብኝ አይኔን ይነዝረኛል ግማሽ እራሴን ያመኛል
@AdfereWondimu
@AdfereWondimu Ай бұрын
ማቃጠል ማዞር
@GezaMk
@GezaMk 3 ай бұрын
Ameseginalawe ihete 3ameti mulu tameme nabari
@meriyemawel657
@meriyemawel657 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር እንዳልሽው ከአሁን በፊት ራስ ምታት ሲጀምረኝ ቢያንስ በ 72 ሰዓታት ውስጥ ይተወኝ ነበር አሁን ግን ከስድስት ወር በላይ ሁነብኛል ፤ ከዛ ቡኋላ ሰጨንቀኝ ሃኪም ቤት ሄድኩኝ 1. Amitriptyline 25 mg ለተከታታይ ለ 30 ቀናት የሚወሰድ 2. Sumatran 50 mg ለተከታታይ ለ 30 ቀናት የሚወሰድ ክኒን ሰጡኝ ስለዚህ ብወስደው ለጤናየ ይችር ያደርስብኛል ወይ? መልስ በቅርብ ቀን እፈልጋለሁኝ ከሰላምታ ጋር
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
ክኒኒ ግን ባታስለምጂ ጥሩ ነው በእንቅልፍ ይወጣል ክኒን በሌሽ ሰአት አይተውሽም እኔ ትኝት ስልበት በእንቅልፍ አብሮ ይተወኛል
@Abraham.Sahile
@Abraham.Sahile 5 ай бұрын
አረ በጣም አሞኛልል
@selamkassa379
@selamkassa379 3 жыл бұрын
ዶክተር እኔ በጣም በጣም ነው እራሴን ያመኛል ምን ላርግ
@burteyegta1472
@burteyegta1472 2 жыл бұрын
የኔ እህት"" የኔ ጤና "" የሚል youtube አለ መፉትሄዉን ይናገራል
@hawaebrahim8470
@hawaebrahim8470 10 ай бұрын
ዶክተርየ በፈጠረሽ ይሁንብሽ እህት አለም እኔ በጣም እራስ ምታት አለብኝ አንድ ጎኔን ከፍሎ በጣም ነው የሚቀጠቅጠኝ እናም ፓናዶል ስወስድበት ድራሹ ይጠፍና መልሶ ያመኛል ፓናዶል ባመመኝ ቁጥር እወስዳለሁኝ ሲበዛብኝ ሌላ በሽታ ያመጣብኛል ብየ ፈራሁኝ እባክሽ መልሽልኝ
@ስደተኛነኝተስፋያደከ-ቀ6ኈ
@ስደተኛነኝተስፋያደከ-ቀ6ኈ 5 жыл бұрын
እረ ሁሉም ምልክቶች አሉብኝ እኔ ላይ
@medinahussin8647
@medinahussin8647 Жыл бұрын
እረእኔምለሞትነው
@qqqaaa6899
@qqqaaa6899 5 жыл бұрын
መፍቴዉን ነዉ የምንፈልገዉ ከዘ ዉስጥ ነኝ ኝኝኝ
@ሄኖክያባቱልጅ
@ሄኖክያባቱልጅ Жыл бұрын
ዳክተር አባሽ መልሺልኝ መደሀኒት ስወስድ ወድ ጭንቅላት ላይ ነው የሚወጣ ሻይ በንጭ ሽንኩር እንኳን ስጠጣ ወደ ጭንቅላት ላይ ነው የሚወጣው
@TgTg-z7p
@TgTg-z7p 7 ай бұрын
ዶክተር እራስ ምታት ሰባት ቀን የሚመኝ መደሀኔት ብወስድም አይሻለኝም አመሠግናለሀ
@martieliyas199
@martieliyas199 3 жыл бұрын
ዶክተር እኔ ከጀመረኝ 4አመት ሆኖኛል ግን ለአንድ አመት ያክል ሀኪሞችም አላወቁልኝም ነበር ቡዙ ጊዜ ታይፎድ ነው እየተባሉኩ ነበር ምናልባት የኔም አገላለፅ ሊሆን ይችላል በርግጥ ብዙም ሳይቆይ አውቀውልኛ እና ዶክተር ሊጀምረኝ ሲል በጣም ያዛጋኛል እና በቀኝ የእራስ ክፍሌ አንገቴ ስር ወጋ ወጋ ያረገኛል በዛው አቅጣጫ እጄ በጣም ይዝላል በሚስደነግጥ አይነት ሁኔታ ይዝላል ከጀመረኝ በኋላ ብርሀን ማየት አልችልም ድምፅ መስማት ሽታ ያስጠላኛል እሚቆየው ለ 24 ሰአት ነው ግን አምወስደው ማስታገሻ DICLO በመርፌ ነው እሱ ሌላ የጤና ችግር አያስከትልብኝም አባክሽን ዶክተር ንገሪኝ
@ayshatube4402
@ayshatube4402 11 ай бұрын
እኔ አለብኚ በጣም እያሰቃየኚነው መፍቲሁስ ምድነው ቀን በቀን እየጨመረነው ምንም ማስታገሻ አ ያስቆምልኚም ያልሁት አረባገር ነው
@sfsf1209
@sfsf1209 3 жыл бұрын
እኔማ አይኔነው የታመመው ብየ የአይን ዶክተር ህጀ ታከምኩ ነዘሬ ምንም አይነት ችግር እደለለው ነገረኝ ጠብታም ሰጠኝ ነገርግ እራስምታቱ አላቆመልኝም መፍትሄው ምድነው
@መቅድየተዋሕዶልጅእኔኢትዮ
@መቅድየተዋሕዶልጅእኔኢትዮ 2 жыл бұрын
እኔ ምግብ ማታ በልቼ አድሬ ውየ ከቀኑ 9:00 ላይ በጣም እራስ መታት ይነሳብኛል በአረበኛ ዘቅጥ የሚባል ስለወረደ ከምግብ እጥረት የተነሳ ነው አሉኝ ያዞረኛል ሁሉ
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z Жыл бұрын
እረ የኔም ችግር ነው ይሔው አሁንማ እየባሠ መጣ ገሎ ያድነኛል😢😢😢😢😢😢
@asengdasengd7211
@asengdasengd7211 3 жыл бұрын
ሰላም ዶክቶር
@hanafikerhanafiker151
@hanafikerhanafiker151 2 жыл бұрын
እኔ ካልሽዉ ምልክት ሁሉንም አያለዉ እራሴን ሲያመኝ ያረገዝኩ ነዉ ሚመስለኝ
@ራውዲ
@ራውዲ 2 жыл бұрын
እንዳለሽው ሽታ መጥፉ ሽታና ጫስ ያለሁበት ስራ ባታ በጣም ሽታ አለና እሱ እንደሆነ አውቅሁኝ
@betyfikr2807
@betyfikr2807 3 жыл бұрын
አፍጫዬን በጣም ያፍነኛል በዛላይ ማነም ሰው እንዳናግረኝ አልፈልግም ሲናገሩኝ ደና አልመልስም ፀጥ ይለ ቦታ ብቀመጥ ደስታዬ ነው
@alemhmeskel5838
@alemhmeskel5838 Жыл бұрын
ዶክዬ ያልሽው ሁሉ አለብኝ በተለይ ጠንከር ያሉ ሽታዌች እና ማቅለሽለሽ
@mylove3982
@mylove3982 2 жыл бұрын
እኔ ላቀውሰኝነው ይሄው ሳምንት ሊሞላኝነው በግማሽ በኩል አልቻልኩም ኡኢፍ
@ferezreasefa1529
@ferezreasefa1529 2 жыл бұрын
ቴሌግራም አላት እንዴ ለበለጠ መረጃ ጥያቄ ስላለኝ ነው በጣም እናመሰግናለን
@yellowgreen1411
@yellowgreen1411 2 жыл бұрын
ለአንድ ወር ያክል እራሰ ምታት አለቀ አለኝ ማጅራቴንም ይይዘኛል መፍቴውን እባካቹ
@hayiludesale8452
@hayiludesale8452 3 жыл бұрын
እኔ ግን ቡዙ ጌዜ የሚሰማኝ የፀሀይ ብርሀን ያለመቆቆም። ሙቀቱ ያመኛ ዋናው ምክኒያት እሱ ነው
@احمدادريس-ب7ز
@احمدادريس-ب7ز 3 жыл бұрын
ሀይ ቤዚ እኔ ጣአፋጪ ስበላ ነው ብዙ ግዜ እማመኝ እና ምንድ ነው መዳሀኒቱ?
@salm1314
@salm1314 2 жыл бұрын
አረ ዶክተርየ እኔስ የመረረኝ እራስ በሽታ ነው ምን ላርግ ዉዴ
@ያረህማንያረሂም
@ያረህማንያረሂም 3 жыл бұрын
እኔም ልሞት ነው በይግሬን እባካችሁ መድሀኔት እንዳላችሁ መላ ስጡኝ
@mimimim7367
@mimimim7367 4 жыл бұрын
ዱክተርዬ እህቴ በጌታ እራሤ በጣምነው ሚያዙረኝ ምድነው መብቴው እህቴ
@konjokonjo392
@konjokonjo392 4 жыл бұрын
መፍትህው ምድነው እናቴን ያማታል ራስ ማዞር እራስ መርዘን ምን አይነት ምርመራ ታድርግ
@فاطمه-ب6ه
@فاطمه-ب6ه 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ልገለኛነዉ መፍታህዉ😢😢😢
@mihiretsolomom7946
@mihiretsolomom7946 2 жыл бұрын
አልፎ አልፎ የሚከሰት የ እጀ ጣት እብጠት ምን የሆን
@MahletGada
@MahletGada Жыл бұрын
Letektatay sosit kenat amogn neber silasredashign Amesginalew
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,8 МЛН
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 11 МЛН
Headache (Pananakit ng Ulo) Ano ang dahilan at lunas?
36:01
Dr Mike Manio
Рет қаралды 147 М.
የማይግሬን የራስ ህመም | Migraine
10:01
Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
Рет қаралды 2,3 М.